It’s amazing cooking!!!Thank you for sharing you are is the best I like everything what you do you are amazing good hand blessed hand more blessing for you🙏
Very clean and knowledge full cooking, but if that falafel you made it will test much more better if you add more fresh vegetables and fava beans to the mix.Thank you very much for sharing your recipe.
ሰላም ውድ ቤተሰቦቸ ፈላፍሉን በዘይት መጥበስ ለማትፈልጉ ‼️
በAir fry ጥበሱት በመጀመሪያ ዘይት ቀቡት Air fry ውስጡን ከዛ በምትፈልጉት መጠን ቅርፅ አስዙት በ400 በማድረግ ለ15 ደቂቃ እያገላበጣችሁ ጥበሱት አሁን ሞክሬው ቆንጀ ሁኖአል በዘይት ከመጥበስ በሱ ይሻላል ከሌለ በኦቭን አብስሉት
🙏💝
እናት እስኪ ንገሪኝ ዳቦ ስጋ ግር ይደርቅብኝል ለምንድ ነው
@@SaraSara-cq1yl ሊጡን በደንብ አቡኪው በጣምም ደረቅ አታድርጊው ስታቦኪ ሊጡ ለቀቅ ያለ ይሁን ዘይትም አድርጊበት መብሰሉን ካረጋገጥሽ ኦቭን ብዙ አታቂይው ሲወጣ በትኩሱ ጨርቅ ወይም ፔፐር ታወል ሸፍኝው በላይ የእንጀራ ላስቲክ አልብሽ ከዛ ይለሰልሳል❤️
@@enat-ethiopianfood7261 እሺ እናትዬ በጣም አመስግናለሁ
👌 👏
እኔ ፈላፍሉን ከዚህ በፊት youtube ላይ አይቼ ሞክሬው ከመጥበሻውም አልወጣልኝ እዛው ቦካ
የኔ ባለሙያ ሁሉም ምግቦች በጣም ምርጥ ናቸዉ 👌👌🥰🥰 ከልዩ አቀራረብ ጋር 😋👏
ዋዉ ልዬነዉ እጅሽ ይባረክ ባለሞያነሽ እናመስግናለን በጣም ነዉ የምወደዉ thank you for sharing..,
wow balemoyanesh, tebareki
Looks so yammy thank you for sharing
እናትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ላይክ ይገባዋል👍👍👍👍👍👌👌🙏
እናትዬ በጣም ጤናማና ቆንጆ አሰራር ሁሉም ልዩ ነው እናመሰግናለን👌👌🥰🥰
ዋው በጣም ደስ የሚሉ ለአሰራር ምቹ ጤናማ ተስማሚ የብዙዎች ምርጫ በቀላሉ የምናገኛቸው ግባአቶችን ተጠቅመሽ ምሳ ቁርስ እራት ምንእሰራለሁ ብለን ለተቸገርን ፍቱን መፍትሄ የሆኑ ምግቦችን ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን 👌😍
ዋዉ ልዩ የሳንድዊች አሰራር ነው ለጤናም አስፈላጊ ነው ለልጆችም ለአዋቂም ምርጥ ነው:: እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ሴት ነሽ:::
እናትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ🙏👍👌💖 ላይክ ሼር
ዋው እናትየ በጣም ምርጥ ጤናማ ኣሰራር ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር 😍👌🏽
ሰላም ለዚህ ቤት ዋው ምርጥ አሰራር ባለሙያነሽ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በርች ውዴ
እናትዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ስራሽን ስወደው ዋው ልዩ ነው እኔም ከኢትዩጵያ ነው የምሰራው ድጋፍሽን እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ 👍👍👌ሼር❤🙏
በጣም ቆንጆ ነው አሳ ነገሮችን ስትጠቀሚ ሎሚ በጣሞ ወሳኝ ነው ለጤናም ለጣዕሙም በተረፈ 👌
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ሁሉም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ጤና ይስጥሽ እህቴ በርቺ ።
እናትየ ጤናማና ቆንጆ አሰራር ነዉሁሉም ልዩ ነዉ አጂሽ ይባረክ በርች እህቴ ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በጣም ከልብሽ ባለሙያ ነሽ ቀጥይበት ደስ ይላል ጌታ ይባርክሽ
በጣም የሚያምር የሚጣፍጥ ጤናማ ምግብ ነው የኔ ውድ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ 💜💜👍and shared
ሰላም ላንቺ ይሁን ውድ እህቴ በጣም ጤናማ የሆነ የምግብ አሰራር ስላሳየሽኝ ጌታ ይባርክሽ
Wow I love everything thank you for shearing
