ነገሩ ለየለት "ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ" | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 64

  • @MeseretAlayu
    @MeseretAlayu 7 днів тому +4

    መሱሬ የኔ አደበተ ጣፋጩ ኑርልን

  • @AshenafiKassa-i7p
    @AshenafiKassa-i7p 7 днів тому +7

    ራሺ ብዙ ዕድል ነበረው ዕድሉንም አልተጠቀመም ነገር ግን አሁንም ዩናይትድን ሲለቅ ወይም ከለቀቀ እንደ ሳንቾ መልሶ ብቃቱን ማሳየት የሚችል ይመስለኛል ። ራሺ መልካም ዕድል

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 7 днів тому +3

    እንግሊዛዊያን እንደ የክረምት ፀሀይ ብቅ ጥልቅ ናቸው ጉራ ብቻ

  • @ቬነስያመክብብ
    @ቬነስያመክብብ 8 днів тому +8

    ራሺ በመልቀቁ ቢከፋኝም ግን የተሰጠው እድሉን አልተጠቀመበትም

  • @DanielTefera-b6d
    @DanielTefera-b6d 8 днів тому +6

    እኔ የማንቼ ደጋፊ አይደለሁኝም ቢሆንም ቀንደኛ የማንቼ ደጋፊ የሆነ ወንድም አለኝ::ግን ራሽፎርድ ቢሄድም ከማንቼስተር የሚጎድል ነገር አለ ብዬ አላስብም::

  • @YEshe2121
    @YEshe2121 7 днів тому +1

    እኔ የአርሴናል ወዳጅ ነኝ ራሽፎርድን በጣም ነው ማደንቀው ለሱ ካደገበት ክለብ መውጣት በጣም ከባድ ነው እኔ ግን ደስ ብሎኛል መውጣት የነበረበት አሁን አልነበረም ዘግይቷል አርሰናል ቢመጣ ከምልህ በላይ ደስተኛ ነኝ መልካሙን ሁሉ እመኝለታለው

  • @abiotkebedeenderase
    @abiotkebedeenderase 7 днів тому

    Mensure Thanks ❤

  • @EW721
    @EW721 8 днів тому +23

    ኧረ እንኳን እሱ ንጉሱ ክሪስም ሄዷል መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት

    • @jovani-d4p
      @jovani-d4p 7 днів тому +1

      Nugusu jil kekleh blaw yihe rash new

  • @SeleshiSemegn
    @SeleshiSemegn 7 днів тому

    መንሱር ሠላም ነው

  • @Heni930
    @Heni930 7 днів тому

    38:49 I like that!!!!❤❤❤

  • @NegashTelo
    @NegashTelo 7 днів тому +1

    መንሱር አድስ ነኝ በጣም ነው የምወደው ነገር ግን የማታ ጫወታውን እንዴት አየህ

  • @BurshagaBur
    @BurshagaBur 8 днів тому +3

    Amorim The boss

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 7 днів тому

    መልካሙን ሁሉ እንመኝለታለን GGMU😍

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 7 днів тому +2

    እኔ በደንብ ከአሞሪም ጋር ተወያይቶ አቋሙን ቢያስተካክል ደስ ይለኛል በጣም ክለቡን መጥቀም ይችላሉ ብዬ አስባለሁ

  • @ibnuhasen4796
    @ibnuhasen4796 7 днів тому +1

    መንሱሬ ለመልቀቅ አላለም ለአዲስ ጃሌንጅ ነው ያለው::
    I’m ready for new challenge

  • @DagemChernet
    @DagemChernet 8 днів тому +4

    Argot new beneath

  • @MikoMan-mb1kb
    @MikoMan-mb1kb 7 днів тому

    መንሱር ሰላም ላተ የሁን እራሸፎረድ ገን ወት የዬው ባይ ነኝ አኔ

  • @fasikagirma8586
    @fasikagirma8586 8 днів тому +1

    ብቃቱ ተመልሶ መቆየት ቢችል አሪፍ ነበር

  • @Abrish_Digital
    @Abrish_Digital 7 днів тому

    መንሱሬ እረ ብቻህን ማውራት አይነፋም ከምር,⁉️

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 7 днів тому

    David Beckham ለቆም ዩናይትድን ማየት አላቆምኩም ጥርግ ይበል❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenetassefa1536
    @abenetassefa1536 7 днів тому

