"በልጅነቴ አግብቸ የፈታኋትን ሚስቴን አሁን ሳገኛት አፍራለሁ" የአርሶ አደር ወግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 405

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 років тому +79

    አንተ የተባረክ ጋዜጠኛ እድሜህ ረዥም ነው ምክንያቱም ከንጹሃንና ከደጋግ አርሶ አደር ወገኖቻችን ጋር የምታሳልፈው ጊዜና ወግ ላንተም ለእኛም ትልቅ የህሊና እረፍትን ታጎናጽፈናለክ ፣ ቴንኪው አብመድ ።

    • @solf2000
      @solf2000 5 років тому +1

      እውነት ነው፥ እስማማለሁ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም።

    • @ማሂነኝየንግሰቴልጅ
      @ማሂነኝየንግሰቴልጅ 5 років тому

      Give me aderase

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 5 років тому +138

    ጥሩ ዘመን ነበር ይህው እኔ በስደት እድሜየን ጨርስኩ እስኪ አላህ በሰላም ያስገባሽናጥሩ ትዳር አላህ ይርዝቅሽ በሉኝ ውዶችየ 😭

    • @አመቱላህአመቱላህ
      @አመቱላህአመቱላህ 5 років тому +1

      አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

    • @lulululu609
      @lulululu609 5 років тому +2

      አላህ ሁሉንም ይውፍቅሽ

    • @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
      @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ 5 років тому

      አላህ ይስጥሽ ሀቢብቲ እደው የዛሬትዳርኳ ዝምብሎ መቀመጥ ይሻላል ግን ከጥሩው ይግጠምሽ እኔ 7አመት ቆይቼ በሰው ሀገር እድሜየን አባክኘ ሀገር ገብቼ እድካገባ ቼኩየ ግን ቢቀር ይሻላል መልሼ መጣሁ ያው ስደቴይሻለኛል የዛሬባል ወፍይልቀመው

    • @munthakedra2927
      @munthakedra2927 5 років тому

      አላህ የወሠነው የትም አይሔድም አብሽሪ ኩን ፈየኩን

    • @senitube5598
      @senitube5598 5 років тому

      ይሆናል ማማዬ አይዞሽ

  • @shitawmenbere86
    @shitawmenbere86 5 років тому +21

    አንተ የተባረክህ ጋዜጠኛ እድሜህ ረዥም ነው ምክንያቱም ከንጹሃንና ከደጋግ አርሶ አደር ወገኖቻችን ጋር የምታሳልፈው ጊዜና ወግ ላንተም ለእኛም ትልቅ የህሊና እረፍትን ታጎናጽፈናለህ፤

  • @hayat1424
    @hayat1424 4 роки тому +2

    ጥሩ ነበር የዱሮው አሁን በዝሙት ይርከሰ ህዝብ ይበልጣም እድሮውን ጊዜ ያምጣልን አምላካችን እናቶቸ አባቶቸ በጣም ነው ደስስስስስስ የምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በያላችሁበት

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 років тому +13

    ስጠብቅህ መጣህ ጋዜጠኛው በርታልን ወንድም እስይ እንኳን የገጠር ልጅ ሆንኩኝ እውነት ለመናገር አማራ እኮ ፍቅር ነው ጤፉ ስንዴው በረበሬው የሞላበት እረ ስንቱ ተዘረዝሮ ያልቃል ስላማችሁ ብዚት ይበል

  • @ሙናወሎየዋ-በ9ደ
    @ሙናወሎየዋ-በ9ደ 5 років тому +20

    ክክክክክ እናቴ በጣም ህጻን ሁና ነው ያገባችው የልጅነት ባል በጣም ደሥ ይላል ታሪካቸውን ሥታወራ ሠምቸ አልጠግባቸውም እኔንም በልጀነት ወልዳኝ ጏደኛሞች እንመሥላለን እኔ ግን አላገባም ብዬ መጥቸ በሥደት እድሜዬን ጨረሥኩ የድሮው ጊዜ ደሥ ይል ነበር

    • @elsitube7921
      @elsitube7921 5 років тому

      የራያ ልጅ ነኝ ሥደተኛዋ
      Ayizoshi mamaye lehulu gize alew

    • @lm6771
      @lm6771 5 років тому

      እዴ አለ እከ ምነው አላገባም ማለት የናቴን ይበቃል ልትይነው ትዳር ጥሩነው እደነሡ ሣይሆን እራሥሽ ካወቅሽ እድሜሽ ከፈቀደ አግቢ ማማዬ ኦኦኦ

    • @Wweወይጉ
      @Wweወይጉ 5 років тому

      ስታምሩ

  • @እሙአቡኪፉጡማ
    @እሙአቡኪፉጡማ 5 років тому

    አተጋዜጠኛስወድህ የእዉነት እልሀለሁ ወደድኩህበጣም ከንፁህ አርሶ አደሮችጋ የምታደርገዉንግግር እርጋታህ ደስይላል ቀጥልበት አላህ እድሜና ጤና ይወፍቅህ

