ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 33 AL AHZAB

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 63

  • @QuranAmharic24434
    @QuranAmharic24434  Рік тому +19

    በአፕሊኬሽን የጠየቃችሁ ወንድም እህቶች፣ ለግዜው አፕሊኬሽን የለውም፣ ከአገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጪ ከኢስላማዊ ተቋማት እውቅና ካገኘ ኢንሻ አላህ በመፅሐፍ በአፕሊኬሽንም ሆነ በሌሎች ብዙኃን መገናኛ ለማሰራጨት እቅድ አለኝ፣ እስከዛው የቴሌግራም ቻናሌ ላይ በአውዲዮ ማግኘት ይቻላል። t.me/joinchat/AAAAAFG3vwgqm1XH05v3yw

    • @zakutuyb3229
      @zakutuyb3229 Рік тому +2

      ኢንሻ አላህ አላህ የግዛቹ በጉጉት እንጣብቃለን🌸🌸🌸🌸

    • @samirafedlu5614
      @samirafedlu5614 11 місяців тому

      ኢንሻአላህ

    • @user-vu6tb2tk3r
      @user-vu6tb2tk3r 7 місяців тому

      ጀጀ??😊​@@samirafedlu5614

    • @AdaneMenedo
      @AdaneMenedo 7 місяців тому

      LELOCHU B APLICATION YALUT TAFSIROCH BADAM ENDAZI AYABRARUM LAZA NEW B APP BIHON YALNEW

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 місяців тому +1

      እረ ባአላህ እኔ ቴሌግራምህ ላይ ሣየው መቸ ኦዶወ አለውና??
      ቪድወ ነው እሡም አይወረድም ምናለ ኦድወ እያረክ ብትለቅልን አውረደን ሜሜሬ ላይ አውረጀ ለገጠረ ቤተሠቦቸ ላሠማችው. ነበረ እባክህ ወድማችን ኦድወ አረገህ ልቀቀው

  • @ኢማንነኝየደሴዋኡሙማሂር

    ካለ ኔት የሚሰራ አፕሊኬሽን ይዘጋጅልን የምትሉ በላይክ ግጩኝ ፕሊስ ማሻ አላህ ተባረከላህ ይሄን ተፍሲር ስወደው❤ ያሰላም ወንድማችን ሰይፈዲን አላህ ይሀፍዝክ

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 Рік тому +2

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድሜ ወላሂ በጣም ያማረ አቀራረብ ነው በርታ አደራህን እንዳትሰላች ሁሌም ወደፊት ወንድሜ ኢንሻአላህ ከዚህበላይ ከፍ ብለህ እናገኝሀለን
    አላህ በጀነት ያስደስትህ ሚንዳህ ከሱነው ብየአስባለሁ

  • @saedamohammed9955
    @saedamohammed9955 Рік тому +1

    አብልኪሽን አለው እንደ ኡስታዝ ጠቁምኝ ماشاءالله تبراك الله

    • @QuranAmharic24434
      @QuranAmharic24434  Рік тому

      ለግዜው አፕሊኬሽን የለውም፣ ከአገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጪ ከኢስላማዊ ተቋማት እውቅና ካገኘ ኢንሻ አላህ በመፅሐፍ በአፕሊኬሽንም ሆነ በሌሎች ብዙኃን መገናኛ ለማሰራጨት እቅድ አለኝ፣ እስከዛው የቴሌግራም ቻናሌ ላይ በአውዲዮ ማግኘት ይቻላል። t.me/joinchat/AAAAAFG3vwgqm1XH05v3yw

    • @saedamohammed9955
      @saedamohammed9955 Рік тому +1

      ማሻ አላህ አላህ የልፈትህን የደካምህን እጥፍ ድርብ አርጉ ይመዳህ እሽ ጀዛከላህ ኸይር

    • @saedamohammed9955
      @saedamohammed9955 Рік тому +1

      እህቱች ወድሙች ሚዳ ያላችሁ ሸር አረጉ ፓራክ ወይ አልቧልታ ወሬ በሆነ ሥት በደረሰ ነበር ወንድም አላህ አጅረህን ይክፈልህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @tube-vz2lo
    @tube-vz2lo Рік тому +3

    ያአላህ አልሃምዱሊላህ 😢😢 ስጠብቀ ጀዛኩምለህ ኸይር ኡስታዙና አላህ በዱኒያም በአሄራም ያስደስታችሁ ያረብ

  • @AdaneMenedo
    @AdaneMenedo 7 місяців тому +1

    Masha allah arif tinitane new

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 Місяць тому

    ማሻ አላህ ወላሂ ደጋግመ አዳምጣለሁ
    አለህ ይመስገን ሙስሊም ያደርገኝ

  • @AliBasha-ns3fg
    @AliBasha-ns3fg 11 місяців тому +1

    Allah bereka yadergeh endatakomuben alah beretatun yestachihu

  • @JemaaTi
    @JemaaTi Місяць тому

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢሰላም

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal Рік тому

    እንኳን ደህና መጣህ ሰይፈዲን ሐበሻ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ ሰይፈዲን ሐበሻ አላህ ፍላጎት ይሁን ያረቢ እዴሜ ጤና ይስጥህ አላህ 😢😢♥️♥️♥️

  • @arabazmach4413
    @arabazmach4413 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ሰይፈዲን በጉጉትስንጠብቅ ነበረ ጀዛህንአላህይክፈልህ

