🛑🛑 የዘሪቱና የረምላ ምግብ ውድድር 1ኛ ዘሪቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ከስደት ተመልሳ የሰራችውን ተመልከቱ! እህታችን ጠቃሚ ምክር አላት👇 #seadialitube
    ማዘዝ ለምትፈልጉ 251934089338 ይደውሉልን
    donkeyUA-cam,ልጄን ፕራንክ አደረኳት,ሰአዳ እና አሊ,ሳሊ ማርኬት,Seadisurprise,Aliprank,ስጦታ,ሳውዲአረብያ,ማዘዝትችላላችሁ,ethiopiaprank,Seadialitube,ያልታሰበነገር,ዛሬቤታችንን,በጣምአምሯል,ዛሬተዝናናንተዘሪቱ ሰርፕራይዜን አልቀበልም ይበዛብኛል ብላ መለሰች!! #seadialitube
    🛑🛑 የዘሪቱና የረምላ ምግብ ውድድር 1ኛ ዘሪቱ #seadialitube
    Saudi Arabia
    Keywords
    seadialitube
    Seadi
    Prank
    Love
    ኢትዮጵያዊ
    ሰአዳእናአሊ
    ኦንላይን
    ስራ
    ዜና
    ትግራይ
    ሙዚቃ
    ፍቅር
    Ethiopia
    Addis ababa
    Onlinemarket
    Donkeytube
    Habeshamereja
    Feta daily
    Ethiopiaprank
    Ethiopiazena
    Arebhager
    አረብሀገር
    ብሬክስሀበሻዊ
    ወሎ
    ኦሮሚያ
    አማራክልል
    ፍንፍኔ
    አብይአህመድ
    abiyAhmed
    Mengist
    ብልጽግና
    ችግርየለም
    ሰበርዜና
    ፊልም
    ግጭት
    ጦርነት
    አሸባሪ
    ሼኔ
    ህወሃት
    ኦነግ
    አብን
    zenaaddis
    Addismereja
    ትኩስመረጃ
    ምንተፈጠረ
    ሰአዳእናአሊ
    ሃገሬ
    ሃገራችን
    ተደፈረች
    ወንጀል
    walta
    Tigrai
    Fana
    ethiopiafilm
    ወሲባዊጥቃት
    ፖሊስ
    መከላከያ
    eyohamedia
    Newmusic
    አዲስዘፈን
    የሚሸጥቤት
    ተወደደ
    ጉድሰራችኝ
    አበደች
    ተጋቡ
    አገባ
    ተፋቱ
    ፈታት
    ካዳት
    ካደች
    ውሸታሞች
    አጭበርባሪ
    Enter comma-separated values
    497/500

КОМЕНТАРІ •

  • @ሀቢቲዩብ
    @ሀቢቲዩብ Рік тому +38

    ዘሪቱ ዩቱብ ይከፈትላት የሚትል 👍👍🥰

  • @ሰደተኛዋ-ቀ7የ
    @ሰደተኛዋ-ቀ7የ Рік тому +5

    ረምላ የኔ ወርቅ እሶን በጎረሠይበት አሶም ጎረሰየሰ

  • @meditishu8014
    @meditishu8014 Рік тому +10

    ሰአድ እረምሊ ዘሪቱ መሼአላህ አምሮባችኋል

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 Рік тому +6

    😢የመዳም ቅመሞች አላህ ያማረ የተደላደለ ሰላማዊ ሂወት ይስጠን

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Рік тому +24

    እኔ የገርመኝ ሽቀልሽባት የምትሎ ስውች ውደሚድያ መምጣቱ ጅግና አይናፍር አትሆንም እስኪ ዝምምም ብሎ🤔🙄

    • @taibakeiak
      @taibakeiak Рік тому +1

      እኮ

    • @AishaMohammed-yc8qk
      @AishaMohammed-yc8qk Рік тому +2

      ዩቱብ ካልሰራይ የምን ጀግንነት ነው ሲጀመር ሴት ልጅ ስትሰተር ነው በነፃ ካሜራ ተደቅኖባት አይነፋም 😢

    • @ሰኒም
      @ሰኒም Рік тому +2

      ምን የእኛ ስው እሚለው አያጣም

    • @MaryamMaryam-w7n
      @MaryamMaryam-w7n Рік тому

      ​@@AishaMohammed-yc8qkሳህ ይመችሽ

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ Рік тому +11

    እራምላ እና ሰአዳ እና ዘሪቱ ምርጥ ብሎግ ነበር ደስ ትላላቹሁ 🎉

  • @tm5812
    @tm5812 Рік тому +7

    ማሻ አላህ እረምላ በአንድ ማኪያ አጓረሰቻት እኔ ግን በማኪያየ ማንንም አላጓርስ በጀ ካልሆነ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Рік тому +2

