የአርሶ አደር ወግ በአማራ ቴሌቪዥን -ስለቤተሰብ ምጣኔ የሚያቀርቡት ክርክርን ይመልከቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 188

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 4 роки тому

    እንዲያው ደግነታችሁ ከናንተ መወለድ መባረክ ነው በርቱልን እርስ በርስ ተጠባበቁ እቺ አውሎ ንፋስ እስከምታልፍ።

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ

    ክክክክክክ ሽጋ ሽጋ ልጅ ነው የምትወልድልኝ። እስይ እኮን ወለደቺልህ እግዝአብሔር ይባርካልህ ልጆቺህን

  • @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም

    ልጅ እውነትም የፈጣሪ ስጦታ ነው ጎበዝ ያገሬ ገበሬዎች

    • @mimikidane2123
      @mimikidane2123 6 років тому

      እናቴ ናፍቆሽን አልቻልኩም

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ብዙ ተባዙ ብሏል
    እግዚአብሔር ያሳድጋቸዋል።

  • @ኢትየኦርቶዶክስልጅ
    @ኢትየኦርቶዶክስልጅ 6 років тому +5

    ውይይይይይ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁትትትት የገጠር ልጅ ነኝ ስደት የስራህን ይስጥህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እዴት ደስ ይላሉ ዋውውውውው ኑሩልን እናመሠግናለን አቅራቢወች ለሁላችሁ

  • @lizjhones9455
    @lizjhones9455 6 років тому +5

    እሰይ የኔ ጌታ በትክክል የወሊድ መቆጣጠሪያ የመሀፀን ካንሰር እንደሚፈጥር ስለተረጋገጠ በሰለጠኑት ሀገራት አይጠቀሙትም። የኛን ህዝብ ለመቀነስ ያቀዱ ሀገራቶች መቆጣጠሪያ እያሉ ማምከኛ ወጣች ሴቶችን የመከተብ ወይም በኪኒን በኩል ወደሀገራችን በመላክ ላይ ይገኛሉ። በተለይ ኢትዮጵያኖችን የህዝብ መቀነስ እንደሚያስፈልግ በአሜሪካው ቢል ጌት የሚመራው ወጣት ሴቶችን በመርፌ መልኩ በሚሰጥ ክትባት ወይም በእርግዝና ላይ እያሉ በመከተብ ደግመው እንዳያረግዙ የተወለደውም ትክክለኛ ፎርም ይዞ እንዳይወለድ የሚያካሂዱት ሴጣናዊ አሰራር በጣም የሚያሳዝን ነው። ይህን በማስተዋል ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ከወሊድ ጋር የተገናኘ መርፌም ሆነ ኪኒን እንዳይወስድ አደራ እላለሁ። እግዚያብሄር ዘራችሁን እንዳሸዋ ያብዛው! የተወለዱልንን ሀያል አምላክ እራሳቸውን ዘይት ቀብቶ ባርኮ ያሳድግልን! አሜን፫

    • @መከነሰላምYouTube-n1y
      @መከነሰላምYouTube-n1y 5 років тому

      እሱንእየተጠቅምንነው ዛሬነገ ስንል እድሜ ያችን እሚያልፈው ትክክነነው ሀሳብሺ(ህ

  • @ሚጣቀጮ
    @ሚጣቀጮ 6 років тому +9

    አማራማ ይውለች ይዋለች ዘራችንን ለማጥፋት የተነሳ አውሬ አለ ግን አንጠፋምአንጠፋም ደጉ አማሃራ ዘራችሁ ይለምልም

  • @nuralove6526
    @nuralove6526 5 років тому +4

    ትክክል ወላሂ በአላህ ስራ መግባ አላህ የሚሰጠውን አልሀምድሊላ ማለት ነው

  • @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ

    ወላሂ ነው እምላችሁ ከተሜ ካሉ ከሰለጠኑ ከርስቲያኖች የገጠር ከርስቲያኖች ሀይማኖታቸውን ያውቅልሉ

    • @Mohammed-xe7im
      @Mohammed-xe7im 7 років тому +1

      ፈጣሪየ አላህ መሪየ ሰ.ዐ.ወ መመሪያየ ቁረአን wenit new mary

    • @gelilakidane9562
      @gelilakidane9562 7 років тому +1

      ፈጣሪየ አላህ መሪየ ሰ.ዐ.ወ መመሪያየ ቁረአን የሰለጠኑ የከተማ ሙስሊሞች መከላከያ አይወስዱም ብለህ/ሽ ታምኛለሽ/ህ?

