"ቃሉን አትወጂውም ግን ሲንግል ማም ነኝ" ናንሲ ከእናቷ የሽመቤት ጋር በልብ ወግ | Maya Media Presents

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 450

  • @romanabate5236
    @romanabate5236 Рік тому +22

    እውነት አለመታደል ነው በእንዲህ አይነት ድንቅ ሴት ያደገችን ልጅ ማጣት በልጅ የካሰሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
    ለልጅሽ አባት የሚሆን እግዚአብሔርን የሚፈራ እውነተኛ ወዳጅ እግዚአብሔር ይስጥሽ
    የእናትሽ አምላክ ይካስሽ ልጅሽን በጥበብ እና ሞገስ ያሳድግልሽ

  • @adyarega101
    @adyarega101 Рік тому +30

    እግዚአብሔርን የመደገፍ ልክ በጣም ደስስ የምትል ክርስትና የገባት እናት❤❤❤

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Рік тому +32

    ኡፍ በዚህ ፕሮግራም እንደዚህ መስጦኝ ጥሞኝ የጨረስኩት የልብ ለልብ ወግ ጥሞኝ ያጨረስኩት የለም ዘመን ዘላለማችሁ በኢየሱስ ስም ይባረክ❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Рік тому +83

    ሉላ ገዙንና ሳያት ደምሴን አቅርቡልን!!!!ከእናትና ልጅ ብዙ ተምረናል❤🎉❤❤❤

    • @redietmengesha8041
      @redietmengesha8041 Рік тому +1

      Oh my God 🤗🤗🤗 I was about to mention them here so glad someone else believes too that it's about time 🥰🥰🥰

    • @firegenetnigusu
      @firegenetnigusu 26 днів тому

      p
      ​@@redietmengesha8041

  • @Fidelyenelej123
    @Fidelyenelej123 Рік тому +22

    ቃላት የለኝም ከጌታዬ ጋር ለመጣበቅ የወሰንኩበት ቀን ዛሬ ነዉ ስንፍናዬን ላማስወገድም ጭምር መልካም እናት ነሽ በስማም ምን እደምል ቃላት ነዉ ያጣዉልሽ ለካ ከእዚያብሔር ጋር ሞሆን ማትረፍ ነዉ

    • @abc12452
      @abc12452 Рік тому +5

      በጣም እንጂ ከትርፍም ትርፍ ለትንሽ ደቂቃ ፀሎት አድርገሽ ስትነሺ እኮ አቤት ያለዉ ሰላም🙏🙏🙏

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 Рік тому +36

    Can’t think of a better compliment as a mother to hear your daughter say she wants to be like you when she grows up 🥹. You did a great job mama! 🙏🏾💕

  • @Samri-Habshawit
    @Samri-Habshawit Рік тому +36

    እጅግ ድንቅ እናት እጅግ ግሩም ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት እናት እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ አሁንም ትጨምርልሽ ደስ የምትሉ እናትና ልጅ

  • @assefamulu1116
    @assefamulu1116 Рік тому +4

    ማሚዬ የኔ ፍቅር አንቺ ን በቃላት መግለፅ ከባድ ነው እኔም ከበጎነትሽ ከለጋስነትሽ ከመካሪነትሽ ከግልፅነትሽ ከብዙ ነገርሽ ብቻ ስላካፈልሽኝ በእግዚያብሔር ስም አመሰግንሻለሁ በተለይ እርጉዝ ሆኜም ወልጄም የሆንሽልኝን ነገር መቼም አረሳውም አንቺ እንኳን ለልጅሽ ለአለም የሚሆን ፍቅርና ሰላም ያለሽ ሰው ነሽ ማሚዬ ይገባሻል❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemabera6451
    @aynalemabera6451 Рік тому +26

    "ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።"ምሳ ፪፪፥፮
    እኔ ከሁለታችሁም የምማረው ነገር አለኝ። ወ/ሮ የሺመቤት በጣም ጎበዝ እናት ነሽ። በጣም ነው ደስ የምትሉት።

