ፅጌ ለአብርሽ አብረን እንኑር አለችው.እውነታው ተጋለጠ😱😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 11 тис.

  • @mabreha4187
    @mabreha4187 3 місяці тому +688

    ድራማው የሴት ልጅ ክብር ያዋርዳል:ድራማው ላይ ፅጌ ርካሽ ሴት መስላ መስራትዋ የሱዋን እና የሌሎች ሴቶችን ክብር ያዋረደ ነው;

  • @ZmeZme-pu4rp
    @ZmeZme-pu4rp 3 місяці тому +1655

    ዱአ አድርጉልኝ እስኪ እናቴ ሙታብኝ ከፍቶኛል 😢

    • @KhaniKhan-m3j
      @KhaniKhan-m3j 3 місяці тому +30

      አላህ ይራህማቸው አናትሽን😢 አችንም አላህ ያፅናሽ😢😢😢

    • @ማህሌትመሰለ-የ2ዠ
      @ማህሌትመሰለ-የ2ዠ 3 місяці тому +14

      የኔውድ አይዞሽ እመብርሃን ፅናቱን ትስጥሽ 😢😢😢😢😢

    • @Meeri-v2v
      @Meeri-v2v 3 місяці тому +14

      ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ

    • @Samirah-c7m
      @Samirah-c7m 3 місяці тому +7

      😢😢😢😢አይዞሺእህ ሙስሊም ከሆነቺ አላህ ለጀነተል ፈርዶስ ያርግልሺ😢😢😢😢😢

    • @VellaisamySamy-o1w
      @VellaisamySamy-o1w 3 місяці тому

      አላህ ያሽራት

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 місяці тому +1160

    አብርሽ በመሀል ዋጋ እየከፈለ ነዉ የምር ከጎኑ ሰዉ ያስፈልገዋል የምትሉ 100k አስገቡኝ

    • @HavanHavan-k8q
      @HavanHavan-k8q 3 місяці тому +2

      Kehilugonathunm anatam

    • @LuluFamily25
      @LuluFamily25 3 місяці тому +6

      ስንት ከፈለ😂😂😂

    • @NaemaNaeme
      @NaemaNaeme 3 місяці тому

      Wyna. Ece blga Tgae mnaynte ste nte weeee werdte Ece ebbe😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉edzra ysku kne ylme

    • @GhFf-qx1cv
      @GhFf-qx1cv 3 місяці тому

      በቅርብሰላምእንደምትሆኑተስፋአደርጋለሁ እሩታዬደግሞተናፍቀሻልልልልልልልልልልልል

    • @KeneniBaharuu
      @KeneniBaharuu 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Zebenabelay
    @Zebenabelay 3 місяці тому +59

    አብርሽ በጣም መልካም እና ቅን የዋህ ለሰወች ክፉ የማያስብ ምርጥ ልጅ ነው❤❤❤❤❤

  • @Asli-l-f1l
    @Asli-l-f1l 3 місяці тому +1140

    ኣንዋር የ የኔ ምርጥ ሶው ነህ ምርጥ ነው እምትሉ 👍

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho 3 місяці тому +6

      Anewar meret saw

    • @Hanamola-sc3me
      @Hanamola-sc3me 3 місяці тому

      የሌባ አይነደረቅ 😂😂😂😂😂😂

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 3 місяці тому

      የዋህአግኝታችኋል አወተዋናኝ ናቸውሲችሉበት ሲችሉ ወይአንድኛቸውን አለየላቸውም​@@EmuLove-bk8ho

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 3 місяці тому +2

      ውድ ደምሪኝ❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 3 місяці тому +3

      ​@EmuLovውድ ደምሪኝ❤e-bk8ho

  • @Ksa-gp6ch
    @Ksa-gp6ch 3 місяці тому +156

    አብርሺ ከፅጌ እና ከዳኔ እራቅ እራስህን ጠብቅ ለማንም በርህ አትክፍት እራስህን ጠብቅ

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 3 місяці тому +841

    ፅጌ የምትባይ ልጅ አብርሽን አትሳደቢ አብርሽ ጨዋ ነዉ ክፉ አትናገሪብን የምትሉ እስኪ

    • @Jenet-l6z
      @Jenet-l6z 3 місяці тому +10

      እመኑ ሁሉም ፊልምነው የሰሩት እመኑ እጂ

    • @AlemNiguse-u3g
      @AlemNiguse-u3g 3 місяці тому +6

      እውነት ፊልም ነው ንቁ ጋይስ

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 3 місяці тому +1

      ​@@AlemNiguse-u3g😂😂😂😂😂😂

    • @ምህረት.አለሙ
      @ምህረት.አለሙ 3 місяці тому +1

      ትሽ ደነዝ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 3 місяці тому +1

      @@BirkeTube35 እውነት ጨዋ ነው እዴ ክክክክክክክክክክክ ጨዋ አይቶም አያቅ

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 3 місяці тому +18

    የአብሩሽን አሥተዋይነት እና ጀግንነት አለማድነቅ ንፉግነትነው። ዝምታ በራሡ መልስነው አብሩሽዬ የእኔ ጀግና ታጋሽነትክን ሣላደንቅ አላልፍም ጀግና ይሠራል በተግባር ፈሪደግሞ ያወራል ወንድልጅ አፉ ቁጥብ መሆን አለበት እንደአብሩሽ እንደዳኔ ከተቀደደ ሌላ ችግርይመጣል።

  • @AhmabDhjk
    @AhmabDhjk 3 місяці тому +384

    ማነው እንደኔ ለአብርሽ በየዋህነቱ የሚወደው❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 3 місяці тому +3

