ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 304

  • @sofiamuzain1742
    @sofiamuzain1742 3 дні тому +67

    ሴቶችዬ እባካቹ ከልቡ የሚወዳቹን ወንድ አክብሩት በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ኢቆጠራል ይባላል 🙄🙄🙄

    • @rihanakedir2401
      @rihanakedir2401 День тому

      Ere indi ayenat wand bikoferm ayegegem inji inkulalachin naber

    • @bettylafebo
      @bettylafebo День тому

      የኔ ባል እንደዚ ቢሆንልኝ 😢

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 20 годин тому

      👌

  • @ዘይነባ-ጨ5ፐ
    @ዘይነባ-ጨ5ፐ 3 дні тому +85

    ውድ የመዳም ቅመሞች ያሰባችሁ ተሳክቶ ከቤተሰብጋ አላህ የምትገናኘ ያረጋችሁ

    • @ZeynebZeyneb1
      @ZeynebZeyneb1 3 дні тому +1

      አሚን የኔ ውድ

    • @TGMe-e3e
      @TGMe-e3e 3 дні тому +1

      አሜን❤😊

    • @NebratSamae
      @NebratSamae 3 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤😢😢😢አሜን

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 дні тому

      ​@@ZeynebZeyneb1አሜን ውዴ ደምሪኘ በቅንነት

    • @hawaabdalkader947
      @hawaabdalkader947 3 дні тому

      @@ዘይነባ-ጨ5ፐ አሜንን እህቴ❤😘😘😘😘

  • @ZeynebZeyneb1
    @ZeynebZeyneb1 3 дні тому +47

    የስደት. እህቶቼ. ኧላህ. የሰወ ሀገረ. በቃን. ይበለን. እፍፍፍ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 3 дні тому +2

      Aameen yesew ager yiselechal ya Allah agerachinin selam adrigiln
      Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tinur 🇪🇹 zeregnoch enna bandawoch ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu 🇪🇹

    • @ዘይነባ-ጨ5ፐ
      @ዘይነባ-ጨ5ፐ 3 дні тому +1

      @@ZeynebZeyneb1 አሚን

    • @enanujavo1068
      @enanujavo1068 3 дні тому +2

      Uuuuuufffffff ameni

    • @rahmabintseyum1549
      @rahmabintseyum1549 3 дні тому +1

      አሚንንን ያረብ

    • @RahmetHussen-g6u
      @RahmetHussen-g6u 3 дні тому +1

      አሚንን

  • @የሚካኤልልጅ-ቐ9ሐ
    @የሚካኤልልጅ-ቐ9ሐ 3 дні тому +22

    እግዚአብሔር እኮ ስልጣንን ለወንድ የሰጠው ለዚህ ነው😢 አይ ሴት

  • @zed8332
    @zed8332 3 дні тому +31

    እደዝህ አይነት ባል ባገኘማ አዝየዉ ነበረ የመዘረዉ😁😁😏

    • @ZinetMohammed-nw6nc
      @ZinetMohammed-nw6nc 3 дні тому

    • @tigiestmekonnen
      @tigiestmekonnen 3 дні тому +2

      አረ ወንድ ልጅ እንደ ወንድ ኮስጠን ሲል ደስ ይላል ጥሩነት ልክ አለው ቢያጋጫት ደስ ይል ነበር

    • @hanaasfaw7262
      @hanaasfaw7262 3 дні тому +5

      ወንዶችም የሚወዱሽ እንዲ ስቶኚባቸው ነው አለበለዚያ ስታዝይው እማ እናቱ መስለሽው ሚስት ፍለጋ ይወጣል

    • @rakyi2023
      @rakyi2023 2 дні тому

      😂😂😂😂

    • @zed8332
      @zed8332 2 дні тому

      @@hanaasfaw7262 በጣም እንጅ😁😁😁

  • @BetHenok-zo5wk
    @BetHenok-zo5wk 3 дні тому +21

    በዚ ልክ ወንድ ልጅ ትእግሰተኛ ቢሆን ኖሮ ምድር ሰላማዊ ትሆን ነበር ለሁላችንም ትእግስት ይሰጠን ጥሩ የትወና ብቃት ግን አይቼበታለው

