ግሩም ተገኘ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @Belay-yp5vc
    @Belay-yp5vc 5 годин тому +218

    ጎበዝ ሚኪ አተም ቻናል ክፈት🎉🎉

    • @dawuedgashe
      @dawuedgashe 5 годин тому +3

      ❤❤❤

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 5 годин тому +2

      እንኩአን እግዚያብሔር እረዳችሁ እንኩአን ደስ ዓለን እንኩአን ተገኘ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️

    • @SelamAbreham-mh9vz
      @SelamAbreham-mh9vz 5 годин тому +4

      እልልልል ሚኪ የእኛ ጀግና መንታ በሆንክ እግዛብሄረ ይጠብቅህ

    • @ItellAla
      @ItellAla 4 години тому

      ጎበዝ ምኪ የምር የጓደኛ ጥግነህ ታሁን በዃላ የራስህ ቻናል ክፈት እደንስር አይንና እደ ዘላለም አድ ላይ እደወድማማች ትሰራላችሁ ጀግና ነህ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @וורקנשסלמסאובלאי
      @וורקנשסלמסאובלאי 4 години тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TamemaMalk
    @TamemaMalk 5 годин тому +278

    ጉሩም በመገኘቱ ደስ ያለዉ ቢቻ👍👍አልሃምዱልላህ😢😢

    • @seadapp50seadapp50
      @seadapp50seadapp50 5 годин тому +4

      ሞተሲባል 😢😢😢የደንግጥኩት ጥንጋጤ😢😢😢

    • @seadapp50seadapp50
      @seadapp50seadapp50 5 годин тому +1

      እርግጠኛ😢😢😢😢ያንተ ቤተሰቦች ይሆናሉ ብዬ😢😢😢

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 5 годин тому

      እኔ ወላሂ እደትደስእዳለኝ😢😢😢😢😢😢 አልሀምድሊላ 😢😢😢

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 5 годин тому

      Allhamdulila inkanm bahiwat tgagna btam asaznogn nbar allhamdulila Allhamdulila

    • @AbebechMezn
      @AbebechMezn 4 години тому +1

      ደስታዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosinanegussiegutu3540
    @sosinanegussiegutu3540 2 години тому +12

    እስቲ ግሩም በህይወት በመነኘቱ ደስ ያለው እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ከብዙ ፍለጋ በሃላ Waw ይገርማል እንካን ደስ አላችሁ ተመልካቾች ደስታዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እልል እልል እልል እልል አልልል እልል እልል አልል እልል እልል እልል እልልልልልልልልልልል ተባረክ ሚኪ ጀግና ወነድማችን ሼር እያረጋችሁ ለጋጀኞቻችሁ ለዘመዶቹ ወይ ተባረክ አምላኬ ተመስገን በሰላም መገኘቱ ዋናው ምን ልበል ከማመስገን በቀር እሰይ ዳግም የተወለድኩት ያህል የተሰማኝ ይሄን ጀግና ጋዜጠኛ በህይወት ስለተገኘ ልባዊ ደስታ ተሰምቶኛል ክብር ለፈጣራ ሚኪን ሳላደንቀው አላልፍም ቻናል ይከፈትለት ለዚህ ጀግና ዘር ማዘሮችህ ይባረኩ አንተን ወወለደችህ እናትህ ትባረክ ዋው ደስ ያለው ላይክ ያርግ ይሄን ጀግና በር በርታ ጎበዝ እንወድሃለን አኩርተናል እንዲህ ነው ወድምንነት ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀💕💕💕💕😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🤩🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂😁😁😁😆😁😁😁😁😁😄😄😄😄😃😃😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abigetasew2618
    @abigetasew2618 5 годин тому +87

    ግሩም በመገኘቲ ኢደኔ ደስ ያለዉ ❤❤ አስኪ ለጀግናዉ ሚኪ ዩቱብ ይከፈትለት ምትሉ ጀግናዉ ሚኪ ተባረክ❤❤❤❤

    • @att5268
      @att5268 3 години тому

      ይከፈትለት

    • @TomiHodiye
      @TomiHodiye 3 години тому

      ኧር ይክፈትለት በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክው ልጅ ነው ሚኪ ደረስለትኮ ለግሩሜ ለሱም ግሩሜ ደርሶለት ነበር

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 2 години тому

      ኣረ ይቅርበት ኣንድ ለእናቱ ነው እንዳያጠቁት እንኳን ለጉሩሜ አገኘልን እንጂ😢😢😢 ህዝባችን በጣም ጨካኝ ነው

  • @edenfessehaye2598
    @edenfessehaye2598 Годину тому +8

    ግበዝ ሚኪ ጌታ ይባረክ ኑር ለዘልኣለም ኣሜን ሃለሉያ

  • @tru1614
    @tru1614 5 годин тому +38

    በእውነት ሚኪየ አንተ ከንስር ከነ ዘሌ እኩል የምትመደብ ጉደኛ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ተባረክልን እግዚአብሔር ግሩሜን ጨርሶ ይማረው እንደ ድሮው በጤና ተመልሶ ለማየት ያብቃን

