Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሲመስለኝ አቶ በኒያምን ወደ ኦርቶዶክስ ያመጣው ጠቋር ለአላማ ነው እንጂ. የዳነ አይመስለኝምእግዚአብሔር. ይማርህ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በምንም አይነት መልኩ ይሄንን ሰው ወደ ኦርቶዶክሰ ያመጣው አጋንንት ለኧራሱ ዓላማ ነው ።።።
ቢንያም እመነኝ በመጨረሻም ታፍራለህ መምህር ግርማላይ ብዙ ውሸታሞች ብዙ ብለዋል ግን እግዚአብሔር ከሳቸው ጋር ነው::
እድሜ ጤና ለመምህር ግርማ። ይህ የአጋንንት ስብስብ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።
ቢኒያም ከሰማኸኝ አንድ ጠቃሚ ምክር ልለግስህ 1:እየውልህ አንተ አዲስ ክርስቲያን ነህ እናም ብትችል ለ2 እና ለ3 ዓመት ብትችል ንስሀህን ተቀብለህ እና እየተጠመቅህ የመናፍቅ መንፈስህን እንዲለቅህ ብትታገል ጥሩ ነው ።ፍትሀ ነገስትም ይህንኑ ነው የሚያዘው።2: ከምንፍቅና ዘው ተብሎ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር አይኮንም እናም እንዲህ ከላይ ከላይ የሚያስቀባጥርህን ክፉ የጠቋር የዛር መንፈስ በፆም በፀሎት ታገለው።3፡ ሲቀጥል ይህ አየር ወለድ ነኝ የሚል የቃልቻ ልጅ እሱ እንደሚለው እንኳን መምህር ግርማ ወታደር የነበሩ ቢሆንም እንኳን በቀደመ ማንነታቸው ወቅታዊ ማንነታቸውን መኮነን ምን ያህል የክርስትና ጮርቃዎች መሆናችሁን ነው የሚያሳየው።የሰማዕታት አለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ አለቃ አልነበረም ወይ? አይ ቢኒ አንተ እራስህ የቤተክርስቲያንን ስርአት ጥሰህ ከምንፍቅና ቀጥታ መጥተህ አስተማሪ ልሁን እያልክ በተለከፍክበት የምንፍቅና መንፈስ እዝቡን እያመስክ ሰለቤተክርስቲያን ስርአት የማውራት ሞራል የት አመጣኸው።ደግሞስ በቤተክርስቲያን ቀልድ የለም እያልክ የምትፎክረው የት የምታውቃትን ቤተክርስቲያን ነው።4፡ ካህናት ነን ብላችሁ አሁን በዚህ ፕሮግራም እየተካፈላችሁ ያላችሁ ሰዎች አንድ ጥያቄ እጠይቃችሗለሁ እየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያትን ሁለት ሁለት እያደረገ ለተልዕኮ ሲልካቸው 3 የማይነጣጠሉ ተግባራትን እንዲያከናውኑ ነበር እነዚህም 1. በስሜ አጋንንትን አውጡ 2. በስሜ በሽተኞችን አድኑ 3. የመንግስቴን ወንጌል ስበኩ የሚል ነው። እየሱስ ክርስቶስ ይህን አዞን እያለና ሕዝባችን በተለያዩ እርኩሳን መናፍስቶች ተለክፎና ፈዞ ደንግዞ ባለበት በዚህ ወቅት የእናንተ ፈውስ የለለበት ስብከት ለዚህ ሕዝብ ምን ይጠቅመዋል? ለአንድ ልምሾና ሽባ ሆኖ ፈውስን ለሚሻ ምዕመን የናንተ ደረቅ ስብከት ምን ይፈይድለታል።አስቡበት።።።።
Betam tikikil wendime! Yebelete hizibun liyatefu enji min ytekiminal!
Memeher germa edemena tena yestote
መምህር ተስፋየ የኔ እንቁ አቤት ትህትና እውነትን የያዘ እንደዚህ ነው።አይደነፋም በማስተዋል እውነቱን ይገልጣል እንጂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርየ።
የሰይጣን አምላኪዎች ሰውን አትከተሉ ስላንቺ ስለኛ እራሱን እስከሞት አሳልፎ የሰጠንን ክርስቶስን እመኝ ማንም ጠንቆይ እየመጣ ከመከተል አምላካችንን አምሊኪ
@zteshome75 ያልተፃፈ የምታነቡ ልቦና ይስጣችሁ
መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወዳቸዋለን
ሰይጣን ሊጠላቸው አይችልም ምክንያቱም የሱን ስራ እየሰሩለት ነው
አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ ሆንክብን እነሱን ለኛ ተዋቸዉ መምህር ተሰፋይ እና መምህር ግርማ ❤❤❤❤❤❤❤
እረጅም እድሜ ከብዙ ጸጋ ጋር ጨማምሮ ይስጥልን ፦ ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንዲሁም ለውድ ወንድማችን መምህራችን ተስፋዬ አበራ 😊😊
አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቀሲስ ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን :: በርካታ ንቍ ምዕመናንን ያፈሩ ታሪክ የማይዘነጋቸው መልካም መምህር ናቸው:: አሁን እየተካሄደባቸው ያለው ክስ እና ውንጀላ ወቅት እና ጊዜ ጠብቆ የሚያገረሽ ዘመቻ ነው::ምናልባትም ዘመናትን የሚሻገር ይመስለኛል:: እኔ ግን እንደ አንድ የተዋሀዶ ልጅ በሚለያዩን ሀሳቦች ከመነታረክ ይልቅ ህዝቡን ወደ ንስሀ ህይወት በሚመሩት ጉዳዬች ዙሪያ ብንወያይ መልካም ነው ብዬ እላለሁ:: በዚህ አጋጣሚ ለጠላት ዲያብሎስና መናፍቃን እድል አትስጡ::
😂😂😂😂😂 ስራቹ ሁሉ የተከፈለው ደላላ ትመስላላቹ ውይ አባታችን መላከ መክራት የሚገርማቹ እያስጠኖቆሉ ከጠንቋዩጋ ቪዴዮ ብታመጡም ከአስተምህሯቸው ፈቀቅ አንልም እኔን ብቻ ይሁን ለሳቸው ያለኝ ፍቅር እየጨመረያለው እድሜና ጤናውን ይስጣቸው በደንብ ተንጫጩ ስታመት ሙሉ ሰለሳቸው አቤት ይህን ያህል አስጨንቋቹሀል ማለትነው
@@ወለተማርያምወለተማርያም አላስጨነቁንም በእውነት 🤗እደውም በጣም ነው ምንዝባናባቸው 🤪
@samarr1112 እያየን ስራ ፈቶ ይሄ ሁሉ ሲተራመስ ደግሞ ሁሉ ጠንቋይቤት ስልከሰከስ የኖረ
@ወለተማርያምወለተማርያም ትልቁ ችግራችሁ ምንድ እደሆነ ታውካቃላችሁ ለናተ ሁሉም ሰው ደብተራ ጠቋይ ነው አይደለም 🤗ይገርማል ከናተ ነው እራሱ የአጋንንት ስም ያወቅነው በእውነት
@@samarr1112 እየሰማን ቢኒያብ ተብየው ለሀብት ሲል ተዋርሻለው ይላል አደደግም አኔነኝ መምህር ግርማን ጠንቋይቤት የወሰድኳቸው ይላል እኔ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ንሰሀ ግቡ የአምልኮ የፀሎት ቦታ በቤታቹ አዘጋጁ ቁረቡ የሚል መተተኛ ካለ እደመምህር ግርማ አይነት ሺ ይብዛልን እመብረሀን አሁንም ሞገስ ትሁናቸው ቅዱስ ሚካኤል አይለያቸው ሀይል ይሁናቸው ገና አለምን እየዞሩ ይሰብካሉ ያስተምራሉ እሳቸው ከቤተክርስቲያን አገልግሎት መታገድ ለኛ ግድ አይሰጠንም ሚክንያቱም የሚከለከሉት መድረኩነውና መድረኩ ደግሞ አባታችን ቀድመው ንቁ በልው ከበቂበላይ ትምህርት በዩቱባቹው አስተምረዋል አሁን ፍራቸውን የሚሰበስቡበት ዘመንነው አየሽ ተማርዎቻቸው በዚ ሰአት ወደሀላ የሚያፈገፍጉ አይደሉም መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው አባት ናቸውና ፍቅራቸው ይጨምርብናልጂ አይቀንስም
@@ወለተማርያምወለተማርያም 😂መፈስ ቅዱስ ነው ያልሺው 🤔እሱን ተይው መቁረብ እና ቁረቡ ማለት ይለኛል እሺ እማ በነገራችን ላይ ትክክል ናቸው ካላችሁ ቆርበው ያሳዩን 🤗
መላከ መንክራት መምእ ግርማ ወንድሙ ሙሉ እድሜ ከጤ ጋር ያድልልን የአባታችን በረከት ይደርብን እሳቸዉን የሚጠላ እነ ደብተራ መተተኞች አስማተኛ እና ሴጣን የተሰናወጣቸዉ እንደ ፖስተር ቢኒየም አይነቶች ናቸዉ አባታችንን መምእር ግርማ መምእር ተስፍዬን እንወዳቸዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርመው ስንት ቤ/ክ ውስጥ ብዙ ችግር እያለ እሱን ማስተካከል አይሻልም? ሰው ካረገው ጥሩ ነገር ይበልጥ ትንሹን ስህተት ይዞ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት አይከብድም።ከመምህር ግርማ ራስ ላይ ብትወርዱ መልካም ነው ምክናየቱም በሒወቴ እንዳልሳሳት የህይወት መርህ ያስተማሩኝ ምርጥ አባት ናቸው ።እውነታው ይህ ነው።ሌላ ስራ ስሩ ከሃሜት የሚገኝ ገንዘብ ሃጤያት ነው።
😂ከስረአተ ቤተክርስቲያን ውጪ ሚገኝም ገንዘብ አጥያት ነው 🤗
ከሐይማኖ ት የሚገኝ ገንዘብ ሃጤያት ነው ልክ ነሽ ታዲያ የተስፋዬ እና የ ግርማ ሃብት ከየት መጣ እያልሽ ነው ?ተኣምር ስትከትሉ ነው እንጂ ቤተክርስቲያን ሁሌም ታስተምራለች ልክ ያልሆነውን ደግሞ አውግዛለች አለቀ ቤተክርስቲያናቹን እወቋት እባካቹ እባካችሁ
@@MEZMURE-YAREDየኛ ፈራጅ
@@mikafikadu7968 እኔ የራስሽን ቃል ነው የተጠቀምኩት ሚፈርደው የላይኛው አምላክ እግዚአብሔር ነው / እንዴት ሀዋርያት በሰሯት አንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን ብላቹ ልፀልዩ ነው ቤተክርስቲያን ያወገዟቸውን ሰዎች እየተከተለችው
አቶ ቢንያም ምነው ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መቀንጠሷ?ከንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም እና ከጥቂቶች በስተቀር ከታላላቅ የቤተክርስቲያናችን ቅዱሳን ኃጢኣተኛ ያልነበረ ማን ነው?አምላካችን እግዚአብሔር መመለስን እንጂ በደል ኃጢአትን የማይቆጥር አምላክ ነው።ኃጢኣተኛውን በድንጋይ ለመቀጥቀጥ ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ ያንሳ።ማንም መምህር ምዕመን ወዘተ.... ዱሮ እዚህ እዚያ ነበረ፤ ኃጢኣተኛ ነበር፤ እንዲህ ነበረ፤ እንደዛ ነበር፤ ወዘተ... ለእኛ ለምዕመናን ነበረ ነበረ ነበረ አይሠራም።አንተና መሰሎቻችሁ ራሳችሁን ከፍ ከፍ በማድረግ መልአከ መንክራት መምህር ግርማን፤ ልጃቸውን እና መሰሎቻቸውን ለማብጠልጠል እና ለመፈረጅ እናንተ እነማን ናችሁ?በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠር ኤርትራዊያንና ኢትዮጵያዊያን ዕለት ዕለት በጾም በጸሎት በስግደት በቅዲስ ቁርባን እንድንኖር ወደ እግዚአብሔር እንድንመለስ ይደረጉን የእግዚአብሔር ሰዎች ናቸው።እግዚአብሔር ይፍረድ።
አሁን በግልፅ ወጣ ይህ ሰውየ 666 ነው እኮ ነው እናወቀዋል ሰይጣ ደነፋ መናፍቃ ን ተጨነቀ አይ መ ምህር ግርመማ እግዚአብሕር ይጠብቅልኝ
ኣቶ ዮሴፍ የ666 ኣባል ነበርኩኝ ካልክ አሁንም ሰይጣኑ አለቀቀህም።😮
አዉ መለኩ ያስተወቀል ጋ እንደሁን❤
😂
ዬሴፍ ዉሸታም አሁንም የ666 አባል ነዉ አሜረካ ውስ ሜንበር ነው
ኧንዴ መቼ ለቆት ነው በሰመሀም ቲክቶክ ላይ በዘር ሲሳደብ ኧኮ ነው የሚውለው በዛን ላይ የሰድቡ ቃላት 😢😢😢
ሺህ ጊዜ ስለነ መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ ተቃውማቹ ውላቹ ተቃውማቹ ብታድሩ ምንምምምም አታመጡም ተንጫጫቹ ትቀራላቹ የነሱም አገልግሎት ይቀጥላል
ቢኒያም እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ብሎ የጥልቁን ተልዕኮ አስፈፃሚ ወፈፌ ስለሆንክ የለከፈህ ሰይጠን የሐይማኖት ተቋማትን ስም የማጥፋት ዘመቻ ላይ ነው። ኦርቶዶክስን ቶሎ ካላስቆሚት ከባድ ጣጣ ውስጥ ይከታታል ክርስቶስን የካደ ለማንም አይመለስም
በእውነት ምን አይነት ነውሮኞች ናችሁ ለንግግራችሁ እንኳን ስርአት የላችሁም እግዚአብሔር ይገስጸው እናተ ላይ ያደረውን እርኩስን መንፈስ ስለ እውነት ታፍራላችሁ ስለመምህር ግርማ እንዲህ የተናገራችሁበት አንደበት።እኔ ብዙ ነገር አይቻለው በራይእ ስለ እርሳቸው የእውነት አባታ ናቸው እናተ ግን ከሰው ከእግዚአብሔርም የተጣላችሁ ናቹ እኔ አፈርኩኝ በእናተ ንግግር በእውነት
ክቡር አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቃውን ያብዛሎት የኛ ባለውለታችን 🙏🙏🙏🙏
እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ እንዲሁም ለልጆቹ ሞትና ውርደት ለአቫይ ጠንቋይና ደብተራዎች ይሁን አሜን።
ሲጀመር ስለ ፀሎት ስለ ስግደት አጋንትን መዋጋት ያስተማሩ ናቸው ቤተ ክርስቲያን አስቀድሰን ነው የምንወጣው ማነው ትምህርት የሚያስተምር የነበረው
ፈጣሪያችን ይጠብቅህ በጣም ትክክል ነህ።
ግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ሰፊ አገልግሎት ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡
@@asmamawbelachew8893 አሜን
Amen.
