deva you are really exact biblical and blessed man of God with exact blessing ,you are full of blessing stay blessed and extend beyond any boundary which limit and distort the exact truth Gods word and truth !!!!!!!!! love u deva
You better understand first the spirit of the lesson. I think you mis the point. Get the point and live with it my dear.I don't get it in a way you understand. Bless you!
የዘመኑ የወንጌል ጀግና ስንቱን አየነው ውስጡ የሚያስበው ሌላ በአፉ የሚወራው ግን የውሸት መነፈሳዊነት አንተ ግን እንቅጭ እንቅጫን keep it up ❤❤❤❤
Amen eyesus ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድም ዳዊት ፋሲል እግዚአብሔር አምላክ አንተን ያብዛልን።
በጣም ይገርማል ይህ ወንድም በጣም የተባረከ ነዉ እኔ ረዥም ስብከት ወይም ትምርት አላይም ገና አሁን ነዉ ያወኩት አሁን ሱስ ሆነኝ በመንፈስ ሁኜ ነዉ የምሰማዉ ከፊት ጀምሬ ያስተማርካቸዉ እየሰማሁህ ነዉ የሚገርም ትምህርት ነዉ በእወነት ጌታ ይባርክህ አገልግሎትህ ይባረክ ኑርልን 🙌
ህይወት አይቀለድበትም።
ሰው የልቡን ሀሳብና ምኞት ለመፈጸም እንዲያመቸው እግዚአብሔር ያላስተማረውን ትምህርት ማስተማር ትክክል አይደለም። እስከ መጨረሻ መጽናት ነው የሚያድን።
ወንድም ዳዊት ፋሲል የዘመናችን ምርጥ መፅሀፍ ቅዱስ እስተማሪ ነው።
ዴቭ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
እውነት ይህ ትምህርት ብዙዎችን ከጭንቅ እንደምገላግል አምናለሁ እግዚአብሄር እንዳንተ አይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን
ደቭ ፀጋ ይብዛልህ
ዳዊት ነኝ, ይህን ያስተማርኩት ግን ለማንም ሰው ምላሽ ለመስጠት አልነበረም, ርእሱ ቢስተካከል
❤
Blessed one
ወንድም ዳዊት እንዳንተ ይብዝሉን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
የተባረክ ዴቭ ባልከው መሰረት አርዕስቱ ቢስተካከልና አግባብ ባለው ስያሜ ቢሰጠው ያንተን ትምህርቶች ግን ለዓለም ሁሉ መዳረስ አለበት ፀጋ ይብዛልህ።
@@zelalembekele9185 hhhh
Wow ዴቪ ጌታ በብዙ ፀጋ ተባርክ የእውነት ቃል በአፊ ለይ ይብዘ🙌❤❤❤❤❤
ብዙ ሰዎችን ሊለውጥ የሚችል ትምህት በዚህ ወንድም በኩል ጌታ እያስተማረን ስለሆነ ሰዎች ተምረው እንዲጠቀሙ የሱን የዩትዩብ ቻናል Dawit fasil ministry እየገቡ እንዲማሩ ብታደርግ መልካም ነው
ወደ ዕብራውያን 6
5፤ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን
6፤ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና። 1ኛ ዮሐንስ 2
6፤ በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።
እርግጠኛ ነኝ ለዚ መልስ የላቸውም። አንዴ ድኛለው ስለዚ እንደፈለኩ እሆናለው ብለሽ ትንጨረጨሪያታለሽ
እኔ በጣም እወዳወላው❤ ፓስተር ዳዊት ክርስቶስ ነው ያሳየኝ በሁሉም ተፈውሻለው እውቀት ነጻ ያወጣል ፓስተር ዳዊት ዘመንህ ይለምልም አንተ ብሩክ ነህ
