🛑አዩ ተገኘች ትልቅ ችግር ተፈጠረ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 818

  • @SBABabba
    @SBABabba  9 годин тому +27

    ua-cam.com/video/2AmKSjcOuU4/v-deo.htmlsi=dweyLufYQtmZzVoj

    • @AmiraAph
      @AmiraAph 9 годин тому

      Please Sabiscirayibis naa gochisisi Sabiscirayibis naa godhaa

    • @AyathAyath-x7t
      @AyathAyath-x7t 8 годин тому

      Uuuufe wly nasuf gammachu woli wollale boe 😢😢😢😢allham dulilla ya Allah 🤲🤲🤲🤲

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 8 годин тому

      Ante lij wede heywoteh atasegebat. Tewat

    • @maskaramdarajee4970
      @maskaramdarajee4970 8 годин тому

      . 𝐁𝐚𝐲𝐞 𝐰𝐚𝐥𝐢𝐫𝐚 𝐛𝐚𝐫𝐞𝐝𝐮 𝐰𝐥𝐲𝐢 𝐬𝐢𝐝𝐨 1:27 😮😮😊

    • @ሂክማ-ኀ2ወ
      @ሂክማ-ኀ2ወ 6 годин тому

      እዉነት ከሆነ እየተጫወተችብህነዉ

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube 9 годин тому +232

    ድሮም አልጠፉችም የምትሉ ደምሩኝ

  • @hulegebtoube1631
    @hulegebtoube1631 9 годин тому +118

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @Daruselam2516
    @Daruselam2516 8 годин тому +84

    ተጫውተችበት ገና ትጫውትበታለች የምትሉ ብቻ ላይክ

  • @fetiyaabdu4994
    @fetiyaabdu4994 9 годин тому +104

    ጠፋች ከተባለ 10 ቀን አልፏል የምን 2 ቀን ነው የምትለው 😂😂😂

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 9 годин тому +50

    ኤሄ ፕራንክነው ወይስ ጨዋታነው እርግጠኛ ነኝ አሁን የመጣችው ሶስት ላገባነው ሲላት ነው

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b 8 годин тому +21

    ሌላ አገባለሁ ሢላት ነው የመጣችው😂😂😂😂

  • @AmnaAmna-r4h
    @AmnaAmna-r4h 4 години тому +9

    ድግል መኖሩንና አለመኖሩን አሣዉቀን😅😅😅ካለ 😂😂ትሸለም😂😂😂

  • @MehmedMehmed-v4u
    @MehmedMehmed-v4u 8 годин тому +15

    እረ እኔ ያልገባኝ የቀኑ አቆጣጠር 2ቀን ቱሉን አላችሁ በተመልካች አቆጣጠር ከሳምንት በላይ ነዉ

  • @SusuHesen
    @SusuHesen 9 годин тому +22

    ቀልድብን ድሮስ መች ጠፋች😁😁

  • @waltewalte-y4x
    @waltewalte-y4x 8 годин тому +16

    ድሮም እቤት ናች እምትሉ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 6 годин тому +5

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም አኡዙቤላህ መንሺይጦን እርጅም

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 9 годин тому +27

    ይዞሺ ይሂድ አገባለሁ ሲልሺ መጣሺ ሴት አሰዳቢ አንቺን የወለደቺ እናት ኡኡዙቢላህ

  • @RahmetTeshome-g9o
    @RahmetTeshome-g9o 8 годин тому +23

    እናተ የራሳችሁ ጉዳይ እኔ የታየኝ ቤቱነዉ ማሻአላህ

    • @ghgu3245
      @ghgu3245 6 годин тому

      😂😂😂

    • @seevcs4838
      @seevcs4838 5 годин тому

      😂😂😂😂

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 4 години тому

      😂😂😅😅አር ወይኔ🎉🎉

    • @Aleka-bi4jq
      @Aleka-bi4jq 3 години тому

      😂😂😂😂😂

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 8 годин тому +10

    😂😅😊ይሄ ሱማያ ን ለማፅናናት የተደርገ ፕራክ ነው እንጂ አዬ አልጠፍቺም ሱማያ አይዞን ገለቴ ስኢድ አዬን በጣም ነው የሚወዳት ሙሺራ ሙሺራ መስላለቺ አልጠፍቺም ጫጉላ ሺር ሺር ላይ ስለነበሩ ነው ሱማያ አንቺን እየጠበቅን ነው😅😊😂