  • @ሰላምለሀገሬ-በ6ፀ
    @ሰላምለሀገሬ-በ6ፀ 5 років тому +18

    ያጊዜ ይሻል ነበር
    እኔ በ12 አመቴ ነበር ያገባሁት
    ትዳር በልጅነት ልዩ ጣአም አለው ትዝታው አይረሳም
    ፍቅሩ ከልብ አይጠፋም
    ይሄ ሁሉ የታወቀኝ ግን አሁን ነው
    ያኔ ግን ሳየው እግሬን ነቅየ ነበር እምሮጠው
    የሱን ስም የያዘ ሰው ካለ በስሙ አልጠራውም
    እሱ ቤት ሲገባ እኔ ወደ ውጭ እሯጣለሁ
    እሱ ቤት እያለ እኔ ምግም አልበላ
    ከቤተሰቦቼ ስመጣ በስንት ሽምግልና ነው የምመለስላቸው ሁለት አመት
    አማቾቼን ብጥብጥ አድርጌ ከዛ ይሄ
    አረብ ሀገር የሚሉት ገላጋይ መቶ ገላገለኝ እላቹሀለሁ ።
    ወደ አረብ ሀገር ልመጣ ፕሮሰስ ላይ እያለሁ
    ድገት ባስ ውስጥ ለረዳት ሂሳብ ልሰጥ ዘወር ስል ከሇላ ወንበር ቁጭ ብሎ አየሁትና የማላውቀው ቦታ ላይ ወራጅ አለ ብየ ወረድኩ ሀሀሀሀሀ ። ታዳ ይሄን ሁሉ አዝናኝ ትዝታ ያገኜሁት በልጅነቴ ስላገባሁ አደል ።
    አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ባለሁበት የስደት ሀገረ ላይ በ24 አመቴ የመረጥኩትን አግብቼ የአዲት ልጅ እናት ሁኛለሁ
    ወደ ሀገሬ መመለስን ሳስብ እሱ ትዝ ይለኛል ምክኒያቱም የሰፈሬ ልጅ ስለሆነ

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 років тому

      ማር ደስ ሲል ትዝታኮ ደስ ይላል ደግሞ የመጀመሪያሽ ስለሆነ ነው ያረሳሽው

    • @halimhalima7765
      @halimhalima7765 5 років тому

      ደስ ይላል

    • @Kwt-jt8hf
      @Kwt-jt8hf 5 років тому

      ኡነትሽን ነው እኔም እደዘው ነኝ

    • @መርየም-ፀ5ለ
      @መርየም-ፀ5ለ 5 років тому

      ትክክልማወላሂየልጅነትፍቅርአይረሳም

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 5 років тому

      ትክክል በልጅነትማግባት የማትርሽውትዝታ ጥሎነው እሚያልፈው

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 років тому +80

    እኔስ የዱሮዉ ባህል ይሻላል አሁን ተጋብቻ በፊት ዝሙት ይፈፅማሉ ትንሽ ቆይተው ይለያያሉ ሀፂያት የበዛበት

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ሚፍያ ማለት የሀገርን
    ነባራዊ ነገር ማሳየት ነው እኔ ለማመን የሚከብድ ነገር ከራሳቸው ከነዋሪው መስማት በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነእ

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 років тому +4

    የኔ እናት እኔ አሁን ባለሁበት እድሜ ላይ የ5ልጆች እናት ሆና ነበር እኔ ግን ይሄው ሳላገባ ስደት አግብቶኝ አለሁ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የገጠር ህዝብ ውስጤ ነው

  • @ሀዲየእናቴልጂ
    @ሀዲየእናቴልጂ 5 років тому +7

    አይ እኔስ ካለዲሜ ጋብቻ ያለዲሜ ስደት ብየ 14 አመቴ የጀመርኩ 26 አመት ሊሆነኝ ነው እንደው ባረብ ሀገር ስንከራተት አረ እስኪ ዱአ አዲጉልኝ

  • @kibrealemye8319
    @kibrealemye8319 5 років тому +3

    ምስኪን በጣም ድስ ስትሉ ጠያይና ተጠያቄወቹ በጣም ያምራል ታዳ ክብሮን ለባሎዋ ያላስገኘች ጋለሞታ ትባላለች እር እኔ በ12 አመቴ ነው የወለድሁት ለዛውም በባህል አዋላጅ ምክንያቱም እግዚያብሄር የነበረው ከድሮ እናት አባቶቻችን ጋነበር አሁን ላይ ቴክኖሎጅ ተከታይ ትውልድ ብቻጅ ነው ፍጣሪን ማስቀደ ም ስለሌለ ከፈጣሪ ጋ ተራርቀናል ይህን ስል ድሮ ሁሉም ባህል ጥሩነው ብየ ሳይሁን ስህተታቸው ቢበዛም እግዚያብሄርን የዋህነታቸው ን ቅንነታቸውን እያየ አይተዋቸውም ነበር አሁን ላይ አዋቂው ሲበዛ መቀኚነት በዛ ከየዋህነት የነፃ ከሀይማኖት የራቀ ትዳር ነውና ያለው ህመማቻንም በዝቶ ህራቆን እየታየች በሰውጅ እየተቦረበረ ስቃይን እናበዛለን ምናው በቀረብኛ ያሁኑ ስልጠና

