ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር አህመድ ሁሴን ዙር-1/ fana lamrot final Ahmed Hussien round -1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 243

  • @truthmatters649
    @truthmatters649 3 роки тому +93

    ከመጀመሪያ ጀምሮ ተከታትየኃለሁ። ድምጽና ትህትና ተሰጥቶኃል። ከፊትህ ላይ የሚነበበው ጨዋነት ነው ❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 роки тому +67

    ዋው.. ድምፅ.., ስነምግባር... እርጋታ
    ቁመና +=... ወሎ ገራገሩ.., የፍቅር ስው
    አይጠገብዋ .., አህመድ ምስክር ነው
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    😍💚💛❤️👈

    • @reyanhabibi6108
      @reyanhabibi6108 3 роки тому +1

      Lik bileshal egna wolloye wechi bemnm antamami

    • @fatuma6362
      @fatuma6362 3 роки тому +1

      እውነትነውፍቅርየሆነልጅነው💘

    • @ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
      @ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ 3 роки тому

      ምን ዋጋ አለው የዋሁ የወሎ ህዝብ በጥይት እየረገፈ ነው አላህ ሰላምን ያውርድልን እንጅ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 3 роки тому

      @@ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ ደምሪኝ የኔውድ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 3 роки тому

      @@fatuma6362 ደምሪኝ የኔውድ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 роки тому +61

    ሁለተኛ ወተህ ቢሆን ካተ በላይ እኔ ነበርኩ የምናደደው አመቱን ሙሉ ስከታተልህ ነበር ፋና ወች እናመሰግናለን ምርጥ ዳኝነት

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 3 роки тому +2

      ደምሪኝ የኔውድበቅንነት

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 3 роки тому +1

      😂😂😂

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 3 роки тому +2

      እኔም ባለፈው ያሌባ ዳኛ ዮናታን አክሊሉን አንደኛ መውጣት ሲገባው ጣለው አሁን ግን ጡሩናቸው ዳኞቹ ሀቅን ይዘው ነው

    • @fatuma6362
      @fatuma6362 3 роки тому +2

      አውደስየሚልልጅነውፍቅርነገረሠውአክባሪ❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 10 місяців тому +2

    የኔ ጀግና ልዩኮነህ ❤❤❤❤🎉

  • @sewntyalga3682
    @sewntyalga3682 3 роки тому +10

    ሤቷ ዳኛ ዋው ከልብ ነው የምትዳኝ. አህመድ እንኳን ደስ አለህ ስጠብቅህ ነበር የከረምኩ በጭንቀት ደስ ብሎኛል

  • @kidestmamo5910
    @kidestmamo5910 3 роки тому +18

    ይገባሀል ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ 💚💛❤️

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie1564 3 роки тому +33

    ይገበዋል ልክ ነዉ የአሸናፊዎች አሸናፊ መሆኑ!

  • @Sofi2023-s1b
    @Sofi2023-s1b 28 днів тому

    የኔውድ ያገሬ ልጂ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ተባረክልኝ አሸናፊነቱ ያንተ ይሁን ኦንሻአላህ

  • @kindutegegne1089
    @kindutegegne1089 3 роки тому +5

    በጣም ደስ ይላል። ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ናት። በሁሉም መስክ እንደነዚህ አይነት ተተኪወች አገራችን ያስፈልጓታል።

  • @blisthebest1
    @blisthebest1 3 роки тому +10

    በጣም ነው ችሎታህ የሚገርመው እንደምታሸንፍ እርግጠኛ ነበርኩ በጣም ነው ደስያለኝ እንኳን ደስያለህ ቃላት የለኝም ላንተ

  • @cutzone5891
    @cutzone5891 3 роки тому +4

    አህመድ አንተ የኛ ኩራት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ሀያትወሎየዋ-ሰ8አ
    @ሀያትወሎየዋ-ሰ8አ 3 роки тому +10

    በጊዜ ማስታዋሉን ይስጥህ ሳይረፍድብህ ሌላ ምን ይባላል አህመድ ይዳያ በአላህ እጅ ነው አላህ ይህድክ

    • @azizatube8146
      @azizatube8146 3 роки тому +1

      ሳህ ወላ ኢንሻአላህ ያረብ በግዜ ይመልሰው

    • @mekdeswagaw6024
      @mekdeswagaw6024 3 роки тому +2

      ስለራሳችሁ ብቻ እወቁ ስለሱ ምን አገባችሁ እፍፍፍፍ ምን አይነት ናችሁ ግን በሰወ ሂወት እየግባችሁ የምታማስሉ

    • @አላህየብቻየንአትተወኝ
      @አላህየብቻየንአትተወኝ 3 роки тому

      መጀመሪያ ከግርድና ውጡ

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 роки тому +3

      @@mekdeswagaw6024 እኔ እኮ ግርም ይሉኛል እነሱ ሲያዳምጡ ሀጥያት አይደለም እዴ ብዙ ቦታ አያለው ዘፈኑን ከሰሙ በኃላ አላህ ሂዳያ ይስጥህ ሀይማኖታችን አይፈቅድም ምናምን መስማትም እኮ አይፈቀድም እረ ቆም ብለን እናስብ አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን

    • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
      @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 роки тому +3

      @@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር በጣም አሽቃባጭ ሙላዋ በስተጀረባ ሲያዳምጡ ይውሉና እዚህ አላህ ይህድክ ይላሉ አጀብ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 3 роки тому +6

    ወሎዬዎች ግን ትገርሙኛላችሁ ሲበዛ እኮ ቆንጆዎች ናችሁ

  • @remex5831
    @remex5831 3 роки тому +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል በርግጥ ዘፈን ሀጤት ነው ❤🙏❤

  • @ekramyassin9105
    @ekramyassin9105 3 роки тому +3

    Talented on top of that very humble remind me dawit tsige

  • @natinati1714
    @natinati1714 3 роки тому +15

    2ተኛው ዳዊት ፅጌ አቦ ትችላለክ ደሜ እንኳን የእኛ ሆናችሁ

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 3 роки тому +2

    አህመድ ሁሴን ማንጁዝ ስላሸነፍክ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላህ ❤👌 ትቺላለህ ምርጤ

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ

    የሀገሬ ልጅ ስለሆንክ ደስ አለኝ የኔ ቆንጆ እርጋታህ ደስ ይላል ህይወት ቡዙ ውጣ ውረድ እንዳላት በዛ ሁሉ አልፈህ ለዚህ መብቃትህ ደስ ይላል ጀግናዬ ።

  • @semirasemira3675
    @semirasemira3675 3 роки тому +2

    አህመድ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

    • @meidwollotube6128
      @meidwollotube6128 3 роки тому

      ለዘፍን ማሻ አላህ kkkkkkkkkkkkk

    • @semirasemira3675
      @semirasemira3675 3 роки тому

      @@meidwollotube6128 እረ እኔ ለዘፈን አይደለም ስለማሸነፉነው

  • @alexeshetu7554
    @alexeshetu7554 3 роки тому +7

    ይገባዋል በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነው ።

  • @yasinkedir6627
    @yasinkedir6627 3 роки тому +3

    ይገበዋል አንደኛ ማሆኑ ምንም ቅሬተ ዬለኝም

  • @esutade9180
    @esutade9180 3 роки тому +5

    አህመድዬ የድንቆች ድንቅ ነህ ቃል የለኝም

    • @fatuma6362
      @fatuma6362 3 роки тому

      ደስስስየሚልልጅ

  • @addisalem9633
    @addisalem9633 3 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ትክክለኛ ዳኝነተ ላንተም ይገባሀል

  • @savannamedia8157
    @savannamedia8157 3 роки тому +3

    Ooooo amazing ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነው!!!!!!!

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl 3 роки тому +4

    የኢትዮጵያን አንበሳ በርታ

  • @መቅደስ-ሰ1ቀ
    @መቅደስ-ሰ1ቀ 3 роки тому +8

    ወይ ጥሌ ለስንቱ መሰላል ሆነህ አለፍክ ነፍስ ይማር የጥበብ አባት🙏

  • @sarateensy3086
    @sarateensy3086 3 роки тому +6

    ወይኔ እዴት ደስ እዳለኝ እኳን ደስ ያለህ አመዳችን

  • @alimetbeshir3297
    @alimetbeshir3297 3 роки тому +2

    ቁርአን ፡ ቅራበት ፡ ወንድሜ ፡ አትሸወድ ፡ አላህ ፡ ይመልሰ ፡ ቤተሰቦቹ ፡ እራሱ ፡ በጣም ፡ ታሳፋራላቹ

  • @90smusic52
    @90smusic52 3 роки тому +9

    ትችላለህ አባቴ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 роки тому +1

    ደጋግመን... ስንስማው... ስስማው
    መልእክቱ... በዚህ በ አለቀ ዘመን
    እየኖርን... የ እኛን ክፋት.. ተንኮል
    ቅንፈኝነት.... በ አርቱ ገለፅልን
    ዘፈን ስናዳምጥ... ዘፈኑን ብቻ
    ማዳመጥ ሳይሆን... ውስጡ ያሉት
    ነገሮች.., ቁልፎች... ቅላፄዎችን
    ማድመጥ.., ድንቅ ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 3 роки тому