  • @gedluabelete2882
    @gedluabelete2882 Рік тому +100

    በጣም ነው ማስታውሳት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሁሌም ምትቀመጥበት ቦታ ነበር እና ድንገት ስትቀር እፈልጋት ነበር ከ ሁለት ልጆቿ ጋር በጣም ነበር ምወድሽ ❤

    • @mekdes3923
      @mekdes3923 Рік тому +3

      ተባረኪ💞💞

    • @Nuhaminmesele
      @Nuhaminmesele Рік тому

      ​@@mekdes3923😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @tizitayadeta1896
    @tizitayadeta1896 Рік тому +6

    ናንሲ በጣም እድሻለሁ እምነታችሁን በጣም አደንቃለሁ እናትሽ በጣም ታስታውቃለች የእምነት ሴት ነች .....በእግዚአብሔርን የተደፈች ሴት ...እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ የስጣችሁ ካሪዝማዬን ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤

  • @kidistashene3105
    @kidistashene3105 Рік тому +3

    በጣም የምታምሩ እናትና ልጅ ስለ እናንተ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ይብረክ 🙏🏾ተባረኩ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Рік тому +2

    እውነት ደስ ሚል ቆይታ የእናትነት ጥንካሬ ቆይታን አይተንበታል

  • @helinasolomon4661
    @helinasolomon4661 Рік тому +32

    እናት ካለች ምንም ቢጎል ሁሌም ሙሉ ነው❤❤❤❤

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Рік тому +10

    ዋው ጎበዝ እናት ናት ልጆቿን በዲስፕሊን እና በእግዚአብሔር ቃል ያሳደገች ተባረኩ።

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 Рік тому +4

    ልዩ እናት ልዩ ልጅ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው እግዚአብሔርን የተደገፈ ሁሌ ሙሉ ነው ❤❤❤የተደገፍሽው የምትተማመኝበት አምላክ እግዚአብሔር አሁንም ይደግፍሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ

  • @F1234
    @F1234 Рік тому +12

    እንዴ እኔማ ስንቴ ነው ደጋግሜ የሰማኋቸው :በጣም ደስ የሚሉ እናት እና ልጅ ስነስራታቸው እንዴት ደስ እንደሚሉ ተባረኩ አቦ❤

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 9 місяців тому

    ናሲዬ እንዲ አይነት ጠንካራ እናት የሰጠሽ መዳኒዓለም ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ጀግና ልጅ ነው ያለሽ ፈጣሪ የልባቹን መሻት ሁሉ ይምላላቹ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ተባረኩ

  • @VeronicaVeronica-t5m
    @VeronicaVeronica-t5m Рік тому +2

    ወርቃማ ፋሚሊ ናችሁ የእናንተ ቤተሰብ መሆን መታደል ነው !! ሁለታችሁም ገና ልጅ ናችሁ !! ገና ብዙ ታሪክ መስራት ትችላላችሁ !! ማሚ በተለየ የምወድልሽ መረዳትሽን ነዉ !!ድንቅ ናችሁ ድንቅም ሁኑ ዘመናችሁ ይባረክ !!

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Рік тому +84

    እግዚአብሔር አሁንም ፍቅሩን ያብዛላቹህ እናት ና ልጅ ውስጥ ገበቼ ተመስጬ ያዳመጥኳቹህ እርጋታቹህ በሳል ንግግር ኦ ይገርማል

    • @natnaelabate4120
      @natnaelabate4120 Рік тому +1

      Ttt

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 Рік тому

      @@natnaelabate4120 🤔

    • @abc12452
      @abc12452 Рік тому

      ቃል የናንሲን የቲክ ቶክ ፔጅ አጣዋት ስሟ አስቀምጪልኝ

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 Рік тому

      @@abc12452 @ Tihitina ይቅርታ tik tok ተጠቃሚ አየደለሁም አላቀውም
      @መልክተኛው ስነ ቃወቅሺው እሱ ጠይቂው ጓደኞች ናቸው ይነግርሻል

