ቀልጣፍዋ አዲሷ ሰራተኛዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
    ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
    telegram join t.me/seadialitube
    Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ

КОМЕНТАРІ • 625

  • @hhshzggzgz8904
    @hhshzggzgz8904 Місяць тому +183

    ጡሩሰው ስለሆንሺ 😂በየወሩነው የምቀይሪው 😂ይላሉ ኮሜተሮች

  • @zinetሁሴን
    @zinetሁሴን Місяць тому +27

    ይህ ሰራተኛ መቀያየር ከጀርባ የሆነ አስቸጋሪ ፀባይ አለሽ ማለትነው😊

    • @zizibaltena5439
      @zizibaltena5439 Місяць тому +1

      በጣም አስመሳይ ነገር ናት

    • @Sabontu..Walloo
      @Sabontu..Walloo Місяць тому

      😂

    • @seadabinthussen77
      @seadabinthussen77 Місяць тому

      ቆይ ግን ሠውን ከማስቀየም ምን ይገኛል
      የበፊት ሠራተኛዋ 3 አመት ሠርታለች ብላየለ
      ለምን ግድ ሠውን ካላስቀየምን አይሆንም

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b Місяць тому

      እኔአምናባታገብቼእድትለኝነበር
      አረብአገርዬሠራሰዉክፉነዉኢትዬቢያ
      ለሊትአስርሠአትተሽአረባገርነዉእምትሄጅዉቀልድትለኝነበር
      እዚህግንእናቴቤትተኝቸአላቅእናለሠራተኛክብርዬለሽምታስታዉቃለሽወላሂ
      ሃራማለይክ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Місяць тому +78

    ሠአድየ ሠራተኞ አይበርክትልሽም ልክ እደኔ ደመወዝ 😂😂😂

  • @Madina-hr5xy
    @Madina-hr5xy Місяць тому +69

    😂😂😂ኮሜት ላነብ ነው የመጣሁት

    • @ZainabZainab-x6l
      @ZainabZainab-x6l Місяць тому +4

      እኔም ላነብ ነዉ የመጣሁት አላህየ ክፉ አታናግረኚ

    • @SonySony-s5j
      @SonySony-s5j Місяць тому +1

      እኔም😂😂😂

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd Місяць тому

      እኔም😂😂😂

    • @MarefaMarefa-kl6fv
      @MarefaMarefa-kl6fv Місяць тому

      በዝህ እኔ እብሳለሁ እሩጨ ኮሜት😂😂😂😂😂​@@ZainabZainab-x6l

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf Місяць тому

      እኔም

  • @skettube4149
    @skettube4149 Місяць тому +14

    ሰአድ እኮ ምርጥ ሰው ናት ወዴ ስኬት ስትገፋፋት አያችሁ ኮሜታተሮች ዝምብላችሁ አትቀባጥሩ ሰአድ የራሷን ጥቅም ፈልጋ ለልጅቱ አላጨላለመችባትም ከኔጋር ስራ ልመጅና ትሄጃለሽ የሚል አሰሪ የት ይገኛል በረካ ሁኝ ሰአድዮ🌹❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 Місяць тому +10

    ፈጣሪዬ ሰአድን ከሸቃላነት ወደመዳምነት የቀየርክ እኛንም ሹፈን😅 ደግሞ አንችን ለመመቅኘት እንዳይመስልሽ አላህ ይዝድ ይባረክ🎉

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer Місяць тому +10

    ወይ ሰአዳ ዝብየ ልሳቅ እንጅ ብዙ ኮሜት አየሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Rabia-hf9uf6ng2y
    @Rabia-hf9uf6ng2y Місяць тому +18

    ወይ ሰአዳ አችም ሰራተኛየ ማለትሽን አተይም እኛም ለመውቀስ አናረፍም😂😂

    • @Hawa-h1f
      @Hawa-h1f Місяць тому

      😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Місяць тому +1

      ከዛሬ በኋላ ብትቀይርም አታሣይም ኮመንቱ ሁሉ የመዳም ደሞዝ አይበረክትም እያሉ

    • @hanukonjo5266
      @hanukonjo5266 Місяць тому

      Agaze btil wey degmo ehte des yilal 😅

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y Місяць тому +38

    ምነው ሠራተኛ በጣም ይቆይልሻል እኔኮ የሜገርመኝ እያመጣሽ ማስተዋወቅሸ ጡሩ እደምሰሬ ጡሩ ሰው ሰራተኛ አይቀያይርም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @madinamohammad8513
    @madinamohammad8513 Місяць тому +26