    • @jossybetel8371
      @jossybetel8371 7 років тому

      ፈጣሪየ አላህ መሪየ ሰ.ዐ.ወ መመሪያየ ቁረአን mene Malte Newe Mene Agbahe Kosahsa Sele Sewe Haymanote

    • @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ
      @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ 7 років тому +1

      gelila kidane መርፌ ቀለቡ ደግሞ አፍ አለኝ ብለሽ ታወሪያለሽ 50 አመት እስከሚሆንሽ መርፊ እየተጠቀማችሁ በዚና ተጨማልቀሽ ተጨማልቀሽ ክብርሽን አዋርደሽ ስታገቢ ለባልሽ ቆዳሽን ይዘሽ እየሄዲሽ ጥንብ
      ስሜው አባትሽን እግዛቤር ብዙ ተባዙ ምዲርን ሙሉ ብሎ ነው የፈጠረን ሲል
      መፀሀፍ ቅዱስሽ ላይ 9-10፤ እንዲሁም ደግሞ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸልሙ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን ለሚሉት ሴቶች እንደሚገባ፥ መልካም በማድረግ እንጂ *በሽሩባና በወርቅ ወይም በዕንቍ ወይም ዋጋው እጅግ በከበረ ልብስ አይሸለሙ።*
      11፤ ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤
      12፤ ሴት ግን *በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ *ልትሰለጥን አልፈቅድም።*
      13፤ አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአልና፥ በኋላም ሔዋን ተፈጠረች።
      14፤ የተታለለም አዳም አይደለም፥ *ሴቲቱ ግን ተታልላ* በመተላለፍ ወደቀች፤
      15፤ ነገር ግን በእምነትና በፍቅር በቅድስናም ራሳቸውን እየገዙ ቢኖሩ *በመውለድ ትድናለች።*
      ዲቃላ እስከ 10 ትውልዲ ወደ እግዛቤሄር ጉባኤ አይገባም

    • @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ
      @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ 7 років тому

      Jossy Betel ቅራቅቦ ኮተት

  • @asteralajmi7073
    @asteralajmi7073 6 років тому +2

    በውነትደስ ይላል ውለዱ እግዛብሔር ያሳድግላች

  • @መሰረትዘነበ
    @መሰረትዘነበ 6 років тому +1

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ

    በጣምምምምም ዴስ ትላላችሁ ዋውውውውው 15 ልጅ ያለው ስውየ ውስጤ ነው አስተሳስቡ ዋውውውው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @lionofyuda
    @lionofyuda 6 років тому +2

    ክፉዎች እንኳን የስውን ልጅ ለማጥፋት ሲተባበሩ ፣ እንዴት ደጎች የእግዚአቤርን ትዛዝ ይዘው ለመብዛት መተባበር እግዚአብሂርን ይዘው የሚያቅታችው አይመስለኝም። ወገን ሲበዛ ነው የእግዚአብሂርን ርስት የሚታደገው።

