ቀላል የዘይት መጭመቂያ ማሽን/ ተፈላጊ እና ሊታይ የሚገባ የንግድ አማራጭ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ቀላል የዘይት መጭመቂያ ማሽን/ ተፈላጊ የንግድ አማራጭ ነው??#ZiiEthiopia

КОМЕНТАРІ • 83

  • @አልሀምዱሊላህ-ዀ4ፀ
    @አልሀምዱሊላህ-ዀ4ፀ 2 роки тому +4

    ስፈልገው ነበረ እናመግናለን

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 2 роки тому +7

    በጣም ጎበዝ ልጅ አቀራረብሽን ወድጄዋለሁ በርቺ ግን ማሽኑን እንዴት እንናግኘው? ዋጋውስ ?

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  Рік тому

      ኢሳያስ ማሽነሪ አስመጪን አናግሩ እንደሚረዳቹ ተስፋ አረጋለው 0913728508

    • @ተስፋTesfachanal
      @ተስፋTesfachanal 10 місяців тому

      ሰላም እህታችን ዋዉዉዉዉ ደስ ይላል ሰንት ነዉ

  • @wefyetube3929
    @wefyetube3929 2 роки тому +2

    Thanks Gin Slewagawm Abresh Btnegrin Tiru Neber.

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  2 роки тому +1

      እሺ ተቀብያለው በቀጣይ ቪዲዮ ላይ አሳያለው

  • @masrtemsfen6460
    @masrtemsfen6460 Рік тому +3

    አሁን ለንግድ ቀርቶ በቤታችን ልንጠቀምበት የምንችለው አነስተኛ ማሽን ለቤት ውስጥ የሚያገለግልና ዋጋውን ብትጠቁሚን

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 роки тому +6

    አመሰግናለሁ እህቴ ሀገር ቤት የት እንዴ ምሸጥና ዋጋውን ብታካፍይን መልካም ነበረ

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  2 роки тому

      እሺ ተቀብያለው በቀጣይ ቪዲዮ ላይ አሳያለው

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  Рік тому

      ኢሳያስ ማሽነሪ አስመጪን አናግሩ እንደሚረዳቹ ተስፋ አረጋለው 0913728508

  • @zewdiewoldetsadik5482
    @zewdiewoldetsadik5482 Рік тому +2

    ሰለ መረጃው አመሰግናለሁ ነገር ግን
    1)ማሽኑ የት ይገኛል?
    2)ዋጋው ስንት ነወ?

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  Рік тому

      ኢሳያስ ማሽነሪ አስመጪን አናግሩ እንደሚረዳቹ ተስፋ አረጋለው 0913728508

    • @FatamaFatama-t3g
      @FatamaFatama-t3g 9 місяців тому

      ​@@ziiethiopia❤እናመሰገናልን

  • @mahtebanatnku5743
    @mahtebanatnku5743 2 роки тому +1

    ለላይክና ለኮሜት ነዉ ታዲያ አድራሻና ዋጋ የሌለዉ ማስታወቂያ ምን ይሉታል

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 роки тому

    ሰላም እህቴ ጎበዝ በርች የት ነው ማሸኖ?

  • @samirayimam5623
    @samirayimam5623 2 роки тому

    ጎበዝ በርቺ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +1

    ሀሪፍ ነውየማሽኑ ዋጋውን ስትጠየቁ ግን አትመልሱም ለተመልካቾቻችሁ ክብር የላችሁም

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  Рік тому

      ማሽኑ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደልብ የለም ውጭ ግን 80 ሺህ ጅምሮ ይገኛል

  • @goldencity1978
    @goldencity1978 Рік тому

    betam arif new

  • @HTT6892
    @HTT6892 Рік тому

    Thanks.

  • @memrukise9587
    @memrukise9587 18 днів тому

    ማሽኑን የት ነው የምናገኘው

  • @abrehamtesfaye7310
    @abrehamtesfaye7310 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ውድ እህቴ ማሽኑ የት ይሸጣል ስልክቁጥር አስቀምጭልን

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  Рік тому

      ኢሳያስ ማሽነሪ አስመጪን አናግሩ እንደሚረዳቹ ተስፋ አረጋለው 0913728508

  • @HabetamuAlemu-ue1xs
    @HabetamuAlemu-ue1xs 7 місяців тому

    መጭመቅ ብቻ ነው ወይ ማቀነባበሪያውስ

  • @haminot
    @haminot 29 днів тому

    አፈሩን ከህሉ በምን እንለያለን

  • @solomongizaw7641
    @solomongizaw7641 11 місяців тому

    ስልከሽን ላኪልን

  • @asheyigletu8520
    @asheyigletu8520 Рік тому +1

    ስልክ ቁጥር ብትገልፂልን?

  • @amaregashu1696
    @amaregashu1696 2 роки тому

    Endiet magngt ychalal banch bkul magngt yichalal?

  • @firaoltesema1220
    @firaoltesema1220 Рік тому

    Nice

  • @teslim253
    @teslim253 10 місяців тому

    መግዛት

  • @MihretGirma-kc9iy
    @MihretGirma-kc9iy 2 місяці тому

    የት ነው ሚገኘው ስልክ

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 2 роки тому

    Ager bet yetale hasabu tiru new meshnun ensarawlen egna Ethiopianoch

  • @asmelashgmeskel1457
    @asmelashgmeskel1457 6 місяців тому

    እናመስግናለን ዋጋው ንገሪን

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  6 місяців тому

      በዚህ ጠይቁ ከonline ገበያ አግኝቼ ነው
      090 413 6476
      092 311 9556

  • @swswit2309
    @swswit2309 Рік тому +1

    ስንት ብር ነው ማሽኑ?