    እዉነት ጥላሁን ገሰሰ አልሞተም አለ በአህመድ ዉስጥ ቁጭ ብሎ አለ። አለቀስኩ እንኳንም ደስ አለህ አህመዶ የዉሎ ልጅ ከበርልኝ👏👏👏

  • @ላኮመንዛ-ጰ5ደ
    @ላኮመንዛ-ጰ5ደ 3 роки тому +6

    ዳኛ ብሌን የኔ ቆንጆ ምርጥ ነሽ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 3 роки тому

      ደምሪኝ የኔውድ በቅንነት

  • @MIkItube
    @MIkItube 3 роки тому +7

    ይገባዋል እንኳን ደስ አለህ

  • @GrmaSelomon
    @GrmaSelomon 3 місяці тому +1

    እንወድሀለን መቼም አትረሳም

  • @just-kidding988
    @just-kidding988 3 роки тому +1

    wowww lela mn malet yichalal bertaln

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 3 роки тому +5

    "ከመሞት አልድንም አትጠራጠሪ " ድንቅ ኢሚቴሽን ና እውነትም ጥሌ አለ because Tilahun is Ethiopian legendary musician period !!!! መልካም ና ጥሩ ተሰጥኦ አለህ የራስህን እሳትረሳ !!

  • @fatuma6362
    @fatuma6362 3 роки тому +1

    ጎበዝ,ጀግና,ቆጆ,ሠውአክባሪ,ድንቅልጅነህ💋💋😘😘💘💘❤❤

  • @አላህየብቻየንአትተወኝ

    የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች በጣም ነው ምትመቹኝ እናንተ ውስጥ ኢትዮጵያዊነትን አያለሁ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 роки тому +7

    አሑን ገና ሙስና የሌለበት ዳኝነት ይገባሐል ከአንደኛ በላይ ነሕ ውዱ የወሎሸበላ❤

  • @asmerettube2363
    @asmerettube2363 3 роки тому +5

    እንኳን ደስ አለክ እግረኛየዋ የወንዜ ልጅ ማንጁስ

  • @missyoumyfamilly5415
    @missyoumyfamilly5415 3 роки тому +3

    my welo ሸበላየ ይገባሃል በርታ ወንድምየው ♥🇪🇹

  • @saas8229
    @saas8229 3 роки тому +1

    ጀግና👍👍👍🐅🐅🐅🐅

  • @dawitmezgebetsegaye7442
    @dawitmezgebetsegaye7442 3 роки тому +1

    Best & Smart!!!!!!!!!!!!!

  • @kidestmamo5910
    @kidestmamo5910 3 роки тому +2

    እኛ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን

  • @ahmedinshekur5776
    @ahmedinshekur5776 3 роки тому

    ዋው ድምፅ ልዩ ነው ጀግና ነህ

  • @kidanefikadu1092
    @kidanefikadu1092 3 роки тому +4

    Tilaahun almotem. Congratulations

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 роки тому +4

    አቦ ኡፍፍፍፍፍፍ..., ይሄ አህመድ ሲዘፍን.... የ ዘፈኑን ቃላት ብቻ
    አናዳምጥለት... የፊቱን እሪያክሽን
    የ ቅላላፄው.., የ ኢነርጅው ባጠቃላይ
    በጣም ይችላል.... ባጠቃላይ አሬጅመንቱ
    100% ❤️❤️❤️❤️❤️❤️✋

  • @peacelove283
    @peacelove283 3 роки тому +28

    "ዘፋኝ እና እምነት" በእምነቶቻችን??? የጥላሁንን ዘፈኖች አድምጬ ስጨርስ "እሱን ማድመጥ ሀጥያት ይሆንን? ብዬ አጠይቃለሁ እራሴን። ስሜት ውጦኝ ይሆን ገብቶኝ ባላውቅም " ፈጣሪ ነፍሴን እንደማይኮንናት ይሰማኛል።" ምክንያቱም ጥለሁንን አድምጬ ምግባሬ የቀናበት እንጂ የጠመመበት አጋጣሚ አይታወሰኝም። ጥላሁንን በለጋ እድሜዬ በአጋጣሚ አድምጬው ይኸው እስከእውቀቴ ከነብስ ስጋዬ ተዋዶኝ ቀረ። እሱን ሳደምጥ ስለሱ ስሰማ ውስጤ ይነካል አይኖቼ ያነባሉ። በተለይ ከስብዕናና ከሀገር ጋር በተያያዘ የእርሱ ሙዚቃዎች የፈጠሩብኝ ተፅእኖ የትየሌለ ነው። አመሰግናለሁ ጥልዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ።

