The Breveli Coffee maker is the top on the market both on the brand and reputations on best Italian machine. I have been using it for 6years but a few days ago it starts leaking water and we need to replace a tube fro the tanker . Everything is the same with your new machine.
Thank you! I Iove Buna machine ! I have been wasting my money on cheap ones that been broken and has not doing a good job. if you are a Starbucks person everyday 5$ in 5month 800$. It worth it. Hopefully it has longer than 5yr warranty.
ሊጡን ለማቡካት
ወተት
1እንቁላል
1የሾርባ ማንኪያ የፈረንጅ እርሾ
1የሾርባ ማንኪያ ስኳር
1/2 የሻይ ማንኮኪያ ጨው
3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
3ኩባያ ዱቄት
ስጋውን ለመቀመም
የተፈጨስጋ
1 ሽንኩርት
ትንሽ ነጭ ሽንኩርት
2 የሾርባ ማንኪያ የደረቀ የዳቦ ዱቄት
1የሻይ ማንኪያ ታይም
2የሻይ ማንኪያ በርበሬ
1 የሻይ ማንኪያ ጨው
3የሾርባ ማንኪያ ዘይት
1 እንቁላል
እርጥብ ፐርስሊ
ከበሰለ በሗላ የሚቀባው
1የሾርባ ማንኪያ እርጎ
1የሾርባ ማንኪያ ቲማቲም ድልህ
4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ፐርስሊ ሁሉንም ማቀላቀል እና መቀባት
ከላይ ቸደር ችይዝ ወይም ሞዘሬላ መጨመር መልሰን ኦቭን እከተዋለን ከዛ ቀንበር ሲል ማውጣት
Cooks Innovations
www.amazon.com/dp/B095Z2SYF9/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_HJP5DDNDE0G3EDF9JATT
የቡና ማሽን www.amazon.com/dp/B07VFY4MXM/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_M26B7SHKS2FK4603HF7G
The Breveli Coffee maker is the top on the market both on the brand and reputations on best Italian machine. I have been using it for 6years but a few days ago it starts leaking water and we need to replace a tube fro the tanker . Everything is the same with your new machine.
Thank you love you care tooo much God bless you kind mam🙏🏽💐❤🇪🇷
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ቀና ነሽ። የምትገለገሊበትን እቃ በቀላሉ ዘዴ እንድናገኝ ስለምታደርጊው በጣም እናመሰግናለን
እንኳን ህና መጣሽ ለጤና ተስማሚ አርገሽ ነው የሰራሽው አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን ስለምታካፍይን ነገሮች በሙሉ ከአንቺ ብዙ ተምረናል ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️
እህታችን ባለሙያ እና ቅን ነሽ እጅሽ ይባረክ ስለምታካፍይን ሞያ እና ጠቃሚ ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ!
ጌታ ይባርክሽ ባሎቻችን ትዕግሥት የላቸውም።
የቡናው ማሽኑ በእውነቱ በጣም ቆንጆ ነው።
ተባረኪልኝ!!
ሰላም እህት በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ መረጃዎች እና የሞያ ክህሎት ነው ያካፈልሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለ ሞያ ጎበዝ ገና ብዙ እንጠብቃለን እህቴ 🙏🙏💐😍🇪🇹
እናትዬ የኔ ባለሙያ የኔ ቅን እምታቂውን መልካም ነገር ሁሉ ለሰወች ሳትሰሥች ሥለምታካፋይ እጅጉን ታኮሪኛለሺ👌እምትሰሪያቸው ምግቦች ደግሞ ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ እሚል ነው የጠመቀች እንደው አሥመሥላ ቢራ ወጥ የሰራች እንደው በሺታ እሚያበላ የፈተለች እንደው አሥመሥላ ጭራ ማን ይሥተካከላል እናት ካንችጋራ የተባለልሺ 👌 እጆችሺ ይባረኩ እህቴ
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ደግየ
ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆ ማሽን ነው አገራችንን ሰላም ሆና አድጋ በልፀጋ የምንፈልገዉን የምናገኝባት ያድርግልን ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን ምርጥ እራት ነው የሰራሽልን እሞክረዋለሁ በርቺልኝ👌👌👍👍❤🙏
Thank you for sharing your recipes I enjoy watching your videos god bless you always 💕💕💕💕💕💕💕
ሠላም እናትዬ ዋውው አሪፍነገር ነዉያሣየሽን በርች ቀጥይበት
የምታቀርቢልን በጣም ጠቃሚና ጥሩ ስለሆነ ሁሌም አመስህኔለሁ
እናትዬ እንደ ሁል ግዜውም በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን አመሰግናለው
ልጄ ምግብ ትንሽ ታስቸግረኛለች አብሶ ትምህርት ቤት የምቋጥርላት ምግብ በጣም ውስን ነገር ነው የምትበላው ከቻልሽ የልጆች ምሳ እቃ የሚታሰሩ ምግቦች ስሪልን ፕሪ እስኩል ናት
እሽእሞክራለሁ ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ እህት
የምትሰሪው ምግብ ሁሉ እንከን የለውም !!! ስለ ኪችን መገልገያ እቃዎች የምታጋሪን እውቀት ( Reviews) በጣም ድንቅ ነው ' በርቺልን !!!
