አንደኛ እኔ ነኝ | የምኖርለት ሕልም አለኝ! ከሚሊየነሮች አንደበት @DawitDreams

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • Watch our most recent videos
    / @dawitdreams
    Welcome to the official UA-cam channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our UA-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our UA-cam channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift

КОМЕНТАРІ • 81

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 роки тому +10

    መቼ ይሆን አገሬ ገብቼ ይህን ኮርስ የምወስደው በጣም ውስጤን ነካችው እምነታ ፅናቷ እሁንም የምታምኒው አምላክ ይርዳሽ የዋህ ነሽ ልጅሽም እንደምታስቢ ሳይሆን ጌታ የበለጠ ቦታ አገርን ይመራልሻል አይዞሽ እምነትሽ ከላይኛው ስለሆነ።

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 роки тому +9

    ከሳምራዊት ህይወት ብዙ መማር ይቻላል ችግር አለ ይኖራል እኛ ግን ከችግሮቻችን በላይ ነን

  • @biltek2030
    @biltek2030 2 роки тому

    ሳምሪ ፈገግታሽ፥ ጥንካሬሽ ፥የዋህነትሽ ይለያል። ለቡዙ ሰዎች አርአያ መሆን የምትችይ ጀግና ሴት ነሽ። ፈጣሪ ለአንቺና ለቤተስቦችን ሙሉ ጤንነትና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ።
    ለዳዊት ድሪምስ እና ለቡዱን አባላቶቹን ከልብ እናመሰግናለን። እንደዚ ዓይነት አስተማሪ የሆኑ ሰዎችን ስለምታቀርቡልንና ጠንክራችሁ እንድንጠነክር ሰለምታደደርጉን ከልብ እናመሰግናለን። በርቱ፥ እደጉ ተመንደጉ ።

  • @እግዚአብሔርቸርነው
    @እግዚአብሔርቸርነው 2 роки тому +2

    ሳምሪዬ እንኳንስ ደስ አለሽ እህታም ኖህ በመናገሩ እጅግ ደስስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ✝️🙏🙏🙏ፍልቅልቋ ሣምራዊት ካሳ ሁለተኛዋ እማሚ 👌ከመላው ቤተሰብሽ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ 🙏ሰላም ያምጣልን ለሀገራችን ኢትዮጵያና ህዝቧ ✝️🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬።

  • @bettydeju7233
    @bettydeju7233 2 роки тому +4

    ሳምሪዬ ድንቅ ፣ የዋህ ፣ መልካም ሰው ብዙ ተምሬብሻለው:::
    ወደክላሱ ለመመለስ ለመወሰን ደማቅ ምክንያቶችን በቃለትሽ ውስጥ አጊኝቻለው
    አመሰግናለው::

  • @senaithadgu9271
    @senaithadgu9271 2 роки тому +6

    ሳምሪ by the way .... ልጆቹ በጣም active hyper ናቸው።ለሌሎች እናቶች እንድትተሪፊ አምላክ ይርዳሽ።

  • @woine123
    @woine123 2 роки тому +3

    ጠያቂው ካልተከፋህ !!! እንግዶችህን ልትጠይቅ ከመውጣትህ በፊት አስቀድመህ የተጠያቂውን ብቃትና ማንነት እወቅ እና
    ጥሩ ጥያቄዎችን መርጠህና ጽፈህ ይዘህ ቅረብ :: እንደው ከጠየቅካቸው ጥያቄዎች መሃል .
    በመጀመሪያ 9 አመት ተፈበረከ እንጂ ለገበያ ዋለ አላለችም !
    አገልግሎት መስጠት ከጀመርኩ 3 አመት አደረግኩ ነው ያለችው::
    ጠያቂው ስትጠይቅ ግን " ዛሬ ቡኪንግ ሙሉ ነው እና ዘጠኝ አመት ..." ! ??? ለዛውም ወደ መጨረሻው ይሄ ጥያቄ " ቢዝነስሽ ምን ያህል ያረካሻል ?" ቢባል አይሻልም ነበር!
    (2) ለምን ፋውንዴሽን ተቀባሽ?
    ይሄን መሰል ጥያቄ ከመጠየቅ ይልቅ! ከይቅርታ ጋር አንቺስ ምን ለቆዳሽ ትጠቀሚያለሽ? ማለት አይሻልም
    ሲጀመር " እዚህ ሙያ ውስጥ እንዴት ገባሽ "? የሚለውን የምንጠብቀው ጥሩ የጥያቄው አግባብ ይሆን ነበር! እሷ ግን ሁሉንም ያለ ጠያቂ አውርታዋለች::
    ደጋግመህ ስለ ት/ቤቱ አስተዋውቀሃል::

