የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ አህመድ ሁሴን አቀባበል በኮምቦልቻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • #ፋና_ላምሮት, #fana_lamrot
    የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ አህመድ ሁሴን አቀባበል በኮምቦልቻ

КОМЕНТАРІ • 173

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +31

    የኔ ጀግና እናትህን በጣም ስለምትወድ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያደርስሀል ቤተሰቡን የሚወድ የሚያከብር ሰው ምስጉን ነው ተባረክ

  • @zerihundagnew1003
    @zerihundagnew1003 3 роки тому +29

    ኮምቦልቻ ማዘጋጃ ቤቶች እባካችሁ የቤት መስረያ ቦታ ስጡት

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +18

    የወንዜ ልጅ ወሎ የ4ቱም ቅኝት መፍለቂያ ናት ባለው በጦርነቱ ምክንያት የያዘን ይዞን ነው እንጁ የወሎ ህዝብ ግልብጥ ብለን ነበር የምንቀበለው አማራ ነኝ የሰሜን ወሎ ልጅ በርታ ወንድምአለም ።

  • @tube-qb7ld
    @tube-qb7ld 3 роки тому +5

    💚💛♥🇪🇹🇪🇹 የገሬልጅ። እንኳን ደሥ አለህ። የናትህና የአገርህፍቅር ልዩነው በርታ የወሎ ቀብርራራ💚💛♥🇪🇹👍

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 роки тому

      እንዛመድ ገኒ የኔውድ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 роки тому +9

    እናትህን አክብረሀልና ቀሪ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ፍልቅልቅ ገራገር ሳቂታ ወሎዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🏾❤️

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому +17

    በእርግጥ ሙዚቃ በእስልምና ሀራም ነው ግን መሀሪው ጌታ አላህ ሁላችንንም ምህረቱን ይላክልን🤲🤲አህሜዋ የወንዜ ልጅ ለእናትህ ያለህ ክብር ወሎ ላይ ለተፈናቀሉ ቤተሰቦቻችን ለወገኖችህ ድምፅ ስለሆንክ በቃ አከበርኩህ ወደድኩህ ስላሸነፍክም ደስ አለኝ🙏❤️❤️

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 роки тому +8

    ዋው.... ከገንዘቡ.... በላይ ፍቅር ፍቅር ፍቅር.... ይሄ ወሎ የሚባል ህዝብ ግን
    ልዩ ልዩ ልዩ... ውቦች ባጠቃላይ
    ኦክስጅኖች... ኢንጅኖች... ሴምካርዶች
    እሄ ለ ወሎ 100000000% ፍቅሬ 😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsinatb8817
    @tsinatb8817 3 роки тому +2

    ፍቅር የሆንክ ውብ ልጅ። ለእናታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን። ውብ ቤተሰብ። አህመድዬ ፈጣሪ ትሁትነትህን አይቀይርብህ ይጨምርልህ። ያሰብከውን ያሳካልህ። እንወድሃለን። እማማን ጉልበት ስትስም እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም። ተባረክ። ፈጣሪ ያክብርህ። አንተ ለብዙዎች የፍቅር፣ የትህትና፣የጥንካሬ ተምሳሌት ነህ። በርታ። ሰላም ለኢትዮጵያ።

