I love your channel and I love you too. Betam fikirnesh emayen stnafkegn yenaten mitk liyi bye channelish ekeftalhu ergatchu betam yimesaselbgnal. Kelbnew yemwedish Egzabiher edme, tenanna, desta yistish. Lijochshnmm Egza’abiher abzto eybarklish!!!
Sereti it is very expensive plant in Paris they use it to make perfume Ethiopians now they have to export this unique perfumed plant it is white outside the AA they use it on their ear I still remember the sweet fragrance 🙏🏽
Wz Ejgye, enkwan dehna metash, I wish u could be my mom, yr children are so lucky. Enat timihrtbet nat. Deciplin, Love, respect, anegager, etc, endme tena yestish kenelijochsh.
እናቶች እኮ ሚሰሩት ምግብ ጣእሙ ከማንም ስራ ጋር ሊወዳደር አይችልም ። እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች።
አሜን
😔💖🌾🌿🕊️ Amen 🤲🏾
@@ejigemoya ¹q¹
እጅግዬ እጅሽ ይባረክ ያለሽበት ሁሉ ይሞቃል እድሜና ጤና ይስጥሽ አሜሪካ ያሉት አሳዘኑኝ
አሜን
እጅሽ ይባረክ ገና ከመምጣቴ ኢትዮጵያ እድትናፉቀኝ አደረክሽኝ ዝናቡ ትዝታ ይሁነኝ ድንች ውይ የመጨረሻ ቀን በአዋዜና በተልባ የበላሁት አይኔ ላይ አለ እናመሰግናለን እጅግ ረዥም እድሜና ጤናን ከነመላው ቤተሰብሽ ተመኘሁ!
በጣም ታምራላችሁ ግን በእጃችሁ ብሉ በማንኪያ አይበላም ምክንያቱም አፍ ውስጥ ገብቶ ስለሚመለስ በማንኪያ አይበላም ማሚ ትክክል ነሽ ተባረኪ
የኔ ውብ እናት ሁሉግዜ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን መልካም ቤተስብ ይጠብቃችሁ❤️💪😘
አለምዬ እጅሽ ይባረክ ፍጥነትሽ ችሎታሽ በስማም አንቺን ያገባ እጅግዬ እጅሽን ይማረሽ
አሜን አደርሳለሁ አስተያየቱንም
Ejigeye yeanchin genfo ayche amargn enem nege betewat genfo new kurse 👌👌😍😍 berchi des yelal srashe
አለም ጎበዝ በድንብ ነው የምትልጊው አስጎመጀሽን ዋው ነው
እጅግ የምሰሪዉ ሁሉ ያሰጎመጃል በርቼ
እጂጌ በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህህህ ለወጥ የዶሮ አይን ይባላል ለግፎስ አላህ ይጠብቅሽ እወድሻለሁ ከሳውድ አርቢያ
የኔ እናት እንዴት እንደምወድዎት ቢቁ ማርያምን እናቴን ነው የሚመስሉኝ እፍፍፍ እጅዎት ይባረክ❤❤❤
ወይኔ ዘመናዊት በቃ በቅናት ነደደች በሉኝ
አመሰግናለሁ በጣም
Selam ehte enquan dhna betash wow muya belo zm newu bewnt yasgmegal des yemil koyta neber enmesgnal selam adnet fikir ysten❤❤❤
I love your channel and I love you too. Betam fikirnesh emayen stnafkegn yenaten mitk liyi bye channelish ekeftalhu ergatchu betam yimesaselbgnal. Kelbnew yemwedish Egzabiher edme, tenanna, desta yistish. Lijochshnmm Egza’abiher abzto eybarklish!!!
