Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለሚስትህ ክብር ይኑርህ አትጨማለቅ
ጨምለቀ ብቻ
ሱመያናት ያጨማለቀችዉ መጃጃል ኤጭ ባለቤትን ካልናቁ አጥርን አይነቀንቁ አሉ
አትጨማለቅ
Agibbaa❤
@@zuzubinthussenአዎ ሰኢዶ አግባ እያለይ አበረታታችው
እኛ ምናገባን ሶስት ቀርቶ አስር የማታገበው ሆይ ሱምያ እደሆነ ሱምያ በጣም ጀግና ናት የምትሉ በላክ አሳዩኝ
ሴቶች ግን አላህ ልቦና ይስጣቸው ሰኢድ ግን ሳስበው ወረርሽኝ ይዞሀል መሠል 😂
ተለክፏል
Yeset werershign😅
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
እኛም አሁንም የፊልጤምና የእስራኢል ያድርጋላችሁ እያል ዱአችንን እጀምራለን ድል ለሱመያ ሱመያ ጀግና ሴት አንተ አትመጥናትም
ክክክ አወ ሡመያ ጀግናነች የምር
ክክክክክክክ
😂😂
،ate maneh ate melata Jab erasa 😂😂😂😂😂
3 sat alalkam hhhhhhh😂😂😂😂
አላህ ይነአልክ ከልብ እነሱም ጀሀነብ ይሁኑብህ ርካሽ ከብት
እረ ይሄን ሰውዬ መላ በሉት ምነው እኔ ብቻነኝ ወንዱ አልክ ምኑ ቅል እራስ ነህ በአላህ
😂😂😂😂 .ኧረ በሳቅ
እውነትሽ ነው ወንድ እሱ ብቻ ሆነ😂😂😂😂
😂😂😂ጉረኛ አትይውም
@ እንደሱ እራሱን የሚቆልል የለም ማነኝ ነው የሚለው ገጀሞ ጅል ጅላንፎ አለ አብይ
እሱ ምን ያርግ ሴቶቹ ናቸውጂ መጅኑን አሰደቡን
በፈጣሪ ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ ❤❤❤ደሞ ላይክ አርጉኝ🎉🎉🎉🎉የቢጃማዋ ነገር ብቻ ናት ያስጨነቀችው😂😂😂😂ድንግል አለ እራስህ የልጆች አባት አይደለም እንደ ሆሆ የስንት ሰው ድንግል ፈልገህ ነው በህግ ይጠየቅ የምትሉ የት ናችሁ በጠፋ ድንግል
ሱሚ ጀግና ሴት❤❤
በህልክ የሚደረግ ነገር መጨረሻው ውርደት ነው ልክ እደዚሁ አሁንም ትዋረዳለህ እዩኝ እዩኝ አብዝተሀል መልካም መዋረድ
ሀቂቃ አወ ሱመያ ጀግና ናት👍👍
የሚገርምህ ሱመያ ቆንጆ ብልህና አሰተዋይ በቁንጅና ትበልጥሃለች ሱመያም እንድታገባ ፍቀድላት አንተ ለሱመያ የምትሆን አይደለህም
ተው እንጂ ድንግል ምን ያደርግልሀል ዋናው ነገር ከአንተ ጋር በፍቅር አብሮ መቆየቷን ነው እንጂ😂😂😂😂
Right ✅ dani
አይ ደኒ😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ዳኒ 🤣🤣🤣🤣🤣
Right ✅️
እኮ ጀግንነት መስሎት ነው እንደ😂😂😂😂😂
እልቅስ ለሱመያ ቶሎህደላት ወላሂ ክበረህን የጠበቀችናት ወላሂ ሱመያ ጀግና ናት
ማግባቱን አግባ ግን ሀቃቸውን ጠብቅ ነገር አላህ ፊት እንዳይገትሩህ። ኑ ድናችሁን ተማሩ ሰብስክራይብ በማድርግ።🎉🎉🎉🎉
ጀግና ሱመይያ ወላሂ. ቅይርታ ጠዩቅና ወደሰ ተመለስ አትጀጀል ጠዩብ
እርካሽ ትንሽኮን ለሚስትህ ክብርየለለህ ለልጆችህክብርየለለህ
ሱመያ የኔጀግና❤❤❤ አንተ እንኮ ታመሀል ? ፍትህ ለልጃችህና ለውዶ ሱመያ የልጆቾ ንግስት እንወድሻለን ማሬ
ከእግር እስከ ራሴ ወርቅ ቢያለብሰኝ ይሄንን ልጅ አላገባም😂😂😂😂😂😂😂
አግኝተሽው ነው
ክክክክ አረአማኑኤል ይግባ የምትሉ
Kkkkkkkkkkkkkk❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Ewnaat neew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂
ያርቢ ለጆሮየ ኸይርነገር አሠማኝ ያርቢ ላተም አላሕ ቀልብ ይሥጥሕ ወድሜ
ሴትወች ግን ምን ነካችሁ የሰው ባል ምን ይሰራላችሃል ከልብ ድዋ ብታረጉ አላህ የራሳችሁን የብቻችሁ የምታቅፍት አላህ ይሰጣችሃል አስቡት እስኪ ባላችሁ ሌላ ሴት አቅፎ ማደሩን አስቡት ማግባቱን መታየቱን ብቻ አትዩ በሃላ የሚመጣ የስነ ልቦና ያለመፈለግ ስሜት አለው
ሴቱኮ አብዶል የጊዜውን ነው የሚያዩ ወደፊት የሚመጣውን አያቁም ምድረ ክብረቢስ
ወዲም ሰይድ አብሺር ከሱሚጋ ልጆቻቺሁን ብታሳዲጉ ደስ ዪለኛል ያለፈው አለፈ ጉዞ ወደፊት 🎉🎉🎉
ገደል ግባ ኡኩሮ የማትረባ
Abshii❤❤❤😢😢😢mashaaAIIah
ሰይድ አትጃጃል ወላሂ ወደ ልጁችህ እናትተመለስ ልጁችህንአሳድግ ሴትአታቀያይር
ማሠቢያህ ምነዉ በቂጥህ ሆነሠዉየ ሱምያኮ የባህርዳር ቆንጆእኮናት ምን ልሁንብላነዉ ላተበረኪና እምጠጣዉ ቀልደኛ