    ማሻ አላህ ዴሥ ትላላችሁ ዉዶቸ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Рік тому +26

    ሠአድ ማር በአላህ ዩቱብ ክፈቺላት እዛዉ ትስራ ዘሪቱ እዚህ አትሠቃይ ወላሂ እዚህ ስቃይ ነዉ ስደት 😢😢😢😢

  • @حوىمحمد-د1خ
    @حوىمحمد-د1خ Рік тому +31

    🎉ዘሬቱን ይቱብይከፈትላት

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ

    የኔ ወዷች ስወዳችሁ ❤❤❤ እረሚሊ ኮራሁብሽ እኔ ያየሁትን ያየ ላክ ያድርግ ለረምለ ስትሉ

    • @fafiyardbowa872
      @fafiyardbowa872 Рік тому +4

      በጣም ጥሩ ልብ ያላት የኔ የሴት በላይ እሷን ባጎረሰችበት ማንኪያ ሳትጠየፍ በላችበት🔥🫶

    • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
      @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ Рік тому +1

      @@fafiyardbowa872 ትክክል ማሬ እደት ደስ እዳለኝ ወላሂ

    • @SaidSaid-ge3rp
      @SaidSaid-ge3rp Рік тому

      ​@@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ❤❤❤

    • @አዚዛአሊ
      @አዚዛአሊ Рік тому +1

      ረምላ ምረጥ ሠው

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ Рік тому +4

    ማሻአላህ ዉዶቺ ዴስ ትላላቺሁ ቀጣይ ዴሞ ዴሴ ላይ በረምላ ቤት እጠብቃለን❤❤❤❤

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Рік тому +9

    ማሻአላህ. ❤❤❤❤. ረምላ ጋር ያለ ሰው ፈታ ነው የሚለው. ዘሪቱ በጣም ትፈራለች ሚስኪን 😢😢

  • @rahma-eb6ra2ra2d
    @rahma-eb6ra2ra2d Рік тому +3

    ማሻአላህ ሠአዲ ረምላ በረቱ አላህ አገራችንን ሠላም ትሆን

  • @ሰሙነኝወሎየዋ-የ8ጐ

    መሸአላህ ሰአዱየ የኔቆጁ የኔባለሙያ ዉድድድ 💋💋💋💋ስቀጥልደሞ ሰአዱየ ለዘሮቱ ይቱብ ክፈችላት አትምጣ ተመካከሩና እህቴ ስደትታቃለሺ ስቃይነዉ በተረፈ በሪቱ❤❤❤❤

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    አይለያችሁ ደግም እኛን አትከታተሉን የመዳም ቤት ሰራ የቤተሰብ የልጅ የባል ናፍቆትና የሀገር ሰላም ማጣት ተደማምሮ ሆደ ባሻ አድርጎናል የማያስከፋዉ ነገር ቶለ ነዉ የሚያስከፋን ዘሩቱም እደኛዉ ስራተኛ ስለሆነች ይከፋታል ብለን በኛ ዉስጥ ስለምንስላት ነዉ

  • @radiayoubfamily6295
    @radiayoubfamily6295 Рік тому +30

    ለዘሪቱ ዩቱብ ትክፈት የምትሉ

  • @እደሰውክፉምንአለ

    እረምላም እደስአዳ ቆጆ ማዳም ሆነሽ ሰራተኛሽን አሳይን

  • @ሠሙቲ-በ9ጨ
    @ሠሙቲ-በ9ጨ Рік тому

    ራምላ የኔቆጆ ወደድኩሽ እህትአለሜ ልጂቷን አጉርሳ እሷም ጎረሰች ጨዎ የጨዎልጂ ጨዎ ወልዶ ያሳደገሽ አበጀሽ አላህ ይጨምርልሽ ከልቤነው የገባሽው የኔ አበባ❤❤❤