Betam amesegnalew yene lij fetari yakbrelgn
Ejigye lbrdu yemihon Konjo genfo nw zare labate kurs esun neber yeserahulet ejsh ybarek ljochsh yegezulsh yehager bahl lbsu yamral egziabher chemro ystachew enamesegnalen
Betam amesegnalew egziabhair yakbrelgn
Bezewu temeheret satachehuegal tnx gen zarey naw batasabe yahuneketen. Batetewu❤❤❤
ማም የገንፎን ዱቄት እንዴት እንደሚዘጋጅ ብትነገሪን በተረፈ ያጓጓል ገንፎ በድንች
Wow እውነትም የብርድ መላ ተባረኩ ❤️
Mamiye ena eqw be mixer hone mnamaselew . gena syzew eje new mizlew.gen men cjeger alew? mixeru keje yeblete yamaselal.
አለም እንዴት ነው ገንፎውን የላግሽው? እጅሽ ይባረክ🙌 ሁሉ ነገራቹያምራል❤️
Mamaye yene inat rejim idime katenagar yistish.
Wow!! አለም በጣም ጎበዝ ናት አያይዟ በጣም ደስ ይላል መልካም ቁርስ
አሠይ እናት የሠራችው ደስ ይላል እኮ።የተባረከ ይሁን ገፎዬ ።
እናንተ በብርድ እኛ በሙቀት አይ ልዩነት በጣም ያምራል ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ የኔ እናት ዋው ነው
አመሰግናለሁ
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟😘👈💫👏👏👏🕊🕊🕊እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ ቸር እንሰንብት አሜን🙏😘👈💫
Amen
እግዚአብሔር ይማርልኝ እጅግዬ ወገኔ አንድ ነገር ብጠይቅሽ አሰብኩ ፈቃደኛ ከሆንሽ ሚጥሚጣ ቅመማቅመሞች አንዳንድ እምፈልጋቸውን እኔም አንችም ሳንጎዳዳ ውዴ መልስ እጠብቃለው አደራ እቴ በፅሎታችሁ አስብን ውዴ በቸር እንሰንብት🙏😘👈💫
ደስ ስትሉ በእመቤቴ ስታስቀኑ መልካም ቁርስ
እትይ በጣም አምሮባችሆል የኔማር ደስታሽ ፈገግታየነዉ እኔ ቀናሁ በገፎዉ በብርዱ አገሬ እራብ ነዉ ያለኝ
በሰላም ለሀገር ያብቃሽ
አሚን የኔ እናት❤💞🌹🌷💐 አረጀመ እረጅምእድሜከጤናጋርተመኝሁልሽማሚ
ይኔ እመቤት ቢይ እኛ ስደተኛች ይራበን እንጂ ባገርሽማ ያማረሽን በዛላይ ያገራችን ጠአም አለው ተባረኩልኝ
Ewunti Gobzi Enat Neshe egziabher Edmnina Tena yestshe hulachun tbarekulini❤
.ወይ እናቴ ሀወን አድረገወና ገፍወን ሳየወ አራስ ቤት ሆኙ ያለ ገፎ አልበላም ነበረ ❤❤❤❤በጣም ያወፍራል ❤❤በረቱ እድሜ ይስጥልን መልካም በሀል
Wow mom yummy 😋 I love it 🥰 be blessed
Thank you
እማዬየስቁሽንአድራሻብታስቀምጪልንበተረፈእጅሽይባረክ
አድራሻ ሳሪስ ከታር ሆቴል ፊት
መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት እውነት ነው በጣም ደስ ትላላችሁ
ማማሳያችሂ እጂ ያማል ቀይሩት ወጥት ተጠቀሙ ማለቴ ባህላዊዩን ይሄ ለወጥ ኖ🙏🙏🙏
እንባዬ መጣ እኔስ መቼ ነው ክልጆቼ ጋ እንደዚህ የማሳልፈው አይ የስደት ኑሮ ልጆቼ ገንፎና ሙቅ ይወዳሉ ሰርተውም ይበላሉ ሴት የምትሰራውን ስራ በደንብ አስተምሬለሁ ግን ግን ከኔ ጋ መቼ ነው።ስታምሩ
በፀሎታችሁ አስቡኝ
ፈጣሪ ይርዳሽ
አይ እናት መጀመሪያ ለልጆች እጅሽ ይባረክ
Mami God bless ur hand i wish ergim edima ka tena ga asyweshighn enaten endanchi balamuya nate
Amen thank you
እይታንትዋ በጣም ጎብዝ ናት እኔ ፈዘኛ ሞስለን ነበር tebareku
Sereti it is very expensive plant in Paris they use it to make perfume Ethiopians now they have to export this unique perfumed plant it is white outside the AA they use it on their ear I still remember the sweet fragrance 🙏🏽
ዋው ዋው ገንፎዬ በጣም ነው የምወደው የማይሰለች 🥰🥰🥰🥰
me tooooo😜
wow betam arife new mom betam tamralachu amesegenalewe 🙏🙏🙏❤
በጣም.ደስ.ትላላቹህ💕💕💕🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
Alem mashaallah megeb endezih befeqer sebela betam des yelale alleh feqer yechemerelachu
Wz Ejgye, enkwan dehna metash, I wish u could be my mom, yr children are so lucky. Enat timihrtbet nat. Deciplin, Love, respect, anegager, etc, endme tena yestish kenelijochsh.
