Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምርጥ አሳቢ ናችሁ ባቢ ሁሌም ኑልን እንወዳችኋለን😘😘😘
በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
Amiiiinnnn
አሚን ያረብ
አሚንንንንንያረብ
በነካ እጃቹ acንም ፕራንክ አድርጉት
Ac ged ylewal asebubet
ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
Amen Yene Wud
በዚ ኑሮ ውድነት ተገኝቶ ነው 😁 ኢሄማ ፅድቅ ነው አመስግኗቸው 😂
አረ እኔማ በኔ እረስ ለይ ብሆን ብዬ ተመኛሁ ኡፊፊ
ግን ደስ ትላላችሁ ጎደኝነታችሁ ከምር የስፍር ትዝታ ትዝአለኝ ስደት በታትኖን😥😥😥
🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ እውነት ደርቋል አረጠብካቸው 👌👌👌👌👌👌👌👌ብድር በምድር 🤣🤣🤣
ባቢ ሀዊን ጥበሳት ትመቻቻላቹ ስታምሩ😍🥰
ባል ያላት መሰለኝ
#ሼር ይደረግ #ሼር⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው። ✍️▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬⭐️አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው።# እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ" አሉት።⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"# እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።# "ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል # "ለራስህ የምትወደውን ለሰዎች ውደድ"አሉት።⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል# "በአላህ ተወከል( በፈጣሪ ተመካ )"አሉት⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆንእፈልጋለው" ሲላቸው?#"ዚክር አብዛ" አሉት። ⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል# "ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።⭐️"የተከበረና ቸር ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው# "ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ እፈልጋለው?" ሲል#"አንተም እነሱ የወደዱትን ውደድ" አሉት::⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል# "ጀናባህን በደንብ ታጥበ እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ መተናነስ መታመም አለብህ" አሉት።⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው" ሲላቸውም#"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ እፈልጋለው" ሲል# "ፀባይህን አሳምር" አሉት።⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል# "ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው# "ሀራም አትብላ" አሉት::⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል# "ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው# "መልካም ፀባይ መተናነስ እና በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው# "መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?