Yetewegezu sewye mn yaregulihal
መምህርርዬ ዘወትር ለኛ ኑርልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር ግርማ ❤❤❤ እግዚያብሔር ገና ያኖራቸዋል አይ ደብተራ ገና ምን አይታቹ እንቀጠቅጠለን መቁጠሪያ ለኛ ደብተራን ይቀጠቅጥልናል
እኔ ያልገባኝ ይህ ሁሉ ዘመቻና ያዙኝ ልቀቁኝ ምን ለመሆን ነው? ስማክ የመምህርን ግርማን አስተምሮ ለመንቀፍ ማነህ አተ ምንድነህ ፍሬ የሌለህ እብድ እብድ የምትጫወት በጤና ነው?
መምህር ተስፋዬ በድምፅ ያሰማው ችግሮች በየጠበል ቦታው እያየነው ያለ እውነት ነው።ዝም በላህ ያለ በቂ መረጃ በወሬ ክፉ ነገር አትናገር
ቢኒ እኔ አክባሪ ነኝ ነገር ግን በመጀመሪያ ሁለት ሰባት ተጠመቅ ከዚህ በኃላ ጠዋት እና ማታ 41 ስገድ ከዚያ በኃላ ንስሀ ግባ ቅዱስ ቁርባን ተቀበል በመጨረሻ የምታወራው ነገር ትክክል ነው ብዬ እሰማሀለው።
ትክክል
Mnew yegrma chachutoch
@@Shimekit ለነገሩ አፍህ ሲከፈት ጭንቅላትህ ታይቷል። በአገራችን በአሰተዳደጋችን ደንብ ለትልቅ ሰው የምንሰጠውን የክብር አጠራር ባለማወቅህ አልፈርድብህም መቼም ኧናትህ የማታውቀውን የቅቤ ቅል ማንጠልጠያ አለው ብዬ አንተን አልጠይቅህ
እኔ ምለው የመምህር ግርማ አስተምህሮ ስህተት ቢኖረው እኮ ቤተክርስቲያን ታወግዛቸው ነበር ቢንያም አሁን መጥተህ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል እጅግ ታሳዝናለህ ገና ብዙ ትምህርቶችን መማር እያለብህ ጊዜህን ቲክቶክ ላይ ቁጭ ብለህ ሀሜት ሀሜት ብቻ እግዚአብሔርን ባታሳዝን መልካም ነው
ስንቴ ይወገዙ ማህበረ ቅዱሳን የሰራባቸውን ገብተሽ እይ
ስንት ጊዜ ይነገራቸው አልሰማ አሉ እንጂ
አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም
እውነት ነው
ተወግዘዋል እኮ እህቴ ስንቴ ይወገዙ አረ ተዉ ተዓምር መከተል ትታቹ ቤተክርስቲያናቹን ተከተሉ
ቢኒ ቢጤህን አገኝህ ዮሴፍ 😳🤔😁 በጣም ይገርማል እኔ በጣም አፈርኩብህ ታናናሾቹህ ይስቁብሀል ይታዘቡሃል😳🤔😁 በጣም ትገር ማለህ 🤔 እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥልን ሌለው በጣም የሚገርመው አባቶችና ዶከተር ትልልቆቹ በጣም ታዘብናቸው እናት ቤተክርስቲያን😌 ሰው የላትም እንደነሱ አይነቶች አባቶች መቆጠብ ማስተዋል ነበረባቸው ይገርማል ታናናሾቻቸው አረብ አገርና ሌላ አውሮፓ ያሉ እነሱ በለጧዋቸው ይገርማል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ አሜን🙏🙏🙏
የግርማ ጭፍራ ተው
@@mesfinshewangizaw2561አወ አሰተመረ እኩ ሰይጥን መቀጥቀት ለምን ሳይጣን ወጠ በለች ለነገሩ ያላል መፀሀፈ ቅዱስ። ልጀች
ቢኒያም የውነት ሰው ከሆንክ ሱባዬ ይዘህ እግዚአብሄርን ጠይቅ
መተ ት አረገወበት ነዉ ሰያሰዘን
በትክክክል
ተው ሰዎች እንኳን በ2 ሳምንት ሱባኤ እድሜአቸውን ገዳም የኖሩ ሴጣን መልአክ መስሎ አስቷቸዋል የግርማ ደጋፊዎች አስተውሉ ከሴጣን እስራት ጭንቅላታቹ ከሱ ውጪ ማሰብ ላልተቻለው ቤተክርስቲያን ከሀዋርያት ጀምሮ የመጣ የፀሎት ስርአት አላት እሱን ተግብሩ በዛ እንዳትጠቀሙ ተደርጋቹ በተደናቀፋቹ ቁጥር በሴጣን እንዳታሳቡ ነው ምክሬ ነው
Sew beljinetu buzu tifat liyaderg yichilal.
@@selammikael232 እሽ የነሱን ትምህርት ሰምተን ንስሐ ገብተና ቅዱስ ቁርባን ተቀብለናን ከዚህ በላይ ምን አለና
ሺ ግዜ ብትጫ ጩ እሚጠብቃቸው አምላክ አያቀላፋም ቢኒያም ግን የውነት ልቦናህን ያብራልህ የውነት ትንሽ ሰው ነህ
እናተን ከመምከር አህዛብን አስተምሮ ክርስቲያን ማድረግ ይቀላል ደሞ እነቢኒን ልቦናናችሁ ይብራ ትላላችሁ አታፍሩም ይድፋችሁ አፈር ብሉ ከቤተክርስቲያን ይልቅ ሰው ድግምታም ሰው የበለጠባችሁ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታትን ቤተክርስቲያንን የሚያዋርድ ሰወችን የምታመልኩ ከናተስ አድኛቸውን የወጡ ጴጤወች ይሻላሉ አትረብም እናተንና መሰል ስለሰይጣን ምስክርነት ስትመሰክሩ የምትውሉ ቅዠታም ስናይ አወ የአለም መጨረሻ እደደረሰ ግልፅ ነው ምድረ ጠቆይ
@@YesytChekole አሁን አተ ክርስትያን ነህ የፈጣሪ ያለህ አህዛብ እኳን እደዚህ አይናገርም የትኛዉ መፅሐፍ ቅዱስነዉ ስድብ ያስተማረዉ 🙏😥
@@YesytChekole ያለ ስድብ መምከር መናገር አትችልም
@ወለተማርያም-ፐ8የ ቲሽ ግብዝ
በየ ቤቱ ጓዳ ገብተው የሱውን ችግር ተገንዝበው የሰውን ልብ ትርታ ተረድተው ዘመኑ እንደከፋ አይተው የሰው አእምሮ መወሰዱን አይተው አብዛኛው ምእመን እንደው በእግሩ እንጂ በልቡ ቤተክርስቲያን እንደማይሄድ ገብቷቸው እንደው ምንድነው ችግሩ ብለው አጥንተው ከተያዘበት እስራት እንዲፈታ የተያዝነው በዚህ ቡዚህ ነው ወገን ንቃ በልምድ ብቻ ቤተክርስቲያን አትመላለስ ብለው በሰበኩ እርኩስ የሆነውን ባዋረዱ ስራው ይህ ነው ንቁበት አታባብሉት በፀሎት በስግደት አቃጥሉት ባሉ ይህ ሁሉ መባላቸው ይገርማል እውነትም ጠፍተናል ትህትና ፍቅር እርቆናል ማስተዋል አቅቶና። ሀሜት ብቻ ጥላቻ ብቻ ትልቅ ሰው እንደው በባህላችን እንኳን ይከበራል ቤተክርስቲያን ስደቡልኝ አንጓጡልኝ ብላ እንደላከችን ስራችን ይህ ሆኑዋል ማስተዋሉን ይስጠን። አባታችንም መምህር ግርማ ፀጋውን ያብዛላቸው።
የዛር እና የጠቋር ልጆች በሉ ተንጫጩ
ቢኒያም እውነት ተናግራሃል ብዙ ከአሜሪካ የመጠች 10ሚሊየን ብሮን በልተዋት እዚሁ ቀርታለች ከዚህ በፊትም ታስረውም ያቃሉ የሰው ቤት ዘርፈው አኔም በህቴ የደረሰብኝ ነገር አለ
ተናጋሪው እኮ መንፈስ እንዳለበት ያስታውቃል።
ተስፍዬ ደውለህልኝ አላለም መሴጅህን ያየሁት ነው ያለው ቢንያም በጣም ትዋሻለህ
እኔ የሚገርመኝ ይሄ ሚዲያ ነው ጌታን በጣም ከልክ በላይ እያለፍክ ነው😊ጌታ ሆይ አንደበቴን ተቆጣጠር የመምህር ተሰፋይ ተማሪ ባልሆን ነሮ ስንት ስድበብ በተሳደብኩ ነበር😅 እኔ ወደ ምንፍቅና እየስጠምኩ ነበር ሰብከቶ እከታተለሁ በጣም ጥሩ እውቀቶችን አግኝቻለው ግን ከምንፍቅና ግን አላወጣኝም እመቤቴ ስዕል መቆም አቅቶኝ ሰግደት፣ጸሎት ወደ ቅዱሳን ይሁን ወደ እመቤታችን አያስፈልግም እስከ ማለት ደርሻለሁ።በጸሎት ሰዓት አጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ውስጤ ይሳደባል።ቅዳሴ እከታተላለሁ ተአምረማርያም ሲነበብ እኔ እወጣለሁ።የመጨረሻ እንዳልወጣ የያዘኝ ነገር ቢኖር የእመቤቴ ውሏታ ብቻ ነበር ያስረኝ።ከዛ ማልቀስ ጀመርኩኝ እመቤቴ ምንድነው የሆንኩት እያልኩ አንድ ቀን በአገጣሚ መምህር ተሰፋዬ እያስታማረ ገባሁኝ የዛኔ ያዛጋኝ ጀመር መረገጋት አቃተኝ በሰዓቱ ስለ የዓይነጥላ ሴራ ነበር ያስታማረው።ከዛ በኃላ ስራዬ ብየ መከታተል ጀመርኩኝ በሽታዬን አገኘሁት አሁን ከመጠራጠር ወጥቼ እስከ በእመቤቴ ፍቅር ማልቀስ ደርሻለሁ ታአምረማርያም ካለፈኝ ቅር ይለኛል።ይሄ ሁሉ በሂወቴ ሲፈጠር ግን ጸሎት አቆርጬ አላውቅም እየተሳደብኩ እየተጠራጠርኩም ቢሆን እጸልያለሁ አሁን በንስሐ ታጥቤ በጸሎት በስግደት በፆም እንዲሁም በመቁጠርያ ተጠላቴ አፍ አውጥቶ እስኪናገር ድረስ እያጣደፍኩት ነው።ይሄ የምመስክረው አውቆ ለተኙ ሳይሆን ለንጹሐን ምእመናን ነው አንብባችሁ ፍረዱ ለእኔ የደረሰች እመብርሃን ለሀላችሁም ትድረስላችሁ ።አመስግናለሁ❤
ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ,ወይ ቅናና ናት አባቴ መላከ ምንክራት ፣ እነ መምህር ተስፋዬ አበራን ፣እነ ቀሲስ ሄኖክ ወ/ ማሪያም እነ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ፣እነ ቀሲስ ሐይለመለኮት መለኮት ግርማ በድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን መድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ልትኮሩ ይገባል 👍👍👍👍👍
አጥማቂነትን በዘር የወረሰ ሐይለ መለኮት የተባለው ሰው ።ያው ሀብት ወረሰ ስለሆነ 8:40 ጥሩ ቢዝነስ ነው።
አይ አውን ዩሴፍ የሚባል እብድ ምሰክርነት ሰታሰጡ ያሳዝናል ተሳዳቢ ነውረኛ ሰለ መ/ር ግርማ ቢያወራ ምን ይገርማል ዛር ሲጨፍርበት የሚውል ተሳዳቢ እብድ አሰገብታቹ ሰው ማወራዳቹ ነው በናንተ ቤት አውን አሳፍአሪኦች
አቶ ቢኒያም ተርጋጉ ምንም አልተሳሳተም መምህር ተስፋየቢንያም ግልፅ ስለሆኑነውደግሞ ያለንበት ዘመን ከባድ ነው ።በጸሎትና በብልሀት ነው እርኩስ መንፈስን የምንዋጋው❤
@@gzaKasu በጣም 🤗
እግዚአብሔር ማሰተዋልን ይስጣችሁ አሜን🙏 እግዚአብሔር ለአባታችን ለመምህር ግርማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እግዚአብሔር አገራችንና ህዝባችንን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏
እኔ ምለዉ ፓስተር ቢንያም ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ ያለዉ በመምህር ግርማ ወንድሙና በመምህር ተስፋዪ ት/ርት ተቃዉሞ ለማሰማት ከሆነ ትልቅ ተልኮ አለዉ ማለት ነዉ አንተ አትቀበላቸዉ መብትህ ነዉ እኛ ግን በነሱ ትምህርት ብዙ አዉቀናል አንሰማህም !!አንተ ማነህ እነሱን ምትቃወመዉ ገና ሙሉ ልቦናህን ይዘህ አልመጣህም ገና ይቀርሀል!!
