Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ግራ የገባው ትውልድ ምናምን እያላችው ምትቀባጥሩ አለማየት መብታችው ነው እኮ ግዴታ አይደለም የዘር የሃይማኖት ፕሮግራም አይደለም እንዝናናበት
አጠር ያለግጥም ለስደቷ እህቴ የስደቷ እህቴ አንች ጀግና ሴት ነሽ ባለሽበት ቦታ አላህ ይጠብቅሽ ለቤተሰብ ስትይ ስደትሽን መርጠሽ በኢድ በአረፋ እረፍትም ሳይኖርሽ ሁሌም በየ አመቱ በእባ እየታጠብሽ እህቴ ጀግናየ በምን ቃል ልግለፅሽ ሁልግዜም ስላንች ብፅፍም ባደንቅሽ ችራሽም አላገኝ ስላንች እሚገልፅሽ በጧት ትለሽና ጩኸት በአረብሽ በጧትም በማታ ቤትሽን ወልውለሽ ሽንትቤት አፅድተሽ እቃሽንም አጥበሽ ምግብሽንም ሰርተሽ ልብሱን ሁሉ አጥበሽልብስም እየተኮስሽ በአረብ ተገልምጠሽ እደው በአጭሩ ይሄን ሁሉ ሰርተሽ ሰው ታመመ ሲሉሽ ፈጥነሽ እየደረስሽ የስደቷ እህቴአንችኮ ጀግናነሽስላንች ትተሽ ለሰወች እየኖርሽ ኢንሻአላህ ደሞ ለሀገርሽ ያብቃሽ ማነው የፃፈልኝ ብለሽ ግር ካለሽ ሀዩቲ ብንት አደም ነኝ የስደት እህትሽ እስኪ በአጭሩ እዚህ ድረስ ይብቃሽ አይዞሽ ጀግናዬ ጭራሽ እዳይከፋሽ ኢንሻአላህ ደሞ ይህ ሁሉ አልፎልሽ ለቤተሰቦችሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ ደስተኛንምኑሮ አላህ ይወፍቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን እህቴ ቴኪዉ አላህ አቺንም ይጠብቅሺ
😢የኔ እህት
አጠር ያለ ስሙን ቀየረ እንዴ
@@redietgebre ለምን 😂😂
@@redietgebre ወዬው😂
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉኝ እንኳን ይሔ ፕሮግራም ተጀመረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምነው ጠረርብሎብሽነበር
ማለቴ ፍቅር በምርጫ ይመችሻል
@@user-yt2iv9xf9x አይ ፈኒ ነገር ነው ጨዋታቸው ደስ ይላል ለማለት ነው ፍቅር በምርጫ ሳይሆን ከፈጣሪ እሚሰጥ ነው
Welcome back guys, gn Aron yet hede
በጣም ደስ የሚል ነው ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም ሼም ያዘኝ 😂😂 ይመችህ broooo
ሁሉም ቀይ ኖ ሚፈልጉት በዛ ላይ ግን ያለመፈለግን ስሜት ታቁት ይሆን😥ሚስኪን መላጣዋ ልጅ ብቻዋን ቀረች😢
😂😂😂😂
melatawa aybalm 🤭
ግዜ ጣለ ግዜ ኣነሳ
ክክክ እሷም ማንንም አልመረጣችም ነበር
She chose "none" so it's fine.
እኔ ያልገባኝ ነገር የዚ ቻናል ዋና ታረጌት ወይም አላማዉ ምንድነዉ።
ሁሉም ቀይ አሉሳ😂😂😂
እረ እዚህ ላይ መሳተፍ እፈልጋለሁ ❤
Enem❤😂
ሞዴል ተብየዎች ተነጋግረው የሚገቡ ነው የሚመስል እንትናን ለእንትና እንትና አእንትና ጋር በሚል የተደረሰ ነው የሚመስል
ይጋቡ ዳስ የላሉ 😂
አቦ እንደ ድሮ ይሁን ይሄ ይደብራል
I know this is for you best bussines although you can provide for us better thing!thank you hero!