      አሙ ደምሪኝ❤

    • @KadeejaMubarak
      @KadeejaMubarak 3 місяці тому

      ምኑ ነው ሚወደዱት አሽቃባጭ ሁላ አርፋቹ ሽንት ቤታቹ አፅዱ

  • @GenetTamirat-w9y
    @GenetTamirat-w9y 3 місяці тому +1267

    ያምር አብርሽ ለሩታ እዉነተኛ አፍቀር ነዉ😢😢❤❤ የምትሉ በለይክ አሰዩኝ 😢❤😢

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 3 місяці тому +5

      እውነተኛ አፍቃር ብሆን አያሰድባት ነበር

    • @LuluFamily25
      @LuluFamily25 3 місяці тому +5

      እውነትሽን ነው የምር ይመስላል😂😊

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 3 місяці тому +21

      እናተኮ እውነት መስሏችሁ ይሆናል መቼ ነው እምትነቁት ሩታ ከካሜራ ጀርባ ናት ክክክክክክክክክክክ

    • @RakLive-w4q
      @RakLive-w4q 3 місяці тому

      አብር😔😔😊😊

    • @appsapp5325
      @appsapp5325 3 місяці тому +6

      ለብር ነው እባክሽ የወረደ ስራ እያሠረት ክብር የሀውም

  • @Tigistbeyene534
    @Tigistbeyene534 3 місяці тому +316

    ዳኒም ፅጌ ሁለቱም ነገር አላቸዉ አብርሸ ሩታ እራሳቹን ጠበቁ

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l 3 місяці тому +12

    የሴት ልጅ ክብር ያዋርዳል:ድራማው ላይ ፅጌ ርካሽ ሴት መስላ መስራትዋ የሱዋን እና የሌሎች ሴቶችን ክብር ያዋረደ ነውዳኒም ፅጌ ሁለቱም ነገር አላቸዉ አብርሸ ሩታ እራሳቹን ጠበቁ

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d 3 місяці тому

      @@kidstasefa-c4l ዴምሩኝውዴ

  • @Lijbabahallab
    @Lijbabahallab 3 місяці тому +102

    ፍቅርን ከአብርሽ ታምራናል የምትሉ ፍቅር ያሻንፋል❤ በለይክ አስደምሙ

  • @wifi2700
    @wifi2700 3 місяці тому +195

    የመዳም ቅመሞች እናቴ በካሰር በሽታ እየተሰቃየችብኝ ነውእስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች ፀሎት አድርጉላት😢😢

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 3 місяці тому +1384

    ማነዉ እንደኔ አብርሽ ያሳዘነዉ ከመሀል አታሰቃዩት😢

  • @AyenalemNguse
    @AyenalemNguse 3 місяці тому +18

    አብርሽ ፅጌን ከሂወታቹ አስወጣት የምትሉ እስኪ 1000 አስገብኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 3 місяці тому +138

    እጅግ በጣም በጣም ሩታዬን የማደንቃት አንድም ቀን ቢሆን ተናዳም ቢሆን ስለ አብርሽ አንድ ቀን ክፉ ተናግራ አታውቅም። ከልቧ ትወዳዋለች እናም ከልቡ አብርሽ ይወዳታል።
    አዲስ ሕይወት ቃል ኪዳናቸውን አድሰው አዲስ ቃል ኪዳን እንድያደርጉ እንፈልጋለን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @Foz-cy4nm
      @Foz-cy4nm 3 місяці тому

      🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Hani-134
    @Hani-134 3 місяці тому +433

    አብርሽ የሩታ አስተዋይ ነዉ የምትሉ 👍❤️🥰

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 3 місяці тому +175

    አብርሽ እንኳን ሰላም መጣቹ እኛ አክባሪህ ነን❤❤❤🎉🎉🎉አንዋር ተባረክ ከጎኑ ሁን

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 3 місяці тому +2

    ወይኔ ውርደት ፈጣሪ በገሀድ አዋረዳቸው አብርሽየን እና እሩታየን ፈጣሪ ስለሆነ ያጣመራቸው ማንም አያለያያቸውም አሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች አይዟችሁ ሁሉም ነገር ይስተካከላል❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 місяці тому +225

    😢ባለጌ ፅጌ
    እሰይ አብርሽ አሁንም ትግስቱን ይስጥህ❤❤❤

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 3 місяці тому

      ምናባሽ ታርግሽ ዲራማ እኮነዉ ላችና ለመሠሎችሥ ይብላኝላችሁ ደቆሮ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 3 місяці тому +7

      አዉቀዉ እኮ ነዉ ሲጀመረ እየተመካከሩ ነዉ

    • @HaymiYouTube-t3b
      @HaymiYouTube-t3b 3 місяці тому +1

      ድራማነው😂

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 3 місяці тому +1

      @@SadaAthiobia አወን

    • @DenkuyeTube
      @DenkuyeTube 3 місяці тому +1

      ድረማ ስለሆነ እንጂ ለሌለ ነገር አይደለም

  • @መቅዲግሪስ
    @መቅዲግሪስ 3 місяці тому +668

    ሩታዬ የናፈቀችችሁ የኔ ልዩ ሩታዬ

    • @MadinahIbrah
      @MadinahIbrah 3 місяці тому +3

      አብርሽ በፈጠረህ ከነዚህ ከፅጊና ከዳኔ እራቃቸው ምንም ደስ አይሉምመርዝ ናቸውምክር ስማ ደግሞ አይዞህ ጠከር በል ወንድሜ🎉🎉🎉🎉

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 3 місяці тому +4

      እኔ ለምን እንደሆነ አላቅም ፎቶዋንና የበፊት ቪዲኦ ሳይ ሆድ እየባሰኝ ነው

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 3 місяці тому +2

      እኔ😢

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 3 місяці тому +2

      ​@@Meklit-wi4thእኔም😭

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 3 місяці тому +2

      እኔም💔🥹

  • @IfjtDjvጢባራሟ
    @IfjtDjvጢባራሟ 3 місяці тому +312

    ዳኒ ና ፀጌ የተመካከርት ነገር አለ እመኑኝ አብርሺ ንቃ ሩታ ኒቅ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አብርሺ ሩታ ሃዲላይ ሁኑ እና ተጋፈጡ

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 3 місяці тому +2

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c 3 місяці тому +1

      ትክክል

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 місяці тому +3

      አወን 😢😢በጣምመሰሪናቸዉ

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 3 місяці тому +6

      ሁሉም ተማክክሮ ነው ምስሩ እንዴትሽውዲ 😂😂😂😂😂😂

    • @ሀሊመትHalimet
      @ሀሊመትHalimet 3 місяці тому +1

      ወላሂ፡ይመስላል፡አብርሽዋ፡እሩታ፡ንቁ!!ለጥላት፡ክፍተት፡አትስጡ፡ማንደስይበለው፡ብላችሁነው፡ጥላት??