ኤሄ ሰወዬ አበደ እንዴ😂😂😂😂
ብሩ አልበላዉ አለ አላህም አቆ ሠማይ አርቆ አሉ የኛወንዶችኮ ታገኙአ😂😢
እወደው ነበር በስራው አሁንስ ሰጋኝ ድራማው መቸ ነው እሚያልቀው😂😂😂
Eyanadanawu
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሱለላህ አለይወሰላም 13:12
አግብተህ በመጣች አዩ በነገራችን ላይ ሰይድ ከምር አብደሀል
ሰኢድ ተዉ አትጃጃል እስልምና ክብር ያለዉ ድነዉ ለፕራክ ብለህ ድናችንን አታዋርድ እስከ4 የተፈቀደ ቢሆንም ስረአት ባለዉጂ በደዚህ አደለም ሲጀመር የነብያችንን ሱና ተከታይ ከሆንክ ስት እህቶች አሉ ባል ያጡ ባላቼዉ የሞተባቼዉ የተቼገሩ አሉ ለነሱ ቁም እሽ ስሜትህ እዳዘዘህ አትነዳ
.ግን ከድግል ምን አለህ ወሬው እራሱ አይደብርህምደ ወላሂ የቂያም ቀን ምልክት ነው ይኸ ሚድያላይ የሚወራውን እና የማይወራውን እወቅ አረ ኢተቂሏህ😢😢😢😢😢😢ሙስሊም ነህኮ የአሏህ
ድንግል ግዴተ ነው
አረ አሁንድ ወላሂ አተበሉ በውሸት መማል ያስቀጣል በሚያልቀው ብራችን ለማያልቀው አሄራችንን እናሳምር ነው የሚለው ሸሪአው በውሸት ወጀሀነብ እየገባህ ነው ተው ሰይድ
ሱመያ የሶሀባ ስም ንው እሻአላህ ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር እህት 😢😢😢
ማሻለይ ሱማዬን ከዋደድከት ❤❤❤ ይማችክ አብሽር
ሰውዬው አላህን ፍራ የልጆችህ እናት ክብር ይኑርህ ምን አይነት ሰው ነህ መጀመሪያ ለቤትህ መብራት ሁን ልጆችህ መውለድ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ደረጃ ለማድረስ ሚያስፈልጉ ነገሮችንም አስብበት
ሰይድ የሴት።ሱስ ይዞታል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
እኔ ግን እምልህ ሰኢድ ሁሉንም ነገር ትተህ ወደ ልጅችህ ተመለስ እልኩን ተወዉ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ነብዩ መሀመድ ያረብ ትግስቱን ይስጥሽ የልጆቹ እናት❤
ግን ሰይዶ ምነው የኔ እቃ የተለየነው አልክሳ እረ እየመጣችሁ አትሞላፈጡብን ሆሆሆ
ክክክክክክክወይጉድበሳቅ
😂😂😂😂
ልጅቷ እንዳዋረደኝ ላዋርደዉብላነዉ ያስደገሰችህ ደግአረገች
ልትበላ ተበላክ ጉድ ሀዩ የኔ ጀግና አሁንስ በምን ተማምነህ ነው ሶስቱም አብረው ጠፍተው ያሳብዱሀል አራስህን ጠብቅ
ክክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Agbaa yet abatu❤❤❤❤
የሰው ትንሽ ማለት አንተ ነህ ሰገጤ ለልጆችህ እናት ትንሽ ክብር የሌለህ ሶስት ሴት ባንድ አላለም😂😂
ልጅቷ ግን ጀግና ነች😂 እሱ ባደባባይ ነበር እሷም ካልጋላይ በቢጃማ ጥላዉ እልም አለች ተበቀለችዉ😂😂😂በል አሁንም ወዳ ወድህ ከማለት ስተትህን አርመህ ወደ ልጆችህ ተመለስ ወደ ዉዷ ሚስትህ ትግስቷ እኮ ሱሙያ❤❤❤👌👌👌
አሰይ እኳን በበጃማ አልጋላይ ጥላክ ውልቅ በላ ሄደች
😂😂😂እነዚህም ያትጉት
ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ የማሰማው የለም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ድራማ እየሰራነው በሰው ሰርግ
😂😂😂@@نايفعثمان-س6ط
ሱምየ የኔ ዉደ ነገር❤❤❤❤❤❤
ምንም መዋረድ የለውም እራስህን ሁን ቤተሰብ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱብ ጀማሪ ነኝ የመዳም ቅመሞችየ
ምነው አተ ማን ስለሆክ ነው ባንድ ቀን 3 የምታገባው ሀሀሀሀሀ ባሀ እራስ ማንም አይጠጋህ ሴቶች ዝም አትበሉ አረከሰን እኮ
አተ ውሸታም ፈጣሪህን ፍራ
እሰይ ደግ አደረገችህ አዩ በአደባባይ እንዳዋረደችህ እንኳንም አዋረደችህ ጀግና ናት
ሱባሀናላህ አንተን አላህ ከዱኒያ ያጥፋክ አሜን በሉ
Goobaazii keenaa❤❤❤❤❤wonde