    ችሎታ እያለው ለቡድን የማይሰራ ቅልብ ማንቼን ዋጋ እያስከፈሉት ነው።።

  • @ashenafimac3164
    @ashenafimac3164 7 днів тому

    Greeting Mensure.
    I was wondering if you ever give a thought about which premier league team you could ranks from 1 to 3 as the greatest of all time.
    United 1999 team
    Arsenal’s invincible team or Arsenal from 2022 - 2024
    Chelsea 2024/2025 team…etc
    It wld be fascinating to your’s 3 greatest premier league team of all time and why? Hoping you make a segment on this matter 🤞🏽🤞🏽🤞🏽🤞🏽

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 8 днів тому +4

    አሁን ባለው ወቅታዊ አቋሙ.....የራሽፎርድ መሄድ UTD ላይ የሚያጎድለው ምንም ነገር የለም. ፍፁም ዳተኛ ተጫዋች እየሆነ ነው!!!

  • @BarchCoffee
    @BarchCoffee 8 днів тому +1

    በርግጠኝነት ራሽፎርድ ከዩናይትድ ወቶ እዛው ፕሪሜርሊጉ ላይ የሚመጥነው ክለብ ሲቲ ወይም መድፈኞቹ ጋር ወይ ሊቨርፑል ቢፈርም እመኑኝ ብቃቱን ያገኛል ይነግሳልም ራሽፎርድ ብቃቱ ወርዶ ሳይሆን ማንዩናይትድ አልተመቸውም ለዛም ነው ካቅም በላይ የሚጫወተው

  • @AAlimahm2002
    @AAlimahm2002 7 днів тому

    ለ አራት አመታት ሲያንገበግበን ከርሞ በመጨረሻም ልናሰናብትው ነው ኡፍ.....

  • @DiribaTerefa-k9t
    @DiribaTerefa-k9t 7 днів тому

    what I love tinitane

  • @Senayytube
    @Senayytube 7 днів тому

    Good news

  • @MikiasZenebe
    @MikiasZenebe 7 днів тому +5

    Aseb negn k legaher yalkew lij gn btm dedebeh neh enateyen

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 8 днів тому +3

    የዘገየ ቢሆንም ትክክለኛ ውሳኔ ነው ባንተና በፖግባ መቼም አንፀፀትም ዳይ ሂድልን!!!

  • @SamuelYosef-y2q
    @SamuelYosef-y2q 7 днів тому

    እነ ባርባቶቭ፣ እነ ታቬዝም ሄደዋል እንኳን ይሄ የማይሻሻል አጥቂ

  • @FozeyaSied
    @FozeyaSied 7 днів тому

    የራሽፎርድ ነገር በጣም ነው ሚያሳዝነኝ የአሰልጣኞች መቀያየር እሱን እደጎዳው አስባለው የመጀመሪያው ከአርሴናል ጋር በነበረው ግጥሚያ ነበር የተሰለፈው የዛኔም 2 ጎል አስገብቶ አስገርሞን ነበር ግን ያው ያሰልጣኞች መቀያየር ጎድቶታል ያሳዝናል

  • @kokobtube6385
    @kokobtube6385 7 днів тому +1

    መንሱር የ United ደጋፊ ነው መሰለኝ ስለ United ሺ ግዜ ነው ሚሰራው

    • @adfayefu4
      @adfayefu4 7 днів тому +1

      Guys this is business.. you should have to know it.

