👉ህንድኛ ሳትችል ዝነኛ የህንድ አክትረስ የሆነችው👉Katrina Kaif's Marriage 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @kassimmecca1055
    ቴሌግራም ቻናሌ ይሄ ነው t.me/kassim1112
    #ቃሲም መካ Kassim Mecca
    #ቃሲምመካ#bollywoodnews#የቦሊውድመረጃበአማርኛ
    #’kasim
    የተለያዩ ነባርና አዲስ የቦሊውድ መረጃ
    የፊልሞች ሪቪው ቦሊውድ ውስጥ የተፈጠሩ
    ብዙ ክስተቶችን እያነሳን እንጨዋታለን
    እኔ አቅራቢያቹህ
    ህንድ ፊልም ተርጓሚ ቃሲም መካነኝ @kassimmecca
    Here we are Ready to make you more update more fresh more laugh you can get Bollywood movie Fresh news also Hindi movies by Amharic local languages kassim mecca With various Talented Translators
    Don't forget subscriber And share our Channel get touch link with us in all Social medias
    Thank you so much Dear Subscribers 🙏

КОМЕНТАРІ • 227

  • @makis1623
    @makis1623 2 місяці тому +5

    የካትሪና ባል በጣም ቆንጆ ነው 👍ካሉት አክተሮች ጠቅላላ

  • @TfJf-jb4rv
    @TfJf-jb4rv 3 місяці тому +22

    የ ካጆል እና የሻሩክ ዝምድናቸው ሰፋ ኣድርገህ ንገረን መጣም ነው ምወዳቸው ወድሜ 😊

    • @ፍሬ
      @ፍሬ 3 місяці тому +2

      ባልና ሚስት ይመስሉኝ ነበር😂

    • @lula4037
      @lula4037 3 місяці тому +1

      shahruk khan ena kajol best friend nachew.... esua ye ajaye devgen mist sethon.. esum mist alechiw... screen lay bcha new balna mist emihonut...

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 3 місяці тому +6

    ኡኡኡ ካሪና ካፑር እና ይችን ስወዳቸው የፊልም ደጋፊ አይደለውም ዝም ብየ ነው ሳያቸው እምወዳቸው

  • @temokrotube1159
    @temokrotube1159 3 місяці тому +7

    ብዙ ሴቶችን ወደፊልም ኢንዱስትሪ የሚያመጣቸው ሰልማነው። ካትሪናንም ወደ ቦሊውድ ያመጣት ሰልማን ነው። ባሎዋ ግን አይመጥናትም!

  • @meseretmesfinmessi1283
    @meseretmesfinmessi1283 3 місяці тому +4

    ባይዘዌ ከሰልማን ይልቅ ከቪኪ ጋር በጣም ነው ሚያምሩት ካሉት የቦውሊድ ካፕሎች እነሱ በጣም ነው ምወዳቸው ❤

  • @bzoukalayu3977
    @bzoukalayu3977 3 місяці тому +3

    በጣም የምወዳት አክተር ከሪና🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💃💃💃💃💃💃

  • @TigistTemesgen-gt5xe
    @TigistTemesgen-gt5xe 3 місяці тому +3

    ስለ ካጆልና ስለሻሩካን ንገረን በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ ካጆልን ከመውደዴ የተነሳ ሁልጊዜ እሷን ነው የማስበው