  • @fafitube7519
    @fafitube7519 5 років тому +70

    እረ ዱሮ ይሻላል አሁን ዝሙት እየሰሩ ከመበላሽት

  • @gangag8039
    @gangag8039 5 років тому +118

    ደጉ ዘመን እኛማ በሥደት አረጀን በሥሙ የድሮቹ ይሻሉ ነበር

    • @sadbadr78
      @sadbadr78 5 років тому

      አረ አይሸልም ዊ ምን ህፀንነት ሰይጨረስ ሀሀሀ

    • @gangag8039
      @gangag8039 5 років тому

      @@sadbadr78 ክክክክክ ይሻላል ነበር እረ

    • @getinet2000
      @getinet2000 5 років тому

      ፈላጊና ተፈላጊ አልገናኝ ብሎ ነው

    • @selamdemeke1073
      @selamdemeke1073 5 років тому

      😀

    • @nardoskittygamer7176
      @nardoskittygamer7176 5 років тому

      አይዞኝ 😂😂😂ይቅርታ ያሳቀኝ አባባልሽ ህ ነው ያሳቀኝ

  • @haregbefikadu6213
    @haregbefikadu6213 5 років тому +44

    እኔ 33 አመቴ ነው በጣም ምወደው ልጅ ነበር ለ 7 አመት በፍቅር የኖርነው ልንጋባ 3 ወር ስቀርን ስርግ ጠራኝ ለገባነው ብሎ
    በቤተ ክርስታን ነበር የተባባልነው
    አሁን ከውሸት አለም ወጥቼ በነጻነት ከእመብርሀን ጋር በተ ስፋ ደስተኛ ሁኜ እየኖርኩ ነው ክብሩ ይስፋ መዳንይለም እንደ ሀጽያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነቱ እያኖረኝ ነው@😘😘😘😍😍😍

    • @samirasamira1000
      @samirasamira1000 5 років тому +7

      እመብረሐን ላቺ ያለውን ታመጣልሻለች አይዞሺ እህት እመብረሐን እሥዋ ከነ ልጅዋ የልብሸን መሻት ትሥጥሺ ማማ አይዞሸ

    • @haregbefikadu6213
      @haregbefikadu6213 5 років тому +2

      @@samirasamira1000 Amen Amen Amen አማኑኤል ለሁላችንም እኛ የፈለግነውን ሳይሆን እሱ ለእኛ ያሰበውን ይስጠን

    • @emanseid591
      @emanseid591 5 років тому

      Lanchi yallew alle ayizoshi sijemerm yanchi alneberm neber yihe

    • @Galaxy-vf9pj
      @Galaxy-vf9pj 5 років тому

      tosashin yazo yahed karshbat aji alkrshbatim

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 5 років тому

      @@haregbefikadu6213 ላች ባይለውነው የኔ እህት አይዞሽ እመብርሀን ያሠብሽ ውን ያላካልሽ

  • @mrmaryam6296
    @mrmaryam6296 5 років тому +3

    እርኔስ አልሀምዱሊላህ በ14 አመቴ ነው ያገባሁት እፍፍፍ እዴት ዴስ ይላል የቤተሰብን ዴስታ ማየ አልሀምዱሊላ

  • @አመተላህየደሴዋአመተላህ

    ሁሉም ዱሮቀረ አሁን ሁሉም ነገር ዝብርቅ ርቅ ነው ንፁህ ሂወት የኖረው የዱሮሰው ነው አሁንላይ ሁሉም ገንዘብ ብቻነው

  • @ዓደይያርስተይ
    @ዓደይያርስተይ 5 років тому +5

    እኔ ግን ድሮ ይሻል ነበር ብዬ ኣስባሎው በርግጥ 5 -12 ያለው እድሜ ማግባት ይከብዳል ፡የትዳር ክብር ግን ያኔ ነበር፡ኣሁን ፍቺ ፡መለያት ፡መጣላት፡ዝሙት፡የበዛበት ዘመን ነው የድሮዎቹ ሰው ኣክባሪ ትዳር ኣክባሪ ነበሩ በድሮዎቹ ስንታይ የለንም እላለሁኝ።

  • @ማርየአሎየዋ
    @ማርየአሎየዋ 5 років тому +11

    እዛ ዘመን ሆኘ በአምስት አመቴ ብድር ጥሩ ነበር
    እድሜየን በስድስት ከምጨርስ
    አሁንስ ወደ እርጂናው እየሄድን ነው

  • @Ss-ly5gt
    @Ss-ly5gt 5 років тому

    አይይይይ በእውነት ሀገሬ ትዝዝዝ አለኝ በድሮ ጊዜ ለዛ ነበረ ማንኛውም ነገር ያምራል አሁን ምኑም አያምር እርስ በእር እደባብ ወናደፍ ነው ያለድሜ ጋብቻ ግን በጣም ከባድ ነው በእውነት እኔ 7አመቴ ላገባ ቀርቶ ወጥ እዴት እደሚሰራ አላቅም ያው ስደት ብዙአስተማረኝ እጂ አይላቢው ዝደት