ሁሉም በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን
Beautiful inside and out ❤✊🏾👍👏💐
ዋው !! ጥዑም በርገር😋😋 🙇🏽🙇🏽🙏🏽🙏🏽
Thank You dear. Love how neat everything is in your kitchen 😍
ልዩ ነዉ በርች እናትዮ 👍👍👍👍❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ እናትዬ ሁሉም ምርጥ 👏👏👍👍👌👌👌100%%%
🌷💕💕
በጣም ጉበዝ እና ጥሩ ስው ነሽ የምታውቂውን በሙሉ ለኛ ስለምታካፍይን እኔ ብዙ ነገር ተምሬአልሁ እግዚአብሄር ይባርክሽ ::
ዋው የኔ ባለሙያ ጉራ በይ በጣም ጠፍተሻል ቤቴ
ዋውውው በጣም እናመሰግናለን ምርጥ እቃ ነው ።ምግብሽም ለየት ያለነው.በተለይ ንጽህናሽን ዋው ይመችሽ ማር ብዙ ተምሬአለሁ ካንች ግን እኔ እምሰራበት ክችን የወላለቀ ነው ክክክ አህሪቡ ብየሻለሁ ቤቴ
ሰላም ላንቺ ይሁን!! ተባረኪ የኔ ቆንጆ
ዋውውውውው እህቴ እጀሽ ይባርክ ማማየ በጣም ጎበዝ ።።።
እናመሰግናለን ሁሉ ነገርሽ ያምራል
ሼፍ ነበርሽ? የምትሰሪው ሁሉ በጣም ደስ ይላል በርቺልን💚💛❤
ውይ አደለሁም ግን ከቤቴ የምሰራውን ነው የማጋራው
Gobez tebareki
Looks amazing Enatyae.
so wonderful i am going to try it
Thank you Enat specifically the mat under the mixer very wise.....
Thank you so much .. yes I like it always appreciate your help
Thank you for sharing!! Will you please share the link for coffee machine? Thank you sister 😍
www.amazon.com/dp/B07VFY4MXM/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_M26B7SHKS2FK4603HF7G
Thank you 🙏🏼
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
Yamral yamrL. God bless you
Thank you for sharing this with us 🥰🥰🥰
Thank you so much it’s amazing 🙏🌺🌺
Wow nice food sis 😍
Yen Konjo thanks 🙏 gen yet gezshewo marrrry please let me know 🙏
www.amazon.com/dp/B07VFY4MXM/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_M26B7SHKS2FK4603HF7G
በጣም ጎበዝ ነሽ እህት አድስነኝ ለቤትሽ
እንዴት ነሽ?
በርች!
ምን አልባት እኔ አላዬሁ እንደሆን እንጅ ብዙ ጊዜ የአሣ አሰራር አላዬሁም። ከቻልሽ ብታቀርቢልን?
እኔ በጣም ደህና ነኝ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ
አወ እሽ ግን አንዴ አሳይቻለሁ ሌላም አሳያለሁ ua-cam.com/video/18Epr489OaU/v-deo.html
Tebareki
የቡና ማሽኑን ከየት ነው የገዛሽው is that amazon or same website can u
ማሻአላህ ተባረከላህ እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሞያ ነሽ የኔቆጆ በርች 😘😘😘 ዝብለው ፕራከ አሉ ባልታ ሲቀባጥሩ እዬዋሉ ያገኙ የለ ገዘብ አችግን በራስሽ አይድያ እውቀት እዬሰራሽ ብታገኝ ማሻአላ አላህ ያበርታሽ 👍👍👍
???????
የቡና ማሽኑን ዋጋውን ንገሪን
Arif new gen dimsish aysemam
$799 coffee
machine? is too expensive 😫🙉🙉🙉🏃♀️🏃♀️🏃♀️
That is what I thought, but she mentioned it at the beginning and said lemitfeligu.
It is good to know.