#"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብእፈልጋለው?" ሲል# "ሰውን አትበድል" አሉት⭐️"የቂያማ እለት አላህ እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"# "ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።⭐️"የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው# "በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል# "የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት።⭐️"የቂያማ ቀን ከአላህ ቁጣ ሰላም ለመሆንእፈልጋለው?" ሲል# "በአንድም ፍጡር አትቆጣ" አሉት።
አሁን ቅቤ መቀባት ብራክ ነዉ የተነደዱት ትክክለኛ ፀጊራቸዉ ላይ ሰላልተቀብ ነዉ
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🙈🙈🤔🤔
ሹሩባ መስራት ተማሩ /ቁጥርጥር
ምንድን ነወ ስማቸሁ ሁለት ፊደል ነዉ አውቃችሁ ነዉ
እውነት በጣም ነው ምታምሩት 😘
Gadagnenetachu dese seli. We lovevyou guys💓
ጣፋጭ በቀል ይሉሻል ይኸ ነው የበቀልን ክፋት አያችሁ ወገኖቸ ለበቀል ብለው የማይወዱትን ነገር እንደት እዳቦኩት
ባቢ በጣም ነው የምትመቺኝ አንድ ቀን እደራስብሻለው
Ere wenberun gn mn aderegachihut?🤔
ዛሬ ለየት ባለ ኢንትሮ ዋው ይሄ ቤት ይለያል ተቀላቀሉት ሹንኩርቶታ ባቢ ደሞ ፒን🙏
Enantem enesun mekebat techlu neber🤔
Hawiye ❤ yene fikir eski hawin enden miwedat babiyachn astwawkej begeta 😢
ይመቻችሁ👏👏👏😂😂👍👍👍
ተላጡበት ይሄንን ህዝብ! ኑሮውን ሠርቶ ማሸነፍ ያቃተው የደሀ ልጅ ሁሉ፥ ሚዲያውን ሙድ መያዣ አደረገው።
በ ፀጉራቸው ስለሆኑ ነው እንጂ በ ሂውማን ሄር ብሆን ኖሮ ገደሉዋቹ በተከለከለ ሂዉማን ሄር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረ ባቢ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ትችላለክ ፎንቃየ
ለምንድነው ሠው ቤት መተው የሚተኙት
እቺን ፉገራ ሊሠሩ ነዋ አላደሩም ያደረ ሠዉ እንዲ ነዉ ሚነቃዉ
😂😂😂
@@mesayteferi8646 ትክክል
ህህህ የኔ ብጤነሽ ለኔም አልገበኝም ልጠይቅ ነበር
ሃሃሃ ባቢ ማኛ አንደኛዬ። ግን ኤሲ መቼ ነው ተራው እስኪ ከኘራንክ ተባባሪነት ወደ ኘራንክ ተደራጊነት አሳድጉት እሱንም ኘራንክ አድርጉልን።
ፕራንክማ አደለም ይሄ ካክስ ላደከመው ፀጉር አሪፍ ነው ያረጋቹት
ኸረ ይሄ ያበደ ነው intro ይለያል ✌️
ክክክክ አንደኞች ናችሁ ባቢና ኤሲ የሴቶች ፀጉር ቅቤ እንቀባለን ቤት ብትከፍቱ ያዋጣቹሃል😀 እነ ሂዊም በራሳችሁ ቻናል ብትመጡ ደስ ይለናል በርቱ ደስ ትችላላችሁ
Babi betam arif ena azingni nebr bro edig belelegni betam adnakih negni videochiken betam new miktatelew bro bertalegni
አሪፍ ድራማ ነው
በደንብ ነው የተበቀልካቸው ግን በዚህ በተወደደ በጠፋ የፈረስ ጭራ ነገሩ ያሣድገዋል 🤣🤣🤣🤣
ለምንድነው ሴቶቹን እንደራሳችሁ ስራ እይነት ማታሰሩዋቸው ለሴቶቹ የስራ እድል ፍጠሩ እነባቢ ለሁሉም ሚዛናዊ ሁኑ ፍትህ ለሴቶች የነሱንም video reaction ወይንም የምስል እይታ ማየት እንፈልጋለን እኮ
ከነ ጥፍሯ ነዉ እንዴ የምተኛዉ
ባቢዬ ሰወድህ
ምን አለ እኔንም እንደዚህ ፍራክ ምያደረገኝ ብኖር
Kibe betwededbet zemn, misgana yigebachual
ምርጥ ፕራንክ ነው 😍😘😭
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁንልን
አራስካቸው የማሰሪያ ክፈላቸው ባቢ
Wow babi ትችለሌህ አቤት ብቃለ😁😂😂😂😂😂😂
ሴቶችዬ እነዝህ ልጆች የተባረኩ ናቸው ከስር ላስት ክ ከላይ ሻሽ ድብን አድርገሽ ስታስሩ ስትም እንደገባቹ ቁጠሩ ትራሱን አትቀባቡ ዉረዱ ከአልጋ ወንድም ብሎ ዝምምም እኮ ነው
ባቢ መቀባት ይችላል
ባቢ አቀባብ ይችላል😁