ቢንያም ወደ ጴንጤህ ተመለስ ኦርቶዶክስን አታምስ
ነበረ በማውራት ለምን ጊዜችን እናጠፋለን? የምትሉ ነገር እንኳን እውነት ቢሆን ቅዱስ ፖዉሎስ ከምን እንደተጠራ ይታወቃል። ይኝን አባት የምንቀበላቸዉ በግል ታርካቸው ሳይሆን አውን እየሰጡት ባሉ የእግዚአብሔር አገልግሎት ነዉ
እስቲ ቢኒ መጀመሪያ የምፍቅና መንፈስህን አስለቅቅና ከዛን በኃላ ሰለ ንፅህ መንፈስ ቅዱስ ማወራት ይቻላል
ቢንያም ከፍሎት ነው መሰለኝ ይሄ ጠጃም
ለኔ ናዝሬት ባንተ አዳማ ወይ አነጋገር?መ/ር ግርማን አወቀዋለሁ ባዩ መንፈሱ ነዉ ከላዩ ላይ የሚነገረዉ። አንዲት እህት የሆነ ዘመን ልክ እንደዚህ ሰዉዬ አብሬ ጫት ቅሜአለሁ ነዉ ያለችዉ። ኋላ መንፈሴ ነዉ ያወራዉ እኔ አላዉቃቸዉም አለች።
በትክክል ፈስ ያለበት ዝላይያይችልም አይደል የሚባለው
አዎ ማርያምን እኔም ቪድዮውን አይቼው ነበር ።
Seweye Tesadabem New Eko
ተረጋጋ ወንድም ብዙ ይቀረሀል
😂😂😂 አይደል ምድረ አስመሳይ
Biniam የምታወራው ከ ሶፎንያስ ጋር መሰሎክ ነው እንዴ 😂😂😂😂ኦርቶዶክስ ጋር መቸመላለቅ የለም ok ው ስጥክ የማጣላት መንፈስ አለብህ ተጠመ😢ቅ
ቢኒይምም ሁለቱም በየጠንቋይ ቤቱ ሲካድዉ የነበሩ ሰዋችን ሰምታችሁ መቾም መሰከሩ ቡላችሁ እንዳይሆን ለኛ ይቀረባችሁት ይሁሉ ሲካድዉ ቆይተዉ መቼ በስረአቱ እንኳን ፀበል ተጠምቀዉ ዳኑ እኛ ለምን እንደዚህ እንደሚሆነ እናቃለን 😅😂😂😂
አሁን ላይ ጨሌ የሚያመልክ የለም እያልክ ነው እንዴ ቢኒ በጣም አለ ደብተራስ ቢሆን ስንት ጉድ አይደል እንዴ የሚሰራው ይልቅ በመምህር ግርማ ብዙ ሰው ተምሯል
ፓስተር ቢኒ አጭበርባሪው ፍየል ከመድረሷ ሆንክኮ
በነገራችን ላይ መምህር ተስፋዬ ካንተ ጋር መነጋገሩ እራሱ ላንተ ክብር ነው እራሱን ዝቅ አድርግኦ ነው የመለሰልክ እንጂ አንተ ማውራት ያለብህ ባቅምህ ከነ ሶፎኒያስ ጋር ከነ ዳንሥአ, እዩ ቹፋ ጋር ነው ያንተ brian 😮
አይ ድፍረት ምንፍቅናን ከሚያህል ትልቅ ሀጥያት ተመለሰ ብለን ትንሽ ሳንቆይ በሱ ውስጥ አድፍጦ አብሮ ኦርቶዶክስ ሁኛለሁ ያለው የመናፍቅ መንፈስ አሁን በገሀድ ተገልጦ ማተራመስ ጀመረ ። አይ ጠቋር ስንቱን ሕዝብ ክርስቲያን አስመስለህ ገደል ሰደድከው። በኒ ልታይ ልታይ ማለቱን ተወውና ተጠመቅ ስገድ ጹም ፀልይ ከቻልክ ቁረብ ከዚያም በውስጥህ ያደፈጠው የጠቋር መንፈስ ይጋለጥልሀል። ምንአልባት እድሉ ካለህ እና ቢጋለጥልህ መንፈሱ እንዲህ ይላል በእርሱ ላይ አድሬ መምህር ግርማን ስሳደብ የነበርኩት እኔ የጠቋር መንፈስ ነኝ ።መናፍቅ እያለህ ቅዱሳንን እንድትሰድብ ሲያበረታታህ የነበረው እርኩስ መንፈስ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ ስትል መንፈሱ ጩሆ ባለመውጣቱ ምክንያት አሁንም አባቶችን ከመዝለፍና ከመሳደብ ሊቆጠብ አልቻለም እናም ልቦና ካለህ አሁንም ብዙ ሰው ሳትበክል እወቅበት።
መምህር ተስፋዬ የኛ እንቁ የኔ ትሑት
እውይ!!! የናንተ ትሁትበመርዝ የተቀባ ማር እስከ መቼ ትልሳላችሁ?
እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ሰፊ አገልግሎት ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡
እውነት ለመናገር ፍቅረ ኢየሱስ በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው እውነታውን ህዝበ ክርስቲያን እንዲያውቅ በማድረግህ 🙏እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ግርማ የእውነት የእግዚአብሔር ፀጋ ቢኖራቸው በ1996ዓ.ም.ጎርጎሪዮስ በሚያጠምቁበት ሰዓት አንዲት እንስት ፀበልተኛ ላይ ባደረጉት ወሲባዊ ጥቃት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው መቁጠሪያቸውም በኤግዚቢትነት ተይዞ በነበረበት ሰዓት ገንዘብ ከፍለው መቁጠሪያቸውን እንዳስመለሱ ይታወቃል ። ሌላው ልታስተውሉ የሚገባው ነገር ይሄ ሁሉ ምዕመን በፍፁም አጋንንት ኖሮበት ሳይሆን የሚያጓሩት እሳቸው ሱዳን አገር ባስደገሙበት መቁጠሪያ እንደሆነ ይነገራል አትሸወዱ ለሁሉም ክህነትም የላቸውም የሚያገለግሉበት ደብራትም ዝም የሚሏቸው እሳቸውን ብለው የሚጎርፉት ምዕመን ኪሳቸውን ሲያራግፉ ቤ/ክርስቲያኗ የጥቅም ተጋሪ ስለምትሆን ነው። እውነትና ንጋት እያደር ስለሚጠራ እውነቱ አንድ ቀን በእግዚአብሔር ኃይል እደሚገለጥ አንጠራጠር 🙏🙏🙏
@@mesfinshewangizaw2561 እሺ ወንድሜ ትቼዋለው እግዚአብሄር ይገስፅህ፡፡
ምንም ብትሉ እውነት አይሸንፈም አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙን እንወዳቸዋለን ለምን ቢኒ የምትባል ዝም በልሰኪ
እነ ቢንያም ሽታየ ከሳጦኖችህ ጋራ ከምድያ ያጥፍቹ ከመምህር ግርማና ከመምህር ተስፍይ መደራደር አትቹሉም አፍቹ ይዘጋ ክብር የለላቹ
ቢኒያም ክፍታፍ ነው . ፀበል ግባ . ጴንጤ ሲጠርብህ ኦርቶዶክስ የሆነው . ደብተራ ምቀኞች. ፈጣሪ ጸጋ ሰጧቸዋል
እኛ እንቀጥላለን የማዳኑን ስራ እናንተ ተንጫጩ
እውነት ማዳን ነው?
@@MEZMURE-YARED mezmuriye tinsh wede geter weta belina meskel adirgo zare amlakiyoch lik ende bete mekdes chama awlikew, lesetan yemisegdu sewoch tsebel tetemkew kemenfesu telakew yechristos fikr gebtochew, yebetechristianin timihrt teredtew siga wedemu sikebelu ayichelehu, ena mendan lihon aychilim? mezmur yared engan enante eyastemarachihu new , be bead amliko, betinkulina, buda eyetebalu yemigalelu sewoch alu christian honew, enesun man yastemir, setan mehonun enkuan bekitu silemayawku new enzih sewoch, ende betechristian astemari bale mastemarih teteyaki atihonim?