  • @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ 3 дні тому +17

    ግን ሴቶችየ እድህ አይነት ባል ባገኝ የምትሉት ወላሂ ያስጠላችሀል እደዚህ ሲሽለጠለጥ ወድ ኮስተር ሲል ነው የደረሰበት ያውቀዋል

    • @tekloveliha5408
      @tekloveliha5408 3 дні тому

      😂😂😂😂😂

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 День тому

      እኔ እንዲ አይነቱን ነው የምፈልገው❤❤❤

    • @Semera-od3pg
      @Semera-od3pg 22 години тому

      እኔ ኣልፈልግም እንደ ኣባቴ ቆፍጠን ያለ ጀግና ባል ነዉ የምፈልገዉ

  • @ሺሚኒያ
    @ሺሚኒያ 3 дні тому +14

    ለዚህች መድሃኒት (ዮዮ) ነበረ ምትሉ ላይክ 😂😂

    • @Edu34-m1d
      @Edu34-m1d 3 дні тому

      ሀቅ እኔም አለኩ😂😂

    • @የወልሎልጆችፍቅርYoutube
      @የወልሎልጆችፍቅርYoutube 2 дні тому

      ዮዮ ምድኑ?

    • @Edu34-m1d
      @Edu34-m1d 2 дні тому

      @@የወልሎልጆችፍቅርUA-cam አክተሩ ነዋ አየይነሰዉሩ እና ቤቱ ገብታ አለወጣም ያለችዉ ላይ ያለዉ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 20 годин тому

      እኔ ደግሞ ሥጠለዉ ይመሥለኛል በሥረዉ ሣይሆነ በመልኩ ነዉ የተሣባችሁ የሚመሥለዉ የሆነ እሣት አሣትና ቀዢቃዣነገርነዉ ሁሌኳን አልከታተለዉም

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 3 дні тому +7

    ወንዶችዬ ከእንደዚህ አይነት ሴቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @EskenderDesta-s2b
    @EskenderDesta-s2b День тому +3

    እኔ ብሆን ምላሷንና እግሯን ቆርጬ ዶሮ ጠባቂ ነበር የማረጋት።

    • @Steven.24
      @Steven.24 42 хвилини тому

      RESPECT NIGA

  • @rahelveyene
    @rahelveyene 2 дні тому +17

    ስጀመር እንደዝህ አይነት ወንድ የለም።

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 20 годин тому

      ለምሣሌ የኔጎረቤት አለ የዚህ ቢጤ😂💔😢ግንያሣዝነኛል ያናደኛልም

  • @mashouae8697
    @mashouae8697 2 дні тому +14

    ፈጣሪ ሆይ ለመዳም ቅመሞች እንደዚህ የዋህ የሆነ ባል ስጣቸዉ 😢😮😮ማለቴ ስጠን ለኔም 😂😂😂🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bezialiye5085
    @bezialiye5085 3 дні тому +9

    ሰውየው ግን ምን ሆኖ ነው?እንዲ አይነት ባል ባገኝ እኔ ራሱ አገባ ነበር

  • @SemeraEndris
    @SemeraEndris 2 дні тому +5

    የኔ መናደድ ምን ይሉታል😅

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 3 дні тому +7

    እንዲህ ያለ ሉጢ የወንድ አራስ ወንዶች ሲቀፉኝ😣😣

  • @Noemail457
    @Noemail457 2 дні тому +3

    እንደዚህ አይነት ሚስት. በጎማ መግረፍ ነበር
    ሴቶች ሲንከባከቧቸዉ አይወዱም. የሚቀጠቅጣቸዉ. ይወዳሉ

  • @كالكيدانكالكيدان
    @كالكيدانكالكيدان 2 дні тому +3

    በነገራችን ላይ ወዱች እደዚክ አይነት ሴት ነው የሚወዱት ክብር አይወድላቸውም የምሪን ነው

  • @Steven.24
    @Steven.24 43 хвилини тому +1

    BETEFE MATENAGERE NW ENDEZECHE AYENATUNE 👏

  • @መክያዬመካነሠላሟ
    @መክያዬመካነሠላሟ 3 дні тому +4

    ዬቤተሠብ ፍቅር ዬማይገባችሁ ወንዶች እንደዚች አይነት ሚስት ይስጣችሁ🤲🤲🤲

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 дні тому +5

    እንደዚህ የሚሆን ወንድማ በጭራሽ የለም ሆሆይ በጣም ተጋነነ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 20 годин тому

