ባቢ ያለቀሰበት አዝናኝ ፕራንክ በድጋሚ Prank

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 273

  • @Sariy177
    @Sariy177 Рік тому +131

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Melina-nd9ji
    @Melina-nd9ji Рік тому +47

    የዓመቱ ምርጥ prank በሚል Award ይገባዋል በጣም ነው የሳኩት ከምር እረ እንደ horrorም ያረገው ነበር😂😂👏👏👏🙌🙌

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube7136 Рік тому +9

    ተመካክራችሁ ካልሆነ ለምን መብራቱ አልጠፋም??

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Рік тому +21

    ባቢዬ ወንድሜ አይዞህ ዘግናኝ ኘራንክ ነው። ከጎንህ ነኝ በቀጣይ እንግዲህ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому +17

    በካሜራ ዱላ ቀልጥሞሽ ነበር ክክክክክ. ንፅህ ኅደኝነት ደስ ትላላችሁ በሳቅ

  • @user-gf1zm8lr9n
    @user-gf1zm8lr9n Рік тому +18

    21:27 ሀዊ እረ ባቢ 😂ጓደኛዋ ስትስቅ የመታት መስሏት እኮ ነው 😘 😂😂😂

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Рік тому +16

    ውይ ውይ ባቢ ሚስኪን እንዴት ነው ፍጥር ያለው😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Рік тому +11

    ሽንኩት ጀማ እንደ ጌጥ ተቀመጠች ባቢ ለኛ ቦታ አለህ ማለት ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ Рік тому +27

    ሰላም ላገራችን ለሰው ዘር በሙሉ በስደት ያላችሁ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @MulatTech
    @MulatTech Рік тому +3

    ነገርዬው እስክሪፕት ነው እንጂ የእውነት እንደዚህ አይነት ፕራንክ አላማም የለውም የሚያስተምረውም ነገር በጣም አሳዛኝና ዘግናኝ አደጋን ሊያስከትል የሚችል ነው። ባቢ እኔ ዘና ስለምታደርገኝ Subscriber አድርጌህ ነበር ከዛሬ ጀምሬ ግን ሁሉንም ትቸዋለሁ። በዚህ ቪዲዮ ሀሳብ ምክንያት ሰወች ሊሞቱ እንደሚችሉ እንዲህም አለ እንዴ ብለው እንዲያስቡ አድርገሀል። ይህንን ቪዲዮ ካጠፋኸው ድጋሚ ቤተሰብህ እሆናለሁ። ለናንተ ድርሰት Script ነው ለሞኞች ግን እውነተኛ Prank ይመስላቸዋል።

    • @Romantictiktokvideo....
      @Romantictiktokvideo.... Рік тому

      eyehedk brother video teru bayhonm esu yeflgewn maderg yechelal
      video atefa yelal ende

  • @wellotube2
    @wellotube2 Рік тому +21

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያን እኛም በስደት ያለን ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያልታሰበ ደስታ ይስጠን ቅመሞች የት ናችሁ

  • @zebenaalia8099
    @zebenaalia8099 Рік тому +15

    ወይኔ እዴት እደሳኩ ሰራችልህ 🙆😆😆😆

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል Рік тому +4

    እጭ ሴቶች ግን ወይኔ እረ ተው ተረጋጉ እፍረት እሚ ባል ነገር የለም ሴት አደለም ወንድልጅ እንደዚህ መሆን ቢሆን ይደብራል 😳

  • @weynatube21
    @weynatube21 Рік тому +11

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Рік тому +9

    Best prank gobeza nachu wow👌……teleyalachu betame hawi&beti

  • @sol1921
    @sol1921 Рік тому +9

    እስቲ የደውል ምልክትን ነክታችሁ አስደስቱን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +1

      በቅንነት እነደማመር

    • @sol1921
      @sol1921 Рік тому

      @@TubeTube-vf4yb ደምሪያለው

  • @Ifnaaf
    @Ifnaaf Рік тому +10

    የተመቱ ሰቶቺ... babi love it

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Рік тому +5

    በስመአብ እኔ በሱ ቦታ ብሆን ደርቄ ቀርቼ ነበር ባቢ ፅናቱን ይስጥክ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Рік тому +11

