Please mulu video...eliyas leka yeheg awakim new abet endeza wub yenebere sew endezi ...ke tediy afro eske sent music kegna lezena ena lehabt yabeka ye zemene jegna new ke sibenaw demo bezu memar yechalal
This is the problem in Ethiopia in every sector. There are people who know what they talking about, and in the other hand, there are political Caderas who have no clue and knowledge and assigned as minister Deta, have no love for there country. So sad
Protestant endehonk bitkoy tiru nber but sew yalekenu aymotim ye Ethiopia musika min argelachew hulum genzeb eytewata new hiywetachew syalf Endawim edme Le almudin tinish tadegachew
ንዋዬ አባቴ አይዞኝ! ትራስ የሚሰጠው ጠፋኮ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ጫት በሚለው ይስተካከል
Lol! 😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Kkkkkkk
ኤልያስዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አንጀቴን በላሀው የኔ ሀቀኛ ሰው💔💔💔💔💔💔💔💔
በጣም ለፍተክ ያለምንም እረፍት ከዚመኤድክ አጀቴን ሁሌም ያመኛል አጀትይቆርጣል ልፋትክን ፈጣሪ የተደላደለ በዛች በገነት ያኑርክ ወድሜ የአገሬ ቅርስ ትልቅሠው አጣች ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭
የ እውነት ሰው ለሰው የኖረ ለሰው የሚሟገት የኔ ጀግና ፈጣሪ አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑረው እንደአንተ አይነት ቢኖር የት በደረስን አስተዋይ የ እውነት ሰው 🙏😭🇪🇹🙏
ኤልያስ መልካ በሰላም ዕረፍ እግዚኣብሔር በቀኙ ያኑርህ ትህትናህና ተምበርክከህ ለሰአታት ስትጸሊ እና "ወይ ምጣ ወይ ልምጣ" ብለህ የሰራሀው ሙዚቃ ወደ ጌታ መሄድህን ታውቅ ነበር የኔ ጀግና
ልክ እንደ ህግ ባለሙያ እኮ ነው ትንታኔው የኔ ጌታ ኤሉዬ😍ነፍስህ በሰላም ትረፍ!
ኤሊያስ መልካ መልከመልካሙ አሳዛኝ ነፍስ ይማርልን 😭😭😭 ንዋይዬ 👀👀👀👀
ኤሌያስ መልካ ሙዚቃ ላንተ ምን አደረገች እኔ እንጃ አንተን ግል መልክህን ውብ ገፅህን እድሜህን ህይዎትህን አሳጣችህ እልህ እያያቹህ ነው አድል ቃላት እንኳን ያሳጣል አንደበት ይዘጋል
መልክህን ውብ ገፅህን እድሜህን ህይወትህን አሳጣችህ... 👌
የኛ ሰው ሲሞት ይከበራል ይወደሳል ኤሌያስ ነፍስክን ይማረው
ይኼን ታላቅ ሰው ነው ኤልያስ መልካ የምንለው!
ለዘለዓለም በልባችን ትኖራለህ!
Elias is not only a musician but also a great social Advocate and a great speaker , Rest in peace
የማይገባህን ዋጋ ከፍለሀል ኤሉዬ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ።
ነብሱን ይማር!!! እንዲህ ጎበዝ አዋቂን ጏዳ ደብቆ ካድሬዎች መድረክ እንዲያጣቡ መደረጉ የኪነ ጥበቡን ዘርፍ እንዳይበለፅግ አድርጎታል::
ስኤልያስ መልካ ሳስብ ሁሌም አለቅሳለው 😭😭😭😭
ክስተት😢ኤልያስ መልካ የምትወደው የምትናፍቀው እግዚአብሄር አምላክ በቀኙ ያኑርህ።
ስለ ኤሊያስ ሳስብ ውስጤ ይቃጠላል ማልቀሴን አላቆምም😭😭 ለሙዚቃ እድሜውን ሂወቱን ሰቷል ህመሙን እንኳን ማንም ሳይረዳለት ብቻውን ተሰቃየቶ መሞቱን ሳስበው ሁሌም ልቤ ይሰበራል💔😭ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህን ይማረው
Ewunet bileshal ehitea ,Eneam siele Elias Melika sasibi libea yiseberal ,Emibayea Ayakomim yasazinegnal, ke mayigebawu sigibigib Hizib Andi Erisu tegegnito ye miredawu Tefal Ufffffi Egiziabihear Amilak nebisun be Genet yanurilin
የኔ ጀግና ሁሌም ቁጭት
ያኔ የመከርከኝን ብሆነው እንዲህ በእንግብግቦሽ ባላለቅሁ ነበር።
Wow Ela what a decisive speech
He was well experienced and professional🙏
Rest in peace our Legend😭😭😭 We never forget you❤
ኤልያስ ነብስህን በገነት ያኑረው። ትልቅ ሰው ነበርክ።
He is a real hero he done a lot for the music he is honest and direct Rest In Peace Ela
ምርጥ ሰው ነበር አቦ
የ90ዎች ክስተት ልረሳ የማይችል አሻራ አኑረህ ነው ያለፍከው🙏
ነዋይ እንቅልፍ አስቸግሮታል።
አይ ንዋይም አስተያየት ይሰጥ ይሆናል እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ነፍስ ይማር !!!!
