Habesha blind date | Bambi Habesha and Abrish - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 жов 2021
  • Follow us on Social media :
    ▶ Telegram : t.me/selamta_1
    ▶ Instagram : / _amaha__
    ▶ Instagram : / selamta_1
    ▶ Tiktok : www.tiktok.com/selamta_1

КОМЕНТАРІ • 207

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 2 роки тому +138

    ይሄ ፕሮግራም ምን ያህል የመጨረሻዉ ዘመን ላይ እንደደረስን ምን ያህል ወደ ሞት እየተንደረደርን እንዳለን ምን ያህል እንደወረድን እንደተዋረድን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ፕሮግራም ነዉ። የሚገርም ነዉ ሀጢአት አደባባይ ወጣ ክብራችሁ በነዉራችሁ ነዉ። ትዉልዱ በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ

    • @tsionabate6609
      @tsionabate6609 2 роки тому +3

      በጣም ያሣዝናል

    • @wegen5718
      @wegen5718 2 роки тому +1

      Betammm

    • @Comedy-ri1fn
      @Comedy-ri1fn 2 роки тому +2

      😄😅🤣🤣🤣😂😂😂😂 eshi gashiye lela yelotem

    • @amgh994
      @amgh994 2 роки тому

      በጣም ያሳዝናል

    • @mekditube688
      @mekditube688 2 роки тому

      Ewunet nw eyoba

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 2 роки тому +148

    ታማኝ ነኝ ብሎ በአድ አመት ከ2 ሴት ጋ መውጣት አይከብድም😂😂

  • @misbak6719
    @misbak6719 2 роки тому +146

    የየትኛውም ሀይማኖት መመሪያ ከጋብቻ በፊት የሚደረገውን ዝሙት ይጸየፋል። ሀጥያትን በአደባባይ የሚደግፍ ሀይማኖትን የሚነቅፍ ምን አይነት ትውልድ መጣብን

    • @hayaat9236
      @hayaat9236 2 роки тому

      Yes

    • @23youngmak_lab52
      @23youngmak_lab52 2 роки тому +4

      Actor atehon esuwa fit le fit selalechwe nw enji adame man nw ke gabecha befet sex yemayargewe... antem atemerm 😂

    • @misbak6719
      @misbak6719 2 роки тому +7

      @@23youngmak_lab52 ኢትዮጵያ ብዙ ሀይማኖቶች ያሉባት ግብረገብነት የሰፈነባት ህዝቧም ፈሪሃ እግዚአብሔር የተሞላ ህዝብ ነው። ኃጥያትን እንሰራለን አምላክን እንበድላለን። ግን በሰራነው ሀጥያት አንኮራም። ሰዎችንም እናፍራለን። አሁን ግን የምንሰማው ሀጥያትን በኩራት የሚናገር ትውልድ ነው። ቀስ በቀስ ከፍ ወዳለው ሀጥያት መሄዳችን አይቀርም።

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 2 роки тому

      Betikikil

    • @23youngmak_lab52
      @23youngmak_lab52 2 роки тому

      @@misbak6719 manye be fit le fit weta tedebabeku weta le ena enji le egezabeher gelxe nw hulum ngr... demo atersh huletum ande aynte nachew 5 million yeserkm hon 5 cent yeserk be egezabeher fit ande nachew

  • @elsinadinberu4653
    @elsinadinberu4653 2 роки тому +8

    ይሄ ፕሮግራም የትውልድ እንቅፋት ነው ይዘጋ አይተላለፍ ኢትዮጵያዊ አይደለም ትውልድን ዝሙት ልቅነትን እየሰበከ ነው የምትሉ?

  • @samiyahussen1120
    @samiyahussen1120 2 роки тому +136

    ሴክስ እደግፋለው ዉርጃ አልደግፍም ምን አይነት ዘመን ነው ውርጃ የሚመጣው ልብስ በማጠብ ነው እንዴ ጉድ እኮ ነው ወንጀል በይፋ የሚስፋፋበት ፕሮግራም አረ ተው

  • @memiahmed2987
    @memiahmed2987 2 роки тому +11

    ሴክስ ደግፈሽ ውርጃ ካልደገፍሽ የዝሙት ልጆች ወይም ዲቃላ የሚውለዱ ልጆች ይብዙ ማለትሽ ነው መልሱ ግን ከትዳር በፊት ሴክስ ማድረግ አልችልም ነበር።

  • @beidehagos5756
    @beidehagos5756 2 роки тому +64

    ምንድነው ጥያቄዎቹ ዝገት ናቸው ስለ እንትን ብቻ???

