Ethiopian food 100% pure Blackseed oil {{ 100% የጥቁር አዝሙድ ዘይት}}

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Ethiopian food

КОМЕНТАРІ • 166

  • @sehinnegatu3955
    @sehinnegatu3955 2 роки тому +4

    በጣም ጥሩ ገልፀሽዋል መጭመቂያውን የት እናገኛለን

  • @esraelalemu4945
    @esraelalemu4945 3 роки тому +16

    ደስ ይላል ግን ማሽኑን የት እናገኛለን

  • @teorin_shiekh
    @teorin_shiekh 3 роки тому +1

    ማሻአላህ በጣም ትልቅ ስራ ነው እጆችሽ ይባርኩ ይሄማስ ሼር

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 2 роки тому

    በጣም ድንቅ ሰራ ነው !!!
    ሰራውን በተለያዩ የምግብ ዘይት የመሰራት ሰራን በሰፊው ብትሰሪበት በጣም አዋጭ ይሆናል ብየ እገምታለሉ በጣም የሚያኮራ ሰራ ነው የሰራሸው በርች !!!

  • @samsonbelayneh3446
    @samsonbelayneh3446 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ያገኘሽውን እውቀት ማካፈልሽ። ግን መስሪያ ማሽኑ ስሙን እና የት እንደሚገኝ እና ዋጋውን አብረሽ ብታሳውቂ ሙሉ እገዛ ይሆናል። በድጋሚ አመሰግናለሁ ።

  • @tigistbeshah756
    @tigistbeshah756 3 роки тому +1

    አሰራሩም አገላለጽሽም በጣም ቆንጆ ነወ።ፈዝቤ ያቁምሳል በርቺ 💞💞💞

  • @RamaDahud
    @RamaDahud Місяць тому

    ማሻአላህ አሪፍነዉ በርች

  • @eagle4452
    @eagle4452 Рік тому +3

    ሰላም እህታችን 3 ጥያቂ አለኝ ብትመለሽልኝ በጣም ደስ ይለኛል
    1 ማሽኖን የት ነው የገዛሽው
    2 ዋጋው ስንት ነው
    3 ሊሉች ዘይቶችንም ይጨምቃል ወይስ ጥቁር አዝሙድ ብቻ ነው
    አመሰግናለሆ

    • @fetihaSultan
      @fetihaSultan 8 днів тому

      ሁለምየኤሌክትሪክ መሸጫ ስፍራ ይገኛል ዋጋው እንደብራዱ ይለያያል ሁሉንምይፈጫል ሱፍ ሰሊጥ ለውዝ አልመድ ተልባ ኑክ ጥቁር አዝሙድ ሁሉንም ይጨምቃል

  • @lucylucy2262
    @lucylucy2262 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግንሻለን ማሽኑን ከየት አገኘሽ

  • @thereisonlyone6357
    @thereisonlyone6357 3 роки тому +1

    Ramadan Mubarak! Thank you for sharing. Is the machine available thru Amazon? Can you provide the link? Thank you!

  • @ahmeddurri7874
    @ahmeddurri7874 7 місяців тому

    ሙኩትቤ አጋኛሽሌ ኢፈርካኽ? ራኢዬኻሹው ኻሽኹዋ።

  • @aeshasalim3388
    @aeshasalim3388 3 роки тому +2

    Mashallah tebarak allah! Amazing job! 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤️

  • @yehabashaw7374
    @yehabashaw7374 Рік тому

    Baaraka-Allah! Thank you for sharing!

  • @elsagebreselassie4705
    @elsagebreselassie4705 Рік тому

    በጣም ቆንጆ ነው ማሺኑ ኬት ይገኛል

  • @safyasafya1009
    @safyasafya1009 2 роки тому

    ማሻላ በጣም ኣሪፍ ነዉ ግን ምግብ ለማብሰል መጠቀም ይቻላል እንዴ

  • @wiynehsattiebbu4423
    @wiynehsattiebbu4423 2 роки тому

    በጣም በጣም ደስ ይላል ግን ማሺኑኑ የትነው የማገኘው

  • @zebibayemer844
    @zebibayemer844 3 роки тому

    ማሻአላህ ተባረኪ ዘይቱ ከማሺኑ ወይም ከድፍድፉ ሲለይ አይታይም

  • @abdunasirnejib110
    @abdunasirnejib110 Рік тому +1

    Fezbe tes yelzal einta allahu yestesh khayri jeza, welakin tefereka gera ahad shibe eitharagashle khash ku?

  • @lorettawilson5973
    @lorettawilson5973 Рік тому

    Now that's what I'm talkin bout! Where can I buy this press? Please tell us where to purchase!