መቀባቱስ ቀቡዋቸው ግን እነሱ እናንተ አልጋ ላይ ምን ይሰራሉ
በደብአዳርሡላቸዉ አናታቸዉደርቆነዉ
Are Prank beza babi ke hawi ga bchachun mitserut video yimechejal brother siraln ketay yemr btam des tilalchu abrachu sitseru hawiyee ❤ swedat yene konjo sakita 😍
ሰራችሁላቸው 😂የኔ እስታይል አለው አለ 🤠
Megemat megemamat malet enaneten new.. sitasetelu
ማርያምን ብዙም አድለም
ምርጥ ፕርልክ ነው እኔንም በነካጃችሁ 😂♥💖
😂😂
አግተሸ ነወ በተወደደ ቅቤ
እኮ ባገኛን ስደተኞች🤣🤣
babi vlogs tekefto endat salak eskahun shkurtota nu eji ezi🥰🥰🥰🥰swedachu
አይ 🤣ሰራቹላቸው 🤣🤣
ac ማህልቤት እያጋለነው እሱንስ
Lfesm bder alew 😁 😁😁 yafre wend meslac wendoc👏👏👏👏
Sarin tarqate enazin asoxchw Please 🙏
exactly
በጣም ደስ ሚል ፕርክ ነው 🥰🥰🥰
Hawi + Babi =❤❤
Betiyyy beautiful ...teleyalsh ko
Babiye & hawicho😍😍😍😍
😂😂😂😂😂😂😂😂😂yesss❤❤❤❤
ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Wow
እሰይ ደስሲል
😂😂😂😂❤❤❤🎉
Next Degmo Ac 😅😅😅😅😅yehe Ashkanach 😅😅😅😂
ጡሩነወ🥰🥰😂😂
በዚህ በውዲ ቅቤ ባለውለታችሁ ናቼው
Enkelfu gen twena yimeslal ena adiss festal menoru demo asbanual bebaye
❤❤
Abet mejajal 🤣 babi ena hawe bchachun siru des tilujalachu ❤️ymr ac dmo 😅
በቃ ትላለች እንደ ፀጉር በት እኮ tip በደንብ ከሰጠሽ ነው ማሳጅ ምያደርጉሽ ምታስቸግረዋን ፌስታል ከጠፋ በከሰል ማዳበርያ ተፍራት ባታነቡ like ባታደርጉ እናንተን አያድርገኝ ደሞ
እሚገርም ነው😂😂😂😂😂
እና ቅቤ ፕራክ ሆነ ምነዉ እኔ ባገኝ
ባቢ በጣም ትመቸኝ ነበር አሁን ግን ቀዘናቹ በጣም አስጠላቹ አረ እየሄዳቹ እየሄድክ
Wow dasilal
AboymechH yemr 🥰😂
Bettyy...Hode...ymr asdngtshwo ...yhe denbra telyalsh ko
Dmo hawiye kastawesechij balefew gerji aychat sitamr ❤ melk akwam 👌selam silat dmo sireatwa
አደኛ
እንዴ አሁን ይሄ ምኑ ነው ፕራንክ?ይሄ እኮ የለለ ገገማነት ነው!!
*ወየው ምተዋል እንዴ እንዲህ እስኪለቀለቁ😂ተመልኪቾች ወደቻናሌ ጎራ በሉ ለጸጉር ተቃሚ ውህድ መገኛ*
ac prank argut please Red color kebut thegurun malet new
ere besmeam mexexew eko 1 kilo mulu😂😂
አገኘሃቸው😂😂🤣🤣🤣
Babi best videos
the intro💥
hawiye siwedish
👍👍👍👌👌
እደናተ አሳቢ ወዲሞች የትይገኛል ቅቤ👌
ይሄማ ፕራንክ አይደለም ጠቀማቸው እንጅ
❤️❤️❤️❤️👍👍
እንደውም ጠቀማቹ ……ብቻ ሁማን ሄር እንዳይሆን
Esu behonma endzy bewaza ayfatutim wed Eko nw
Serahlat yemech
ጀግናናናናናናናናናና
ጥሎብኝ ወንድ ልጅ ቅቤ ሲነካም ሲቀባም አልወድም 😜😏
ማን አላቹ እርስ በርስ ተቀባቡ ታዳ ወንዶቹንም እንዳትረሱ ብድር በቅቤ ይመለስ
next ac
Ac ሚስኪን ነው ባቢ ትንሺ ይፀየፋል 😅
ምርጥ አሳቢ ናችሁ ባቢ ሁሌም ኑልን እንወዳችኋለን😘😘😘
በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
Amiiiinnnn
አሚን ያረብ
አሚንንንንንያረብ
በነካ እጃቹ acንም ፕራንክ አድርጉት
Ac ged ylewal asebubet
ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
Amen Yene Wud
በዚ ኑሮ ውድነት ተገኝቶ ነው 😁 ኢሄማ ፅድቅ ነው አመስግኗቸው 😂