  • @አዩሽየኮቻዋቲዩብ
    @አዩሽየኮቻዋቲዩብ 9 днів тому

    እረምሊ አችኮ ምርጥሰውነሽ. ለሰራተኛሽ ክብርያለሽ ምንአለታች ማዳሜብትማር

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ አብሺር እርሱ ሌላ የሚሰራው ሌላ ውሽት ካልተለጠፈ አይታይም መሰላቹሁ

  • @Mama-er7fm
    @Mama-er7fm Рік тому +7

    ሶስታችሁም ጓደኛሞች ነዉ የምትመስሉት ታምራላችሁ👌

  • @ftube923
    @ftube923 Рік тому +8

    እራምላ ስራዋ ሁሉ ያስቀኝል ወላሂ አቤት ሰአድ ሙያ ብሎ ዝም ነዉ ግን ግን እኔጋ ብንወዳደር አሸንፋሻለሁ ክክ የምር መዳምም የመሰከረቺልኝ ነዉ ይህን ኪኬ ስሰራ ልጇቺ ከነሰሀኑ ይዘዉ ይጠፈሉ 😂😂😂

    • @foziabn5340
      @foziabn5340 Рік тому

      እኔም አሳቤ ነዉ ውዲዲ😂

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Рік тому

      አሰራሩን ስሪልን እኔም እሰራለሁ የተለየ እንዴሁ ብየ እንጂ

    • @foziya-seid
      @foziya-seid Рік тому

      ስሪልን

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 Рік тому +4

    ሠአድ ትሁት ሤት ናት❤❤❤❤ሥወዳችሁ የወሎ ቆጆ ወች

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Рік тому

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ❤❤

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Рік тому

    ረምላየ የኔ ወሎየ ስወድሽ ፈታ ያልሽ ቆጆ ሰአዳም እደዛው

  • @ሀዩ-05979
    @ሀዩ-05979 Рік тому

    ታዝናናናለች እርምላ ❤❤

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 Рік тому +3

    ቸኮሊሉን እንዴት እንደሰራሽዉ አሳይን ሁሉንም እንደገና አሳይን ሳአዴ❤

  • @የወረባቦዋ
    @የወረባቦዋ Рік тому +5

    ሌላኛዋ ሴትዮ ዘሪቱ በጎረሰችበት ጎረሰች ለምን ደስ አለኝ ቆይ😥ባትጎርስ ለከፋኝ ላለቅስ ነዉ ኮ😅

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 Рік тому

      ሰውአይጠየፉም ማሻሀአላሀ

    • @Abranjenat
      @Abranjenat Рік тому

      ጉድ ኮ ነው እህታቸው የራሳቸው ዜጋ አይደለች ምን ችግር አለው

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Рік тому

      ​@@Abranjenatእኔ ከባሌ ዉጪ አልወድም ሀቂቃ ምን ብወዳቸዉ ይቅርታና

    • @ktube8920
      @ktube8920 Рік тому

      ​@@MadenaUae-lw9wy ከንቱ 😂😂😂

    • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
      @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه Рік тому

      ​@@MadenaUae-lw9wyእኔ ሠው በበላበት አይዋጠኝ ግን ምን ችግር አለው

  • @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ

    ፍትህ ለሳኡዉ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ 😭😭😭😭😭

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln Рік тому +1

      አላህ ይድረስልን እኔማ በጭንቀት አለኩኝ ወንድሜ እስር ከገባ ቆዬ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому +1

      ፍትህ በስረ ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን😢😢😢አተ ድርስላቸው ያርብ

    • @sius7989
      @sius7989 Рік тому

      አሚን ያረቢ እኔም ወላሂ ወዴሜ ክታሰረ ቆየ ያረቢ እፍ ደከመኝ😭😭😭😭😭😭

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 Рік тому

      ፍትህ ያረቡ አኔም ወዴሜ ተታሰሪቀዪ😢😢

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      @@sius7989 አብሺሪይ እህቶቸ አላህ ይዘንላቸው ያርብ