    ሰራታኛዬ አይበልም ስም አለት ክብር ምበል ነጋር አለትለንትነሽንም አስታውሺ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Місяць тому +137

    ይችሴትዮ ግን በዬወሩነውዴ ሰራተኛ እምቀይረው

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd Місяць тому +28

    አቤት ኮሜታተሮች እያንዳንድሽ ከመዳም ቤት በአንድ ወር ውስጥ 7&8ቤት አይደል የምትቀያይሩት ።ሲቀጥል ጡሩ ሠራተኛ ታልሆኑ መቀየር መብቷነው ግደታ የአሰሪን ፀባይ ብቻ መጥፎ አድርጋችአታስቡ ስንት መጥፎ ሰራተኞችም እዳሉ አትርሱ እኔ ከመዳም ቤት በጀማዓ እንኳን ብዙ አላህን የማይፈሩ አስመሳይ ሰራተኞች በአይኔ አይቻለሁ ለዛውም የኛው ሀበሾች

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Місяць тому +3

      ተጣልተው አልወጡ ኮሜንታተሮች ወሬ ስለሚወዱ ነው😂

    • @እሙሙባረክየድሬዋ
      @እሙሙባረክየድሬዋ Місяць тому

      ደምሪኝ

    • @zeritutube
      @zeritutube Місяць тому

      ልክነሽ እህት መጥፎ ሰራተኛ እዳሉ እናቃለን ግን አሰሪም መጥፎ ከሆኑ ሰራተኛ አይበረክትም እኔ ሰፈር ለሰራተኛ ያላት ንቀት እደት እደማስጠላ

    • @zeritutube
      @zeritutube Місяць тому

      ​@@zuzutube6444😂😂😂😂ዙዙዬ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Місяць тому

      እኔ አልሃምዱሊላህ ከጠፋሁ 1አመት 7ወር ባንድ ቤት ክራይ ቤት አልሔድ ወጥቼ አላቅም ክራይ እከፍላለሁ አንድ መጠን ነው ያለኝ ለሡ ነው የምከፍለው በየወሩ100ድረሀም ሱቅ ሔጄ አላቅ ኦንላይን ነው የምገዛው የምፈልገው