ወንድም ዳዊት ነው የሚባለው
ወንጌል አደራ እንጂ እንጀራ መብያ ያላደረገ አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ
ሌላውን ትተህ በቁጡነቴ ሳልበድልውዮ አላውቅም ግን ጌታ ይባረክ ሀጥያቴ በክርስቶስ ደም ታጥቦአል ❤❤
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ በዚህ ሰው ትምህርት እጅግ ተጠቅሜያለሁ በእርሱ የሚሰራው እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይባርክ !! የዝዓለም በረከት ነህ !! በጣም ነው የምወድህ ።❤❤
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ #እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
ብዙ ሰዎች የማያምኑበት ወንጌል እሄ ነው።
አንዳንድ ሰው አማኝ ነው ለማለት ይከብዳል።
አማኝ አይጠፋም ከምትለው፥ ጠላትህ ድብን ይላል ብትለው ቶሎ ያምናል😭
ዴቭ አንተ ለሀገራችን በረከት ነህ ፤ ተባረክልኝ።
ዉድ ወገኖቼ
ከህይወት መዝገብ መሠረዝ እንዳለ ቃሉ ይናገራል
ዘፀ32:33
ራዕ3:1-6
ስለዚህ መዳናችንን እንፈፅም እንደ ቃሉ
ፊሊ2:12
በእኔ መረዳት ይህ ትምህርት
ሐጢዓትን አድንለማመድ ፈቃድ ሰጪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ
ካስፈለገ በእግዚአብሔር ቃል እዉነት መወያየት እንችላለን
ተባረኩልኝ
1ኛ ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም።
⁷ ልጆች ሆይ፥ ማንም አያስታችሁ፤ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ጽድቅን የሚያደርግ ጻድቅ ነው።
⁸ ኃጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው፥ ዲያብሎስ ከመጀመሪያ ኃጢአትን ያደርጋልና።
⁹ ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።
¹⁰ የእግዚአብሔር ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ የተገለጡ ናቸው፤ ጽድቅን የማያደርግና ወንድሙን የማይወድ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።
🔴ሙሉውን አንብብ - በሱ የሚያምን ሀጥያትን ካላደረገ ታድያ ለምን ንስሀ ተሰጠ?
🔴መፅሐፍን አንብቡ አዳራሽ የተነግራችሁን ብቻ ይዛቹ አቱሩጡ::
@@addisnet21 ንስሃ ማለት ሃጢዓትን ለማቆም በመወሰን ከክፉ መንገድ መመለስ ነው ። ንሰሃ የተሰጠው ሰዎች ከክፉ ስራቸው ርቀው በጽድቅ ክርስቶስን በመምሰል ይኖሩ ዘንድ ዳግመኛ እድል እንዲያገኙ ነው።
ስለዚህ በክርስቶስ በማመን በንስሃ ከክፉ ስራ ርቆ ጽድቅን የሚያደርግ በክርስቶስ ይኖራል።
- ሳይፈልግ በኀጢዓት ለታሰረው ጌታ በፀጋው ነፃ አውጥቶ የንስሃን እድል ይሰጠዋል።ነገር ግን የንስሃ ዕድል የሚሰጠው ነገ ንሰሃ እገባለሁ እያለ ሰው ዛሬ ላይ በድፍረት ሃጢዓትን እንዲያደርግ አይደለም። እንደዚህ የሚቀልድ ሰዉ ለጥፋት ተጋላጭ ይሆናል።
ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2 : 8
ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2 : 8
@@etexhaile201 ✅እሱንማ ሁሉ ያምናል ችግሩ ፅጋ ብቻ ብለሽ ካነበብሽ ነው::
ዳዊት ተባረክ!!