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 9 днів тому

    ረሚላየ የኔ ፉልቅልቅ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Рік тому +2

    ማሻ አላህ ሳዲ ና ረምሊ 🎉🎉🎉 ይመቻቸው😂😂😂😂

  • @توكلالىالله
    @توكلالىالله Рік тому

    ማሻአላህደስትላላችሁወላሂ❤❤❤

  • @tb463
    @tb463 Рік тому +1

    አላህ ያዋዳችሁ ረምሊ ሣአዲ❤❤❤❤

  • @WorkeneshAbebe
    @WorkeneshAbebe Рік тому +1

    ሪምላዬዬዬ የኔዋ አመቴ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @የአሏህ
    @የአሏህ Рік тому +1

    ማሻአሏህ ብል አፊያ ደስ ስትሉ🥰🌹

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Рік тому +102

    ዘሪቱ 3 አመት ከናተጋ ከቆየች አብራ ከናተጋ ይቲብ ሠርታ በሆን ጥሩነበር ችግሩ አሁን አመጣችኃት 😂

    • @lubaba355
      @lubaba355 Рік тому +4

      ዛሬ ነው ያወጣቻት እያየሻት አገታን ደፍታ😢

    • @foed180
      @foed180 Рік тому +4

      አይ መቸ ትሰራለይ አይመቻትሞ

    • @حوىمحمد-د1خ
      @حوىمحمد-د1خ Рік тому +1

      ትክከል

    • @safeya6751
      @safeya6751 Рік тому +1

      ትክክል

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Рік тому +10

      ምን አሥበሺ ነው ያመጣቻት እኮ ቤት እድታጰዳ ምግብ ልብስ በቃ ሁሉንም እድሠራ ነው ዬቶብ ደሞ እራሡን የቻለ ሥራ ነው ጊዜ ይፈልጋል ሥልክ የላትም በሉ ሠአዳን በማይመሥል ነገር አትኮንኑ አደለም ሠአዳ አርቴሥት ገነት ንጋቱ እንኳን እደልጆቸ ነው የምወዳት ትላለች ግን ሠራተኛይቱ ትታት ሄደች የተሻለ ፈልጋ የእውነት ከልቧ ብወዳት ትከፍትላት ነበር ሌላ ቤት ከምቀይር ሥለዚህ ዘሪቱ ደሞ ልትሄድ ነው ትሂድና ትሞክረው😢

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Рік тому

    አይ እረምሊ ኮሜድ ነሽ እኮ 😂 ይመቻችሁ ማሻ አላህ ሰአዳ ባለሞያ ነሺ አላህ

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Рік тому

    እደ አባወራዉ ሣይበላ እናተዉ ልሣችሁ ጨረሣችሁትሣ😂😂😂😂😂😂ኧረ አሊ ተደፍረሀል😂😂😂ማሻለኣ ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍😍😍

  • @sihamtube3115
    @sihamtube3115 Рік тому +2

    ወይኔ እረምሊ በእጅሽ እየሟጠጥሽ አዳርሽዉ አላለችም 😂😂😂😂😂❤❤ዘሪቱ የኔ ደርባባ እወድሻለሁ ❤❤

  • @ኢልሀምአብደላ
    @ኢልሀምአብደላ Рік тому +5

    ለአሊም ስጡት😂😂😂😂

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy Рік тому +1

    እኔ ግን ከባሌ ዉጪ በአንድ ማንኪያ መብላት አልወድም

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Рік тому +1

    ሸህ ሰአዳ ያቦኩትን አላለችም በሳቅ😂😂😂😂

  • @fafitube1
    @fafitube1 Рік тому +1

    ረምሊ ስአድ ዘሪቱ ምርጥ ናቹ ስአድ የኔ መልካም😊

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 Рік тому +3

    እኔ ምኞቴ እሰአሳጋረ ሄጀ የምግብ አሰራራ መወዳደረ ነዉ ጠብቂ ሰአዲ ይችን ኮሜት አብቢ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Рік тому

    ሳአዲ የኔ ባለሞያ😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому +1

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ😘😘😘

  • @FhfGhfg-i6k
    @FhfGhfg-i6k Рік тому

    ሰአድየ እደት ነሽ ግን ሸበካ ከየትነው በአላህ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن Рік тому +1