  • @fedilafrid4998
    @fedilafrid4998 6 годин тому +8

    እኔ በጣም ያማረኝ አራባ መጅላሱ ነው እናተ ከፈለጋቹ ገደል ገቡ

    • @SiraAdem
      @SiraAdem 6 годин тому

      😁ለምን ቃናሺ አንዴ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 4 години тому

      ተይጂ ከሶፋው ማን ሊቀመጥበት 😅😅😂😂ገደል ከገቡማ

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 2 години тому

      ክክክክክእውነትሺነው

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it 6 годин тому +1

    አላህየስራኢልና,የፍልስጤምንጦርነትያርግላችሁ,ሱሙየንምአላህሶብሩንይስጣት

  • @وبتا-ص6ج
    @وبتا-ص6ج 8 годин тому +10

    ድሮስ መቸ ጠፋች አይ ሰይድ የተመኝህው ይሁንልህ 😢😢😢😢 ባለጌ ነህ ሶመያ ሶብሩን ይስጥሽ 😮😮😮😮

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 9 годин тому +9

    አቦ አላህ ያጃጅላችሁ እንደውም ጀላችኋል አልቀረብሽም ድራማ ነው ከንቱ

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 5 годин тому +2

    ተጨወቱብን ነፍሳችሁ አይማርም

  • @makihmakih8240
    @makihmakih8240 8 годин тому +8

    ድራማው ግን መቸነው ሚልቀውው

  • @kokobess243
    @kokobess243 2 години тому

    እፍፍፍ መልሳም ነት ሀዩ ሴት ልጇ እርጋ ስትል ነው የምታምርው ሲቀቀጥል አልጠፋችም አስመሳያወች

  • @AklililLeake-gr7bt
    @AklililLeake-gr7bt 9 годин тому +16

    የሚገርመው እኛ ቢዶ በተለቀቀ ቁጥር እርጂም ቀን ይመስለናል እንጂ ወገን የጠፋችው ለሁለት ቀን ነው so ይህ ቪዶ ሲለቀቅ እራሱ እነሱ አለምሽ ዛሬ ነው ላይ ናቸው ተመልካችን ግን ስንቱን አለ 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @New-z9w
      @New-z9w 8 годин тому

      😜😜😜😜😜😜😜😜😜

    • @Frdos-d6j
      @Frdos-d6j 7 годин тому +2

      እያቆዩነው፣ለኛየሚለቁት

    • @AklililLeake-gr7bt
      @AklililLeake-gr7bt 7 годин тому

      @@New-z9w 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @MariamMariam-up3dz
      @MariamMariam-up3dz 6 годин тому

      አለምሽ ዛሬ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂

    • @LamrotTamer
      @LamrotTamer 2 години тому

      😂😂😂😂😂

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 8 годин тому +3

    ወይ ዘንድሮ በቃ ትዳር እኔደዚህ መጀጀያ ሆነ ምን ማፈሪያወች ናችሁ አላህ ያዋርዳችሁ

  • @Pk-ex1nt
    @Pk-ex1nt 8 годин тому +2

    ውይ ዘድሮ ጉድ እኮ ነው እሰይ ደግ አደረገችህ ሚስትና ልጆችህን ትተህ ስትጃጃል

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 9 годин тому +18

    ጉድ በል ወሎ😂 ደግሞ ኮመትምየለም
    ከማጋልሳቅ😮😌

    • @HayatDawud-uu6dp
      @HayatDawud-uu6dp 9 годин тому

      😂😂😂😂እኔማ አስጠሉኝ😂

    • @FardousSaed
      @FardousSaed 9 годин тому

      😅😅😅😂😂😂😂😂😂

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 9 годин тому

      አለንንን😂😂😂😂

    • @ccttaaqq8304
      @ccttaaqq8304 9 годин тому

      አለን😂😂😂😂ልጂቱየሆነወፍነንያደርጋታል

    • @EmebatEmebat-ci8wv
      @EmebatEmebat-ci8wv 8 годин тому

      እር እኔ አለሁሁሁሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 8 годин тому +7