እግዚአብሔር ዘመንህን ያለሞልም ዴቨ…ብዙ ነገር ተጠቅሜለዉ ክብር ለእግዚብሔር ይሁን
እንደ ዛሬ ገብቶኝ አያውቅም ተባረክ
ወደ ዕብራውያን 3
14፤ የመጀመሪያ እምነታችንን እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ፥ የክርስቶስ ተካፋዮች ሆነናልና፤
እምነት ነው ልብ በል። ሰዎች ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ትተው ወደ አይሁድ እምነት ይመለሱ ነበር ያኔ። የሃጢያት ድካም በምድር ያደክማል ዋጋ ያስከፍላል እንጂ ከደህንነት አያወጣም።
@@undermysaviourበስምህ አጋንንት አ ላወጣንም........ አላውቃችሁ ም...... ማት. 24
አሜን ብለህ የተስማማህ ሁሉ ራስህን መርምር
የደነ ሰው ዝሙት ብጠጢ ብገል ብሰራቅ መንግሰታ ሰማይ ይገበል ዎይ ትንብት ተነገር አገንንት በሰምህ ትንቢት አልተነገርንምን በሰምህ አጋንንት አለወጣንምን በሰምህሰ ብዙ ታምራት አለደራግንም ከቶ አለወቅኂችሁም እነንት ክፉ ዎች ከእኔ ራቁ የለቻው የደኑት አይለምንህ የደነ ሰው ደህነንቱ አያጠም እየለቺ ትውልድ አታጠፉ የደነ ሰው እንደፈለጋ እድሆን አልታፈቀደም ነፍሰ ይገድል አያላቹ መንጀፈቀድ አትሲጥ ነጌ በጌታ ትጠያቀልህ
እደዚህ አይነት ሰው አልዳነም
እንዳንተ ዐይነቱ ደነዝ ነው የሚጠፋው
Wowww God bless you more blessing pastor Dawit 💙💙❤️❤️❤️
ማቴዎስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
ያዕቆብ 1፥22
“ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።”
ገላትያ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥
²⁰ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥
²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም::
- መፅሐፍ ቅዱስ መዳናችሁን ዕለት ዕለት ፈፅሙ ስለሚል ለቃሉ በመታዘዝ መዳናችንን ዕለት ዕለት መፈጸም ይገባናል።
-እግዚአብሔር እንደ ቃሉ የምንኖርበትን ፀጋ በክርስቶስ በኩል ሰጥቶናል። ስለዚህ በክርስቶስ ፀጋ ከኀጢአት እስራት ነፃ መውጣት ይቻላል።
-ስለዚህ አንድ ጊዜ ስለዳንኩ እንደፈለኩ በኃጢዓት መመላለስ እችላለሁ ማለት አንችልም። በኃጢዓት እንደፈለግን ተመላልሰን እንዴት የጌታን ፊት ልናይ እንችላለን?
- በአፍ ጌታ ሆይ በአንተ አምኛለሁ እያለ እየሸነገለ ነገር ግን በህይወቱ እንደፈለገ አእምሮው ምንም ሳይኮነን በድፍረት በኀጢዓት የሚመላለስ ሰዉ እንዴት የእግዚአብሔርን መንግሥት ይወርሳል? ሰው በኀጢዓት እስራት ሆኖ ሳይፈልግ ኀጢዓት ቢያደርግ ጌታ ከኃጢዓት ነፃ ያወጣዋል ፤ ነገር ግን ሰዉ በድፍረት አእምሮው ምንም ሳይኮነን ኃጢዓት እየሰራ ከኃጢዓቱ ጋር ተስማምቶ የሚኖር እንዴት ሊድን ይችላል?
-በክርስቶስ ደም ከታጠብንና በፀጋው ከኀጢዓት እስራት ነፃ ከወጣን በኋላ ወደን ወደ ኃጢአት ብንመለስ ፍርድና ቅጣት ይጠብቀናል፡፡
ማቴዎስ 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ ነገር ግን ምን ይመስላችኋል? አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት፤ ወደ አንደኛው ቀርቦ፦ ልጄ ሆይ፥ ዛሬ ሂድና በወይኔ አትክልት ሥራ አለው።
²⁹ እርሱም መልሶ፦ አልወድም አለ፤ ኋላ ግን ተጸጸተና ሄደ።
³⁰ ወደ ሁለተኛውም ቀርቦ እንዲሁ አለው እርሱም መልሶ፦ እሺ ጌታዬ አለ፤ ነገር ግን አልሄደም።
³¹ ከሁለቱ የአባቱን ፈቃድ ያደረገ ማን ነው? ፊተኛው አሉት።
-ስለዚህ በክርስቶስ አምነን ከዳንን በኋላ እምነታችን በስራ መገለጥ አለበት።
“ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።”
- ያዕቆብ 2፥26
እምነት ያለስራማ ከንቱ ነው ለዛም ነው የኛን ስራ ሊሰራልን የመጣው እርሱ የሰራውን እኛ ደግሞ ስናምን ተሟላ ማለት ነው
የዚህ ፖስት ባለቤት ጌታ ይባርክ!!!
