ምሥራቀ ፀሐይ የመጻሕፍት ጉባዔ ቤት
ምሥራቀ ፀሐይ የመጻሕፍት ጉባዔ ቤት
  • 190
  • 254 726
ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዐን ናቸው ። ዮሐ 20፥29 መ/ር አብርሃም ፍቃዴ
ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዐን ናቸው ። ዮሐ 20፥29 www.tiktok.com/@mesirkatsehay/video/7444122604757060920?_r=1&u_code=e49jdbe8f1lidg&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=egh33a32c98358&share_item_id=7444122604757060920&source=h5_m&timestamp=1733390371&user_id=7153554281727280130&sec_user_id=MS4wLjABAAAAyBXKRyhFpWj_xUJSy5NUN6Bw2onYvJ5IgcJDyBlN0vD6iHI3ri8YmdmRk-PcClF8&social_share_type=0&share_iid=7436418205667215160&share_link_id=d4fc44f2-6c6e-40c7-892c-27e74e62fc2f&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1
Переглядів: 245

Відео

ነገረ ክርስቶስ ክፍል ሰባት መ/ር ማዕበል ሞላ
Переглядів 183Місяць тому
ነገረ ክርስቶስ ክፍል ሰባት መ/ር ማዕበል ሞላ #eotcmk #ተዋሕዶ #eotc #ethiopia ነገረ ክርስቶስ ክፍል ሰባት መ/ር ማዕበል ሞላ
"አንቺም በእሾህ መካከል እንዳለ የሱፍ አበባ ነሽ" መሓ.2:2::#ስለ እመቤታችን!#ስለቤተክርስቲያን!#ስለክርስቲያን የተሰበከ ስብከት! መ/ር ጌዴዎን ዘለዓለም
Переглядів 2192 місяці тому
አንቺም በእሾህ መካከል እንዳለ የሱፍ አበባ ነሽ" መሓልየ ሰሎሞን ምእ.2:2:: #ስለ እመቤታችን!!! #ስለቤተክርስቲያን!!! #ስለእያንዳንዱ ክርስቲያን የተሰበከ ስብከት!!! © መምህር ጌዴዎን ዘለዓለም #ኦርቶዶክስ #history #eotctv #eotctv #habesha #eotc_mk #eotc_mk #duet #abelbirhanu #africa #motivation #ebs
አገልጋይዋ ዮሴፍም ደግ ሰው ነበር ማቴ 1፥19 መምህር በረከት ይግረም
Переглядів 1942 місяці тому
አገልጋይዋ ዮሴፍም ደግ ሰው ነበር ማቴ 1፥19 መምህር በረከት ይግረምአቡነ ዮሴፍ አረጋዊ፡- የእመቤታችን ጠባቂ የነበረው ጻድቁ ዮሴፍ ዘሩ ከዳዊት ወገን ሲሆን ሀገሩ ናዝሬት ነው፡፡ በተወለደ ጊዜ መልአክ መጥቶ ለወላጆቹ ‹‹የተመረጠና ታማኝ አገልጋይ ይሆናል›› ብሎ ነግሯቸዋል፡፡ አናጺም ነጋዴም የነበረ ሲሆን ሦስት ሴቶችና ወንዶች ልጆች ነበሩት፡፡ በትዳር ዓለም ሆ 40 ዓመት ኖሯል፡፡ 83 ዓመት ሲሆነው እመቤታችንን ለመጠበቅ ከአረጋውያን ሽማግሌዎች መካከል ዕጣ ወጥቶለት ተመረጠ፡፡ እመቤታችንን ከቤተ መቅደስ ሊወስድ ሲል መልኳ እየተለዋወጠ ቢመለከት በዚህች ሕፃን ምክንያት ይገድሉኛል ብሎ ስለፈራና ስለደነገጠ ‹‹እምቢ አልወ...
ክፉ ሀሳባችሁን ታውቁ ዘንድ ችሎታ አላችሁ። ሃይ. አበ.30፥11 መ/ር ዘመልአክ ዳግም የአዲሳት እና የሊቃውንት መምህር
Переглядів 3702 місяці тому
ክፉ ሀሳባችሁን ታውቁ ዘንድ ችሎታ አላችሁ። ሃይ. አበ.30፥11 መ/ር ዘመልአክ ዳግም የአዲሳት እና የሊቃውንት መምህር #abelbirhanu #habesha #eotc_mk #duet #eotctv #love #ebs #motivation #251 #ተዋሕዶ #