    • @nejwaneju67
      @nejwaneju67 Рік тому

      @@abc12452 nancyandcharisma

  • @23ki._-
    @23ki._- Рік тому +54

    ጠንካራ ልብ ጀግና እናት እረጅም እድሜ ለእናቶች❤

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 Рік тому +12

    የኔ ውድ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንዳንድ ሰዎች የሰው ህይወት ለማበላሸት ነው የተፈጠሩት 😢 ልጅሽ ጌጥሽ ናት ውዴ ❤I love you guys

  • @RawdaKsa
    @RawdaKsa Рік тому +1

    አዲስ እናት ነኝ እና ሁሌ ልጄን ሳያት እንዴት ነው በስርዐትና በዲን የማሳድጋት ብዬ አስብ ነበር ኢሄን ኢንተርቪው ሳይ ግን ብዙ ትምህርትን ወሰድኩኝ ልጄ እኔ የሆንኩትን ነው ምትሆነው thank you ❤

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Рік тому +6

    ድንቅ ድንቅ እናትና ልጅ
    ይህ ን ታራክ የወንጌል ስብከት ብየዋለው ስለዚህ ቃለ ህይወት ያሰማቹ ከማለት ውጭ ሌላ የሚበልጥ የለምና

  • @yonas2010
    @yonas2010 Рік тому +1

    ማሚዪ ይገባሻል ምርጥ እናት
    ስትጠሪኝ አጠራረሽ እራሱ እንዴት ደስ እንደምትሂ
    ገንፎው ግን ይቀመጥልኝ

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 Рік тому +5

    እናት ዉበት እንደዜህ አምሮ እንደመታየት ምመኝዉ ምኞቴ❤እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልሽ

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Рік тому +56

    What a beautiful Mom-and-Daughter 💖💖💖 duo I believe this is the second one from Hawassa 🤩🤩🤩 Their relationship, attachment, honest & open communication but most importantly how they are both Woman of Faith living by God's word gracefully & lovingly shining their light is really inspiring and envy-worthy 🥰🥰🥰 May God bless you both with Divine glory & Heavenly abundance 🙏🙏🙏

    • @riselioness5044
      @riselioness5044 Рік тому +2

      It is true , I know her mom personally , and most people from hawassa are almost the same. I live in the usa but people of hawassa have a different place in my heart.

    • @tekuret
      @tekuret Рік тому

      ​@@riselioness5044wow me too I graduate from main campus hawassa amazing peoples ❤❤

  • @elsazeleke6852
    @elsazeleke6852 Рік тому

    የሺዬ ናንስዬ ከረጅም አመታት በሁላ ስላየሁአቹ በጣም ደስ ብሎኛል ማመን ነው ያቃተኝ የሺዬ በጣም እንዳለሽ እንዳማረብሽ ነሽ ናንስዬ የባቢዬ የቃቃ ሚስት በጣም ጥልቅ ሰው ሆንሽ በማይታመን ሁኔታ ከለሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ነው ቁጭ ብዬ የተከታተልኩአቹ ሚገርም ነውማነው ባልሽ ስትባይ ባቢዬ ትይ ነበር አድጋቹም እንድትጋቡ ምኞቴ ነበር ቸኮልሽ ምን ያረጋል ምን አለ ትንሽ ብትቆይ anyways ስላየሁአቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቃላት ከሚገልፀው በላይ የሺዬ የኔ ደርባባ ሴት እድሜና ጤና ሰጦ ያኑርሽ እኔንም እንደብረት አጠነከራቹሁኝ ተባረኩልኝ ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ ናንስዬ በርቺ አይዞሽ እንደ እናትሽ ጠንካራ ሴት እንደምትሆኝ አልጠራጠርም ❤️❤️❤️

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ

    ውይ ተመስጬ አለቀብኝ ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ።

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Рік тому +3

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጠንካራም እናት ናት

  • @MediEnat
    @MediEnat Рік тому +21

    ማሚዬ የኔ መልካም ሴት አዎ ባንቺ እምነት እኔ እራሱ መንፈሳዊ ቅናት ቀናለው አስታውሳለው የፀሎትሽን ሀይል ፍሬ አፍርቶ አይቻለው እግዚአብሔር እድሜ ጤናን ይስጥሽ በደስታ ኑሪ የኔ መልካም ሴት ልብሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ❤❤Medi neghn❤❤