  • @semirahassen593
    @semirahassen593 3 роки тому +20

    አላህ እንደ መሀመድ አወል ሳላህ መጨረሻህን
    ያሳምርልህ አህሜ እስልምናን እምትካድም ያድርግህ

    • @Ka0358
      @Ka0358 3 роки тому

      Enatu zeme belesh madamn agzhi! Dubi yalute zefqgoch menewe atenagerumw

    • @hayathassan1992
      @hayathassan1992 3 роки тому +1

      @@Ka0358 አንተን አይመለከትህም ስለእስልምና ሙስሊም ወንድማችን ተዉ ተመለስ ድንህን ያዝ ማለት ግደታችን ነዉ 😏😏😏

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 3 роки тому

      ወይዘሪት ሰሙ ከላይ👆የተሰጠሽን ምክር አንብቢ😂😂

    • @semirahassen593
      @semirahassen593 3 роки тому

      @@zuzumohammed7832 ይሄ ደነዝ 😂

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 роки тому

      @@zuzumohammed7832 እንመድ

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 роки тому +4

    እናመሰግናለን ፋናወች ጎበዞች ናቹሁ ኮበልቻ ድረስ በሜሄዳቹሁ ጡሩ ሰው ናቹሁ ፍትህ ለወሎ ፍትህ 😢😢😢😢😢

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +7

    አህመድህ የኔ ጀግና አይዞህ ብዙ ፈተና ተቋቁመህ ህዚህ ቦታ ደርሰሀል ከዚህ ቦሀላ ሁሉም ነገር ያማረ ነው በርታ ።

  • @dandi704
    @dandi704 3 роки тому +7

    ወይ እቺ አለም በቃ ፈጣሪ የሚጠላውን ነገር የሚሰራ ሰው ማሞገስ ማበረታታ መሸለም ማወደስን ተጠናክረንበታል!!!
    ግን አሁን ደገፍነው አሉ እናቱም ነገ አላህ ፊት ምን ይሆን መልሳችን ??? አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን።

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 роки тому +1

    ወንድሜ አህመድ አንደኛ በመወጣትህ ደስ ብለኝ ይገባሃን ስያንስህ ነው አቀባበሉ እንደዝህ ድብዝዝ ያለው ችግር ላይ ሆኖ እንጅ ከዝህ በላይ ነበር የሚገባህ
    የወሎ ህዝብ ስቃይ ግን ያንገበገበብኛን
    ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 роки тому +1

    አላህ. በተሻለው መንገድ ያፅናህ. ይህ ዱንያ ነው. ይህ ነው ልጆችን በዲን ያላማሳደግ. ትርፉ. በዚህ ዘመን. እንዲህ አይነት ቦታ መዋል የለብህም ነበር. አላህ. ያብጅህ

  • @halema4313
    @halema4313 3 роки тому +8

    ሚንሚ ብሆን ዱንያ ነው ጠፊ ነው በሙዝቃ በማበረታታችው አላህ ይቅር ይበላችው ለሱሚ ህዳያ ይስጠው

    • @betlhemabebe1061
      @betlhemabebe1061 3 роки тому

      hhhhhhhh ante Mejemrya Selraseh Ewake Manem Netu Yelam esu Be Adebabaye Selweta Nw Hulachenm Swe Ayen Alayen Belan Yemnadregwen Fetary Yawekawal Sele Erasu Erasu Yawekale Ante Zem Bele

    • @fakrtamaryma1909
      @fakrtamaryma1909 2 роки тому

      ሙዝቃ ከልወደደሽ ምን ትሰርያለሽ ከዝህ ቅረቅቦ

  • @mimijonathan7106
    @mimijonathan7106 3 роки тому +2

    አህመድየ ደሥ የሚሉ እናት ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልህ ያ ገሬ ልጅ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 роки тому +13

    እኔን የሚመቸኝ አህመድ ለእናቱ ያለው ፍቅር ነው ከዚህ የበለጠ ደርሰህ እናይሀለን

  • @ላኮመንዛ-ጰ5ደ
    @ላኮመንዛ-ጰ5ደ 3 роки тому +3

    አህመድ በርታልን የ ወሎ እንቁ ሌላው ፍትህ ለ ወሎ ገራገሩ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ለወገኔ

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር

    ,እናቱን የምያስቀድም ምንጊዜም ስኬታማ ነው ትልቅ ስፍራ ደርሰህ ያሳዬን ወንድም❤❤❤

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 3 роки тому +3

    በጣም ነው የማውቃው ከህፃንነቱ ጀምሮ ነው ይሄም ያንሰዋል አህመድየ እንኳን ደስ ያለህ

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 роки тому

    አህመድ እኳን ደስአለክ ቤተሰብም እኳን ድስአላቹ ልዑል እግዚአብሔር ትልቅደረጃያድርስክ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው 2 роки тому

    የታደለች እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጠዋት

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ ቤተሰቦችህንም ይጠብቅልህ ለመላው ቤተሰብህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣልህ🙏

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 роки тому +2

    ለእናትህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልህ የእኛ ጀግና

  • @zzoomtalent
    @zzoomtalent 3 роки тому +4

    በርታ ያገር ልጅ! ጎበዝ አዚያሚ! እውነትም የወሎ ልጅ! ለወሎ ድምጽ ስለሆንክ እናመሰግናለን!