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 3 місяці тому +4

    ማነው እንደኔ ዳኒ ፅጌ የአብርሽ ና ሩታ ለመለየት ነው ምፈልጉ አራ በጣም ነው የምደብረው ጌታን አይዞክ አብርሽ አንድ ቀን እውነቱ ይወጣል 😢😢😢😢😢

  • @butukaniketuu
    @butukaniketuu 3 місяці тому +160

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ባለጌ ነሽ በጣም ፀጌ 😥

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 3 місяці тому +73

    አብርሽና እሩታ ለሂወታችሁ ተጠቀቁ እነዚህ ልጆች ያሰቡት ያሰቡት አለ😢😢😢😢

  • @hdd7815
    @hdd7815 3 місяці тому +231

    አብርሺ ንቃ ዳኔና ፅጌ የሆነ ያሰብት ነገር አለ እምትሉ 👍

    • @Jenet-l6z
      @Jenet-l6z 3 місяці тому +4

      ሁሉምናቸው ፊልሙላይ ያሉበት ለምን አታምኑም አብርሽ አብርሽ አደኘውነው

    • @fathimafathima1409
      @fathimafathima1409 3 місяці тому +2

      ​@@Jenet-l6z እኔመቸም ምንምሊገባኝአልጃለም ድራነው እውነትነው እስኪንገሩኝ ?የገባችሁ በጣምየሚገረሙናቸው ዳኒናፅጌ እውነትከሆነ 🤔

    • @Taaduu-mj9qu
      @Taaduu-mj9qu 3 місяці тому

      Awo getan

    • @Khadiza-iy4bz
      @Khadiza-iy4bz 3 місяці тому

      🌹🌹🌹🌹💪💪💪

    • @Btad24
      @Btad24 3 місяці тому

      Echi kotetam neger besew bal gigim

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 3 місяці тому +3

    አብርሽ በጣም መልካም እና ቅን የዋህ ለሰወች ክፉ የማያስብ ምርጥ ልጅ ነው

  • @Melkam-jg2pk
    @Melkam-jg2pk 3 місяці тому +178

    እሩታ ተሎ ተመለሽ ትዳርሽን አታፍርሽ እባክሽ በእግዛብሄር ስልሽ

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 3 місяці тому +2184

    ፅጌ ካአብርሽ ህዉት ዉጪ የምትሉ🤔 👍

    • @Hiwotdemse-iz5ce
      @Hiwotdemse-iz5ce 3 місяці тому +24

      አይ መልካም አንቺ እሱጋ ልትሄጂ ነው 😂😂😂

    • @melekamtube3913
      @melekamtube3913 3 місяці тому +14

      @@Hiwotdemse-iz5ce አዉ የኔ ፍቅር

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv 3 місяці тому +30

      ፅጌ የኔ ቆጀ ጉበዥ ተመካክርዉ ነዉ እካ ቢደወ በምን መስራታችዉ አወቀች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Semufika45
      @Semufika45 3 місяці тому +5

      ኧራ እቺ ቀንድ አውጣ በቅርብ ያላችሁ ጸጉሩዋ ንጩልኝ ይቺ ጊሽጣ ራስ

    • @seadaEshetu-c9t
      @seadaEshetu-c9t 3 місяці тому

      አይንሽ ይውጣ የሁንሽ አሮጊት 😜 ፅጌ ቀሽት ናት ሁልግዜ ሀሜት እንዳማሽ እሲ በራስሽ አይዳነይ ይቱብ በሮች ውሸታሞች እነሱ ድራማነው እምሰሩት ፅጌን ለመሆን አችይም😂😂

  • @firehiywotዩቱብ
    @firehiywotዩቱብ 3 місяці тому +236

    ማነው አደኔ ድራማእደሆነ ማነው እደኔ ያወቀው ለተመልካች ክብር የሌላቸው ምድረለማኝ😂😂😂😂😂😱😱😱😱😱

  • @shewangizawkebede8604
    @shewangizawkebede8604 3 місяці тому +2

    ፅጌ እንደዚ አይነት ሰው ነሽ እንዴ በአብርሽ እና ሩታ መሃል አትግቡ❤❤❤

  • @muluken-q5d
    @muluken-q5d 3 місяці тому +516

    አራ በጌታ ይሄ ምን አይነት ጉድ ነው አብርሽ ላይ የሆነን ነገር ለማድረስ ፈልጎ ነው indi አብርሽን እራሴን ተጠንቀቅ የምትሉት እስኪ lake ግጩኝ 😢😢😢😢😢

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c 3 місяці тому +2

      👍👍👍👍

    • @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
      @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu 3 місяці тому

      በእውነት ፅጌ የምትባል ባለየ ለሩታ ያላት ጥላቻ ምን ማለት ነው ጭራሺ ሻጣ ይዛ መጣች ውይ ጉድ እግዞኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ😢😢😢😢😢😢