ይህ ፕሮግራም ቤሩት ላይ መሰለኝ ተካሂዶ ነበር ግን ያለቀው ልጅቷ በሚገርም ሁኔታ ቤተሰቧን ያከበርችበት ድቅና የሚገርም ነበር
የቷ
Pls keep these episodes coming more. You guys were gone for 8 months
የምር አታቋርጡት ❤❤❤❤ውዶች
bro arif program nw gn systemun betkeyrut
😂😂😂😂😂😂😂😂አዱሱ ትውልድ ይመቻቹ በኛ ጊዜ በ90ዎቹ ቢኖር ባላንዶሩ የኛ ነበር
በብዛሀኛው የሚወደደው ጠይም ወንድና ጠይም ሴት ማራ በጣምነው የሚወደደው👍👍
Welcome back
Arefe naw batam aref program may god,bless you guys keep up the good things ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ የዝግጅቱ ዓላማ ምንድነው? የምር ስላለባኝ ነው። ማጣበስ እንደማለት ነገር ነው?
Yene wud Enem Gra Gebtognal
ዛሬ ዉንዶቹ ያበድ ናቸዉ
❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ የሚል ነው እኔ መቀላቀል እችላለው ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ❤❤❤
እንዴት እንደሚመቸኝ ይሄ ፕሮግራም 😘
Are tefachu eko ❤
what the year 🤩🤩 But is it true ? that is a good idea for the single world
የጭፍራ 😂 እና የማዘል ጌም ቀጣይ 😅
😂😂😂😂😂
Yt headache nw yetefachut you are welcome beyalew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጉጉት የምንጠብቀው ዩቱብ የት ጠፍታችሁ ነው❤ from saudi
Long time no seen..😮😮
Wooooww
abo ezi meto endet nw መሸመት ሚቻለው
ታምረ ነዉ
የት ጠፍታቺሁ ነው
ከካሜራ ብኋላ በቃ ወስጄ ልከካት እችላለሁ ማለት ነው 😮 ደስ ሲል ምናለ አገር ቤት በሆንኩ 😌
የሚከካ ነገር ይከካክ 😂😂😂😂😂
😂😂😂
,የጠፋ ሰው
የታባታቹ ጠፍታቹ መጣቹ😂😂😂
To make it more entertaining they should do eye contact because mostly of the men are shy 😅😂
number 8 is my preference too
ወይኔ ፀጉሯን የወንዲ የተቆርጠችው ልጂ ስታሳዝን
Kewendoch 7 kutir yeyazew handsome boy 😱😘
Wow wow baxam yssixalal.
God is the one who provides a match for a man it is very shame full thing ...geta aemrochun yekfet wede geta temelesu
Number 3 is my type kkkkk
ene legerta yene melata
ወገጉድ ግን ገራሚ ነው እንደው እኔን ማች የሚያደርገኝ ማን ይሆን 😅😅😅😅😅😅😅
Let's join
Melatawa aye setasazen 😅😅😅
ያስለቅሳል እንጂ
@@zaebakulu8553 ያስቃልም ያሳዝናልም ግን መጀመሪያ ጸጉሯን ብታሳድግ ጥሩ ነው😆😆😆😆
Are ❤ attfifu ❤
ግራ የገባው ትውልድ😳
ልክ ነው
ክክክክ
ሀገር ቂጥ መግባቷን በዚህ ማወቅ ይቻላል የታደሉት ሀገራት ስለት ሀገር እድገት ስለትምርት ያወራሉ
እግዚኦ ማርእነ ክርስቶስ 😢😢😢
Its a good choice for them physically but imagine when they get to know each other😂😂
ለዘንና ይመቻችሁ.....
Atjajalu siyastelu
የሞተ የተበላሸ ትውልድ
i felt bad for the bald girl😭
Me too but she killed it at the end
She's not "bald" but ok anyways she chose none.
❤❤
እስኪ ለኔ ጸይሟን
❤❤❤❤
I will go for 6
Inyam matadam inchinalan?
❤
❤❤❤
ግን በስላም ነው
ፀጉር የሌላት ብቻ ተረፈች የፈረስ ፀጉር ኣርጋ ኣትመጣም ነበር ኣይይ መንከራየ ህልምልም ሆነኮ ነገሩ😂😂
😂😂
World is ending by u guys 😢😢😢😢😢😢
Egzabiher kante seley le husur amero new asalefo meteset ena wedeza yeheden yemeslal !
welcom familly
ከየትኛው መሸታ ቤት ነው ያመጣሃቸው?