    • @jemalaa8358
      @jemalaa8358 2 роки тому

      ሙዚቃላወጣ አላህይጨምርለት አላለምሸባው

  • @seadatube-cf1no
    @seadatube-cf1no 3 роки тому +4

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ህዝብ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ህዝብ ለወሎ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለውሎ ህዝብ

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 3 роки тому +2

    እናትህን እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ፈጣሪ ወንድሜ

  • @meklit9854
    @meklit9854 3 роки тому +3

    ማን ጁስዬ ስወድህ የኔ ወሎዬ😍😘

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ

    ያገሬ ልጅ ራሥህን ጠብቅ ሠው ያው ሠው ነው ። ለውጥ የማይወድም ሥለሚኖር ጠቀቅ ማለት ነው ። እድሜ ይሥጥልን ለናትህ

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 3 роки тому +4

    እናቱን ያከበረ ሁልግዜም ስኬታማነው❤❤

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 3 роки тому +2

    ጀግናችን እግዚአብሔር ያክብርህ እናቱን ጉልበታቸውን ሳመ😭😭😭😭😭

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 роки тому

    ያአላህ. አላህ ይጨምርለት ያሉት አባት በጣም ነው ያሳዘኑኝ ያአላህ.

    • @tadla8200
      @tadla8200 3 роки тому

      ሰው የሚኖረው የተፃፈለትን ነው አህመድ መልካምልጂ ነው ተውት እሱያመነበትን ይስራ እባካቹ ሳውዲ ተደብቃቹ ዝምት እየፈፀማቹ አደል ካረቦቺጋር የሁሸት ኒካ እያሰራቹ ዝምት የምትሰሩ ለገዘብ ብላቹ እሱ ሰርቶ ትልቅደረጃቢደርስ ቤተሰቦችን ቢረዳ ክፋቱምድ ነው ኧሯ

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 3 роки тому +2

    ልእናትህ ከብር ያለህ በጣም አሰደምሞኛል! መሻአላህ አላህ ያቆየልህ እሰክ እና ቤተሰብህ!!

  • @zewditubekele5323
    @zewditubekele5323 3 роки тому

    ጀግናችን ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ህይወትህን ይባርክልህ 🙏🙏 አገራችን ሠላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 3 роки тому +5

    ኡፋ እናቱን ሲያቅፍ አስለቀሰኝ ልጁ😭🥰❤🥰👌

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 роки тому +1

    የኝ ጎብዝ እንኳን ደስ አለህ ካተ ብዙ እጠብቃለን 💚💛❤👍

  • @መዲና-ጸ2ዘ
    @መዲና-ጸ2ዘ 3 роки тому +7

    አባትያለውና አባትየለው መግቢያውላይ የሰማውት 😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍ

  • @mohmmedhera9518
    @mohmmedhera9518 3 роки тому +3

    አወ የናቱ ፍቅር ያሥለቅሣል ሽአመት ይኑሩልሕ ኑርላቸው

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያውያን መከራቸው ሳይሆን ደስታቸው አሳየኝ ሁልግዜ ፆለቶነው የአረብ መጫወጫ የፈረንጂ አሽከር ሆነህዝብህ አስበን በቸርነትህ

  • @rosiemitu4543
    @rosiemitu4543 3 роки тому +1

    አቤ አንተም እኮ አንደኛ ነህ
    አንቴዋ ይሄ ያንተም ልፋት ነው ሁላችሁንም ወዳችዋለው ያገሬ ልጆች ❤️❤️❤️❤️

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 3 роки тому +1

    ያንተ ጀግንነት የእናት ፍቅርህ ነው እውይ በማርያም በጣም ነው የማለቅሰው ሰለ እናት ያለህ ልብ ይነካል እውነት ነው እናት ልዩ ናት የስጦታ ሁሉ ስጦታ ናት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያድርስህ ወንድሜ