የገሃነም ደጆች አይችሏትም ማቴ፲፮፥፲፰ 19፥18 በመ/ር ጌድዎን ዘለዓለም
Переглядів 2082 місяці тому
የገሃነም ደጆች አይችሏትም ማቴ፲፮፥፲፰ 19፥18 በመ/ር ጌድዎን ዘለዓለም #abelbirhanu #duet #eotc_mk #habesha #eotctv #love #motivation #251 #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር
እመቤታችን እና ዘመነ ጽጌ ምን አገኘናቸው በመ/ር ዘመልአክ ዳግም
Переглядів 2302 місяці тому
እመቤታችን እና ዘመነ ጽጌ ምን አገኘናቸው በመ/ር ዘመልአክ ዳግም #ኦርእመቤታችን እና ዘመነ ጽጌ ምን አገኘናቸው በመ/ር ዘመልአክ ዳግምበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ አምልኮ መሠረት ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭ ቀን ያለው ወቅት ‹ዘመነ ጽጌ፤ ወርኀ ጽጌ› ተብሎ ይጠራል፡፡ በግእዝ ቋንቋ ‹ጸገየ› ማለት ‹አበበ፤ አፈራ፤ በውበት ተንቆጠቆጠ፤ በደም ግባት አጌጠ፤ የፍሬ ምልክት አሣየ› እንደ ማለት ነው፡፡ ከዚሁ ግስ ላይ ‹ጽጌያት› ብሎ ስም ማውጣት ሲቻል አበባማ፣ ውበታማ፣ አበባ የያዘና የተሸከመ ለማለት ደግሞ ‹ጽጉይ› ይላል፡፡ በተለይም ዘመነ ጽጌ (ወርኀ ጽጌ) የምትከበረው በሀገራችን ከወቅቶች ሁሉ...
ዘመነ ጽጌ በሊቃውንት አንደበት ትርንጎዎች መዓዛን ሰጡ መኃ መኃ. ፯፥፲፬
Переглядів 2233 місяці тому
ዘመነ ጽጌ በሊቃውንት አንደበት ትርንጎዎች መዓዛን ሰጡ መኃ መኃ. ፯፥፲፬#love #abelbirhanu #habesha #eotc_mk #eotctv #motivation #251 #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ተዋሕዶ
የወርኀ ጽጌ አስተምህሮ በመምህር ዘመልአክ ዳግም
Переглядів 1813 місяці тому
የወርኀ ጽጌ አስተምህሮ በመምህር ዘመልአክ ዳግም ጽጌ ማለት ምን ማለት ነው? #duet #habesha #motivation #eotc_mk #eotctv #donkeytube abelbirhanu #love
በዚህ ሱባኤ ወቅት እንዲህ እናድርግ ሱባኤ ከመግባታችን በፊትለንሰማው የሚገባን
Переглядів 4025 місяців тому
በዚህ ሱባኤ ወቅት እንዲህ እናድርግ ሱባኤ ከመግባታችን በፊትለንሰማው የሚገባን#motivation #etartmedia #eotc_tv #voiceeffects #motivation #love #ዶንኪቲውብ #habesha #eotc_mk #duet #abelbirhanu #spritualmotivation
ዘመነ ክረመት በመ/ር በረከት ይግረም
Переглядів 2165 місяців тому
ዘመነ ክረመት በመ/ር በረከት ይግረም#motivation #eotc_mk #love #habesha #abelbirhanu #duet #ዶንኪቲውብ
የዮሴፍ እጮኛ መ/ር ሰሎሞን ላመስግን
Переглядів 5455 місяців тому
የዮሴፍ እጮኛ መ/ር ሰሎሞን ላመስግን#voiceeffects #eotc_mk #motivation #habesha #abelbirhanu #duet #ዶንኪቲውብ
የሰው ልጅ በቤተ ክርስቲያን አስተምሮ የንታ ገብረ መድህን
Переглядів 8215 місяців тому
የሰው ልጅ በቤተ ክርስቲያን አስተምሮ የንታ ገብረ መድህን#etartmedia #ዶንኪቲውብ #ዶንኪቲውብ #abelbirhanu #eotcmk #eotc_tv
ነገረ ክርስቶስን እንዲህ እንረዳ ርትዕት ሀልዮ