ዋው የዛሬው ደግሞ በጣም የሚያምር በሚያምር ዝግጅት ነው ስላ ካፈልሽን የማያምር ዝግጅት እናመሰግናለን ደስ ይላል
አቀራረብሽ አገላለፅሽ አሰራርሽ ስትገልጭው የተረጋጋሽ ነሽ :በጣም ወድጀዋለሁ ተባረኪ በርች ውቢት ኢትዮጵያ ነሽ
ጎበዝ እህቴ ጥሩ ስራ
በጣም ቆንጆ ነው:: በርቺ
እግዚአብሔር እጆችሽን ይባርክ::
Masha Allah ijish bereka yihun ye set jegina
እናትዬ አቤት ፅናትሽ!!!😃
እኔ ይሄን ሁሉ ለመስራት አቅሙም ትዕግስቱም የለኝም የሚገርምሽ በቁጥር የማያቸው ጥቂት ዩቲዩበሮች አሉ ለኔ ግን ያንቺንና የሜላትን የሚያክል እስካሁን እጅግ የተገረምኩበት የለም ድንቅ ሙያ ነው ያለሽ አዕምሮሽ ይባረክ:::
Betam yamral ejochs ybarek yeni balemoy 💯👍❤🙏
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ በርቺ እህታችን
ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆ ሲያዩት የሚያምር ከቆንጆ ንፅህና ጋር ጥሩ አድርገሽ እያስረዳሽ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን share like
በጣም ባለሙያነሸ አጀሸ ይባረክ ደሙ ረጋ ያልሸ ነሸ
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ለምልሚ እዳበ ባ በሪቺ
Wode ejesh yitebek ene kanchi betam temerealehu betam balemoya nesh yemechelewun yeserahu new korahuesh ewunetem enat etiopeans food semu yigebashal ❤
አቤት እናትዬ ዛሬም ቡፌ ስራሽልኝ የኔ መልካም ሁሉም ልዩ ነው በዛላይ ለጤና ተስማሚ እጅሽ ይባረክ እህቴ 👌🏾👍🏾💯💝
በጣም ጥሩነው በርች
ምርጥ እንደ ሁልግዜው 👌❤
Ejish ybarek Yegna enat😍
ዛሬ ገና ነው ያየውሽ በውነት ባለውያ ንሽ እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ ጎበዝ በርቺ
እናመሠግናለን ባለሞያ ጎበዝ በርች
እጅሽ ይባረክ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ አሰውን ባች መንገድ ሰርቸው በጣም ነው የሚጣፍጠው ጎበዝ በርች ገና ዛሬ ከዩቱዩብ አይቸ ሰርቸ ጣፈጠኝ የኡነት ጎበዝ ነሽ
እናትዬ የኔ ባለሞያ በጣም እናመሰግናለን
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ❤
wow looks good tinshe kebat beza
ዋው እናመስግናለን
wow it’s amazing thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
Amazing, Thanks for sharing
Hmmmmm betam yamral tebareki
WOW very healthy and yammmmi👌👌👌👌👌
ዋው እንዴት ዓይነት ባለሞያነት ነው ባክሽ ዋውውውው እጅሽ ብርክ ይበል 👍👍👍
Good job egeshe yebarake
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ከፍጥነትሽ ጋር ስንት ሞያ አሳየሽን ጌታ እጅሽን ይባርከው እያንዳንዱን ነገር ቀስ ብለሽና በግልፅ ነው የምታስረጅው ተባረኪ
ታድለሽ በጣም እኮ ነው የሚያምረው በተለይ እርጋታሽ ስታወሪ እቃዎችሽ እጅግ ያምራሉ ከጥራት ጋር ሁሌም እንዳስጎመጀሽኝ ነው እጅሽ ይባረክ
It’s amazing cooking!!!Thank you for sharing you are is the best I like everything what you do you are amazing good hand blessed hand more blessing for you🙏
Amazing good job 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
በጣም ቆንጆ ምግብ አሰራር እጅሽ ይባረክ 👌👍❤️
Thank you for sharing it look delicious 👍
Enatiye👀🥰
I can't wait to try ur recipes
Everything is mouth watering ejesh yebark
ዋው ቁጁነው👍👏🏻
Wow 😯
Masha Allah beta arif
Good food god blesss you
Super sandwich
You are the best cook 😘
የኔ ባለሙያ እጅሸ ይባርክ 👌👌❤❤
እናመሰግናለን በርች እማ
Thank you for sharing dear sis.