  • @AliBasha-ns3fg
    @AliBasha-ns3fg 11 місяців тому +1

    Allah yebarekeh

  • @طيبهإدريس-د2ن
    @طيبهإدريس-د2ن Рік тому

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ከይር እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 Рік тому +2

    እንኳን ሰላም መጣህልን ጀዛከላኸይር አላህ ኸይር ስራህን ይውደድልህ ያረብ🤲🤲

  • @tube-vz2lo
    @tube-vz2lo Рік тому +4

    ኡስታዚ በቲክቶክ ከዚህ ዳውሎድ እያረኩኝ እየለቀኩት ነው ለህዝቡ እንድደርስ ብየ አውፍ በሉኝ ብዙ የማያውቁ አሉና ቻናሉንም ብዙ ልጆች የማያውቁ ስላሉ ቻናላችሁንም አስተዋውቃለሁ ኢሻአላህ

  • @ruuziyajamaal2077
    @ruuziyajamaal2077 Рік тому +4

    ሰይፉ ቀጣይይይይይ❤😢🎉

  • @ትዝታነውቤቴ
    @ትዝታነውቤቴ Рік тому +3

    ማሻ አላህ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ እኔም እያወረድኩ በቲክቶክ እለቃለሁ ጁዝ ሀያ ና ሀያሁለት ለቀቁ

    • @QuranAmharic24434
      @QuranAmharic24434  Рік тому +3

      بارك الله فيك ወንድሜ በቲክቶክ የምትለቀውን እያየሁት ነው፣ አላህ የልፋትህን ዋጋ በዱንያም በአኺራ ይክፈልህ።

    • @ትዝታነውቤቴ
      @ትዝታነውቤቴ Рік тому +3

      @@QuranAmharic24434
      አሚን ያረብ ላተም አላህ ጀዛህን በዱኒያም በአኬራም አላህ ምዳህን ካፍ አድርጎ ይክፈልህ

  • @AunuSalihat
    @AunuSalihat Рік тому +1

    ማሻ አለህ

  • @kadijs
    @kadijs Рік тому

    ጀዛከአላህ ኸይርን በረታ

  • @kaliyattammeembiriyani4712
    @kaliyattammeembiriyani4712 Рік тому

    ማሻ አላህ ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @hikmatube2105
    @hikmatube2105 Рік тому +1

    ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Рік тому

    ጀዛኩም አላህ ከየር

  • @AunaD-o6z
    @AunaD-o6z Рік тому

    ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @nejuneju6086
    @nejuneju6086 Рік тому +1

    ❤❤❤ማሽኣላህ

  • @ፋጡማቢንትያሲን

    جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 Рік тому +1

    መሸአለህ

  • @eeee3545
    @eeee3545 Рік тому

    ጀዛ ከላህ ኸየረን

  • @kaliyattammeembiriyani4712
    @kaliyattammeembiriyani4712 Рік тому

    በአብልኬሽን ቢሰዛ በጣም ጥሩነ ዉ ብዙዎች እንጠቀምበታለን ኢሻአላህ

  • @samirafedlu5614
    @samirafedlu5614 Рік тому

    ማሻአሏህ

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 Рік тому

    ጀዛከላኸይር ወንድማችን ግን ውድ የኢስላም ልጆች የት ሁናቹ ነው ይህን የመሰለ የአላህን ቃል ለሚያስተላልፍልን ወንድማችን ላይክ ሸር እያደረግን በሚሊዩን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች እንድከታተሉት የማናደርገዉ

  • @umumeryem5297
    @umumeryem5297 Рік тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በርተ

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 Рік тому

    وجزكم الله خيرا

  • @saedamohammed9955
    @saedamohammed9955 Рік тому +1

    ما شاء الله تبرك الله جزكم الله

  • @ruuziyajamaal2077
    @ruuziyajamaal2077 Рік тому +2

    هلا فيك اخونا

  • @ٱموإبرهم
    @ٱموإبرهم Рік тому

    ማሻአላህ

  • @bahrainbaby8658
    @bahrainbaby8658 Рік тому

    baarakaallahu fikuum

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 Рік тому +1

    ማሻላህ ስፈለገው የነበር ቻናል

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x Рік тому

    mashallah Jezak Allah

  • @qader6010
    @qader6010 Рік тому

    አህለን ወሳህለን

  • @طيبهإدريس-د2ن
    @طيبهإدريس-د2ن Рік тому +1

    እስኪ ላይ አድርጉ ለሌሎችም እንድርስ

  • @bahrainbaby8658
    @bahrainbaby8658 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 Рік тому

    አህለን ወንድማችን

  • @M2Meriem
    @M2Meriem Рік тому

    ❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @lsk2662
    @lsk2662 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayishaoumr3965
    @ayishaoumr3965 Рік тому +1

    አፕልኪሽኑነ ፈልጌ አጣሁት

  • @mohammedumer5072
    @mohammedumer5072 Рік тому

    ☝️🫀more part please 👍

  • @dhbz5109
    @dhbz5109 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @yenaabuedo3070
    @yenaabuedo3070 10 місяців тому

    Another video watch

  • @حياة-ه6م
    @حياة-ه6م 3 місяці тому

    ح

  • @ሶፊያመሀመድ-ጘ8መ
    @ሶፊያመሀመድ-ጘ8መ Рік тому +2

    ማሻአላሁ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Рік тому

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @lilyshemals8216
    @lilyshemals8216 9 місяців тому

    ማሸአለህ