Переглядів 3,7 тис.5 місяців тому
ነገረ ክርስቶስን እንዲህ እንረዳ ርትዕት ሀልዮ#voiceeffects #duet #habesha #eotc_mk
ኦርቶዶክሳዊ አረዳድ የንታ ገብረ መድህን
Переглядів 9388 місяців тому
ኦርቶዶክሳዊ አረዳድ የንታ ገብረ መድህን#ዶንኪቲውብ #eotc_tv #abelbirhanu #eotcmk #eotcmk #etartmedia #ዶንኪቲውብ
አሁን የመጡት ሁሉ ቅዱስ ሊመስሉ ይችላሉ
Переглядів 9458 місяців тому
አሁን የመጡት ሁሉ ቅዱስ ሊመስሉ ይችላሉ
ድውይ ነኝና አቤቱ ፈውሰኝ። መዝ 6፥2 የንታ መዝገበ ቃል
Переглядів 1,5 тис.9 місяців тому
ድውይ ነኝና አቤቱ ፈውሰኝ። መዝ 6፥2 የንታ መዝገበ ቃል
ድንግል ሆይ ብፅዕት ነሽ ለበፅዕነትሽ ትርጓሜ የለውም ሀረጋዊ መንፈሳዊ በየንታ ገብረ መድህን
Переглядів 7609 місяців тому
ድንግል ሆይ ብፅዕት ነሽ ለበፅዕነትሽ ትርጓሜ የለውም ሀረጋዊ መንፈሳዊ በየንታ ገብረ መድህን
የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ። ዕብ 11፥24 የንታ ገብረ መድህን
Переглядів 3,6 тис.9 місяців тому
የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ። ዕብ 11፥24 የንታ ገብረ መድህን
ገዳማዊ ሕይወት እና እኛ! የንታ ገብረ መድህን
Переглядів 9749 місяців тому
ገዳማዊ ሕይወት እና እኛ! የንታ ገብረ መድህን
ዛሬ ግን ጥቂት እናውቃለን 1ቆሮንቶስ 13፥12 የንታ ገብረ መድህን
Переглядів 8739 місяців тому
ዛሬ ግን ጥቂት እናውቃለን 1ቆሮንቶስ 13፥12 የንታ ገብረ መድህን
የአዜብ ንግስት በፍርድ ጊዜ ተነስታ ትፈርዳለች ማቴ 12፥42
Переглядів 1,8 тис.9 місяців тому
የአዜብ ንግስት በፍርድ ጊዜ ተነስታ ትፈርዳለች ማቴ 12፥42
በፊቴ አልቅሰሐልና ሰምቼሃለው 2ኛ ነገ 22፥19 ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ
Переглядів 6369 місяців тому
በፊቴ አልቅሰሐልና ሰምቼሃለው 2ኛ ነገ 22፥19 ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ
ለአንተ ይብስብሐል የሐዋ 9፥4 ሊቀ ሊቃዉንት የንታ ስምዐኮነ መልዐክ
Переглядів 64510 місяців тому
ለአንተ ይብስብሐል የሐዋ 9፥4 ሊቀ ሊቃዉንት የንታ ስምዐኮነ መልዐክ
ላለው ይጨመርለታል ማቴ 25 የኔታ መዝገበ ቃል
Переглядів 85010 місяців тому
ላለው ይጨመርለታል ማቴ 25 የኔታ መዝገበ ቃል
ሁሉን ትተን ተከተልንህ ማቴ 19፥27 የንታ ገብረ መድህን
Переглядів 965Рік тому
ሁሉን ትተን ተከተልንህ ማቴ 19፥27 የንታ ገብረ መድህን
ድንቅ ትምህርት በየኔታ ገብረ መድህን
Переглядів 2 тис.Рік тому
ድንቅ ትምህርት በየኔታ ገብረ መድህን
ኦርቶዶክሳዊ ወጣት የኔታ ገብረመድህን ምሥራቀ ፀሐይን ጉባኤ ቤት
Переглядів 1,4 тис.Рік тому
ኦርቶዶክሳዊ ወጣት የኔታ ገብረመድህን ምሥራቀ ፀሐይን ጉባኤ ቤት
ምልክቱ የቱ ነው? ድንቅ ትምህርት በመ/ር የኔታ ገብር መድህን
Переглядів 1,9 тис.Рік тому
ምልክቱ የቱ ነው? ድንቅ ትምህርት በመ/ር የኔታ ገብር መድህን
ፈውስ እና ድህነት። በየኔታ ገብረ መድህን እንየው
Переглядів 1,3 тис.Рік тому
ፈውስ እና ድህነት። በየኔታ ገብረ መድህን እንየው