    • @Bggzb
      @Bggzb 3 місяці тому +1

      🙄🤣🤣🤣🤣

    • @ፋፊቱዩብ
      @ፋፊቱዩብ 3 місяці тому +4

      አብርሽትግስትህ በጥፊብታላጋት

    • @mednaseeit211
      @mednaseeit211 3 місяці тому +4

      ምን እራሱን ይጠብዋል ከክብሩ ይልቅ ብሩን አስበልጦ ዲራማ እየሰራ

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 3 місяці тому +100

    አብርሽዬ እራስንጠብቅ😢ደምሩኝ ጋይስ

  • @surathehabesha
    @surathehabesha 3 місяці тому +231

    ነገ በመረጃ እና በማስረጃ እመለስበታለሁ ቀድሜ ጽጌ ግን እንዲ በጊዜ ስለታወቀብሽ ደስ ብሎኛል 😇😇

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab 3 місяці тому

      🙆🙌🙌

    • @bizayhuashare3200
      @bizayhuashare3200 3 місяці тому +4

      😂😂😂😂😂አይ ማሽቃበጥ

    • @Semufika45
      @Semufika45 3 місяці тому +2

      ✋✋✋በርታ እቺ ሰገጤ

    • @AishaAisha-pd5qs
      @AishaAisha-pd5qs 3 місяці тому

      ለማኝ በራስህ ተማመን

    • @bizu831
      @bizu831 3 місяці тому +2

      ሱሬ ተናግረህ ነበር

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 3 місяці тому +2

    ለምን አለዉቅም አብርሽ በጣምያሣዝናኛል የሕይዋነዉ መልካምነት ይታይበታል

  • @Firdosentettainment
    @Firdosentettainment 3 місяці тому +100

    Namni akka koo kolfitan like godha jaratin kun numa prank godha jirta 😂😂😂😂

    • @AyuuDhabii
      @AyuuDhabii 3 місяці тому

      Kessa darben bohe kolfaa mitii micoon Mali tatee kuni santin ayii Tigee😂😂😂😂

    • @AzaluYuni
      @AzaluYuni 3 місяці тому

      Noo parank 😢

    • @MashoShifara
      @MashoShifara 3 місяці тому +1

      Wali galani jiru😂😂😂

    • @MashoShifara
      @MashoShifara 3 місяці тому

      ​@@AzaluYuni😂😂😂😂biraki miti.jeta issan 4 wali galanu jiru

    • @Darya-t2x
      @Darya-t2x 3 місяці тому

      Eeyye pirankidha dhugaa

  • @yes6292
    @yes6292 3 місяці тому +48

    ኣንዋር የኔ ምስክን ፈጣሪ ቅድስቲ ማርያም ትባርክ ከጎኒ ሰለ ሀንክ ማሬ 😢😢😢 ሩታየ ተሎ ተመለሺ የኔ ቆንጆ የኣብርሽ ንግስቲ ❤❤❤😢😢😢😢

    • @aftamaftam5505
      @aftamaftam5505 3 місяці тому +1

      አዎ በእውነት እመብርሃን ትጠብቅልኝ❤️❤️❤️❤️

  • @nebilmebruk191
    @nebilmebruk191 3 місяці тому +537

    ዱአ አርጉሊኝ ወገኖች የ7ወር ከ3 ሳምንት ነፍሰጡር ነኝ

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 3 місяці тому +7

      አላህበሰላምሁለትያርግሽ😢😢😢❤❤❤

    • @fatumaseid8314
      @fatumaseid8314 3 місяці тому +6

      በሰላም ለሁለት ያርግሽ እኔም ሰባት ወሬነው እመዳቤት

    • @fedilaawel6304
      @fedilaawel6304 3 місяці тому +2

      አላህ በሳላም ሁሌት ያረግሽ❤❤❤

    • @KadraKadra-pb7ox
      @KadraKadra-pb7ox 3 місяці тому +6

      እመብርሃን በሰላም ታውጣሽ🎉❤❤

    • @AlainAlain-e7p
      @AlainAlain-e7p 3 місяці тому +2

      አለህ በሰለም ሁለት የርግሽ የረብ❤❤

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 3 місяці тому +4

    ይቺ እባብ ነች ከሱ ምንም አትሻልም ተመካክረው እናተን ለመለያየት ነው ሀሳባቸው❤❤❤❤

    • @ermiasaberha2683
      @ermiasaberha2683 3 місяці тому

      Awe tegrol dany, rutan ke abersh lemaleyayet. Enerdat belotal.

  • @abebechkassa1391
    @abebechkassa1391 3 місяці тому +82

    አብርሽ መንቃት አለብህ ሩታን እደምንም ብለህ በእጆህ አስገባትና ቤት መቀየር አለብህ ብዙሰው ቤታችሁን ዘው እይሉ እየገቡነው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 3 місяці тому +71

    ህሌና የሌላት ከዳኒ የባሰች ባለጌ አብርሽ እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም:: እና ጓደኛ ለይ አብርሽ:: ለመስማት አንተ አትሰማም አብርሽ ንቃ❤❤❤❤❤❤

    • @sofiasalim3246
      @sofiasalim3246 3 місяці тому

      Temekakirwi new Derama dirama eyeseru new

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 місяці тому +757

    ሩታ ግን ጨካኝ ነች ለአብርሽ ይህ አይገባዉም አብርሽ ለሴት ልጅ እጅግ አዛኝ ነዉ የምትሉ እስኪ የት ናችሁ

    • @حساب-ن7د
      @حساب-ن7د 3 місяці тому +11

      ወርኛ ሩታ ምን ታዲርገገው አታዝለው😂

    • @sara48308
      @sara48308 3 місяці тому

      ሰገጤ ምን አገባሽ🙃🙃 ሩታ ታማኝ አፍቃሪ ናት

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam 3 місяці тому +11

      አታሽቃብጪ ነገ ትመጣልናለች

    • @hewotehewote1o
      @hewotehewote1o 3 місяці тому +2

      Ye set chamelaqa. Qoshasha ye set sem axafe

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 3 місяці тому +4

      Ruta minim alexefachim mikenyatum asu naw yelgabaw ahun naw gan ayigebaw yelaw

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 Місяць тому

    አተ አብረሽ ፅጉ አትበል ይችን ልጅ አታሳዩኝ እፍፍፍፍፍ ስታስጠላኝ አኡዙ ቢላህ

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 3 місяці тому +35

    ፅጌ ከነአብርሽ ህይወት ወጪ መቸም አይለያዩም መቸም አብርሽየ ዛሬ ትንሽ ተሻለኝ አብርሽየ ሩታየ የምትመጣበት ቀን ናፈቀኝ የምር

  • @Emmaftube
    @Emmaftube 3 місяці тому +337

    ፂጌ በጠም ጥፈተኛ ነት የምትሉ1000ሺ አስገቡኝ👍

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 3 місяці тому +117

    አብርሽ ተረጋጋ ወንድሜ ከነዚህ ሰዎች እራቁ ሰፈር ቀይር ወንድሜ ለጠላት መልስ አትስጥ የኔ የዎህ

    • @busyline3833
      @busyline3833 3 місяці тому +3

      ፅጌባለየነሽ አብርሽአይዞህ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 місяці тому

      ትክክክል

  • @FdsAsd-ff2nq
    @FdsAsd-ff2nq 3 місяці тому +1

    ሩታየ ና ኣብርሽ ታረቁ በናትሽ
    ሰላምሽ ናፊቀኛል ብልዝ😢😢😢😢😢💔😓😓😢😢😢

  • @mesiመሲቲዩብ
    @mesiመሲቲዩብ 3 місяці тому +86

    የማትረቡ የዚህን ያክል ምን አደረጓቹህ የምር አብርሽ በጣም መልካም እና ቅን የዋህ ለሰወች ክፉ የማያስብ ምርጥ ልጅ ነው እስኪ አብርሽን እና ሩታዬን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ

    • @seadaseada9136
      @seadaseada9136 3 місяці тому

      ባክሽ አንችእራሱ ሳታቂ አትሳደቢ ድራማው አጊጊእዲሆን ነው አብርሃም ዘባራቂ

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 3 місяці тому +30

    ያለችውም ቀን ቢያልፍም በትእግስትና በታማኝነት ጠብቃት ተስፋ አትቁረጡ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይህን 🙏

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q 3 місяці тому +59

    ፅጊ እወድሽ ነበር አሁን ጠላሁሽ ምን ባለጌ ነሽ ለካ መቸም አብርሽና ሩታ አይለያዩም አድናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zrhgj
    @Zrhgj 3 місяці тому

    አይዞህ አብርሽ ምንግዜም አትለያዩም ከሞት ውጭ ማንም አይለያችሁም ❤❤❤

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 3 місяці тому +75

    አብርሽ በጣም ብልህ ሰው ነው። በጣም ብልህ ሰው ነው። ጽጌ የዋህ ስለሆነ ሞኝ ምንም የማያውቅ መስሎአት ነው። ብቻ አብርሽ እጅግ አዋቂ እና ጀግና!!!! እጅግ ኮራሁብህ። እንደ አንተ ቅን አስተሳሰብ ያለው ሰው ሺህ ጊዜ ይወለድ።

  • @azebtes8649
    @azebtes8649 3 місяці тому +51

    የዳኒ እና የፅጌ የክፋት ጥግ ታወቀ ደስ ሲል ፅጌ ትንሽ አታፍሪም ገና ለገና አብርሽና ሩታ ተጣለ ብለሽ አዛኝ መስለሽ አብርሽን ተጠግተሽ ቤት ልትገቢ አይቻልም ተነቅቶብሻል አንቺና ዳኒ ተመካክራችሁ ሩታን እና አብርሽን ለተለያዩ የሸረባችሁት ተንኮል ነው ስላልተሳካልሽ ደስ ብሎናል ከቻልሽ ከአጠገባቸው ራቂ ከእይወታቸው ውጪ ሩታዬ ወደ ቤትሽ በሰላም ተመለሺ አብርሽ ይወድሻል በናፍቆት እየጠበቀሽ ነው ለወደፊቱ ግን ምንም አይነት ችግር በመአከላችሁ ቢፈጠር በእርጋታ በጠረቤዛ ዙሪያ ተነጋገሩ ለጠላት በር አትክፈቱ የሰው ወሬ አትስሙ አብርሽ ደሞ ልምከርክ አትቸኩል ሩታን ምንም ነገር ብትልክ እመናት የሰው ወሬ አትስማ ከሷ ውጪ ከሩታ ማለቴ ነው ሌላ ሰው የሚልክን ነገር ወሬ አትስማ ሩታ ብቻ የምትልክን ነገር ስማ እመን በዛ ላይ ደሞ በቶሎ አትናደድ አትቆጣ ረጋ በል ባለ ትዳር እህት አለችክ ስለ ትዳር እስኪ ኤልዱን አማክራት ይህን ስልክ ደም ስለ ሩታ ኤልዱን አዋራት እያልኩኝ አይደለም ኤልዱን. እንዴት ትዳርክን መምራት እንዳለብክ ትግስተኛ መሆን እንዳለብክ ነገሮችን መተው እንዳለብክ በንግግር ችግሮችን እንዴት መፍታት እንዳለብክ አዘነ በአንተ በረታ መካከል የተፈጠረው ነገር ድጋሚ እንዳይፈጠር ኤልዱን አማክራት በተረፈ ሩታዬ በሰላም መጥታ ወደ ቤቷ ገብታ ለማየት ያብቃን አሜን።

  • @sarondessalgne3493
    @sarondessalgne3493 3 місяці тому +31

    እኔ የሚያናድደኝ የእነሱ ድድብና ሳይሆን የእኔ ድድብና በገዛ ስልኬ እንዲህ መደንዘዜ ለተመልካች ክብርየሌላችሁ ማህይሞች

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tadilamiret
    @Tadilamiret 3 місяці тому +2

    እግዚያብሔር የፋቅር አምላክ ያገናኛችሁ ሰላም ያምጣለችሁ ፈጣሪ😢❤

  • @martacholo6694
    @martacholo6694 3 місяці тому +34

    ትዳር ከቡር ነው ሩታ ጌታ ነው ተመለሽ የትደር መሰረት እግዚአብሔር ነው ስለ ለዚህ ማንም እየመጣ እንድ ባርቅ አትፊቅዱ በጨራሽ❤❤❤❤❤

  • @MmM-m2b7m
    @MmM-m2b7m 3 місяці тому +230

    አብርሽ የኔ የዋህ ፈጣሪ ደስታህን ይመልስልህ😢😢

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 3 місяці тому +215

    አብርሽ አብርሽ ከነዚ ሰዋች እራቁ ለዲራማም ቢሆን ሰው ማልታል 😔😔😔😔😔
    ክብር ለተመልካች

    • @Gaur-df7zp
      @Gaur-df7zp 3 місяці тому +4

      አትጃጃይ ድራማነው አይገባቸውም ዱዝእጭ

    • @WhgddEggfds
      @WhgddEggfds 3 місяці тому

      እኔብየውነበር አብርሽ የዋህንትንን በልክ አዳረገውእባክህ ስው የሚልህን ሰማበቃ

    • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
      @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 3 місяці тому

      ​@@Gaur-df7zpሚደንዝ ነገር የደንዝሽ ጠራዉሸ እህት?