@@adugenet70 Amen, bless you too!
1ኛ --"ስለዚህ ደግሞ ብናድር ወይም ተለይን ብንሆን እርሱን ደስ የምናሰኝ ልንሆን እንቀናለን።መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዳደረገ እያንዳንዱ በስጋው የተሰራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ
በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናልና።2ኛ ቆሮ5፥6-10
2ኛ--በጌታችንና በመድሀኒታችን በኢየሱስ እውቀት ከአለም እርኩሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርሷ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል።---"2ጴጥ 2፥20--22
በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናልና።
"የእውነትን ዕውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአትን ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ሀጢአት መስዋዕት አይቀርልንምና፥የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።የሙሴን ህግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርህራሄ ይሞታል፤ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኩስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?---ዕብ10፥26--31
በጣም ጥያቂ ይፈጥራል ይህ ትምህርት ፀጋ የተሰጠን ሀጢአት ለመሰራት አይደለም
I appreciate for your teachings. It's clear and simple languages. Thank you for sharing God bless you.
በጣም የምወደው እና የማከብረው ።ጌታ ለዘለአለም የቃሉ ብርሀን አይወሰድብህ።
ወንድሜ ማሙሻ ያላመክበትን እንደት
እንደት ትሰበካለህ ? እግዚአብሔር አብ የሰጠው ስጦት “እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና።”
- ሮሜ 11፥29
ደግሞም “አሁን ግን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ታይቶአል። እርሱ ሞትን ሽሮአልና እኔ ሰባኪና ሐዋርያ አሕዛብንም አስተማሪ እንድሆን በተሾምሁበት በወንጌል ሕይወትንና አለመጥፋትን ወደ ብርሃን አውጥቶአል።”
- 2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥10-11
20:05 የምታስተምራቸው ብዙ ግልፅና የእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ያደረጉ ናቸው አንዳንድ ግን ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር ጥያቄ የፈጠረብኝ ትምህርቶች አሉ ለምሳሌ አፌ :4:11 ላይ ያሉ የፀጋ ስጦቶዎችን በዝህ ዘመን የማይሰሩ አሉ ስትል ሰምቸሃለሁ ጥያቄም አቅርቤ ነበር ምላሽ አልሰጠህም!ለማንኛውም አገልግሎትህን ጌታ ይባርክልህ!
“በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።”
- ዕብራውያን 6፥6
“ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።”
2 tomato’s 3/1 to end
“እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ።”
- ሮሜ 11፥22
የእ/ር ቸርነት እስቲ ultimately በምን የተገለጠ ይመስላል። ቸር ማለት በስጦታው ባለፀጋ ማለት ነዋ! እ/ር አብ ቸርነቱ ultimately የተገለጠው ኢየሱስን ሲሰጠን ነው። ስጦታውን የተቀበለ ግን አይጠፋም። መዳን ኢየሱስን በማመን እንደሆነ ሁሉ አለመዳንም በእርሱ አለማመን ነው። ደግሞ ሌላው ያመነ ሠው አይደክምም አይባልም ነገር ግን እምነት ከስራ አይለይም በስራው ግን ይገለጣል። ግን በፍርድ ፍራቻ/ እቆረጣለሁ ብሎ አይፈራም። ም/ቱም "ፃድቅ በእምነት በህይወት ይኖራል" ይላልና
@@abelalemayehu2145ዕብራውያን 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥
²⁷ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።