    ሴቶቹ ግን ቤተሰብ የላቸወም ወይ ወገን

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому +5

    ጀግና ባቢ ያተ ያልሆነች ሴት ሀራም ነው ጀግና

  • @alemaklilu6254
    @alemaklilu6254 Рік тому +2

    Wey dessitlu ❤ hawiye yene konjo siwedshh 😍

  • @yoduismael7963
    @yoduismael7963 Рік тому +1

    Hawe ፍርእንደሽ kelekala ናት ባቢን ጠበቅ aderegi አንቺና ባቢ the best 👌

  • @Romantictiktokvideo....
    @Romantictiktokvideo.... Рік тому +1

    ገራሚ prank ነው እንዲ አይነት prank አይቼ አላውቅም ምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ ይሄን ስል ቪዲዮውን አጥፋው ከሚሉትም አይደለሁም ግን እንዲ አይነት prank አይደረግም ስንት አይነት ነገር አለ even private space ሚባል ነገር አለ ብቻውን ሊያደርጋቸው ሚችሉ ነገሮች አሉ እንዲ አይደረግም ሲቀጥል በድንጋጤ አንድ ነገር ቢሆንስ

  • @yesehak_gym
    @yesehak_gym Рік тому

    Bimetat nuro ....alkolt nbr...betty ..yene konjo

  • @yohabe
    @yohabe Рік тому +2

    me first

  • @noahnoah1454
    @noahnoah1454 Рік тому +1

    እቺ ነገር ፌክ ነች:: መብራት ሳያጠፋ እንዴት ይተኛል ??

  • @alazar2081
    @alazar2081 Рік тому +5

    Errrrr tchylsh babi gen አረ አበረጋገግ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sheromeda_Gebya
    @Sheromeda_Gebya Рік тому

    Bettyiy telyalsh❤❤❤

  • @Sheromeda_Gebya
    @Sheromeda_Gebya Рік тому

    Betty aynua yamral

  • @Kmtel22
    @Kmtel22 Рік тому +38

    ቦቅቧቃ አንተ ወንድ ነህ ወይኔ እኔ ብሆን እዛው አቅፌያት እተኛ ነበር

  • @Etho_Media111
    @Etho_Media111 Рік тому +6

    ቤቲ እኔንም እንደዚህ ለሊት ፕራንክ አድርጊኝ 😂

  • @hayatibrahim3696
    @hayatibrahim3696 Рік тому +2

    Ye ametu mrt prank 😂😂 babiye enen betiye gn andegna ewnet

  • @kidbon8536
    @kidbon8536 Рік тому

    Weshet continuity tinsh ykerewal yemr algalbsu bednb ketaye yastawkal gn tru sertachwt nber

  • @hayouyeshgeruwa2616
    @hayouyeshgeruwa2616 Рік тому +6

    ወይ ሴቶች ሩዋዋንዷ አረጉት እኮ 😂😂😂😂

  • @obseatube1719
    @obseatube1719 Рік тому +1

    Babiyachen well come😍

  • @elizabethdebassu5272
    @elizabethdebassu5272 Рік тому +1

    Er Babi ymr tenadedeko anyways betam new des mitilut ymechachihu

  • @ermishow9419
    @ermishow9419 Рік тому +3

    fake prank ባብ ይደብራል 100 persent sure negn

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Рік тому +1

    ግን ብያስላት ስ ካካዋ ? የሱዋስ ቀላል ግን ሳስበው አንዳንዴ ኑሮዋቹ የሰቀቀን ይመስለኛል ምን እንደሚገትማቹ እኮ አታቁም ማለት ነው በውስጥ አዋቂ ራሳቹን በተጠንቀቅ አድርጉ