    • @hermona3539
      @hermona3539 2 роки тому

      min yidereg zemenu yesu new 😂

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 роки тому +80

    መሮጥ ባለብክ ሰአት ካልሮጥክ መቀመጥ ባለብክ ሰአት ትሮጣለህ ስለሆነም ወዳጆቼ እዚህ ምድር ላይ ስትኖሩ ሰአታችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ።
    የናንተው🙏

    • @hyyy797
      @hyyy797 Рік тому +1

      ትክክል

  • @KA_KA1990
    @KA_KA1990 2 роки тому +17

    ምን አይነት ጅሎች ናቸው በእግዚአብሔር አረቄ እየጠጡ ምን ማለት ነው?ጅል ስጃጃል እቃ ይሰብራል አሉ።

  • @sifiyagonsisay6148
    @sifiyagonsisay6148 2 роки тому +38

    አሰዳቢዎች ዘመን አበላሽ ሆዳም ትውልድ ለዩትዩብ ገንዘብ ቀፋፊ ጥያቄ

  • @mshiferaw
    @mshiferaw 2 роки тому +7

    The only thing I took from this is she loves her mom! That's always a good thing. ❤️

  • @betsiferde5170
    @betsiferde5170 2 роки тому +5

    ሞዛዞች እንዴት ነው የሚያረጋቹ ግን እኔ ለምሰማዉ አፈርኩ በጣም ነው ምታስጠሉት ከባህላችን ያፈነገጠ ወሬ ነዉ ምታወሩት, ደና ነገር መስሎኝ ባላይ ይሻል ነበር ።

  • @NahutaTube
    @NahutaTube 2 роки тому +8

    እንደ #ነነዌ ሰዋች በፍፁም ልባችን ለሀገራችን #እንፀልይ/እንማልድ፣ምህረት ይቅርታን እንለምን ።🙏 ያኔ #ኢትዮጵያ #ታሸንፍለች💚💛❤ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን። #ከተመቻችሁ #ቤቴን #ጎብኙልኝ🙏

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g 2 роки тому +27

    ልጅቷ ሰራአት የላትም ሴክሰ ተደገፋለች ወርጃ አለግፍም ሰጀምረ ወርጃ ከምን ሲመጣ ነው ሴክሰ ከደገፍሸ የማይመጣጠን መልሰ ነው ።

    • @eehanahana5182
      @eehanahana5182 2 роки тому +2

      በጣም ታስጠላለች እንዴት ነውሴክስ እደግፋለሁ ታስጠላለይ

  • @jonahtube4567
    @jonahtube4567 2 роки тому +5

    ምንድነው የዚህ ፕሮግራም ጥቅሙ....ትውልድ አትግደሉ

  • @user-ni3mr8ep1p
    @user-ni3mr8ep1p 2 роки тому +10

    ሚያስጠላ ፕሮግራም

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 роки тому +7

    አቤት ያንች እናት አሁን ይሄን ስታይ ምን ይሰማት ይሆን አበሱ ገበርኩ አሉ መግማት መግማማት

  • @cccddd2323
    @cccddd2323 2 роки тому +16

    Fake laugh=not being sincerely honest with oneself. In another word very low self esteem. Ask your self why am I pretending? Why should I? Anyone’s love that comes after you put upa facade will not stay long, because you’ll eventually uncover your true self. And that person leaves because it’s not what they sighed up in the first place. So, be your own self and study it and try to better it. The love that comes after you become yourself will not leav quickly. It’ll see the ugliness and also see you trying to better it. That’ll be a good sign.