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Місяць тому +3

    አቦ 😮ኮሜቶች ብዙ አቀባጥሩ ሳአዳ መልካምሴትናት ራቢአ አገባችአለችኮ ሆ ምንታርጋችሁ❤❤❤

    • @Fethyaseid-l8l
      @Fethyaseid-l8l Місяць тому

      ክክክክክክክክኦቦ ይመችሽ

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo Місяць тому +6

    የመዳም ቅመሞች ያልተወራላቸው ጀግና ናቸው የምትሉ ብቻ ደምሩኝ

  • @sadaSada-y5v
    @sadaSada-y5v Місяць тому

    ማሻ አላህ ሰአድየ ከዚህም በላይ ከፍ በይ ረበና እኛም ሹፈን የቤት እመቤት አርገን

  • @afi.ya14
    @afi.ya14 Місяць тому +8

    የኔ ቆንጆ አላህ የተሻለውን እርዚቅ ሀገርሽ ላይ ይስጥሽ ያረብ 🤲
    አይ ስደት. 😢

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Місяць тому +11

    ❤❤😂😂መሄድ ካለብሽ ኩዌት ሂጄ እዛ ብሩ ሀሪፍ ነው ወላሂምዛሬውም ይለያል ሉዌትዬ

    • @Rahmet.yutube.
      @Rahmet.yutube. Місяць тому

      ኮይት ተከፈተደ እስኪ ሹክ በይኝ ተተከፈተ መሂድ ፈልጋለሁ

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Місяць тому

      እኔ የለሁኝ ኩዌት ነው ሀገሩ ደስ ይላል ብሩም ማሻአላህ ነው
      አሁን አድስ መምጣት አልተጀመረም አልተከፋተም

  • @zaharhusseinu.a.e8629
    @zaharhusseinu.a.e8629 Місяць тому +34

    የዛሬው ይለያል ቡናም እየካደምሻት ነዉ😂😂😂

  • @adsechabrar6663
    @adsechabrar6663 Місяць тому +11

    መልካም ማዳም ስለሆንሽ ሰራተኛ ይበረክትልሻል 😂😂😂😂አንዳንደየ መልካምነትሽን ቀንሽው እህቴ😂

    • @ነጁነጁ-ቈ5ወ
      @ነጁነጁ-ቈ5ወ Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @Sabontu..Walloo
      @Sabontu..Walloo Місяць тому

      😂😂😂በጣም መልካም መዳም ናት

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Місяць тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክተመቸሽብ

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 Місяць тому +7

    ሀቢበቲ አላህ የፍላጎቷን ያሳካላት

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +9

    ወአለይኩም ሰላም ደግሞ እቺን ቆየት ብለሽ ሄደችብን ወይ አገባች ትያለሽ 😂😂😂

  • @EmuSelima
    @EmuSelima Місяць тому +6

    ሰአዳ አሁን አችመ መዳም ነኝ ልትዬነው ሱባህንክ እርቢ ጉርኛ እኔ ብሆን አችቤት አልገባም አችአይቱአያቅ ቁሪሳ ቱልቱላ ተቅድጅ መልካም ሰው በትሆኔ አታመላልሺም ነበር ዬስራሺን😮😮😮

    • @Hawa-h1f
      @Hawa-h1f Місяць тому +1

      😂😂😂በጣም

    • @Hayoa-m2n
      @Hayoa-m2n Місяць тому +1

      ቀናተኛ ሥለምበልጣችሁ ነውምድረ መዳምቤት የበሰበሽ ሁላ

    • @EmuSelima
      @EmuSelima Місяць тому +1

      @Hayoa-m2n 😂 እህን እርሜልክሺን ዬብሰብሼሺ በመዳም ክሺና አችነሺ እዳው አሁን በምኑ ነው እምትበልጥወሰ ቤትሰብ አስዳቤ አድቱአችነሺ የድሀልጅ የድግሺበትን እምትርሺ ቁሪሳ ውበይ አፍእድአልውሰው አፍሺን አትክፍች

    • @faavv3751
      @faavv3751 Місяць тому

      ምን አደረገችሽ ይህ ሁላ ስድብ ያችኛዋ አገባች አለች እኮ ሲቀጥል አንድ ነገር አለመሳካት የኛን መጥፎነት አይገልፅም አይ ቅናት

    • @faavv3751
      @faavv3751 Місяць тому

      @@EmuSelima ምነው ቀባጠርሽ ፅሁፉም ጠፋብሽ እና ሰራተኛ ስለነበረች አናቷ ላይ ታኑርልሽ እንዴ ክክክ ምነው ያላት ነገር አያስቀናም እንዴ አታስመስይ

  • @Kedija-e6w
    @Kedija-e6w Місяць тому +2

    ቆይ ግን አንዳንድ ሰዎች በሰለም ነው አገባች አለቻችሁ ያልሆነ ነገር መናገር ለምን አስፈለገ ስአድየ የኔ ጀግና ማንንም እዳሰሚ ወደፊት የኔ የዋህ

  • @Sumeya-q4eየደሴዋ
    @Sumeya-q4eየደሴዋ Місяць тому +1

    ደሥ የሚለው ተከታታይሺ አይደለሁም ይብላኝ አችን ለሚከተሉ ጀዝባ ነሺ

  • @ZuzuRebi
    @ZuzuRebi Місяць тому +30

    እኔን ግን ለምድን ነው የማደምሩኝ ምናቺሁ ይቀንሳል እረ ላላህ ብላቺሁ ተረባረቡና 10k አስገቡኝ ከርታታ የናተው ቢጤ እህታቺሁ ነኝ ስወዳቺሁ አትለፉኝ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 Місяць тому +7

    ሰአድት የኔቆጆ ሶብሩን ይስጥሺ ኮመታሮችን. አላህ ለሁላችንም መልካም ሲሳይ ይለግሰን ሁሉም የሪዝቅ ነው

  • @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ
    @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ Місяць тому +7