አዎ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም እኛ ተጠቀምን እናተ ቆማቹ ተጠራጠሩ
@@milextravelagent3659 😂
ደብተራው ሞርተኛ ይንጫጫል አጋዝተ አለም ሰላሴ በአባታችን ላይ አድሮ ይሰራል ይገርማል እኔ የመ/ር ግርማ ተከታይ አይደለውም የቃሉ እንጂ ግን እግዚአብሔር እየሰራ ያለውን እያየው አልክድም እግዚኦ እናንተ ላይ ያደረው😮
መምህር ግርማ የ21ኛ ክፍለ ዘመን ተክለሀይማኖት
ንፍጦ... ጭራሸ ከፃድቁ ጋር
@alemadere666 እናንተ ናቹ አይደለ እንዲህ ፉን ፉን የምትሉት? እሺ 666. አፍ አለኝ ብለህ ደሞ ታወራልህ። ጻድቅ ስትል ቃሉ አያቃጥልህም? አስመሳዬች።
ግርማ ተ ጋለጠ
ገና ለገና እይታ አገኛለሁ ብላቹህ ያልሆነ እርዕስ ማረግ ጥሩ አይደለም ቢኒያም ለራስህ ፀልይ ስገድ መልሱን ጀርባህ ላይ ታገኘዋለህ።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡ አንቱ ሰውየ ወንጌል ቢያስተምሩ ምናለበት ……….. ውስጥዎ ያለውን ክፉ መንፈስም የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል ያቃጥለዋል እና ወንጌልን ብቻ ይስበኩ ….. እነ መምህር ግርማን እነ መምህር ተስፋየን ለቀቅ ያድርጓቸው
1ጥያቄ ሁሉም ሰው መፈስ አለበት 🤗
እንሰማ ጂ ጉድን ፀጥ በይ
ይንጫጩ ምንም አያመጠም ፈጣሪያችን መምህር ገርማንም ምህር ተስፋዬን እነደውም ፀጋቸው ይጨምርላቸዋል።
እኛ አንሰማም የሰጣን ወራ ቆይ አንድ ጥያቀ ልጠይቅህ የትኛ ጦንቃይ ነው ንስሐ ግብ ስገድ ፃም ፀልይ ቁርብ የምለው እናም አንተ እውነተኛ ክርስትያን ከሆንክ ለምን ጦንቃይ ቤት ሂድክ ስለዚህ የጦንቃይ መንፈስ ስላለብህ ንስሐ ግባ ፀበል ተጠመቅ እሽ አባቴ እኛ ግን አንሰማማ አትጫጩ
አቶ ቢኒያም እዛ ያለህበት አገር ስራ ፈልግና እራስህን ቢዚ አድርግ ላይቭ እየመጣህ አታምታታ: መምህር ተስፋዬ ቁስልህን ነካ መሰለኝ የመጣህበትን ባእድ አምልኮ እያፈራረሰ ስለሆነ አትንጨርጨር : እድሜ ጤና ለመምህር ተስፋዬ: እስክ እድሜ ልኩ ዲያቢሎድን ይዋጋል: እግዚአብሔር ይጠብቅልን::
አንተ ደሞ የአቶ ሽትዬ ልጅ በጣ ተንዛዛ
እግዚዮ መሃርና ክርስቶስ
ቢንያም አንተ መምህር ተስፍዬን አትመጥነውም እኔ የማዝነው መምህር ተስፋዬ ላንተ ቦታ መስጠቱ እና ለማስረዳት መሞከሩ
እውነት ይውጣ
ፍቅረ ኢየሱስና ሌሎቹም ያለህ የጠቋር መንፈስ በስላሴ ስም በድንግል ማርያም ስም ታሰር ክፉ ስራህን አቁም ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እነኝህ ሁሉም ክፉ የሚያስቡ የሚያናግሩ መናፍስት እሰራቸው
አሜን። መተ ት አረገዉ በታል አጠገቡ ያሉት ሰያሰዘን
እናንተ ለሰይጣን ስም እየሰጣችሁ አነገሳችሁት ሰው እየተከተላችሁ ታሳዝናላችሁ ማፈሪያዎች 😂😂😂
ስመአቱ ቅዱስ ጊዮጊስ ወተደረ እንደንበረ ተወቀልህ ለንገሩ ጰንጤስለሁን አተመንም
ቢኒያም ተረጋጋ ደብተራና ትክክለኛ ካህን ለይተህ ያወክ አልመሰለኝም
ኧረ ቢንያም ይሄ ቆሻሻ ድምፁንመስማት ይቀፋል እ/ር ይገስፅህ ።
እኔ የሜገርመኝ ቢንያም ወደዝች ቕድስት ቤተርስትያን መምጣትህ መልካም ነው ግን እኔ ያልገባኝ ከመጣህ ገና ቅርብ ጌዜ ነው ግን ከልብ ነው የተመለስከው ወይ ተምሳስሎ የተሃድሶን ስራ ለመስራት ነው መምህር ግርማ እኮ ቁረቡ ስገዱ ጹሙ ጸልዩ ነው ያሉት በዚህም ብዙ ወጣት እየተመልሰና እየቆረበ ነው ታዴያ አስማተኛ የሚያስብላቸው ምንድን ነው ግን አንድ እውነት አለ የመንፈሱ ተጠቄ ይጮሃል እሳቸው ግን በግዛብሄር ተመርጠው ስራቸውን እየሰሩ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ
ተልኮ ሳይነረዉ ኣቀርም ለመበጥበጥ ነዉ ኦርቶዶክስ ኣይመስለኝም
ወንድም ቢኒ ሁል ጊዜ የእግዛብሄርን ቃል አስተምር እንጂ የሰዎችን ጉድፍ ለማዉጣት አትሞክር ከፕሮቴስታንቱ አለም ጀምሮ ስትከራከር ነው የማውቅህ ስም ስታጠፋ ስትወነጅል ለምን ክርስቶስ እንዲህ አይሰበክም እስኪ ቃሉን ለማስተማር ሞክር እስከ መቼ ነው የሰዎችን ያለፈ ታሪክ እያወጣህ ትኩረት ለማግኘት የምትሞክረው? ይህ ክርስቲያናዊ አካሄድ አይደለም የሆነ ድብቅ አጀንዳ ይዘህ ወደ ኦርቶዶክስ የመጣህ ይመስለኛል ለማንኛዉም ሁሉም ክርስቲያን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ በንቃት እና በጥንቃቄ ተመልከቱት
እይ ፓስተር ፣ ስራ ፈታክ ፤ ከምኔው። ተከራካሪ ሆንክልን ፤ ጠቋር ባንተ በኩል ይምጣብን
ይኼ ሰዉዬ ካቶሊክ በነበረ ጊዜ ፅላት ሰርቆ የተባረረ ጴንጤም ሆኖ ዘራፊ ነበር የሚሰቱ ቤት ገብቶ የሚኖር ተራ ዱርዬ ነዉ ሰራ ሸርቶ የማያዉቅ ወመኔ መንደርተኛ ነዉ።
አንተ እንደ ንጹህ ሰው መጥተህ ስትለፈልፍ አታፍርም ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ አንተ እድሜ ብቻ
ስለ መምህር ግርማ አንተ እያልክ ያወራሀው፣ መተተኛ ካልሆንክ እራስህ፣ በዚህ ልክ አታወራም፣ ቤተሰባችን እንዴት እንደተፈወሰ የምናቀው ከመተተኛ ሴራ የተፈወስነው እናውቃለን:: ወረኛ ሁላ፣ ፁሙ ፀልዩ ነው ያሉት
GOD BLESS MEMHIR GIRMA THE BLESSED PRIEST OUR FATHER.
በጣም የወረድክ ክብቢስ ነህ,የወረድክ
Long live Memher Girma
የንሰሐ እድሜ ይሁንላቸው ።ይሁንልን
ማምለክ ጀመራችሁ😂😂
@@zerihuntegegh3565 አሜን ለተከታዮቻቸውም
አረ እባካችሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ።
እኔግን መመሕር ግርማ ስተታቸዉ ምድነዉ እዲሕ የምትሆኑ አረተዉግን አስተዉሉ ቢኒ እረጋበል
እረ ስተ ት ሰያሁ ዘመደችን ተንከ በለዉ ነዉ እዮ እሰች 50 አመትአሰተመሩ አሁን ደሙ ልጀችዉ ከእገዝአብሔር በየሁን እንደዘ አየቀጥልም ነበር።
ቅናት ነዉ
@@makimahari4958 እዉናት ገለፀንዉ ከአሱ የለቀ ወስጡ የለዉ ፀጋችወ ያየል።
እኔ ብቻ ነኝ የነመምህር ተስፋዬ ተቋሚ የሆኑ ሰዎችን unlike unlike የሚያደርገ እኔ ብቻ ነኝ
መምህር ቢንያም ፣ ዮሴፍ ለመንፈሳዊ ፕሮግራም አይሆንም ፣ የአእምሮ ችግር አለበት ፣ በጸሎት ፕሮግራምህ አሳጥር ። ለዮሴፍ ይጸለይለት እንጂ የቤተክርስቲያን ጉዳይ በዚህ ደረጃ መቅረብ እግዚአብሔር ን የሚያከብር አይመስለኝም ።
መዝሙረ ያረድ ሌላ ምንም ኣልልሂም comment ኣምብብ ና ምን ያሂል ሰው በትምሂርታቾው እንደተለወጠ ኣሰተውል 1ኛ ቆሮንጦሰ ም 8:1 እዉቀት ያሰታብያል ፍቅር ግን ያሳንጻል። መ/ር ግርማ እድሜያሾው ይርዘም ከኣመጻ ወደ ቁዱሰ ቁርባን የመለሱን❤
ይሄን እብድ ከየት አመጣችሁት ውሻ ኢትዮጵያዊ ያልሆነ
ተባረኩልን ወንድሞቻችን እውነት ይውጣ እንዳን
Ahunim tefewishalehu eyalik endalihone ay kifu menifes! Afih sikefet bedemb eyetekemebih new agafariwechim chimir! Kesis Haile Melekot kenezih har mawitatim Egziabher mawared new! Min litekim yhon!
ወይ ቢኒ በደረስክበት ቦታ ሁሉ መበጥበጥ እና አሉባልታ መቸነው ምትተወው?
ሰው ግን አንደዚህ ታትሮ ቁጭ ብሎ ስለሠው ሀሜት ያወራል ማለት ነው???
ዘንዶ አፉን ከፈተ😄😄😄
ይቅርታ ሳይህ እራሱ የሚሰማኝ መጥፎነው 😢😢😢😢ማስተዋሉን ይስጠን በእውነትአባታችን ከአተ እጥፍ እደሚበልጡህ አምናለሁ።ላተ ግን😢😢😢😢😢
ሊበልጡ የሚችሉት በሱዳን መተት ሰውን በማሳታቸው ነው
አሜን ለቢኒያም ከሆነ ይስጠው ለናንተም ይስጣቹፐወንድሞቼ ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለን
@@DanielNegusse-f2kene emilew ye christosin sigana demu yekebelu phaphasat abrew medkrek lay eyalu yesudan metet endet hayle norew?
@DanielNegusse-f2k የሰዳን መተት ንስሀ ግቡ ቁርቡ የሚል ከሆነ እባክህ ለኔም አምጣልኝ።ግን ሳስበው እናተን መስሎች ነው የሱዳን መተት ያሰራችሁ።ያሳታችሁ።አባታችን ወደ እግዚአብሔር ቅርቡ ነው ሁሌከአደበታቸው የሚወጣው።
@@tamrataboye አባ ግርማ አስቀድሰው አያቁ በዛ ላይ ንስአ ግቡ ይላሉ ስርአቱን አፋልሰው ነውር ነው ስርአት እያፋለሱ ንስአ መግባት ፀሎትን ልክ በማር የተላወሰ መርዝ ልክ 100 ሺ ብር ሰርቆ በሰው ፊት ግማሹን 50 ሺ ብር ለስለት እሚያስገባ ሰውን ነው የፈጠሩት
የመምህር ተስፋዬ ድርጊት በጣም ያሳፍራል አባቶች መልስ ይስጡ ቢኔ ላንተ ግን እግዚአብሔር ጉበዘናውንናየማፅጃውን ጀራፍ ጨመሮ ይስጥህ እመቤት ከልጆ ከመዳነህለም ጋር ትባርክህ!!!!
እውነቱን ነው መምህር የሚናገረው የደብተራን ስራ ነው የሚናገረው እንጂ ሰለትክክለኞቹ አባቶች አይደለም ደግሞ እንኳን መምህር አይደለም እኛ እንኳን ምእመናን ብዙ ቡዙ የምናውቀው አለ ለምን መምህር የሚናገረው ገረመህ??