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p 2 роки тому +12

    ልጅቶ ከቶ የመሆኖ መሆን ሴክስ እደግፋለሁ ውርጃ ግን አልደግፍም ብላ እርፍ እደት አስበሽው ነው በፈጠረሽ ለነገሩ በዚህ ዘመን ድቃላ መቀፍቀፍ እራድናት እየመሠላቸው ራሳቸውን ይጓዳሉ

  • @hubibubi8663
    @hubibubi8663 2 роки тому +17

    ልጂቷ ሲበዛ ቀልቃላ ናት😏😏
    በዚህ እድሜዋ ስለ ሴክ__ ስለ መሳሳም ስታወራ አታፍርም ግን እድሜዋ ለዚህ ደርሷል ግን🤔 😠😠
    ምን አይነት ዝሙት ከተስፋፋበት ዘመን ላይ ነው የደረስን 😢

  • @reyRAY689
    @reyRAY689 2 роки тому +3

    Ahun yeha program mene tekeme alew ????

  • @naeemadem2974
    @naeemadem2974 2 роки тому +5

    ሲየስጠሉ ሁለቱም አልሆኑም ምድነው ምትገለፍጥብን 😠🤢

  • @shafibeshir2566
    @shafibeshir2566 2 роки тому +10

    አላለቀስኩም ይላል እንዴ ጀዝባ የሀገሬ ጉዳይ ሁሌ ያስለቅሰኛል ሰው እንደ ቅጠል አየረገፈ አጎቴ ብቻ ሲሞት ነው ያለቀስኩት ይላለል እንዴ ከርሳም

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 2 роки тому +3

    ግን እህን ፕሮግራም መምህር ተሥፋየ ብመለከተው ጥሩ ነው ወጣቱ ወደየት እየሔደ ነው አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሀጥያት ባደባባይ በቃ እግዝአብሔርን መቸ ነው የምንፈራው ብቻ አልቀናል

  • @user-jr8lz2zd6p
    @user-jr8lz2zd6p 2 роки тому +1

    ሲቀፉ 2 መንደሬዎች! መቼም የመጀመርያ ቀን እንዲህ አይነት ሳቅና መቀነዛዘር... ለወደፊት እንዲተዋወቁ ሳይሆን እንዲዋሰቡ ብቻ ነው። ይህ ፀጉረ ሙጥጥ ይሄኔ በድቷታል

  • @lidiyadebebe8098
    @lidiyadebebe8098 2 роки тому +3

    ማናቹ ደሞ እናንተ አዋቂም ታዋቂም ያልሆናቹ እስቲ እወዳታለሁ ያልሽውን እናትሽን አክብሪ የ እናቶቻችን Generation ይሄን ይፀየፋል።እናት ደሞ ቢቻል ቢቻል ስምዋ በመልካም ቢነሳ።now days i really hate our wasted generation

  • @misganaosman
    @misganaosman 2 роки тому +8

    i cant finish this im too adult...

  • @welansagetahun3282
    @welansagetahun3282 2 роки тому +16

    ከዝንብ ማር አይጠበቅም

  • @abel1598
    @abel1598 2 роки тому +1

    ምነው ጥያቄዎቻቹ የሚያስተምሩም ቢሆኑ ዝምብላቹ ባህል የሚያጠፋ ወሬ ዘጊ ዘጊ ለራሳቹ እንኳን ምቾት የማይሰጥ ወሬ ከምታወሩ????

  • @tessemaabera6149
    @tessemaabera6149 2 роки тому +2

    "...Kezza Mayetun Titeh..." alalechim bambi...Tenkolegna

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 роки тому +6

    አለባበስሽን ወድጀዋለሁ

  • @sebsibedemisse1320
    @sebsibedemisse1320 2 роки тому +3

    ወጣቱን የሚያዘናጋ ስለ ሀገር እንዳያስብ ሆን ተብሎ የሚዘጋጅ

  • @Linatube891
    @Linatube891 8 місяців тому +1

    Beka legabicha befit menzelazel normal hone malet nw??😢ne amet ke ke 2 set gar ylal ende hooo
    Esuas endet kegabicha befit ginigninet tidegifalech ???😔

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 2 роки тому +1

    ሴት ነሽ መውለድሽ አይቀርም ። ልጅሽን ሴክስ በስንት አመትዋ እንድትጀምር ትመክሪያታለሽ ? ወይስ ከጋብቻ በፊት ዝሙት እንደሆነ ነው ምትመክሪያት? እናትሽ ይሄን ቪድዮ ታሳያታለሽ? የምታይ ከሆነ መልሱ ተመልሶልኛል።