    ሰአዲ ጭር ሲል አትወድም ኮሜታተሮች እኔን ዘይሩኝ 😅😅

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Місяць тому +6

    የኒ ማረረረረረ ያልብኮ ያገሪልጅ ❤❤❤❤የምኞትሽን ያሣካልሽ

    • @KldKaled
      @KldKaled Місяць тому

      ወይኔ ያገራችንን ልጆች እየቀያየረች ደግሞ ለምንድን ነው በካሜራ ፊት የምታስቀባጥራቸው

  • @Zdነኝዝምተኛዋ
    @Zdነኝዝምተኛዋ Місяць тому +9

    😢😢😢የኔ ውድ ያገሬልጅ ናት አላህይጠብቅሽ

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ Місяць тому +19

    የኔ ሚስኪን ሚድያ ላይ መቅርቧን አላወቀይም መሰል የሆድ የሆዷን ታወራለች😢😢😢

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 Місяць тому +2

      አዎ ይመሥላል

    • @FatumaAhemed-bh4xc
      @FatumaAhemed-bh4xc Місяць тому

      😂 የሠራዋን ይሰጣት መዳም ተብየዋ ለምን ትቀርጣታለች

    • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
      @ASH-zk4tfየመርሳዋ Місяць тому

      @@FatumaAhemed-bh4xc እሷማ ለዶላሯ ነው ሁቢዋ

    • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
      @ASH-zk4tfየመርሳዋ Місяць тому

      @@FatumaFatuma-gs8qr9715 አኪድ አላወቀይም ለዚሄውም ተሸማቃ ነው የምታወራው ስስቴዋ አይይ ማጣትትት የስራውንን

  • @faficho-tube
    @faficho-tube Місяць тому +1

    አልብኮ የሀገሪ ልጅ ነች ማሻ አላህ

  • @ሦፊ
    @ሦፊ Місяць тому

    እህቴ አጓዥ አላት እኔ ሁል ጊዜ ከእህቴ ጋ በተዴዋወልን ስኣት እዳትቆጣት ፊቷን ኤዳታኮሳትርባት ምግብም በፈለገችበት ወቅት እራሧ ወስዳ እድትበላ እምነግራት ምክንያቱም የሰውን ቤት እሚያቀው እሠው ቤት እሚሰራ ነው
    ካመጣቻት 2 አመቷ ልጇቿን ተከባክባ እያሣዴገችላት እናም አሠሪ ጥሩ ከሆኑ ሰራተኛ አይሄዱም ሀታ መሥራት ባይፈልጉ እኳ አሠሪዎች ጥሩ ከሆኑ ይሰነብታሉ አች ዴሞ እዴ ንብ ቀፎ መቀያዬር እራሥሽን ዞር ብለሽ እይ በተለይ ዴሞ የገጠር ልጆች ጩኸት ና ራብ አንችልም ምክንያቱም እቤተሠብቻችን ቤት ጧት በልተን ምሳ ስኣት እስኪዴርስ ቆሎም ሆነ ንፍሮ አይጠፋም ምሳም በልተን እራት እስኪዴር ኤዴዛው ወይ ቆሎ ወይ ንፍሮ እበላለን ስለዚህ ከገጠር መተው የከተማውን ንሮ እሥኪለምዱ ድረሥ እወቂበት ሠራተኛ መቀያዬር በተለይ ልጅ አለበት ቤት ጥሩ አይዴለም

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Місяць тому

    የኔ ቆጆ ስታምር ሀሳቦን አላህ ያሳካላት ❤❤❤የኔደርባባ ❤❤❤

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4ii Місяць тому +1

    አይይይ ምን ይሻልሻል እትዬ ሰአዳ
    ክፉ ለማናገር ነው በርቺ😂😂😂😂

  • @LubabaAhmad-ps1nv
    @LubabaAhmad-ps1nv Місяць тому +1

    የሆዷን እያወራችው መቀረፃን አላወቀችም 😂 አላህ ያግዝሽ

  • @XjxXxj
    @XjxXxj Місяць тому +1

    ክክክክክክ😂😂😂😂 እሶም ሰራተኛ ማለቷን አተዉ ስድቡም አይቀር 😅😅😅😅 ሆን ብላነዉ እዲህ የምታረገዉ😅😅😅😅

  • @ሱመያተገኘ
    @ሱመያተገኘ Місяць тому +2

    ሰራተኛ አትበይ እምትሉት ጤነኛናቺሁ ሰርተን ደመወዝ እስከተከፈለን ዲረስ ሰራተኛነን ወደዳቺሁም ጠላቺሁም ሰራተኛ ስለተባልነ እሚቀነስብን ነገር የለም