ጌታ ሆይ በጣም የምወደው እና የማከብረው ወንድም ነው ዳዊት ፋሲል
“እንግዲህ ምን ይሁን? ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች ስላይደለን ኃጢአትን እንሥራን? አይደለም።”
- ሮሜ 6፥15
ኃጢያት እንሥራ ማንም አላለም።
@@amazing-3691 የገባህን አስረዳኝ/ጂኝ? በነገራችን ላይ ለሃጥያት ምክንያት ማቅረብ አይቻልም የሚቻለው ይቅርታ እና ንስሃ ማቅረብ ብቻ ነው።
@@samidane በዚህ ምድር እያለን ከኃጢያት ነፃ መሆን አንችልም። ማናችንም እንስታለን። የኃጢያት ደሞዝ ደግሞ ሞት ነው። ለንስሃ ሳይደርሱ ሞት ልቀድም ይችላል። እ/ር ደግሞ ኃጢያትን ሳይቀጣ አያልፍም። ቅዱስ የሆነ አምላክ ለንስሃ ጊዜ ሳታገኝ ነው የሞትከው ብሎ የሚተው አይደለም።የኃጢያት ትንሽ ትልቅ የለም ሁሉም ወደሞት ያደርሳል።እንዲህ ከሆነ እንድ ሰው እንኲ አይድንም ሁሉም ስው ይብዛም ይነስም ኃጢያት ይሰራል።
ታድያ ምን ይሻላል? መፍትሄውን ከማየታችን በፊት አንድ ነገር እንጠይቅ። የዘላለም ህይወት ምንድነው? እንዴትና መቼ በማን ለማን ይሰጣል። መልስ:- የዘላለም ህይወት ከስሙ እንደምንረዳው ጊዜያዊ ያልሆነ ህይወት ስሆን የሚገኘውም በኢየሱስ ክርቶስ በማመን ብቻ ነው። ሰጩውም እግዚአብሔር ብቻ ነው። የሚሰጠውም ያመኑ ቅፅበት እንጂ ወደፊት አይደለም። ስንድክም የሚቆረጥ ህይወት ምኑ የዘላለም ሆነ ታዲያ? ለምሳሌ እንድ ሰው ሰኞ ቢሳሳት የዘላለም ህይወቱና ልጅነቱም የሚነሳ ቢሆን ማክሰኞ ንስሃ ስገባ የቀጠልና ልጅነቱም ቢመለስ ተመልሶ ደግሞ በሳምንቱ ቢጠፋ ምን ይባላል። እ/ር ቅዱስ አምላክ ነው እንዲህ ያለውን የልጆች ጨዋታ ከቶ አይፈፅምም። የዘላለም ህይውት ሰጪ ጠባቂም እ/ር እራሱ ነው። ደካማ ሰው በምን አቅሙ ህይወቱን ይጠብቃል። መፅሃፍ እንደሚል " የሚያፀናችሁ ከክፉውን ይሚጠብቀን የታመነ ንው" 2ተሰ 3:3, ይሁ 24
ጥያቄ ይቻላል።
@@samidane ሰው ዛሬ ድኖ ነገ የሚጠፋ ከሆነ ወንጌል የምስራጭ ነው ብለን የምንለው ውሸት ነው ማለት ነዋ?
@@amazing-3691 ወንድም ለሃጥያት ለመስራት ቀድመን የምናስይዘው የንስሃ ቀብድ የለንም። ሁሉም በክርስቶስ በሆነ ቤዛነት የዳነ ህዝብ ነው።“ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20
ወንድም ኤርሚያስ እስከ ዛሬ ድረስ የምታስተላልፈውን መንፈሳዊ መልዕክቶችህን 2:51 እከታተልና እጠቀምም ነበር ዳዊትን የመሰለ የዘመናችችንን ታላቅ አስተማሪ ስትተች ወረድክብኝ።
Amennn ,,betaaam des yemil sew hiwot keyarii timirtii neww,,,,bertaa ayzn
Amen metelut gebetoachehu newe
እስከ መጨረሻው የሚፀና ይድናል።የሚለው ቃል የታመነ ና እውነተኛ ነው።
የነፍስ መዳን ነው
እለት እለት ደህንነት ስለሚያስፈልጋት የእግዜር ቃል እውቀትን በየእለቱ ያስፈልጋታል ።
መንፈስ ዳግም ከተወለደ ዳግም አይጠፋም ።
@@etsegenetamare7165 አስተማሪ ለምን እስፈለገ ለምን መሪ ለቤተክርስቲያን ለምን ተሰጠ ? ሰዋችን ለመንግስተ ሰማይ እየመከሩ እያስተማሩ ወደ ፍፁምነት እንድንሄድ ነው ።
Kminden newe yemidinewe
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
God bless u brother amazing teacher congratulations
hig ima ale honom higun mefetsem yemiyaschilen tsegam abro tesetonal
God bless you
My Teacher
Deviy tebark tsega ybizalh endet argi endmgilts alwkm bicha buzu zeman nurlin buzu zeman agilgel enwodhalin❤
ተባረክ ፓስተር ዳዊት❤
ኃጢያት የሚያደፋፍር ስብከት ::ለጆራችሁ የሚመችን ንግግር ብቻ አትስሙ ::የተሰጠን ፀጋ ከኃጢያት ባርነት እንድንድን እንጂ በድፍረት በኃጥያት እንድንኖር አይደለም ::ወገን ይህ የመጨረሻው ዘመን ነዉና ከዲያብሎስ ትምህርት ተጠንቀቁ ::
ምኑ ነው ኃጢአት የሚያደፋፍር
Wow what a brilliant person (teacher)is he !!! wow we proud of You may God bless you 🙏
በኃጢአት ፀንተሽ እየኖርሽ ነው?