  • @Ethiopialove-m1r
    @Ethiopialove-m1r Рік тому +1

    ዋጋ

  • @beziyoutube1755
    @beziyoutube1755 2 роки тому

    Enamesegenalene gene wagawo sete new

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  2 роки тому +1

      እንደየሀገሩ ይለያያል

  • @ራያአላማጣ-ፐ8ኀ
    @ራያአላማጣ-ፐ8ኀ Рік тому

    እባካችሁ የዝህ ስልክ እማታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ

  • @ZabaZaba-js5df
    @ZabaZaba-js5df 4 місяці тому

    ዋጋዉ ስንት ነዉ

  • @ሀያት-መ6ፐ
    @ሀያት-መ6ፐ Рік тому

    ማሺኑ ዬትነዉያለዉ

  • @rahelrich8404
    @rahelrich8404 2 роки тому

    Good job

  • @asnaketariku925
    @asnaketariku925 Рік тому

    የት ይገኛል ምርጧ

  • @bharemhmade1233
    @bharemhmade1233 Рік тому

    ዘይት በምድነው ምሰር ይህን ምየቅ ከለ ለምሰሌ ማሽኑን ገዘው እንበል

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  Рік тому

      ከተገፕ ጥቁር የውጭ ሱፍ።ተልባ፣ሰሊጥ.....

  • @tegarutube
    @tegarutube Рік тому

    😊😊😊

  • @haimanotsmegn6894
    @haimanotsmegn6894 Рік тому

    ስለ አጨማመቁ ሙያ ከየት እናገኛለን

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  Рік тому

      ቀላል ነው በቪዲዮው ላይ በተወሰነ መልኩ ይታያል

  • @alaytKassaye-h5o
    @alaytKassaye-h5o 8 місяців тому

    ማሽኑ የት ነዉ የሚገኘዉ ስንት ነዉ ዋጋዉ

  • @dawitbantideru1200
    @dawitbantideru1200 2 роки тому

    ማሽኑን የት እናገኘዋለን

  • @fanostadese4619
    @fanostadese4619 2 роки тому

    Hiqaun (mashinun )yet nau maginyat yemichalau kazzii anaas yeemilis hiiganyal baakkish maalsi xabiiqaloo adara

  • @TsgayeHabte-kw8jl
    @TsgayeHabte-kw8jl Рік тому

    ጎበዝ ልጅ ማሽኑን ማግኘት ሀይቻልም

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 2 роки тому

    እናመሰግናለን ግን ዘይቶቹ ሰይበላሹ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያሉ??

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  2 роки тому +1

      አማካኝ ወደ 8 ወር ያህል

  • @shewangizawtadele1702
    @shewangizawtadele1702 2 роки тому

    Machine edeat magegnet echelalew wagaw esa

  • @etuumulneh2568
    @etuumulneh2568 Рік тому

    Yet newu?

  • @habtuethio
    @habtuethio 10 місяців тому

    Price and where?

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 Рік тому

    የት ነው የሚገኘው

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  Рік тому

      የማሽን አስመጪዎችን ያማክሩ።ከኢትዮጵያ ውጭ በቀጥታ ሊገባም ይችላል።

  • @teslim253
    @teslim253 10 місяців тому

    እፈልጋለሁ

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  9 місяців тому

      nityaenterprise@yahoo.com

  • @maffizeahmidaa3319
    @maffizeahmidaa3319 Рік тому

    ዋጋው ስንት ነዉ?

  • @abledemelashe15
    @abledemelashe15 2 роки тому

    ማሽኑ ወደ ኢትዮጲያ እንዴት ይመጣል

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  2 роки тому

      በ Machinery importers በኩል

  • @saadaethiy
    @saadaethiy Рік тому

    ዋጋው ሥንትነው

  • @tigistusibani1484
    @tigistusibani1484 2 роки тому

    ዋጋውንም

  • @abebaabeba9582
    @abebaabeba9582 Рік тому

    Silg Quxushe hasqamce

  • @Kayi_Films
    @Kayi_Films Рік тому

    🤩🤩🤩

  • @etuumulneh2568
    @etuumulneh2568 Рік тому +1

    Ye bokolo zeyit wetatt asayinn

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 Рік тому

    የጣሊያን ማሽን ይመስላል። ስሙ በጣልያን ቋንቋ የተፃፈ ነዉ ። ይህ የእኔ ግምት ነው።

  • @ayatahmed795
    @ayatahmed795 Рік тому

    የዘይት ማምረቻ ማሽን እስከ ስንት ኪሎ ግራም የሚጨምቅ ብንገዘ. ትመክሪናለሽ በትንሽዬ ገንዘብ ለጀማሪ የሚሆን ከይቅርታ ጋአ

    • @ziiethiopia
      @ziiethiopia  Рік тому

      ፍጆታ ሲጨምር የኤሌትሪክ ሁኔታ ከግምት ገብቶ እስከ 50

  • @almzishifar5740
    @almzishifar5740 2 роки тому

    Bakishi.ayawatam

  • @mimikebede5961
    @mimikebede5961 2 роки тому

    Yet nw yemigegnew

  • @ziiethiopia
    @ziiethiopia  7 місяців тому

    በዚህ ጠይቁ ከonlie ገበያ አግኝቼ ነው
    090 413 6476
    092 311 9556

  • @HillsongSound
    @HillsongSound Рік тому

    Good

  • @hab_media1
    @hab_media1 Рік тому

    😊😊😊

  • @essethakuwait1688
    @essethakuwait1688 Рік тому

    ዋጋዉ ስንት ነዉ