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ

    የኔማሮቺ እግዝአብሔር ይጠብቃቺሁ
    ገጠር ውስጤነው

  • @አመተስላሴወልደገብርኤል

    ማህፀኗ የተባረከነው ሸጋሸጋውን 10ልጅ ዎለደች አሶታልመሰል አቀለላቸው የተባረኩ ይሁኑልህ ሸጋው ያገሬሰው እዴትታምራላችሁ

  • @onlymy9186
    @onlymy9186 7 років тому +10

    ሱባሀን አላህ እደው ደስስትኑ አላህ እዲሜያችሁን ያስረዝምላችሁ

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele3610 6 років тому

    ጤናይስጥልኝ የዚህ የቴሌቪዝን ኝሮግራም አዘጋጆች በጤም ትምህርት ሰጪ የሆነ ለህዞባችን የሚጠቅምለኛም በጣም የማይታመን የሆነታሪክ ነው በርትታችሁ ቀጥሉ በጣም ቆንጆፕሮግራም ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @የናቴልጅ-ሐ7ፐ
    @የናቴልጅ-ሐ7ፐ 6 років тому

    የኔ ማሮች የዋህ እውነተኛ ሰው የገጠር ሰው ነው ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ብዙ ተባዙ

  • @የማይጠወልግተስፋየማይፈታ

    እኔም ደደጋጀፊያቺሁ ነኝ እግዚአብሔር ለኔ ምኞቴን የልጂ ስስቴን አይቶ ይስጠኝ አምላኬ ሆይ የሠጠኸኝን ሁሉ በደስታ እቀበላለሁ

  • @ፋፊየእናቷናፋቂፋፊየባቢል

    4 ልጅ ያሉት አባት ደስስስ ይላሉ አባቴን አስታወሳችሁ

  • @የተመኝየማርያምልጅ12
    @የተመኝየማርያምልጅ12 7 років тому +20

    አላገባም እንጅካገባሁ እንኳን 15እግዚሀብሄር ከሰጠኝ30 እወልዳለሁ

  • @ዬጅሩልጅyoutube
    @ዬጅሩልጅyoutube 6 років тому +6

    15 ያሉት ይመቻሉ በጣም የእኔ አባት 13 ነዉ የወለደዉ ተመስገን

  • @عبدالرحمنسعيد-ط7ص
    @عبدالرحمنسعيد-ط7ص 6 років тому

    እደት ደስ ይላሉ በጣም አሳቁኝ የገበሬ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @sblasbla8098
    @sblasbla8098 7 років тому

    በጣም ይገረማል ኪኪኪኪ

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 6 років тому +1

    ወላሂ ነው የምላችሁ 100 ቢሆኑልኝ ደስታውን አልችለውም ዘር ማቋርጥ በፍጣሪያችን። በአንድ አሏህ ሱበሀነወተአላ የተወገደ ነው

  • @እውነቱይወጣል
    @እውነቱይወጣል 6 років тому

    ልጅ ለመውለድ መጀመሪያ አቅም ያስፈልጋል ልጆች ወደዚህ ምድር የሚመጡት በእኛ ፍላጎት እንጂ በራሳቸው ፍላጎት ስላልሆነ ማንኛውንም ሃላፊነት የምንወስደው እኛ ነን ስለዚህ አቅም ካለን ብዙ ልጅ መውለድ ደሃ ከሆንን ምንም አለመውለድ እንችላለን ። ግን በኢትዮጽያ ገጠሪቱ ቦታ ብዙ ልጆች ስለሚወለዱ ስራና የእርሻ ቦታ በበቂ ሁኒታ ስለማያገኙ ለመሰደድ ይደረጋሉ ስለዚህ መጥኖ መውለድ ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @ፍቅርመታገስዋጋአለው
    @ፍቅርመታገስዋጋአለው 6 років тому +2

    ሰውየው ደስ ሲል 15 ልጅ

  • @mikewondo2728
    @mikewondo2728 5 років тому

    Betam yasaznal. Derg yetagelew arso aderun (ershan lemasadeg), ehadg yalew arso adereun lemasadeg .honum yehulum
    Tegebar arso aderun marakuat new. Aznalhu zaf kitel enkua aytaym. Min astedader ale,keba enjy

  • @ትዕግስትአላምረው
    @ትዕግስትአላምረው 6 років тому +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር በዙ ተባዙ መሬቱን ሞሎት ነው ያለው በቃሎ ክተየሄደየ