ምነዉ እኔ ብቻ ነኝ ወንድ አልክ? ሴት እንዲህ ከልክ በላይ ስለቀረብክ ነዉ ይህ ሁላ ሴት ጋር የምታወራዉ እልህ ነዉ የአላህን ቃል መከተል ነዉ የያዝከዉ ሶስት የምትመጡ ሴቶች እፈሩ እንጨፋራለን አላለም መርቅነህ ነዉ? ሴቶች በመልክ በስነምግባር በንብረትም ቢሆን በእዉቀትም በጣም መልካም ወንዶች አሉ ሴቶች አይናችሁን በደንብ ከፋታችሁ እዪ የኔ ሚስት ሱመያ አላለም አሁንም አበጥረህ አግባ ፀጉራቸዉን አደራ ሴት ቀርበህ እንደፈለከዉ ማን እንድታወራ ፈቀደልህ ዝና መሰለህ ልብስዋን ቀዳ? ልታፉር ይገባል ሚስትህን ነበር ቆንጆ ማለት ያለብህ ዛቻ በዮቲዮብkkkkk ሴቶቹ መዉለድ ብቻ ነዉ ምንፈልገዉ አሉኝ አላልክም አዋላጅ ነህ እንዴ? አራትህን ግጥም አርገህ እንዳልከዉ ሙላ kkkkkk
እኔን የገደለኝ የአንተ ጉራ በውሸት ወላሂ አትበል ስትጨማለቅ ክረም ሴት ልጅ መውለድህን አትረሳ በቃ ጨልልሀል
Itti mudii rabifuu gomatuun hagubatuu💪💪💪💪💪🥰godanyaa sumayaa ishee biraa dhaqxee si arbsitetuu garaa na gubee😢
ትዳር መጫወሻነውደ ሆ😢😢 ምናለ የምደግስበትን ለደሀ ለተቸገሩ ብሰጠው
😢😢 ትክክል
My Allaah protected you where ever you go from those evils 😈 also accept your all wishes inshallah amin yaarab 🤲🤲🤲
😂😂😂 አይ ቢሊጮ ድንግል አገኛለሁ ብሎ አዩ ቀጣችው 😅😅😅 ማንን ጎደክ እራስክን እንጂ ነገ ይቆጭካል እልክ ምላጭ ያስጣልአሉ ምነው ብር ካለክ ለደሀ ብታበላ ብታለብስ😮😮😮
በጣም ደግ አደረገችዉ ዎጋ አሥከፍሏት ነበር አሁን ዎጋ አሥከፈለችዉ ሠዉ የዘራዉን ያጭዳል
ሰይድዬ አንተ እኮ የብዙዎች እንጀራ ነህ የኔ ወንድም አይዞህ ክፉ አይነካህ
ይሄሰውየ ታሟልእዴ😂😂😂እሰሩልን
እደው አድቀን አብሬህ እራሱ አላድርም ወላሂ ወላሂ ነው የምልህ ኤጭ እኳን አይደለም አግባም ብየህ ልጠይቅርና እግሬ ስር ወድቀህ ብለምነኝ እራሱ አላደርገውም ደግነቱ የጅል መሠብሠቢያ ነገር ነህ ከሱመያ ውጭ አዩ ተብየዋም ጅል ከጅልም በላይ ጭቅላታ የለቀቀች ሌሎቹም ማንም በጨት እራሱ የማይነካቸው የሚያገባቸው አተው እድሜያቸው የሄደባቸው ካልሆኑ ውጭ እደሱመያ አይነቷ ጀግና ሴት ለራሷ ክብር ያላት ሴት እደሱመያ ተለምና ነው የምትገባው ቢሄድም የራሱ ጉዳይ ብላ በራሷ የምትተማመን ሴት ናት ስለዚህ የጅል ጥርቅም አጠራቅማቸውና አስቀምጣቸው አድቤት አጉረህ😂😂😂😂😂😂😂
ወንዶች የምታቁከሆነ አግባኝየሚሉሴቶች አታግቡ አይሆኑም ድሮምሀያየላቸውም አላህ ሂዳያይሰጣቸው ዘመኑያሰፈራል
ዘመኑ ምንም አላደረገም ሠዉ ነዉ የተበላሼዉ በተለይ ሤቱ አኡዙቢላህ
@@ብትአብዱሠኢድአይሰቀጥጣቸዉ ግን ምን አይነት አስተዳደግ ቢያድጉ ነው አኡዙቢላህ
ከአንተ ጋ የሚቀርቡ እንደ አንተው አእምሮ ጤነኛ ያልሆኑ ናቸው አንተ የመጨረሻ ርካሽ ነህ
ግን ጤነኛነህ አሁንሰ አሰፈራህኝ እኔምለው ለልጆችህ እናት ባፈራ ለልጆችህ ክብር ይኑርህ ይህ ቪዶ አይተፋ አይለቅ ለልጆችህ ሰትል ይህንን አሳፋሪ ተግባር ተው
አትጨማለቅ. ስሞያ. ውዴ❤❤አዛን
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ድግልና ፍለጋ ነው ይሄ ሁሉለማንኛውም ደግ አረገችህ
የቀለልክ ነህ ልጅልጆችህ እናት ትንሽኮን ክብር የለለህ ጆሮህን ደፍነህ ትንሽኮን ሳትጨነቅላት ሳታዝንላት ለስሜቶ በሄድክበት አይሳካልህ ንቀትህ ልክ የለለው በመሆኑ ነው ሁላችንም የጠላንህ
እስይ ደግ አሪግቺህ
ተው ሰይድ ወደድንህ ወደ ቤትህ ተመለስ 3አገባለሁ አልህ አዩም አልተፈታች ሱመያም አልተፈታች 3ቱ ሲመጡ 5 አሆኑም ወይ ?5. ደግሞ አይፈቀድም ያሰሳትር ቆይ ቪደወ ልስራብህ እኛም እንሸቅል
ልሣቅ ወይስ ላልቅሥ 3ሴት ባድ ቀን ። ጉድ ሠይድ ኡኡኡኡ ማለት አሁነዉ😂😂😂
አቅምታለዉ ይቻላል
አይሰይድ ስትደግስ ሲሂድ የልጃችህን ጥርት እዳጨርስ ምክርነዉ
ወላሂ ሰይድ እረከስክ የተከበርክ ነበርክ በፊት ሣቅህ
ደህና ሰው አልነበርክም አንተ ሰውዬ ለልጅችህ እናት እንደት ክብር አስተግፍረላህ የምን ደንግል ታወራለህ ሰውዬ አንተ ከሱ ምን አለህ ወደ ራስህ ተመለስ ጡሩ አደለህም አሏህ በሰጠህ ኒኢማ አሏህን አመስግን አንተ የማምርብህ ከሱመያ ጋር ብቻ ነው ሊላ ካመርህ በሂደት ይሆናል ግን ዝም ብለህ በስሜት ተነሳስተህ ሊላ ነገር ባታረግ ጡሩ ነው።
እደሰማሁት ከሆነ አንተ ድሮ በጣም ባለጌ ሰው ነበርክ ብለዋል ባጭሩ ወደ ድሮው ማንነትህ ተመልሰሀል
ያለፈ አለ ሁሉም ሰው በልጅነት ይሳሳታል
የውስጥን አዎቂ አላህ ሁላቹህንም ይርዳቹሁ❤ አብሺር ወድም