      የኔ ጎረቤት አለ😂

  • @Lifeisgood-b8r
    @Lifeisgood-b8r 3 дні тому +3

    ሰውዬው ግን ባል ነው ደባል ? ምንድነው የሚጃጃለው ? ጭራሽ እናቱን እንደዚህ ትላለች እሱ ግን ጅል ነው ከርፋፋ።

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 День тому +1

    ወቼው ጉድ መበሳበስ አለ ክክክክ😂😂😂😂😂😂 እኔ ምን ይሁን ምንም የወንድ ይሁን የሴት ሞልፋጣ በጣም ነው የሚደብረኝ መከባበር የሌለበት የትዳር ሕይወት ጥንቅር ይበል 😂😂😂😂😂ስታስጠላ ደግሞኮ የወንድዬው ይገርማል ጀዝባ😂😂😂😂😂

  • @yamali1018
    @yamali1018 2 дні тому +1

    የቤት ሠራተኛ ነው ወይስ የእውነት ባል ? ከሷ ምን ለማግኘት ነው ይህን ሁሉ ዋጋ የሚከፍለው ? ሌላው ቢቀር እርግፍ አድርጓት መተው ይችል አልነበር ? በእውነት እንደዚህ አይነት ኑሮ የሚኖሩ ካሉ ፣ ይሄ ኑሮ ሳይሆን የቁም እስር ቤት ፣ ወይም በቁም መሞት ነው ።

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 дні тому +6

    ገባ ገባ በሉ ቅመሞችዬ😂❤

  • @jerytamma3165
    @jerytamma3165 2 дні тому +2

    ኧረ ወንድን ልጅ አትጣወቱበት ወንዶችዬ እንደዚ አይነት ሴቶች ሲገጥሟቹ እዳሰሟቸዉ የምር ፍቅር ነዉ ብላቹ አትሸወዱ እሺ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 20 годин тому +1

      😂በጢፊ ማጠናገር ነዉጅ ምንአባቷ ላዳር ብቻ ነዉኮ ያገባት የሚመሥለዉ እኔግን እዲአይነት ወድ ያናዱኛል

    • @jerytamma3165
      @jerytamma3165 20 годин тому

      @merong-g6w እኔ ወንድም አይመስሉኝም 😂ስልባቦት ነዉ የሚመስሉኝ😂😂

  • @NAHOMALEMU-j7s
    @NAHOMALEMU-j7s 4 години тому +1

    betam alitekabedem?

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 День тому +1

    ፈጣሪኮ በምክንያት ነው እኛን የበላይ ኣርጎ ያነገሰን እግዚኣብሄር ይመስገን

  • @ahmedylmer
    @ahmedylmer 3 дні тому +2

    ይች ዳሌ ብቻ ከዳሌ ውጭ እኩ ምኖም አይታይ ማስጠሌ😊

  • @Edu34-m1d
    @Edu34-m1d 3 дні тому +4

    😢😢😢 ላንቺስ ዮዮ ይዘዝብሽ ቤቱ ገብታ አለወጣም ያለችዉ ሴተኛ አዳሪ ላይ ያለዉን😢😢😢

  • @MahletGiday
    @MahletGiday День тому

    መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ወንድ ልጅ ከመጣበት ወደነበርሽበት ቦታ ይመልስሻል ተከባብሮ በፍቅር መኖር ይሻልሻል

  • @AbdelaDerbie
    @AbdelaDerbie 7 годин тому

    Part 2

  • @OmerAhmedHabonomer
    @OmerAhmedHabonomer 2 дні тому +2

    መቸፈሩንስ እሺ ሶፋላይስ ምን የሚሉት ነው ጉድ እኮነው 😡😡😡😡

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 3 дні тому +3

    😢😢😢😢😢😢No😳😳😳😳🤔🤔🤔🤔😌😌😌😌😌

  • @kasaneshmitku
    @kasaneshmitku День тому

    ድራማ ማለት በእውነተኛ ታሪክላ የተመረኮዘ ነው ይሔ ግን የሌለ ነው ወድልጅ የዚህን ያህል የወረደ ነገር የመታገስ በሀሬ የለውም እና ተመልካች ምን እዲማር በት ነው ?