    የወሎ ቆጆወቺ ዉዲዲዲዲነዉየማረጋቹህ የኔእህቶቺ

  • @Faeza852
    @Faeza852 Рік тому +1

    ራምላ ስወድሽ

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma Рік тому +3

    ምስኪን ዘሪቱ ትፈራለች😢😢😢❤❤❤😊😊😊

  • @AaAs-fs3pw
    @AaAs-fs3pw Рік тому +3

    ማሻአላህ የከሚሴ ልጆች ባለ ሞያ❤🎉

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd Рік тому +2

      የኬሚሤ ሣትሆን የሀይቅ ቆጆ ከጥክርናጋር

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s Рік тому

      በይ ጎጠኝነትሽን እዛው ያዢው የት እንደሆኑ እንኳ ሣታቂ ጉራ ጀመርሽ ረምሊም ደሤናት ሥአዳም የሀይቅናት ምናለ ለነገር ከመሮጥ ቀድመሽ እወቂ

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd Рік тому

      @@zeyne-u4s እኔም እኮ ላሥታዉሣት ብየነዉ ዉደ

    • @emukalid25
      @emukalid25 Рік тому

      የወለዋ ቆንጆ ናት እሽ

  • @Hh-ov3nj
    @Hh-ov3nj Рік тому +4

    መአሹ አህላ ደሱቱ ላለች❤❤❤❤

  • @walloyaAnush
    @walloyaAnush Рік тому

    ማሻአላህ የቸኮሎቱን አሰራር ይሰራልን

  • @Susu-js7tt
    @Susu-js7tt Рік тому +2

    ክክክትገርማላችሁ እደተላጠሙዝተገላልጣ በሚዶያ አኡዙቢላህ ሴትልጅ ሃያሲኖራትነው በኒቃብናበጀልባብስየደምቅ እሷምትከበራለች በተሰብምታስከብራለች
    ዛሬማሻአላህዬለሽሁሉ ነገከጀሀነምእሻትአያዶንሽም ፦

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ

    ❤❤❤❤ አላህ

  • @tb463
    @tb463 Рік тому +1

    አጠጋጊዉ አለች ረምሊ😂😂😂

  • @ዜድወሎየዋ-ኘ2በ
    @ዜድወሎየዋ-ኘ2በ Рік тому +2

    ሪምሊየ የመጨረሻ ሚስኪናት ስወዲሽ

  • @zozo2808
    @zozo2808 Рік тому +2

    ማሽአላህ❤❤❤❤

  • @hikmuseid9007
    @hikmuseid9007 Рік тому

    ጎበዞች ታምራላችሁ

  • @AlhamdulilahAlekulehal
    @AlhamdulilahAlekulehal Рік тому

    ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 Рік тому +3

    እረ ኡሪ እረምላ ትዳሩ የት ደረሰ😂😂😂

  • @user-in2iy6cm6d
    @user-in2iy6cm6d Рік тому

    መሻላህ❤❤❤❤

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk Рік тому +1

    የረምላ ቀልድ አይጠገብም 😂🤣ኮሜድ

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Рік тому +1

    ረምዬ👸❤😘

  • @taibakeiak
    @taibakeiak Рік тому +2

    በየአረብሀገሩያላችሁየመዳምቀመሞችየእረፈትእጀራይሰጣችሁ❤❤❤

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +2

    እረምሊየ😂😂😂

  • @cequa4067
    @cequa4067 Рік тому

    ስታምሩ mashallah❤❤❤❤❤

  • @haytube6877
    @haytube6877 Рік тому +1

    ማሻአላህ ሰዓዲ ጎበዝ

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 Рік тому +1

    ማሽአላህ😊

  • @QwQw-e1g
    @QwQw-e1g 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @Rabiiasfahew
    @Rabiiasfahew Рік тому +36

    ፍትህ በሳውዲ እስርሜት ለሚሠቃዬ ወገኖቻችን

  • @محمد-ك6س5ع
    @محمد-ك6س5ع Рік тому

    Alizrtonagbt😂😂😂

  • @KadegahEndlees
    @KadegahEndlees Рік тому

    የምር በጣምነዉ የምወዳችሁ ሳአዲ

  • @بنتمحمد-ك1ذ
    @بنتمحمد-ك1ذ Рік тому +4

    ውጭ ሃገር ሄዳ በመሳህሃ እና በበረኪና ከምትሰቃይ ይቱብ ቢከፈትላት ጥሩ ነው እሚመስለኝ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ሰአዲ ባለሙያ ነሽ