ጀግና ሰይድ ትችለለክ ሱማያም መስክራለች አሏህ የሰከልህ ከሱምያም ከልጆችህም ከሱመያም አሏህ በሰለም የገናኛዉ
ዬባሰ አታምጣ ስል አምጥቶ ቆለለዉ የእጂህን ነዉ ያግኘህ
እረ በሣቅ😂😂😂
በስመ ሥላሴ😂😂 ክርስቲያን ያደረከኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢
እኮ
❤❤❤❤
Sadi😮😮😮 on on walfudhatanii siijala badaan dhiisii
አረባንድቀን ሶስት እልምና አይፈቅድም መጀመሪያ ዲንህን እዎቅ።
እራስህን ስትቆልል ከሀዩ የባሠች አራጂ ይላክብህ😁🤣🤣🤣እንደ አህያ አጋዲመህ ትሄዳለች እኛ አንጨክን ማንም አይበግረን😁🙈
3ባንዴ ሰውየ ተረጋጋ እጅ ምንድን ነው ይህን ያህል
ሲጀመር እኮ ሀራም ነው ባንድ ጊዜ ማግባት የማንኛዋን ሀቅ ሊወጣነው
@GjdhCanbeCVn ተደፍቶ ይረፍ ሴት ሲያራውጥ 🤗🤣
የኮሜቶች እርግማን ነዉ የእስራኤልና የፕልስጤም ያርገዉ ብለዉ ነበር ወደሱመያ ይቅርታ ጠይቀህ ካልተመለስህ ይቀጥላል ኮሜቶች የሱመያ እህቶች ቀጥሉ
ሱሚ የኔ ጀግና የሀገሬ ልጅ
😂😂😂😂😂 yomii dhumaa diramaa kunii
ሱበሀን አላህ ሰያ ግን ሀቃቸውን መጠበቅ ትቸላለህ ወይ ወላሂ አሳከኛ😂😂
ወላሂ ሰይድ ተራገገ ሁሉም ነጋር ላኸይር ነው አላሀምዱሊላ ባል አሁን ግን ሰርግ ከማዳገስ ለአንድ ላእርዳታ ድርጅት ደግሳ አብላ ሱማያን ከነ ልጆችክ ተንከባከብ አላህ ይጠብቅልህ አበቴ በሴቶች ጄናት አትገባም ያባሰ ሙሲባ ነው ሚመጠብህ ወላሂ ቆም ብላህ አስብ መንንም አትመን እነት አባት ከሉ ኡምራ አስዳርግ ያነሱ ዱዋ ርዝቅህን ይከፍትልሀል አላህ ከንታ ጋር ይሁን
Summeeya 🎉🎉🎉🎉❤❤she is
Abshiir ❤😢😢❤mashaa Allah
❤❤❤❤❤❤❤❤
አይደለም ሶስት ሴት አይደልም ሦስት ሴት አራት ሴት ብታገባም ከአንተ ጋር 100 ፐርሰንትን እኔም ልጅ አለኝ ግን ሴት ልጅ ነው የምትጫወተው ነገ ሴት ልጆች 2 ሴት ልጆች አሉና ነገ በሴት ልጆች የሚመጣውን ነገር ባታደርግና ወደ ትዳር ብትመለስ ጥሩ ነው ትምህርት ከመጀመሪያ ቤት አይሰራም የሰራችሁ ስራ ለአንተ ሲያንሰህ ነው ጥላሁን ሚጠፉት ወይም ደሞ ገንዘባለው ስላ አንተ ጭንቅላት ቢኖርህ ጭንቅላት ቢኖርህ እራስ የሚሰራ ቢታስተውል ቢሆን በቃ የመጀመሪያው የበቃኛል አሁን ወደ ልመለስ ብለው ወደ ልጆች በተመለስ ግን ጭንቅላት አይሰራም መቸም ብትሆን አታገኙትም መቼም አታገኛትም መቸም አታገኛት መቼ ማታገኛትም ደሞ ሶስት ሴት አገባ እንዴ አይደለም ባለም ውስጥ እኮ አንተ
ሀዩ ጀግና እዳትመለሺ😂😂😂
መጀመርያም እሱ ፈልጓት አይደለም የመጀመርያ አፍቃርዋ ነው ፕራንክ አርግልኝ ብሎት ነው እሄ ሁሉ ስቃይ ውስጥ የከተተው
ስለዚህ ምልክት ፈልጌ ነው ይሄን ሁሉ የሚደርስበት የሱመያ እምባ ነው ገባል ሁለታችሁም ሁለታችሁም ለፍታችሁ ያመጣችሁትን ገንዘብ አንተ ግን እየሄድክ ሌላ ሚስት ላገባ ነው እያልክ ትበት ትላለክ ስለዚህ የመኖርክ ውጤት ያንተ ብቻ አይደለም የሱምያም ውጤት ነው እና በመልክም በብር አትተማመን እና በጉልበትም አትተማመን ምክንያቱም ዛሬ ማደርህን ማታቅ ሰው ነክ ገባክ ሰኢድ እኔ በጣም ነበር የማከብርክ ግን አንዳንዴ ማክበር ያለብን ሰው አናውቀውም የእውነት ልጆችህን ትጠይቅ ሚስትህን ትተህ ሚድያ ለሚድያ እየተንዘልቅም ተስፋ ቆርጠህ ወደ ሚስተካተመለስ አሁንም ሶስት አገባለሁ ትላለህ😮
እንኳን ጠፋሽ ሀይ ማሪምን ኧረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
ሰኢድ ሴቶቹ አብደዋል😊
ኮመታሮችየ በተለይ ሴቶችየ ከኛ የሚጠበቀው ዱአ ብቻ ነው አሁን ደሞ ካገባህ ኢንሻ አላህ እቃህ ይሙት አይስራ እንኳን ሶስት ለአንድም አይሁን ከልጆችህ እናት በቀር ለሌላ ሴት አይቁምልህ ያያያያያረብ
ደግ አደረገችህ መቶ ለምን አታገባም ገንዘብ ና ግዜ የተረፈህ መጣያ ያጣህ ኢንሻአላህ 3ቱ ደግሞ ታሪክ ኢድሰሩህ ዱአችን ነው
አረተዉሰያዉ ድግል ስላምንህንአመመህ. ድግል ተየትይመጣል
በጣም ተጨማለክ ደደም❤❤
አዩ😂😂😂 ገመድ ይዘሽ ነይ 😊ሶስት በአንድ ቀን ሊያገባልሽ ነዉእረረረ አዩ ሩጭ
ሰርታልሀለይ ሀዩ እሰይ ይመችሽ😅😅😅
ክክክክክክክክክ በቢጃማ ውይይይይይ