  • @amyy.149
    @amyy.149 3 роки тому +1

    Good to see you, my brother your so amazing it is my country my father and mother please i am so happy for your beautiful family 🙏♥️

  • @aseaswab5352
    @aseaswab5352 3 роки тому +1

    Congratulations Ahmed mangus . wawwwwww Beautifull family 💚💚💚💚

  • @zinteseid4787
    @zinteseid4787 2 роки тому +3

    ሀራም ነው ዘፍንንን አላህን ፍራ ውደ አላህ ተመለስ

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk 3 роки тому +10

    አላህ ይመልስህ ወንድሜ ሙዚቃ መጨረሻ ከሳራ ነዉ

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 3 роки тому

      ሱብሀንአላህ ዲንን ያለ ማወቅ ምንኛ ይጎዳል በተለይ እናቱ አላህ ይጠብቀን ሙዚቃ ጥሩ ነገር ሆኖ ሲደገፍ አይገርምም

    • @hadiimnay3922
      @hadiimnay3922 3 роки тому +1

      የእስላም ዘፈኖች በመለው አለም አሉ ምንድነው ችግሩ ? ወይስ ኢትዮጵያ እስላሞች ልየት ያሉ ናቸው?

    • @truthmatters649
      @truthmatters649 3 роки тому

      በተለያዩ አረብ ሀገራት ዘፈን አለ። ዘፈን ሀራም የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ሲዘፍን ብቻ ነው? ልበ ውልቅ ሁላ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 роки тому

      @@hadiimnay3922 እኛ ስለ አለም ሙስሊሞች ምን አገባን እነሱ ገደል ቢገቡ አብረን እንግባ እዴ

  • @fatumaseid5005
    @fatumaseid5005 3 роки тому +1

    ውይይይይ የእናትህን እድሜ አላህ ያርዝምልህ በጣም ታምራላችሁ

  • @rosiemitu4543
    @rosiemitu4543 3 роки тому +2

    እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስ ያላችሁ ❤️❤️❤️

  • @zertuhunaumer8139
    @zertuhunaumer8139 3 роки тому +1

    የኛ ጀግናነህ ለናትህ ያለህ ፍቅር አሏህ ይገዝህ

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 роки тому +2

    You make me cry God bless you and your the most beautiful family🙏 ♥️

  • @enguchetube
    @enguchetube 3 роки тому +13

    እውነቴን ነው አንዳንድ ዘፋኝ ነን ለሚሉት
    ዘፋኝ ሆነክ ልትክሰን ስለመጣክ እናመሰግንሃለን እበለው 🙏🙏🙏

  • @hayathussen9061
    @hayathussen9061 3 роки тому +3

    አቤት የቤተሠቦቹ አለባበስ ሲያምሩ ዉብ ናቼዉ

  • @muluf7616
    @muluf7616 3 роки тому +1

    We Love you my brother I am so glad u Winne my Ethiopian brother God bless you amen ❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️👍🏽❤️❤️❤️

  • @abdulrahmanalmahalwi9437
    @abdulrahmanalmahalwi9437 2 роки тому

    በዚህ በደስታህ ቀን ብዙ አልቅሻለሁ አንዱም በማሸነፍህ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ አንድ ትልቅ ጔደኛዬ አንተን ከመጀመሪያ ዙር ይከታተልህ ነበር እኔንም ሁልግዜ እየደወለ ፕሮግራሙ ሊጀምር ነው እያለ ያስታውሰኝ ነበር ። ወደ አሸናፊዎች አሸናፊ ስታልፍ የተሰማውን ልዩ ደስታ ልገልፀው አልችልም ግን የአላህ ፍቃድ ሆነና መጨረሻህን ሳያህ በኮሮና ከዚህ አለም ተለየ ።እኛ የምንከታተለህ ከ የመን ነበር ። ዛሬ ደግሞ ይህን ቪድዮ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ። ለቤተሰቦችህ ያለህ ፍቅር እጅግ ያስደስታል ግን ምንግዜም ታዋቂነት ወደ አልባሌ ቦታዎች ስለሚወስድ ራስህን ከመጥፉ ከሰዎች ጠብቅ ። ያደክበትን ባህሪ እንዳትለውጥ ። አዎ እዚህ ለመድረስ ብዙ ደክመሃል ግን አሁን የደረስክበትን ቦታ ይዘህ ለመቆየት የበለጠ ድካም ይጠበቅብሃል በርታ