    ተበቀይው አሉኝ ክክክክ 😂😂😂😂😂

  • @Anshayoutub
    @Anshayoutub 4 години тому +1

    አይድራማ ቅጡን አጠፋችሁት ዘብርቅረሸቅ ያለ ድራማ አዩ ይመችሽ ትወና ትችያለሽ

  • @LeliseeBekele-w1j
    @LeliseeBekele-w1j 8 годин тому +3

    Pirank ቢጠፋ መነው ደስ የሚል እንዳ አኔ

  • @KuwaitK-f9j
    @KuwaitK-f9j 8 годин тому +4

    ወላሂ ያልከው ውሽትህነው ድንመቀለጃነው መቸጠፍችና ሲጀመር በድንአቀልዱ እኔእምለው አሁን ልታገባቸው ያልካቸውስ ምንልታርጋቸውነው

  • @abduselamhamza486
    @abduselamhamza486 8 годин тому +7

    ምንድነው በመሃል እየጨመሩ ሌላ ቋንቋ የሚያወሩት አማረኛቸውም ኖርማል አይደለም

    • @BsBe-x3q
      @BsBe-x3q 8 годин тому +1

      ኦሮመኛነውውዴ

  • @Zainab-l4j8j
    @Zainab-l4j8j 7 годин тому +10

    ገደል ግቡ😂😂😂😂

    • @ghgu3245
      @ghgu3245 6 годин тому

      😂😂😂😂

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 4 години тому

      😅😅ተይ ይጃጃሉ😂😂

  • @Vip-wl2cp
    @Vip-wl2cp 27 хвилин тому

    ሦስት አገባለሁ ሲላት ነው የመጣችው ቤተሰቦቿ ባለጊ ናቸው

  • @Bekemedia
    @Bekemedia 5 годин тому

    ወራዶች ናችሁ በእውነት መጨረሻችሁን እግዜአብሄር ይርዳችሁ::

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 7 годин тому +5

    😂😂😂😂ጅላጅል😂😂ቱበጣም አናደሺን ነበር

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 8 годин тому +2

    ደግ አደረግሽ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ አዩ

  • @Senayt-i7o
    @Senayt-i7o 6 годин тому +1

    ሲያስጠሉ ጨምላቃ እዝብ ላይ ድራማ መስርያ ነው አሁንም አልጠፋችም ነበር አሁንም ያበጣብጣቹ

  • @Askal-u7d
    @Askal-u7d 6 годин тому +2

    እች ከመጀመራውንም ባለጌናት ለምልትሉ ሀጊባኝብላ ጠየቀችዎ ትገርማለች😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @HayatKw-s1i
    @HayatKw-s1i 8 годин тому +4

    Alhamdulilahii ❤❤❤❤

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 3 години тому +1

    አኡዙቢላሂ ኢላሂ ከዚህ አይነት ሥድ አሥተዳደግ በዝርየቸ እኮ እዳታ ደርግብኝ አላሂ ይይልሽ ሤትአሠዳቢ በደዚህአይነት ልክሥክሥ ሤቶች ምክንያትነዉ ትዳር የጠፍዉ ኤጭጭጭ

  • @TikistTikist-tp4cx
    @TikistTikist-tp4cx 4 години тому +2

    ቆይ ግን ማስቢያ አለሺ

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 8 годин тому +6

    በትዳር ቀልድ አለደ 😂😂😂😂😂😂

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f 2 години тому

    ቱ ተጃጅላችሁ ተመልካች ክብር የሌላችሁ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 години тому

    መቸጠፋች ሢጀመር ድራማ አይደል እደ😂😂😂

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 7 годин тому +1

    አቦ ሰይዶም አዪም ይመቻችሁ !!!
    እርእሱ መሆን ያለበት አዪ ተገኘች እንኳን ደስ ያለን መሆን ነበረበት

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA 7 годин тому

      😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Rozy.Tubee12
    @Rozy.Tubee12 3 години тому

    ተጨንቀን እውነት መስሎን እኛ ጨንቆ ነበርና ለካ እየቀለዳችሁ.😢 ለተመልካቾች ላይ አትቀለዱ ክብር ይኖራችሁ😊 ድራማ የመሰለኝ እውነት አልመሰለኝም እንዴት እንደሆነ ይችላል. እውነት መስሎኝ በጣም 😮