  • @sr.alemfessahaye4652
    @sr.alemfessahaye4652 3 години тому +7

    ሚኪ የጌታ የሱስ ሰላምና ጸጋ ይብዛልህ !!!! ከጨለማ ኃይል ጋር ነው የምትታገለው ያለኸው። የጌታ የሱስ ደም ይሸፍንህ ።በርታ የእውነት ኣምላክ በኣገልግሎትህ ይክበር ድሉ ያንተ ነው።

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 4 години тому +23

    የእውነት አምላክ ክበር ይመስገን ።
    ሚኪ የእግዚአብሔር ዕርዳታ ተጨምሮ ለዚህ ሰለአበቃ እንኳን ደሰ አለ ሚኪ የግሩም ውለታ በአስገራሚ ሁኔተ ለመመለሰ ሰለበቃ አሁንም በደጋሚ ከነአባት ከአቶ ሞገስ ከብር ምስጋና ይገባቸዋል ።
    እነዚ ግፍኞች ወንጅሎኞች ፈጣሪ አምላክ ለዚህ ሰላበቃቸው ይመሰገን በተጨማሪም ፍርዱን ይሰጣቸዋል

  • @SamrawitNuguse-b3f
    @SamrawitNuguse-b3f 3 години тому +8

    እእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል ሚኪዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ውንድም እንዲ ነው ሚኪዬ አንተ ባተኖ ኖሮ እናት ነኝ የምትል ሴትዮ እውነትም አጋገጣችልኝ የእንጀራናት ከፉና መጥፎ መሆናን ለብር ብላ ምንም ማያቀውን ልጅ ሽጥች ግሩሜን እግዚአብሔር ይስማስረው አሁንም በደንብ ጥብቁት ህይወት መገኘቱም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ ሙሉ ከሩ❤❤❤

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 5 годин тому +43

    ሚኪዬ ፈጣሪ ይባርክህ ደርሶልህ ነበር ደረስክለት ግሩሜ ጀግና ነበር አንተም ጀግና ነህ ዛሬ ደስ ብሎኛል የጃችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ።

  • @ALMOI-sf4iz
    @ALMOI-sf4iz 4 години тому +8

    ሚኪ ጎበዝ እግዝአብሄር ይባረክ በጣም እናመሰግናለን ግን በይወህት አለ እዉነት ተደብቃ አቀረም ለማንኛዉም እንኳን ተገኘ❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 5 годин тому +65

    እልልል መዳንያለም ፀሎቴን ሠማኝ
    እንኳን ደስ አላቹ የጉሩም ቤተሰቦች
    ማነው የጉሩሜ መገኘት ያስደሰተው እንደኔ የተጨነቀ

  • @Habesha28
    @Habesha28 3 години тому +5

    ጎበዝ ሚኪ ቶሎ ተምሮ ረጅሙንና አሰልቺ ትግሉን ግሩሜን የማግኘት ትግሉን በአሸናፊነት ተወጣው። በጣም የሚመሰገን ስራ ነው፤ ለኔ ተስፋ የሰጠኝ የዛሬ 44 ዓመት ፍትሕን በማጣት ከኢትዮጵያ የተሰደድኩኝ ነኝ።👍🏽

  • @fozy514
    @fozy514 5 годин тому +23

    ሚኪ በጣም ጎበዝ ነህ ላንተ የሆነልህን ሁሉ በመሆንህ. አላህ ውለታህን ይክፍልህ. በጣም ጎበዝ. ❤❤❤

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 4 години тому +4

    እልልልልልል ጀግናው ሚኪ ብራቦ ለወንድምህ ደረስክለት 👏🏾👏🏽👏🏿
    እጅግ ደስ ይላል ግሩሜ በሕይወት መገኘቱ ባትደርስለት ይገሉት ነበር ከሞት አተረፍከው ተባረክ!!
    የነዛን የጭራቅ መሰሪ ስብስብ ወይኔ ክተትልን አደራ ስለ ግሩሜም ጤንነት ቶሎ ቶሎ አሳውቀን መልካም እድል!!🙏🏽🙏🏾🙏🏿💚💛❤️

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 5 годин тому +54

    ሚኪ ተባረክ የእኛ ጀግና ግሩሜ እንኳን በህይወት ተገኘህ ኦፍፍፍፍ ፈጣሪ ስምህ ይባረክ አምባችን ታበሰ

    • @سميرهعلي-ص9ت
      @سميرهعلي-ص9ت 4 години тому

      ሚኪተበረክየእኞጀግናግሩሜአንኳንበሆይወትኘህኑፍፍፍፍፍፍፍፍፍፈጦራሰምህይበረክአመበችንተበሰ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @פנתאנשגטיי
      @פנתאנשגטיי 15 хвилин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 3 години тому +5