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 3 роки тому +1

    የኔ ጌታ ሺ አመት ይኑሩክ እምዋ❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 роки тому +2

    እኛ ኢትዮጵያኖች... ባጠቃላይ ስዎች ስንባል... ሀዘንንም @ ደስታንም ጎን
    ለጎን እናስተናግዳለን.... ወሎ በ አሁን ስአት ሲኦል ላይ ናት መፈናቅል... ጦርነት
    እርሀብ ችነፈሩ... ይሄ ወጣት ደሞ
    ደስታን ፈጠረ... እስቲ.., እንደ ስውኛ
    ስናስብ... ለ ወሎ ገራገሩ... እንኩዋን
    ጥይት.. ጥፊ ይገባዋልን????? ይሄን የዋህ ህዝብን የነካ ቢዘገኝም... እሳት ይዝነብባችሁ... መከራ ይሁን ሂወታችሁ ::

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 роки тому

    ከኪሳራ አላህ ይጠብቀን ምን አይነት እናት ናት ሙዚቃ ደጋፊ ሱብሀንአላህ ለዚች ጠፊ ዱኒያ ተብሎ ሀራም ውስጥ አኡዙቢላህ: ኧረ ቤተሰቦቹ አላህን ፍሩ: የሰው ልጅ ከሚወደው ነገር ጋር ነው የሚቀሰቀሰው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 роки тому +2

    ወይ መንዘማ... መንዙማ ውስጤ ነው
    ❤️❤️❤️❤️ውይ ለ እናቱ ያለው ፍቅር
    ከሁሉ በላይ... ለነገሩ የ ወሎ ህዝብ
    ፍቅር ነው አይደለም ለ ስው... ጅብን
    ተላምዶ
    የሚኖር ህብረተስብ ነው 🙏❤️❤️❤️🙏

  • @ttyy2973
    @ttyy2973 3 роки тому +1

    አህመድ፣ሙዚቃ፣ለእስላም፣አይሆንም፣ሌላ፣ነገር፣አላህ፣ይስጥህ፣ሙዚቃ፣ለእዱኛ፣እንጅ፣ለአሄራ፣አይሆንም

    • @nuruahmed9791
      @nuruahmed9791 3 роки тому

      Tt -You cannot tell him what to do

  • @zainabyma5646
    @zainabyma5646 3 роки тому +2

    የኔማሬ

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe788 3 роки тому

    Yene geta Egziyabher lantem lenathem rejime edme yistachu🙏🙏 tilek dereja yadrsik🙏🙏❤️❤️😍

  • @ህይወቴሰመረ
    @ህይወቴሰመረ 3 роки тому

    የኔ ጀግና ለእናትህ ያለህ ክብር

  • @naimaal3572
    @naimaal3572 3 роки тому +1

    አሚንአሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mobile20043
    @Mobile20043 2 роки тому

    አላማዉ ተሳካ ዉጤታማ ሆነ የምትሉት ስተት ነዉ ሙስሊም አላማዉ የሚሳካዉ ያኔ ሁሉም ነፍሴ ነፍሴ በሚልበት ወቅት ኪታቡ በቀኝ እጁ የተሰጠ ሰዉ እና ጀነት የተበሰረለት ሰዉ ነዉ ዉጤታማ ማለት እጂ እዴአህሞ በሙዚቃ ፍቅር የተጠመደዉን አይደለም እኔ ግን አላህን ለሱም ለኛም ይዘንልን ከጠማማዎችና ከካፊሮች አያድርገን አላህ ቀጥተኛ መንገዱን ይምራን