Yane malata sorry 😢 😢😢😢
እኳን ደሕናመጣችሀ❤
እኳን በሠላም ተመለሳችሁ
ከየት ነው የምትሰበስቧቸው?
coming soon i work video
Gen ahun yihe hiwot huno yekeyelalu
Yemr eyetetabesu new weyis eziw camera lay new miyabekaw 😂
Ere lenem feligulign
Yet tftachew nbr vido mserat akumachew new eskzar yet nbrachew
Ene hulum ymertugnal gnnn.....enem😂
endat new memezgeb michalew
ያጥፋችሁ እንደው እናንተንስ
enen gabzugna
Ke setoch key yalhonachu kewendoch demo rezim yalhonachu 😢😢😢😢😂😂
Endat new memezgeb michalew
Asafariwoch
አሳፋራ የሆነ ትውልድ 😢😢😢😢 እግዚአብሄር አምላክ ማስተዋል ያድላችሁ🙏
Ayee habesha mulu videown ayteh ketegebek buhala a safari mnamn mlt aykebdem
Esti benante program yetegabu kalu gabzuln
@@smile_game52😂😂😂
አይዞህ የጠለፋ ሾው ይጀመርልካል
Zegi nachu ayamrbachum😂
ጎሓፉት ዝኮኑ ሰባት እታ ኣብ ካበር ዘላ መዓንጣኣ ትርአ ጎል ኤርትራዊት ተዋሳኢት ኢያ ሰብኣያ ፈቲሓ ትዓብድ ዘላ ሰብ እልፊ ጎሓፉት
Wooow enkon d3na metachu yemir nafkachungi neber
Non yalechiw lij yimechat
ወዳ መሰለሽ 😂😂😂
@@zaebakulu8553 tadias
ጠፍታችሁ አስደብራችሁኝነበር እንኳን ደህና መጣጩህ
Why the last one she says none😢
Cause not all Mans are preferred her😢
@@zaebakulu8553but maybe she can't find chance like this one again what i mean is it is goanna be hard for her!
yet xeftachu new friends show
አደራህን አምላኬ
gn me melaxawa neber mimerxw
king cid and noluvmar said to ya ll.dont do this.cuase it seems weired on you.wyp?
ግራ የገባው ትውልድ ምናምን እያላችው ምትቀባጥሩ አለማየት መብታችው ነው እኮ ግዴታ አይደለም የዘር የሃይማኖት ፕሮግራም አይደለም እንዝናናበት
አጠር ያለግጥም ለስደቷ እህቴ
የስደቷ እህቴ አንች ጀግና ሴት ነሽ
ባለሽበት ቦታ አላህ ይጠብቅሽ
ለቤተሰብ ስትይ ስደትሽን መርጠሽ
በኢድ በአረፋ እረፍትም ሳይኖርሽ
ሁሌም በየ አመቱ በእባ እየታጠብሽ
እህቴ ጀግናየ በምን ቃል ልግለፅሽ
ሁልግዜም ስላንች ብፅፍም ባደንቅሽ
ችራሽም አላገኝ ስላንች እሚገልፅሽ
በጧት ትለሽና ጩኸት በአረብሽ
በጧትም በማታ ቤትሽን ወልውለሽ
ሽንትቤት አፅድተሽ እቃሽንም አጥበሽ
ምግብሽንም ሰርተሽ ልብሱን ሁሉ አጥበሽ
ልብስም እየተኮስሽ በአረብ ተገልምጠሽ
እደው በአጭሩ ይሄን ሁሉ ሰርተሽ
ሰው ታመመ ሲሉሽ ፈጥነሽ እየደረስሽ
የስደቷ እህቴአንችኮ ጀግናነሽ
ስላንች ትተሽ ለሰወች እየኖርሽ
ኢንሻአላህ ደሞ ለሀገርሽ ያብቃሽ
ማነው የፃፈልኝ ብለሽ ግር ካለሽ
ሀዩቲ ብንት አደም ነኝ የስደት እህትሽ
እስኪ በአጭሩ እዚህ ድረስ ይብቃሽ
አይዞሽ ጀግናዬ ጭራሽ እዳይከፋሽ
ኢንሻአላህ ደሞ ይህ ሁሉ አልፎልሽ
ለቤተሰቦችሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ
ደስተኛንምኑሮ አላህ ይወፍቅሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