Betam amesegnalew hulachuhum lijocha nachu
የተባረከ ይሁንላቹ ማዘር እጆት ይባረክ ያስጎመጃል ገንፎ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ንግስትነሽ ጎበዝ ደስ ይለኛል ያገሬ ይናፍቀኛል አታርገብግቢ እጅሽን እንዳያምሽ አገሮንናፋቂ
ማሚዬ ምራቄን ዋጥ ነው ያደረኩት ገንፎዬ❤❤❤
ኑ ተቃመሱ
የእናት ምግብ ሁሌም አይጠገብም ❤🌷
little melat good job you are wonderful helper mama
Thank you
እጅሽ ይባርክ እንዴት ደስ ይላል 🙏❤❤
አሜን
ሰላም ለሀገራችን አማርኝእኮ ገንፎው ሳውዲነበር ይሄየሚያስፈልገን ለብሩድ የተባርከይሁንላችሁ እናታችን።
አቦ ይመቻችሁ የተባረከ ቁርስ ያርግላችሁ
ማሚ ችግኝ የጠየኩት እኔ ነኝ
የሁሉንም ሀረጎች ችግኝ ነው የምፈልገው
እባክሽ
እጅሽ ይባረክ ማዘርየ እንዴት ደስስ ይላል
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
አድራሻችሁ የት ነዉ አድናቂያችሁ ነኝ
በጣሞ ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ዋው ማዘርየ እጅሽ ይባርክ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ማዘርየ
አሜን
እናመሰግናለን የተባረከ ይሁንላችሁ 👌
አሜን
ማዘር ልክ ናቸዉ ሰዉ ከነጥላዉ ወደቤት እንዳይገባ ምልክት ነዉ።
ማሚዬ አዲስ ገቢ ነኝ ♥♥
በጣም የምራላ ዋዉ ፈጣሪ ይባረከላቹሁ በጣም ታምራላችሁ
እናመሰግናለን በጣም
Ersoen saye hager yenfekgen ale erejem edemaye ketena gere yesetote ye Ethiopia entoce ekoe dese silue
Yalem Gobez nat balemuya genfowen setsh tastawekalech
Betam amesegnalew
ስታምሩ ውድድድድድድ ተባረኩልኝ
ማዘርዬ በርቱ የሚሰሩት ሁሉ ይመቸኛል በዚሁ ቀጥሉ
አመሰግናለሁ
እማምዬ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው
ምርዬ ግን ድምፅሽ የሜሊን ይመስላል
ወይኔ አለም ገንፎ ስታሽ ያዝ በለው አለችው ይሄ የታሸ ገንሮ ግባበለው ነው
_ማሻአላህ በጣም ቆጆ አድርገሽ ሰራሹ ማማዬ እጅሽ ይባረክ የኔ እናት_
አሜን
አማረኝ አሁን ምን ትጠቀሚያለሺ😭😭😭😭 ያሥጎመዠሺኝ😭😭###😭😭 ልሠራ አዘጋጂቸ ለኬ ጂሥሜ የዋህ ነው ከበላሁ እወፍራለሁ😂😂😂😂😂( ተውኩት አይይይይይይይይይይይ ውፍረት የሥራህን ይሥጥህ እናቴ ሥሠራ ሥበላ መወፈር የሚባል አላቅም ነበር ይሄው ካገር ከወጣሁ ከሀሳብ ጋር ተጨምሮ ከ41 ኪሎ 70 ደረሥኩ አሁን ዳይት ጀምሬ በ15 ቀኔ 5 ቀነሥኩ እሥኪ 10 ልቀንሥና ሠርቸ እበላለሁ😭😭😭😭