КОМЕНТАРІ

  • @Birhanu-s4v
    @Birhanu-s4v 2 дні тому

    የሚያስለፈልፉትን መልካም አባቶችን ተውና እናንተው የአንድ አካባቢ ሰዎች ደብተራ ለደብተራ ተጫወቱ እግዚያብሔር አምላክ ሙዐባይዋንን ከቤተክርስቲያን የሚያጸዳበት ግዜ ደርሶዋል እሳተ ጎመራ ከመፈንደቱ በፊት ውስጡ ለብዙ አመታት ይናወጣል አሁን እያስቸገሩን ያሉት ሰውን ከአጋንንት ቁራኛ የሚያድኑ አባቶች ሳይሆኑ ቤተክርስቲያንን እንደ መበልፀጊያ ተቋም ያደረጋችሁ ከአንድ አካባቢ የተሰበሰባችሁ ቤተክርስቲያን ላይ እንደመዥገር ተጣብቃችሁ መንጋውን ከቤቱ ያስወጣችሁ እናንተና እናንተ ብቻ ናችሁ

  • @hawah8058
    @hawah8058 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @ZebibAdem
    @ZebibAdem 15 днів тому

    እና ግሪክ ካልነበረች ፤ ባልነበረች ኢትዮጵያ የሚል ስም ከየት መጣ? የውሸት ትርክትና ስም።

  • @DegualemAdinew
    @DegualemAdinew 17 днів тому

    አም* ስላሴ

  • @Gelila-n7u
    @Gelila-n7u Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን።

  • @Gelila-n7u
    @Gelila-n7u Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አትጥፉ በየጊዜው ትምህርቶችን ብታቀርቡልን መልካም ነበር።

  • @FMk-b3o
    @FMk-b3o Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏👏👏🙏

  • @yeshiderbew
    @yeshiderbew Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @FMk-b3o
    @FMk-b3o Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🙇

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ሰላም መጡ

  • @Yimer-e2n
    @Yimer-e2n Місяць тому

    የእውነት አስበ መምህራንን ያድልልን፡፡

  • @SamuelBata-q2s
    @SamuelBata-q2s Місяць тому

    ሰላም ሰላም መምህር ሰሎሞን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሁሉ ሰላም ነው ጉባኤው እንዴት ነው ኃ ጽዮን ነኝ ዘሞጣ