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 2 роки тому +9

    Proud of you!!

  • @addisagerdie9296
    @addisagerdie9296 2 роки тому +7

    በእውነት እንደዚህ እኔን ትቀይረኝ ይሆን?

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 роки тому +4

    በጣም ብዙ ተምሬብሻለሁ በተለይ ልጆቻችን ላይ እንዴት እንደምን ስር💚💛❤🌷🌸🌺👏👏

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 2 роки тому +12

    ለኛ ለስደተኞች ሞራል የሚሆንን ድንቅ ሠው አቅርብልን

    • @engdaworktsegawu
      @engdaworktsegawu Рік тому

      እኔ አንች ሁላችንም ስደት ላይ ያለን ልጆች እንችልላለን እናሳካዋልን

  • @samrawitdebebe6897
    @samrawitdebebe6897 2 роки тому +8

    wow she is so nice ...just keep it up
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuhamdani8220
    @nuhamdani8220 2 роки тому +1

    I don't like to write comment, but if something touch my heart ❤️ I can't leave with out commenting. To be real you are so amazing and your struggle make me strong

  • @solomonwolduhagos5797
    @solomonwolduhagos5797 2 роки тому

    No comment but Wow..... the Amazing Samri you are so Humble and Generous stay Blessed Dear and keep shinning.

  • @trial7951
    @trial7951 2 роки тому +2

    መልካም ምሳሌ ነሽ

  • @nebiattekie7345
    @nebiattekie7345 2 роки тому +1

    ሳምሪዬ በጣም ደስ ትያለሽ እ/ር ይባክሽ ዘመንሽ ይባረክ😍😍😍

  • @zelalemdefar9577
    @zelalemdefar9577 2 роки тому +1

    ሳምሪ ድንቅ ሰው፡፡

  • @SamSam-mc2ok
    @SamSam-mc2ok 2 роки тому +1

    ድንቅ ሴት👏👏🙏

  • @mesiawoke1614
    @mesiawoke1614 2 роки тому +5

    እየጠበኩሽ ነበር

  • @muhidinyasin6341
    @muhidinyasin6341 2 роки тому +4

    በጣም አሪፍ

  • @ofisa23
    @ofisa23 2 роки тому +4

    Amazing

  • @Houseofhoney251
    @Houseofhoney251 Рік тому +1

    I’m so happy to see this ❤

  • @amarewelda6169
    @amarewelda6169 2 роки тому +1

    ሳምሪ ድንቅ ሴት እንወድሻለን በርቺልን...

  • @eyerushailu1761
    @eyerushailu1761 2 роки тому +5

    Wow

  • @yitbarekmelaku4265
    @yitbarekmelaku4265 2 роки тому +1

    እንዴት እንደምወዳችሁ⚽⚽⚽

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 2 роки тому +1

    Samerye Jegna nesh Positive nesh 🙏

  • @brhangebremikael5139
    @brhangebremikael5139 2 роки тому +1

    Wawwww samriy betam des yemil sra new

  • @eleniabera5775
    @eleniabera5775 2 роки тому +1

    እባክሽ እህቴ ለማዲያት የሚሆን ነገር ካለሽ ስልክ ሽፋን ላኪልንና እንግዛሽ ከሀገር ውጪ ያሉ ሰዎችስ እንዴት ያገኙሻል።እባካችሁ የዚህ ሚድያ አቅራቢዎች ተባበሩን