  • @ሴትሞልቶሴትያጣሁ
    @ሴትሞልቶሴትያጣሁ 5 років тому +62

    የየዋሁ ዘመን ዛሬማ ሳያገቡ እያረጁ ነው ምን ዋጋ አለው አብሮ ማደግ ይሻል ነበር እያሳደጉ ለአረቡ ሸቃላ ከመስጠት

    • @መከነሰላምYouTube-n1y
      @መከነሰላምYouTube-n1y 5 років тому

      ሳህ

    • @nsriyansriya4651
      @nsriyansriya4651 5 років тому

      ትክክል

    • @ሴትሞልቶሴትያጣሁ
      @ሴትሞልቶሴትያጣሁ 5 років тому +2

      የድሮው ይሻል ነበር አሁን ዘመን ፍቅር በፊልም ሁኗል መለየት የበዛበት ዘመን

    • @nsriyansriya4651
      @nsriyansriya4651 5 років тому

      ትክክልግን ኡኮ ሁሉም አንድ አይይነት አይደለም አላህ ሀይሩን ይምራጥልን መለት ነዉ

    • @መከነሰላምYouTube-n1y
      @መከነሰላምYouTube-n1y 5 років тому

      @@ሴትሞልቶሴትያጣሁ ሳህ ወንድም ወላሂ እኔ በጣም ደስእሚልትዳር ነበረኝ ግን ኑሮሲወደድ ስደት ስመጣ በነነ ፍቅራችን

  • @ሉሉሻየa
    @ሉሉሻየa 5 років тому +16

    ዋውውው በጉጉት ነው የምጠብቀው
    የአርሶ አደር ወግ በጣም ደስ ይላል

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 років тому +5

    ወይ በጣም ያሳዝናል እንደዝም አለ እንዴት በአምሰት አመት ትዳር ይያዛል ኦግዞኦ እንኳን ቀረ አሁን ሰላማችሁ ይብዛ 😘😘😘😘😘

  • @רינהפסהה
    @רינהפסהה 5 років тому +3

    ስላም ያገሬ ስዎች ይህ ትዝታ እጂግ ከመጠን በላይ ትዝዝዝዝዝ ይለኛል አይ አገሬ የዋሁ ዘመን

    • @tube370
      @tube370 5 років тому

      በትክክል

  • @zelalemjiru6165
    @zelalemjiru6165 5 років тому +4

    እኔ ግርም የሚለኝ ሁልጊዜ በኢትዮጵያ ሊቃውንቶች ባሉበት ሀገር አዳምና ሄዋን በ30አና15 በላይ ሆነው መጽሀፍ ቅዱስ እያወቁ በዚህ እድሜ ለመዳር ማሰባቸው ይገርማል።

    • @kibrealemye8319
      @kibrealemye8319 5 років тому

      ምክንያቱም ትንሺ ከፍካለች ትበላሻለች ብለው ስለሚያስቡ አብረው ይደጉ ይባላል እጅኮ ወድ 30 ሴት በ15 አመት ሚለውን አተውት አይደለም ክብሮዋን ማግኜት ያለበት አካል ክብረ ንፅህናውን በክብር እዳገኛ ስለሚፈልጉ ነው

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +3

    🤣🤣🤣🤣😂😂😂 ፈታ አረጋችሁኝ ድሮ ይሻል ነበር ዛሬ ወንዱ ብር ብቻ ጥቅም እንጂ ፍቅር የለም 🙄

  • @samirasamira7225
    @samirasamira7225 4 роки тому

    አልሃምዱሊላህ የኛ ጊዜ ደስ ይላል በድናችንም ጠቃሮች አድርጎናል አልሃምዱሊላህ ሱም አልሃምዱሊላህ ☝️☝️☝️

  • @sfjchffghfhdf781
    @sfjchffghfhdf781 5 років тому

    እኔ 16 አመቴ ነው ያገባሁት አሁን 35 አመቴ ባስራ 18 ወለድኩኝ በ3 አመቱ ሞተብኝ አሁን የ12 አመቱ ሴት ልጅ አለችኝ እግዚአብሔር ይመስገን የመጀመርያም የመጨረሻም እሷ ናት እኔ የማዳም ሸቃላ ክሆንኩ 7ኛ አመቴ እዣለው

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 5 років тому +24

    hhhhhhhh.10 አመት ቆሞቀር ይባላል ጉድ ዛሬ በ30 እራሱ ቁሞቀር አይባልም

  • @weletewelete8605
    @weletewelete8605 5 років тому +4

    እኔም በ6ት አመቴ ነበር ያገበሁት ምን ዋጋለው ታዲያ ምነነቱን ሠላዉቀው ጥየዉ ተሠደድኩ

  • @leilee6960
    @leilee6960 5 років тому

    እንደዚህ ያለ የዋህ ባላገር ገበሬ ትጥቅ አሳጥቆ ለዘር ልዮነት ማፉጀት በጣም
    ያሳዝናል ንፁህ ለፍቶ ጥሮ ግሮ የሚኖር ገበሬ
    እንደነዚህ ያለ ገበሬ በሁሉም ክልል ነው
    ያለው ሁሉም ጨረቁን ሁሉም ድሐ ሰለዚህ
    ሁሉም የባላገር ደጋጎች የኢትዮጵያ ገበሬዎች
    እወዳቸዋለሁ ትልቅ ክብር ነው ያለኝ።
    ሰለዚህ። እባካችሁ ዘረኞቸረ ፍቅራችንንና
    ባሕላችን አትበጥብጡብን ገበሬዎቹ ሰላም
    ሰጡት።