    ሀሌሉያ ኢየሱስ ተመስገን ጉርሜ በህይወት በመገኘቱ በጣም ደስ ብሎኛ ፣ከእንጀራ እናት ጀምሮ በጉርሜ ላይ እጅ ያለባቸውን ሁሉንም ወደ ህግ ፍት አቅርባቸው የእጃቸውን ዋጋ እንድያገኙ ሀደራ ።

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 5 годин тому +27

    ግሩሜ ተገኝ 😊 ለ ቸሩ መድሃኒያለም ! ክብር ምስጋና ይሁን አሜን !!!
    ሚኪ የኛ ጀግና ! ከልብ እናመሰግናለን !
    ዛሬ ትንሽ የሚያበሳጭ ነገር ገጥሞኝ በስጨት ብዬ እቤት ስገባ ይህንን የመሰለ አስደሳች ዜና
    ግሩሜ ተገኝ የሚለውን ሳይ ብስጭቴ በአንዴ ወደደስታ ተቀየረ 😊

  • @Samrawit-x8v
    @Samrawit-x8v 4 години тому +4

    ግሩሜ በመገኘቱ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ምን ጤንነት ላይ እደሚገኝ አሳዉቀን ሚኪ የተባረክ ስው ነህ ፈጣሪ ዉለታህን ይክፈልህ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 5 годин тому +12

    እልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት ተገኘ እፍፍፍፍፍፍ ተመስገን አምላኬ
    ለቅዱስ ገብርኤል ተስየ ነበር እስይ ስለቴ ሰመር🎉🎉🎉🎉🎉
    ለሁላችሁም ለደከማችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ሚኪዬ ተባረክ 🎉🎉🎉
    አሁንም ከሱ እንዳትለዩ አጠገቡ ሁንለት እስከሚሻለው😢😢

  • @dgjfjhg961
    @dgjfjhg961 4 години тому +5

    ተመስገን አምላኬ🙏ግሩሜ እንኳን ተገኘህ ደስ ብሎኛል ሚኪ የኛ የግሩሜ መከታ የቤተሰቦቹ ኩራት ❤❤❤ተባረክ ክፉ አይንካህ ወንድም

  • @DASOMadamo
    @DASOMadamo 5 годин тому +27

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እእእእእእእእእእእልልልልልል ዛሬ ከጦዋቱ ጀምሬ ልጅ በላማኖረን እያሰብኩ ዝም ብየ እያለቀሰኩኝ ነበረ እንዴ አገጣም ሰገበ ወንድማችን ተገኘ የምል እርስ ሰያይ የእኔን ነገር ረሰቼ በወንድሜ ሰለተገኜ በእልልታ በቴን በአንድ እግር አቆምኩኝ ተመሰገን ተመሰገን ዘሬ ግረሜን በአይነ አይቸለሁ አንኳን በህይወት ኖርክ የኔ ጀግና ጀግና ይፍትናል እንጂ አይሞትም ሚኪ ተበረክ ዘመነህ ይበረክ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ጌታ ከክፍ ነገር ሁሉ በደሙ ይሸፍነችሁ ከዚህ ብኃላ አትላያዩ አንድ ለይ ሰሩ

  • @Seyoumayele31
    @Seyoumayele31 4 години тому +4

    ሚኪዬ ግሩሜ እንኳን በህይወት ተገኘ በጣም ጎበዝ ወጣት ነህ ።እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ካንተ ጋር ይሁን!!! እውነት ተዳፍኖ አይቀርም ይወጣል።

  • @HaniyaTali
    @HaniyaTali 5 годин тому +51

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዛሬ የደስታ ደን ነው ተመስገን አምላኬ ክብር ምስጋና ላንተ ጌታዬ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal 4 години тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልል!
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
    ምነው እንደ ግሩሜ የነበልባል ወንድምና የግሩሜ እናትም ተገኝተው ባሳረፉን!!

  • @MekeyaMohammed
    @MekeyaMohammed 5 годин тому +48

    አልሀምዱሊልህ ሚኪ በምን ቃላት ልግለጥህ መዉለድ ቆቆነው ግሩሜ ህይር መስራትህ ሚኪን ላከልህ በጎነት ይከፍላል ያጀማአ እኮን ደስ ያላችሁ

  • @birtukanbedane5788
    @birtukanbedane5788 3 години тому +4

    ጉሩሜ በመገኘቱ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሚክ ተባረክ ጎበዝ የእኔ ልጅ አሁንም ያለ bodyguard. እንዳትቀሳቀሱ አምላክ ይጠብቃችሁ ሌላው ሆስፒታል እንዳትወስዱት ሚክ የእንተ እናትህ ቤት ውሰደው እና ጉልኮስ እና ሌሎች ሃይል የሚሰጠው መድሃኒት ስጡት ጉሩሜ እናት አለኝ ብሎ እንዳይሄድ ገዳይ ናት አደራ አደራ ሚክ ከሆስፒታል ቶሎ ይውጣ ጉሩሜ ምክንያቱም በአሁኑ ስአት ዶክተር እና ነርስ ሌቦች ሆነዋል ሚክ ለጉሩሜ አንድ ክፍል ስጡት ከእናንተ እንዳይለይ ሚክ አደራ አደራ