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n 3 місяці тому +4

    ሳልማን ከሀን ነው ከዚህ ያደረሳት❤❤

  • @seyaraja3732
    @seyaraja3732 3 місяці тому +3

    ቃሲሜ እናመሰግናለን ትዝታ ቀሰቀስክብን ካትሪናን ግን በጣም ነው የምወዳት
    ቀጣይ የፕሪቲ ዘንታሄን አቅርብልን

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому +2

      ተጭኗል የብዙዎች ሰርችለሁ ብዙ ሚቀር አለ ፕሪቲ አለች እየው🙏

  • @user-zh3pm8gz2k
    @user-zh3pm8gz2k 3 місяці тому +6

    እድሜ ለሰልማን ከሀን ለዚ ያበቃት እሱ ነው

  • @GebrehiwoteDestalem
    @GebrehiwoteDestalem 2 місяці тому +2

    Sle bibasha please

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 3 місяці тому +5

    😍😍😍ሼር ሼርርርርር ሰብስክራይብ እያረግን የ90ዎቹን ትዝታ እንኮምኩም

  • @meseretmesfinmessi1283
    @meseretmesfinmessi1283 3 місяці тому +3

    ከቪኪ ጋር ያላቸውን ኢንተርቪ ብትተረጉምልን pleas 🙏

  • @user-ld4cu2hd8r
    @user-ld4cu2hd8r 3 місяці тому +5

    አረ ከዚህ ፕሮግራም ሱስ ይዞኛል ምን ይሻለኛል😊

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому +3

      በቻይንኛ በርታ ቀጥል አታቋርጠው መሆኑ ነው😱ኢንሻአላህ አቀርባለሁ 👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @anwaeranwaer3548
    @anwaeranwaer3548 3 місяці тому +5

    ዋው እይታ ጨምሩዋል ቃሲም በርታ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому +1

      በጣም እንጂ ብራዘር የናንተም ጥረት ነው ገና ብዙ እንሄዳለን አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @JemalSedi-tk1hk
    @JemalSedi-tk1hk 3 місяці тому +2

    እናመሰግናለን የሰልማን ነገር

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ምን ይደረጋል ሁሌ ይገርማል👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @user-dh2qr9vt4j
    @user-dh2qr9vt4j 3 місяці тому +3

    Salman Salman Salman khan yenekaw Hulu yetebareke new❤❤❤

  • @user-bv3jg3es6p
    @user-bv3jg3es6p 3 місяці тому +4

    ካትሪያ ስትታይ አተራማሽ ነው ምትመስለው ግን ትንሽ date ያረገችው እሱአ ናት እና ደግሞ ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰነችው❤

    • @sulekhamoosa5801
      @sulekhamoosa5801 3 місяці тому +1

      ብዙ ግዜ ቁጡብ ሰዎች ተጫዋቾች ሰለ ሆኑ ብቻ ኣተራማሽ ይባላሉ

  • @zelalemdesalegne1749
    @zelalemdesalegne1749 3 місяці тому +1

    ቃስም ወንድሜ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅህ ❤❤❤

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @faayaentertainment9469
    @faayaentertainment9469 Місяць тому +1

    ዝና እንጂ ስነምግባር የሌላቸውን ከምታገባ ይሄ ልጅ ይሻላታል

  • @hamedyaworku7955
    @hamedyaworku7955 Місяць тому +1

    የበርያንካ ቾብራ ስራልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ቆየ ከተሰራ በል ብዙ ያላየከው አለ ኮምኩማቸው🙏

  • @user-te3ro8ls2i
    @user-te3ro8ls2i 3 місяці тому +1

    I subscribe to you because you better than others UA-camrs for Bollywood 😂🎉

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 3 місяці тому +1

    ውይ ጉድ ይገርማል ሲሰጥ አያልቅበት ፈጣሪ❤

  • @user-jp8iq1zp1m
    @user-jp8iq1zp1m 3 місяці тому +2

    betam arifff next shraddha kapoor bemaryam 🙏🙏🙏

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      የሽራዳ ይቆይብሀል ግን አቀርባታለሁ 👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 2 місяці тому +1

    ስታምርኮ ህንዳዊት ትመስለኝ ነበር❤❤

  • @hiwotgirma5557
    @hiwotgirma5557 3 місяці тому +2

    እንዴት እንደምወዳት እኮ

  • @werkuaww2636
    @werkuaww2636 3 місяці тому +1

    Ebakh yesauk mrete felm lexexln ebakhe❤❤❤❤❤

  • @MahadiAhamd
    @MahadiAhamd 3 місяці тому +3

    Ok akashey kumar aqerbiln

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ቆየ ከተጫነ ተሰርቷል👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @RahwaKidane-nz5wk
    @RahwaKidane-nz5wk 3 місяці тому +3