በጣም ውድ ብቻ ፣if you are you tuber affordable የሆኑ እቃዎችን ነው አገናዝበሽ ማሳየት ያለብሽ።ሌላ ነገር አስመሰልሽው
@@theman4753 ua-cam.com/video/bZ6LOdt-OzY/v-deo.html
That my though exactly
Perfecto!!!😋😋😋
Office ሣችን ከዚህ ይተልቃል እንጂ የዚህ ዘር ነው ግን ሻይም ይሠራል ግን ብዙም አልጠቀምም artificial ይበዛዋል
እሞክረዋለሁ ወድጄዋለሁ
Yete newe yegezashiwe ? Ethiopia ale weye
Mihert❤
😊
እኔ ያለውት ኢትዮጵያ ነው የት አገኘዋለው
Thank you my dear!
Thank you! I Iove Buna machine ! I have been wasting my money on cheap ones that been broken and has not doing a good job. if you are a Starbucks person everyday 5$ in 5month 800$. It worth it. Hopefully it has longer than 5yr warranty.
Pls enat amazon lay ye ethiopia rekbot ena seny yestal pls ngrey srech sarg ataw..
Amazon ሲኒ ነበረ ግን አልቆአል
በቅርብ የምትልክልኝ ልጅ አለች ሳይሰበር ከደረሰ አገናኝሻለሁ እንድትልክልሽ USA ከሆንሽ በ I Instagram አናግሪኝ Ena Ethiopian food ብለሽ
Thank you so much 👸👍
የቡና ማሽኑ ኢትዮያ ይገኛል? ዋጋዉስ ?
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
ሰላም ጤና ይስጥልይ
ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ግን ስለዚህ ማሽን ልጠይቅሽማ ሀገር ከወሰድ ነው ብዋላ በምን 1-ኬሚካል እና ፃዳዋለን 2 ደግሞ ውሀውጥ የከተትሽው ፍሊተሮ ኢትዬጰያ ይገኝል ወይ እኔ ልገዛ እየፍለኩ ትልቆ ጥያቄዬ መቀየሬያው እና ማፃጫው አይገኜም ብዬ አልገዛም በዚህ ምታቄው ነገር ካለሽ እንድገዛ
🙏🥰🥰👌
❤❤❤
Thank you Enateye!!!
ከከብት ስጋ ሌላ የምን ስጋ አለ በግ ፍየል ዶሮን መለየትሽ ነው ?
አይባልም እንዴ ሁሉም ስጋ ልዩነተት አለው
@@enat-ethiopianfood7261 የበሬ የጥጃን ብቻ ነው የከብት ስጋ ተብሎ የሚለየው ? ስላልገባኝ ነው እኮ
@@rahelshawel4396 የበሬ ስጋ ነው ከብት ስጋ የምለው በተለምዶ ወይም ባደኩበት ስለሚባል ነው
@@enat-ethiopianfood7261 እሺ ለማወቅ ነው አመሰግናለሁ።
@@enat-ethiopianfood7261 ሙያሽን ቅልጥፍናሽን ጽዳትሽን እወደዋለሁ
የት ነሽ የወደፊት ሚስቴ
700 dollar betam wude new Starbucks bmelales yshalegnal
Thanks yen konjo
Thank you 🙏
ችግሩ ሀገር ስንገባ ማብራት አይገኝም
That’s amazing but 800.00 😒
አመሰግናለሁ ቆንጆ
ተባረኪ በቀላሉ የሚሰሩ ምግብ ስለምታሳይ ❤️🙏🏾
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
Wakgawen negarein ebakesh
www.amazon.com/dp/B07VFY4MXM/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_M26B7SHKS2FK4603HF7G
ለወንድ ቀላል ቢሆን ጥሩ ነው? ምነው ከሸክላነው እንዴ የተሰራው? ይሄ ማቅበጥ ይባላል:: ስራ ወንድ ሴት አይልም
If it is complicated, men do not have patience, that it's why...
ከማቅበጥ ጋር አይያያዝም በፍፁም ሴትና ወንድ እኩሉ አደለም የነሱ የራሰቸው ተሰጦ አላቸው እኛም እንዲሁ እግዛብሔርም ሲፈጥረን ግን ጎበዞችም አሉ ተጠንቅቀው የሚሰሩ ይህ የኔ አመለካከት ነው ከሸክላ ነው ያልሽው ደግሞ ሁሉም የአሰራር ቴክኒክ አለው ከዛ ውጭ ካረግሽው ይበላሻል ኤሌክትሪክ ነው ብረቱ እንደ ሸክላ ባይሰበርም ውስጡ ግን እንደ ሸክላ ከጥቅም ውጭ ይሆናል ተሰበረ ሳይሆን ተበላሸ ነውያልኩት
የቡና ማሽኑን ሊንክ እናመሰግናለን
www.amazon.com/dp/B07VFY4MXM/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_M26B7SHKS2FK4603HF7G