አረ እኔማ በኔ እረስ ለይ ብሆን ብዬ ተመኛሁ ኡፊፊ
ግን ደስ ትላላችሁ ጎደኝነታችሁ ከምር የስፍር ትዝታ ትዝአለኝ ስደት በታትኖን😥😥😥
🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ እውነት ደርቋል አረጠብካቸው 👌👌👌👌👌👌👌👌ብድር በምድር 🤣🤣🤣
ባቢ ሀዊን ጥበሳት ትመቻቻላቹ ስታምሩ😍🥰
ባል ያላት መሰለኝ
#ሼር ይደረግ #ሼር
⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው። ✍️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⭐️አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው።
# እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ" አሉት።
⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"
# እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት
⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።
# "ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት
⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
# "ለራስህ የምትወደውን ለሰዎች ውደድ"አሉት።
⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
# "በአላህ ተወከል( በፈጣሪ ተመካ )"አሉት
⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን
እፈልጋለው" ሲላቸው?
#"ዚክር አብዛ" አሉት።
⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
# "ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።
⭐️"የተከበረና ቸር ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው
# "ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።
⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ እፈልጋለው?" ሲል
#"አንተም እነሱ የወደዱትን ውደድ" አሉት::
⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል
# "ጀናባህን በደንብ ታጥበ እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ መተናነስ መታመም አለብህ" አሉት።
⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው" ሲላቸውም
#"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።
⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ እፈልጋለው" ሲል
# "ፀባይህን አሳምር" አሉት።
⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል
# "ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።
⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው
# "ሀራም አትብላ" አሉት::
⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
# "ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።
⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው
# "መልካም ፀባይ መተናነስ እና በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።
⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው
# "መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት
⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