    ቀጥይ የሰልማን

  • @LoveLove-zx8fl
    @LoveLove-zx8fl 2 місяці тому +2

    ye jhon abrham sraln kasime

  • @user-my7ox4qq9l
    @user-my7ox4qq9l 3 місяці тому +2

    Shraddha Kapoor ስራልን እባክህ

  • @Ffdny__177doood
    @Ffdny__177doood 3 місяці тому +1

    ስለ sushant life story Please 🙏

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ተጭኗል ከታች አለ 👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @adinanjibril8493
    @adinanjibril8493 3 місяці тому +6

    ፍሎፕ የሚለዉ ቃል ተመልካች አጣ ማለት ነዉ?

    • @tsinujr4018
      @tsinujr4018 3 місяці тому +2

      Box Office Lay Budgetun Becha Weyem Keza Betach Kesera Nw

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому +1

      አዎ ከሰረ ማለት ነው

  • @sadam-uo3oc
    @sadam-uo3oc 3 місяці тому +1

    ከ akshay ጋ በጣም ያምራሉ❤

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      በጣም እንጂ እሱ ነገር ነገር አመጣ እንጂ😳👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @TigistTemesgen-gt5xe
    @TigistTemesgen-gt5xe 3 місяці тому +1

    እባክህ ስለካጆልና ስለሻሩካን ንገረን ሁለቱን አክተር በጣም ነው የምወዳቸው።እንደውም ህልሜ ሁለቱ አክተሮች እንዲጋቡ ነበር ህልሜ ግን አልሆነም አና እባክህን ስለነሱ ንገረን

  • @TsionDawit-uc7sw
    @TsionDawit-uc7sw 3 місяці тому +1

    በጣም ጀግና ሴት ናት ግን

  • @ChewanshDela
    @ChewanshDela 3 місяці тому +1

    The one and only kat ❤❤

  • @user-fc2bm4xm9i
    @user-fc2bm4xm9i 3 місяці тому +1

    Kasim editingh yemecjeresha best nw

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ነው ብለህ ነው እኔ እኳን ይቀረኛል ባይ ነኝ ኢዲት ማድረግን ባልማርም ግን ፒሲ ላይ ከ10 አመት በላይ ብዙ አፖችን ጎርጉሬ እራሴን አስተምሪያለሁ አሁን ቀለ ያሉ ሶፍትዌሮች ሳገኝ ቀለለኝ ግን ይቀረኛል👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @abelromantic3670
    @abelromantic3670 3 місяці тому +1

    1 program lebechaw mazegajet alebh sle zefenochua ena dancua
    Ke chikni chemelli eske. Shila ki jawani ena kamili kewti zefenoch alat
    1 gna mewedat actoress nat
    Mere brother ki dulhania milew film yemecheghal yesua

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 3 місяці тому +1

    በጣም ውብ ሴት ናት አልተማረችም የሚለው ነገር ግን ይገርማል የሀብታም ልጆች እንደሚያረጉት ቤት ውስጥ አስተማሪ ተቀጥሮላት ተምራ ሊሆን ይችላል ብዬ አስቤ ነበር

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому +1

      የት/ት ማስረጃ የላትም ነው እንጂ እቤት ውስጥ ነው የተማረችው ሙሉውን አለማየትህ🤣🙀

  • @user-gw4id7nk8k
    @user-gw4id7nk8k 3 місяці тому +1

    በርታ ጎበዝ

  • @astergirma8060
    @astergirma8060 2 місяці тому

    Kajol ene shark. Gadnyentche endet jimar este bsfewe sralny baxame nwe mwdchwe ahnsi mine lnchwe gadnyetche ende qxlnwe❤❤❤❤❤

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому

      የማንን ከቪኪ ጋር ነው?