  • @solianabirru3509
    @solianabirru3509 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @FelegeHiwet-ko2bz
    @FelegeHiwet-ko2bz 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Selamemedia
    @Selamemedia 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @ክብረኩሉአሸንፍ
    @ክብረኩሉአሸንፍ 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @FMk-b3o
    @FMk-b3o 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @abrhamfekade450
    @abrhamfekade450 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልን

  • @AbrehamDejene-p4h
    @AbrehamDejene-p4h 2 місяці тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ሰላም መጡ

  • @KidusZelalem-j5t
    @KidusZelalem-j5t 2 місяці тому

    ከጉባዔ አይለየዎት

  • @samueltewahdo2721
    @samueltewahdo2721 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samueltewahdo2721
    @samueltewahdo2721 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ክብረኩሉአሸንፍ
    @ክብረኩሉአሸንፍ 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AbrehamDejene-p4h
    @AbrehamDejene-p4h 2 місяці тому

    መልካም ነው

  • @abrhamfekade450
    @abrhamfekade450 2 місяці тому

    Kale hywet yasemaln ❤❤❤

  • @SedeyTube-gq6dr
    @SedeyTube-gq6dr 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በረከት ጠፍታችኋል ተሎ ተሎ ብቅ በሉ አትጥፉ

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh 2 місяці тому

    “እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስውር ሊተዋት አሰበ።” - ማቴዎስ 1፥19፡ ከ 81መጽሐፍ ቅዱስ የተወሰደ መዋሸት ቅጣት አለው።

  • @NatiBoru-gm9kd
    @NatiBoru-gm9kd 2 місяці тому

    የመዝሙሩን ድምፅ ቀንሱት ከመምህሩ ድምፅ በላይ መውጣት የለበትም

  • @SamuelBata-q2s
    @SamuelBata-q2s 2 місяці тому

    ሰላም ይስጠን።

  • @danielwase
    @danielwase 2 місяці тому

    የሕይወት ቃል ያሰማልን እኛንም ከገሃነም ደጆች እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @AbrehamDejene-p4h
    @AbrehamDejene-p4h 2 місяці тому

    አምላከሊቃውንት ይጠብቅልን

  • @ክብረኩሉአሸንፍ
    @ክብረኩሉአሸንፍ 2 місяці тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን መዝሙሩ ትንሽ ይረብሻል

  • @AbrehamDejene-p4h
    @AbrehamDejene-p4h 2 місяці тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @KidusZelalem-j5t
    @KidusZelalem-j5t 2 місяці тому

    የቤተክርስቲያንን ችግሯን ከመፍትሔ ጋር ያወቁትን ያብዛልን

  • @abrhamfekade450
    @abrhamfekade450 2 місяці тому

    መምህራችንን የሕይወት ቃል ያሰማልን ዐስበ መምህራንን ያድልልን !!

  • @abrhamfekade450
    @abrhamfekade450 2 місяці тому

    መምህራችን ዐስበ መምህራንን ያድልልን !!!

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር እንኳን ሰላም መጡ

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @MelkamuShumet-q4n
    @MelkamuShumet-q4n 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TesfamichaelH.-mz7qt
    @TesfamichaelH.-mz7qt 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @FMk-b3o
    @FMk-b3o 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏 የመዝሙሩ ድምጽ ሳይለት ቢሆንልን👂🙇

  • @sintayheugenet4181
    @sintayheugenet4181 2 місяці тому

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abrhamfekade450
    @abrhamfekade450 2 місяці тому

    ያቆየዎት ❤❤❤

  • @samuelbekalu-sw5mi
    @samuelbekalu-sw5mi 2 місяці тому

    ቃለሕወት ያሰማልን

  • @AbrehamDejene-p4h
    @AbrehamDejene-p4h 2 місяці тому

    good

  • @abrhamfekade450
    @abrhamfekade450 2 місяці тому

    ተስፋዋን ያድልልን ❖ ❖❖❖ ❖

  • @gebrezemariam5540
    @gebrezemariam5540 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @gebrezemariam5540
    @gebrezemariam5540 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን