Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Haniel God Bless you 🙏🏾❤😍 .
ወንድም ዳዊት እግዚአብሔር አምላክ በግልፅ የወንጌል አገልግሎት ፀጋ የሰጠው ወንጌላዊ ነው በሱ አግልግሎት ነው ከብዙ ወንበዴዎች የዳንኩት ።
ዴቭ ብዙ ጸልይ ብዙ እንዳትስት።
ዴቭ በጣም ወድሃለው አንደኔ አይነት ጀመሪ ቢንጢ ተምህርትህ በደንብ የሚገባ ነው ጌታ የበለጠ ይግልፅልህ ለኛም ከመድርክ ለይ ያቆይህ
ዳን.9:11 በደንብ አስገንዝብልኝ🎉 የሜዳው ስርዓትና 10ቱ ትዕዛዛት ለይተህ አሳይ❤
ትምህርትህ ተመችቶኛል ፀጋ ይቡዛልህ
WOWWWWW kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Abate Buruki Tebarake zemanek yelamelem ❤❤❤❤❤
ዴቭዬ much grce🎉
መመኘትና በንፁህ ማድነቅ ይለያያል ።
ህይወት የአፍ ምስክርነት አይደለም! እንደ ሰይጣን እየኖሩ ድኛለሁ ማለት አያዋጣም! You leave casually you will be a casualty😢
ወዳጄ ቆርጠህ የአገልጋዮችን ስብከት አታቅርብ።ቆርጠህ ያመጣኸውን ሙሉ ስብከት ስሰማ እውነት ነው። ካልሆነ ለለላ ዓላማ መጥተሀል።
የሞት ህግ በወረቀት ላይ የፍቅር ሕግ በልብ ጽላት ላይ ነው እንዳትስት ተጠንቀቅ ትንቢተ ኢሳይያስ 8:16🎉
Eeyyeen kaa , maaliif hin banne yoo gooftaa dhiise?
Fassil cult peaches dha 😂. Haniel 👉❤