  • @user-ps1es9le3g
    @user-ps1es9le3g 2 роки тому +1

    ሴክስ ደግፋለሁ ይላል መግቢያው እናማ ምን ላይ ናችሁ 😁😁ወይ ዘመን አድነን ነው

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Рік тому +1

    አዚህ ቤት ግን አስገድዶ ማሳቅ አለ አንዴ ሁሉኣም ሴት መጥታ የሚያስቀውን አንኳ ሳይለዩ ነው የሚገለፍጡት

  • @mitsuwagirma6685
    @mitsuwagirma6685 2 роки тому +10

    Ere ene alew bro makeup mibal aqebabun erasu alaqm😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @habimar4434
    @habimar4434 2 роки тому +1

    በጣም ይደብራል ጥያቄው አንዳዴም ቁም ነገር ያለው ጥያቄ አውጡ

  • @bizumasresha1125
    @bizumasresha1125 2 роки тому

    እውነት ለመናገር እቺ ልጅ ለምን እንደሆነ አትመቸኝም ዝም ብዬ ሳያት የሆነች ነገረኛ መስላ ነው የምትታየኝ. Do you'll feel the same ?

  • @abuamar1225
    @abuamar1225 2 роки тому +2

    አስጠጥቶ መልሱስ አላለም ክክክክ

  • @TihitnaAragaw
    @TihitnaAragaw 6 місяців тому

    ባምቢ ተፋታለች። ምክንያቱም ደሞ ባሏ ስለ ድሮው ነገር ሁሌ ስለሚከነክነኝ አለ አውቆ ቢሆንም የገባበት ማለት ነው
    ሴቶች እህቶቼ ከመቼም ጊዜ በላይ ፈተና በዝቷል እንዳትሰሙ የጀመራችሁ ካላችሁም ወደ ጋብቻ ውሰዱት ተስፋ ቆርጣችሁ ከዛ መንገድ ላይ እንድትቀሩ በጣም ይፈለገል።
    ወደድንም ጠላንም የወንዶችና የሴቶች ተፈጥሮ ይለያያል። በየትኛውም አለም ስንት አጋደምክ ኩራት ነው ከተጋደሙት ይሰውራችሁ ወንዶች ባል አባት መሆን የሚፈልጉት አይነቶች ፍቅራቸውን በትእግስት ነው የሚያሳዩት ሚስታቸውም ራሷን አክብራ እንድትጠብቃቸው ይወዳሉ። ንቁ

  • @ESU05
    @ESU05 2 роки тому +9

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን፡፡፡፡

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 2 роки тому +1

    አተን ብሎ ታማኝ ወድ ቱ😂😂😂😂2 ሴት ጋር ዎቱ ስቀጥል በተለጊራም ስት ሴት እየጀነጀነ ታማኝ ነኝ አላለም አሳፉር😂😂😂😒🤺

  • @abrhame3111
    @abrhame3111 2 роки тому +1

    Demo Interview lay Negn Alech Le Mother berku New Meselegn

  • @hamh3998
    @hamh3998 2 роки тому +2

    እሳት እቺን ልጅ እያየን ታድያ ፍቅር እንዴት ግራ አይግባን ሆሆ

  • @nahooseb5421
    @nahooseb5421 2 роки тому +1

    ጠማማ ትውልድ

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 2 роки тому +16

    ያለ ዱቄት እና ያለ ቀለም ስለመጣሽ እናመሰግናለን

    • @user-df3lp6dj5w
      @user-df3lp6dj5w 2 роки тому +1

      😂😁

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 2 роки тому +1

      ተቀብታ ለች እኮ ግን ትንሽ ነው

    • @rabyarabyaa3508
      @rabyarabyaa3508 2 роки тому +1

      @@sakenasaeed1219 በደንብ አላየሻትም ስንት አይነት ሴቶች አሉ ቀለሙን እንዴት እንደሚለቀለቁ በነዛአይን ስትታይ ግን ምንም የላትም ግን ዝም ምለው እየጠጡ መሳቅ ነው