Frie yalafera yikoretal malet mn malet yihon? Endet ayinet ye sihitet timihirt lay nw yalachuhut??
እናመሰግናለን!
እውነቱ፣እየገባህ፣ነው፣በርታ
Amazing ህይዉት ዘራእብኝ ከዛሬ ጀምሮ በህብረት አገኛለሁ ዴቭ አመሰግናለሁ !!
“ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥ በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ።”
- ራእይ 3፥5
መዳኑን ያልጠበቀና ኃጢአትን ያልተወ የሚደመሰስ እንዳለ አያሳይም።
እስቲ ስልክ እንለዋወጥና እንወያይ ?
Dave እግዚ/ር እድሜ ና ጤና ይስጥልህ
More grace to you Dave.
Once saved always saved የሚለው ትምህርት አይሰራም።
ተባረክ
ተባረክልን
Yaaa Geta yibarkih wendenme medanachinin Anderson fetsimotal
“ድል የሚነሣም እንደ እነርሱ ነጭ ልብስ ይለብሳል፤ እኔም በአባቴና በመላእክቱ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም።”
- ራእይ 3፥5 (አዲሱ መ.ት)
ልትደመሰስ ትችላለህ!!!
ፀጋ ይብዛልህ
ፓሰር ዲብ ዘመንህ ይለምልም
I like your teachings brethren
Ameeen
ዴቬዬ መልስ ለመስጠት አይደለም ምርጥ አስተማሪ ነህ ግን በራሴ ያየሁት ነገር ቢኖር ተደጋጋሚ ባክ አረግ ነበር አስቸግር ነበር በጣም አንድ ቀን እንዴት እንደወደኩ ሳላቅ ራሴን ሲዖል አገኘሁት ትል ላይ ወድቄ ከዛን ቀን ጀምሮ አደብ ገዛሁ መስመር ውስጥ ገባሁ በራሴ አተያይ ሰው ባንድ ጊዜ ሲዖል ላይገባ ይችላል ውድቀት ሲደጋገም ግን ሊጠፍ ይችላል ብዬ አስባለሁ
Amazing teaching Pastor Dawit Fassil. May the Lord bless you more and more
ትባርክ
አሜን
ትርጉሙን፣በደንብ፣አሰላስል፣በርታ፣ወንድሜ
ቅድስና ለእግዚያብሄር
ምክንያቱም መክሰስ ሰውን፡ አያምልስም: ንግግሩ: ልክ፡ ቢሆንም: ያነጋገር: ስርአት: በፍቅር በሀዘን መግለጥ እንደገና ለጌታ፡ አንዱመለሱ: በማዘን ጌታን: እንዲወዱ: በጣም የበለጠ የዘላለም ሂውትን: ማጣት በጣም ይከብላል: ስለዚ በፍቅር በፀሎት በመውደድ: ስንናገር በሚያቀርብ: ይሁን: ባለቤቱ ሀይለኛ: ነው ምን ማረግ እንደሚቻል ያውቃል ፓስተር እናመሰግናለን በመምከር መጓዝ ነው
1ኛ ጴጥሮስ 4
7፤ ዳሩ ግን የነገር ሁሉ መጨረሻ ቀርቦአል። እንግዲህ እንደ ባለ አእምሮ አስቡ፥