  • @nebihaibrhim9282
    @nebihaibrhim9282 3 роки тому

    Mashallah tabarakAllah. Wagaw wedd sayhon ayqerem.sent new?

  • @zedyoutube1967
    @zedyoutube1967 2 роки тому

    አሠላማሊኩም ሠላምነዉ እህት የትነዉ የሚገኘዉ ማሽኑ ማሬ🌺🌺🌺🌺🌺

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 2 роки тому

    Jezak Allah heyrek mashenon ye megeiebet tekomen ba ,Allah🤲♥️👍

  • @masrtemsfen6460
    @masrtemsfen6460 Рік тому

    በአሁኑ ወቅት ጥሩ ነገር ነው ያሳወቅሽን በተጨማሪ ማሽኑን የት እንደምናገኝ ብትነግሪን ጥሩ ነው እኛም እንድንጠቀምበት በቤታችን

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 роки тому +1

    ስላም ላች ይሁን እናት ማሽኑውን የት ነው የገዛሽው ሰሙን ንገሪኝ

  • @AminaAmina-ez1oy
    @AminaAmina-ez1oy 2 роки тому

    በጣምነዉደስየሚለዉ ግንእኔየዘይትዋዉጫዉንእፈልጋለሁ የትነዉየሚገኘዉ

  • @MohammedAli-jb7fm
    @MohammedAli-jb7fm 2 роки тому

    Ye megeb zeyit mameret yichalale wey?mashinus senet birr new?yet new yemigegnw?

  • @zahraahmed8540
    @zahraahmed8540 Рік тому

    እህት ማሺኑን ልገዛ ፈልጌ የቱ መሺን ጥሩ እንደሆነ ማወቅ አልቻልኩም ልታማርጪኝ ትችያለሺ ቁጥሬን ላስቀምጥ

  • @ororecap159
    @ororecap159 Рік тому

    Machinun ethiopia wsx magnyet enechlalen?

  • @Tube-id4yk
    @Tube-id4yk 2 роки тому +2

    ማሽኑ የትነው የሚገኘው እማ

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube 3 роки тому +2

    ማሽኑ ከየት ይገኛል ?

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 роки тому +1

    Algbge kfchu bhala maergchu???

  • @melikamohammed1939
    @melikamohammed1939 11 місяців тому

    ከአነድ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ ምን ያህል ዘይት ይወጣል

  • @Jemalbaba-q9t
    @Jemalbaba-q9t 21 день тому

    ማሻ ኣላህ !

  • @aynalembushen4572
    @aynalembushen4572 Рік тому

    Mechimkiyawun yet yigynal Ethiopia wusit?

  • @saedaabedla3620
    @saedaabedla3620 2 роки тому +2

    ማሽኑ የት ይገኛል

  • @yassinberihun1054
    @yassinberihun1054 2 роки тому

    MashaAllah betam konjo neger new ,machinun megzat efeligalehu please tell me

  • @yeneneshkinfe8943
    @yeneneshkinfe8943 3 роки тому +2

    ማሽኑን ኢትዮጵያ ማግኘት ይቻላል ?

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Рік тому

    ማሻ አሏህ ጎበዝ እማየ

  • @BirtukanAyele-v3t
    @BirtukanAyele-v3t 4 місяці тому

    ምን ዘይት ነው ምጨማረው

  • @MelkamNeger-b3h
    @MelkamNeger-b3h 22 дні тому

    ከአንድ ኪሎ ስንት ሌትር ይገኛል

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому

    በጣም ያምራል

  • @Selamfiker-y6i
    @Selamfiker-y6i 7 місяців тому

    ከምን ያህል ኪሎ ምን ያህል ዘይት ይዎጣል

  • @haymanatdeldil370
    @haymanatdeldil370 2 роки тому

    መዘፍዘፍ ነው???,?,,,,

  • @samerwetbeza6537
    @samerwetbeza6537 Рік тому

    የትነሽ ከሸጥሽ በጣም ነው የምፈልገው

  • @bsjegsgy4059
    @bsjegsgy4059 2 роки тому

    አናመሠግናለን በአንድ ኪሎ ስንት ግራም እናገኛለን

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx 2 роки тому

    ስንት ገዛሽው ውዴ ንገሪኝ በሞቴ

  • @mariaabdulkrim4132
    @mariaabdulkrim4132 Рік тому

    Mashallah tbarkallah

  • @dalilasharif4819
    @dalilasharif4819 3 роки тому

    I admire your work keep up the good work

  • @tiruneshlegese5075
    @tiruneshlegese5075 11 місяців тому

    Yemashinu wagawun nigarnyi yeti yiganyal

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому

    1ሊትር ዘይት ስንት ኪሎ ጥቁር አስሙድ ነው ? Please

  • @elsajesus4586
    @elsajesus4586 3 роки тому +1

    መፍጫው የት ይገኛል፣

  • @NuruD-fw1zv
    @NuruD-fw1zv Рік тому

    ዋጋ ማሽኑ ስንት ነው እህቴ

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 3 роки тому

    Selsm mashinu ket ygezsl amazon gea ygegnal ?