    • @astergirma8060
      @astergirma8060 2 місяці тому

      @@kassimmecca1055 kajol Shark. Best friend.endet.jamru video ser..este

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому

      ተሰርቷል የቆየ አለ 🙏

  • @melatasfawgashaw1099
    @melatasfawgashaw1099 3 місяці тому +1

    Thank you kassimo

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @user-vu3vp7ys8w
    @user-vu3vp7ys8w 3 місяці тому +1

    ዋዎ አሪፍ ነዉ ቀጥልበት❤❤

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @alazarteferi6383
    @alazarteferi6383 3 місяці тому +1

    ሀምኮ ዲቫና ከርገዬ ፊልምን ከአክሼ ኩማር ጋር የመጀመሪያዋ መሸለኝ ቃሲም

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      አንተያየከው ነው እንጂ ይሄ ዊኪፒዲያላይ ያለ ነው በዛላይ አ/ም ወር ቀን ለውጥ አላቸው🙏🙏

  • @fatemahhabashi6124
    @fatemahhabashi6124 3 місяці тому +1

    Katrina❤❤❤

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @user-nv9hi4pp7h
    @user-nv9hi4pp7h 3 місяці тому +1

    Aamir

  • @meronkidane6530
    @meronkidane6530 2 місяці тому +1

    No doubt katrina is betaaaaaaaaaaam konjit

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h 3 місяці тому +1

    ❤❤❤ ምርጥ ነው

  • @alam5953
    @alam5953 3 місяці тому +2

    ስወዳት ህንድ ነበር የምትመስለኝ

  • @AddisDebebe-up2tt
    @AddisDebebe-up2tt 3 місяці тому +2

    ስለ አክሼ ኩማር የሆነ ነገር በለን

  • @en35888dgws
    @en35888dgws 3 місяці тому +1

    Queen Kay🥰

  • @getnetmekonen8032
    @getnetmekonen8032 2 місяці тому +1

    የ አኑሽካ ሸርማን ስራልን

  • @AsterHailu-xk1zv
    @AsterHailu-xk1zv 3 місяці тому

    ካትሪና ከህንድ ኣክተሮች እንደሳ የምወደዉ የለም❤❤❤

  • @aminetibrahim-dz3dj
    @aminetibrahim-dz3dj 3 місяці тому +2

    Next Priyanka

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ok 👌👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @user-miko443
    @user-miko443 3 місяці тому +1

    ቃሲሞ ታይገር ሽራፍን ስራልን አረሳካው እሱ ድንቅ አክተር ነው 🎉

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ወንዶች ስለገባ አቀርባለሁ🙏

    • @faayaentertainment9469
      @faayaentertainment9469 Місяць тому +1

      ታይገር ሽሮፍ ድንቅ አክተር ነው ስትል አታፍርም
      ይልቅ ትወና ምን እንደሆነ አላውቅም ብትል ይሻላል
      ምንም የትወና ብቃት የለውም አርፎ ዳንሰኛ እና የእርግጫ አሰልጣኝ ቢሆን ይሻለዋል

    • @faayaentertainment9469
      @faayaentertainment9469 Місяць тому +1

      ​@@kassimmecca1055ቃሲምዬ አትስማው ጊዜህን ሊያቃጥልብህ ነው

  • @user-ry7xr3rv2m
    @user-ry7xr3rv2m 3 місяці тому +1

    Tere naam lay ke selmaan gar yetewenechu lij min lay nat eski silesuw nigeren🥺😍

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ሂዊ ቡሚካ ናት ከታች አለ እይው 👉አመሰግናለሁ🙏

  • @nuredinayalew810
    @nuredinayalew810 3 місяці тому +1

    ቃሲም je yemcheh bya

  • @lula4037
    @lula4037 2 місяці тому +1

    kasim.. katrina . alia and pryanka and lai film lemesrat teferarmewal emibal were ale.. directerua zoya akhtar nat yilalu ewnet new ?