  • @ZleikAhemd-n4h
    @ZleikAhemd-n4h 2 дні тому +1

    እረትግሰቱ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @efremyeyeshareg6954
    @efremyeyeshareg6954 2 дні тому +1

    ግንባርዋን በጥይት ነው የምበጥሳት እንደዚህ አይነት ሴት ባገባ እናቴን ያውም አስከፍታ

  • @KemilaMuhamed
    @KemilaMuhamed День тому

    ወድ እደዚህ የምታረገዉን ሴት ነዉ የሚወደዉ የምትወደዉን የምትከባከበዉንማ ይንቃል ፈላጊ የሌላት መሄጃ የሌላት ትመስለዋለች

  • @mirvhf6525
    @mirvhf6525 9 годин тому

    ቀጥሉ❤

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 2 дні тому

    እንደዚች አይነትዋ ሴት አሳዳጊ የበደላት ቆይ ሴቶች ክብር ለሚስጣቹ ወንድ በክብር በፍቅር ተንከባክቦ ማኖር እንደዚህ አይነትዋ ቅጥ ያጣቹ ክብር የሌላት ጥቅም ሆድ እንደ ሴት አብራ ገዝታ እማትመጣ በሽተኛ ናት ሞኝ የሆንከ ወንድ መምስል አለብህ ተመልስህ ልታስገባት ስታለቅስ ትኖራለህ ይሀ ትዳር ሳይሆን እቃ እቃ ጭዋታ ነው አንተን እምታክብርህ እምታደምጥህ አግባ ሊያስተምር ሳይሆን ያናድ ዳል

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 2 дні тому

    በጣም ነው ያናደደኝ ባልየው ወንድሜ ብትሆን ይቺ ባለጌ እሱም እግዚአብሔር ይስጠው ይቺ አሳዳጊ የበደለት በጥፊ በላት ቤተስብ እሚቆጣህ የለ ስርታ ምግብ እማታቀር ብ

  • @LilGold-l6b
    @LilGold-l6b 2 дні тому +4

    ሲጀመር ወዶች እደዚህ የምታረጋቸዉን ነዉ የሚወዱት

  • @Sahada1122
    @Sahada1122 День тому

    Ketay 😏😏😏😳

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 2 дні тому

    ልጆች የዛሬ አበቦች ካሜራ ፊት ሆናቹ እያሰቡ መናገር ተዋናይ ያሰብላል ያለው ማነው ለምን እየተንቀጠቀጣቹ እንደምትሰሩ አይገባኝም እራሳቹን ግን መልሳቹ ታዩታላቹ ወይሰ የይድረስ ይድረስ ነው ?

  • @_.Titi_
    @_.Titi_ 23 години тому

    ምንም የማይመስል ነገር እንደሷም እንደሱም አይነት ባልና ሚስት የለም😐

  • @Amena-e9z
    @Amena-e9z 39 хвилин тому

    እረ ጉድ

  • @Nahom821
    @Nahom821 3 дні тому +3

    Zari andegna negn betsboch demrugn

  • @ልደትዬእናቴ
    @ልደትዬእናቴ День тому

    እንደዚህ የመሆን ወንድ ግን አለ ግፈኛ ናት😂😂😂 በይ ግፍ አታስቀምጭብን😂😂😂😂

  • @dibootube816
    @dibootube816 2 дні тому

    ስላም ስላም ሁላቹም😍😍

  • @ZernashMarta
    @ZernashMarta 3 дні тому

    No😢😢😢😢😢

  • @NardiLove-l3o
    @NardiLove-l3o День тому

    አንዳድ ስርአት ያጡ ሴቶች ሲከበሩ መከራ ነው

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 дні тому

    Endh aynt ljoche kalu enatachewn ayakebrum aywedum malt ymeselalgnal 😊

  • @princead1239
    @princead1239 11 годин тому

    ከልጅቷ ጋር ያለውን ይህን ባል ብሎ ለመጥራት እንዃ ይከብዲል

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 2 дні тому

    ይቺ ባለጌ ውጪ በላት ጥርግ ትበል እናትህ አክብር ምን ባለጌ ስለሆነች ነው አሳዳጊ የበደላት ይቺ ስይጣን ልትግድላቸው ነው በጣም ያናድ ዳል ለባልዋ ክብር የሌላት ለእናቱ እንደዚህ አይነት ብልየው ማምጣት አልነበረበትም አታድርጉ የስራሽ ይስጥሽ ደግ ጓደኛ አላት ሁሉቱም እንዴት እንዳደጉ ጅል እናትዋ እያዩ እሱ ሂጅ ከነዚህ ጋር ውይ ይቺ ባለጌ የስዋ ቢጤ