  • @justabyssinia6232
    @justabyssinia6232 6 років тому

    My Amhara-ye. Forever

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 4 роки тому

    ለነገሩኮዋኅች፣ማሻአላህናቸው፣ሰውቹስደትአያውቁምባህላቸውየድሮውነው፣ለዛምነውየበዙት፣ግን፣ኢኮኖሚም፣እወቁወገን፣ድሮድሮነውዛሬነገሮች፣ኑሮውምከብድዋል

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ

    እውነት እላችኃላሁ ከተማ ካሉት ኩክንያም ክርስቲያኖች ገጠር ያሉት በደብ እምነታቸውን ያውቃሉ የተገብራሉም

  • @martachaklu181
    @martachaklu181 7 років тому

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያድርግልህ ልጅን የመሰለ ሀብት የለም

  • @eboxebox6080
    @eboxebox6080 6 років тому +1

    ወይ አ15፡አንድ ልጂ እማሣድግበት ባገኘዉ አረብ አገር እየተከራተትኩ ነዉ

  • @ሰላምነሽማርያምእመብርሀን

    እግዚአብሔር ነው እውነት ነው

  • @ፋፊየእናቷናፋቂፋፊየባቢል

    የኔ አጎት ባገኜህ ጋዜጠኛዉ በሳቅ ገደሉህ ነበርየሚገድልህ እሰኪ እኛ ቤት ሂድ ወሎ ደሴ ዙሪያ ገጠር አደራሻዉን እሰጥሀለሁ ክክ

  • @tesfalemtesfalem2025
    @tesfalemtesfalem2025 5 років тому

    እር እነዚህስ የኛን ቤተሰብ ናቸው ደስ ሴሉ

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 5 років тому +1

    አር አንተየ ተው ቦርና መካነሰላም ሂድ ልያት

  • @madinamadinamadiba1058
    @madinamadinamadiba1058 6 років тому

    ማሻ አላህ 9

  • @ወለተስላሴየድንግልልጅእኔ

    እውነት ደስ ይላል ብዙ መውለድ ምነው እናትና አባቴ በዛ አርገውን በሆነ

  • @saraabraa1606
    @saraabraa1606 7 років тому

    Esey Egziabhiar amelak shey yadergehue ahunem yabezahue disse aleghuge abata!!!

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 5 років тому

    Degu yageresewu egziabher ytebkachhu

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 років тому

    ስታምሩ፡ ልጅ ያላህ ስጦታ ነው

  • @mesefin6165
    @mesefin6165 7 років тому +1

    ትክክክክል.መውለድን የመስለ ፅጋ የለም.ይህ ዘመን አመጣሽ መርፌ መጥቶ ስንቱን አምክኖት ቀር.እግዚአብሔር የስጠን ስጦታ በፅጋ መቀበል ግድ ይላል.

  • @የንጉሰልጅነኝያውምየአማኑ

    እውነትነው ልጅ ሃብት ነው

  • @alameadun6267
    @alameadun6267 6 років тому

    ደስ ሲሉ

  • @konjofeker4172
    @konjofeker4172 7 років тому

    እንዴት ነው የምታምሩ ፍቅር የሆናቸው ኑሩልን

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 6 років тому

    ምንድነው ቪዲዮ ከ14፡45 ደቂቃ በኋላ አይቀጥልም፣ እስከ መጨረሻው አንድ ምስል ብቻ ነው የሚታየው ያለ ንግግር። እባካችሁ ትክክለኛውን ቪዲዮ ጫኑልን።

  • @faxumabaxamxerunaw8906
    @faxumabaxamxerunaw8906 6 років тому

    ውይ።ደሥሥትሉአላህይጨምርላችሁ

  • @genetgenet7622
    @genetgenet7622 6 років тому +1

    Wow lji yefetari sitota new😍😍😚😚

  • @alemmesfin981
    @alemmesfin981 7 років тому +3

    its so sade...