  • @hulumyalfal1570
    @hulumyalfal1570 2 роки тому +1

    Bravo

  • @liudimtry6365
    @liudimtry6365 2 роки тому +1

    Good bless you

  • @tsiongirma6049
    @tsiongirma6049 2 роки тому +3

    earrrr mnden nw dawite dreams samriwoche altechalachum

  • @RjjfjChjfjrj
    @RjjfjChjfjrj Рік тому

    ወንደም ዳውይትነ እንደት ነወ የምናገኝው መማረ የምነፈልገው እንደት ነወ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 роки тому +1

    ድንቅ ትምህርት በተለይ ስለ ሰላም የገለፅሺው አመሰግናለሁ

  • @simegnketsela2148
    @simegnketsela2148 Рік тому +1

    ሳምሪ ለማዳይት የምትይኝ ካለሽ ስልክሽን እንዴት እናግኝው መገኛሽን ተናግረሽ ቢኝ ጥሩ ነበር በተረፈ ግን ጐበዝ ሴት ነሽ በርቼ

  • @feven292
    @feven292 2 роки тому +4

    👏👏👏👏

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 роки тому

    ጀግና

  • @yonaskidane8368
    @yonaskidane8368 2 роки тому +1

    proud of you I wish long life

  • @betelt2932
    @betelt2932 2 роки тому

    ንስር !!! ብዙ ተምሬብሻለሁ !

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Рік тому

    Amazing Testemony 🎉you are blessed Samri wow 🙏🏾💕 I am interesting about your products. How can we find it ? Do you have a website? Or an email Pleas ?
    Amazing you are 💕💕

  • @liudimtry6365
    @liudimtry6365 2 роки тому +1

    So lovely

  • @mahiderabera2937
    @mahiderabera2937 2 роки тому

    Betam Des yelal. Gobez nesh Keep up the good work. 🥰😘🥰

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 роки тому

    የኔ ዉብ

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому

    WOE!!!

  • @nazrawiwitube5989
    @nazrawiwitube5989 2 роки тому +1

    be nazret adama selxena yenoracwal?

  • @aliyamar870
    @aliyamar870 2 роки тому +3

    Keld metkledwan artist temeslalch 😮

  • @AhmedAhmed-nf1pw
    @AhmedAhmed-nf1pw Рік тому

    Ehen hizb atichawetubet

  • @selambirhanu312
    @selambirhanu312 2 роки тому +1

    Yihe hulu dawit yante sra nw fetari abzto yikfelh enem course wesje hezbun lemekeyer endemnesa alteraterm alenlh enwedhalen

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 2 роки тому +3

    ታሪክ የሚሠሩ የመዳም ቅመሞችን አቅርብልን አብዘሀኛው የሚከታተላችሁ እኛ ነን

    • @hamidaethio312
      @hamidaethio312 2 роки тому

      ሳህ እህት ሰብስክርይብ አረጉኝ ዉዴ

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 2 роки тому +5

    Please post her adress

    • @k.tagrofarmindustriesp.l.c8403
      @k.tagrofarmindustriesp.l.c8403 2 роки тому +1

      ሳምሪየ የኔድቅ አች እጅግበጣም እምትገርሚ እና እፁብድንቅ የሆንሽ ሴትነሽ ለኔብርታቴ ነሽና አመሰግንሻለሁ ኑሪልኝ እግዚያብሔር እድሜና ጤናይስጥሽ

  • @agape6111
    @agape6111 2 роки тому

    Memar efelgalew botachohu tekumugn plz

  • @a.gebreyohannes8155
    @a.gebreyohannes8155 2 роки тому

    Wowwwwww

  • @tigi1397
    @tigi1397 2 роки тому +1

    Please adresse

  • @AhmedAhmed-nf1pw
    @AhmedAhmed-nf1pw Рік тому

    Ere mnm kum neger yelachuhum

  • @ameleworkhailu6257
    @ameleworkhailu6257 2 роки тому

    እባካችሁ እሁድ እሁድ ኮርሱን ማግኘት እችል ይሆን?

  • @mahiderbogale9796
    @mahiderbogale9796 2 роки тому +1

    Please post her address

  • @user-we5yv7xf2z
    @user-we5yv7xf2z 2 роки тому +2

    ደምሩኝ አዌ👌🙏

    • @hamidaethio312
      @hamidaethio312 2 роки тому

      እሸ ዉዴ አንችም ድምሪኝ 🙏

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 роки тому

      ኑ ውዶቸ እንደማመር

  • @fasikabedada5103
    @fasikabedada5103 Рік тому

    Yet nw adrasha Please

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  Рік тому

      ጤና ይስጥልን ከዳዊት ድሪምስ!
      አድራሻ፡- ሃያ ሁለት ሀይሌ ገብረስላሴ ጎዳና ባታ ኮምፕሌክስ 3ተኛ ፎቅ በጌትፋም ሆቴል እና በጎላጉል ታወር መካከል ደብረዳሞ ሆቴል ፊት ለፊት
      የዳዊት ድሪምስን ፖስት ማጋራት እንዲሁም የፊስቡክ፣ ዩትዩብ፣ ቴሌግራም ገፃችንን በመከተል (Follow) እና መወዳጀት (Like) አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ!
      ለበለጠ መረጃ +251938252525 ይደውሉልን

  • @eyosiyasematiwos1124
    @eyosiyasematiwos1124 2 роки тому +1

    Medere Leba Hulu
    Meleyenereche Ethiopian 99%
    Leboche nachehu

  • @teshagrewondimu3350
    @teshagrewondimu3350 2 роки тому

    10,000,000 birr in a month 🥺🥺

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 Рік тому

    Gin ewenet naw ????

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 роки тому

    ጉራ ብቻ በአለም ላይ ሃብታ የሚባሉትባብዛኛ የህፃናት ደም ሳያፈ ጥንቆላቤት ሳዬድ ፍፅ አብኛ ስው ሃብታ አያሆንም ንቁቁቁቁቁ አንድ ከጀርባ አለ ንቁ!!!!!

    • @amelemandefro6091
      @amelemandefro6091 2 роки тому

      በስማም በይ ባአለም ላይ አትበይ የፈጠረን አምላክ አይሰጥም እያልሽ ነው የኛ አምላክ ከልብሽ ያለጥርጣሬ ተለመንሺው ይሰጣል ለፈጣሪ የማይሳነው ነገር የለም ፡፡

    • @tekuret
      @tekuret Рік тому

      Ere atesasach ehete fexari kemanem belay balesegaa yaregal endeza eyalen k meserat endanzenaga k atefaw yeqerta

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 2 роки тому

    ከይቅርታ ጋር እግርሽን አውርጅ ሴት እድህ አትቀመጥም ማም

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 2 роки тому +4

    አሰላሙአሌኩም የመዳም ቅመሞች ሰብስክርይብ አረጉኝ እንዳታልፉኝ 😭😭😭 ሀገር ልጋባ ነዉ ዱአም አረጉልኝ በስላም እንደባ ሀገራችንንም ሰላም ያረግልን ያራብ 🤲

    • @kibirg.medhin3175
      @kibirg.medhin3175 2 роки тому +1

      በጣም እድለኛ ነሽ ብሳተፍ

    • @kibirg.medhin3175
      @kibirg.medhin3175 2 роки тому +1

      ሳምሪየ የኔ ህይወት በትኑሹ አሳየሽኝ

    • @hamidaethio312
      @hamidaethio312 2 роки тому

      @@kibirg.medhin3175 እህት ሰብስክርይብ አረጊኝ ዉድ በቅንነት

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 2 роки тому +1

    wow