  • @mekdiyawollolige
    @mekdiyawollolige Рік тому +3

    አየ ባቢ ቦቅቧቃ😀😀😀

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

  • @abmark7359
    @abmark7359 Рік тому +5

    ባቢ ኧረ አርፈህ ሪአክት አርግ

  • @Beba873
    @Beba873 Рік тому

    ባቢየ ምስጊን ወንድሜ መጥፎ ፕራክ በል አይዞክ ባብየ ቀጣይ ከዚህ የበለጠ ካንተ እንጠብቃለን

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Рік тому +1

    13:03 babi sleep with AirPod on 😂😂😂what 😂😂

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ Рік тому +5

    ሰራችለት ዋውውውው💪💪💪💪💪♥♥♥♥😂

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Рік тому +1

    ቻዎ ማለቱ ምን ይጠቅመኛል ካሳቀኝ ሁን እንዳሰኝህ አት ማቸው Babi

  • @እማፍቅር-መ6በ
    @እማፍቅር-መ6በ Рік тому +1

    ኧረ በጣም ያስጠላን ወድን ልጀን ይህን ይሀል መፈታተን😏😏😏

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o Рік тому +3

    ባቢ ብድር መልስ ቶሎ

  • @KeniandMakiReaction
    @KeniandMakiReaction Рік тому +3

    ere babi denegate😂🤣🤣
    best prank👌👍

  • @eskedarmisganaw2335
    @eskedarmisganaw2335 Рік тому +1

    ኸረ ሞትኩ ደጋግሜ እያየሁት ባቢ ወንድ ነው ኸረ አይመስለኝም

  • @yoduismael7963
    @yoduismael7963 Рік тому +1

    Hawe meret lej pls ተጋቡ

  • @suraethiofeta9885
    @suraethiofeta9885 Рік тому +1

    Sarin tarqate enazin asoxchw Please 🙏

  • @samira7639
    @samira7639 Рік тому +3

    ወርቅ ነገር ስወዳቹዉ😍🌹😍😍🌹😍

  • @obseatube1719
    @obseatube1719 Рік тому +1

    Yene miskin asazenkegn getan Babiye😢

  • @nardosb
    @nardosb Рік тому +2

    ባቢ አመለጠክ🙈😂😂😂

  • @zamnashabara7127
    @zamnashabara7127 Рік тому +1

    Waw best parank l like it's babi gen batam new yedanakatauw ayezone

  • @Ali_inspiration
    @Ali_inspiration Рік тому +4

    Yametu mrt prank 😂

  • @yesehak_gym
    @yesehak_gym Рік тому

    Betiyy...yhe gezeban....bdenb nw ytbkelshwo

  • @leultalimos
    @leultalimos Рік тому

    2 nicki minaj be and bet beslam tadere?

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ Рік тому

    ቤቲ እኮ ልቅም ያልሽ ቆንጆ ነሽ

  • @samrawitkassahun159
    @samrawitkassahun159 Рік тому

    Teru prank nbr gn mecheresha laye tensh betaseferariw teru nbr😂qese blensh bered lebesun betegotechiw mnamn😂wey yemiyasefera demtse betasemi

  • @seblybiruk8988
    @seblybiruk8988 Рік тому +2

    ባቢ አመዱ ቡን ብሎዋል

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 Рік тому

    Enante bet kit berk new ende enatu kobele metchawetut rakutam hulu benante bet seltenachu motachual

  • @abdigadisa
    @abdigadisa Рік тому

    best prank.wandeme behon gn kasdenegetshew bankelf lebu ymr kalgedele ayenakam.

  • @jemberteshale2246
    @jemberteshale2246 2 місяці тому

    Abit wushet ye wefoche dmtsi eyesemanewu aberachu adrache😂😂😂

  • @Bondet300
    @Bondet300 Рік тому +2

    ሴቶቹ ትልቅ ስተት ነው የሰሩት

  • @tigiseyasu7384
    @tigiseyasu7384 Рік тому +2

    Mesekn azazenen 🤣🤣🤣🤣🥰

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 Рік тому +1

    Best prank gobeza nachu wow👌

  • @madeenat6340
    @madeenat6340 Рік тому +3

    ባቢን አታስጨንቁት የኔ ቆጆ

  • @bochi4657
    @bochi4657 Рік тому +2

    ayzogn wendme😁😁

  • @Linatube891
    @Linatube891 Рік тому

    ሀዊና ቤቲ እህታማቾች ናቸው

  • @susukehara
    @susukehara Рік тому +1

    ወላሂ ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @gccythc7101
    @gccythc7101 Рік тому +1

    😅😅😅ልአ ውአኖ 🙆‍♀️🙆‍♀️🛌🛌🛌🛌

  • @lsm1302
    @lsm1302 Рік тому

    Wow😂yemr 1gna nw kumsatin telaw😂

  • @kela525
    @kela525 Рік тому +3

    ኧረ ባቢ ደንጋጣ ha`aaaaaa በዚ ልብሽ ነው እምትኖሪው የሆነቀንማ እኔም እሰራሻለሁ ጠብቂ

    • @betyshuuu1646
      @betyshuuu1646 Рік тому +1

      🤣🤣🤣🤣 kelal mn aynet lb endalew yhe babi

  • @eshetudinka4550
    @eshetudinka4550 Рік тому +1

    20፡30 ላይ ከዛ ሁሉ መንኳኳት ብኋላ ቀና ሳይል ቴክስት እያደረገ ሲተኛ ደሞ 20፡51 ላይ የተኛችውን ላለማየት ፊቱን አዙሮ 21፡00 ላይ "ካያት" በኋላ የተደናበረ ሲያስመስል ፡ ሌላው AC እና ባቢ ለሊቱን የተመቻቹ ይመስለኛል