ቆይ ግን ኮሜንት ለይ እነደፈለጋቹ የምታወሩ ሰዎች ምን ሆናቹሁ ነው ሰይዶ ለሱመያ በጣም ክብር አለው እንደምወዳትም ደጋግሞ እየገለጼላት ሰመምናል ማግባት ከሆነ ሀጥኣት አይደለም
ለሚስትህ ክብር ይኑርህ አትጨማለቅ
ጨምለቀ ብቻ
ሱመያናት ያጨማለቀችዉ መጃጃል ኤጭ ባለቤትን ካልናቁ አጥርን አይነቀንቁ አሉ
አትጨማለቅ
Agibbaa❤
@@zuzubinthussenአዎ ሰኢዶ አግባ እያለይ አበረታታችው
እኛ ምናገባን ሶስት ቀርቶ አስር የማታገበው ሆይ ሱምያ እደሆነ ሱምያ በጣም ጀግና ናት የምትሉ በላክ አሳዩኝ
ሴቶች ግን አላህ ልቦና ይስጣቸው ሰኢድ ግን ሳስበው ወረርሽኝ ይዞሀል መሠል 😂
ተለክፏል
Yeset werershign😅
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
እኛም አሁንም የፊልጤምና የእስራኢል ያድርጋላችሁ እያል ዱአችንን እጀምራለን ድል ለሱመያ ሱመያ ጀግና ሴት አንተ አትመጥናትም
ክክክ አወ ሡመያ ጀግናነች የምር
ክክክክክክክ
😂😂
،ate maneh ate melata Jab erasa 😂😂😂😂😂
3 sat alalkam hhhhhhh😂😂😂😂
አላህ ይነአልክ ከልብ እነሱም ጀሀነብ ይሁኑብህ ርካሽ ከብት
እረ ይሄን ሰውዬ መላ በሉት ምነው እኔ ብቻነኝ ወንዱ አልክ ምኑ ቅል እራስ ነህ በአላህ
😂😂😂😂 .ኧረ በሳቅ
እውነትሽ ነው ወንድ እሱ ብቻ ሆነ😂😂😂😂
😂😂😂ጉረኛ አትይውም
@ እንደሱ እራሱን የሚቆልል የለም ማነኝ ነው የሚለው ገጀሞ ጅል ጅላንፎ አለ አብይ
እሱ ምን ያርግ ሴቶቹ ናቸውጂ መጅኑን አሰደቡን
በፈጣሪ ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ ❤❤❤
ደሞ ላይክ አርጉኝ🎉🎉🎉🎉
የቢጃማዋ ነገር ብቻ ናት ያስጨነቀችው😂😂😂😂ድንግል አለ እራስህ የልጆች አባት አይደለም እንደ ሆሆ የስንት ሰው ድንግል ፈልገህ ነው በህግ ይጠየቅ የምትሉ የት ናችሁ በጠፋ ድንግል
ሱሚ ጀግና ሴት❤❤
በህልክ የሚደረግ ነገር መጨረሻው ውርደት ነው ልክ እደዚሁ አሁንም ትዋረዳለህ እዩኝ እዩኝ አብዝተሀል መልካም መዋረድ
ሀቂቃ አወ ሱመያ ጀግና ናት👍👍
የሚገርምህ ሱመያ ቆንጆ ብልህና አሰተዋይ በቁንጅና ትበልጥሃለች ሱመያም እንድታገባ ፍቀድላት አንተ ለሱመያ የምትሆን አይደለህም
ተው እንጂ ድንግል ምን ያደርግልሀል ዋናው ነገር ከአንተ ጋር በፍቅር አብሮ መቆየቷን ነው እንጂ😂😂😂😂
Right ✅ dani
አይ ደኒ😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ዳኒ 🤣🤣🤣🤣🤣
Right ✅️
እኮ ጀግንነት መስሎት ነው እንደ😂😂😂😂😂
እልቅስ ለሱመያ ቶሎህደላት ወላሂ ክበረህን የጠበቀችናት ወላሂ ሱመያ ጀግና ናት
ማግባቱን አግባ ግን ሀቃቸውን ጠብቅ ነገር አላህ ፊት እንዳይገትሩህ። ኑ ድናችሁን ተማሩ ሰብስክራይብ በማድርግ።🎉🎉🎉🎉
ጀግና ሱመይያ ወላሂ. ቅይርታ ጠዩቅና ወደሰ ተመለስ አትጀጀል ጠዩብ
እርካሽ ትንሽኮን ለሚስትህ ክብርየለለህ ለልጆችህክብርየለለህ
ሱመያ የኔጀግና❤❤❤ አንተ እንኮ ታመሀል ? ፍትህ ለልጃችህና ለውዶ ሱመያ የልጆቾ ንግስት እንወድሻለን ማሬ
ከእግር እስከ ራሴ ወርቅ ቢያለብሰኝ ይሄንን ልጅ አላገባም😂😂😂😂😂😂😂
አግኝተሽው ነው
ክክክክ አረአማኑኤል ይግባ የምትሉ
Kkkkkkkkkkkkkk❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Ewnaat neew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂
ያርቢ ለጆሮየ ኸይርነገር አሠማኝ ያርቢ ላተም አላሕ ቀልብ ይሥጥሕ ወድሜ
ሴትወች ግን ምን ነካችሁ የሰው ባል ምን ይሰራላችሃል ከልብ ድዋ ብታረጉ አላህ የራሳችሁን የብቻችሁ የምታቅፍት አላህ ይሰጣችሃል አስቡት እስኪ ባላችሁ ሌላ ሴት አቅፎ ማደሩን አስቡት ማግባቱን መታየቱን ብቻ አትዩ በሃላ የሚመጣ የስነ ልቦና ያለመፈለግ ስሜት አለው
ሴቱኮ አብዶል የጊዜውን ነው የሚያዩ ወደፊት የሚመጣውን አያቁም ምድረ ክብረቢስ
ወዲም ሰይድ አብሺር ከሱሚጋ ልጆቻቺሁን ብታሳዲጉ ደስ ዪለኛል ያለፈው አለፈ ጉዞ ወደፊት 🎉🎉🎉
ገደል ግባ ኡኩሮ የማትረባ
Abshii❤❤❤😢😢😢mashaaAIIah
ሰይድ አትጃጃል ወላሂ ወደ ልጁችህ እናትተመለስ ልጁችህንአሳድግ ሴትአታቀያይር