ቢኒያም በርግጠኝነት ጠቃረ አለብ ወፍጮቤት ገብቶ ዱቄት የማይነካው የለምአንተም ጠንቃይ ቤት ገብተ መንፈስ የለብኝም ብትል ያስቃል ሂድና ተጠመቅ እሸስቲ
ቆይ ለምን ሰው ዳነ ነው የሚያጫጫችሁ
ለመምህሮቻችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በጣም እናወዳችሗለን እናከብራችሗለን እናንተ ለፍልፉ ምንአይነት ቀባጣሪነህ ታዲያ ጠንቋይ ደብተራ ቤት የሚሄድ ሰው እንዴት ጤናማ አስተሳሰብ ይኖርሀል አባቴ እራስህን አድን የደብተራ መንፈስ ከላይህላይ ሰፍኖ እያስጮህክነው አሁንም አለቀቀህም ሰውየ ፀበል ግባና እራስህን አድን ጆሲ ስታሳዝን ቢኒያም አላማህ ምንድነው ተዋህዶን አታቃትም መጀመርያ እወቅ ተማር እባክህ ዝም ብለህ አትዘባርቅ
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ያልበላውን ነው የሚያክ መምህር ግርማ እግዚአብሔር የሚወዳቸው አባታችን ናቸው። አስተምህሮአቸው ከሌሎች ላቅ ያለ ነው
መምህር፡ግርማ፡ያስተማሩኝ፡በሚሊዮ፡የማይገኝ፡መንፈሳዊ፡እዉቀት፡ነዉ፡፡የምመኘዉ፡እድሜ፡ሰቶቸዉ፡ቤተክርቲያናችንን፡እዲያነጹ፡ነዉ፡፡
ኣናውቅም እንዴ ስንት ካህን ናኝ በይ ቤተክርስቲያን እያገለገሉ የሚመትትት እግዝአብሔር ይፍታ የማይሉ ያሰሩት እንዳይፈታ፣ እግዚአብሔር ይባርክ ይላሉ ይፍታህ ከማለት ይልቅ
ሲመስለኝ አቶ በኒያምን ወደ ኦርቶዶክስ ያመጣው ጠቋር ለአላማ ነው እንጂ. የዳነ አይመስለኝም
እግዚአብሔር. ይማርህ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በምንም አይነት መልኩ ይሄንን ሰው ወደ ኦርቶዶክሰ ያመጣው አጋንንት ለኧራሱ ዓላማ ነው ።።።
ቢንያም እመነኝ በመጨረሻም ታፍራለህ መምህር ግርማላይ ብዙ ውሸታሞች ብዙ ብለዋል ግን እግዚአብሔር ከሳቸው ጋር ነው::
እድሜ ጤና ለመምህር ግርማ። ይህ የአጋንንት ስብስብ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።
ቢኒያም ከሰማኸኝ አንድ ጠቃሚ ምክር ልለግስህ 1:እየውልህ አንተ አዲስ ክርስቲያን ነህ እናም ብትችል ለ2 እና ለ3 ዓመት ብትችል ንስሀህን ተቀብለህ እና እየተጠመቅህ የመናፍቅ መንፈስህን እንዲለቅህ ብትታገል ጥሩ ነው ።ፍትሀ ነገስትም ይህንኑ ነው የሚያዘው።
2: ከምንፍቅና ዘው ተብሎ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር አይኮንም እናም እንዲህ ከላይ ከላይ የሚያስቀባጥርህን ክፉ የጠቋር የዛር መንፈስ በፆም በፀሎት ታገለው።
3፡ ሲቀጥል ይህ አየር ወለድ ነኝ የሚል የቃልቻ ልጅ እሱ እንደሚለው እንኳን መምህር ግርማ ወታደር የነበሩ ቢሆንም እንኳን በቀደመ ማንነታቸው ወቅታዊ ማንነታቸውን መኮነን ምን ያህል የክርስትና ጮርቃዎች መሆናችሁን ነው የሚያሳየው።የሰማዕታት አለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ አለቃ አልነበረም ወይ? አይ ቢኒ አንተ እራስህ የቤተክርስቲያንን ስርአት ጥሰህ ከምንፍቅና ቀጥታ መጥተህ አስተማሪ ልሁን እያልክ በተለከፍክበት የምንፍቅና መንፈስ እዝቡን እያመስክ ሰለቤተክርስቲያን ስርአት የማውራት ሞራል የት አመጣኸው።ደግሞስ በቤተክርስቲያን ቀልድ የለም እያልክ የምትፎክረው የት የምታውቃትን ቤተክርስቲያን ነው።
4፡ ካህናት ነን ብላችሁ አሁን በዚህ ፕሮግራም እየተካፈላችሁ ያላችሁ ሰዎች አንድ ጥያቄ እጠይቃችሗለሁ እየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያትን ሁለት ሁለት እያደረገ ለተልዕኮ ሲልካቸው 3 የማይነጣጠሉ ተግባራትን እንዲያከናውኑ ነበር እነዚህም
1. በስሜ አጋንንትን አውጡ 2. በስሜ በሽተኞችን አድኑ 3. የመንግስቴን ወንጌል ስበኩ የሚል ነው። እየሱስ ክርስቶስ ይህን
አዞን እያለና ሕዝባችን በተለያዩ እርኩሳን መናፍስቶች ተለክፎና ፈዞ ደንግዞ ባለበት በዚህ ወቅት የእናንተ ፈውስ የለለበት ስብከት ለዚህ ሕዝብ ምን ይጠቅመዋል? ለአንድ ልምሾና ሽባ ሆኖ ፈውስን ለሚሻ ምዕመን የናንተ ደረቅ ስብከት ምን ይፈይድለታል።አስቡበት።።።።
Betam tikikil wendime! Yebelete hizibun liyatefu enji min ytekiminal!
Memeher germa edemena tena yestote
መምህር ተስፋየ የኔ እንቁ አቤት ትህትና እውነትን የያዘ እንደዚህ ነው።አይደነፋም በማስተዋል እውነቱን ይገልጣል እንጂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርየ።
የሰይጣን አምላኪዎች ሰውን አትከተሉ ስላንቺ ስለኛ እራሱን እስከሞት አሳልፎ የሰጠንን ክርስቶስን እመኝ ማንም ጠንቆይ እየመጣ ከመከተል አምላካችንን አምሊኪ
@zteshome75 ያልተፃፈ የምታነቡ ልቦና ይስጣችሁ
መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወዳቸዋለን
ሰይጣን ሊጠላቸው አይችልም ምክንያቱም የሱን ስራ እየሰሩለት ነው
አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ ሆንክብን እነሱን ለኛ ተዋቸዉ መምህር ተሰፋይ እና መምህር ግርማ ❤❤❤❤❤❤❤
እረጅም እድሜ ከብዙ ጸጋ ጋር ጨማምሮ ይስጥልን ፦ ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንዲሁም ለውድ ወንድማችን መምህራችን ተስፋዬ አበራ 😊😊
አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቀሲስ ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን :: በርካታ ንቍ ምዕመናንን ያፈሩ ታሪክ የማይዘነጋቸው መልካም መምህር ናቸው::
አሁን እየተካሄደባቸው ያለው ክስ እና ውንጀላ ወቅት እና ጊዜ ጠብቆ የሚያገረሽ ዘመቻ ነው::
ምናልባትም ዘመናትን የሚሻገር ይመስለኛል:: እኔ ግን እንደ አንድ የተዋሀዶ ልጅ በሚለያዩን ሀሳቦች ከመነታረክ ይልቅ ህዝቡን ወደ ንስሀ ህይወት በሚመሩት ጉዳዬች ዙሪያ ብንወያይ መልካም ነው ብዬ እላለሁ:: በዚህ አጋጣሚ ለጠላት ዲያብሎስና መናፍቃን እድል አትስጡ::
😂😂😂😂😂 ስራቹ ሁሉ የተከፈለው ደላላ ትመስላላቹ ውይ አባታችን መላከ መክራት የሚገርማቹ እያስጠኖቆሉ ከጠንቋዩጋ ቪዴዮ ብታመጡም ከአስተምህሯቸው ፈቀቅ አንልም እኔን ብቻ ይሁን ለሳቸው ያለኝ ፍቅር እየጨመረያለው እድሜና ጤናውን ይስጣቸው
በደንብ ተንጫጩ ስታመት ሙሉ ሰለሳቸው አቤት ይህን ያህል አስጨንቋቹሀል ማለትነው
@@ወለተማርያምወለተማርያም አላስጨነቁንም በእውነት 🤗እደውም በጣም ነው ምንዝባናባቸው 🤪
@samarr1112 እያየን ስራ ፈቶ ይሄ ሁሉ ሲተራመስ ደግሞ ሁሉ ጠንቋይቤት ስልከሰከስ የኖረ
@ወለተማርያምወለተማርያም ትልቁ ችግራችሁ ምንድ እደሆነ ታውካቃላችሁ ለናተ ሁሉም ሰው ደብተራ ጠቋይ ነው አይደለም 🤗ይገርማል ከናተ ነው እራሱ የአጋንንት ስም ያወቅነው በእውነት
@@samarr1112 እየሰማን ቢኒያብ ተብየው ለሀብት ሲል ተዋርሻለው ይላል አደደግም አኔነኝ መምህር ግርማን ጠንቋይቤት የወሰድኳቸው ይላል እኔ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ንሰሀ ግቡ የአምልኮ የፀሎት ቦታ በቤታቹ አዘጋጁ ቁረቡ የሚል መተተኛ ካለ እደመምህር ግርማ አይነት ሺ ይብዛልን እመብረሀን አሁንም ሞገስ ትሁናቸው ቅዱስ ሚካኤል አይለያቸው ሀይል ይሁናቸው ገና አለምን እየዞሩ ይሰብካሉ ያስተምራሉ እሳቸው ከቤተክርስቲያን አገልግሎት መታገድ ለኛ ግድ አይሰጠንም ሚክንያቱም የሚከለከሉት መድረኩነውና መድረኩ ደግሞ አባታችን ቀድመው ንቁ በልው ከበቂበላይ ትምህርት በዩቱባቹው አስተምረዋል አሁን ፍራቸውን የሚሰበስቡበት ዘመንነው አየሽ ተማርዎቻቸው በዚ ሰአት ወደሀላ የሚያፈገፍጉ አይደሉም መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው አባት ናቸውና ፍቅራቸው ይጨምርብናልጂ አይቀንስም
@@ወለተማርያምወለተማርያም 😂መፈስ ቅዱስ ነው ያልሺው 🤔እሱን ተይው መቁረብ እና ቁረቡ ማለት ይለኛል እሺ እማ በነገራችን ላይ ትክክል ናቸው ካላችሁ ቆርበው ያሳዩን 🤗
መላከ መንክራት መምእ ግርማ ወንድሙ ሙሉ እድሜ ከጤ ጋር ያድልልን የአባታችን በረከት ይደርብን እሳቸዉን የሚጠላ እነ ደብተራ መተተኞች አስማተኛ እና ሴጣን የተሰናወጣቸዉ እንደ ፖስተር ቢኒየም አይነቶች ናቸዉ አባታችንን መምእር ግርማ መምእር ተስፍዬን እንወዳቸዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርመው ስንት ቤ/ክ ውስጥ ብዙ ችግር እያለ እሱን ማስተካከል አይሻልም? ሰው ካረገው ጥሩ ነገር ይበልጥ ትንሹን ስህተት ይዞ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት አይከብድም።ከመምህር ግርማ ራስ ላይ ብትወርዱ መልካም ነው ምክናየቱም በሒወቴ እንዳልሳሳት የህይወት መርህ ያስተማሩኝ ምርጥ አባት ናቸው ።እውነታው ይህ ነው።ሌላ ስራ ስሩ ከሃሜት የሚገኝ ገንዘብ ሃጤያት ነው።
😂ከስረአተ ቤተክርስቲያን ውጪ ሚገኝም ገንዘብ አጥያት ነው 🤗
ከሐይማኖ ት የሚገኝ ገንዘብ ሃጤያት ነው ልክ ነሽ ታዲያ የተስፋዬ እና የ ግርማ ሃብት ከየት መጣ እያልሽ ነው ?
ተኣምር ስትከትሉ ነው እንጂ ቤተክርስቲያን ሁሌም ታስተምራለች ልክ ያልሆነውን ደግሞ አውግዛለች አለቀ ቤተክርስቲያናቹን እወቋት እባካቹ እባካችሁ
@@MEZMURE-YAREDየኛ ፈራጅ
@@mikafikadu7968 እኔ የራስሽን ቃል ነው የተጠቀምኩት ሚፈርደው የላይኛው አምላክ እግዚአብሔር ነው / እንዴት ሀዋርያት በሰሯት አንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን ብላቹ ልፀልዩ ነው ቤተክርስቲያን ያወገዟቸውን ሰዎች እየተከተለችው
አቶ ቢንያም
ምነው ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መቀንጠሷ?
ከንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም እና ከጥቂቶች በስተቀር ከታላላቅ የቤተክርስቲያናችን ቅዱሳን ኃጢኣተኛ ያልነበረ ማን ነው?
አምላካችን
እግዚአብሔር መመለስን እንጂ በደል ኃጢአትን የማይቆጥር አምላክ ነው።
ኃጢኣተኛውን በድንጋይ ለመቀጥቀጥ ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ ያንሳ።
ማንም መምህር ምዕመን ወዘተ.... ዱሮ እዚህ እዚያ ነበረ፤ ኃጢኣተኛ ነበር፤ እንዲህ ነበረ፤ እንደዛ ነበር፤ ወዘተ...
ለእኛ ለምዕመናን ነበረ ነበረ ነበረ አይሠራም።
አንተና መሰሎቻችሁ ራሳችሁን ከፍ ከፍ በማድረግ መልአከ መንክራት መምህር ግርማን፤ ልጃቸውን እና መሰሎቻቸውን ለማብጠልጠል እና ለመፈረጅ እናንተ እነማን ናችሁ?
በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠር ኤርትራዊያንና ኢትዮጵያዊያን ዕለት ዕለት በጾም በጸሎት በስግደት በቅዲስ ቁርባን እንድንኖር ወደ እግዚአብሔር እንድንመለስ ይደረጉን የእግዚአብሔር ሰዎች ናቸው።
እግዚአብሔር ይፍረድ።
አሁን በግልፅ ወጣ ይህ ሰውየ 666 ነው እኮ ነው እናወቀዋል ሰይጣ ደነፋ መናፍቃ ን ተጨነቀ አይ መ ምህር ግርመማ እግዚአብሕር ይጠብቅልኝ
ኣቶ ዮሴፍ የ666 ኣባል ነበርኩኝ ካልክ አሁንም ሰይጣኑ አለቀቀህም።😮
አዉ መለኩ ያስተወቀል ጋ እንደሁን❤
😂
ዬሴፍ ዉሸታም አሁንም የ666 አባል ነዉ አሜረካ ውስ ሜንበር ነው
ኧንዴ መቼ ለቆት ነው በሰመሀም ቲክቶክ ላይ በዘር ሲሳደብ ኧኮ ነው የሚውለው በዛን ላይ የሰድቡ ቃላት 😢😢😢
ሺህ ጊዜ ስለነ መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ ተቃውማቹ ውላቹ ተቃውማቹ ብታድሩ ምንምምምም አታመጡም ተንጫጫቹ ትቀራላቹ የነሱም አገልግሎት ይቀጥላል
ቢኒያም እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ብሎ የጥልቁን ተልዕኮ አስፈፃሚ ወፈፌ ስለሆንክ የለከፈህ ሰይጠን የሐይማኖት ተቋማትን ስም የማጥፋት ዘመቻ ላይ ነው። ኦርቶዶክስን ቶሎ ካላስቆሚት ከባድ ጣጣ ውስጥ ይከታታል ክርስቶስን የካደ ለማንም አይመለስም
በእውነት ምን አይነት ነውሮኞች ናችሁ ለንግግራችሁ እንኳን ስርአት የላችሁም እግዚአብሔር ይገስጸው እናተ ላይ ያደረውን እርኩስን መንፈስ ስለ እውነት ታፍራላችሁ ስለመምህር ግርማ እንዲህ የተናገራችሁበት አንደበት።እኔ ብዙ ነገር አይቻለው በራይእ ስለ እርሳቸው የእውነት አባታ ናቸው እናተ ግን ከሰው ከእግዚአብሔርም የተጣላችሁ ናቹ እኔ አፈርኩኝ በእናተ ንግግር በእውነት
ክቡር አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቃውን ያብዛሎት የኛ ባለውለታችን 🙏🙏🙏🙏
እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ እንዲሁም ለልጆቹ ሞትና ውርደት ለአቫይ ጠንቋይና ደብተራዎች ይሁን አሜን።
ሲጀመር ስለ ፀሎት ስለ ስግደት አጋንትን መዋጋት ያስተማሩ ናቸው ቤተ ክርስቲያን አስቀድሰን ነው የምንወጣው ማነው ትምህርት የሚያስተምር የነበረው
ፈጣሪያችን ይጠብቅህ በጣም ትክክል ነህ።
ግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ሰፊ አገልግሎት ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡
አሜን
@@asmamawbelachew8893 አሜን
Amen.
Yetewegezu sewye mn yaregulihal
መምህርርዬ ዘወትር ለኛ ኑርልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር ግርማ ❤❤❤ እግዚያብሔር ገና ያኖራቸዋል አይ ደብተራ ገና ምን አይታቹ እንቀጠቅጠለን መቁጠሪያ ለኛ ደብተራን ይቀጠቅጥልናል
እኔ ያልገባኝ ይህ ሁሉ ዘመቻና ያዙኝ ልቀቁኝ ምን ለመሆን ነው? ስማክ የመምህርን ግርማን አስተምሮ ለመንቀፍ ማነህ አተ ምንድነህ ፍሬ የሌለህ እብድ እብድ የምትጫወት በጤና ነው?
መምህር ተስፋዬ በድምፅ ያሰማው ችግሮች
በየጠበል ቦታው እያየነው ያለ እውነት ነው።ዝም በላህ ያለ በቂ መረጃ በወሬ ክፉ ነገር አትናገር
ቢኒ እኔ አክባሪ ነኝ ነገር ግን በመጀመሪያ ሁለት ሰባት ተጠመቅ ከዚህ በኃላ ጠዋት እና ማታ 41 ስገድ ከዚያ በኃላ ንስሀ ግባ ቅዱስ ቁርባን ተቀበል በመጨረሻ የምታወራው ነገር ትክክል ነው ብዬ እሰማሀለው።
ትክክል
ትክክል
Mnew yegrma chachutoch
@@Shimekit ለነገሩ አፍህ ሲከፈት ጭንቅላትህ ታይቷል። በአገራችን በአሰተዳደጋችን ደንብ ለትልቅ ሰው የምንሰጠውን የክብር አጠራር ባለማወቅህ አልፈርድብህም መቼም ኧናትህ የማታውቀውን የቅቤ ቅል ማንጠልጠያ አለው ብዬ አንተን አልጠይቅህ
እኔ ምለው የመምህር ግርማ አስተምህሮ ስህተት ቢኖረው እኮ ቤተክርስቲያን ታወግዛቸው ነበር ቢንያም አሁን መጥተህ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል እጅግ ታሳዝናለህ ገና ብዙ ትምህርቶችን መማር እያለብህ ጊዜህን ቲክቶክ ላይ ቁጭ ብለህ ሀሜት ሀሜት ብቻ እግዚአብሔርን ባታሳዝን መልካም ነው
ስንቴ ይወገዙ ማህበረ ቅዱሳን የሰራባቸውን ገብተሽ እይ
ስንት ጊዜ ይነገራቸው አልሰማ አሉ እንጂ
አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም
እውነት ነው
ተወግዘዋል እኮ እህቴ ስንቴ ይወገዙ አረ ተዉ ተዓምር መከተል ትታቹ ቤተክርስቲያናቹን ተከተሉ
ቢኒ ቢጤህን አገኝህ ዮሴፍ 😳🤔😁
በጣም ይገርማል እኔ በጣም አፈርኩብህ ታናናሾቹህ ይስቁብሀል ይታዘቡሃል😳🤔😁
በጣም ትገር ማለህ 🤔 እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥልን ሌለው በጣም የሚገርመው አባቶችና ዶከተር ትልልቆቹ በጣም ታዘብናቸው እናት ቤተክርስቲያን😌 ሰው የላትም እንደነሱ አይነቶች አባቶች መቆጠብ ማስተዋል ነበረባቸው ይገርማል ታናናሾቻቸው አረብ አገርና ሌላ አውሮፓ ያሉ እነሱ በለጧዋቸው ይገርማል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ አሜን🙏🙏🙏
የግርማ ጭፍራ ተው
@@mesfinshewangizaw2561አወ አሰተመረ እኩ ሰይጥን መቀጥቀት ለምን ሳይጣን ወጠ በለች ለነገሩ ያላል መፀሀፈ ቅዱስ። ልጀች
ቢኒያም የውነት ሰው ከሆንክ ሱባዬ ይዘህ እግዚአብሄርን ጠይቅ
መተ ት አረገወበት ነዉ ሰያሰዘን
በትክክክል
ተው ሰዎች እንኳን በ2 ሳምንት ሱባኤ እድሜአቸውን ገዳም የኖሩ ሴጣን መልአክ መስሎ አስቷቸዋል የግርማ ደጋፊዎች አስተውሉ ከሴጣን እስራት ጭንቅላታቹ ከሱ ውጪ ማሰብ ላልተቻለው ቤተክርስቲያን ከሀዋርያት ጀምሮ የመጣ የፀሎት ስርአት አላት እሱን ተግብሩ በዛ እንዳትጠቀሙ ተደርጋቹ በተደናቀፋቹ ቁጥር በሴጣን እንዳታሳቡ ነው ምክሬ ነው
Sew beljinetu buzu tifat liyaderg yichilal.