  • @NnNn-fv4us
    @NnNn-fv4us 5 років тому +1

    ወይኔ ስወድህ አንተ ጋዜጠኛ ፈገግ አዴርጉን አባቶቻችን ጎበዝ ልጂ ነህ

  • @oneddday8742
    @oneddday8742 5 років тому +52

    የገጠር ልጂ ሁኔ ሳልዳር በሰው አገር አረጀሁ

    • @mercyyenet7448
      @mercyyenet7448 5 років тому

      Azon azon tdar Egzabeher situtan newu ena yitebku fetar deg newu😂😂

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 5 років тому

      Ehhhhh enem

    • @hayaksa6748
      @hayaksa6748 5 років тому +1

      የኔ ማር እኔም እንዳለው ቆሜ ቀረህ እድሜ ለስደት ኢንሻ አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን እህት አለምዋ

    • @mreasy9731
      @mreasy9731 5 років тому

      Ye madamen bal netkesh agebiw 😂😂😂

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 роки тому

      ምነው

  • @abduwasu6
    @abduwasu6 5 років тому +9

    ምድረ ትግሬ አየከው አማራን አንተ ቁልቋላም አማራይከበር ይከበር

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 5 років тому +1

    አስቀየርባቹብን የናተው እኛ ጋር መጣ የድሮ የኛውን ወደ እናተ ጋር ሔደብንንን ግን ተገደው ሣይሆ ራሣቸውን ወደው ነው
    ግን እኮ በቤተሠብ ሥንዳር እቢ ብለን አሁን አረጀን እኮ ኩን ፈየኩን ሁን ያለው ብቻ ሚሆነው አላህ ስደት በቃቹህ ይበለንና ወደ ትዳር ይወፈቀን

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 років тому +15

    ደጉ ያገሬ ሰው ሰላማችሁ ይብዛ ጋጤጠኛዉ ጎበዝ በርታ

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 5 років тому

      የዋሑ.ገበራ.አላሕ.ሠላሞ.ያረጋቺሁ.ያረብ.ሁሉም.በዱሯወበዱረወ.ያምራል

  • @የማርያምልጅ-ከ2ቀ
    @የማርያምልጅ-ከ2ቀ 5 років тому +1

    የዱሮው ይሻል ነበር ከአስረአምስት አመት በላይ ያሉ ጋብቻ በጣም አሪፍ ነበር ያሁኑ ጋብቻ እቃቃ ጫወታ ነው የሚመስለኝ ፈጣሪ የዱሮውን በሃል ያምጣልን

  • @rahmetasefa5026
    @rahmetasefa5026 4 роки тому

    ልጅነት ሳይጨረስ የአይምሮ ጉዳት አለው ያለድሜ ጋብቻ እኮንም የቀረ

  • @zaintzain5556
    @zaintzain5556 5 років тому +5

    ገጠር ውስጤ ነው እንኳንም ገጠር ተወለድኩ

  • @khadijam9264
    @khadijam9264 5 років тому

    ይገርመኛል ወላሂ ያለርሜ ጋብቻን ስንቃወም ሳናገባ ማርጀቱን ማንም የሚቃወምልን አጣን ምናለ ወልደው ባራሴ ቢሰጡት ልባሌ እሱው ቢያሳድገኝ ያአላህ እረ በቃ በለን ስቃዮን

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 5 років тому +3

    እኔ 27 አመቴ ነው እስካሁን ምንም አላገባሁም ስዴት አግብቶኝ አይ ዘመን ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @yotube1609
    @yotube1609 5 років тому +2

    እረ እኔስ ባለቤቴን አዲስ እንደተጋባን ምን አይነት እንደሁ አይቼው አላውቅም ነበር
    አሁን ግን አልሃምድሊላህ እየለመድኩት ነው

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 5 років тому +2

    ጀሜ ጀዛካ አላሁ ኸይርን
    ሱበሀን አላህ ምን አይነት ገዜ
    ነበር ኡፍፍፍ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 років тому

    I love countryside life so easy. Its looks like innocent two sides grow together became future husband , and wife. Love u all. Maria

  • @kibrealemye8319
    @kibrealemye8319 5 років тому +2

    እረ በጣም ነው ያሳቃችሁን ግንኮ ተከባብሮ ነው እሚኑረው ያሁኑ ግን አየሁልሺ ክደኚ እድሉ አባቶች /የነቶሎቶሎ /፡ቤት ግድግዳው ሰበሌጥ ነው ቤተሰብ ሳይሰማ ይጋባሉ ቤተሰብ ሳይሰማ ይፋታሉ በጣም ያስጠላል ያሁ ትዳር