እኔ መቸም የዘመናት ጥያቄየ ተመልሶልኝ ዋው እንዲያውም ከህግ ስርአት ከአድርግ አታደርግ ገዳይ ከሆነ ትምህርት ነፃ በመውጣት በፅድቅ በቅድስና እግዚያብሔርን በመፍራት እና በመውደድ እንድኖር ሀይልን ያስታጠቀኝ እውነትን ያበራልኝ አካሄዴን ኑሮየን ህይወቴን አመለካከቴን ሁሉን ነው የቀየረው የዳዊት ትምህርቶች ምንም እኮ ነው ሰምቸ የማልጠግበው የማልሰለቸው ወንድም ዳዊትየ በውነት አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን እኔም ሆነ በዙሪያየ ያሉ እየሰሙ ተፈትተዋል ነፃ ወጥተዋል ተመስገን ጌታ እግዚያብሔር
ወንድሜ አሁን የበራልህ እንዳይመስልህ። የጠጣኸው በመርዝ የተቀመመ ወይን ነው። ሃጢአት ሃጢአት ነው። ሕግ መከበር ባያስፈልገው ኖሮ የሱስ አይሞትም ነበር። የሱስ ህግን ጠብቋል? አዎ። እንግዲያውስ አንተም ጠብቅ። እርሱ ህግን ሊሽር አልመጣም። ሉቃ 16፣17 ማቴ 5፣17 ያዕ 2፣10‐26
Amen
Yes eyesus mulubemulu keflowal Ameen Ennante Mindagnoch sewoch yedanute be Ennanente bedemoze waga Atasmeselute pls yekiristosin stega sibeku....
wendim dawit be eyesus semi moges yiderebilehe tsega yichemerelehe
ኃጢአት የምትሰራ ነፍስ እርሷ ትሞታለች የሚለውን እንደሚመችህ አድርገህ ተርጉመው ።
መዳንህን እለት እለት አስታውቅ የሚለውንስ
እስከመጨረሻ የሚጸና ማለትን ......... ብዙ ቃሎች አሉ ግን ወዳጄ ኃጢአትን አታበረታታ ።
በጌታ መዳናችንን የምናረጋግጠው በየጊዜው ባለን ምልልስ ነው ።
እኔ በጌታ ነኝ ጌታስ በእኔ መሆኑን በምን አውቃለሁ ?? ጥንቃቄ ያሻል
Wow Troth
❤🎉🩸ፍቅር እየሱስ የወደዳቸውን እስከመጨረሻ ወደዳቸው
True Biblical teaching!
አብዛኛው ት/ትክ ተመችቶኛል ነገር ግን ሰው ካመነ የፈለገውን አጥያት ቢጨማለቅ መንግስተ ሰማይ ይወርሳል በምድር ይቀጣል የሚል አጢያትን የሚያበረታታና ስህተት ትምህርት ነው።
God bless you 🙏
ዕብራውያን 3 :- 7-19
ዕብራውያን 4:- 1-7
ዛሬ ተብሎ ተነግሮናል ልባችንን እልከኛ እንዳናደርግ በተጨማሪ በምድርም የዘራነውን እናጭዳለን ደግሞም በህልከኝነት በምናደርገው እግዚአብሄርን መበደልና ማሳዘን ከቀጠልን ከመንግስቱም እንጎላለን ለዚህ ነው የልጁ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነፃል የሚለን ያንን ካልወደድን ግን ፍፃሜአችን አያምርም ። እርግጥ ነው በስራችን አልዳንም ከዳንን ቦሀላ ግን ከእኛ ጋር የሚፈልገው ህይወት አለ።
እስኪ ልጠይቅህ ወንድም ዳዊት አንድ ሰው በጌታ ነኝ እያለ ደግሞም በዘፋኝነት ህይወት ቢኖር መንግስተ ሰማይ ይወርሳል ??????