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 7 років тому +6

    እኔስ በአላህ ፍቃድ እሱ በቃሺ እስክሚለኝ ድርስ እወልዳለሁ ዘር ማቋርጥ ክልክል ነው በእኛ በሙስሊሞች

  • @bekalechhabetamo3446
    @bekalechhabetamo3446 7 років тому +11

    አር ወነተውትን ነው እኔም እስከምሙት መውለድ ነው አሳቢ ምንድነው መጠቀም እግዚአብሔር ያሳድግዋል መውለድ ነው

    • @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ
      @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ 7 років тому

      Bekalech Habetamo እኔም

    • @jamlamohamed1162
      @jamlamohamed1162 7 років тому

      Bekalech Habetamo መሺእላህ ወነቱ ነው እር እላህይጨምርልህ ከልጂ የበለጠምንም ሀብት እለ

    • @jamlamohamed1162
      @jamlamohamed1162 7 років тому

      Bekalech Habetamo የናቴ እባት ብዙናቸው ግን እሱእዳለሁ ሁሉ ትዳር ይዘዋን እዲቱ ስትሄዲ እዲቱ ነገ ቤቱንዲምቅ ያርጋዋን እኔም እላህ እኔም እደሱ ነው እምፍልገው

    • @jamlamohamed1162
      @jamlamohamed1162 7 років тому

      Bekalech Habetamo መቶቢውለዲ መቶነው ጉዱ ሞምን ቢውለዲ የርዚቁ ይበላል ምንቢበር እሞራ ያለእርዚቁ እይበልም መውለዲ እርፍነው እዲት እለችኝ መልካም ትዳር ይስጠኝ እወልዳለሁ መርፌ ምእልል ሀኪነው እሚዘባፍቅ እላህ ይዉለዱ ሴቶቻችሁ ብሎል።?

    • @haymanotiyam3872
      @haymanotiyam3872 7 років тому

      Bekalech Habetamo
      እውነትሽን ነው እህቴ እኔም ምኞት የለኝም እግዚአብሔር ሁሉንም የራሱ የሆነ እድል ይሰጣቸዋል የምን መጠቀም ነው

  • @tsegatemesgen4472
    @tsegatemesgen4472 6 років тому +1

    ማሮች ፍፍፍ እናቴን ያየሁ ነው የመሰለኝ ያገሬ ቆንጆወች

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 7 років тому +2

    Eseye abaye theru tnagerke mewelde zere thru newe weledu woyane zere eyatfa newe merfem medehanitm atiwesedu lege ye egzeyabher berket newe