  • @YohannesAwegechew
    @YohannesAwegechew 5 годин тому +18

    ሚኪዬ ተባረክ ኡነት በጣም አድናቂህ ነኝ ምስኪኑ ግሩሜ በሂወት መገኘቱ ደስብሎኛል

  • @ናኦሚግዛዉ
    @ናኦሚግዛዉ 4 години тому +4

    ሚኪ የእኔ ጀግና እንኳን ለዚህ እበቃህ። እናትህም እኮ ስምህን ደም መላሽ ብላ ሁለተኛ ስም አውጥታልህ ነበር። እንኳን ለግሩሜ በህይወት ለመገናኘት ምክንያት ሆንክ። እንኳን ለዚህ አበቃህ።
    ሚስት ነኝ ተብየዋ እንዳትለቀቅ ሁሉንም ነገሮች ተባባሪ ነች ታውቃለች። ሚኪዬ በርታ..........

  • @زينب-د4س
    @زينب-د4س 5 годин тому +10

    ያረቢ አልሀምዱሊላህ እንኳንአላህ,አስገኘው,ያረብ ጎበዝነክ

  • @electrocell8377
    @electrocell8377 4 години тому +4

    ዋው. ዋው ሚኪ ማኝው እናት ትውለድ ደግም የኔ ውድ ወድም. ጀግናችን እልልልልልልልልልልልል መዳኔ አለም. ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 5 годин тому +21

    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    እልልልልል
    እልልልልል
    እልልልልል
    ግሩሜ እንኳን ተገኘ
    ሚኪየይ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን🙏❤️

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 4 години тому +4

    ግሩሜ ስለተገኘ ደስ ብሎናል እግዚአብሄር ይማረው ሚኪ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤

  • @KadijahAlimam
    @KadijahAlimam 5 годин тому +14

    አላህ እድሜና ጤናይሰጥህ እናትህንም አላህ እድሜዋን ያርዝምልህ አንተንም አላህ ይጠብቅህ ሁላችሁን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Mother-z6
    @Mother-z6 3 години тому +5

    ሚኪዬ አንተን በምንቃልልግለፅህ እግዚዐብሄር በሄድክበትሁሉ አይለይክ❤❤❤

  • @elizabethbehabtu9395
    @elizabethbehabtu9395 3 години тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ግሩሜ በመገኘቱ በጣም ደስ ብሎ ኛል ሚኪ ተባረክ ::
    ያቺ ጀግኒት ጉዋደኛው
    እግዚአብሄር ይባርካት ግሩሜ
    በቅርቡ ስራውን እንደሚጀምር
    ተስፋ አደርጋለሁ::

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 5 годин тому +20

    ሚኪ ጀግና ለግሩም ለፍተሀል እላህ በሄድክበት ይጠብቅህ እንካንም ግሩሜ ተገኝ እልሀምዱሊላህ

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 3 години тому +3

    እልልልልልልልልል ሚኪ ተባረክ የእኛ ጀግና ግሩሜ እንኳን በህይወት ተገኘህ ፈጣሪ ስምህ ይባረክ እምባችን ታበሰ❤❤❤❤❤❤

    • @AlamDweik
      @AlamDweik Годину тому

      ❤❤❤❤😢😢እልልልልልልልልልልልተመሠገን እግዚአብሔር ይመስገን ሚኪኤል ጀግና ነግ ጎረሜ ደስ ያለው ብቻ ላይክ ያድርግ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FantuuTarreessaa
    @FantuuTarreessaa 5 годин тому +12

    Wowowo Mikiyee Uuuufffeeee ❤❤❤
    Garaan hadhaa sii desee haa qabanawu
    Mikii Mikii mikiiiii Gurumee qalii namaa
    Waqayyoo sii haa fayyisuu fayittee akaa
    Dhufituu abidin qabaa qaliikoo ❤❤❤❤
    Me warii akaa koo gamadan 👍
    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Adanech-yv3lc
      @Adanech-yv3lc 5 годин тому +2

      Amen 🙏🙏 lubbu koo dhugaa baayeen gammade waqaayyoo isaan yaa tiksuu 🙏🥰

    • @FantuuTarreessaa
      @FantuuTarreessaa 5 годин тому

      @Adanech-yv3lc ❤️❤️🤲🤲🙏

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 години тому +5

    ዛሬ ሁለት ደስታ ሰማን ጉሩሜ ተገኛ የጋዘጠኜው ሚኪ እናት ተገኘች አልሃሙዱሊላህ 😢😢❤❤❤❤❤

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 5 годин тому +17

    የኔ ናት የኔ ናት ተገኘ እንኳን ተገኘ እንኳን በህይወት ደም ባለቀስን ብህሞት በጣም ያልቅሰናል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አላመታመንም አይደለም ግን በጣም ደንግጠን ነበር እንኳን ተገኝ እንኳን በተገኘ