  • @ኩፈየኩን
    @ኩፈየኩን Рік тому

    ዘሪቱየአይዞሽ

  • @ፍቅር-ከ7መ
    @ፍቅር-ከ7መ Рік тому

    ምናል ለሶም ብከፍቱላት ብሰራ ሚስኪን ስታሳዝን😢😢

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Рік тому +1

    ክልክል ኅበዙች🌹🌹

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ Рік тому

    ዘሪቱ የኔቢጤ እኔም ልክ እደሷ ነዉ የምፈራዉ

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 Рік тому +1

    ማሽአላልሥአዳቤትሽ ፀዴነዉ

  • @fathumafathjma3819
    @fathumafathjma3819 Рік тому

    መሻአላህ

  • @ቅድምያለራስ
    @ቅድምያለራስ Рік тому +3

    ዘርቱይቶብትክፍት

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd Рік тому +1

    ሥአዳ ❤ጥናካራ ባለሞያ ወላሂ የሤትችመለካ እደዉ ሠርቢሥ ካለሽ አከራይኛእና እዳች ታታሪሤት አርጊኛ እረምላ ካሥሜዳን ተዉሽዉ እደ እሠፉርሽ አዳምትሥቀሙጥ ሣላይሽ ድጋሜ ሥደትመጣሁ

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ Рік тому

    ✅✅✅🌹🌹🌹🌹

  • @محمد-ع6ي4س
    @محمد-ع6ي4س Рік тому +9

    ሸቀልሸባት በሰበቡ😅😅

    • @ዙፊየሀይቅልጅ-ፀ5ኰ
      @ዙፊየሀይቅልጅ-ፀ5ኰ Рік тому +2

      ቲሸ ምቀኛ ምን ችግር አለው

    • @አይንዩቱብ
      @አይንዩቱብ Рік тому +1

      ምንችግርአለው ሁሎብረቁ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Рік тому +2

      ምችግር አለው ምንአልባት እደህ እያለች ሁሉንም ለምዳ ነገ እደኘሱትሆናለች

    • @AboodAbood-yg6wj
      @AboodAbood-yg6wj Рік тому +1

      ይሄ ቁም ነገር ሆኖ ነዉ ሸቀልሺባት የምትይዉ አይ ሠዉ ለዚህኮነዉ የማያልፍልን

    • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
      @ሀገሬ-ጨ8ጨ Рік тому +3

      ቱቱቱ ቅናታም ተንጨርጨሪ ሠአዲ ምርጥሰውናትወላሒ ዘሪቱንእዩዋትሲ ንፅህናዋአለባበሡዋ ክፉብኮንእደዚህፉዋአትልምነበር

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 Рік тому

    ❤❤❤👌🤣

  • @Hiwiethio-u5n
    @Hiwiethio-u5n Рік тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Рік тому +1

    ራምለ አሳቀችኝ በማኪያ ይሆናል ሙክሪው🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ Рік тому +5

    ሰዳ እችን ቆጆ ልጅ ለበሌ ልዳራት ከለጋበች

  • @ሠኪናየሕያ
    @ሠኪናየሕያ Рік тому

    አይ ረምላ

  • @SumayaSaid-b5t
    @SumayaSaid-b5t Рік тому

    Zeritu. And. Mehamed. Adiaynet. Nachewu

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 Рік тому

    ክክክክክጎበዝ

  • @ሰደተኛዋ-ቀ7የ
    @ሰደተኛዋ-ቀ7የ Рік тому

    ሰአዳ ጓበዝ ነሺ ለሰራተኛሲ

  • @kawsertube9584
    @kawsertube9584 Рік тому +4

    እረምሊ ሠአድ ዘሪቱ ❤❤

  • @SamiraAljehani
    @SamiraAljehani Рік тому

    😅😅😅😅

  • @maadeenadubai7641
    @maadeenadubai7641 Рік тому

    ❤❤❤

  • @umusuleymantube9045
    @umusuleymantube9045 Рік тому

    Kkkkk😅😅😅

  • @SebrinaTube-
    @SebrinaTube- Рік тому

    ሳትዴምሩኝ እዳታልፉኝ. ማሮቼ❤❤❤❤❤

  • @marimamarima6303
    @marimamarima6303 Рік тому +1

    ረምላ ስታስቅ😂