    • @TIRFEMuluneh-sk7st
      @TIRFEMuluneh-sk7st Рік тому

      ይመስገን እንደዚህ አይነት እናት ያደኩት ግን ያንቺነት ለዩነቶ በመብረሀን እምነትሽ አስገርሞኛል ውድድድድ ያደረኩት ፈጣሬ ለሰው ጥሩ እንድትቀጥሉ እመኛለሁ ።

  • @graceotube1305
    @graceotube1305 Рік тому +33

    ምን አይነት ስሜት እየተሰማኝ እንደሆነ ባይገባኝም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት❤❤❤❤

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Рік тому +3

    ናንሲዬ የኔ ዉድ ስወድሽ እኮ❤❤❤ እናትሽም በጣም ደስ ትላለች 🥰🥰🥰

  • @bayushsereke2419
    @bayushsereke2419 Рік тому +15

    This is the interview I watched without getting bored, You are lucky to have great mother

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 Рік тому +4

    ደስ ትላላቺ እናትሸ እኔን የመሰለ ነኝ በአካል በገኛቹ
    ደስ ይለኛል. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ntsuzewdu6510
    @ntsuzewdu6510 Рік тому +1

    እኔ ምንም ኮመንት የለኝም ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ምን አይነት ስራት ነው ያላቹ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Рік тому +6

    ደስ ይላል ማሜ ፅበል አምነት አቃባችሁለሁ ያለችዉ ደስ ይላል😍

  • @kidestabebe2666
    @kidestabebe2666 Рік тому +11

    እመብርሐን እንደው ከዚህ የበለጠ ካሰባችሁት በላይ ትሙላላችሁ ደስ የምትሉ እናትና ልጅ 😍😘😍

  • @assefamulu1116
    @assefamulu1116 Рік тому

    ዋው ማሚዬና ናንሲዬ ደስ ይላል ተባረኩ ማሚዬ ገና ብዙ ይገባሻል አስቴር ነኝ ናንሲዬ በርቺ

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና Рік тому +3

    ውይ ደስ ስትሉ እናትሽ አትመስልም እህትሽ ነው የምትመስለው እረጂም እድሜ ከጤናጋር ለናትሽ

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p Рік тому +18

    አፌን ከፍቼ ነው የሰማዋቹ ስታምሩ በስላሴ❤❤❤

  • @habtubezu4305
    @habtubezu4305 Рік тому +4

    The genuine love comes through. A happy childhood results in a happy and loving adulthood.

  • @meditube7215
    @meditube7215 Рік тому +13

    ትዳርሽ ላይ ምን ሀፕን እንዳደረገ ብትነግሪን ብዙ ትምህርት ይኖረዋል ብዬ አስባለው።የሚገርምሽ ልጅነትሽን፣አስተዳደግሽን፣ከእናትሽ ጋር ያለሽን ቅርርብ በሁሉም ነገር እንዴት አይነት መባረክ ነው እያልኩ ነገ በራሴ ሂወት እንዲኖር የምመኘው አይነት ሆኖ እንዲገኝ እያሰብኩ በነበረበት ሞመንት ነው ስለትዳርሽ ስታወሪ በምን ምክኒያት ሊሆን ይችላል ብዬ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ጭንቅላቴን ወጥሮታል።ከቻልሽ በቀጣይ ክፍል ይሄን ጉዳይ ብታወሪን እንማርበታለን።

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Рік тому +13

      Ye were temate yebalale

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል Рік тому +4

      ወሬ ፉለጋ

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Рік тому

      @@ቅዱስእማኑኤል Betam enje men yaderg men yehone negre tefetroale men yadergale mesmastu