  • @ታሪኳ
    @ታሪኳ 2 дні тому +1

    ውይ አሳዘነኝም አናደደኝም ልጁ

  • @friayemaryam
    @friayemaryam 2 дні тому +1

    ለምን ቀሚስ አትለብስም ብሽቅ😢

  • @LijyaredBekele
    @LijyaredBekele День тому

    ምን ነበር እኔን ያንቺን ባል ባደረገኝ እና ልክሽ ባየሁ ወይ ወንዱ

  • @HawaHawa-y4s
    @HawaHawa-y4s День тому

    እሷን ሳይሆን አንተን ነበር ማጋጨት የወንድ አልጫ ቱ የኔ መቃጠል ምን ይሉታል

  • @kojetdamte2799
    @kojetdamte2799 День тому

    ወይ ዘድሮ መሰበት ደግ ነው ብዙ እናያለን አሳዘነኝ እኔን ወድም አለም

  • @LuababLuabab-v9t
    @LuababLuabab-v9t 2 дні тому

    ስታስጠላ በእወነት ትዳር የሚገጣጥመው በቦዙ ቦታ ጡሩ ወንድ እና ጡሩ ሴት አያገጣጥምም

  • @AdemSeid-w1v
    @AdemSeid-w1v День тому

    የምር በዚህ ስሀትመችም እደዚህ አይነት ወድይኖራል እዳትሉኝ ካለቢሞት ይሻለዋል

  • @NebratSamae
    @NebratSamae День тому

    እረ በፈጠረሺ ድራማ ቢሁንእንኮነ እጂ ተጠቤ አተወድ አሰዳብ ምንድነዉ ፍፍፍፍ

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 20 годин тому

    ምድረ ሠገጤ😏😏አደኘዋግን❤

  • @dehabhaile4452
    @dehabhaile4452 2 дні тому

    ቆይ ምንድን ለማስተላለፍ ፈልጋችሁ ነው አልገበኝም"???

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 День тому

    Men aynatewa sed adage nat, enkan konjo alhonis betehon noro lala naber setastala zenfaro fet

  • @אנאניהקלב-מ9כ
    @אנאניהקלב-מ9כ 2 дні тому

    እንዲህ አይነት ወንድ በጭራሸ አይገኝም በድራማ ም የለም በቅጡ አድርጉት ድራማውን 😮😮😮😮😮

  • @EskindirYimer
    @EskindirYimer 2 дні тому

    እንዲህ አይነት ወንድ አለ እንዴ ? ከሱ አንሶ እናቱን አደጋ ላይ የሚጥል ? ይህን ወንድ እንዳይመለስ አርጎ መሸኝት ነው ;; ኖሮም አይጠቅምም ....

  • @Yeromgetchew
    @Yeromgetchew День тому

    በስማም ምንም ዲታማ ቢሆን ግን እንደዝህ ጀዝባ ወንድም ኢትዮጵያ ውስጥ አይኖርም ምን አልባት ኦሮሞ 😂😂😂

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA День тому

    ከዝህ ወንድ ጄርባ ደራሲው ለማስተላለፍ የፈለገው ደባ አለ😂😂😂

  • @Anshagim
    @Anshagim 2 дні тому

    ወግጂ ገና ስጀምረው ነው የዘጋሽኝ መጋኛ አሳዘነኝ እሱ ግን አደረግማትም በጥፊ ክብር አይወድላትም

  • @AshuuOrthodox21
    @AshuuOrthodox21 3 дні тому

    😢😢😢

  • @SingtanDini
    @SingtanDini 2 дні тому +1

    This scenario is definitely is one fara husband out 10,000,000 ethiopian men

  • @Zeyadah-zq8lb
    @Zeyadah-zq8lb 2 дні тому

    ቀጣይ🎉🎉🎉

  • @ErezikaAminu-l7h
    @ErezikaAminu-l7h День тому

    Jele

  • @Tigisiti
    @Tigisiti День тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ጀሚላሸዋአንፆክያ

    ደግሞ የሱ መጂጂል ጥረታ አለበትእዴ ጂላፎ ወደ ማለት ኳሥተር ያለነው ተቆጥቶ የሚያሥደነግጥ ምን ይመሥላ ልክሥክሥ ምን ያልከሠክሠዋል ኩሺና ለኩሺና ሴት ይመሥል ወላሂ ደባሬ ፍልምነው አትልቀቁ እደዚህ ያለ ለተመልካቹም አሥቡ ደነዘቹ😂😂