  • @MartaMis-u2d
    @MartaMis-u2d 2 години тому +1

    ዋውውውው እግዚአብሔር ይመስገን ሚኪዬ እግዚአብሔር ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በጣም ደስ ብሎኛል ጉሩሜ ወንድም እግዚአብሔር እንኳን እንደ ገና በእግሮችህ ቆሜክ የምትውዶውን ሕዝብ እንድታገለገል እድልን ሰጠክ አይዞህ ወንድም ሚኪዬ በጣም እናመሰገናለን ለቃልህ ታማኝ ነህ ገዳዮቹን አገኘለሁ እንዳልክ እውነት በቃልህ ታምነህ እውነቱን ስላወጣክ ፈጣርይ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እውነት በጣም ጎበዝ ነህ 😢😢❤

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v 4 години тому +5

    ሚኪየ የኔ ጀግና🙏 🎉🎉🥰🥰 ግሩሜ በህይወት ስለተገኘህልን ደስ ብሎናል አልሀምዱሊላህ ወደ ሙሉ ጤንነትህ አላህ ይመልስህ የኔ አንበሳ🎉🎉🎉

  • @EmebetZ-si2pd
    @EmebetZ-si2pd Годину тому +1

    ሚኪ ጅግና ጀግና ነህ ግሩሜን በማግኝትህ በጣም ደስ ብሎኛል ጉርሜን ይመስል ጋዜጠኛ እንደዚህ እዳደረጉት ያሳዝናል ለፍርድ አቅርባቸው ግሩም እግዚአብሔር ይማረው ሚኪ በርታ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 5 годин тому +16

    ውይ ሚኪዬ ተባረክ ጋደኛህን ወድምህን ግሩሜ እንካን ተረፍክ😢😢😢😢

  • @tigestedebisa1814
    @tigestedebisa1814 4 години тому +3

    ለግሩም ዕድሜውን. ያረዘመው. ብዙ የተደበቀ እዉነት. ሊያሳውቀው ነው ያቺን የእንጀራ እናት. መርዝ ራቃት እቺ እርኩስ።

  • @የገብረኤልልጅነኝ-ጐ4አ
    @የገብረኤልልጅነኝ-ጐ4አ 5 годин тому +19

    እልልል ተመስገን አምላኬ ግሩሜ አለህ ሚኪ አንተም ጀግና ነህ 💐❤❤

  • @Etd-s7eEkiram
    @Etd-s7eEkiram 4 години тому +1

    እልልልልልልልልል ጉሩሜ እንኳን ተገኝህ አልሀምዱሊላህ ወይ ሚኪዬ የኛ ጀግና ወለታህን በአግባቡ የተወጣህ ምርጥ ኢቶጲያዊይ ዋው አበሣ አንተን የወለደችህ እናትህ መሀጰኗ ይባረክ ጎበዝ ሚኪ የጉርሜ ወንድም እዉነት ወንድም❤❤❤❤❤ደም ብሉኛል

  • @SamsungPhonetastic-y7f
    @SamsungPhonetastic-y7f 5 годин тому +15

    እግዚአብሔር እኔ በጣም ደስ ያለኝ ግሩም ሞተ ሲሉኝ ጌታን በጣም ነዉ ያለቀስኩት😢😢😢
    ተገኘ ሲባል ደስአለኝ😢😢😢 ሚኪ ግሩሜን በእናንተ የምታውቁ ሀኪም ቤት አስገቡት እንኴንም በህይወት ተገኘ የግሩሜ የተበቀላችውት ጠብቁ ይህንን ያሳያችዋል ይበቀላችዋል ሚኪ ጉበዝነህ ወንድሜ ስትል ደስ አለኝ ግሩም ለኢትዮጵያ ህዝብ ወንድምነው

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 4 години тому +1

    ዋው ሚኪ የኔ ጀግና በጣም ነው የኮራሁብህ ሚኪየ እድሱ ንስራችን ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ ምኪየ ከእግዚአብሄር ጋር እራስህን ጠብቅ

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 5 годин тому +9

    አልሃምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ይገባው ጀግና ሚኪ አሏህ ካሰብህዉ በላይ ይሰጥህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 години тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Elsa-n1p
    @Elsa-n1p Годину тому +1

    ሚኪ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ጀግና ወንድ ነህ 🙏🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ግሩምዬ ጀግናችን የኒ ከርታታ እኒ ልከ ራተትልህ ወንድማችሀን !!!
    ያንን የመሰለ ጀግና ጋዜጠኛ እነዚህ ተለቃቅመው ለፍርድ መቅረብማሰቃየት ያሳዝናል !!!!
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ተመስገን ፈጣሪ ፀሎቴን ሰማኛ !!!ሰለቴን ሰማኛ !!!
    ሚኪዬ እራስህን ጠብቅ እነዚህ ነብሰ ገዳይ ናቸው የሰው ነብስ ምንም አይመስላቸውም እነዚህ ቆሻሾች ለቃቅመህ ጠራርገህ አስገባቸው!!!!!!