    • @tigistkerr2004
      @tigistkerr2004 Рік тому +5

      ምንም አይጠቅምሽም እሷ ተምራበት ተፅናንታ አልፋዋለች።personal ነገር ባንጠይቅ ጥሩ ነዉ

    • @amytk6095
      @amytk6095 Рік тому +6

      የወሬ ሱስ ነው እናትዬ ትዳሩ ላይ እኮ ሌላም ሰው አለ የልጇ አባት እንዴት የሱን ህይወትም የሆነውን እንድታወራ ትፈልጊያለሽ? ምንም ትምህርት የለውም የፍቺ።

  • @SamrawitNegusse-o6d
    @SamrawitNegusse-o6d Рік тому +8

    You are an example for many women's Nancy I really really love and respect you God bless you and your family ❤️ and I'm carrisma aunty from the other world 🙈😊😅 tedegelish ❤

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 Рік тому +3

    Omg, amazing mom, love and so much respect yenie derbaba, and Nancy, you are your mom's daughter, you will live your dream. My dear stay strong like your mother.

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Рік тому +12

    ውይይ ደስ የምትሉ እናትና ልጅ❤❤❤

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 Рік тому

    ታድላችኋል እናትና ልጅ ጥሩ ልምድ ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን እናትየው ጥንካሬሽን ሁሉ ወደድኩት ልጅሽንም ምርቃቱ ይድረሳት ጥሩ ምሳሌዎች ናችሁ

  • @mihretwoldegerima2973
    @mihretwoldegerima2973 Рік тому

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ማሚ ❤❤ how gorgeous is she

  • @mahytube3800
    @mahytube3800 Рік тому +2

    ናንስዬ የእኔ ቆንጆ ለካ የ ሃገሬ ልጅ ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የሚገርምሽ የእኔ ልጅ እና caru እኩያሞች ናቸው እና ናንስዬ ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለው እና አሁንም ከአንቺ ብዙ ነገር መማር እፈልጋለው እና እባክሽ CONTACT አርግኝ

  • @birtukanwerku3219
    @birtukanwerku3219 Рік тому

    በ እግዚአብሔር ላይ ያላችሁ እምነት በጣም ደስ ይላል

  • @semeathaile4280
    @semeathaile4280 Рік тому +2

    እንዴት ደስ ይላል እናት እና ልጅ 💖💖💖

  • @AdaneGizaw-u6z
    @AdaneGizaw-u6z Рік тому

    She’s amazing mom God bless you all.

  • @SamrawitNegusse-o6d
    @SamrawitNegusse-o6d Рік тому +18

    Your mom is gorgeous and classy ❤❤❤❤

  • @mekidesasfaw531
    @mekidesasfaw531 Рік тому

    እናትና ልጅ ደሰ ሰትሉ በጣም ተ መሰጬ ነው ያየሀችሁ ልጆች ከወለድኩ በሀላ እኔንም አንቺ እንዳወራሸው ነው ውሰጤ የተቀየረው

  • @haregemesfinejojo
    @haregemesfinejojo Рік тому +7

    የኔ ውዶች በጣም ነው ምወዳቸው ሁሌም ይመርባችሁ ውድድድ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Рік тому +1

    You guys are beautiful in and out god bless your life

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 Рік тому +4

    ስገባ የሚደብረኝ ስለመሰለኝ ስለሲንግል ማምነትሽ ላውቅ አሳልፌ ነበር የከፈትኩት ግን ታሪካቺሁ ስለተመቸኝ ከንደገና እንዳዲስ ሙሉውን አየሁት ክፍልሁለት በጉጉት እንጠብቃለን

  • @dagemawitdagembeslt2460
    @dagemawitdagembeslt2460 Рік тому +2

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር መልካሙ ሁሉ ይግጠማቹ

  • @MyidolCR
    @MyidolCR Рік тому +7

    Please post second part
    Both mother and daughter talks about an Amazing history of life.❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mattewe492
    @mattewe492 Рік тому +2

    ውይ ታድለሽ በንደዚች ኣይነት እናት ተወልደሽ ማደግሽ

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 Рік тому +9

    ሁሉም ሰው በናቱ በጣም ብዙ ችግርን ያልፋል እና ለእናትሽ በጣም ትልቅ አክብሮት ስጪልኝ እርጋታዋ ሁሉ ነገሮ ዘመን የማይሽራት ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Рік тому +4