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 3 місяці тому +1

      ​@@ሀዩነኝ-ቨ4ተጉድ ስዱቡ ከምን መጣ🤣😁ሰውኮ ነቅሏል

    • @Kerima-p3b
      @Kerima-p3b 3 місяці тому +1

      አቡሺ ቶለብለህ በረ አትክፍት ምክንያቱም ጥላት ስላለ

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 3 місяці тому

    🙆🙆🙆🙆🙆 ጉድ አብርሽ ዱአ አለክ በካሜራ መድረስዋ ዊእ ፀጌ አሁንስ ጠላሁሽ ሩታዬ ይህ አይተሽ ተመለሺ😢😢😢😢😢

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 3 місяці тому +35

    አብርሽ ❤ሩታ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤እግዚአብሔር ያሰረውን ማንም አይለየው❤🙏🙇❤

  • @BetiBeti-j6f
    @BetiBeti-j6f 3 місяці тому +105

    እስኪ ባለትዳሮች ወይም ፍቅረኞች እንደኔ የተማራችሁ እጅ ወደላይ👍👍

    • @SamyaSamya99
      @SamyaSamya99 3 місяці тому +5

      ባለትዳር ኣይደለሁም ግን በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለው ፍቅረኛሞች በምን እንደምጣሉ 😢😢

  • @HanifranceTube
    @HanifranceTube 3 місяці тому +48

    ሲጀመር ጽጌ በመጀመሪያው ፕራንክ ላይ እንዲጣሉ ያደረገችው ነገር እራሱ በጣም ያስታውቃል እና ፕራንክ ነው በያት ሲላት ለሩታ ያለችውን መቼም ታውቃላችሁ መገመት አይከብድም
    እረ ቤተሰብ 1000 አስገቡኝ እንዴ😢😢😢

    • @genieku8520
      @genieku8520 3 місяці тому

      Oh ya you should have to see her video

    • @BelaymeshYelma
      @BelaymeshYelma 3 місяці тому

      Tsge natgn yengru tecsh yaltwkbaye.😢😢😢😢balga nat

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому

      😢😢😢

  • @ZemzemMohammed-kf1ws
    @ZemzemMohammed-kf1ws 3 місяці тому

    ስወድሽ ነበር ዛሬ ግን አስጠላሽኝ😮

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt 3 місяці тому +51

    ጎበዝ ልጄ እርሷ አሳሳች በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለችውን ደሊላ የሳምሶንን ፀጉር ያስላጨች ፀጋውን ያስነጠቀች አይነት ተልኮ ይዛ የምትንቀሳቀስ የቀይ ሰይጣን ነች በርታ

  • @Ake-bp6lj
    @Ake-bp6lj 3 місяці тому +86

    አብርሽየ ተጠቀቅ ፅጌ አስመሳይ ነቺ አና ፅጌ ባመጣቺዉ ነገር ነዉ እዚህ የደረሰዉ እና ተጠቀቅ አብርሽ ላንተ ሄወት መበጥበጥ የተጀመረ ሴራ ነዉ እና ተጠቀቅ አብርሽየ ፅጌ አስመሳይ ነቺ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 3 місяці тому +43

    ፅጌ ምን ጉድ ናት እግዚአብሄር ይርዳችሁ አብርሽ በርቱ እና ሩታን አምጧት ❤❤❤❤

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 3 місяці тому +1

    እውነት ከሆነ ባላጌ ነሺ ልቦና ይስጥሺ
    😮😮😊

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 3 місяці тому +258

    አብርሽ ከነሱጋ አትስራ ሰው ሚልህን ስማ የቡታጅራ ልጆች በቂናቸው ላንተ ስማ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 3 місяці тому

      ትክክል ማሬ❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 місяці тому +2

      አይሰማምሲጀመር ጥላቱን አያቅም ወዳጁንአያቅም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @المال-ظ4ج
      @المال-ظ4ج 3 місяці тому +1

      በዉሸት አደኛ ስለሆኑ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 місяці тому +1

      አይሠማም አዳዴ ሢያናድ

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho 3 місяці тому

      Tekellllll

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 місяці тому +71

    እንለምንሽ ጸጌ እባክሽ ከሩታና ካብርሽ ህይወት ውጭ በማርያም 😢😢😢

    • @GiltsuaNegn
      @GiltsuaNegn 3 місяці тому

      ፅግዬ ዛሬ ምን ነክቷት ነው ግን ሌላ ሰው ሆነችብኝ😢

  • @maryamsabt2468
    @maryamsabt2468 3 місяці тому +40

    አብርሽ ከቻልክ ደኒ ፅጌ ረሙ ከሚባሉ ሰይጣኖች ብትርቅ ነው የሚሻለው ላተ አይጠቅሙህም ያተን ህይወት ለማበላሸት ነው የመጡት ሁለተኛም ከሚድያ ለማጥፋት ነው የመጡት ንቃ ወንድሜ ሩታንም ካለችበት ፈልገህ አምጣልን በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 3 місяці тому

      እረሙ ምን ? አረገ

    • @BelaymeshYelma
      @BelaymeshYelma 3 місяці тому

      Right ✅️

    • @maryamsabt2468
      @maryamsabt2468 3 місяці тому

      @@louatlouat8603 ረሙ ምን አረ ለምትይሉ ረሙና ፅጌ ዳኒ አንድ ናቸው ከዱሮ ጀምሮ ስለማውቃቸው ነው ሁለተኛ ደግሞ ላቭ ላይ ገብተው አብርሽና ዳኒ ስጣሉ እያየ ዝም ነው እኔ እያገባኝም እያለ

  • @ሀቢባበትባባ
    @ሀቢባበትባባ 3 місяці тому

    ዋው አንደኛ ትወና ነው. ትወናይሉታል የናተነው

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 3 місяці тому +29

    አብርሽ ሩታን ጠብቃት የዳኔ ወጠጤዎች እዳያፍኖት እባክህ ይዘሀት ጥፋ ጠብቃት

  • @RewdaYemekdelawa
    @RewdaYemekdelawa 3 місяці тому +40

    አብርሽየ ግን እራሥህን ጠብቅ ለማንኛውምሠው በርአትክፍት ጀግናነክ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤ አኗሬ❤❤❤❤❤

    • @zuzutube-v7v
      @zuzutube-v7v 3 місяці тому +1

      ያገር ልጅ ደምሪኝ

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 3 місяці тому +1

      በር አትክፈት ተጠቀቅ አብርሺ ሩታየ የኔናት ቤትም ቀይቁ

    • @RewdaYemekdelawa
      @RewdaYemekdelawa 3 місяці тому

      @@zuzutube-v7v ምን

    • @zuzutube-v7v
      @zuzutube-v7v 3 місяці тому

      @@RewdaYemekdelawa የመቅደላዋ ይላል 💕💕💕💕

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 3 місяці тому +40

    ፂጌ ናት ያጣላያቸው የሚል🤔🤔 አብርሺን ስለምወደው ለራሷ ልታረገው አብርሺን አብርሺ ለሴት ልጂ ክብር ስላለው ዳኒ ለሴት ልጂ ክብር የለለው ሰገጤ ስለሆነ ሩታ ተመለሺ አትሸወጂ አብርሺ አይቅርብሺ ተመለሺ ሩታ