ለለ ኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዕድገት ሲወሳ : የሁል ጊዜዎቹን እንቁ የኪነጥብብ ባለሙያዎቹን : አበበ መለሰን ና ይልማ ገብረአብን መርሳት አይቻልም::
የኔ የዋ ....
ምን አለ ብትኖር ኖሮ
ኤልያስ መልካ
ለሙዚቃ እስከ ህይወት ፍጻሜው ድረስ ከባድ ዋጋ ከፍለሃል።
ነፍስ ይማር!!
😭😭😭😭😭
I can't still believe he's gone😞😞😞
😭😭😭 me too
ሰብስክራብ እና ሼር በማድረግ አበርቱኝ ሌሎች ያልተሰሙ አዳዲስ ጉድ እና ጉዳዮችን ማድረሳችንን እንቀጥላለን::
ኤሉዬ❤❤❤😥💔
TY man lelam yeEli video kaleh pls share aregen
ኤላ የምር ባላይህ ደስ ይለኛል ሁሌ ያንተ ቪዲዮ እና ፎቶ ሲመጣ አለቅሳለው ታሳዝነኛለህ
ስለ አስተያየታችሁ እጅጉን አመሰግናለሁ::
የሙዚቃውን ኢንደስትሪ በተመለከተ ኤሊያስ መልካ እና ሌሎች የሙዚቃ ባለሙያዎች ያደረጉትን ንግግር ቪዲዮ ወደ እናንተ በቅርቡ አደርሳለሁ:: ግን ለአምጪው.... እንዲል ህጉ ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ አበርቱን::
ያደረጉትን ንግግር ቪዲዮ ወደ እናንተ በቅርቡ አደርሳለሁ ?????
ኤላዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢 ንዋይ ግን.... ይመችህ😁
ኤልያስ መልካ እውነት አንተን የሚተካ ሰው ይመጣ ይሆን ?
ebakachihu yih sibiseba mulu video kale asayun
ነፍስ ይማር ። አላዉቅህም ነበር ለካ ጀግና ነበርክ
Mulu ye programu video kaleh lekekew please 🙏
Ayi Eluyea Ewunetegnasewu
ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ አበርቱን እንጂ ጎበዝ? ይህን ካደረጋችሁ ሌሎች ያልተሰሙ አዳዲስ ጉድ እና ጉዳዮችን ማድረሳችንን እንቀጥላለን:: እናመሰግናለን!
It is so funny to see Neway Debebe sleeping behind Elias 😴 💤 🤣
ንዋይሻ ይመችሽ
ኤልይሰዩ 😭😭😭😭😭🥲🥲🥲🥲🥲
Please mulu video...eliyas leka yeheg awakim new abet endeza wub yenebere sew endezi ...ke tediy afro eske sent music kegna lezena ena lehabt yabeka ye zemene jegna new ke sibenaw demo bezu memar yechalal
This was on 28-7-2009 E.C.
Elu new endazhi yetqyerew Eliyas yen yezna fonqa
Wow Eli ❤
Negegeru erasu siyamer yene wed ...