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 років тому

      እነተበደነዉግዜተድራቸሁልእኛምሳነገባበሥደትአርጀንመሻላህመልካምትዳርይሁንላቸሁ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የልጅነት ጨዋታ የለም ማለት ነው ቦርቀው ሳይጨርሱ በአምስት አመት ከተዳረች ወይ ገራገሩ ባላገር

  • @መኖርብዙያሳያል-ገ9ፐ
    @መኖርብዙያሳያል-ገ9ፐ 5 років тому +2

    ተረግመን ነውጂ የኔ አባት የድሮው ይሻላል ካሁኑስ እድሜ ባረብ ሀገር አለቀ የፍቅር ግዜ አችን

  • @እናቴየህይወትመሰረቴ
    @እናቴየህይወትመሰረቴ 5 років тому +4

    ማሻ አላህ በርበሬው ብዛቱ እንደት ያምራል

  • @msrahile6369
    @msrahile6369 5 років тому

    What a wonderful interview, very proud of farmers, and the journalist well done! good job , awareness is the key for change 👍

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 4 роки тому

    በጣም ሕብረተሰባችንን ማስተማር የሚችል ፕሮ ግራም ነውና ቀጥሉበት። ሌላው ከተቻለ፣ አማራው ራሱን በራሱ የሚያጠፋበት ባህል፣ ደም መመለስ በሚል የሚገዳደለውን እንዴት ማስቀረት እንደሚችልና፣ ገዳይ በህግ የሚቀጣበትን ባህል ብታስተምሩ። የሚል አስተያየት አለኝ።

  • @farah-jt2ud
    @farah-jt2ud 5 років тому +2

    እኔ በእናቶቻችን እቀናለሁ ምክንያቱም በልጅነታቸው አግብተው ስለወለዱንና የልጅ ልጅ ስላዪ እኔ አሁን በ17 አመቴ ስደት መጣሁ 24 አመት ሞላኝ ምን ዋጋ አለሁ እድሜየን ስደት በላው ግንሳ ሀገሬ ሆኜ አግብቸ ቢሆን ልጆቼን ወልጄ ነበር ግን ትዛዙ ከላይ ነው 😭 ደጉ ያገሬ ሰው እስኪ ይሁን አላህ ያለው አይቀርም ዋናው ጤና ነው

    • @nnnn.5185
      @nnnn.5185 5 років тому

      አብሽር እህቴ ሀ

    • @shewiteshaile3210
      @shewiteshaile3210 5 років тому

      Benatesh entewawk yegerie liji 0013137759911 add adergign weym dewylign benatish teyayzen ager engeba

    • @farah-jt2ud
      @farah-jt2ud 5 років тому

      @@shewiteshaile3210 የየት ሀገር ቁጥር ነው እህት ይሄ

    • @fadelnahle6289
      @fadelnahle6289 5 років тому

      አይዞሽሽሽ ማሬ እኔም እዳች ነኝ ስደት ክፉ ነዉ 😢😢😢😭እኔም በ13አመቴ ከቤተሰብ ተለይቼ አሁንም አለሁ በስደት እድሜን ጨረስኩ 28አመት ሆነኝ አለመታደል 😭😢

    • @farah-jt2ud
      @farah-jt2ud 5 років тому

      @@fadelnahle6289 😭😭😭 አይዞሽ እህት አለም

  • @እማዬብሌኔነሽለኔ
    @እማዬብሌኔነሽለኔ 5 років тому +3

    ጀምዋ ምርጡ ቀጥልበት ስራህን ስውድልህኮ😍

  • @ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች

    እኔም ይኸው አሁን በ13አመቴ ላገባ ነው ምን ትመክሩኝ አላችሁ

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 років тому +3

    የአርሶአደር፡ወግ፡ደስ፡የሚል፡ብሮግራም፡ነው፡እኔ፡እድሜየን፡በአረብ፡አገር፡ጨረስኩ፡ሳላገባ፡የናተው፡ጊዜ፡ይሻላል፡አቦ፡

    • @tube370
      @tube370 5 років тому

      አይዞሽ ውዴ

  • @hayetyoutube7841
    @hayetyoutube7841 5 років тому

    ውነት ለመናገር ድሮ ይሻላል አሁን እዳገባን ማግባት ግራመጋባት ትዳር ሳይሆን አዳር ሆነብን ያረቢ እስኪ አላህ ይቅር ይበለን ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ እውነት

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 5 років тому +14

    ወይኔ በርበሬዉ ሢያምር የኔ የዋሆች ሥታምሩ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 років тому +5

    ደጉያገሬ ሰው ሰላማችሁ ይብዛ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 років тому