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 3 роки тому +1

    የእናት ምርቃትአይደለም እዱኛ ላከራ ያመቻቻል

  • @MmMm-ym7gz
    @MmMm-ym7gz 3 роки тому +5

    አላህ ይመልስ ከዚህ ክስረት

  • @Joemama-fk4qj
    @Joemama-fk4qj 2 роки тому +1

    Yene wede 💕💕💕 eqezeyabere kefe Yale Bota yadereseke yenate merekate amene beleke tekebelekale lenateke edeme ketena yeseteke lemela betesebeke laneteme keberete yebezalahewe wedemaleme berera geqenaye 💯💯💯 anete ahamede wesene

  • @ዙዙነኝኢተቂላህልቤ

    አህሜ ውንድሜ ሂውት ያለተውሂድ ጨለማናት እና ተውሂድ የተፍጠርንበት አላማነውና ውንድሜ ሆይ በዚህ ድምፅህ ቁረአን ቅራበት ተውሂድን ተማርበት የዛሬው ላይክ እና ኮሜት አያታልህ አንተ ገና ወጣት ነህ ሌላ ስራ ብትሰራ ከ1 ሚ በላይ የምታፍራ ውጣት ነህ እና አህሜ ይህን ቸርነትህን ይዘህ ድንህን ተማር ሂድያ በአላህ እጅ ነው እና አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን ያረብ በመጨረሻው አለም አላህ በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቤት ያድርግን ያአላህ አንተ እዘንልን ያረቢ

  • @ኖቤልዪሀናሰሎሜሰሎሜዪሀና

    Yeni mar egziyabhir edmi ena Tina ystachiw enwedachiwalen🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @oumaryimame3653
    @oumaryimame3653 2 роки тому +1

    መዝፈንህ ባታቆም ጭራሽ ብልህ ላይ ታሻርካለህ አላህ ወደድንህ ይመልስህ

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው

    የኔ እናት

  • @addissnebyat607
    @addissnebyat607 3 роки тому

    you are hero and Star of wollo

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 3 роки тому +1

    ሁሉም አናቶች ደስታቸውን እንጂ ሀዘናቸውን አንይ

  • @ibrahimali6657
    @ibrahimali6657 3 роки тому

    Ahmed Hussen yane jegna .Alhamdulilah enatihin akeber betham des yilal 👍👌💖

  • @ኩንፈየኩን-ሐ6ኀ
    @ኩንፈየኩን-ሐ6ኀ 3 роки тому

    አላህ ይመልስህ

  • @አለገና-ሠ1ቘ
    @አለገና-ሠ1ቘ 2 роки тому

    ትችላለህ ለብዙ እጠብቅሀለን ምከሬ ግን ወጣትነት እዳይሸውድህ

  • @bsbdbdbsbbd9837
    @bsbdbdbsbbd9837 3 роки тому +1

    እንኳንደሰአላችሁ

  • @Hተስፈኛዋ
    @Hተስፈኛዋ 3 роки тому +2

    አላህ ወደቀልብህ ይመልስህ ወንድሜ ገን ቤቴሰብ አሁን ድናችሁን ቀየራችሁት?

    • @bintkedir6995
      @bintkedir6995 3 роки тому

      ዘ ተስፈኘዋ እሄ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው

  • @abdilabbat2781
    @abdilabbat2781 3 роки тому +4

    ሙዚቃ በልብ ውስጥ ንፍቅናን ተበቅላለች ሙዚቃ የሻይጣን ድምፅ ነው ሙዚቃ ቀልብን ይደርቃል የአላህ ትዛዝ ጥሰን የካፊርን ሱና መከተላችን በጣም ያሳፍራል።

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 3 роки тому

    Ftari enstrhene edemi ysetlehe👏👏❤❤❤

  • @ጠይባ-በ9ፐ
    @ጠይባ-በ9ፐ 2 роки тому

    ይቅርብህ ምንም አይጠቅምህ ዱኒያ ላይ ብቻ ነው አላህ የህዲክ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 роки тому