The sacrifice Neway makes is beyond 😴😴😂
😂😂😂
@@qaldiscoveries1277 😂😂😂😂😂
Ufffffff yene geta
neway yimechish yarada lij
Rest in Heaven Elias 💔
Rip 💔
ሀይሌ ሩት አሁን ስለዚህ ስብሰባ ሲያወራ አየይቼው አሌያስ ያደረገው ተጋድሎ ትልቅ ነበር
mulu video kalehe pls
Neway eyanqelafa newu lebel
Bele
This is the problem in Ethiopia in every sector. There are people who know what they talking about, and in the other hand, there are political Caderas who have no clue and knowledge and assigned as minister Deta, have no love for there country. So sad
የሚገም ሰው።
ከኃላ ነዋይ ደበበ ተኝቷል እኮ 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
RIP 🙏 peace
Rest in heaven
Neway Enkilfo
ለማን ብለህ ነው፡፡ አርፈህ ህመምህን ብትታከም .. ይቆጮል፡፡ዛሬ እንዲህ የትም ሊቀር፡፡
Selam Zelalem ,sile Elias leala Video kalhe likekilin pls
Hello neway weak up
Wl come zolaye
Thank you sis 🙏
እረ ንዋይ ይመቹክ ለሺ በል
😁😁😁😁😁😁
😂😂😂😂😂
Am here to see Neway dozing lol
Neway left the conversion
አይ ንዋይ ለሽ ብሏል 😂
ንዋይ እንዲህ እየተኛ ነው የሚዘፍነው ግን...?😀
አረ ነዋይ shame on u😂😂😂 go home & sleep.
እረ ለንዋይ አልጋ ስጡት😂🤣
ER Newai?? Shame
Elyas talak sewu Rip
Ere neway dekesual
ንዋይ ለሽሽሽሽሽ
🤣🤣🤣
ንዋይ ንዋይ ሆይ ማይኩን ይዘህ አስተያየት መስጠት ሲገባህ እንቅልፍህን ትለጥጣለህ?
ለፍተህ ልፋትህን በመሰብሰቢያ ግን ሔድክብን ለስንቱ ደግመሀል ለፍተሀል ህመምህን ቻል አድርገህ 😓
Neway sleep?
Newey dekmotal
ንዋይ ሳያጨስ ነው የገባው😅😅
Er benatach setachebechebu eko newayn kesksacht menalebat newaye tensh bekoy woteto lehed yechel neber
Hilhas oromo Nebra ende
ንዋይ እንቅልፉን ለጠጠው 😂
Look at Neway🤣
አይ ንዋይ 😂😂
ንዋይ ደበበ ኮንግረስ ያለ መሰለው እንዴ እንቅልፉን ሚለጥጠው 🤣
ኮፍያውን አዙሮ ያደረገው ወመኔ ነገር
Mamila
ende! min aderege ?
Wake up neway debebe
elu andgha
Ene bicha neng bayehut kutir embaye mimietaw
ኤልያስ ለሞያዉ ሲታገል አጠገቡ ያለዉ የዉሸት ራሳታ ሃይሌ ድንቄም ሩትስ ለአምባገነኑ መለስ ዜናዊ ይዘፋን ነበር!
ነዋይ ያዉ ስሙ 💵ነዋይ 💵 ስለሆነ ትቸዋለዉ!!
ኤልያስ ነፋስህን በገነት ያኑርልን🙏🏾🙏🏾
What is your evidence ? To say that
ዝርክርኮች የወያኔ አሽከሮች ነበራችሁ አሑን ደሞ የሌላ አሽከሮች ናችሁ ። እኛ ቴዲ አለን አንድ የኢትዮጵያ ልጅ
አይባልም ጅምላ ፍረጃውን ምን አመጣው
ጅራትና ቀንድ የሌለው ግራ የተጋባ ንግግር
Enatin jiratuan yizhe yefu lemechachil🤣🤣
Protestant endehonk bitkoy tiru nber but sew yalekenu aymotim ye Ethiopia musika min argelachew hulum genzeb eytewata new hiywetachew syalf
Endawim edme Le almudin tinish tadegachew
ስለ አስተያየታችሁ እጅጉን አመሰግናለሁ::
የሙዚቃውን ኢንደስትሪ በተመለከተ ኤሊያስ መልካ እና ሌሎች የሙዚቃ ባለሙያዎች ያደረጉትን ንግግር ቪዲዮ ወደ እናንተ በቅርቡ አደርሳለሁ:: ግን ለአምጪው.... እንዲል ህጉ ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ አበርቱን::