    • @yonatanawoke
      @yonatanawoke 7 днів тому

      Yea man mensure knows how the youtube algorithm work hh he feed utd fans day in day out😅​@@adfayefu4

  • @MUHAMMEDYESUF-q7y
    @MUHAMMEDYESUF-q7y 7 днів тому +1

    Mensure ene RASHFORD bezu edil tesetotal GROLLY GROLLY MANCHESTER UNITED

  • @AbiTadesse-gv7tj
    @AbiTadesse-gv7tj 7 днів тому +1

    Tesmamtew yeketelal emenegn aylekm

  • @FikirBantelay
    @FikirBantelay 7 днів тому

    እድል ሲሰጠዉ መጠቀም አልቻለም አልተጠቀመበትም።

  • @ZiidaanDabalaaZiidaan
    @ZiidaanDabalaaZiidaan 7 днів тому

    Si Jamar mensur indet Rodri marraxk ante balondori layim

  • @TeklayA
    @TeklayA 8 днів тому +1

    ቢሄድ ጥሩ ነው አከፋንም

  • @NatanHabtamu-l4b
    @NatanHabtamu-l4b 7 днів тому

    Garnacho biweta ayshalem ke rashford

  • @AshirakHussein
    @AshirakHussein 7 днів тому

    እወድሀለሁ ግን ማንቸስተር ደጋፊ እንደሆንክ ታሰታውቃለክ

  • @amirisebili9455
    @amirisebili9455 8 днів тому

    Wow What a great News wulq beliln 😂

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 7 днів тому

    ማን ዩናት የሞኝ አካሄድ ነው ሚሄደው የሚጫወት ተጨዋች ከትሬኒግም ሜዳ አግደከው ምን ያህል ብር ያመጣልኛል ብለው አስበው ነው አስተሳሰባቸው እንደ ፊጋ ቤሬ ሆነ እኮ

  • @Bininaldo2
    @Bininaldo2 7 днів тому

    እኔ ሚገርመኝ የ ቪኒ እና ማድሪድ ተቃዉሞ The best, ምርጫ ላይ ተፅዕኖ አለዉ ብሎ comment መሠብሠብ, ገንዘብ ከመልቀም አሳንሼአላየንም! ካንተ ባላቅሙ አምበሎች/ጋዜጠኞች(u choose Rodri)/አሠልጣኞች ያደረጉት ምርጫ የማድሪድ ተቃዉሞ ለ vini መመረጥ ተፅእኖ አለዉ? አንተ rodri, messi Yamal, ያላቹት በማድሪድ ተፅእኖ ነዉ! Come on, mensur, ሀሪፍ ትመጣና ትወርዳለህ, please, wz all do respect, be reasonable! Respect 🙏 🫡

  • @abdurezakendalew
    @abdurezakendalew 7 днів тому

    Rashford yiwta kahun bhuala manchester lay madeg aychilm!!

  • @getugirma345
    @getugirma345 7 днів тому

    Ke Rashford wuch Manchester united resu yidbiranel

  • @ZiidaanDabalaaZiidaan
    @ZiidaanDabalaaZiidaan 7 днів тому

    Inda ine kivicha kvarskelya bi mexa das ilenyal

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 7 днів тому

    RASHFORD LE UNITD BZU YSERAL TEBLO BEZIH AINET MEWTATU YASAZNAL BALNDORUN JUNIV JUNIYER YGEBAWAL!!!!!!

  • @netsanetzema6341
    @netsanetzema6341 7 днів тому

    የራሺ መልቀቅ ተገቢ ነው :: ክለቡ በተደጋጋሚ የአሰልጣኝ ለውጥ በማድረጉ የልጁም አቛም ሊወርድ ችሏል ፣ ይሁንና ለእፃናት መብት በመሟገት ቀድሞ የምናውቀውን የልጅ አዋቂ ያስባለውን ተግባር በመፈፀሙ ነበር :: አሁን ላይ ግን unprofessional ተግባሩ ህይወቱን ሊያከብድበት ችሏል :: ማን ዩናይትድ አሁንም ዕድል አልነፈገውም ግን በቃ የልጁ የግል ተነሳሽነቱ ትኩትረቱ ሁሉ እግር ኳስ ላይ ባለመሆኑ ባክኖ መቅረቱ አይቀሬ ነው :: ስለዚ ማን ዩናይትድ ተገዶም ቢሆን ገዢ ካገኘ ይሸጠዋል :: ሩበን አሞሪም ለማን ዩናይትድ ህርት ሰርጀሪ ስፔሻሊስት 👨🏻‍⚕️

