የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ። ዕብ 11፥24 የንታ ገብረ መድህን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @דרבהמסרת
    @דרבהמסרת 9 місяців тому +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 9 місяців тому +2

    ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህር

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 9 місяців тому +1

    Kale hiyiweti yasealin memihirachin bewineti

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 9 місяців тому +2

    ስላየዎ ደስ ብሎኛል መምህር

  • @mikiasnigussie9938
    @mikiasnigussie9938 9 місяців тому +2

    ግሩም ትምህርት ነው። የኔታ በጤና ይጠብቅልን። የቀረውም ቢለቀቅ መልካም ነው

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df 9 місяців тому +2

    ቃለ፣ ሕይወት ፣ያሰማልን ፣እግዚአብሔር ፣በእድሜ ፣በፀጋ ፣ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @msrakestehay8647
    @msrakestehay8647 9 місяців тому +1

    እጅግ ደስ የሚል ትምህርት❤🎉

  • @jdcell63
    @jdcell63 9 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ለአባታችን የሕይወት ቃልን ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 9 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @sarahs238
    @sarahs238 9 місяців тому +2

    ቃለ ኅይወትን ያሰማልን
    ቀጣውን ላኩልን

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር አፊን ከፍቸ ቀረሁ መምህር ሳስተምሩ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅልን👏

  • @Israel9563
    @Israel9563 9 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 9 місяців тому +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @YeberhaFertochi
    @YeberhaFertochi 9 місяців тому +2

    መምህራችን በድህና አሉን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @medimedi-ik8oj
    @medimedi-ik8oj 9 місяців тому +2

    ❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @BrhanHiwet-zh5qq
    @BrhanHiwet-zh5qq 6 місяців тому +1

    ዋው ድንቅ የሆነ ትምህርት! እሴብሐከ ኦ ሊቅየ ያስምዕ ለነ ቃለ ሕይወት።
    መምህሬ ጥያቄ ነበረኝ! ፈቃዳቹ ከሆነ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል፡
    እኔ በ ኤውሮጳ ነኝ የምኖረው፥ እና ትርጓሜ ሐዲሳት መማር ፈልጌ ነበር ይቻላል ይሆን?

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 9 місяців тому

    ኧረ እባካችው ለምን ተቆረጠ ሙሉውን ልቀቁት እህ

  • @adamtadele5685
    @adamtadele5685 9 місяців тому +3

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን የኔታ ፡፡ ነገር ግን እንደቲክቶክ ቃለ እግዚአብሔር አትቆራርጡት ሙሉውን በአንድ ልቀቁት ለዩቱዩብ ብላቸው አትቆራርጡ መምህሩ ያስተማሩትን ቃለ እግዚአብሔር ሽጣችሁ ገንዘብ መሰብሰብ ትክክል አይመስለኝም ከይቅርታ ጋር ብታስተከክሉት ተመሳሳይ ነገሮች ብዙ ጊዜ ተከታትያሉ፡፡

    • @misraketsehay
      @misraketsehay  9 місяців тому

      ስለ እውነቱ ከሆነ አልቆረጥነውም

    • @Israel9563
      @Israel9563 9 місяців тому

      አልተቆረጠም

    • @kibralemwubet1739
      @kibralemwubet1739 9 місяців тому

      ​@@misraketsehayመች ጨረሱና

  • @solomonyenew3538
    @solomonyenew3538 9 місяців тому

    ትምህርቱ አላለቀም ፣ ቀጣዩን ክፍል ካለ ልቀቁት ፣ እሳቸው ሳይሰስቱ አስተምረው ፣ ለይቲዩብ ጥቅም ቆራርጣችሁ ለምን ትለቁታላችሁ ።