ማሠቢያህ ምነዉ በቂጥህ ሆነሠዉየ ሱምያኮ የባህርዳር ቆንጆእኮናት ምን ልሁንብላነዉ ላተበረኪና እምጠጣዉ ቀልደኛ
ኤሄ ሰወዬ አበደ እንዴ😂😂😂😂
ብሩ አልበላዉ አለ አላህም አቆ ሠማይ አርቆ አሉ የኛወንዶችኮ ታገኙአ😂😢
😂😂😂😂😂😂😂
እወደው ነበር በስራው አሁንስ ሰጋኝ ድራማው መቸ ነው እሚያልቀው😂😂😂
Eyanadanawu
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሱለላህ አለይወሰላም 13:12
አግብተህ በመጣች አዩ በነገራችን ላይ ሰይድ ከምር አብደሀል
ሰኢድ ተዉ አትጃጃል እስልምና ክብር ያለዉ ድነዉ ለፕራክ ብለህ ድናችንን አታዋርድ እስከ4 የተፈቀደ ቢሆንም ስረአት ባለዉጂ በደዚህ አደለም ሲጀመር የነብያችንን ሱና ተከታይ ከሆንክ ስት እህቶች አሉ ባል ያጡ ባላቼዉ የሞተባቼዉ የተቼገሩ አሉ ለነሱ ቁም እሽ ስሜትህ እዳዘዘህ አትነዳ
.ግን ከድግል ምን አለህ ወሬው እራሱ አይደብርህምደ ወላሂ የቂያም ቀን ምልክት ነው ይኸ ሚድያላይ የሚወራውን እና የማይወራውን እወቅ አረ ኢተቂሏህ😢😢😢😢😢😢ሙስሊም ነህኮ የአሏህ
ድንግል ግዴተ ነው
አረ አሁንድ ወላሂ አተበሉ በውሸት መማል ያስቀጣል በሚያልቀው ብራችን ለማያልቀው አሄራችንን እናሳምር ነው የሚለው ሸሪአው በውሸት ወጀሀነብ እየገባህ ነው ተው ሰይድ
ሱመያ የሶሀባ ስም ንው እሻአላህ ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር እህት 😢😢😢
ማሻለይ ሱማዬን ከዋደድከት ❤❤❤ ይማችክ አብሽር
ሰውዬው አላህን ፍራ የልጆችህ እናት ክብር ይኑርህ ምን አይነት ሰው ነህ መጀመሪያ ለቤትህ መብራት ሁን ልጆችህ መውለድ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ደረጃ ለማድረስ ሚያስፈልጉ ነገሮችንም አስብበት
ሰይድ የሴት።ሱስ ይዞታል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
እኔ ግን እምልህ ሰኢድ ሁሉንም ነገር ትተህ ወደ ልጅችህ ተመለስ እልኩን ተወዉ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ነብዩ መሀመድ ያረብ ትግስቱን ይስጥሽ የልጆቹ እናት❤
ግን ሰይዶ ምነው የኔ እቃ የተለየነው አልክሳ እረ እየመጣችሁ አትሞላፈጡብን ሆሆሆ
ክክክክክክክወይጉድበሳቅ
😂😂😂😂
ልጅቷ እንዳዋረደኝ ላዋርደዉብላነዉ ያስደገሰችህ ደግአረገች
ልትበላ ተበላክ ጉድ ሀዩ የኔ ጀግና አሁንስ በምን ተማምነህ ነው ሶስቱም አብረው ጠፍተው ያሳብዱሀል አራስህን ጠብቅ
ክክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Agbaa yet abatu❤❤❤❤
የሰው ትንሽ ማለት አንተ ነህ ሰገጤ ለልጆችህ እናት ትንሽ ክብር የሌለህ ሶስት ሴት ባንድ አላለም😂😂
ልጅቷ ግን ጀግና ነች😂 እሱ ባደባባይ ነበር እሷም ካልጋላይ በቢጃማ ጥላዉ እልም አለች ተበቀለችዉ😂😂😂በል አሁንም ወዳ ወድህ ከማለት ስተትህን አርመህ ወደ ልጆችህ ተመለስ ወደ ዉዷ ሚስትህ ትግስቷ እኮ ሱሙያ❤❤❤👌👌👌
አሰይ እኳን በበጃማ አልጋላይ ጥላክ ውልቅ በላ ሄደች
😂😂😂እነዚህም ያትጉት
ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ የማሰማው የለም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ድራማ እየሰራነው በሰው ሰርግ
😂😂😂@@نايفعثمان-س6ط
ሱምየ የኔ ዉደ ነገር❤❤❤❤❤❤
ምንም መዋረድ የለውም እራስህን ሁን ቤተሰብ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱብ ጀማሪ ነኝ የመዳም ቅመሞችየ
ምነው አተ ማን ስለሆክ ነው ባንድ ቀን 3 የምታገባው ሀሀሀሀሀ ባሀ እራስ ማንም አይጠጋህ ሴቶች ዝም አትበሉ አረከሰን እኮ
አተ ውሸታም ፈጣሪህን ፍራ
እሰይ ደግ አደረገችህ አዩ በአደባባይ እንዳዋረደችህ እንኳንም አዋረደችህ ጀግና ናት
😂😂😂😂
ሱባሀናላህ አንተን አላህ ከዱኒያ ያጥፋክ አሜን በሉ
Goobaazii keenaa❤❤❤❤❤wonde