@@selammikael232 እሽ የነሱን ትምህርት ሰምተን ንስሐ ገብተና ቅዱስ ቁርባን ተቀብለናን ከዚህ በላይ ምን አለና
ሺ ግዜ ብትጫ ጩ እሚጠብቃቸው አምላክ አያቀላፋም ቢኒያም ግን የውነት ልቦናህን ያብራልህ የውነት ትንሽ ሰው ነህ
እናተን ከመምከር አህዛብን አስተምሮ ክርስቲያን ማድረግ ይቀላል ደሞ እነቢኒን ልቦናናችሁ ይብራ ትላላችሁ አታፍሩም ይድፋችሁ አፈር ብሉ ከቤተክርስቲያን ይልቅ ሰው ድግምታም ሰው የበለጠባችሁ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታትን ቤተክርስቲያንን የሚያዋርድ ሰወችን የምታመልኩ ከናተስ አድኛቸውን የወጡ ጴጤወች ይሻላሉ አትረብም እናተንና መሰል ስለሰይጣን ምስክርነት ስትመሰክሩ የምትውሉ ቅዠታም ስናይ አወ የአለም መጨረሻ እደደረሰ ግልፅ ነው ምድረ ጠቆይ
@@YesytChekole አሁን አተ ክርስትያን ነህ የፈጣሪ ያለህ አህዛብ እኳን እደዚህ አይናገርም የትኛዉ መፅሐፍ ቅዱስነዉ ስድብ ያስተማረዉ 🙏😥
@@YesytChekole ያለ ስድብ መምከር መናገር አትችልም
@ወለተማርያም-ፐ8የ ቲሽ ግብዝ
በየ ቤቱ ጓዳ ገብተው የሱውን ችግር ተገንዝበው የሰውን ልብ ትርታ ተረድተው ዘመኑ እንደከፋ አይተው የሰው አእምሮ መወሰዱን አይተው አብዛኛው ምእመን እንደው በእግሩ እንጂ በልቡ ቤተክርስቲያን እንደማይሄድ ገብቷቸው እንደው ምንድነው ችግሩ ብለው አጥንተው ከተያዘበት እስራት እንዲፈታ የተያዝነው በዚህ ቡዚህ ነው ወገን ንቃ በልምድ ብቻ ቤተክርስቲያን አትመላለስ ብለው በሰበኩ እርኩስ የሆነውን ባዋረዱ ስራው ይህ ነው ንቁበት አታባብሉት በፀሎት በስግደት አቃጥሉት ባሉ ይህ ሁሉ መባላቸው ይገርማል እውነትም ጠፍተናል ትህትና ፍቅር እርቆናል ማስተዋል አቅቶና። ሀሜት ብቻ ጥላቻ ብቻ ትልቅ ሰው እንደው በባህላችን እንኳን ይከበራል ቤተክርስቲያን ስደቡልኝ አንጓጡልኝ ብላ እንደላከችን ስራችን ይህ ሆኑዋል ማስተዋሉን ይስጠን። አባታችንም መምህር ግርማ ፀጋውን ያብዛላቸው።
የዛር እና የጠቋር ልጆች
በሉ ተንጫጩ
ቢኒያም እውነት ተናግራሃል ብዙ ከአሜሪካ የመጠች 10ሚሊየን ብሮን በልተዋት እዚሁ ቀርታለች ከዚህ በፊትም ታስረውም ያቃሉ የሰው ቤት ዘርፈው አኔም በህቴ የደረሰብኝ ነገር አለ
ተናጋሪው እኮ መንፈስ እንዳለበት ያስታውቃል።
ተስፍዬ ደውለህልኝ አላለም መሴጅህን ያየሁት ነው ያለው ቢንያም በጣም ትዋሻለህ
እኔ የሚገርመኝ ይሄ ሚዲያ ነው ጌታን በጣም ከልክ በላይ እያለፍክ ነው😊ጌታ ሆይ አንደበቴን ተቆጣጠር የመምህር ተሰፋይ ተማሪ ባልሆን ነሮ ስንት ስድበብ በተሳደብኩ ነበር😅 እኔ ወደ ምንፍቅና እየስጠምኩ ነበር ሰብከቶ እከታተለሁ በጣም ጥሩ እውቀቶችን አግኝቻለው ግን ከምንፍቅና ግን አላወጣኝም እመቤቴ ስዕል መቆም አቅቶኝ ሰግደት፣ጸሎት ወደ ቅዱሳን ይሁን ወደ እመቤታችን አያስፈልግም እስከ ማለት ደርሻለሁ።በጸሎት ሰዓት አጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ውስጤ ይሳደባል።ቅዳሴ እከታተላለሁ ተአምረማርያም ሲነበብ እኔ እወጣለሁ።የመጨረሻ እንዳልወጣ የያዘኝ ነገር ቢኖር የእመቤቴ ውሏታ ብቻ ነበር ያስረኝ።ከዛ ማልቀስ ጀመርኩኝ እመቤቴ ምንድነው የሆንኩት እያልኩ አንድ ቀን በአገጣሚ መምህር ተሰፋዬ እያስታማረ ገባሁኝ የዛኔ ያዛጋኝ ጀመር መረገጋት አቃተኝ በሰዓቱ ስለ የዓይነጥላ ሴራ ነበር ያስታማረው።ከዛ በኃላ ስራዬ ብየ መከታተል ጀመርኩኝ በሽታዬን አገኘሁት አሁን ከመጠራጠር ወጥቼ እስከ በእመቤቴ ፍቅር ማልቀስ ደርሻለሁ ታአምረማርያም ካለፈኝ ቅር ይለኛል።ይሄ ሁሉ በሂወቴ ሲፈጠር ግን ጸሎት አቆርጬ አላውቅም እየተሳደብኩ እየተጠራጠርኩም ቢሆን እጸልያለሁ አሁን በንስሐ ታጥቤ በጸሎት በስግደት በፆም እንዲሁም በመቁጠርያ ተጠላቴ አፍ አውጥቶ እስኪናገር ድረስ እያጣደፍኩት ነው።ይሄ የምመስክረው አውቆ ለተኙ ሳይሆን ለንጹሐን ምእመናን ነው አንብባችሁ ፍረዱ ለእኔ የደረሰች እመብርሃን ለሀላችሁም ትድረስላችሁ ።አመስግናለሁ❤
ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ,ወይ ቅናና ናት አባቴ መላከ ምንክራት ፣ እነ መምህር ተስፋዬ አበራን ፣እነ ቀሲስ ሄኖክ ወ/ ማሪያም እነ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ፣እነ ቀሲስ ሐይለመለኮት መለኮት ግርማ በድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን መድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ልትኮሩ ይገባል 👍👍👍👍👍
አጥማቂነትን በዘር የወረሰ ሐይለ መለኮት የተባለው ሰው ።
ያው ሀብት ወረሰ ስለሆነ 8:40 ጥሩ ቢዝነስ ነው።
አይ አውን ዩሴፍ የሚባል እብድ ምሰክርነት ሰታሰጡ ያሳዝናል ተሳዳቢ ነውረኛ ሰለ መ/ር ግርማ ቢያወራ ምን ይገርማል ዛር ሲጨፍርበት የሚውል ተሳዳቢ እብድ አሰገብታቹ ሰው ማወራዳቹ ነው በናንተ ቤት አውን አሳፍአሪኦች
አቶ ቢኒያም ተርጋጉ
ምንም አልተሳሳተም መምህር ተስፋየ
ቢንያም ግልፅ ስለሆኑነው
ደግሞ ያለንበት ዘመን ከባድ ነው ።
በጸሎትና በብልሀት ነው እርኩስ መንፈስን የምንዋጋው❤
@@gzaKasu በጣም 🤗
እግዚአብሔር ማሰተዋልን ይስጣችሁ አሜን🙏
እግዚአብሔር ለአባታችን ለመምህር ግርማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እግዚአብሔር አገራችንና ህዝባችንን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏
እኔ ምለዉ ፓስተር ቢንያም ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ ያለዉ በመምህር ግርማ ወንድሙና በመምህር ተስፋዪ ት/ርት ተቃዉሞ ለማሰማት ከሆነ ትልቅ ተልኮ አለዉ ማለት ነዉ አንተ አትቀበላቸዉ መብትህ ነዉ እኛ ግን በነሱ ትምህርት ብዙ አዉቀናል አንሰማህም !!
አንተ ማነህ እነሱን ምትቃወመዉ ገና ሙሉ ልቦናህን ይዘህ አልመጣህም ገና ይቀርሀል!!
ቢንያም ወደ ጴንጤህ ተመለስ ኦርቶዶክስን አታምስ
ነበረ በማውራት ለምን ጊዜችን እናጠፋለን? የምትሉ ነገር እንኳን እውነት ቢሆን ቅዱስ ፖዉሎስ ከምን እንደተጠራ ይታወቃል። ይኝን አባት የምንቀበላቸዉ በግል ታርካቸው ሳይሆን አውን እየሰጡት ባሉ የእግዚአብሔር አገልግሎት ነዉ
እስቲ ቢኒ መጀመሪያ የምፍቅና መንፈስህን አስለቅቅና ከዛን በኃላ ሰለ ንፅህ መንፈስ ቅዱስ ማወራት ይቻላል
ቢንያም ከፍሎት ነው መሰለኝ ይሄ ጠጃም
ለኔ ናዝሬት ባንተ አዳማ ወይ አነጋገር?
መ/ር ግርማን አወቀዋለሁ ባዩ መንፈሱ ነዉ ከላዩ ላይ የሚነገረዉ። አንዲት እህት የሆነ ዘመን ልክ እንደዚህ ሰዉዬ አብሬ ጫት ቅሜአለሁ ነዉ ያለችዉ። ኋላ መንፈሴ ነዉ ያወራዉ እኔ አላዉቃቸዉም አለች።
በትክክል ፈስ ያለበት ዝላይያይችልም አይደል የሚባለው
አዎ ማርያምን እኔም ቪድዮውን አይቼው ነበር ።
Seweye Tesadabem New Eko
ተረጋጋ ወንድም ብዙ ይቀረሀል
😂😂😂 አይደል ምድረ አስመሳይ
Biniam የምታወራው ከ ሶፎንያስ ጋር መሰሎክ ነው እንዴ 😂😂😂😂
ኦርቶዶክስ ጋር መቸመላለቅ የለም ok ው ስጥክ የማጣላት መንፈስ አለብህ ተጠመ😢ቅ
ቢኒይምም ሁለቱም በየጠንቋይ ቤቱ ሲካድዉ የነበሩ ሰዋችን ሰምታችሁ መቾም መሰከሩ ቡላችሁ እንዳይሆን ለኛ ይቀረባችሁት ይሁሉ ሲካድዉ ቆይተዉ መቼ በስረአቱ እንኳን ፀበል ተጠምቀዉ ዳኑ እኛ ለምን እንደዚህ እንደሚሆነ እናቃለን 😅😂😂😂
አሁን ላይ ጨሌ የሚያመልክ የለም እያልክ ነው እንዴ ቢኒ በጣም አለ ደብተራስ ቢሆን ስንት ጉድ አይደል እንዴ የሚሰራው ይልቅ በመምህር ግርማ ብዙ ሰው ተምሯል
ፓስተር ቢኒ አጭበርባሪው ፍየል ከመድረሷ ሆንክኮ
በነገራችን ላይ መምህር ተስፋዬ ካንተ ጋር መነጋገሩ እራሱ ላንተ ክብር ነው እራሱን ዝቅ አድርግኦ ነው የመለሰልክ እንጂ አንተ ማውራት ያለብህ ባቅምህ ከነ ሶፎኒያስ ጋር ከነ ዳንሥአ, እዩ ቹፋ ጋር ነው ያንተ brian 😮
አይ ድፍረት ምንፍቅናን ከሚያህል ትልቅ ሀጥያት ተመለሰ ብለን ትንሽ ሳንቆይ በሱ ውስጥ አድፍጦ አብሮ ኦርቶዶክስ ሁኛለሁ ያለው የመናፍቅ መንፈስ አሁን በገሀድ ተገልጦ ማተራመስ ጀመረ ። አይ ጠቋር ስንቱን ሕዝብ ክርስቲያን አስመስለህ ገደል ሰደድከው። በኒ ልታይ ልታይ ማለቱን ተወውና ተጠመቅ ስገድ ጹም ፀልይ ከቻልክ ቁረብ ከዚያም በውስጥህ ያደፈጠው የጠቋር መንፈስ ይጋለጥልሀል። ምንአልባት እድሉ ካለህ እና ቢጋለጥልህ መንፈሱ እንዲህ ይላል በእርሱ ላይ አድሬ መምህር ግርማን ስሳደብ የነበርኩት እኔ የጠቋር መንፈስ ነኝ ።መናፍቅ እያለህ ቅዱሳንን እንድትሰድብ ሲያበረታታህ የነበረው እርኩስ መንፈስ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ ስትል መንፈሱ ጩሆ ባለመውጣቱ ምክንያት አሁንም አባቶችን ከመዝለፍና ከመሳደብ ሊቆጠብ አልቻለም እናም ልቦና ካለህ አሁንም ብዙ ሰው ሳትበክል እወቅበት።
መምህር ተስፋዬ የኛ እንቁ የኔ ትሑት
እውይ!!! የናንተ ትሁት
በመርዝ የተቀባ ማር እስከ መቼ ትልሳላችሁ?
እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ሰፊ አገልግሎት ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡
የግርማ ጭፍራ ተው
አሜን
እውነት ለመናገር ፍቅረ ኢየሱስ በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው እውነታውን ህዝበ ክርስቲያን እንዲያውቅ በማድረግህ 🙏እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ግርማ የእውነት የእግዚአብሔር ፀጋ ቢኖራቸው በ1996ዓ.ም.ጎርጎሪዮስ በሚያጠምቁበት ሰዓት አንዲት እንስት ፀበልተኛ ላይ ባደረጉት ወሲባዊ ጥቃት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው መቁጠሪያቸውም በኤግዚቢትነት ተይዞ በነበረበት ሰዓት ገንዘብ ከፍለው መቁጠሪያቸውን እንዳስመለሱ ይታወቃል ። ሌላው ልታስተውሉ የሚገባው ነገር ይሄ ሁሉ ምዕመን በፍፁም አጋንንት ኖሮበት ሳይሆን የሚያጓሩት እሳቸው ሱዳን አገር ባስደገሙበት መቁጠሪያ እንደሆነ ይነገራል አትሸወዱ ለሁሉም ክህነትም የላቸውም የሚያገለግሉበት ደብራትም ዝም የሚሏቸው እሳቸውን ብለው የሚጎርፉት ምዕመን ኪሳቸውን ሲያራግፉ ቤ/ክርስቲያኗ የጥቅም ተጋሪ ስለምትሆን ነው። እውነትና ንጋት እያደር ስለሚጠራ እውነቱ አንድ ቀን በእግዚአብሔር ኃይል እደሚገለጥ አንጠራጠር 🙏🙏🙏
@@mesfinshewangizaw2561 እሺ ወንድሜ ትቼዋለው እግዚአብሄር ይገስፅህ፡፡
ምንም ብትሉ እውነት አይሸንፈም አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙን እንወዳቸዋለን ለምን ቢኒ የምትባል ዝም በልሰኪ
እነ ቢንያም ሽታየ ከሳጦኖችህ ጋራ ከምድያ ያጥፍቹ ከመምህር ግርማና ከመምህር ተስፍይ መደራደር አትቹሉም አፍቹ ይዘጋ ክብር የለላቹ
ቢኒያም ክፍታፍ ነው . ፀበል ግባ . ጴንጤ ሲጠርብህ ኦርቶዶክስ የሆነው . ደብተራ ምቀኞች. ፈጣሪ ጸጋ ሰጧቸዋል
እኛ እንቀጥላለን የማዳኑን ስራ እናንተ ተንጫጩ
እውነት ማዳን ነው?