  • @GenetMolla-qy4gl
    @GenetMolla-qy4gl Місяць тому +2

    አየ ሳአዱ የኛን መዳሞች መሰለችኝ ስለሰራተኞቻ እያወራች ነዉ እኛንም ጌታ እየን😔🥺

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube8389 Місяць тому

    ክክክክ ሳይጋገር ተቦካ አሉ መተዋወቂያ ሳታወጣ ሰለብሩ ታወራለች አሳቀችኝ

  • @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
    @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ Місяць тому +1

    አይይቱቪ ተጃጂለው አጃጃሉንኮ በቪድወና በቡና የሚወራወሬ መለየትቀረበቃ😂😂😂😂😂😂

  • @FuchFicbb
    @FuchFicbb Місяць тому +2

    ቀናችሁ መብቷ ሰአዲ አይዞሺ ዉድ

  • @haulahaula
    @haulahaula Місяць тому

    እኛ አልብኮች ቀሽትነን❤❤❤በሥራም አንታማም🎉🎉🎉🎉ማይ አልብኮአብሽሪ ያገሬልጅ

  • @ሠአዳሠይድ-ደ4ኘ
    @ሠአዳሠይድ-ደ4ኘ Місяць тому

    እስታእንስማሽ ማዳም😂😂😂

  • @zehara5
    @zehara5 Місяць тому +7

    እሺ ሰአዳችን ተዋወቅነልሽ የኔ እናት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ህመምም እዳይነካሽ ጤናሽን ይስጥሽ ሰአዲ ሱስ አለባት የቪድዮ ሶፋላይ አስተኝታ እዳቀርፅሽ 😂😂

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Місяць тому +3

    ዛሬ ለየት ይላል እየካደምሻት ነው ምኑ ነው ሸቃላ😋ግን ሰራተኛ አትበይ አንወድም እዚህ እንቃጠላለን ሲሉ ሰራተኛ ሲሉ 😏😏😏

    • @Dhhr-z2h
      @Dhhr-z2h Місяць тому

      ተቃጠልትያለሽ አይወራም ብቻ ያልፉደሁ😊

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 Місяць тому +2

    ግን አንድ ነገር የምልሽ ለምድነዉ
    ካሜራ ላይ የምታወጫቸዉ ያሡበሀን አላህ 3:54

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 Місяць тому +1

    ክክክክ በየወሩነውደ የምትቀያይሪው አላህይሥቱር 😆😆ደህና ሸቅይባቸው እዬቀያዬረሺ 🤔😅

  • @እፍየ
    @እፍየ Місяць тому +5

    የኔ ማር አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🥰🥰🥰

    • @abdulazezabdazezr-418
      @abdulazezabdazezr-418 Місяць тому

      እዳቺ ያሉትን ያብዛልን የማዳም ሸቃሎችማ እዳው ስድብ ብቻ ነው አፍቸውና እጃቸው እሚያጋደው

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ Місяць тому

      ደምሬሺአለሁደምሪኝውዴ

    • @እፍየ
      @እፍየ Місяць тому

      @ኡሙቲዩብ ♥️

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku Місяць тому +1

    የባለፈችውን አስወጣሻት ጆሮዋን ሳታሳኪማት 😂😂😂 አይ ሰአዲ

  • @Sofiyusoi
    @Sofiyusoi Місяць тому

    ሰአድየ አብሽሪ ታበራታቸዋለሽ ገዳፊሽነኝ😊😊❤

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Місяць тому +1

    የሰለፍሽዉን አትርሺ ሰአደ አንቺም አራብ ሐገር ነባርሽ አትጠበራሪ ።

  • @አላህወኪል-ፀ2ወ
    @አላህወኪል-ፀ2ወ Місяць тому +3

    ,እቺማ አሊ አይተዋትም ሰራተኛሽ ሳትሆን ጣውንትሽ ትሆናለች ጠብቂ😂

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Місяць тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    የኔ እህት አላህ ያሳካልሽ ሳኡድ በህጋዊ እንደሁ እንጅ አብቅቶበታል እፍፍፍ መድረሻ አጥተናል😢ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 Місяць тому +4