#"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።
⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ
እፈልጋለው?" ሲል
# "ሰውን አትበድል" አሉት
⭐️"የቂያማ እለት አላህ እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"
# "ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።
⭐️"የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው
# "በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።
⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል
# "የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት።
⭐️"የቂያማ ቀን ከአላህ ቁጣ ሰላም ለመሆን
እፈልጋለው?" ሲል
# "በአንድም ፍጡር አትቆጣ" አሉት።
አሁን ቅቤ መቀባት ብራክ ነዉ የተነደዱት ትክክለኛ ፀጊራቸዉ ላይ ሰላልተቀብ ነዉ
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🙈🙈🤔🤔
ሹሩባ መስራት ተማሩ /ቁጥርጥር
ምንድን ነወ ስማቸሁ ሁለት ፊደል ነዉ አውቃችሁ ነዉ
እውነት በጣም ነው ምታምሩት 😘
Gadagnenetachu dese seli. We lovevyou guys💓
ጣፋጭ በቀል ይሉሻል ይኸ ነው የበቀልን ክፋት አያችሁ ወገኖቸ ለበቀል ብለው የማይወዱትን ነገር እንደት እዳቦኩት
ባቢ በጣም ነው የምትመቺኝ አንድ ቀን እደራስብሻለው
Ere wenberun gn mn aderegachihut?🤔
ዛሬ ለየት ባለ ኢንትሮ ዋው ይሄ ቤት ይለያል ተቀላቀሉት ሹንኩርቶታ ባቢ ደሞ ፒን🙏
Enantem enesun mekebat techlu neber🤔
Hawiye ❤ yene fikir eski hawin enden miwedat babiyachn astwawkej begeta 😢
ይመቻችሁ👏👏👏😂😂👍👍👍
ተላጡበት ይሄንን ህዝብ! ኑሮውን ሠርቶ ማሸነፍ ያቃተው የደሀ ልጅ ሁሉ፥ ሚዲያውን ሙድ መያዣ አደረገው።
በ ፀጉራቸው ስለሆኑ ነው እንጂ በ ሂውማን ሄር ብሆን ኖሮ ገደሉዋቹ በተከለከለ ሂዉማን ሄር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረ ባቢ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ትችላለክ ፎንቃየ
ለምንድነው ሠው ቤት መተው የሚተኙት
እቺን ፉገራ ሊሠሩ ነዋ አላደሩም ያደረ ሠዉ እንዲ ነዉ ሚነቃዉ
😂😂😂
@@mesayteferi8646 ትክክል
ህህህ የኔ ብጤነሽ ለኔም አልገበኝም ልጠይቅ ነበር
😂😂😂
ሃሃሃ ባቢ ማኛ አንደኛዬ። ግን ኤሲ መቼ ነው ተራው እስኪ ከኘራንክ ተባባሪነት ወደ ኘራንክ ተደራጊነት አሳድጉት እሱንም ኘራንክ አድርጉልን።
ፕራንክማ አደለም ይሄ ካክስ ላደከመው ፀጉር አሪፍ ነው ያረጋቹት
ኸረ ይሄ ያበደ ነው intro ይለያል ✌️
ክክክክ አንደኞች ናችሁ ባቢና ኤሲ የሴቶች ፀጉር ቅቤ እንቀባለን ቤት ብትከፍቱ ያዋጣቹሃል😀 እነ ሂዊም በራሳችሁ ቻናል ብትመጡ ደስ ይለናል በርቱ ደስ ትችላላችሁ
Babi betam arif ena azingni nebr bro edig belelegni betam adnakih negni videochiken betam new miktatelew bro bertalegni
አሪፍ ድራማ ነው
በደንብ ነው የተበቀልካቸው ግን በዚህ በተወደደ በጠፋ የፈረስ ጭራ ነገሩ ያሣድገዋል 🤣🤣🤣🤣
ለምንድነው ሴቶቹን እንደራሳችሁ ስራ እይነት ማታሰሩዋቸው ለሴቶቹ የስራ እድል ፍጠሩ እነባቢ ለሁሉም ሚዛናዊ ሁኑ ፍትህ ለሴቶች የነሱንም video reaction ወይንም የምስል እይታ ማየት እንፈልጋለን እኮ
ከነ ጥፍሯ ነዉ እንዴ የምተኛዉ
ባቢዬ ሰወድህ
ምን አለ እኔንም እንደዚህ ፍራክ ምያደረገኝ ብኖር
Kibe betwededbet zemn, misgana yigebachual