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 2 роки тому

      @@rabyarabyaa3508 😂😂

  • @zenanebil4133
    @zenanebil4133 Рік тому

    Mn ምን.አይነት ዘመን ላይ ነን ልቦና yይስጣችሁ

  • @hamuze9086
    @hamuze9086 2 роки тому +4

    Abrilo🔥

  • @bettyousman7723
    @bettyousman7723 2 роки тому

    Bambiye be andew friend zone wist ketetshiw eko lijun

  • @tate1120
    @tate1120 2 роки тому +4

    ከ 4ሳት በፌት አይት 4አመት አለ መነ አይነት ሰዉ ነው

  • @ruthsentayeu39
    @ruthsentayeu39 2 роки тому

    Eski kety lay kalid ena yhone sew ee 🙏🙏🙏 plsss

  • @sharondaniel4548
    @sharondaniel4548 2 роки тому +12

    ሞዛዞች ዘመናይነት መሆኑ ነዉ

  • @fitsumfishufitsum4195
    @fitsumfishufitsum4195 2 роки тому

    ታማኝ 2ሰው ጋር ወቷል

  • @unitedforever37
    @unitedforever37 2 роки тому

    Bambiye sewedeshe eko ..though am married

  • @beth7706
    @beth7706 2 роки тому +3

    Friendzoned lmaoo

  • @tadlatube3814
    @tadlatube3814 2 роки тому +2

    ሰታሰጠሉ

  • @tigistbelay7036
    @tigistbelay7036 2 роки тому +2

    Ahun benante bet yhe beka arif program mejmrachihu new adel? Kefafiwoch tyskewochu hulu zegan yemiyabelashu kehagerachn bahil ga chrash yemayhed ye duryewoch mender yehone program new. Edmeyachw yalderse temariwochm yhen endemiyayu tinsh atagenazbum?
    Lemimelketew asawken yhen asafari channel endemnaskomw emenu. Maferyawoch

    • @sdd9002
      @sdd9002 2 роки тому

      I am sure you had a bad day..chill

  • @user-md4oq5dy5v
    @user-md4oq5dy5v 2 роки тому +4

    ወይኔ እደት አባቱ ነው የሚያምረው 😏😜

    • @mlove4025
      @mlove4025 2 роки тому

      ከየት ነው የመጣው ማማየ 😃😃😃😃

    • @user-md4oq5dy5v
      @user-md4oq5dy5v 2 роки тому

      @@mlove4025 እኔጃ ውደ😂

  • @mariamawityaregale1665
    @mariamawityaregale1665 2 роки тому +2

    Weyne Ethiopiaye

  • @geramifilm
    @geramifilm 2 роки тому

    selamta #1

  • @yoditanduwalem9841
    @yoditanduwalem9841 2 роки тому +1

    Ere menshie nw teyakie

  • @bekismitten4964
    @bekismitten4964 2 роки тому +3

    ere ligun akewalew dingel new

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 роки тому

    አሁን ይሄ ምን ይሉታል ወጣቶችን መጠጥ እንዲጠጡ መገፉፉት ???

  • @Bright_tube
    @Bright_tube 2 роки тому +2

    ውድ የሀገራችን ልጆች ቤተሰብ እንሁን

  • @menaljemal1199
    @menaljemal1199 2 роки тому +4

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም

  • @tirsettadese1347
    @tirsettadese1347 2 роки тому

    ምንድነው?🥵

  • @ermiyaswerufael6892
    @ermiyaswerufael6892 2 роки тому +2

    Mekliten akerbulen benatachu yenbil

  • @tiruyemanaye7017
    @tiruyemanaye7017 2 роки тому

    የምረ በጣምነው ምታናድዱ

  • @tinsudgk7285
    @tinsudgk7285 2 роки тому

    አስቀያሚ ጥያቄ

  • @Aas-bf4gh
    @Aas-bf4gh 2 роки тому +1

    ታምራላችሁ❤️🌹፡

  • @editaaqua2931
    @editaaqua2931 2 роки тому +1

    Ay mejajal

    • @mekditube688
      @mekditube688 2 роки тому

      Exactly dear how can we learn from this interview??