    • @gkxgxkitxigx5599
      @gkxgxkitxigx5599 3 місяці тому

      በጣም በልገ ናት በጌታ ስም 😳😳😥😥

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 3 місяці тому +1

    ሩታዬ እባክሽን አብርሽ ከአንቺ በቀር ሌላ የሚያክመው የለም ነይለት❤❤❤❤

  • @EmuBelhu
    @EmuBelhu 3 місяці тому +15

    አብርሽዬ የጨዋ ቤተሰብ ያሳደገዉ ነዉ ብዙነገር ተምሬበታለሁ ትግስቱን ሰዉ ማክበሩን አኗር ምርጥ ሰዉ የጓደኝነት ጥግ አይለያችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሮታዬ የኔ ዉድ ተመለሽ 😢🥰♥️

  • @Elham-v9c
    @Elham-v9c 3 місяці тому +167

    አብርሽ ሩታን መምጫዋ ቀን ደረሰ ሲል ደስታዬ መቋቋም አልቻልኩ ኡፍ ሩታዬ ተመለሺ ቶሎ ❤❤

    • @GaytyLl
      @GaytyLl 3 місяці тому

      አወእሩታቶሎነይለትአታስጨንቂው

    • @hanan-z9o
      @hanan-z9o 3 місяці тому +2

      ሚዲያዉ በናንተ ተቤላሸ

    • @SemiraYseuf
      @SemiraYseuf 3 місяці тому

      አረፊልሙስምይውጣለት🤣🤣🤣🤣

    • @MmMm-ip3xu
      @MmMm-ip3xu 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 3 місяці тому

      ​@@hanan-z9oሳህ አበዙት አሁንስ ሲያስጠሉ የምር በዝህ ልክ መዉረድ ለዶራል ለድራማ😢😢😢

  • @kidistasfaw-l6o
    @kidistasfaw-l6o 3 місяці тому +65

    ማነው እደኔ አብርሽን በመልካምነቱ የሚወደው🎉🎉🎉🎉

  • @كريمه-ز2غ
    @كريمه-ز2غ 3 місяці тому

    እረ 🤔 ጉድ ሴቶችየ የት እየሄድን ነው አይደብራትም

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 місяці тому +543

    ዳኒ ጥፋተኛ ነዉ የምትሉ እስኪ 200k አስገቡኝ

  • @haymi16h
    @haymi16h 3 місяці тому +137

    ይሄን የምታነቡ እናታችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ❤

    • @workineshiworkineshi6255
      @workineshiworkineshi6255 3 місяці тому +1

      አሜን እናቴን ሰፍ ብየነው እምወዳት🙏♥🌎

    • @naharuish212
      @naharuish212 3 місяці тому +1

      Amin rejm edme leenatoch❤❤❤❤❤

    • @semiraassen6025
      @semiraassen6025 3 місяці тому

      አሚን

    • @LuLu-c7j
      @LuLu-c7j 3 місяці тому

      አሚንንንንንንን❤❤❤❤❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 3 місяці тому +1

      አሜን❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 3 місяці тому +123

    ትመጣለች እሩታዬ ቃሏን ታከብራለች እንተማመናለን እሩታዬ ቃልሽን ጠብቂ የኔ እናት ጠላትሽን አስለቅሺ ከአብርሽ ጋር ሆነሽ ነገሮችን ተጋፈጪ በናንተ ፍቅር ቀንተው ነው ፅጌና ዳኒ በመሀል የገብት የአንድ አመት ልፋታችን በማንም ልቅምቅም አይጠፋም እኛ ተመልካቾቿን ስለምታከብር ትመጣለች ትወደናለች እደምንወዳች ታቃለች እንተማመናለን በእሩታዬ❤❤❤❤❤

  • @semiramusa4356
    @semiramusa4356 3 місяці тому

    አላህ ይረሀማት አላህ ጀነተል ፈርዶስን ይውቃት የኔ እህት አንቺም አይዞሽ አይክፍሽ ሁላችንም ወደ ዛው ነን🥰🥰🥰

  • @samira7639
    @samira7639 3 місяці тому +104

    አብርሽዬ ሩታዬ በጣም ነው የናፈቀቺኝ❤😭😭😭

  • @BiriktiWeldu
    @BiriktiWeldu 3 місяці тому +42

    እስከዛሬ እውነት መስሎኝ ነበር ዛሬ ገና የተጠና ፕራንክ መሆኑ ገባኝ የተስማማ👍

    • @FatumaMohamed-k9y
      @FatumaMohamed-k9y 3 місяці тому +1

      አወ እኔም ዛሬ ገባኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AbeyAse
    @AbeyAse 3 місяці тому +126

    ገና ታሪክ ይቀያራል አብሩሽየ ደስታህን ይመለሳል አባቴ😢🤲✝️🌿🌿🌿🌿

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n 3 місяці тому +1

      እኮ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ሞትኩ በሳቅ

    • @ተመስገንእዩቃለይ
      @ተመስገንእዩቃለይ 3 місяці тому +1

      ልመን ኢልዎ እግዚአብሔር 🙏💖💖🥰

    • @xb6fj
      @xb6fj 3 місяці тому

      አይዞሽ😜

    • @foziyafoziya184
      @foziyafoziya184 3 місяці тому

      😂😂😂በሳቅ ጅልፎ

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 3 місяці тому

      @@xb6fj ምን አሳቀሽ

  • @gagedfaffw2043
    @gagedfaffw2043 3 місяці тому

    አብርሽምቀኛበዛባችሁ አብሽሩ የሰዉወሬአታዳምጡ ንቁባቸዉ❤❤❤❤

  • @BiruKTubeብሩክ
    @BiruKTubeብሩክ 3 місяці тому +90

    ሩታና አብርሽ አይለያዩም ጽጌ ከምላቸው ትውጣ እምትሉ👍

    • @Jenet-l6z
      @Jenet-l6z 3 місяці тому

      ሁሉም በደንብ ፊልምነው የሰሩት እመኑ አናዋርም አለበት

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 3 місяці тому +57

    ፀጌ እኮ ለማለያየት ነው ይቺ ሸሌ ደግ አረካት የታባታ ይቺ አሥመሣይ አብርሽ አይዞህ አትጨነቅ እሩታየ ትመጣለይ ጠብቃት በተሥፋ እራሥህን ጠብቅ ከማይጠቅምህ ነገር ሽሽ ፅጌ ዳኒ ረሙ ማንም አይጠቅሙህም ሁሉም አሥመሣይ ናቸው 😢😢❤❤