  • @fatumamohammed3321
    @fatumamohammed3321 5 годин тому

    የናንተ ድራማ አያልቅም ትዳር የራሱ ክብር አለው አሏህን ፍሩ

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 7 годин тому +2

    እኛሀገርቤሆን አለጋዉ አብዶነበርይሂኒ

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 9 годин тому +12

    Kkkkkllk Diramaa akkumaa ittin fufetii jiraa😂😂😂

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 8 годин тому +4

    ጠፋችከተባለ'1ወርሆናትእኮ😅😅😅😅የውሸትቤት😢ቱ

  • @helenbeyene8775
    @helenbeyene8775 9 годин тому +6

    ቆንጆ ድራማ ነው

  • @ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ

    ሚስኪን ተጫወትችብክ ወላሂ 😭😭😭

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf 8 годин тому +3

    ገለሸ ቀብረሺኝም ፕራክ ትያለሺ ለወደፊት አረ ይገርማል ኢሄ ፕራክ ሰውን አጨለለው

  • @anstyd-x4w
    @anstyd-x4w 5 годин тому

    አህያ እያሉ የሚሰዲቡትን ገና ተረዳሁ ስታስጠሉ ሲትን አረከሽ አች ርካሽ አልሃምዱሊላህ አላህ ወድ ላረከኝ ጊታ ምስጋና ይገባህ አላህወየ