ቃሉ የሚለውን ታውቃለህና ምንም አልልህም።
ግን በንስሀ ብንመለስ መሀሪና ይቅር ባይ ነው ያ ማለት የዘራነውን ማጨዳችን አይቀርም ። ለምን ህዝብን ወደ ድፍረት ኃጢአት ይመራል እሄ ትምህርት አንተም ትጠየቅበታለህ አንዴ ድህነትን አግኝቻለሁና አልጠፋም ማለት ከባድ ነው ብዙ የቃል እውቀት ይኖርሀል ግን እግዚአብሄር እንድንለይ ይፈልጋል ፀጋም ሰጥቶናል ተባረክ።
Dava egziaber tsegawin yabizalih
“ልጆቼ ሆይ፤ ይህን የምጽፍላችሁ ኀጢአት እንዳትሠሩ ነው፤ ነገር ግን ማንም ኀጢአት ቢሠራ፣ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥1 (አዲሱ መ.ት) ibakachu liyunatachinin eyatababin lamgababat inmokir . Ye Hasb liyunat 2000 balay hamanotin fatirowal ❤❤❤
Ke hatyat tatbo melso wede hatyat Eriya mehon ? Mn aynet temhert nw ?
deva you are really exact biblical and blessed man of God with exact blessing ,you are full of blessing stay blessed and extend beyond any boundary which limit and distort the exact truth Gods word and truth !!!!!!!!! love u deva
siga lay fird yifetsemal yalkatin bitabraralign????? endet new mifetsemew???
🙏👏
እስከ መጨረሻው የሚፀና ይድናል ምን እናርገው ?
ሊያጣ ይችላል በቅድስና ካለመኖር የሃጥያት ባርያ ከሆነ መንግስተ ሰማይ አይገባም
Min iyesus laman now yemotawu latsadeqagnoch woyens lahatyatagnoch
Yehatyat tensh telq ale ende hulume 1 now iyesus demo yemotawu lahataytagnoch now
Yesawe lij zemut eunkn besars rasu iyesus erasu kaza hiwot yawotowali ijny tihito yemihed ayedelam isu inde sawi ayedelamena
God bless is best lesson
በዚህ ትምህርትህ ስንቶቹን ወደሞት ነዳህ? የሐጥያት license እየሰጠህ ከነሀጥያቱ እንዲኖሩ አድርገሀል። ደፍረህ ሰዉን ወደሀጥያት እየመራህ ነው። በአስተምህሮህ ለሚጠፉት ሁሉ እግዚአብሔር ይፈርድብሀል
You better understand first the spirit of the lesson. I think you mis the point. Get the point and live with it my dear.I don't get it in a way you understand.
Bless you!
አንደ ጴንጤ እየሱስን ያቃለለ የለም። "ክርስቶስ አንዴ የሀጥያትን ዋጋ ከፍሎልሀል እነደ ፈለክ ብላ,ጠጣ ዘሙት ጨፍር አይፈረድብህም" አውን ይህ ትምህርት የመንፈስ ቅዱስ ነዉ ወይስ የሰይጣን
ጉድ ወሸት ውሸት ነው። አላለም/ሉም ።
ከማን ነው የሰማሽው,?..
እርግጠኛ ነኝ ከሙስሊሞች መምህር ተብየ አቡሀይድር ነው ።
@@misgafitness101natural5 John Calvin internet lay check argi
@@michaeltaye8261
ቅዱስ ቃሉ እያለ እሱን ምን አሰማኝ።
@@misgafitness101natural5 በፀጋው ብቻ ድህነል ህግ አያስፈልግም ያለው john calvin ወይስ ቅዱስ ቃሉ
@@michaeltaye8261
ለመዳን ስራ ያስፈልጋ.?.. ጥቅስ.?
correct
Why it is so true🥺!
ልክነህ ግን መዳናችን አግኝተናል ብለናል መዘናጋትና በሀፂያት እንዳንሄድ ጠበቅ አድርገህ ተናገር ብዙዎቻችን ድነናል ብለን በአለም ማይሰራውን ክፍት ጭካኔ ሀፂያት ውስጥ ነን መረን አታድርግ የዳኑትን ጳውሎስ የቆሮጦስን አማኞች በአለም የሌለ ያለው ዛሬ እጥፍፍ ሆናል ተውውውው አታበረታታ እኳን ተጨማልቀን ተለይተንም ከባድ ነው
yekbedal lehatiYat ber kefach nw temehertu .....maseriya linorw yegabal