ዝብለሽ ብይ 💓💖💖 ግን በእርግጠኝነት ምን ያከሳን ምን ያወፍራን
@@saraq9932 እሺ ግን ብወፍር ተጠያቂ ነሺ😂 ዝም ብለሺ ብይ ብለሺ
የመዳም ባጃጅነኝ ሙቀቱ ሊደፋንነዉ ወይ አረብ አገር
Aweropam yawenew muqetu ayezosh wede
Egnam enewedeshalen egigeye ejesh yibarek
Amen
It looks yummy 😋
Vrai maman 👌🏾 💖 Ethiopian exactement ça 👏🏾 bravo à vous je vous aime toujours, élégant parfait 👌🏾🤩 très Long vie maman . ❤️🌾🌿🌾🌿🕊️💖✨✨✨✨✨✨✨✨✨🌻🌼💐
Batem aref now gobez 💯👍👍
ማማዬ እናመሰግናለን
በጣም ምርጥ ገንፎ ነው።
ጉብዝ፣እናት፣እርሜና፣ጤናተመኝሁልሺ
ልምጣ መሰለኝ አንቺ ጋር እወድሻለሁ😘😘😘😘😘❤️
ወይዘሮ እጅጌ አረ ተይ ጓጓሁ እባክሸ እስቲ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ሱቅሽን እንዳይ እፈልጋለሁ ከተቻለ ማለቴ ነው
ውይ የቃልየና ሚላት እናት ይመቻችሁ
Wowww,አስቀናሽኝ
እጅጌ እንዴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ድርብብ ያልሽ እናት ዘመዴ ነው የምትመስይኝ
Betam konjo new mashiallah
ቅቤዉ ለይ የጨመረቹት አዋዜ ነዉ ወይስ በርበሬ ነዉ መልስሉን ??
በርበሬ
Beautiful family God bless you all
የሱቃችሁን አድራሻ የት አካባቢ ነው
ሳሪስ ከታር ሆቴል ፊት
Yenekonjo you are so beautiful 😍
Thank you so much
Wowowow tebarekuu
ዋዉ በጣም ነው እሚያምር
እሙዬ እድሜና ጤና
በለው እንዴት ታምራላቹ የተባረከ ይሁንላቹ ፍቅሩንም ያብዛላቹ እውነት ኢትዮጵያን አየዋት
በጣም እናመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
ባለሙያ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አሜን
ኢይወትኪኒ የአናትምገብ💓💓💔💔💔💔
Abet Muya betam dis telalachu
ejoti yibarki erejim edime tena egzabher yabizaloti enaten astawesugn nurulin
Amen betam amesegnalew
ስታምሩ እንትእና ልጅ
This is misrak betam ewdotalhu Emayeyyyyaaaa
Amesegnalew betam
ዋዉ ታበረኩ እምዬ የገንፎዉ እህል ታቆልቶ ነዉ ወይስ እንዴት እንደ ምዘገጅ አሰይኝ ይማ መልሱልኝ አመሰግነለዉ
🥰🥰🥰🥰🥰Emeye enate nure le zelalem