ምነዉ እኔ ብቻ ነኝ ወንድ አልክ? ሴት እንዲህ ከልክ በላይ ስለቀረብክ ነዉ ይህ ሁላ ሴት ጋር የምታወራዉ እልህ ነዉ የአላህን ቃል መከተል ነዉ የያዝከዉ ሶስት የምትመጡ ሴቶች እፈሩ እንጨፋራለን አላለም መርቅነህ ነዉ? ሴቶች በመልክ በስነምግባር በንብረትም ቢሆን በእዉቀትም በጣም መልካም ወንዶች አሉ ሴቶች አይናችሁን በደንብ ከፋታችሁ እዪ የኔ ሚስት ሱመያ አላለም አሁንም አበጥረህ አግባ ፀጉራቸዉን አደራ ሴት ቀርበህ እንደፈለከዉ ማን እንድታወራ ፈቀደልህ ዝና መሰለህ ልብስዋን ቀዳ? ልታፉር ይገባል ሚስትህን ነበር ቆንጆ ማለት ያለብህ ዛቻ በዮቲዮብkkkkk ሴቶቹ መዉለድ ብቻ ነዉ ምንፈልገዉ አሉኝ አላልክም አዋላጅ ነህ እንዴ? አራትህን ግጥም አርገህ እንዳልከዉ ሙላ kkkkkk
እኔን የገደለኝ የአንተ ጉራ በውሸት ወላሂ አትበል ስትጨማለቅ ክረም ሴት ልጅ መውለድህን አትረሳ በቃ ጨልልሀል
Itti mudii rabifuu gomatuun hagubatuu💪💪💪💪💪🥰godanyaa sumayaa ishee biraa dhaqxee si arbsitetuu garaa na gubee😢
ትዳር መጫወሻነውደ ሆ😢😢 ምናለ የምደግስበትን ለደሀ ለተቸገሩ ብሰጠው
😢😢 ትክክል
😢😢 ትክክል
😢😢 ትክክል
My Allaah protected you where ever you go from those evils 😈 also accept your all wishes inshallah amin yaarab 🤲🤲🤲
😂😂😂 አይ ቢሊጮ ድንግል አገኛለሁ ብሎ አዩ ቀጣችው 😅😅😅 ማንን ጎደክ እራስክን እንጂ ነገ ይቆጭካል እልክ ምላጭ ያስጣልአሉ ምነው ብር ካለክ ለደሀ ብታበላ ብታለብስ😮😮😮
በጣም ደግ አደረገችዉ ዎጋ አሥከፍሏት ነበር አሁን ዎጋ አሥከፈለችዉ ሠዉ የዘራዉን ያጭዳል
ሰይድዬ አንተ እኮ የብዙዎች እንጀራ ነህ የኔ ወንድም አይዞህ ክፉ አይነካህ
ይሄሰውየ ታሟልእዴ😂😂😂እሰሩልን
እደው አድቀን አብሬህ እራሱ አላድርም ወላሂ ወላሂ ነው የምልህ ኤጭ እኳን አይደለም አግባም ብየህ ልጠይቅርና እግሬ ስር ወድቀህ ብለምነኝ እራሱ አላደርገውም ደግነቱ የጅል መሠብሠቢያ ነገር ነህ ከሱመያ ውጭ አዩ ተብየዋም ጅል ከጅልም በላይ ጭቅላታ የለቀቀች ሌሎቹም ማንም በጨት እራሱ የማይነካቸው የሚያገባቸው አተው እድሜያቸው የሄደባቸው ካልሆኑ ውጭ እደሱመያ አይነቷ ጀግና ሴት ለራሷ ክብር ያላት ሴት እደሱመያ ተለምና ነው የምትገባው ቢሄድም የራሱ ጉዳይ ብላ በራሷ የምትተማመን ሴት ናት ስለዚህ የጅል ጥርቅም አጠራቅማቸውና አስቀምጣቸው አድቤት አጉረህ😂😂😂😂😂😂😂
ወንዶች የምታቁከሆነ አግባኝየሚሉሴቶች አታግቡ አይሆኑም ድሮምሀያየላቸውም አላህ ሂዳያይሰጣቸው ዘመኑያሰፈራል
ዘመኑ ምንም አላደረገም ሠዉ ነዉ የተበላሼዉ በተለይ ሤቱ አኡዙቢላህ
@@ብትአብዱሠኢድአይሰቀጥጣቸዉ ግን ምን አይነት አስተዳደግ ቢያድጉ ነው አኡዙቢላህ
ከአንተ ጋ የሚቀርቡ እንደ አንተው አእምሮ ጤነኛ ያልሆኑ ናቸው አንተ የመጨረሻ ርካሽ ነህ
ግን ጤነኛነህ አሁንሰ አሰፈራህኝ እኔምለው ለልጆችህ እናት ባፈራ ለልጆችህ ክብር ይኑርህ ይህ ቪዶ አይተፋ አይለቅ ለልጆችህ ሰትል ይህንን አሳፋሪ ተግባር ተው
አትጨማለቅ. ስሞያ. ውዴ❤❤አዛን
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ድግልና ፍለጋ ነው ይሄ ሁሉለማንኛውም ደግ አረገችህ
የቀለልክ ነህ ልጅልጆችህ እናት ትንሽኮን ክብር የለለህ ጆሮህን ደፍነህ ትንሽኮን ሳትጨነቅላት ሳታዝንላት ለስሜቶ በሄድክበት አይሳካልህ ንቀትህ ልክ የለለው በመሆኑ ነው ሁላችንም የጠላንህ
እስይ ደግ አሪግቺህ
ተው ሰይድ ወደድንህ ወደ ቤትህ ተመለስ 3አገባለሁ አልህ አዩም አልተፈታች ሱመያም አልተፈታች 3ቱ ሲመጡ 5 አሆኑም ወይ ?5. ደግሞ አይፈቀድም ያሰሳትር ቆይ ቪደወ ልስራብህ እኛም እንሸቅል
ልሣቅ ወይስ ላልቅሥ 3ሴት ባድ ቀን ። ጉድ ሠይድ ኡኡኡኡ ማለት አሁነዉ😂😂😂
አቅምታለዉ ይቻላል
አይሰይድ ስትደግስ ሲሂድ የልጃችህን ጥርት እዳጨርስ ምክርነዉ
ወላሂ ሰይድ እረከስክ የተከበርክ ነበርክ በፊት ሣቅህ
ደህና ሰው አልነበርክም አንተ ሰውዬ ለልጅችህ እናት እንደት ክብር አስተግፍረላህ የምን ደንግል ታወራለህ ሰውዬ አንተ ከሱ ምን አለህ ወደ ራስህ ተመለስ ጡሩ አደለህም አሏህ በሰጠህ ኒኢማ አሏህን አመስግን አንተ የማምርብህ ከሱመያ ጋር ብቻ ነው ሊላ ካመርህ በሂደት ይሆናል ግን ዝም ብለህ በስሜት ተነሳስተህ ሊላ ነገር ባታረግ ጡሩ ነው።
እደሰማሁት ከሆነ አንተ ድሮ በጣም ባለጌ ሰው ነበርክ ብለዋል ባጭሩ ወደ ድሮው ማንነትህ ተመልሰሀል