  • @ናትክብሬ
    @ናትክብሬ 5 годин тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን በሰላም ተገኘህ ሚኪዬ እግዚአብሔር ይብርካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 40 хвилин тому +2

    ሚኪ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ 😢😢😢😢 እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው ለአላህ ግሮሜ ውድሜ 😢😢😢😢ለሀቅ የቆሙ አላህ ይጥብቃችሁ ያርብ

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 5 годин тому +22

    ,አረ ጀግነዉ መጣ የዉነት ነዉ በማርያም
    ,እልልልልልልልልል
    ,ፍጣሬ ይመስገን 💖💖💖💖💖

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 4 години тому +1

    ዋው ሚኪ የኔ ጀግና በጣም ነው የኮራሁብህ ሚኪየ እድሱ ንስራችን ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ ምኪየ እራስህን ጠብቅ

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 5 годин тому +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ተመስገን አምላኬ ። ሚኪዬ እንኳን ደስስስስስስስስሶ አለህ ።
    ተባረክ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህሆህ

  • @SamiraEtyo
    @SamiraEtyo 3 години тому +1

    ሚኪ ጀግና እግዛአቤሄር ይጠብቅህ ጀግናችንን አገኘህልን ጉርሜ በኡውነት እቅልፍ ነስቶኝ ነበር ያተ ነገር በህይውት ስላገኘነህ በጠም ድስ ብሎኛል ጀግና ይፍተናል ጉርሜ እዳይስማህ የበለጥ ብርታት ነው የሆኑህ እኝህ አረመኖች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HAYYMaaa
    @HAYYMaaa 5 годин тому +16

    አለህምዱልለሂ ጉሩምዬ ኡኑከን በህዉት ተገኝ ሚኪዬ አለህ ከይር ጀዘክን የክፈልህ

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Годину тому +1

    ያልጠበቅነው ጄግና ተወለደ ጎበዝ ሚኪዬ እግ/ር ይባርክህ በርታ የእውነት አምላክ ይጠብቃችሁ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 5 годин тому +15

    እውነት ተገ ጉሩሜ አልሃሙዱሊላህ 😢😢😢❤❤❤❤. የኔ ከርታታ እንካ የተገኘህ 😢😢😢😢😢. ሚኪ አንተ አላማመስግን አይቻልም ጀግና ለፍተህም አልቀርህም ❤❤❤❤❤

  • @MomsKiyyah
    @MomsKiyyah Годину тому +2

    የግሩሜ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ ሚኪና ክሩዎቹ እንኳን ደስ የላችሁ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @GhhFyt-zr8tn
    @GhhFyt-zr8tn 5 годин тому +9

    እሰይ እልልልልልልልል ወይኔ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን በደስታ ዘለልሁ❤❤❤❤😂እልልልልልልልልልል በለተ ቀንህ ይህን አሳየኸኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 2 години тому +1

    ሚኪ ጀግናው እንኳን ደስ አለህ እልልልልልልልልል ግሩሜን ያስገኘልን አላህ ምስጋና ይገባዋል ❤❤❤ ሚኪዬ ይሄሁሉ ሴሪ የሄለን እናት ይመስለኛል ሰለዚ ሚኪዬ እራስህን ጠብቅ 💪💪👍👍🙏🙏👈

  • @HebenHaben
    @HebenHaben 5 годин тому +7

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ሚኪ እግዚአብሔር ይባርክህ በጊዜ ህክሚና ውስደው።

  • @meklit4262
    @meklit4262 4 години тому +1

    ተመስገን አምላኪ ሚኪ ክበርልኝ ሞቴ ብሌን ከልብ ላዘንን እንኳን ደስ አለን በጉሩሜ መገኘት ሚኪዬ ጀግና ነህ ደግሞም አሳይተህናል ጀግና መሆንህን ከዚህ ቦሀላ በእራስህ ቻናል እጠብቅሀለን❤❤

  • @hanaamokon1109
    @hanaamokon1109 5 годин тому +9

    እውነት ነው ግን እውነት ከሆነ ጀግና ነህ አንተ ልጅ ማመን ያቅታል እውነት ተደብቃ አትቀርም እግዛብሔር በህይወት የቆይህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenebunigus1775
    @zenebunigus1775 3 години тому +1

    ሚክ ጎበዝ ነህ በጣም ነው ማደንቅህ ስለ ተገኘ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል 🙏🙏🙏❤

  • @ኣልሚ
    @ኣልሚ 5 годин тому +12

    ተመሰገን ቸሩ መድሃኒኣለም ምን ይሰነዎል ሚኪየይ ፈጣሪ ይጠብቅህ ራሳቹ ጠብቁ በተቻላቹ መጠን ሕምክምናው በደንብ ኣሳክሙት ከእሱ እንዳትርቁ ❤❤❤

  • @BirhaneGerase-m3s
    @BirhaneGerase-m3s 3 години тому +1

    አሰይይ አልልልል ሚኪየ ተባረክ አንተሰ ዕድሜና ጤና ይሰጥህ አይዞህ
    ወንድማችን ግሩምየ በሂወት ደሰ ይላል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 5 годин тому +20

    እልልልልልልልልልልልልልልል እመብርሀን ወይኔ ተመስገን አረ ወይኔ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @JdjffjFhhdfh
    @JdjffjFhhdfh 4 години тому +1

    ፈጣሪ ይመስገን ግሩሜ ተገኘ ❤❤❤❤❤ እውነት ለግሩሜ፣ ሚኪን ፣ለልዑል ዘላለምን የሰጠ ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 5 годин тому +12

    አሚላኬ ጉሪሜ ኡኻን ፍጣሪ ማረህ እውነትም የጀራናት ሴጣን ይ ተጫወተችበት ይቺኩፉ ሚኪ ተባረክ

  • @AbebechMezn
    @AbebechMezn 4 години тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ደስታዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ግሩሜ ወንድሜ ❤❤❤❤❤ሚኪዬ የኛ ጀግና አንተን አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 5 годин тому +11

    ተመስገን ኣምላኬ ግሩም እንኳን በሂወት ተገኘ ደስ ብሎኛል❤❤ሚኪየ እንኳን ደስ ኣላቹህ ይህ ሁሉ ልፋታቹህ።

  • @NoooraMazgan
    @NoooraMazgan 4 години тому +3

    እውነት በጣም ደስ ቢላል እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏ሚኪ ጃግና 👍

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 5 годин тому +5

    እልልልልልል.... እንኩዋን ደስ አለን ሚኪዬ የኞ ጀገና ከወንድምም በላይ ነህ ።የጀግናም ጀግና እባክህ እናት ተብየዋ አጠገቡ እንዳትደርስ አረመኔ ናት እናት ልጁዋን አሳልፋ አትሰጥም ሞተዋን ትመርጣለች እንጂ አጠገቡ መድረስ የለባትም ።

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 3 години тому +1

    ሚኪ ብጣም ጎብዝ ያላስብኮው የጀግና ጀግና ሆንሃል❤❤❤❤❤
    👏👏👏👏🙏

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 5 годин тому +11

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስጌን🙏🙏ሚክ ጌታ ረዥም እድሜ ይስጥህ ተበረክ ተመስጌን ተመስጌን ጌታ ሆይ ግሩሜ እንኳን ጌታ ረደህ እንኳን በህይወት ተገኘህልን እልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉እልልልልልል

  • @muhammedmuhammed5019
    @muhammedmuhammed5019 4 години тому

    ሚክየ እንኳን ደስያለህያለን አላሐምዱሉላህ
    ጎባዝ ጀግናነህ ጉሩሜን በሕወት ስለአገኘሐው
    ደስብሎናል ጎበዝ ቆሻሻው አጋች ለማስፈራራት
    ይሞክራል ሁሉም አላ ካለ የእጃቸውን ያገኛሉ
    ጉሩሜን ብቻ አላህ ወደሙሉ ጤንነቱ ይመልሰው ሚክየ ላንተም ከጀርባ ሆነው ላሚያግዙህም ፈጣር በረካ ያድርጋችው
    ፈጣርእጠብቃችው🎉❤🎉❤🎉❤

  • @user-b8i2x
    @user-b8i2x 5 годин тому +5

    ወይኔ የእኔ መደንገጥ ጌታ ሆይ ተመስገን እንኳን በህይወት ኖረ ሚኪዬ ተባረክ እናመሰግናለን የወንድምህን ውለታ መለስክ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በጣም ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን. ሚኪ እራሳችሁን ጠብቁ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @DanyetM
    @DanyetM 5 годин тому +33

    ተመሰግን አምላኬ ግሩሜ በመገኘቱ በጣም ደስ ብሎኛል🙏🏾🙏🏾

    • @FyGu-y1d
      @FyGu-y1d 4 години тому

      ተመስገን 🙏🙏😘

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 2 години тому

    እንኳን ደስ አለን ግሩሜ ተገኘልን ተመስገን ለስሙ ወንድ ነህ ቦቅቧቃ ነህ ልቦና ይስጥህ ሚኪዬ በደግ ሰራህ እናትና ልጁ ይጠብቁሃል ይህን ወንጀልን ስራ ብሎ የሚያወራ ቤተሰብ ማስተዳደሪያዬ ነው ይላል ሳያፍር ይቅመስ ያወጣታል ጉዱን

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze 5 годин тому +25

    አንደኛ ነኝ በጣም ደስ ብሎኛል ግሩሜ በህይወት ስለተገኘ እሰይ እልልልልልልልልል ቅዱስ ባዓለ ወልድ ክብር ምስጋና ይድረስክ 🤲🤲🤲 ሚኪ በእውነት ጀግና ነክ