    ሚስኪን ልጅቱ የዋህ ናት ያአላህ

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam Місяць тому

      ውደ ደምሪኝ❤

  • @semirahusen-l3j
    @semirahusen-l3j Місяць тому

    በርቺ ያገሬ ልጂ አላህ ያሳካልሽ

  • @Fatimaasife
    @Fatimaasife Місяць тому

    ኢቲዬ ተቀጥሬከምሰራ አረባገርመጥቸ መዳምብታሺከረ ክረኝ ይሻለኛል የምትሉ ላይክ

  • @زوزوبتسعيد
    @زوزوبتسعيد Місяць тому +3

    ሀገራችን ላይ እኮ ስራትኛ. ቆሚ ማገኝት. ከባድ ሆነ ይመጠሉ ትንሽ ሰርትዉ መሂድ ችግር ነዉ😢

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt Місяць тому +2

    ኮሜንት ላነብ ነው የገባሁት 😂😂😂😂

  • @ነኝተማሪዋጀግና
    @ነኝተማሪዋጀግና Місяць тому

    ኮመንት ሳነብ ቆይቸ ደከመኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RokeaSaed
    @RokeaSaed Місяць тому +1

    ሰአድየ የኔ ቆጆ የኔምርጥ❤❤❤❤❤

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Місяць тому +1

    በየወሩ መቀየርሽ ጥሩ ነው😂😂😂

  • @Muna-o3t
    @Muna-o3t Місяць тому

    ክክክክ ኮሜታተሮች ግን ፈታ እኮ ነው የምታደርጉኝ እሷም አታርፈ 😂😂😂

  • @መካዉሴን
    @መካዉሴን Місяць тому +1

    ማሻአላህ ሰአድየ ጀግናነሺ የምር ቅናታሞች ቅጥል በሉ 😅😅😅

    • @kamelabasher2751
      @kamelabasher2751 Місяць тому

      እረ ተይ መካ 😂😂😂😂😂
      የመልካምነቱ በየወሩ ነው የምቀያይረው ጎበዝ😂

    • @መካዉሴን
      @መካዉሴን Місяць тому +1

      @kamelabasher2751 አወ ከሙ😂

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ Місяць тому +1

    ማናት ያገባችው ጆሮዋን የታመመችው ነች አላህ ይወፍቃት ያረብ

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ Місяць тому

    ጎበዝ እንደዝህ ምከሬት በደብ እኛኮ ልብ የለንም ጡትጅ አላህ ልብ ይስጠን

  • @fer-x5c
    @fer-x5c Місяць тому +1

    አልብኮ የአገሬ ልጂ ማርዋ አብሺሪ አላህ ያግዝሺ ስአድ ተንከባከቢት

    • @faficho-tube
      @faficho-tube Місяць тому

      ደምሪኝ ውዴ ያገሬ ልጅ ❤

  • @zedusman
    @zedusman Місяць тому

    ሳአዲ የኔ ምርጥ ሴት ❤❤

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch Місяць тому +1

    ወይ በየ ሳምንቱ ተቀያየርሽማ ችግር አለ ማለት ነው ስኣድየ 😂

  • @fatumaMohammed-x7y
    @fatumaMohammed-x7y Місяць тому +2

    😂😂😂በወርበወር እንደልብሥ ሠራተኛ መቀያየር

  • @fathimajamal9772
    @fathimajamal9772 Місяць тому +4

    አረአቦ አዳምጡ መጀመሪያ አትሳደቡ ረበአ አገባች አለይኮ🤔🤔🤔🤔🤔🤔ለስድብ መቸኮል

    • @akak3240
      @akak3240 Місяць тому