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Рік тому +1

    አምሶላው ይፈተሽ ባብዬ ሳያመልጠው አልቀረም

  • @tigtadele2424
    @tigtadele2424 Рік тому

    😂😂😂Yeni ebedeuchi beame nw dese Yemetelute

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 Рік тому

    Gin yehen yakel yasekal ende, ashekabetachehu, menum yemayetem video, SEGETEWOCH

  • @zeusapollo1576
    @zeusapollo1576 Рік тому +1

    ሌላ ስራ የላችሁም ጄለሴ አትቀውጥ ህድና ቀሚስ ልብስ 🤣😂🤣
    ፕራንክ የቃሉ ትርጉም ምንድነው ??🤔🤔

  • @respectweb
    @respectweb Рік тому +1

    20:55 😂😂😂

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому

    ኤሲ ድቡሸ ቁረጡት ፀጉሩን

  • @enatlemma9020
    @enatlemma9020 Рік тому +2

    ባቢ ያቺ ቆንጅዬ ሚስትክ የት አደስካት

  • @fikreyohanisfetene5495
    @fikreyohanisfetene5495 Рік тому +1

    babishaa

  • @aklokview6556
    @aklokview6556 Рік тому

    Focus for your self goo jimmmm

  • @adisbishawu620
    @adisbishawu620 Рік тому

    Ere gen risk alewu 😂😂😂

  • @wubieentertainmentwubie3980
    @wubieentertainmentwubie3980 Рік тому +1

    Brother

  • @user-gk2er2mw5i
    @user-gk2er2mw5i Рік тому +2

    ዊጉ አሁንም አለ

  • @andiibrahim9244
    @andiibrahim9244 Рік тому

    አዊ ስወድሽ

  • @teddytube7703
    @teddytube7703 Рік тому

    Babiyee bukatsh besak gedelegne.

  • @bereketdemile2546
    @bereketdemile2546 Рік тому

    ትንሽ ደብሮኝ ነበር አሳቃችሁኝ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Рік тому +1

    14:25 poor babi 😂😂😂

  • @eredeteredet8644
    @eredeteredet8644 Рік тому +8

    ጫማዉን ዉልቅ እዛዉ ጣል ተነጋግራችሁ እደምሰሩ እነቃለን

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 Рік тому

      እይታሽ ዋው ነው ያስታውቃል

    • @eredeteredet8644
      @eredeteredet8644 Рік тому +1

      እኔ ወድ ልጅ ፅድት ሲል እጅ ዉዴ ደም ሰራ እየሰራ ቢጃማ እኳ የለዉም ቀን በዋለበት ልብስ ለሽ አላለም ሀሀሀሀሀ

    • @zinetayalew3588
      @zinetayalew3588 Рік тому

      መብራቱንስ መች አጠፋው መቸም ቀን አይደለም የተቀረፀው ምክንያቱም እነሱ ጋር ጨለማ ነው 😏😏

    • @eredeteredet8644
      @eredeteredet8644 Рік тому

      አራዳ ሰለበዛ ፊራ ሰንሆንለቸዉ ተጫወቱብን ምኑም የመይጥም ብራክ ተዝረከረኩ ብን

  • @meronnigusa7388
    @meronnigusa7388 Рік тому +2

    Where is that beautiful lovely girl for your no one is not like your girlfriend she is very wife material don't lose your gift for real

  • @ay2baby
    @ay2baby Рік тому

    nice

  • @bernostvamharic4715
    @bernostvamharic4715 Рік тому

    Beman nw mood mtyzut prank endemtdereg slemtak new mebrat atfiteh mategnaw

  • @beletetube_
    @beletetube_ Рік тому +1

    መታ ኧረ መታ መታ ተነስተውበታል😜😜

  • @becky9223
    @becky9223 Рік тому +1

    😂😂😂 motku maryamn 😁😁

  • @surafelgirma3498
    @surafelgirma3498 Рік тому +1

    ጨናቂ ጋራ ያላቸው ቺኮች

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 Рік тому +1

    i can't 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 hawiye tleyalachu

  • @user-wb5ef2hr5l
    @user-wb5ef2hr5l Рік тому +1

    የሀ አጉል ፒራክ ይቅር ቢመታት ንሮስ

  • @dagidagi8661
    @dagidagi8661 Рік тому

    Babi thght the cribbis haunted for a sec i can feel his heart beatt tunrnin into bugati🤦🏽‍♂️😂