  • @ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ

    ሀገሬ ሁሌም ሰላምሁኝልኝ ሰላም ለሀገሬ ኢንሻ አላሰላምሺ ይብዛ ኢ, ዩ♥♥♥♥

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 7 років тому +7

    በታም ደሰ የሚል ውይይት ነው በጣም ስልጣኔ ያለው ኢ ት ውስት ገጠረ ነው

  • @asteralelegn9902
    @asteralelegn9902 6 років тому

    ውለድ አባታለም ደሰ ሰትሉ

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 7 років тому +11

    እኔ የምገድፍው 15 ልጂ የሚለውን ነው

    • @woyini2675
      @woyini2675 6 років тому +1

      Hdjdh74747 Hfjdg646 ክክክክ አሁን እኮ ኑሮ ውድ ነው እንደት 15 ልጅ ማሳደግ ይቻላል

    • @burtukansisay9991
      @burtukansisay9991 6 років тому +1

      +Woynshet Belete እግዚአብሔር የከፈተውን ጉሮሮ ሳይዘጋው አያድርም

    • @tube-hz7ix
      @tube-hz7ix 5 років тому

      @@burtukansisay9991 ትክክል የኔ ቆንጆ በኛ ሀብት ሣይሀሆን በፈጣሪ ፍቀድነወው የምንኖረው

  • @thahirsharif6848
    @thahirsharif6848 7 років тому

    የዚህ ዘመን ልጂ እናትና አባቱ እያለቀሡ እሡ ይሥቃል እንዴት ነው ታድያ 15 ልጂ

  • @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም

    ኪኪኪኪ 15 ልጅ ያሉት ተመቹኝ

  • @الحمداللهالنعمتلالاسلام

    እህ በጣም አሠቀኑኝ ወላሂ

  • @nancyethiopia2148
    @nancyethiopia2148 7 років тому +4

    እንድት .ደስ ይላሉ 15 እእእእ ለማግባትም አላማ የለኝም ግን መጥኑ መዉለድን እደግፍለኩ ምክናያቱም ወልዱ ከመቸገር መጥኑ መዉለድ ይመርጣል ይህ ከቤተስቡቻ የወርስኩት ነው መጥነው ነው የወለድንን

    • @telefishemales3139
      @telefishemales3139 7 років тому

      Nancy Ethiopia. እረ ሞትኩ 15 እዴ

    • @asteralajmi7073
      @asteralajmi7073 6 років тому

      Nancy Ethiopia ግንኮ ሀጣትነው ብግዛበርዘድ ለምድሩነውጅ ውሌድመከላከያ ላለለት መውለድነውጡሩ ልጅ በገዘብ አይገዛም

  • @አዲቲነኝየጎንደርልጂ

    ይገርማል ልጂ ጠጋ ነው ግን ተወልዱ በዘው ልክ ለቁም ነገር ላብቃቸው እዲማሩ እድሉን ልስጣቸው የሚል የገጠር ቤተሰብ ብዙም የለም መዉለድ መውለድ ምድነው

  • @alemmesfin981
    @alemmesfin981 7 років тому +2

    ets a wonder life experiences and history of life why cut off?

  • @tigestteshager1076
    @tigestteshager1076 6 років тому

    ስወዳችሁ ማሮች

  • @ፍቅርከጎጃምከጎደርልጅካል

    ስታምሩ አይይይይ የኛንቤት አጎዛ አስታወስኩት እግርግዳዉላይ ተሰቅሎ ሳየዉ

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 2 роки тому

    ለምን ስለ መንግስት ሲናገሩ አቋርጣችሁት ልክልኩን ይገሩትጅ

  • @meqdelabetie364
    @meqdelabetie364 7 років тому

    betekekele family planning is very important

  • @tu1262
    @tu1262 7 років тому +5

    ተቛረጠ ምን ሁኖ ነው ጣፋጭ ንግግር ነበር

  • @ggseadagg9569
    @ggseadagg9569 7 років тому +5

    እኔ10አወልዳለሁኢንሸአላህ

    • @milikyaze9148
      @milikyaze9148 7 років тому

      Ggseada Gg kkkk መቼ ነው 10 የምትወልጂው እነሱኮ በልጅነታቸው ተድረው ነው ለዛውስ ቢሆን መጥኖ መውለድ ጥሩ ነው መድሀኒት ባትጠቀሚም በተፈጥሮ መከላከል ትችያለሽ

  • @mesarttesefa1965
    @mesarttesefa1965 5 років тому

    እዴ ለምን ነው ከመሃል ሲደርስ አልሰራልኝ ያለ የሁሉም ነው ወይስ የኔ ስልክ ነው

  • @halema4135
    @halema4135 7 років тому

    እሰይእስይ እውነት ነው

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ

    መቸ ሲሰማ ውይ አብዛሀኛው አይሰማም

  • @burtukansisay9991
    @burtukansisay9991 6 років тому

    አምላኬ ሆይ ለእኔም በዛ አድርገህ ስጠኝ ከስደት መልሰህ ልጅ ጸጋ ነው እህቶቸ ውለዱ እኔ ሁለት ወንድም አድት እህት ብቻ ነው ያለኝ እና ሁሌም ስስት ይሆኑብኛል 4 ብቻ ነን እና ይህን ሳስብ የሰጠኝን አሜን ብየ እቀበላለሁ እላለሁ