    እናት ና ልጅ ውስጥ ገበቼ ተመስጬ ያዳመጥኳቹህ እውነት ደስ ትላላችሁ❤❤ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏 ሰላም ለሀገራችን 💛💛

  • @tigisttesfaye6219
    @tigisttesfaye6219 Рік тому +2

    በምን ቃል እንድምገልፅሽ ባላቅም በቃ እውነተኛ እና ያልተጨመር ያልተቀነሰ ነገር እንደምትናገር ያስታውቃል የማይቻል ነገር እንደሌለ አሳአይተሽኛል ለብዙ ሴቶች ጥንካሬን ታስተምሪለሽ💪 ድንግል ማርያም ልጅሽን በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ ከዝም በላይ ከፍብለሽ ያሳን ቆንጂዬ❤

  • @aminawollotube2542
    @aminawollotube2542 Рік тому +12

    ወላሂ ልክ እንደ እኔ እና እናቴ ነው ቅርርባችሁ❤❤❤❤❤❤ አላህ ረጅም እድሜ ለእናቶች❤🎉🎉🎉

  • @mahletzewdu4067
    @mahletzewdu4067 Рік тому

    Ohhhh i don't have a word for u and ur mom Nancyeee.... May GOD Bless u guy's 💖 🙏💖 beautiful mom n douther; smart, strong, sweet , lovely, amazing........ Nancyee u r lucky to have a great mom❤

  • @LCP6595
    @LCP6595 Рік тому

    wow beautiful mom and daughter , God bless you , long life. good example.

  • @selamawittakle455
    @selamawittakle455 Рік тому +1

    እጅግ ድንቅ እናት

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 Рік тому +5

    ዉጭ ያሉ ወዶች በብዛት ባልትዳር ሁንዉ ኢትዩ ሄደው ሌላ ትዳር ይመሰርታሉ እና ሴቶች በደነብ አጣሩ የምታገቡትን ሰዉ ዉጭ ሰለመጣ ዘዉ ብላቹሁ አትግቡ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Рік тому +11

    Ewuy sitamiru Mashaallah May Allah bless you more and more. Ameen.

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p Рік тому +3

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @lt963
    @lt963 Рік тому

    ስታምሩ ልጅ በልጅነት እንዴት ደስ ይላል እህትሽ ነው የምትመስለው❤❤ ምሳሌ ሆነሽ ነው ያሳደግሻት እንዳች ብሆን ስትል ቀናሁ

  • @gelilatekle9168
    @gelilatekle9168 Рік тому +1

    ❤❤❤ናንሲዬ በጣም ነው የምወድሽ እናትሽም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ይስጥልሽ ልጅሽንም ይባርክልሽ የምታምኑት የምታመልኩት ልኡል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ሂወታችሁን ይቀይረው መልካሙ ሁሉ ይገባችኋል ።🙏🙏🙏🙏

  • @bezawitshiferaw1648
    @bezawitshiferaw1648 Рік тому

    Wow ewentem betam tebebegna Enat I have big respect God bless u more and more

  • @FekerHayle
    @FekerHayle 6 місяців тому +3

    በነገራችን ላይ የሀዋሳን ውሀ የጠጣ ሰው ልበ መልካም ተጫዋች ስነ ስርዓቱ ሰው ማክበር ማህበራዊ ኑሮ ብቻ ሀዋሳዬ ይለያል ለዛም ነው እንዲህ ፍሪ ና ግልፅ የሆነ ከእናት እና ልጅ ባለፈ ጓደኛ መሆናችው ናንሲ በኢንስተግራም ነበር የምከታተል❤ማማዬንም አቅርቧት😂

  • @samemu
    @samemu Рік тому +9

    በምን ቃል ልግለፃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @fenetihailu4082
    @fenetihailu4082 Рік тому +5

    ታድላ እኔም ልጄ ሲያድግ እንዲህ እንዲለኝ ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 Рік тому +1