    የኔ የዋህ ህዝብ። ፠፠፠አላህ ይጠብቃችሁ።😍😍😍😘😘ጀማል ጎበዝ ልጅ ነህ።በርታ።

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 4 роки тому +1

    ከድሜ በስተቀር ጥሩ ባህል ነው

  • @hawliyeenatwanafaki1386
    @hawliyeenatwanafaki1386 5 років тому +16

    አማራ tv ግን ችግር አለባችሁ ለምንድነዉ ወደ ሰሜንሸዋ የማትሄዱት

    • @ሰላምለሀገሬ-አ5በ
      @ሰላምለሀገሬ-አ5በ 5 років тому +2

      ልክ ብለሻል እዳለን አያውቁም መሰል

    • @hawliyeenatwanafaki1386
      @hawliyeenatwanafaki1386 5 років тому +1

      @@ሰላምለሀገሬ-አ5በ በጣም ማሬ

    • @mulumesele9025
      @mulumesele9025 5 років тому +1

      Hawli ye enatwa nafaki ራያም አይሄዱም

    • @ሰላምለሀገሬ-አ5በ
      @ሰላምለሀገሬ-አ5በ 5 років тому +1

      ሲመስለኝ የምትሰጥነገር ለምደዋል ቢሄድ ይሂድ እንጂ አንድ ብር እዳይጓጉ

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 5 років тому +2

      @@hawliyeenatwanafaki1386 ትክክል ብለሻል እኔ በቲቪ ሁሉንም አገር አያለሁ ሸዋ ለይ ግን አድቀን አይቸ አላቅም ሸዋ ለነሱ አማራ አደለም መሰለኝ

  • @مريمالحبشيمريمالحبشي

    ደስ ስትሉ እንደዚህ ባህል ነው ምወደው ኡፍፍቅር

  • @Now2296
    @Now2296 5 років тому +5

    አረ ወገኔ በልጅነት ልጆቻችውን መዳሩ ይብቃ በቃ ምንም ጥቅም የለውም.እስከ 18 ይቆዩ ትምህት ላካቸው

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 5 років тому +19

    አረ አረ የእቃቃነው ጋብቻው እንዴ እኛድሮ የቃቃ ባልና ሚስት እንደምንለው እኔ በ30አመቴ ነው የገባሁት ታዲያ የኔንን ቢሰሙ ምን ሊሉ ነበር 😂😂😂😂😂

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    እኛም በሥደት አረጀን

  • @الال-ل3غ8ش
    @الال-ل3غ8ش 4 роки тому

    ማሺአላ ምክራችሁድሥሊል እናተለሌሎችም እራኢትሆናላችሁ

  • @ተመስገንአምላኬ-የ8ዠ

    ይገርማል

  • @hawalama9594
    @hawalama9594 5 років тому

    እኔበ18 አመቴነውያገባሁ2አመትአብሬውተቀምጫለሁ
    በጣምእወደውነበር አሁንግንእ
    ስደትለያየንእሱምበኒካየላይአገባ እኔአለሁኝበሰውአገር

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    እኔ ድሮ ያጬኝን ባሎች ሳያቸው እሰካሁን አፍራለሁ ወይ ላላገባማ እንቢ ብየ ተሰቃየሁ አሁን

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 років тому +5

    የድሮቹ ይሻላሉ በትዳራቸዉ የፀኑ ናቸዉ ያሁን እደካላደር መቀያየር ዉይ ሀፄያታችን እኮ አለቃቅስ ነበር አለ አዱ kkkkkkkkkk

  • @FgH-gb9bh
    @FgH-gb9bh 5 років тому +2

    እወረነት ለመናገር የዱሮ ባህል ያስጠላል ሴት ልጅ መጨዋቻ ነች

  • @elsabethabtamu2445
    @elsabethabtamu2445 5 років тому

    አወይ ጎጃሜ ሣይም ሆነ ሥሠማ በቃ ልቤ በደሥታ የፈነጥዛል። ዘረኛ ሥለሆንኩ አይደለም እኔ ወሎየ ነኝ ግን ለጎጃም ልዮ ፍቅር አለኝ። እባካችሁ የጎጃም ልጅ ዳሩኝ። የ አዴት ልጅ አፍቅሬ በሀሣብ አንሥማማም ግን ፍቅር በ ሁለታችንም ውሥጥ አለ ይሄው 4 አመት ሙሉ በርቀት እያገበገበኝ አለሁ🤔

  • @mamesd7289
    @mamesd7289 5 років тому +6

    ከዎንዶቹ አንኳር ( ፍሬ ) ንግግር የተናገረችዎ ቢኖር እኛ ሴቶች የተፈጠርነው ለመከራ ነው። ያለችው ውነቷን ነው።

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዠ3ቐ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዠ3ቐ 5 років тому +10

    😃😃😃😃😃ያው ጊዜ ይሻል ነበር 😘😘😘😘

  • @goodhe7219
    @goodhe7219 5 років тому

    ዋውበጣምደስየሚለውማ የድሮውነው ያሁኑግዜ የሲጣንዘመን

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    የይስ የከፋ ነው 5 6 7 8 ያኢላሂ በእኛ በሰሜን ወሎ ቤተ አማራ 12 13 14 15 16 ነው የምንዳረው ወላሂ የኛ ጥሩ ነው ከነሂ ደስ ይላል ወላሂ አልሀምዱሊላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌✅✅✅✅

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    አይ ዘመን ትዛታነው የዱሮውይሻላል ከአሁኑሰለጠንብለውሀገርከሚያጠፉት