@@MEZMURE-YARED mezmuriye tinsh wede geter weta belina meskel adirgo zare amlakiyoch lik ende bete mekdes chama awlikew, lesetan yemisegdu sewoch tsebel tetemkew kemenfesu telakew yechristos fikr gebtochew, yebetechristianin timihrt teredtew siga wedemu sikebelu ayichelehu, ena mendan lihon aychilim? mezmur yared engan enante eyastemarachihu new , be bead amliko, betinkulina, buda eyetebalu yemigalelu sewoch alu christian honew, enesun man yastemir, setan mehonun enkuan bekitu silemayawku new enzih sewoch, ende betechristian astemari bale mastemarih teteyaki atihonim?
አዎ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም እኛ ተጠቀምን እናተ ቆማቹ ተጠራጠሩ
@@milextravelagent3659 😂
ደብተራው ሞርተኛ ይንጫጫል አጋዝተ አለም ሰላሴ በአባታችን ላይ አድሮ ይሰራል ይገርማል እኔ የመ/ር ግርማ ተከታይ አይደለውም የቃሉ እንጂ ግን እግዚአብሔር እየሰራ ያለውን እያየው አልክድም እግዚኦ እናንተ ላይ ያደረው😮
መምህር ግርማ የ21ኛ ክፍለ ዘመን ተክለሀይማኖት
ንፍጦ... ጭራሸ ከፃድቁ ጋር
@alemadere666 እናንተ ናቹ አይደለ እንዲህ ፉን ፉን የምትሉት? እሺ 666. አፍ አለኝ ብለህ ደሞ ታወራልህ። ጻድቅ ስትል ቃሉ አያቃጥልህም? አስመሳዬች።
ግርማ ተ ጋለጠ
ገና ለገና እይታ አገኛለሁ ብላቹህ ያልሆነ እርዕስ ማረግ ጥሩ አይደለም ቢኒያም ለራስህ ፀልይ ስገድ መልሱን ጀርባህ ላይ ታገኘዋለህ።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡ አንቱ ሰውየ ወንጌል ቢያስተምሩ ምናለበት ……….. ውስጥዎ ያለውን ክፉ መንፈስም የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል ያቃጥለዋል እና ወንጌልን ብቻ ይስበኩ ….. እነ መምህር ግርማን እነ መምህር ተስፋየን ለቀቅ ያድርጓቸው
1ጥያቄ ሁሉም ሰው መፈስ አለበት 🤗
እንሰማ ጂ ጉድን ፀጥ በይ
ይንጫጩ ምንም አያመጠም ፈጣሪያችን መምህር ገርማንም ምህር ተስፋዬን እነደውም ፀጋቸው ይጨምርላቸዋል።
እኛ አንሰማም የሰጣን ወራ ቆይ አንድ ጥያቀ ልጠይቅህ የትኛ ጦንቃይ ነው ንስሐ ግብ ስገድ ፃም ፀልይ ቁርብ የምለው እናም አንተ እውነተኛ ክርስትያን ከሆንክ ለምን ጦንቃይ ቤት ሂድክ ስለዚህ የጦንቃይ መንፈስ ስላለብህ ንስሐ ግባ ፀበል ተጠመቅ እሽ አባቴ እኛ ግን አንሰማማ አትጫጩ
አቶ ቢኒያም እዛ ያለህበት አገር ስራ ፈልግና እራስህን ቢዚ አድርግ ላይቭ እየመጣህ አታምታታ: መምህር ተስፋዬ ቁስልህን ነካ መሰለኝ የመጣህበትን ባእድ አምልኮ እያፈራረሰ ስለሆነ አትንጨርጨር : እድሜ ጤና ለመምህር ተስፋዬ: እስክ እድሜ ልኩ ዲያቢሎድን ይዋጋል: እግዚአብሔር ይጠብቅልን::
አንተ ደሞ የአቶ ሽትዬ ልጅ በጣ ተንዛዛ
እግዚዮ መሃርና ክርስቶስ
ቢንያም አንተ መምህር ተስፍዬን አትመጥነውም እኔ የማዝነው መምህር ተስፋዬ ላንተ ቦታ መስጠቱ እና ለማስረዳት መሞከሩ
እውነት ይውጣ
ፍቅረ ኢየሱስና ሌሎቹም ያለህ የጠቋር መንፈስ በስላሴ ስም በድንግል ማርያም ስም ታሰር ክፉ ስራህን አቁም ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እነኝህ ሁሉም ክፉ የሚያስቡ የሚያናግሩ መናፍስት እሰራቸው
አሜን። መተ ት አረገዉ በታል አጠገቡ ያሉት ሰያሰዘን
እናንተ ለሰይጣን ስም እየሰጣችሁ አነገሳችሁት ሰው እየተከተላችሁ ታሳዝናላችሁ ማፈሪያዎች 😂😂😂
ስመአቱ ቅዱስ ጊዮጊስ ወተደረ እንደንበረ ተወቀልህ ለንገሩ ጰንጤስለሁን አተመንም
ቢኒያም ተረጋጋ
ደብተራና
ትክክለኛ ካህን ለይተህ ያወክ አልመሰለኝም
ኧረ ቢንያም ይሄ ቆሻሻ ድምፁን
መስማት ይቀፋል እ/ር ይገስፅህ ።
እኔ የሜገርመኝ ቢንያም ወደዝች ቕድስት ቤተርስትያን መምጣትህ መልካም ነው ግን እኔ ያልገባኝ ከመጣህ ገና ቅርብ ጌዜ ነው ግን ከልብ ነው የተመለስከው ወይ ተምሳስሎ የተሃድሶን ስራ ለመስራት ነው መምህር ግርማ እኮ ቁረቡ ስገዱ ጹሙ ጸልዩ ነው ያሉት በዚህም ብዙ ወጣት እየተመልሰና እየቆረበ ነው ታዴያ አስማተኛ የሚያስብላቸው ምንድን ነው ግን አንድ እውነት አለ የመንፈሱ ተጠቄ ይጮሃል እሳቸው ግን በግዛብሄር ተመርጠው ስራቸውን እየሰሩ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ
ተልኮ ሳይነረዉ ኣቀርም ለመበጥበጥ ነዉ ኦርቶዶክስ ኣይመስለኝም
ወንድም ቢኒ ሁል ጊዜ የእግዛብሄርን ቃል አስተምር እንጂ የሰዎችን ጉድፍ ለማዉጣት አትሞክር ከፕሮቴስታንቱ አለም ጀምሮ ስትከራከር ነው የማውቅህ ስም ስታጠፋ ስትወነጅል ለምን ክርስቶስ እንዲህ አይሰበክም እስኪ ቃሉን ለማስተማር ሞክር እስከ መቼ ነው የሰዎችን ያለፈ ታሪክ እያወጣህ ትኩረት ለማግኘት የምትሞክረው? ይህ ክርስቲያናዊ አካሄድ አይደለም የሆነ ድብቅ አጀንዳ ይዘህ ወደ ኦርቶዶክስ የመጣህ ይመስለኛል ለማንኛዉም ሁሉም ክርስቲያን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ በንቃት እና በጥንቃቄ ተመልከቱት
እይ ፓስተር ፣ ስራ ፈታክ ፤ ከምኔው። ተከራካሪ ሆንክልን ፤ ጠቋር ባንተ በኩል ይምጣብን
ይኼ ሰዉዬ ካቶሊክ በነበረ ጊዜ ፅላት ሰርቆ የተባረረ ጴንጤም ሆኖ ዘራፊ ነበር የሚሰቱ ቤት ገብቶ የሚኖር ተራ ዱርዬ ነዉ ሰራ ሸርቶ የማያዉቅ ወመኔ መንደርተኛ ነዉ።
አንተ እንደ ንጹህ ሰው መጥተህ ስትለፈልፍ አታፍርም ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ አንተ እድሜ ብቻ
ስለ መምህር ግርማ አንተ እያልክ ያወራሀው፣ መተተኛ ካልሆንክ እራስህ፣ በዚህ ልክ አታወራም፣ ቤተሰባችን እንዴት እንደተፈወሰ የምናቀው ከመተተኛ ሴራ የተፈወስነው እናውቃለን:: ወረኛ ሁላ፣ ፁሙ ፀልዩ ነው ያሉት
GOD BLESS MEMHIR GIRMA
THE BLESSED PRIEST OUR FATHER.
በጣም የወረድክ
ክብቢስ ነህ,የወረድክ
Long live Memher Girma
የንሰሐ እድሜ ይሁንላቸው ።ይሁንልን
ማምለክ ጀመራችሁ😂😂
@@zerihuntegegh3565 አሜን ለተከታዮቻቸውም
አረ እባካችሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ።
እኔግን መመሕር ግርማ ስተታቸዉ ምድነዉ እዲሕ የምትሆኑ አረተዉግን አስተዉሉ ቢኒ እረጋበል
እረ ስተ ት ሰያሁ ዘመደችን ተንከ በለዉ ነዉ እዮ እሰች 50 አመትአሰተመሩ አሁን ደሙ ልጀችዉ ከእገዝአብሔር በየሁን እንደዘ አየቀጥልም ነበር።
ቅናት ነዉ
@@makimahari4958 እዉናት ገለፀንዉ ከአሱ የለቀ ወስጡ የለዉ ፀጋችወ ያየል።
እኔ ብቻ ነኝ የነመምህር ተስፋዬ ተቋሚ የሆኑ ሰዎችን unlike unlike የሚያደርገ እኔ ብቻ ነኝ
መምህር ቢንያም ፣ ዮሴፍ ለመንፈሳዊ ፕሮግራም አይሆንም ፣ የአእምሮ ችግር አለበት ፣ በጸሎት ፕሮግራምህ አሳጥር ። ለዮሴፍ ይጸለይለት እንጂ የቤተክርስቲያን ጉዳይ በዚህ ደረጃ መቅረብ እግዚአብሔር ን የሚያከብር አይመስለኝም ።
መዝሙረ ያረድ ሌላ ምንም ኣልልሂም comment ኣምብብ ና ምን ያሂል ሰው በትምሂርታቾው እንደተለወጠ ኣሰተውል
1ኛ ቆሮንጦሰ ም 8:1 እዉቀት ያሰታብያል ፍቅር ግን ያሳንጻል። መ/ር ግርማ እድሜያሾው ይርዘም ከኣመጻ ወደ ቁዱሰ ቁርባን የመለሱን❤
ይሄን እብድ ከየት አመጣችሁት ውሻ ኢትዮጵያዊ ያልሆነ
ተባረኩልን ወንድሞቻችን እውነት ይውጣ እንዳን
Ahunim tefewishalehu eyalik endalihone ay kifu menifes! Afih sikefet bedemb eyetekemebih new agafariwechim chimir! Kesis Haile Melekot kenezih har mawitatim Egziabher mawared new! Min litekim yhon!
ወይ ቢኒ በደረስክበት ቦታ ሁሉ መበጥበጥ እና አሉባልታ መቸነው ምትተወው?
ሰው ግን አንደዚህ ታትሮ ቁጭ ብሎ ስለሠው ሀሜት ያወራል ማለት ነው???
ዘንዶ አፉን ከፈተ😄😄😄
ይቅርታ ሳይህ እራሱ የሚሰማኝ መጥፎነው 😢😢😢😢
ማስተዋሉን ይስጠን በእውነት
አባታችን ከአተ እጥፍ እደሚበልጡህ አምናለሁ።ላተ ግን😢😢😢😢😢
ሊበልጡ የሚችሉት በሱዳን መተት ሰውን በማሳታቸው ነው
አሜን ለቢኒያም ከሆነ ይስጠው ለናንተም ይስጣቹፐወንድሞቼ ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለን
@@DanielNegusse-f2kene emilew ye christosin sigana demu yekebelu phaphasat abrew medkrek lay eyalu yesudan metet endet hayle norew?
@DanielNegusse-f2k የሰዳን መተት ንስሀ ግቡ ቁርቡ የሚል ከሆነ እባክህ ለኔም አምጣልኝ።
ግን ሳስበው እናተን መስሎች ነው
የሱዳን መተት ያሰራችሁ።
ያሳታችሁ።
አባታችን ወደ እግዚአብሔር ቅርቡ ነው ሁሌ
ከአደበታቸው የሚወጣው።