  • @AyenewDanny
    @AyenewDanny 8 днів тому +3

    😢ራሽፎርድ ያሳዝናል እሱ ከሌለ ማየቱም ይደብራል

    • @insantube7276
      @insantube7276 7 днів тому +1

      ኳስ በሬዲዮ ነው የምታየው

    • @AyenewDanny
      @AyenewDanny 7 днів тому

      ​😂😂 2002 ጀምሬነው ማቼን ማየው ከታዳጊነቱ ጀምሮ ስለሚመቸኝ ነው እጂ መቼን ዱባይሆኜ በሬዲዬ ልሰማ አልችልም@@insantube7276

  • @DanielYohala-l8b
    @DanielYohala-l8b 8 днів тому +1

    የቪኒ ጁኒየር ሽልማት ተገቢ አይደለም ፤ ምክንያቱም ሽልማት ቲቮዞ አይደለም ምክንያቱም የሚታይ ስራ ማስመዝገብ አለብክ ከሀገሩ ጋር ኮፓ አሜርካን ምን የሰራው ነገር አለ ምንም ፤ሻንፒንስ ሊግ ምን አገኘ ምንም …… ከብዙ መስፈርቶች አንጻር ሮድሪ የተሸለ ነው ፤ ሽልማቱ ዘረፋ ነው ፡፡

  • @efremmebrahatu8682
    @efremmebrahatu8682 7 днів тому

    ኣንተ ዝምብለ ሮዲ ትልቅ ሞቶር ብሃገር ብሆን በክለቡ ቪንዘሺ ኖ ያገሩ ኣንዲ መፍት ያላረገ ግን ለመጪ ግን እተብቃለሁ

  • @Zilaxlabel
    @Zilaxlabel 7 днів тому

    he has to leave ye united chigir ke sir alex behula le manager aymemechu ke footballer belayi ye England media minim sayeseru le man united market bargan endalew selemiyaku le drama mmitekemwachiew reality celebrity type character yalachiew techewachochi nachiew yelekekikeki united enji teleku esu adlim melekeki alebet i understand home made players got privilege i feel like fergie boys kayenie behula ke acadamy mimetu lijwochi layi yaleni emenete yetezaba honewale gin bene scholes giza na zare ekul adlim zare we are living in material and heroism yale sera miegegebet social media lead world layi nw minenorew selezi clubu kesro biyasenabetew nw mishalew garnacho ena mainoo saybelashu plsss arsenal wesdo ye egani hageri kwas lemin endi miwedu miyaku ye arsenal degafiwochin biyaskayi tru nbr

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 7 днів тому +1

    ለማንቸስተር ዩናይትድ የማይመጥን ቆሻሻ ተጫዋች ነው ራሽፎርድ 👎

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 7 днів тому

    መልቀቅም አለበት አቋሙ 0% ሁኗል

  • @unitedforever37
    @unitedforever37 7 днів тому

    We are finally getting rid of the biggest flop of manchester United. Thank God. Marcus rashford is so overrated.

  • @henokyared5788
    @henokyared5788 8 днів тому

    Marcus the grass is greener else where....Man U is a sinking ship distant yourself from it!!!🤔

  • @DinkaKasu-p9u
    @DinkaKasu-p9u 7 днів тому +1

    Ante koshasha besaw sim tinegidalek

  • @abenetassefa1536
    @abenetassefa1536 7 днів тому +1

    ችሎታ እያለው ለቡድን የማይሰራ ቅልብ ማንቼን ዋጋ እያስከፈሉት ነው።።