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому

      officially ካልተናገሩ ወይ ካልፈረሙ እርግጥኛ መሆን አይቻልም እንጂ አዎ🙏

    • @lula4037
      @lula4037 2 місяці тому +1

      oww betam yaguagual... ye alia ena ye pryanka ye tewena bkat yitayaal... yaw katrina rol dans lai new emihonew haha

  • @toombb5514
    @toombb5514 3 місяці тому +2

    እባክህ ስለ አክሼ ኩመር ስራልን

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      አለ ተጭኗል እንዲያውም በኩመር እና ሱኒል ነው ፕሮግራሙ የጀመረው🙏

  • @AyanawAssefa-mx8dx
    @AyanawAssefa-mx8dx 3 місяці тому +1

    Ye hatrik please

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 3 місяці тому

    ደደግአረገች ካት luv❤❤❤

  • @user-yt7bv6qm2m
    @user-yt7bv6qm2m 3 місяці тому +2

    ምርጥ ነበር እናመሠግናለን🙏
    ሻርዳ ከፑር🙏🙏

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 3 місяці тому

    አመስግናለሁ ቃሲም❤እኔም እንዲቀርብልኝ እምፈልገው ፕሮግራም ነበር

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ተቀብያለሁ 👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @NigstiAbay
    @NigstiAbay 3 місяці тому

    Gobeze neh!!! adenakeh negn❤🎉

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @ShabiAsemahgne
    @ShabiAsemahgne 3 місяці тому +1

    Yetrgum sirawochihin indet new magyet yemichalew bfilmu layi?

  • @cristanoronaldo6432
    @cristanoronaldo6432 3 місяці тому +1

    Priyanka Chopra please

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ቀጣይ የሷ ነው👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @hanlove412
    @hanlove412 3 місяці тому

    🙏😍thanks

  • @Kidste78
    @Kidste78 3 місяці тому

    እናመሰግናለን❤❤

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

    • @siyamsiym6847
      @siyamsiym6847 3 місяці тому

      ​@@kassimmecca1055pls sile shraddha kapoor nigeren pls kasime😍😍

  • @mekushine5040
    @mekushine5040 3 місяці тому +1

    👍

  • @LenaAbdllah
    @LenaAbdllah 3 місяці тому +1

    ስፕሪያንካ ቾብራ please😢

  • @hiwothaylay4104
    @hiwothaylay4104 3 місяці тому

    Jennfer winget zara please❤❤❤

  • @tsinujr4018
    @tsinujr4018 3 місяці тому +2

    Ek Tha Tiger Milew Film Nw Mimechegn Ke Katrina Filmoch

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ከሁሉም😱 ኧረ ይከብዳል👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @user-fr4zk3qf7m
    @user-fr4zk3qf7m 3 місяці тому +1

    ቅንብሩ ያበደ ነዉ ሁሉም ነገር

  • @ermias8434
    @ermias8434 3 місяці тому

    wow........100%

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @niserlyrics9574
    @niserlyrics9574 3 місяці тому

    Ye jiah Khan biography yiseraln

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ምን አላት እና የወራት እድሜ ባይሆን ከብዙ ዎች ጋር ሰብሰብ አድርጌ ላቀርባት እሞክራለሁ👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @linahassen846
    @linahassen846 3 місяці тому +1

    Errr kasim smake erguze necha ds mile zena new

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому +1

      ከተጫነ በኃላ ነው ዜናው እራሱ የተወራው በሌላ ፕሮግራም አወራለሁ🙏

    • @linahassen846
      @linahassen846 3 місяці тому

      @@kassimmecca1055 depikame erguze nech

  • @maryamm9134
    @maryamm9134 3 місяці тому +3

    ወላሂ ባሏ ሢያምረኘ ከወንዶቹ የቦሊዉዲ አክተሮች ለኔ አንደኛ ነዉ በዉበቱ ግንእሷ ሙሥሊም አይደለችደ እሱ ሂንዱይዝም ነዉ እንደት ነዉ አብረዉ የሚኖሩት ንገረኘ እሥቲ

    • @EdilamHabtamu
      @EdilamHabtamu 3 місяці тому +1

      እንደ ሻሩክ እና ሚስቱ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ኧረ ብዙ ምሳሌ አለ እኛምጋ እዛም ሆ