    መቼም የ ወሎን ህዝብ ... ሳውቀው... የማውቀው...?የዋህ... ቡቡ... ገራገር
    ሳይኖረው አጉራሽ ነው... እባካችሁ
    እባካችሁ.... 1 እናታችን ወሎ ውስጥ
    ደክማ የስራችው ቤት.. ወ/ ባዩሽ ትባላለች... የ በደል ጥግ ደርሶባት... ጭራሽ.., ስኞ ፍርድ ቤት ቅረቢ ተባለች
    ድረሱልኝ ብላለች እና.... እባካችሁ...
    ድረሱላት... እኛ ስደት ላይ ያለነው አቅማችን... ሼር ሼር ሼር... ማረግ እና
    ያለንን እንደ አቅማችን.. መርዳት ነው
    እግዚአብሔር... ይርዳት አቦ 🙏❤️❤️❤️🙏

  • @jerusalemgezahegan2669
    @jerusalemgezahegan2669 3 роки тому

    Congratulations 💚💛❤️👍

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 3 роки тому

    እናትህ ቅዳሜየምታጨሰው ጭስ ሽርክ ነው ንገራት ለነገሩ ያልገባው የኔብጤ ስንት አለ ጌታዬ ሆይ ለስም ብቻ ሙስሊም አታድርገን እር ቢስሚላህ ስንት ኡስታዞች ሚፈልቅኩበት ሀገር ነቢዩ ሰዐወ መጀን ሲባል ያሳዝናል

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +5

    የወሎ ህዝብ ብልጠት የለውም የሰጣችሁት ገንዘብምን ያደርግለታል ? መሬት ሸልሙት አካባቢውንም ያሳድጋል ያለማል ለብዙዎቹ ስራ ይፈጥራል ።

    • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
      @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 роки тому +2

      ጅል ገገማ ወሎ እንግዳ ተቀባይ ነው ዘር ሀይማኖት ሳይል ሰውን በሰውነቱ ይወዳል ያከብራል ማለትኮ ወሎ ብልጠት የለውም ማለት አይደለም ስለወሎ ምንም አታውቁም ወሎ ከወደደ ወደደነው ከጠላ ጠላነው የወሎ ህዝብ ፍቅርም ጥላቻም ጀግንነትም የታደለ ህዝብነው

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 роки тому +2

      @@እኔውነኝ-ኈ2ሠ ክክክክ ምጥን ለእናቷ አስተማረቻት አለ የወንዜው ሰው ፅድት ያልኩ የሰሜን ወሎ ልጅ ነኝ አማራ ነኝ ብዥታ የሌለብኝ የተናገርኩት ምን ክፋት አለው መሬት ቢሰጠው ለፍቶ ጥሮሞ ይሰራበታል ሀገሩን ያለማል ወገኑን ይረዳል ነው ያልኩት ታዲያ ይሄ ብዙ ያስወራል የአካባቢው አስተዳደር ብልጠት ቢኖረው ብር ይሰጣል መሬት ሰጥቶ ሁሉንም ተጠቃሚ ያደርጋቸው ነበር ።

    • @eyerusfentaw9853
      @eyerusfentaw9853 3 роки тому +1

      @@selamawitghebre3118 በትክክል

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 роки тому +1

      @@eyerusfentaw9853 😘

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 3 роки тому

      @@selamawitghebre3118 ትክክል

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!"!"!!"!

    • @bintkedir6995
      @bintkedir6995 3 роки тому

      እኔ መናገር የምፈልገው አላህ አውፋ እንዲላችሁና ዘፈኑ መጀመሬያ እንደ ጠላችሁት አሁንም እንድትጠሉትና ተውበተ እንድታረጉ እያልኩኝ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ

  • @tjluvnwjs
    @tjluvnwjs 3 роки тому

    ዋው የኔ ጀግና

  • @umerito8450
    @umerito8450 2 роки тому

    Betam new des ayzwh wndime💚💛❤

  • @MohammedMohammed-hm5tj
    @MohammedMohammed-hm5tj 3 роки тому +1

    Very nice 👍

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 3 роки тому +3

    ❤❤❤😍😍😍😍👍👍

  • @enattigabu8019
    @enattigabu8019 2 роки тому

    kezi yemibeleti dereja endemetdrs awukalhu anet betam jegena nek yegrie leji

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 роки тому +3

    እኔስ ጁንታ ገድሎ መስሎኝ ነበር: ዘፈን ያውም አህመድ ተብሎ ተሰይሞ አኡዙቢላህ:አላህ ስንት መልካም ነገሮች እያሉት ዘፈንን መመኘት ከእብደት አይለይም:ዘፈን በእስልምናም ሆነ በክርስትና ሀይማኖቶች አይፈቀድምና ድንበር አትለፉ:

    • @nunat6047
      @nunat6047 3 роки тому +1

      አንቺ ኢንተርኔት ላይ ቁጭ ብለሽ ከምታዳምጪ እና ከምትጽፊ ኪታብ ብትከትቢ እና ብታነቢ አይሻልም? የራስ ገጣባ ሳያዩ በሌላ በሳቅ አይከብድም?

    • @nuruahmed9791
      @nuruahmed9791 3 роки тому

      Dinber yemtalfew antneh

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 2 роки тому

      @@nunat6047 ቆሻሻ ስራ ቆሻሻ ነው ተቸግረህ ሀራም ብላ የሚል ህግ የለም በእስልምና:

  • @truthmatters649
    @truthmatters649 3 роки тому

    ኮምቦልቻ አስተዳደርና መዘጋጃ ቤቶች
    ለአህመድ የቤት መስሪያ ቦታ ስጡት

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 2 роки тому

    አላህ ይመልስህ አህመድ

  • @selihom6023
    @selihom6023 3 роки тому +2

    አህመድ ማሻአላህ በጣም ትሁት ❤️❤️

  • @oumaryimame3653
    @oumaryimame3653 2 роки тому

    በነቢ መጀን አይባልም አላህ ይቅር ይበላችሁ

  • @እራህማ-በ7ዘ
    @እራህማ-በ7ዘ 3 роки тому

    አላህ ይጨምሪልህ

  • @zulfakader4473
    @zulfakader4473 2 роки тому

    Allh. Lenatehe. Rajeme. Edema. Yesetacawe anetame. Bareta

  • @jhonatnafu9244
    @jhonatnafu9244 3 роки тому

    ገና የእናትህ አማላክ የት ይጥልሀል እናትህን በጣም ስለምትወዳት ገና የት ትደርሳለህ

  • @sofiaahamed2475
    @sofiaahamed2475 3 роки тому +2

    ኮቻዎች አለሁ በሉን ሸዋበር አካባቢ ያላችሁ ማድያዉ አካባቢ ያላችሁ

  • @Mobile20043
    @Mobile20043 2 роки тому

    የአላህ አባዬም አላሆ ይጨምረለት አሉት አኡዙቢላህ ኧረ ተዉ ገዘብ ሆነ የሰው ልጆችን የሚመራን የኛ መመሪያ ቁረአን ነዉ አድ ነገር ልበል አላህ የፈጠረን እና ወደዚች ምድር ያመጣን ለምን ይመስለናል እሱን ልንገዛዉ እና የከለከለዉ ተከልክለን የፈቀደዉን ልንሰራ ነዉ የሰዉ ልጆች ግን ዘግተነዋል ።ይሉኝ የሚባለዉን ብንተዉና ሌላዉ ደግሞ በራስ መተማመን የለም ያበደዉ ጋ ማበድ ኧረ ተዉ ወሎየዎች አላህን እንፍራ ይች ምድር እደሆነች መሸጋገሪያ ድልድይ ነች በሰከንድ or ከሰአታት በኋላ ትሰበራለች እና እሳትም ስንገባ ማሺ አላህ አላህ ይጨምረለት ካልን እክረዳዱን ከሰደዉ መለየት አቃተን ምን ይሻለናል ወድማችን ሲጠም ይህ ዱአ ነዉ የሚገባዉ ? አይደለም አላህ ከጨለማ ያዉጣዉ አላሁመ ያሙቀሊበ ቁሉቢ ሰበት ቁሉበና አለ ድኒክ ይህ ነዉ የሙስሊም ዱአ መስመር ስተሀል ይህ የሙስሊም አስተምሮት አይደለም የተፈጠርክበትን አላማ ሳትክ ነዉ የሚባለዉ