      @@fathimajamal9772 ማሻአሏህ መልካም ትዳር ያርግላት

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg Місяць тому +3

    ሰአዲ ስድብ አጠግቢም 😂ሰራተኛ አታምጭ አልተባልሽም

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 Місяць тому

      በምንይሸቅሉሆ አይዲያጠፈ

  • @azizamohammad3495
    @azizamohammad3495 Місяць тому +1

    ማሻአላህ ሠአዲ አንች ጎበዝ ነሽ

  • @አላህወኪል-ቸ3ቈ
    @አላህወኪል-ቸ3ቈ Місяць тому +3

    ያአላሕ ሠአዳ መሬት ጠበበኝ አልሽ ግን ሠራተኛ ሠራተኛ የምትይው ያአላሕ

    • @Haytteuber9rs
      @Haytteuber9rs Місяць тому

      እና ምን ትበል ስማችን እኮ ነዉ ሰራተኛ ሆ

    • @Hawa-h1f
      @Hawa-h1f Місяць тому

      😂በጣም

  • @Zinet-jh9sh
    @Zinet-jh9sh Місяць тому

    እኔ እምልሽ እምታሾፌዉ የበፊት ሠራተኛ እንግድህ አገባች እያልሽ እምታሥሟጥጭ አንች ማነሽ ሂወት ለኮሜትም ቢሆን በጡሩ ነገር ብታሥተምሪ ለሌሎች ተምሣሌት ትሆኛለሽ የኢትዮጸያ ኢንሻ አላህ እኔ ለወደፊት እቅደ ሠራተኛ እና አሠሪወች ላይ ጥብቅ የሆነ የአለም አቀፍ ኢጀንሢ መሆኔ ይቀርም በጣም በአገራችን እንደዉም በጥብቅ አሚሰራበት ነዉ እና ዱአ ትርሡኝ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Місяць тому

    ሰራተኛ አይበረክትልሽም የምትሉ ምክናየቱን እየነገረቻችሁ አይደል በግድ አታስቀምጣቸው ወደ ውጭ መሄዳቸውን እያወቀች ተቀብላ ማሰራቷ ራሱ ሊበረታታ ይገባል ምክናየቱም ብዙ ጊዜ የራስን ጥቅም እጂ የሰወን ችግር የሚረዳ የለም

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed Місяць тому +10

    ሰአዲየ በጣም ነው የምወዲሺ በራስሺ የምትተማመኒ ጀግና ሴት ነሺ

  • @zeritutube
    @zeritutube Місяць тому

    አች ሴትዮ ጤና የለሽም በየወሩ ሰራተኛ የምቀይሪ እደ ሰዓዲ አስተካክሊ መጥፎ አመል ካለብሽ አች ጥሩ ከሆሽ ሰራተኛ አይሄዱም😢ተይ

  • @AfinanMuhaba
    @AfinanMuhaba Місяць тому +3

    *በየወሩ ነው እንዴ እንዴ አስቤዛ የምቀያይሪው ደግሞ ኮሜንቶች ጡሩ ሰው ስለሆንሺ ነው በየወሩ የምቀይሪው እያሉሺ ነው እነዚህ የተመቱ ኮሜንቶች*
    😂😂😂😂😂

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Місяць тому +2

      ኧረ አታስቂኝ 😂😂😂 ኮሜታቸውኮ ፈታ ነው የማረገው እፉፉፉፉ

  • @sartsatu614
    @sartsatu614 Місяць тому

    ልክ አዳረቤ ሸቃላ አወል ፈናና እደምትለው የመጀመሪያዋ ሰራተኛ ትላለች ቁጭ ማማከቢር 😂😂😂😂

  • @FaFtmh
    @FaFtmh Місяць тому +3

    ቅቅናም ብርቅነውደ ሰራተኛ መያዝ. ስራተኛ ሰራተኛ ብላ ልሞት ነው እኮ 😄

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 Місяць тому +3

    መጥፎ መዳም እኮ በየወሩ ነው የሚቀይሩት አኡዙቢላህ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Місяць тому