ምርጥ ፕራንክ ነው 😍😘😭
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁንልን
አራስካቸው የማሰሪያ ክፈላቸው ባቢ
Wow babi ትችለሌህ አቤት ብቃለ😁😂😂😂😂😂😂
ሴቶችዬ እነዝህ ልጆች የተባረኩ ናቸው ከስር ላስት ክ ከላይ ሻሽ ድብን አድርገሽ ስታስሩ ስትም እንደገባቹ ቁጠሩ ትራሱን አትቀባቡ ዉረዱ ከአልጋ ወንድም ብሎ ዝምምም እኮ ነው
ባቢ መቀባት ይችላል
ባቢ አቀባብ ይችላል😁
መቀባቱስ ቀቡዋቸው ግን እነሱ እናንተ አልጋ ላይ ምን ይሰራሉ
በደብአዳርሡላቸዉ አናታቸዉደርቆነዉ
Are Prank beza babi ke hawi ga bchachun mitserut video yimechejal brother siraln ketay yemr btam des tilalchu abrachu sitseru hawiyee ❤ swedat yene konjo sakita 😍
ሰራችሁላቸው 😂
የኔ እስታይል አለው አለ 🤠
Megemat megemamat malet enaneten new.. sitasetelu
ማርያምን ብዙም አድለም
ምርጥ ፕርልክ ነው እኔንም በነካጃችሁ 😂♥💖
😂😂
አግተሸ ነወ በተወደደ ቅቤ
እኮ ባገኛን ስደተኞች🤣🤣
babi vlogs tekefto endat salak eskahun shkurtota nu eji ezi🥰🥰🥰🥰swedachu
አይ 🤣ሰራቹላቸው 🤣🤣
ac ማህልቤት እያጋለነው እሱንስ
Lfesm bder alew 😁 😁😁 yafre wend meslac wendoc👏👏👏👏
Sarin tarqate enazin asoxchw Please 🙏
exactly
በጣም ደስ ሚል ፕርክ ነው 🥰🥰🥰
Hawi + Babi =❤❤
Betiyyy beautiful ...teleyalsh ko
Babiye & hawicho😍😍😍😍
😂😂😂😂😂😂😂😂😂yesss❤❤❤❤
ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Wow
እሰይ ደስሲል
😂😂😂😂❤❤❤🎉
Next Degmo Ac 😅😅😅😅😅yehe Ashkanach 😅😅😅😂
ጡሩነወ🥰🥰😂😂
በዚህ በውዲ ቅቤ ባለውለታችሁ ናቼው
Enkelfu gen twena yimeslal ena adiss festal menoru demo asbanual bebaye
❤❤
Abet mejajal 🤣 babi ena hawe bchachun siru des tilujalachu ❤️ymr ac dmo 😅
በቃ ትላለች እንደ ፀጉር በት እኮ tip በደንብ ከሰጠሽ ነው ማሳጅ ምያደርጉሽ ምታስቸግረዋን ፌስታል ከጠፋ
በከሰል ማዳበርያ ተፍራት ባታነቡ like ባታደርጉ እናንተን አያድርገኝ ደሞ
እሚገርም ነው😂😂😂😂😂
እና ቅቤ ፕራክ ሆነ ምነዉ እኔ ባገኝ
ባቢ በጣም ትመቸኝ ነበር አሁን ግን ቀዘናቹ በጣም አስጠላቹ አረ እየሄዳቹ እየሄድክ
Wow dasilal
AboymechH yemr 🥰😂
Bettyy...Hode...ymr asdngtshwo ...yhe denbra telyalsh ko
Dmo hawiye kastawesechij balefew gerji aychat sitamr ❤ melk akwam 👌selam silat dmo sireatwa
አደኛ
እንዴ አሁን ይሄ ምኑ ነው ፕራንክ?
ይሄ እኮ የለለ ገገማነት ነው!!
*ወየው ምተዋል እንዴ እንዲህ እስኪለቀለቁ😂ተመልኪቾች ወደቻናሌ ጎራ በሉ ለጸጉር ተቃሚ ውህድ መገኛ*
ac prank argut please
Red color kebut thegurun malet new
ere besmeam mexexew eko 1 kilo mulu😂😂
አገኘሃቸው😂😂🤣🤣🤣
Babi best videos
the intro💥
hawiye siwedish
👍👍👍👌👌
እደናተ አሳቢ ወዲሞች የትይገኛል ቅቤ👌
ይሄማ ፕራንክ አይደለም ጠቀማቸው እንጅ
❤️❤️❤️❤️👍👍
እንደውም ጠቀማቹ ……ብቻ ሁማን ሄር እንዳይሆን
Esu behonma endzy bewaza ayfatutim wed Eko nw
Serahlat yemech
ጀግናናናናናናናናናና
ጥሎብኝ ወንድ ልጅ ቅቤ ሲነካም ሲቀባም አልወድም 😜😏
ማን አላቹ እርስ በርስ ተቀባቡ
ታዳ ወንዶቹንም እንዳትረሱ ብድር በቅቤ ይመለስ
next ac
Ac ሚስኪን ነው ባቢ ትንሺ ይፀየፋል 😅