ያለፈ አለ ሁሉም ሰው በልጅነት ይሳሳታል
የውስጥን አዎቂ አላህ ሁላቹህንም ይርዳቹሁ❤ አብሺር ወድም
ጀግና ሰይድ ትችለለክ ሱማያም መስክራለች አሏህ የሰከልህ ከሱምያም ከልጆችህም ከሱመያም አሏህ በሰለም የገናኛዉ
ዬባሰ አታምጣ ስል አምጥቶ ቆለለዉ
የእጂህን ነዉ ያግኘህ
እረ በሣቅ😂😂😂
በስመ ሥላሴ😂😂 ክርስቲያን ያደረከኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢
እኮ
❤❤❤❤
Sadi😮😮😮 on on walfudhatanii siijala badaan dhiisii
አረባንድቀን ሶስት እልምና አይፈቅድም መጀመሪያ ዲንህን እዎቅ።
እራስህን ስትቆልል ከሀዩ የባሠች አራጂ ይላክብህ😁🤣🤣🤣እንደ አህያ አጋዲመህ ትሄዳለች እኛ አንጨክን ማንም አይበግረን😁🙈
3ባንዴ ሰውየ ተረጋጋ እጅ ምንድን ነው ይህን ያህል
ሲጀመር እኮ ሀራም ነው ባንድ ጊዜ ማግባት የማንኛዋን ሀቅ ሊወጣነው
@GjdhCanbeCVn ተደፍቶ ይረፍ ሴት ሲያራውጥ 🤗🤣
የኮሜቶች እርግማን ነዉ የእስራኤልና የፕልስጤም ያርገዉ ብለዉ ነበር ወደሱመያ ይቅርታ ጠይቀህ ካልተመለስህ ይቀጥላል ኮሜቶች የሱመያ እህቶች ቀጥሉ
ሱሚ የኔ ጀግና የሀገሬ ልጅ
😂😂😂😂😂 yomii dhumaa diramaa kunii
ሱበሀን አላህ ሰያ ግን ሀቃቸውን መጠበቅ ትቸላለህ ወይ ወላሂ አሳከኛ😂😂
ወላሂ ሰይድ ተራገገ ሁሉም ነጋር ላኸይር ነው አላሀምዱሊላ ባል አሁን ግን ሰርግ ከማዳገስ ለአንድ ላእርዳታ ድርጅት ደግሳ አብላ ሱማያን ከነ ልጆችክ ተንከባከብ አላህ ይጠብቅልህ አበቴ በሴቶች ጄናት አትገባም ያባሰ ሙሲባ ነው ሚመጠብህ ወላሂ ቆም ብላህ አስብ መንንም አትመን እነት አባት ከሉ ኡምራ አስዳርግ ያነሱ ዱዋ ርዝቅህን ይከፍትልሀል አላህ ከንታ ጋር ይሁን
Summeeya 🎉🎉🎉🎉❤❤she is
Abshiir ❤😢😢❤mashaa Allah
❤❤❤❤❤❤❤❤
አይደለም ሶስት ሴት አይደልም ሦስት ሴት አራት ሴት ብታገባም ከአንተ ጋር 100 ፐርሰንትን እኔም ልጅ አለኝ ግን ሴት ልጅ ነው የምትጫወተው ነገ ሴት ልጆች 2 ሴት ልጆች አሉና ነገ በሴት ልጆች የሚመጣውን ነገር ባታደርግና ወደ ትዳር ብትመለስ ጥሩ ነው ትምህርት ከመጀመሪያ ቤት አይሰራም የሰራችሁ ስራ ለአንተ ሲያንሰህ ነው ጥላሁን ሚጠፉት ወይም ደሞ ገንዘባለው ስላ አንተ ጭንቅላት ቢኖርህ ጭንቅላት ቢኖርህ እራስ የሚሰራ ቢታስተውል ቢሆን በቃ የመጀመሪያው የበቃኛል አሁን ወደ ልመለስ ብለው ወደ ልጆች በተመለስ ግን ጭንቅላት አይሰራም መቸም ብትሆን አታገኙትም መቼም አታገኛትም መቸም አታገኛት መቼ ማታገኛትም ደሞ ሶስት ሴት አገባ እንዴ አይደለም ባለም ውስጥ እኮ አንተ
ሀዩ ጀግና እዳትመለሺ😂😂😂
መጀመርያም እሱ ፈልጓት አይደለም የመጀመርያ አፍቃርዋ ነው ፕራንክ አርግልኝ ብሎት ነው እሄ ሁሉ ስቃይ ውስጥ የከተተው
ስለዚህ ምልክት ፈልጌ ነው ይሄን ሁሉ የሚደርስበት የሱመያ እምባ ነው ገባል ሁለታችሁም ሁለታችሁም ለፍታችሁ ያመጣችሁትን ገንዘብ አንተ ግን እየሄድክ ሌላ ሚስት ላገባ ነው እያልክ ትበት ትላለክ ስለዚህ የመኖርክ ውጤት ያንተ ብቻ አይደለም የሱምያም ውጤት ነው እና በመልክም በብር አትተማመን እና በጉልበትም አትተማመን ምክንያቱም ዛሬ ማደርህን ማታቅ ሰው ነክ ገባክ ሰኢድ እኔ በጣም ነበር የማከብርክ ግን አንዳንዴ ማክበር ያለብን ሰው አናውቀውም የእውነት ልጆችህን ትጠይቅ ሚስትህን ትተህ ሚድያ ለሚድያ እየተንዘልቅም ተስፋ ቆርጠህ ወደ ሚስተካተመለስ አሁንም ሶስት አገባለሁ ትላለህ😮
እንኳን ጠፋሽ ሀይ ማሪምን ኧረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
ሰኢድ ሴቶቹ አብደዋል😊
ኮመታሮችየ በተለይ ሴቶችየ ከኛ የሚጠበቀው ዱአ ብቻ ነው አሁን ደሞ ካገባህ ኢንሻ አላህ እቃህ ይሙት አይስራ እንኳን ሶስት ለአንድም አይሁን ከልጆችህ እናት በቀር ለሌላ ሴት አይቁምልህ ያያያያያረብ
ደግ አደረገችህ መቶ ለምን አታገባም ገንዘብ ና ግዜ የተረፈህ መጣያ ያጣህ ኢንሻአላህ 3ቱ ደግሞ ታሪክ ኢድሰሩህ ዱአችን ነው
አረተዉሰያዉ ድግል ስላምንህንአመመህ. ድግል ተየትይመጣል
በጣም ተጨማለክ ደደም❤❤
አዩ😂😂😂 ገመድ ይዘሽ ነይ 😊
ሶስት በአንድ ቀን ሊያገባልሽ ነዉ
እረረረ አዩ ሩጭ