  • @motumoto7247
    @motumoto7247 8 годин тому +2

    እንደሁ ምንም እንደአልታፈጠራ ሆና ነው የተገኛችው ጉድ እኮ ነዉ

  • @Fatoommohammed-fq8jc
    @Fatoommohammed-fq8jc 5 годин тому

    እኔ ምለው እሷስ አንደየ እብድ ናት ቤተሰቦቿ ግን ጤነኛ ናቸው

  • @mdjohor1428
    @mdjohor1428 6 годин тому

    ቆይ እናታ አላህን አትፋሩም ማጀጃሉ አልበዘም ከበዛ መርም ኢማራል አለ ያገሬ ሰው

  • @HawaHawa-e3u
    @HawaHawa-e3u 8 годин тому +3

    ትበልህ ይገባሀል😂😂😂😂

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 6 годин тому

    ዉሻ ለልጆችህ እና ለሚስትህ ክብር የሌለህ

  • @ZemZemZinabu
    @ZemZemZinabu 9 годин тому +3

    መቸ ጠፋች ትክታክ አደል እዴ ስትጨፍር የቆዩችው ክክክክ

  • @mawaysh
    @mawaysh 3 години тому

    ድሮም አልጠፋሽም እሔን ኦዴስ ተጫወቲበት 😂😂😂

  • @Khatija-s4i
    @Khatija-s4i 6 годин тому +1

    ብትመጪም አልቀበልም ብሏል እናያለን

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 5 годин тому +2

    ጀግና ትችያለሺ ብድርሺን ከፈልሺ😂😂😂😂❤❤

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 7 годин тому +1

    ምንችግር አለው ስኢዶ ገላህ እኮ ተነሳለህ ፕራንክ ነው ብትልህ 😂😂😂

  • @ሶብሪናቦረናመከነሰላም

    ደሞልብስየለሽም? ያበሾንባሀል? ቡናትታይ? ፉብትንበይ? እወድፉት? ቅጥሽንአትጭ

  • @MisDahlia-j6d
    @MisDahlia-j6d 6 годин тому +1

    አገባለዉ ስላልክ ነዉ የመጣችሁ ንቃ

  • @AliAhmed-ys5li
    @AliAhmed-ys5li 3 години тому

    ደግ አረግሺው አዬ ጀግና

  • @munayoutube3929
    @munayoutube3929 2 години тому

    ከጠፈች 12ቀን እሱወ ሚትለዉ 2ቀን ቱ 😂😂😂😂

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 3 години тому

    የኔልእልት የሤት ልኩ ሡሠመየ ከነለጀቸሸ ፈበየ አሠ የጀነ የገኘለ ጠበቀ አተለከሠከሠ

  • @GalaxyAa-y4e
    @GalaxyAa-y4e 2 години тому

    የማየወረባ ጥጃ ከማሰሪያው ይለያል

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz 6 годин тому

    እናተ አትረቡም የራሳችሁ ጉዳይ😏👎 አረቢያ ማጅልሱ ማሻ አላህ😍❤👍

  • @Askal-u7d
    @Askal-u7d 6 годин тому

    ድጎልናውከአለ ይቅርባላት ካሌለእስከመጨረሻው ትጥፋ😅😅😅😅

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar 5 годин тому +1

    ገናትጫወትበት አለች😮😮😮😮የሞተ

  • @MeramMustefa
    @MeramMustefa 6 годин тому

    የምር ሰያው እችልጅ በሰላምአይደለም የቀባችህ አላትእንጂ በሰላም አይደለም

  • @dinatofik2459
    @dinatofik2459 4 години тому

    ቀለበቱ የት አርጋው ነዉ አንቺ ሴት አሰዳቢ

  • @mahi-t7x9y
    @mahi-t7x9y 3 години тому

    ምድነው ሁለትቀን የሚሉት አረ ሳምት አልፏል 😅😅😅😅

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it 6 годин тому

    አጃኢቢ,ምንአይነትሰወችናቸው,አላህከሸርነጃበለንንናቀጥተኛውንመስመርምራን😢😢😢😢

  • @SurprisedFlower-kw6lh
    @SurprisedFlower-kw6lh 6 годин тому +1

    3 እገባለሁ ሲል መጣች አንተ ከተቀበልካት እውድ አይደለህም አላጫ

  • @Asni-n2u
    @Asni-n2u 9 годин тому +4

    Mariyame Ena Gemichenaber Yen Maroche

  • @BirhaneMidiya
    @BirhaneMidiya 4 години тому

    ክክክክክቅ ክክክክክ እድሜ ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን

  • @ሀሊመት-ተ6አ
    @ሀሊመት-ተ6አ 7 годин тому +1

    ውሸት የመሆኑ ማለት ነው እንደት ነው ሁለት ቀን ብቻውን አድሮ የሚቀበላት

  • @زمزمأمخالدأمدحوم
    @زمزمأمخالدأمدحوم 4 години тому

    የምር ግን እንደዚህ አይነት ስራ ይቅርባችሁ አሳዝነህኝ ነበር እረ ተው ጡሩ አደለም

  • @sanianoria1715
    @sanianoria1715 4 години тому

    መግማት መግማማት አለች እማማ ዝናሽ ገማቹ

  • @sofiacute4614
    @sofiacute4614 9 годин тому +3

    4:00 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fafemohamd
    @fafemohamd 4 години тому

    ምላሽ ተጠርታ ነው የምትሉ

  • @MunaShwo
    @MunaShwo 7 годин тому

    እየጠፉ አርግዘዉ እየጠፉ የወለዱሽ ነሽ ንግግርሽ ሁሉ መጥፋት አላህ ዩስቱር

  • @zemzemzemzem-u8v
    @zemzemzemzem-u8v 9 годин тому +3

    ገደል ግቡ

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 8 годин тому +3

    አሁን ነው ድራማ መሆኑን ያወኩት አፈር ያስበላችሁ 🤮

  • @MessiGetachewo
    @MessiGetachewo Годину тому

    አይ ሰይድ ገና ምን አይተህ አቃጥላ ግፊት ስኳር ባታሲዝህ

  • @Umuyusraኡሙዩስራyusra
    @Umuyusraኡሙዩስራyusra 10 хвилин тому

    ገና ትጫወትብሀለች ያለቢጠህ ፊጥ ብለህ ሂደህ የሚስትህስ ለቅሶየትያድርስህ

  • @AlknHhg
    @AlknHhg 4 години тому

    ትገልሀለች ረስህን ጠቢቅ

  • @KhadeejaKadheeja-i5o
    @KhadeejaKadheeja-i5o 3 години тому

    ምን አለ በዘዉ ጠፍተሺ አንዙ በበላሺ ሤት ሁነሺ ሁነሺ በሴትላዪ ዪድፋሺ

  • @MessiGetachewo
    @MessiGetachewo Годину тому

    ቱቱቱ የዚህን ድራማ መጨረሻ ናፈቀኝ

  • @አለውያ
    @አለውያ 3 години тому

    እኮን ተገኘችልህ

  • @HdnFjh
    @HdnFjh 8 годин тому +5

    🙆🙆🙆በለዉ

  • @لاإلهإلاالله-ث9ي
    @لاإلهإلاالله-ث9ي Годину тому

    አይንሽ ጥፈት ይበልሽ አላህ

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub 6 годин тому

    ለዶላር ብላችሁ ነው እሷ አልጠፋችም አኮላ ሁሉ

  • @ወለተማርያምየድግልጅ
    @ወለተማርያምየድግልጅ 3 години тому

    እረሙድመያዝ ላገባነውሲላትከች

  • @makyaha9777
    @makyaha9777 7 годин тому +1

    አዉቀዉነዉ የምትሉ😂

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 Годину тому

    ጠፍታ ነበርደ😂😂😂😂😂😂