    • @alam5953
      @alam5953 3 місяці тому +1

      ሙስሊም አይደለችም አባቷ ሙስሊም ነው እናቷ ክርስቲያን ነች

    • @habjoo3664
      @habjoo3664 3 місяці тому +1

      አብሮ ለመኖር ፍቅር እንጂ ኃይማኖት ምን ያደርጋል 😂

    • @rozimuslimgirl1237
      @rozimuslimgirl1237 3 місяці тому +1

      ሙስሊምማ ሙስሊም ናት ​@@alam5953

  • @blenabeselom
    @blenabeselom 3 місяці тому +1

    sele america celebritywocem seralen bemaryam

  • @jemilamohammed-hm4hk
    @jemilamohammed-hm4hk 3 місяці тому

    Alia bahatt 🙏

  • @hiwothaylay4104
    @hiwothaylay4104 3 місяці тому +1

    Alia bhat please

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ይቀርባል አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @brhangalhumera2639
    @brhangalhumera2639 3 місяці тому +1

    I love you Katrina 😘😘😘😘😘

  • @linahassen846
    @linahassen846 3 місяці тому

    Sel ktrina men edmel alwekm dancose akoma tenkarwa lena jegna nate

  • @selmansirajtube3011
    @selmansirajtube3011 3 місяці тому +1

    ብሮ ቦዲጋርድ ላይ አለች እንዴ?

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому +1

      በደንብ አላየከውም ካሚዮ ሮል መግባቷ ትዝ አይላቹም😳😱

  • @TimsleSeni-vw9uo
    @TimsleSeni-vw9uo 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @roza7158
    @roza7158 3 місяці тому +1

    ራኒ

  • @solomonjarso-nn2nk
    @solomonjarso-nn2nk 3 місяці тому

    She dated RK for 7 years(2009-2016).On her party she was with RK or SK ? I am confused.

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      1sr SK 2nd -RK and again SK. Thank you 🙏

  • @user-xl6ih3ol5n
    @user-xl6ih3ol5n 3 місяці тому +1

    ኸረ ቃሲም እኔም እየኝ እንጂ talapaty vijay

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ሳውዝ ይቆያል ታገሱኝ ብያለሁ

  • @kassh-gm9iv
    @kassh-gm9iv 3 місяці тому

    pls hurthik roshan akrbln

  • @abelromantic3670
    @abelromantic3670 3 місяці тому

    Sle retiesh deshmukush yesera

  • @AyanawAssefa-mx8dx
    @AyanawAssefa-mx8dx 3 місяці тому

    Hatrik

  • @mandemanye
    @mandemanye 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @mahlettemesgen363
    @mahlettemesgen363 3 місяці тому +1

    Akshaye bayageba noro bergit and lay yihonu neber

  • @AyanawAssefa-mx8dx
    @AyanawAssefa-mx8dx 3 місяці тому

    Ye hatrik akiribilin

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ቆየኮ ተጭኗል 👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @EmanAli-gf7sl
    @EmanAli-gf7sl 3 місяці тому +1

    anushka sharma tarik akerblen

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ok 👍 ትንሽ ታገሺኝ👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

  • @Sad-zn6sy
    @Sad-zn6sy 2 місяці тому +1

    ግንሣልማን😅 ሚሥት አለዉንን 😊

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому

      ላጤ ነው ሚስትም ድስትም ልጅም የለውም አላህ መርጦ ይስጠው🙏

  • @mingizemethiopia4013
    @mingizemethiopia4013 3 місяці тому +1

    Ye rasihen arif ye tirgum film lekekln

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому +1

      እዚህ ፊልም መጫን አይቻልም ቻናሉ ይዘጋል🙏

  • @user-pw3lf7ov6y
    @user-pw3lf7ov6y 3 місяці тому +1

    mujuse dosti kerogi yemilew film kal btlekew

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ቴሌግራም ላይ አለ ሊንክ ከታች ውሰድ

  • @user-ts6gn4lz6c
    @user-ts6gn4lz6c 3 місяці тому

    Sele shahrukh khan adis zena ale tamo hospital geba eyetebale new ?

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ቀላ ነገር ነው ተብሏል እስኪ ቼክ አድርጌ ሰፋ ያለ መረጃ ካገኘሁ ጀባ እላለሁ👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому

      ቀላ ነገር ነው ተብሏል እስኪ ቼክ አድርጌ ሰፋ ያለ መረጃ ካገኘሁ ጀባ እላለሁ👉አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙏