የኤልያስ የፍቅር ሕይወት | ፍቅር ይልቃል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024
  • Welcome to the official UA-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

КОМЕНТАРІ • 24

  • @tesfayeabebetesfayeabebe7991
    @tesfayeabebetesfayeabebe7991 3 роки тому +6

    ኤላ አንተ የከተማው መናኝ በስራዎች ሁሌም ከልባችን አጠፋም ነብስ ይማር መልካም እርፍት

  • @onelove3258
    @onelove3258 3 роки тому +9

    ኤላዬ 💔💔💔😭 እንደዚ አይነት አፍቃሪ ከስንት አንድ አንተ ነህ እኮ ኤላዬ 💔😭😭😭 ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @ferahaile239
    @ferahaile239 2 роки тому +2

    Yene abat min endmil alawkim..........betam betam tilik sew neh afkro memot hilinanim nefsinm gelanim sayakosheshu eyafkeru noro memot.....enkuanm lela set alagebah enkuanm sewnetihn libihin andebetihin alakoshesk ...........🙏🙏🙏🙏

  • @gabrellagebrel2566
    @gabrellagebrel2566 2 роки тому +1

    I always cry when I hear about him like my heart breaks for him may Your soul rest in peace next to your father Heavenly fathername amen

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan5477 3 роки тому +1

    i don't why? i always cry when i hear stories about you! god bless you soul!

  • @munhagos272
    @munhagos272 3 роки тому +3

    ኤሉዬ ሁሌም እንወድሃለን 💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 2 роки тому +3

    ነፍስ ህን ይማር

  • @yonman9437
    @yonman9437 2 роки тому +3

    የኤልያስ የህይወት ፍልስፍና ትንሽ ወደሞኝነት የተጠጋ ይመስለኛል። በልጅነቷ ይወዳት የነበረችን አንዲት ልጅ ከብዙ አመታት በሁዋላ ፍቅረኛ፤እጮኛ ወይም ትዳር ይኑራት አይኑራት ሳያጣራ ሌላው ቢቀር ከልጅነት ህይወታቸው ወዲህ ባለው ህይወቷ የጀርባ ታሪኳ ለፍቅር አመቺ ይሁን አይሁን ምን አይነት የፍቅር አጋር ምርጫዋ ይሁን አይሁን ሳያውቅ በደብዳቤ የትዳር ጥያቄ ማስላክ የዋህነቱን ያሳብቅበታል አንዳንድ የህይወት አተያዮቹ ትንሽ የሞኝነት ቢመስሉም በሙያዊ አስተዋጽዖው ግን አድናቂው ነኝ።

    • @tofikshemsu7172
      @tofikshemsu7172 2 роки тому +5

      እይታው እኮ እምነቱ ነው። ከጥበቡ በላይ የግል ስብዕናው እኮ ነው አሊን ታላቅ የሚያደርገው። የግል ስብዕናው ካልገባህ ጥበቡም አይገባህም።ያመነው እንደዛ ነው። የሆነውም እንደዛ ነው።

    • @yonman9437
      @yonman9437 2 роки тому +5

      @@tofikshemsu7172 እይታውን አከብርለታለሁ እይታው የግሉ ነው መብቱ ነው እይታው ሁሉ ግን ትክክል ሚዛናዊ ወይም እውነት ነው ማለት አይደለም የጥበብ ችሎታውና አበርክቶቱ አድናቂና አክባሪ ነኝ ያ ማለት ግን የሚያራምደውን ፍልስፍና ሁሉ መቀበል አለብኝ ማለት አይመስለኝም የሚያገኛት ቢሆን በቅርብ ርቀት ላይፍ ስታይሏን የመታዘብ እድል ገጥሞት ቢሆንና የፍቅር ና የትዳር ጥያቄ አቅርቦ ባይሳካለት ሊያስኬድ ይችላል።ምክንያቱም ስለ አጠቃላይ ሁኔታዋ የማጥናትና ምቹ አጋጣሚዎችን የመጠቀም ሁኔታ ይኖረዋልና ከላይ የቀረበው ታሪክ ግን ደግሜ እነግርሃለሁ የሌለና የማይመስል ነው:: የዘመናችን የአድናቆት ባህሪይ ችግሩ ይህ ነው ሰዎችን በሆነ መንገድ ስለወደድናቸው ብቻ ምልከታቸውንም አሰሱንም ገሰሱንም መቀበል ማስተጋባት ፈጽሞ ልክ አይደለም።

    • @garchotub4652
      @garchotub4652 7 місяців тому

      ፍቅር ሞኝነትም ነው ግን አደመትቀው የኤላ ጓደኛውም አሁን ከመገኘት ብሎል .ከኤላም ፍቅሮ ከልቡ አልወጣም እና የፈለገውን ደብዳቤ ቢልቅ ፍቅር ነው ከፍቅር አይበልጥም ።

    • @user-vl7jp9ty3h
      @user-vl7jp9ty3h Місяць тому

      ​@@yonman9437ፍቅርን ተለዋዋጭ ነገር አደረከው! ወንድሜ ትክክለኛው ፍቅር አይለወጥም!

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Рік тому

    I can't control my tears 😢
    Please 😭

  • @ciscco7
    @ciscco7 4 місяці тому

    I fear that my life not to be like this. 😢😢😢

  • @user-vc1qb1ow1s
    @user-vc1qb1ow1s 2 роки тому +1

    ያማል

  • @bakystime880
    @bakystime880 3 роки тому +1

    This is pain full

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 роки тому +2

    Rip 😭😭😭😭😭😭nafshe baslme tarfe

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Рік тому

    Nebs yimar 😢😢😢😢😢😢😢

  • @tewodrossileshi2847
    @tewodrossileshi2847 3 роки тому

    ❤️❤️❤️

  • @hiwetslehsi9499
    @hiwetslehsi9499 2 роки тому

    😭😭😥😥😥😥😭😭

  • @nikobirsh5764
    @nikobirsh5764 3 роки тому

    ኤልያስ የምታጓጓ ነፍስ

  • @helenassefa524
    @helenassefa524 3 роки тому

    😭😭😭