  • @yoyotube2959
    @yoyotube2959 2 роки тому

    Asalamu aleykum
    Yihen Machine endet magnet echelallew ?

  • @oboo8221
    @oboo8221 Рік тому

    የዚህ ዩቱብ ባለቤት ቀናነት ይጎድልሻል። ማሽኑ የሚገኝበትን ቦታ ብዙ ሰው ጠይቆሻል። ለማሳወቅ ግን ፈቃደኛ አይደለሽም።
    ምክንያቱም ጥመት አለብሽ። አሏህ አፊያውን ይስጥሽ።

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Рік тому

    የእኔ እህት በምንድነው የበጠበጥሽው ?❤

  • @ayatahmed795
    @ayatahmed795 Рік тому

    ኢትዮጵያ የማብራት ሀይል በስንት ይሰራል ማሽኑ የየትኛዉ ሀገር ይሻላል ሹክ በይኝ

  • @jemalsirajmuhamd9322
    @jemalsirajmuhamd9322 2 роки тому

    የትነው የሚገኘው እህት

  • @fjf7535
    @fjf7535 10 місяців тому

    ማሽኑን ስምን ፃፊልን ጀዛኪሏህ ኸይረን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @lubaba4252
    @lubaba4252 2 роки тому

    ማሺኑን የት እናገኛል እህት

  • @زينبعمر-ذ6ع
    @زينبعمر-ذ6ع 3 роки тому

    ከፈጨሽሁ በዃላ በውሀ በጥብጠሽዉ ነው ወይስ እዴት ነው

    • @aziztutube
      @aziztutube  3 роки тому

      ይቅርታ ዘይቱ ሲታይ ልብ ብለሽ ካየሽው ከስር ዘይቱ ተንጠባጥቦ ይወጣል ጥቁር አዝሙድ ፍሬውን ከላይ ስጨምር ፍሬው ወደ ዘይትነት መልኽ ይወጣል ምንም ነገር አይቀላቀልበትም

    • @halimatube7816
      @halimatube7816 3 роки тому

      @@aziztutube እኔ አይቸዋለሁ ኢትዩ አለወይ ማሽኑ?

  • @frewoinemekonnen746
    @frewoinemekonnen746 2 роки тому +1

    why dont u tell us the machine where it is ?

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube 2 роки тому

    በርቺ የኔ ገበዝ በርቺ የማሹኑን ዋጋውን ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል?

    • @aziztutube
      @aziztutube  Рік тому

      Yatlyaya waga ala amzon falge

    • @fjf7535
      @fjf7535 10 місяців тому

      ​@@aziztutubeስሚን ፃፊልን ጀዛኪሏህ ኸይረን

    • @fjf7535
      @fjf7535 10 місяців тому

      ​@@aziztutubeየማሽኑን ስም ፃፊልኝ

  • @rahmarahna6707
    @rahmarahna6707 8 місяців тому

    አመሠገናለሁን

  • @አምረሂማ
    @አምረሂማ 2 роки тому

    ምኪናውን የትነው ማግኝት እምቻልው

  • @dawitbantideru1200
    @dawitbantideru1200 2 роки тому

    ማሽኑን የት እናግኘው

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому

    ዘይቱ ግን ሚወጣው ትንሽ ነው

  • @stegazeabmulgeta6675
    @stegazeabmulgeta6675 2 роки тому

    Mashinun magignet indet ychalal

  • @Hulubersuhone-k1l
    @Hulubersuhone-k1l 8 місяців тому

    ❤❤❤

  • @zuzuoumer5790
    @zuzuoumer5790 2 роки тому +3

    መፍጫዉን አሶተዋዉቂጅ ዘይት ሢወጣዉ አይታይም ሌላ ዘይት ጨምረሽ እንደሁ በምን እናቃለን እስኪ እንደ መስኪ ቱዩብ ጥርት ያለ ነገር ስሩ አንድ በአንድ እያሣየሽ ዘይት ዘይቶን ደደፍተሽ ዘይት ወጣዉ ትያለሽደ ስራሽ ትክክል ከሆነ ለምን ዘይቱ ሢወጣ አታሣይም

  • @rihannasaddiek6123
    @rihannasaddiek6123 3 роки тому

    afet qam yasxash habibti 🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸🌸

  • @munaali2129
    @munaali2129 3 роки тому

    Shukren sister 💕💕

  • @MuhammedAhmed-iw8ln
    @MuhammedAhmed-iw8ln Рік тому

    des yilal wude gn aseraru beamaregna adirgiwu

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው 👍👍👍❤❤❤❤🙏

  • @tube1307
    @tube1307 2 роки тому

    እናመሰግናለን ማሽኑን ከሚገኝበት ጠቁን

  • @ራቢነኝወለየዋስደተኛዋ

    በ አላህ ጥያቄ መልሽ ስሙ ምድን ነው ስንት ገዛሽው

    • @aziztutube
      @aziztutube  3 роки тому

      ይቅርታ ውዴ ምንድነው ጥያቄሽ ደግመሽ ፃፌው

  • @ayatahmed795
    @ayatahmed795 Рік тому

    በነካዉ እጅሽ የሮዝ መሪ ዘይትም አሳይን

  • @MesiiTube
    @MesiiTube 2 роки тому

    ከዚህ የተሻለ ትልልቅ ማሽን የላም ?

  • @user-rq8ek57qn1c
    @user-rq8ek57qn1c 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @munawazir3165
    @munawazir3165 3 роки тому

    Aselamu alekum aziztu kima zow mistita?

    • @aziztutube
      @aziztutube  3 роки тому

      walyakumu salam aydabe halse??

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 3 роки тому +2

      አሰላሙ አሌይኩም እህት አዚዙ እባክሽ ማሺኑን የት ነው የገዛሺው እባክሽ ፃፊሊኝ

    • @samiraahmedabdulahi1582
      @samiraahmedabdulahi1582 3 роки тому +1

      Wawa afetqam yadatasha kude

    • @munawazir3165
      @munawazir3165 3 роки тому

      @@aziztutube Toronto be halku

    • @ninamohamed6462
      @ninamohamed6462 3 роки тому

      Sister Aziza I’m really proud of you. Keep up good job 👏

  • @leylocadey271
    @leylocadey271 3 роки тому

    Wow it's imessages

  • @halimatube7816
    @halimatube7816 3 роки тому

    ማሻአላህ ይሄንእቃ ኢቲዩ አገኛለሁ?

    • @aziztutube
      @aziztutube  3 роки тому

      እርግጠኛአ አይደለሁም

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 2 роки тому

      ታገኛለሽ ገበያ ዩቱብን ጠይቂ

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 2 роки тому

      @@tube-gn3mx እሽ አመሠግናለሁ

  • @tegestamaya1845
    @tegestamaya1845 2 роки тому

    ማሽኑ የት ይገኛል እሰኪ በቅንነት ነገሪን

  • @centralgondarcrop1822
    @centralgondarcrop1822 2 роки тому

    price of each

  • @abubkerali4798
    @abubkerali4798 2 роки тому

    masha allah

  • @oj6c
    @oj6c 2 роки тому

    Mashallah mashallah

  • @mammeeshaw1292
    @mammeeshaw1292 2 роки тому

    Masha Allha 😍 😍

  • @Jemilanuruseid
    @Jemilanuruseid Місяць тому

    ተረፈ ምርቱ ለምን ይጠቅማል

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 2 роки тому

    Sew ende betu engi ende gorebetu aynerum

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 3 роки тому

    ohh amazing job sis

  • @mymuntezayousuf679
    @mymuntezayousuf679 3 роки тому

    Good job 👍

  • @wildanremzi8344
    @wildanremzi8344 2 роки тому

    tru vidiyo new gn mesriyaw yet endemigegn negruna🙂

  • @sebrinamohamed1714
    @sebrinamohamed1714 3 роки тому

    Mashallah 👍

  • @shamsirashid7853
    @shamsirashid7853 3 роки тому

    Both language I don’t understand so good luck with that

    • @aziztutube
      @aziztutube  3 роки тому

      that's Etiopian language Amharic and Harari mix

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 3 роки тому +1

      @@aziztutube አማዞን ነው ወይ የት ነው የገዛሺው እኔ ያለውት አሜሪካን ነው ያለውት አማዞን ሌላ ሞሎች ካለ መግዛት እችላለሁ እባክሽ ንገሪኝ

  • @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ

    ማሽኑየትነውየሚገኛውውውው

  • @alex_mike
    @alex_mike 3 роки тому

    Oh my god it looks pure

  • @zinuzinu6046
    @zinuzinu6046 3 роки тому

    Masha Allah ❤️❤️❤️❤️

  • @ammarsharif3773
    @ammarsharif3773 3 роки тому

    ما شاء اللة تبارك اللة

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 роки тому

    Good job but pls mechin ket ygael