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 5 годин тому +2

      ,አሜን ፍጣሬ ይመስገን 🙏🙏

  • @Askal-u7d
    @Askal-u7d 3 години тому +1

    ልልልልልልልልልልልምክ ጀግና አበሳ ተባረክ ዘርክ ይባረክለበጣም ደሢብሎኛልልልልል❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Ethopya
    @Ethopya 5 годин тому +7

    ሚኪየ የጓደኛ ጥግ የጀግንነት ጥግ እራሥህን ጠብቅ የኛ ጀግና💪💪💪💪💪

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ Годину тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ግሩሜ ሞተ ያለችን ቀን ያሳደገችው እናት ተብየዋ ልቤ ተሰብሮ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል በሂወት ስለተገኘ የወለዱት ይወልዳል ይላል የሀገሬ ሰው ግሩሜ ሚኪን በጣም ከአባቱ ጋር አገናኘው ሚኪን ያገቱትንም በህግ እንዲጠየቁ አደረገ ሚኪ በተራው የግሩሜን ውድ እና አስተዋይ መልካም አባት አገኘለት ግሩሜንም ፈልጎ አገኘ ግሩሜን ያገቱትንም ወንጀለኞችን በህግ ቁጥጥር ስር አዋለ ዋዉ ሚኪዬ እንኳን ተወለድክልን ሚኪዬ የቀሩትን ወንጀለኞች ድረሱባቸው ሰለሞን ማነው ምን ያገናኘዋል ከግሩሜ ጋር አዜብ ትሆናለች ብቻ ጠርጥሯት ሚኪዬ ያባትህ ሚስት ያአንተው የእጀራናትህ በጣም ክፉ መሰሪ ከራሷ ውጭ ማንንም የማትወድ መርዛም እባብ ሴት ናት ልጆቿንም በመርዟ የበከለች ሴት ናት ከእሷ የተወለዱት ልጆች በመርዟ በክላቸዋለች ምን አልባት የስነ ልቦና ህክምና ታክመው ከዳኑ ህክምና እንዲያገኙ ብታደርጉላቸው ጥሩ ነው ሚኪዬ ከሚወድህ አባትህ ጋር ተማክራችሁ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 5 годин тому +6

    ሚኪዬ አደራ እራስህን ጠብቅ ብቻህን እዳትቀሳቀስ ጋርዶች አግዙት እጂ❤❤❤❤❤

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 4 години тому

    ሚኪየ በጣም አስደሰትከኝ ምርጥ ጋዘጠኛ ይወጠሃል በዚሁ ቀጥልበት ❤❤ግሩሜ በመገኘቱ በጣም ደስ ነው ያለኝ ፆሎተፀ ደረሰ ሚኪ እራስህን እየጠበክልን❤❤

  • @yigataslame3609
    @yigataslame3609 5 годин тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት መገኝቱ ትልቅ ድል ነዉ

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j Годину тому

    ተመስገን አምላኬ ግሩሜን እንኳን በህይወት ተገኜህ ወንድሜ አልቅሰን አልቀረነም እነዚህ ወንጀለኞች ግን ፈጣሪ የእጃቸው ይስጣቸው ህግም በቂ የሆነ ቅጣት መስጠት አለበት ሚኪ ጀግና ነህ

  • @fhgj8773
    @fhgj8773 5 годин тому +5

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እንካን ደስ አለን በመገኘቱ ተመስገን የኔ ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሚኪዬ ፈጣሪ ያክብርህ ጀግና ነህ እስከነ አጋዦችህ👏👏👏

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 4 години тому

    ሚኪ በጣም እግዚአብሔር ይስጥክ ሆስፒታል በገንዘብ አሁንም የተቀየረ አካል እንዳይኖር የሚሰጠውን መዳኒት ተከታተሉ ለደቂቃ አትለዩት እንዳትለቀው አንዱን በአንዱ ነው ዋናውን ሰው ምትይዙት በርቱ ከካሜራማን ጀርባ ያላችሁ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @Ksa-z8s
    @Ksa-z8s 5 годин тому +5

    አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላህ ግሩም በመገኘቱ ደስ ያለዉ ሚኪ ጀግና ሁነሀል🎉🎉🎉🎉🎉

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 години тому

      🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaTesfaye-lm5dd
    @HanaTesfaye-lm5dd Годину тому +2

    Bertalene wendemachne erashene gene tebke fetare yerdhe yeng anbesa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እትዮጵያ-ደ6ቀ
    @እትዮጵያ-ደ6ቀ 4 години тому +5

    እሰይ እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ገሩሜ 😢😢😢😢በጣጣጣጣም አዝኜ ነበር ማርያምን

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 години тому

    ።።።።እንደዚህ አልጠበኩህም ነበር።። በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ።።።።።።

  • @lenseedinqu
    @lenseedinqu 5 годин тому +6

    Uuuuffff bayee gamadee dhugaa mucani kunii mikini bayee gobasi namati dhugaa waqaa ebifamii❤🎉

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Годину тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ጉርሜ ተገኘ ድኖ ደሞ ለማየት ያብቃን በርታ ሚኪዬ ጀግና ነህ እራስን እየጠበክ