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 років тому

    ክብር ለእናቶች ለሴት ልጅ

  • @rahme8539
    @rahme8539 5 років тому

    ያዘመን ናፈቀኝ
    ፍቅር ሰላም የነበረበት ሰመን
    አሁንኮ ብሄሩ ሀገሩ ገዘቡ ነው
    ብቻ ከሽቀላ መልስ መልካም ትዳር ይስጠን

  • @ezdenandhawlettube1660
    @ezdenandhawlettube1660 4 роки тому

    ድሮ ይሻል ነበረ አሁን ሰደት እጅ
    ምን አገኜን አላህ ከሰደት በሰላም ይመልሰን ያረብ

  • @fdsgdr5138
    @fdsgdr5138 5 років тому +1

    አይ ገበሬ ደጉ አላህ ይጠብቃችሁ ክክክክክክ በጣም አዝናናችሁኝ

  • @vhbb3625
    @vhbb3625 5 років тому +4

    ገጠር ውስጤ ነው ገጠር ባል ወለድ ይቆጨኝ ነበር።

  • @ጥሩነኝከወሎ
    @ጥሩነኝከወሎ 5 років тому

    የኔም እናት በሰባት አመቷ ነው የተዳረችዉ ግን ፍቅራቸ በጣም ደስ ይል ነበር

  • @karensalam9340
    @karensalam9340 5 років тому +1

    በጣም ደስ ይላሉ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 років тому +1

    ማሻ አላህ ሁሉም የሰብል አይነት አላቸው

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 5 років тому +2

    ለምድነው የሚያስጮሀት

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 років тому +1

    እረ አሁንም አለ በኛ በሰሜን ጎንደር
    ታች አርማጭሆ እባካችሁ ንገሯቸው
    በ 9ና በ 10 አመት ነው ሚዳሩ እህቶቿችን
    ማነው ሚያስቀርልነ በ 14 አመት
    ነው ሚወልዱ

    • @adkhokon6397
      @adkhokon6397 4 роки тому

      እረ በአሁኖ ስአት ጭራሽ ጎንደር የለም

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 років тому +2

    ደጉ ዘመን አለፈ አሁን እኛ ተበላሽተን ዘመኑን አበላሸነው ዘመኑ ምን ያድርግ እኛ ነን እንጂ እፍረት ድሮ ቀረ

  • @zd..zd...881
    @zd..zd...881 5 років тому +11

    የድሮው ይሻልነበር
    አሁንሴትወንዱ ተበላሽቶ

  • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ

    ግን የት ሀገር ነው

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 років тому +6

    ኧረ ይሄ ኃላቀር ጋብቻ እንኳን ቀረ:: በተለይ ለሴት ልጅ የጤናም የስነልቡና ችግር አምጪ ነው:: የፌስቱላም ችግር የሚመጣው ከዚህ ነው::

  • @የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ
    @የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ 5 років тому +2

    ደስ ሲል ነበር ምነው ዛሬም በሆነ ያአላህ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 роки тому

    አማራቲቢ እጅግ መልካም ስራነው በርቱ

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 5 років тому

    The program is good. But please do not interrupt the people who are being interviewed. There must be order in order to listen to one another. Here they speak at the same time. Thanks for making the program. 🙏🏽

  • @midenamohamed2609
    @midenamohamed2609 5 років тому +2

    እኔ በ14አመት ድረዉኝ እያልኩ እናደድ ነበር ለካስ የባስ አለ ጉድ

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 5 років тому +2

    ደጉ የገጠር ሰው እንኩዋንም ያለ እድሜ ጋብቻ አሁን ቀረ ቄው በርበሬው ስፍራው ደስ ይላል

  • @አልሀምዱሊላስለሁሉምነገር

    ያዉ ይሻል ነበር ተከትሎ ተመሂድ ያሁኑነዉ መጥፎ

  • @mekdesteshome13
    @mekdesteshome13 5 років тому +26

    በእናቴ ማህፀን እያለሁ የታጨሁ እስካሁን ኣላገባሁም 😓😂

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 5 років тому +1

      Mekdes Teshome befetershe enea lagebashe??

    • @ematube
      @ematube 5 років тому +1

      ክክ አብሽሪ ግዜው አልደረሰ ሁኖ ነው

    • @mekdesteshome13
      @mekdesteshome13 5 років тому

      @@tameratgutema9834
      😂😂

    • @mekdesteshome13
      @mekdesteshome13 5 років тому +2

      @@ematube
      በጣም እውነት በጣም ደስተኛ ነኝ ሰው ያለው ሳይሆን እግዚአብሔር ያለው ስለሆነልኝ

    • @saadasaadaa4427
      @saadasaadaa4427 5 років тому

      Hhhhhh eh yacheshi yet hedekkkkk

  • @thtnawesubalew8509
    @thtnawesubalew8509 4 роки тому

    በርግጥ ደስ የማይል ነገር ነበረዉ ሆኖም በቃል ኪዳን መቆየት ቢችሉ ኖሮ ደስ ይል ነበር ምክኛቱም አንዳሁኑ ጋጥ ወጥ አንሆንም ነበር