Wow love it❤
Ejish yebarek
Good job 👍
በጣም አመሠግናለሁ አስተያየቴን ተቀብለሽ ስለሠራሽልን እግዚአብሔር ያክብርሽ በርቺ እናቱ 🙏
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከዉ በጣም ጎበዝ
ሙያሽ ንፅህናሽ ባጠቃላይ ሁሉ ነገርሽ እርጋታሽ
አላህ አድሎሻል! እህትአለም በዚሁ ቀጥይ
አላህ እድሜና ጤና ከሀገራችን ሰላም ጋር ይስጥሸ ❤️
አሜን አሜን
እጅሽን ይባርከው !!
Waw
So good👍
እናመሰግናለን በጣም አጅሽ የተመረቀ ነው።
ድንቅ ችሎታ
Thank you I am going to try it dry creative gobez ❤❤
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ። የመረጥሽው ስም ቆንጆ ነው። የፈጠራ ስራሽ የሚደነቅ ነው። አንድ እርምጃ ወደፊት የተራመደ የባህል ምግብ ነው። ገብቶሻል። ሆኖም መሰረተ ባሕሉን እንዳይለቅና ጤናማ የምግብ አይነትነቱን በንቃት አስቢበት። ግንዛቤ እንዲኖር ለማለት እንጅ ጎበዝ ስለሆንሽ የተደበላለቀ ቅጡን ያጣ ስራ ትሰሪያለሽ ብዬ አልገምትም። ሆኖም ማድነቅ ሲበዛ አንዳንድ ሰው መሰረቱን ስለሚስት አደራ በርቺ ኢትዮጵያዊነቱን እንዳያጣ ለማለት ነው።
masha allah new berchi hulame serashen sewdewe gorbate benehone men tiyalshe enaty ?
እግዚአብሔርን በጣም ቀልጣፍ ጎበዝ ነሽ ሲያሽ ሳይሽ ብውል አልጥግብሽም የኔ ሀፒታይዘር
ባለሙያ ነሽ
Watching 👀
የቅም ማሰቀመጫው ከየት ነው በጣም አስፈላጊነው በጣም ጎበዝነሽ
@@zinashmekonen2855 ua-cam.com/video/t3uHlomnYIA/v-deo.html
Very clean and knowledge full cooking, but if that falafel you made it will test much more better if you add more fresh vegetables and fava beans to the mix.Thank you very much for sharing your recipe.
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
Aldis fish is very good as well.
You are the best!!!
ጎበዝ
በጣም እናመሰግናለን
የኔ ባለሞያ ተባረኪ
👌
Looking good can u minimize the portion it’s to big , more fancy if u cutting small n little oily ነው ግን definitely I will try it good job
በጣም ያምራል ጥቅል ጎመኑ በማያኗይዝ በጣም ይጣፍጣል እኛ በፊት እንሰራው ንው
Wow
በጣም ባለምያ ነሽ
Gobez enatye, asawen emokrewalhu
Thank you yene konjo yene araya❤🙏
I loved it!
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ!!
👍🤗