  • @fano8098
    @fano8098 6 років тому +1

    አርእስቱ ላይ ቀን ፃፉበት.....አያደክም

  • @donnagustilo6141
    @donnagustilo6141 6 років тому

    ማሻአላህሀሀሀሀሀ

  • @ኢሉመሀመድኢሉመሀመድ
    @ኢሉመሀመድኢሉመሀመድ 6 років тому +1

    እኔምለው ዪቲብ ለክርስቲያን ብቻነውደ የተፈቀደው

  • @helenmulugeta6799
    @helenmulugeta6799 4 роки тому

    Esey esey 15 lej ere weledu egziabehr yesetal wegenoche

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 5 років тому

    ውይ አይሰማም

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 5 років тому

    ከ10 ደቂቃ በኃላ አይሰራም ለምን? ?

    • @astermandefro3831
      @astermandefro3831 4 роки тому

      እኮ፣እኔጋብቻመስሎኝ፣ነበር፣ኮሜንት፣አንብቤ፣ወጣሁ

  • @eboxebox6080
    @eboxebox6080 6 років тому

    15እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @ራቢባርችሠይድ
    @ራቢባርችሠይድ 6 років тому +1

    ደስሲሉ አሳቁኝ የገጠርልጅነኝ

  • @khalidmohammed9701
    @khalidmohammed9701 5 років тому

    አቦ እኛ ሀገር ሂድ እስኪ

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 років тому +1

    ደሥ ሡሉ
    ወንድማችን ግን እኔ ጥያቄ አለኝ
    ሠሜን ወሎ መቄት ወረዳ ቀበሌ 0919
    ሂደህ በቀረፃ እንድታሣየኝ አገሬ ልውልዴ ነው
    ከልብ አመሠግናለሁ

  • @justabyssinia6232
    @justabyssinia6232 6 років тому

    Amharan yetela yitela!!!

  • @baraketworku3748
    @baraketworku3748 7 років тому +2

    ያማራ ሴቶች እኮ ውብ ነን ሙያተኞች

  • @temesgent7405
    @temesgent7405 7 років тому +5

    ውይይቱ ጥሩ ቢሆንም በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች መስማት ያማል ። አንድ ልጅም ሲበዛባቸው ነው

  • @aslakuhshjs4843
    @aslakuhshjs4843 5 років тому

    Tkkl.bzu.tebazu.yesrawtn.gurero.Ezegawalew.bloal.tkkl

  • @커비마버로아TV
    @커비마버로아TV 6 років тому +1

    4 ልጅ በቂ ነው!

  • @አገሬወሎናፈቅሽኝእናቴማሪ

    ደጉያገሬሠው

  • @ethiopialove9278
    @ethiopialove9278 6 років тому

    ግን ከኔ ነው ወይስ ተቃርጣል

  • @bederyaseid4106
    @bederyaseid4106 5 років тому

    እኔ6ልጅብወልድደስይለኛል3ሴት3ወንድኢንሸአላህ9ልጅአሉኝያለውሰውየተመቸኝክክክክክክክክክክክክ

  • @solyirtese3602
    @solyirtese3602 5 років тому

    mewuledn yemidegfewu sewuye temechegn, yetemarem aymogtewu. memar medenzez nw

  • @ነፂየአጣዬዋ
    @ነፂየአጣዬዋ 6 років тому

    ወይ ሸጋ ሸጋ በሳቅ ሙትት

  • @sblasbla8098
    @sblasbla8098 7 років тому

    መጅመሪያ በምን አድገው ያሳዝናል

  • @kareemewolnshet4031
    @kareemewolnshet4031 6 років тому

    ዉይ ተቋረጠ

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 6 років тому

    ክኒን መውሰድ ኅጢኣት ነው።

  • @pacman-nx5mk
    @pacman-nx5mk 5 років тому

    አህይ

  • @telefishemales3139
    @telefishemales3139 7 років тому

    ውአተልጂ ተመቼከኝ ሰላምክን ያብዛልን አቦ ደግሞ ወደወሎ ሂድማ በተረፈ እናመሰግናለን