  • @habtamumelese2449
    @habtamumelese2449 3 роки тому

    አሳምነህ ነው ያሰጨበጨብከን❤ትችላለህ አይገልጸውም ።

  • @robelbelay4136
    @robelbelay4136 3 роки тому +15

    i wonder why i always see this dude and C Ronaldo comes in my mind.... am just saying. 👍👍👍👍 good job

  • @abebeteka787
    @abebeteka787 3 роки тому +1

    ጥሩ ድምፅ አለህ ችሎታም ብትችል የራስህን ይዘህ ብትመጣ ግን የበለጠ ነው እሚሆነው ጥሩ እድል እመኝልሀለው

  • @fanochannel3383
    @fanochannel3383 3 роки тому +1

    በጣም ትችላለህ ያገሬ ልጅ ድንቅ ነህ❤

  • @zolaadd1309
    @zolaadd1309 3 роки тому

    saladenkih alalfim betam new yewededkuh love

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 3 роки тому +1

    አሕመድ ጄግና አዳማጭ የራሱን ዘፈንቻ
    ተመልካች ሳይፈራ ቆንጆ ድምጥ ብቻ አይገልጠውም 😢😢💪💚💛💓
    💐💐💐💐💐✈✈✈✈✈✈✈

  • @natnaeldamtewnatii1409
    @natnaeldamtewnatii1409 3 роки тому

    Tilye tawsehal
    Manjuus betam gobez neh

  • @calebkebede2030
    @calebkebede2030 3 роки тому +4

    You deserved to be a champion 💪💪💪👏👏👏

  • @muluworkbirhan4154
    @muluworkbirhan4154 2 роки тому

    ዋው ይገባሀል

  • @melatashagrie2115
    @melatashagrie2115 3 роки тому +7

    Congratulations

  • @wondwosenmamuye7900
    @wondwosenmamuye7900 3 роки тому +1

    Tilahun is never forgotten

  • @eyerusalemawoke4878
    @eyerusalemawoke4878 3 роки тому

    You did!!!My singer

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 2 роки тому

    ዋው።

  • @mahletlegesse4907
    @mahletlegesse4907 3 роки тому +1

    The Right one!

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 3 роки тому +1

    አላህ በረህመቱ ይመልስህ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 3 роки тому

    ቃል የለኝም ወንድሜዋ ድምፅህ ማለፊያ ነው👏👏👏💚💛❤🌹🌹🌹🌻🌼🌼🌺🌺🌻🌻🌻

  • @nigusmengstu4909
    @nigusmengstu4909 3 роки тому +2

    Fantastic boy 💪💪👌👌👌👌

  • @mekdesdemesie3548
    @mekdesdemesie3548 2 роки тому

    እካን ደስ አለህ

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 3 роки тому

    Mashallah degageme besemahe aletegbem betame betame testio yalhe taletede taleke muzikagna nehe telyene tekahelene 👏👏👏👏👍👍👍🌻🌻👍👏🌻👍👏🌻👍👏🌻👍👏🌻👍👏🌻👍👏🌻👍👏🌻👍👏🌻

  • @aleneeyasu4868
    @aleneeyasu4868 3 роки тому +3

    amazing performane

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 14 днів тому

    በዚህ ቆጆ ድምፂ ቁርአን ቀርተህበት ቢሆን አቤት መታደል አሏህ ሂድያ ይስጥህ

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 3 роки тому

    WOW sine migbar #1

  • @godislove1692
    @godislove1692 3 роки тому

    Wow! Yewnet yegebawal

  • @muluejigu5512
    @muluejigu5512 3 роки тому +1

    Wow wow❤♥️❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻

  • @maki4428
    @maki4428 3 роки тому +3

    ትችላለክየውነት wow

  • @semirabintbaba6562
    @semirabintbaba6562 3 роки тому +3

    አቤሎ የኔ እንባ ይፍሠሥ😢😢😢😢😢ብሶተኛ ሠዉ ህመሙን ሐግለፅ ሢያቅተዉ በእንባ ይገልፃል 😢የዉሥህ ህመም በእንባህ ያሥታዉቃል

  • @seadaebrahim6963
    @seadaebrahim6963 3 роки тому

    wow adamechew letegbew alchalkum bedenb techawtotal yageri leji

  • @saaliofficialtube
    @saaliofficialtube 3 роки тому +6

    ኤሄድምፅህ አላህ ስብሆኖ ታአላ በሀዲስ ኢይርልህ

  • @etalemsolomon4409
    @etalemsolomon4409 3 роки тому

    Tebarek

  • @amex_entertainment
    @amex_entertainment 3 роки тому +3

    ኧረ አህመድ ጀግና ነህ ወላሂ

  • @ozathemagician389
    @ozathemagician389 3 роки тому +2

    እሚገርም ብቃት ነው እኔ እንጃ ጥላሁን ራሱ ይሄን ዘፈን ሲዘፍነው እንደዚህ አልመሰጠኝም የምር ይችላል

  • @baslielgirma342
    @baslielgirma342 2 роки тому

    What a voice 😍

  • @abduendris3807
    @abduendris3807 3 роки тому

    አቤት ድምፅ ይገባዋል እኳም ደስ አለህ አህመድ

  • @abduyimer2739
    @abduyimer2739 3 роки тому

    Wlahe ajeb new

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 роки тому +5

    ይገበሀል አህሜ እንኳንም አንደኛ ሆንክ💚💛❤

  • @sofisofi6060
    @sofisofi6060 3 роки тому +1

    ትችላለህ

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 3 роки тому +18

    ኧረ ወሎ ወሎ ወሎ ገራገሩ
    ቡዳው ጁንታ አየብን ኡፍፍፍፍ
    አንተ ሰላሟን መልስልኝ ወሎን

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 3 роки тому +5

    ዋውውውው ጠብቂ ነበር አህመድ

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 3 роки тому +1

    ዋዉዉዉ አቦ ይመችህ

  • @sitsettube8526
    @sitsettube8526 3 роки тому +1

    ይገርማል 🙄

  • @amentube6132
    @amentube6132 3 роки тому +1

    የሚገርመው የሆነ ነገሩ ዳዊት ፅጌን ይመስለኛል ።ይገባሀል

  • @ahmedinshekur5776
    @ahmedinshekur5776 3 роки тому

    እንኳ ደሰ አለህ ይገባሀል

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 3 роки тому +1

    wawwwwwwwwwwww The voice bro 💝💝💝💝 Tchilaleh 😎

  • @አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ

    አኡዙቢላህ አህመድሢል ቁራአንመስሎኝ እገባለሁ ሙዜቃ. አላህሂድያይሥጠንለሁላችን. ምናለ. ለኢስላም ባለህ አቅም ብታገለግል

    • @osmanmoha-u4q
      @osmanmoha-u4q 3 роки тому +1

      ኪታቡ ያለው እኛ ጋር ነው አንቺ ያለብሽ መርሀባ ነው።ሰገጤ ውጣ!!

  • @hanir7414
    @hanir7414 3 роки тому +2

    ያረቢ ሠው ዘንድ ታዋቂ ስታደርገኝ በመልካም አድርገኝ

  • @azizatube8146
    @azizatube8146 3 роки тому +7

    ወይኔ ወንድም አህመድ እሱ በራህመቱ በግዜ ይመልስህ በስ ይህ ሁሉ አጨብጫቢ ጀግና ጀግና የሚልህ ወላሂ ወደ እሳት ነው መምራት /መገፋፋት የያዘህ !! አላህ ሆይ አደራህን መጨረሻችንን አሳምርልን😥😭😭

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 3 роки тому +2

      Ante min bet neh hulum hategha new ezih midir lay mezumas hatyat aydelem chat be hulut gunchachew wetrew yemikerut sigara eychesu 2bilom 3. 4 5 mist magbat hatyat aydelem sewin mared hatyat aydelem ante erkus min abak tizelabudaleh

    • @tsehaytube4032
      @tsehaytube4032 3 роки тому +1

      ፈሣም

    • @osmanmoha-u4q
      @osmanmoha-u4q 3 роки тому +1

      መጀመሪያ ለምን ከፍተሽ ሰማሽ አንቺ አስመሳይ ሰገጤ ውጪ።

    • @osmanmoha-u4q
      @osmanmoha-u4q 3 роки тому +1

      ኪታቡ ያለው እኛ ጋር ነው አንቺ ያለብሽ መርሀባ ነው ኪኪኪኪ

  • @peace3791
    @peace3791 3 роки тому

    የዘፈን ድግግሞሽ እንዳላይ አደረገኝ

  • @zewditubekele5323
    @zewditubekele5323 3 роки тому

    congrats ❤❤❤

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 3 роки тому +1

    ይገባካል ደሰ ነው ምትለው

  • @ferehiwet_bereeket1069
    @ferehiwet_bereeket1069 3 роки тому +1

    wow 🇪🇹😥

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 3 роки тому +2

    😘😘😘😘😘😘

  • @riskytube4926
    @riskytube4926 3 роки тому +1

    ትችላለክ