    ምንድነዉ ግን ኮሜንቱ ሙሰሊም ሙሰሊም እህቱን በዚ ልክ ማሸማቀቅ እኔ የማዳም ቅመም አይደለሁም ግን ሙሰሊም ሰለሆነች ነዉ ማበረታታት እህቶች ተረጋጉ በዛ ላይ ሁለት ናት ዱአችን ነዉ ሚያሰፈልጋት እንጂ አላሰፈላጊ ቃላት ተጠቅማቹ stress አታድርጓት ኢተቂላህ😢።

  • @wollo1630
    @wollo1630 Місяць тому +4

    ወላሒ ሠአድ ጥሩናት ❤🙏👈

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 Місяць тому +1

    ኮመቱ ያበደ ነዉ ላይክ እያረጋች ብቻ😂😂😂

  • @lubabayesuf-u9s
    @lubabayesuf-u9s Місяць тому

    ሰኣዲ የሴቶች ኣለቃ❤❤❤❤

  • @nesihasirmolo-e2s
    @nesihasirmolo-e2s Місяць тому +1

    ሰአዲ በጣም ነው ሞድሽ ምሰደቡትን ተያቸው ስለ ምቀኑብሽ ነው ያኔ ሴታ ሴት

  • @zizibaltena5439
    @zizibaltena5439 Місяць тому

    ትዳሩ አመዝኖባት አላለችም እና ላንቺ አገልጋይ ሁና ትቅር ሸክልሽ ሰራተኛ ትዞልሚያለሽ ይሄ ሀያት እኮ አንቺም አልፈሽበታል ከማይረባ ስራ እመለሳለሁ ተብሎ ነው የሚቀረው አላህ ይስቱር

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም

    የወህ አሰሪ ነሽ ለዛነው በየ መፈቁ እምቀይሪው ሰራተኛ😊

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia Місяць тому

    ጭራሽ ቡና አፍልተሽ መጣሽ፣ከፍትፈታጋር ጥሩነው ቡና ያለሀሜት አይጣፍጥምና😂😂😂

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml Місяць тому

    የኔ እናት ገራገር ነች ❤ አች ግን እንደዘመኑ ወንድ ሰራተኛ ቀያየርሽሳ 😅

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz Місяць тому

    አረ ብዙ አታስወሪያት ሚስኪን ገና ሳትሄድ ለማ ለማ አልሰጥም አላለችሁ😅😅😅😅😅

  • @habiba.16.v
    @habiba.16.v Місяць тому +7

    ምን ልበል ምንም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 Місяць тому

    አይይይ አላህዬ አንተ አግራልን ከዛ ስንመጣ እኛም ብዙ ነገር እንመኛለን ግን እዚህ ያለው ነገር ሌላ ያረብ አንተ ታቃለህ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 Місяць тому

    ማነውአደኔለመሳቅየመጣበኳመት😂😂😂😂

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 Місяць тому

    ጠንቃቃ ሴት ማስመስል የማታቅ ለእኔ ስአዲ ናት ጌታ ትዳርሺን ቤተስብሽን ይባርክ 🥰🥰

  • @أول-ذ8م
    @أول-ذ8م Місяць тому

    😂😂😂ግርመምአለይኝ

  • @ዚነትዚዙሰደትኛዋ
    @ዚነትዚዙሰደትኛዋ Місяць тому

    agaze new yemibew seadi

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo Місяць тому

    ምነዉ ግን ኩሚቱሩች ሁላችንስ ሰራተኛ አደለን ሠአዳ ብቻ ሠራተኛ ስላለች አፍችሁን የምትከፍቱባት እደሰአዳ ጀግና ሁኑ ከመሳደባችሁ በፊት

  • @HayatMuhamed-q1o
    @HayatMuhamed-q1o Місяць тому

    እኔን ትቀጥሪኝደወይ ይቱብ ሰሪባቸው እየቀያየርሽ ጉድነው ይችን ደሞ 1 ወር አሰርተሽ ደሞ ትቀይሪያታለሽ አገባች ብለሽ ክክክክ

  • @ummuumubaarektube3955
    @ummuumubaarektube3955 Місяць тому

    Alii
    Ijoolleen ati fidduuf
    Hundi oromoodha
    Dhugaa Rabbii of kabaji. Haati warraa kee Hamilee namaatiif Iddoo qabdu. Yoo fidatte
    Midiyarra fidin jedhiin😢