  • @seidmahammd-n9n
    @seidmahammd-n9n 2 дні тому +1

    እንድት ጫወቺበት ነው እንደፈለግሺ

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p 3 дні тому

    አብሸረ መንድም❤❤❤

  • @SofieBayana
    @SofieBayana 2 години тому

    ባለጌ ክብር የሌላት

  • @desuyeyegetalije5811
    @desuyeyegetalije5811 2 дні тому

    እውነትም ጀዝበ እንደዚህ ሲሽለጠለጥ ውድ ከስተር ስል ነው ደስ የምለው😂😂

  • @Twhdg-vp4xn
    @Twhdg-vp4xn 2 дні тому

    ቆይ እደዚህ ያለ ወድ አለደ እደት ሚስቱ እደፈለገች እየዘለለች ዚም የሚል አልጫ ወድ አልወድም ምንም ትምሪት የለውም ፊልሙ😂😂😂😂😂😂😂

  • @DirshayeAyalew
    @DirshayeAyalew 3 дні тому +1

    ትወና አችሉም ደሞ እሷ ስታስጠላ ብቻ ይደብራር

    • @hdhd2473
      @hdhd2473 2 дні тому +1

      ምንም ዝም ብሎ ናቸው የምር

  • @dawtdu5
    @dawtdu5 День тому

    Nice drama but its not Ethiopian culture so don't disinform our culture please. Its fake

  • @californa6827
    @californa6827 День тому

    አሁን ምኑ ያስተምራል ብላቹ ነው ያቀረባቹት ወይ ጉድ

  • @DegafuAbino-g9i
    @DegafuAbino-g9i 3 дні тому

    Please 😮post 2

  • @yonashagos6940
    @yonashagos6940 День тому

    ጀዝባ እንዳቺአይነቱ ነው

  • @MahiMahi-kp8rh
    @MahiMahi-kp8rh 2 дні тому

    እንዲህ አይነት ሴት መሆንም አልፈልግም እንዲህ አይነት ሽልጥልጥ ባልም እንዲኖረኝ አልፈልግም አረ ወደዛ

  • @LuababLuabab-v9t
    @LuababLuabab-v9t 2 дні тому

    እኔ ብሆን ብጥፊ በጥፊ ብይ የማባራት ሰለናቱ እደዚህ ስታወራ ፍቅር ይላታል የምር ሲስጠላ

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saday1261
    @saday1261 День тому

    ትንሽ አስመስሉት የኢትዮጵያ ወንድ እንደዚህ ቀልደኞች

  • @ZernashMarta
    @ZernashMarta 3 дні тому

    😢😢😢😢😢

  • @TinaMogga
    @TinaMogga 3 дні тому

    በናቱ ሚቀልድ 😢የውም ታማ 😢ትዳር አይደለም ገነት ቢሰጠኝ ይቀራል😢😢

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 День тому

    እሺ እንዳታመሺ ይላል. እንዴ ጀዝባ ወንዳሰዳቢ ኣትላትም እንዴ በዱላ

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 3 дні тому

    ደሞ ሚስት ተብየዋ ፊትዋ እንጀራ የምንበላበት 🦹‍♂️ሳህን ትመስላለች

  • @HiiiSelam
    @HiiiSelam 2 дні тому

    እኔ እኮ እሚገርመኝ እርእስ መቼ ነዉ እምቀይሩት ስታስጠሉ

  • @BekaluTeshome-j8q
    @BekaluTeshome-j8q 2 дні тому

    Yhe kewnet yerake nw enkwan egna hager lelawem hager endih defra yemthon mist yelechim.....cherash eratun ante belaw gwadegnoche eytebekugn nw bela.....ezach bet alasgebatem melshe ene

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 16 годин тому

    ሸሌ

  • @AffectionateJackrabbit-rx2cl
    @AffectionateJackrabbit-rx2cl День тому

    ትዙ ዉብ እኮ ነሺ

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 2 дні тому

    እንዴት እንደምታስጠዬ ከነቁመናሽ ከወገብ በታች አጭር ሴት በጣም ትዘጋለች

  • @awelseidabdulkadir9891
    @awelseidabdulkadir9891 День тому

    የወረደ ድራማ ደግሞ እንደዚህም አለ እንዴ😅😅😅😅😅

  • @AdemSeid-w1v
    @AdemSeid-w1v День тому

    እዳተ አይነቱን ጀዝባ ምናለ ወድብለው ባይጠሩት አይየወድ አልጫ