    • @አለምአለ22
      @አለምአለ22 3 місяці тому

      በጣም እች ባለጌ

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 місяці тому

      በጣም😢ባለጌናት

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 3 місяці тому

      በጣም ሽሌ በሌጌ ክፊት ልብስ የማትልብስ

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 місяці тому

      ሸሊነዉ ያልሽዉ😂😂😂😂😂 እሩታም ሸሊ መወኖን አትርሽ የሚዳ አህያ ከማንም ወድጋር የምትላላስ ወራዳ ናትቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ አዉንም ካዱ ወድጋር የሂደች

    • @mekdi542
      @mekdi542 3 місяці тому +2

      አረ ወዲያ ጂል እነሱ ስራቸዉን እየሰሩ ነዉ የአንች ስድብ ምን ይሉታል🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 3 місяці тому +76

    አብርሽ ራስህን ጠብቅ ለሩታ ዳሞ ጠብቃት ከዳኒ እና ከፅጌ ራቁ ቤት ቀይሩ እነዚ እኔ ደስ አላልንም ፅጌ ባሌገ ናት😢😢 አብርሽና ሩታ መቸ አይለያዩም ❤🎉

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 3 місяці тому

      አንቺ ነሸ ባለጌ 😏😏😏😏😏😏

  • @RoseRose-y1c
    @RoseRose-y1c 3 місяці тому

    እኔ ግን እሚመስለኝ የፅጌ ዳኒ አስፈራሪቶት ይመስለኛል እንጂ ፅጌ ሰነብግባር አላት❤❤❤❤ አብርሺ ዳኒ አስራሪቶት ከሆነስ ለቤትህ አዲስ ነኝ እሩታን በጣም ነዉ የምወዳት ተሎ ተመለሺ በናትሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluneshzewude300
    @muluneshzewude300 3 місяці тому +31

    ሁላታችሁም ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር በመሀላችሁ የገባውን ስይጣን ያሠወግደው

  • @SonySony-ex2dz
    @SonySony-ex2dz 3 місяці тому +72

    እህቶቸ እስኪ ዱአ አርጉሉኝ እህቴን ምጥ ይዞት አሞታል በስደት ጨቆኛል በሰላም ወልዳትሣም በሉኝ

    • @kidisthabte2458
      @kidisthabte2458 3 місяці тому

      እመብርሀን ትቅረባት 🙏🙏🙏

    • @alipppalippp1467
      @alipppalippp1467 3 місяці тому

      የከበደውን ያቅልልሕ ወንድም አለም

    • @ZenatYosef
      @ZenatYosef 3 місяці тому

      ​@aአላህይርዳትlipppalippp1467

    • @ZenatYosef
      @ZenatYosef 3 місяці тому

      ወልዳትሳም

    • @العتيبي-ط2ط
      @العتيبي-ط2ط 3 місяці тому

      የምርህነዉ ወንደም የምርህን ከሆነ በሰላም ሁሉት ትሁን ነዉየሚባለዉ

  • @sofiasofua-n9i
    @sofiasofua-n9i 3 місяці тому +20

    ፅጌ ባለጌ ነሽ😢😢በጣም ያሳዝናል😢😢😢አብርሽና እሩታ ተጠቀቁ ሆን ብለው ያደርጉት ነገር እሩታና አብርሽን ለማለያየት ነው😢😢😢😢

  • @SadaMohmammed
    @SadaMohmammed 3 місяці тому

    ካሜራ ደቅናቺሁ ድገት ፂጌ መጣቺ እረ ተው አትጫወቱብን 😂😂😂😂😂😂

  • @KidistZerihun-wn8us
    @KidistZerihun-wn8us 3 місяці тому +42

    አላማቸው ግልፀ ነው አብርሽ ተጠቀቅ እቤት አታስገባት ባለጌ ሩታ ትመለሳለች ፈጣሪ አንድ ያርጋቹ

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 3 місяці тому +238

    አብርሽ ከዳኒ እና ከፅጌ እራቅ ይች ፅጌ ተብየዋ መርዝ ነች

    • @reyuf2891
      @reyuf2891 3 місяці тому

      😏😎

    • @HabasiKaiytra
      @HabasiKaiytra 3 місяці тому +3

      ከፉ አትናገሩ ስራ ነው እጪ መቸ ነው የምገባችሁ

    • @Royalfamiliy-r3y
      @Royalfamiliy-r3y 3 місяці тому

      አይንሽ ይውጣ ለዚህ ለንፍጣም

    • @TigistTg-h1f
      @TigistTg-h1f 3 місяці тому +1

      ​@@ጆርድhhhhhhh inante tajajalu inasu iyeshekelu new 😂😂😂😂😂😂 ayi inante ye tegnachiw

    • @Hayetyesuf
      @Hayetyesuf 3 місяці тому +2

      እሩታዬ::የኔአስተዊይ::አረተናፍቅሻልነይልን::አበርሽተዝች::ተፅጌእራቅይችፅጌተብየዊአትመቸኝም

  • @HFT-vu2vx
    @HFT-vu2vx 3 місяці тому +25

    አንዋር ተባረክ🙏 ፅጌ አያገባሽም ከህይወታቸው ውጪ የኛ አሳቢ መቼም አብርሽና ሩታ አይለያዩም ።እግዚአብሄር መጨረሻውን ያሳምረው🙏

  • @emnetgirma6808
    @emnetgirma6808 3 місяці тому

    እንድህ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሩታም መታ በሙሉ ደስተኞች እንደምትሆኑ አምናለሁ በሪቱ ደስታቹ ደስታችን ነው