    ❤❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አስተዋይ እናት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ተባረኩልኝ ጌታ ይጠብቃቹ

  • @SaraWorku-jq1qk
    @SaraWorku-jq1qk Рік тому +1

    በጣም ደስ የምትሉ እናትና ልጅ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +4

    የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት እድሜና ጤና ያድላችሁ

  • @ethiopiandish3361
    @ethiopiandish3361 Рік тому

    የሚገርም ታሪክ ነው ተመስጬ ነው የሰማውት ተባረኩ 🥰🥰🥰👍👍👍

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 Рік тому +4

    I can't wait part 2 my mom a bit older but her spirituality and strengthe everything look like my mom both of u are sweet

  • @mennadatan274
    @mennadatan274 Рік тому

    You are so adorable . Very decent and wise .

  • @BetelhemEshetu-ln8go
    @BetelhemEshetu-ln8go 5 місяців тому

    Begeta sim endet dess endemilu yelib wegn lemejemeriya gize temesiche ayew...enatua liyu nech Jordin degmo alemewded ayichalim huletu and gar sihonu temsaletoch nachew... luv u jordiye❤❤😍😍

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ Рік тому +1

    ምርጥ እናት ጀግናአ እናት

  • @scooterific2335
    @scooterific2335 Рік тому

    Good lesson for others thank you.

  • @bezawitthomas4028
    @bezawitthomas4028 Рік тому +1

    Wow what Godly women mom ...both of u respect ..betam betam asetemari ..nw ..

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Рік тому +3

    Just Beautiful ❤❤ you are so young you and will marry someone amazing!

  • @emnettamirat1513
    @emnettamirat1513 Рік тому

    ስለ እምነት ያወራችሁት ነገር አስተምሮኛል😮

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Рік тому +10

    I can't stop listening to you guys. Oh my God, you guys are so sweet and strong. Nancy, I didn't know you went through a lot. Oh Gobez. Wanaw ahun lay endih metenkerish new Mashaallah yagatimal sometimes yaltetebeku negerech yigetimunal wanaw betibeb malefu new degmo you two are super gorgeous and smart.

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

    • @sabahabene
      @sabahabene Рік тому

      @@TruthEzTekuanka tekerakari

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      @@sabahabene
      🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፐ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይጻፍ።

  • @Eyutube16
    @Eyutube16 Рік тому +14

    የእናትና ልጅ ፍቅር ያስቀናል❤❤

  • @mekdes3923
    @mekdes3923 Рік тому +2

    Yene Maroch Nancy ena Mama💞💞💞Tebarekulen💎💎

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

  • @gelilaalemayehu7040
    @gelilaalemayehu7040 Рік тому

    ውይ በጣም ነው ደስ ምትሉት

  • @zelalemtadesse1192
    @zelalemtadesse1192 Рік тому

    Weyine enidet enidemitasikenu❤❤❤❤❤❤ Des yemitil enat ❤❤❤❤ abet Befetari lay yalachu eminet enidet des yilal. Lenatish Erejim edimena tenan fefari yisitat.Nanciye anchim yelij awaki tebareki berichi. Anchi jegina nesh betem new yemadenkish. Zemenachu be Egizihabiher bet yilek. Tebareku ❤❤❤❤❤❤

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 Рік тому +46

    አንቺን የመሰለች ቆንጆ በ 2016 ምን የመሰለ ባል እግርሾን ስሞ ይገባሻል ይቺን እንዳትረሺ የካሳ ዘመን ያድርግልሽ

  • @desstadessta
    @desstadessta Рік тому +1

    የምታምር እናት💓

  • @tgworku4170
    @tgworku4170 Рік тому +2

    በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion 7 місяців тому +1

    Man new huletunm indene wddddddd yemtarguwachew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthadesta3309
    @marthadesta3309 Рік тому +2

    Big respect for both of you.

  • @sweatyhero23
    @sweatyhero23 Рік тому +1

    I love her mother waw 😍

  • @RitaTesgaye
    @RitaTesgaye Рік тому

    ምርጥ እናት❤❤❤❤