  • @samernassif5713
    @samernassif5713 2 роки тому

    Ya set kosetr betm naw yamdekaw my love sis

  • @user-up6qm2lb7v
    @user-up6qm2lb7v 2 роки тому

    ስታስጠሉ ምን ኣይነት ዘመን ደረስን ኣሳዳቢዎች

  • @eferamabebayhu4744
    @eferamabebayhu4744 2 роки тому +1

    እረ ማዘር ተመቹኝ

  • @pfact0593
    @pfact0593 2 роки тому +1

    Hana Setasteyi

  • @kiyaa88
    @kiyaa88 2 роки тому

    sher like sher like sher like sher like sher like

  • @user-pk2024
    @user-pk2024 6 місяців тому

    ወይ ጉድ

  • @amanawitshawel4673
    @amanawitshawel4673 11 місяців тому

    The first shot was a lie😂

  • @hermona3539
    @hermona3539 2 роки тому +1

    minew gin esua tekulalach 😵

  • @10Messi815
    @10Messi815 2 роки тому

    Wow

  • @bekie_b3377
    @bekie_b3377 2 роки тому

    2 alalem haha her reaction tho

  • @mitsuwagirma6685
    @mitsuwagirma6685 2 роки тому

    Gin mindnew hulum xechi new ende gud new hooooo

  • @ETTopTech
    @ETTopTech 2 роки тому

    hulum ymechegnal............. amarigna licefer

  • @mimishow4919
    @mimishow4919 2 роки тому

    Werja mindenew gin 😃😃😃

  • @_Haben29
    @_Haben29 2 роки тому

    Tebedu

  • @Snowflake21-q7r
    @Snowflake21-q7r 2 роки тому

    የውሸት ሳቅ የሚያስጠላ ቃለ ምልልስ ቢያንስ እድሜ አልገደቡም😏ያሳፍራል በተለይ bambi tawaki endemehonsh mexen መቆጠብ ነበረብሽ😒

  • @samernassif5713
    @samernassif5713 2 роки тому

    😂 😂 Posit yalaw ley tamchetshiynal yena wed sewdeshi

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 2 роки тому +11

    ወይኔ ደሥ ሥትል ልጅቷ ሁለታቹሁም ፈታ ያሉ

  • @pfact0593
    @pfact0593 2 роки тому +1

    Abezut

  • @messyworld3577
    @messyworld3577 2 роки тому +1

    this guy has more makeups than the girl, wtf?? and am about to get sick, I will need two days to get back to normal. schei·ße

  • @user-lu5zg7is1c
    @user-lu5zg7is1c 6 місяців тому

    Atafrum midiyalay wetachihu sitkebatru😊😊😊

  • @letsloveeachother8491
    @letsloveeachother8491 2 роки тому

    do the gay have a brother whose name is fenane he look like him

  • @tizitadesta6116
    @tizitadesta6116 2 роки тому +2

    Afer bilu afer yasbalachew min ayenat program naw setasetalu didachew yewlaki

  • @banbitopia
    @banbitopia 2 роки тому

    bambitopia

  • @editaaqua2931
    @editaaqua2931 2 роки тому

    Mndnew aynefam gamu

  • @centurytube2377
    @centurytube2377 2 роки тому

    Aynefam

  • @user-rh3dg6qw9z
    @user-rh3dg6qw9z 2 роки тому +2

    ዋውው ልጁ ሜካብ የማትቀባ ነው ምርጫው በቃ ከኔጋር እንጋባ ክክክ

    • @kalkidangetahun6469
      @kalkidangetahun6469 2 роки тому +1

      የአረብ ሀገር ሸቃሎች ግን ለምድን ነዉ እምሰግጡት ፣

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 роки тому

      Lanchima Ene alehulish

  • @denbena3718
    @denbena3718 2 роки тому +4

    ጀስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ ሼር ላይክ👍

  • @hilarynati9075
    @hilarynati9075 2 роки тому

    እረ ባካችሁ ስራ ፈታችሁ ጂሎች ሰው ስንት ቁምነገር እሚሰራበትን ሚድያ አትሽለጥለጡበት ይሄ አሁን ምን ትርጉም አለው ዘጊወች