Ethiopia - ስዩም ተሾመ|| ከአሁን በኋላ ነፃ አይደሉም| ሽብር መወለዱን አየን|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ale spring video
    #ethiopia #ethiopiannews fana news live ኤፍ ቢ ሲ fana tv Fana television ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት Fana broadcasting corporate ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news Feta daily news ethiopian news eritrean news 2022 eritrean news in tigrinya eri tv news Eritrean news seifu on ebs ebs tv Mereja today ethiopia amhara news abiy ahmed Amhara news ethiopia: ሰበር ዜና fana lamirot በቀጥታ ተከታተሉ ፋና 90 chief of staff of the ethiopian national defense forces amharic film yeweyno lej new ethiopian music for dr abiy ahmed ethiopian drama Dr abiy ahmed esat eletawi today africa news eritrea news denden media news dishta gina yeneta የኔታ ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | zehabesha daily news

КОМЕНТАРІ • 153

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 17 днів тому +17

    የኢትዮጵያ አየር መንገድን እንወዳለን።

  • @purplestars029
    @purplestars029 13 днів тому +2

    Thanks to Abiy Ahmed

  • @user-if8jx4bt2z
    @user-if8jx4bt2z 17 днів тому +5

    ችግኝ የተከለው ልጅ ነው እንግዲህ ይህን ያህል ታሪክ አለው የሚለው

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 17 днів тому +6

    በጣም ይገርማል ስዩሜ ዛሬ የሰማሁት ታሪክን ከ አርቲስት አለማየሁ ዘፈን ጋር ሳስበው አንድ አይነት ነው አርስቱ የሰው ፀባይ ስንቱ ባንደበት ይወራል ሚለው አርግጠኛ ምሳሌ ነው አርአያ መልካም በጎ ጤና አመኛለሁ ❤

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 17 днів тому +1

      አዎ ብዙ ሠው አያወቀውሞ ያሣተመው ማህሌት ሙዚቃ ቤት ነበር።
      የሠው ፀባይ ሰንቱ
      ባንደበት ይወራል
      ሁሉም ምድር ችለው
      እሠከ እድሜው ይኖራል።

  • @Easylife-2024
    @Easylife-2024 17 днів тому +3

    ኣርኣያ ምዝዚ ፅሉል ክርእየካ ብጣእሚ ይሓዝን😢😢😢

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 17 днів тому +6

    ስዩም እብድ ነህ ሁሌ በምርቃና እደወራሄ አረጀህ ከቱ

    • @BukiDegfe
      @BukiDegfe 16 днів тому +1

      ዝም በል ቆዳ

  • @user-cm8qh2ns1k
    @user-cm8qh2ns1k 15 днів тому

    ግብጽ🇪🇬+ሶማልያ🇸🇴+ኤርትራ🇪🇷ቆንጆ 👍👍👍👍👍

  • @GediMesi
    @GediMesi 14 днів тому +1

    Seyuma great man

  • @danielworkineh
    @danielworkineh 15 днів тому +1

    ስማ በነዚህ ሕፃናት ላይ ሽቦ አጠምጥምባቸው የሞተው ዘር ፓለቲካ እና ሕገ አራዊት በነዚህ ልጆች ላይ ብሒራዊ ስሜት የሚባል በአይምሯቸው የለም ምክንያቱም በዘር ማሰብ ከተጀመረ 40 አመት ሆኖታል እናም ከመሬት ያልተነሳ አውሮፕላን በሽብር ቀርቶ ሊያሳስራቸው አይገባም ጥፋትም የለባቸውም❤

  • @user-mr2db3zy7u
    @user-mr2db3zy7u 15 днів тому

    የኢትዮጲያ አየር መንገድ የጦር መሳሪያ ሲመላልስ ለምንድነው ዝም ያልከው

  • @abubilal887
    @abubilal887 15 днів тому

    ስዩም የኢትዮጵያ ልጅ ለሀገሩ ሟች።ከመንግስታቶችም ከነገስታቶችም በላይ ለሀገሩ የሰራ በምህበራዊ ሚድያ ህዝብ አንቂና መረጃ ሰጪ።ከልብ አደንቅሀለሁ ።በራሴና በአድናቂዎችህ ስም አመሰግናለሁ!!!

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe 17 днів тому +10

    የኢትዮጵያ ህዝብ ግርም ይለኛል አንደዚ አይነት ወጤዎችን አዳንቀን አዳንቀን የነፃነት ታጋይ እናደርጋቸዋለን እነዚህን ልጆች ሳያስቡት ነዉ እኮ ታላቅ ያደረግናቸዉ አነዚህን ወጠጤዎች ዛሬ አምርረን ህጋዊ እርምጃ ካልተወሰደ ነገ ነገ ሃገር የሚያተራምስ የነፃነት ታጋይ ነኝ ብሎ ሚሊዮኖችን አስከትሎ ከች ይልልሃል ሁሉም እንደዚ ነዉ ሳያስቡት የነፃነት ታጋይ ሆነዉ እራሳቸዉን ያገኙት
    የኦሮሞ አክቲቪስት የነበረዉ ጀዋር
    ራስታ የነበረ ምንም የፓለቲካ ስሜት ያልነበረዉ ወጠጤ ጎረምሳ የፌስ ቡክ አርበኛ የነበረዉን አጨብጭበን እዚ አደረስነዉና ጠቅላይ ሚንስትር ካልሆንኩ አለ ምንም ያለሰበበትን አጨብጭበን እዚ አደረስነዉ
    ሌላዉ የአማራ አክቲቪስት ነኝ ብሎ የመጣው ዘመድኩን ከ1984 ጀምሮ የለት እንጀራዉን ለመልቀም በዘመኑ ባህታዊያን ነን የሚሉ የሃይማኖት ጠር የሆኑ የቀበሮ ለምድ ለባሾችን ሲከተል የነበረ ተስፋ የቆረጠ ጎዳና ተዳዳሪ የነበረ ነዉ ሳያስበዉ ከኢትይኦጵያ ሲወታ ያልተገራ አንደበቱን በሃይማኖት ስብከት ጀምሮ በፓለቲካ አክቲቪስት የተገለበጠ ሳያስበዉ እኛ የነፃነት ታጋያችን አደረግነዉ የህዉነት ተናገር
    ቢባል እሱም አይክደዉም ነገ የአማራ ሃይሎች ስልጣን ቢይዙ የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ቦታ ካልሰጣችሁኝ ይልሃል ዛሬ ይሄ ወጠጤ ጆን ዳንኤልን የሚባል ሃገሩን ለቲክቶክ ሳንቲም አሳልፎ የሸጠ የነፃነት ታጋይ ነኝ ብሎ ብቅ ይልልሃል ሳይቃጠል በቅጠል

  • @samia6358
    @samia6358 17 днів тому +4

    ይሄ አርዓያ የሚባለው ሰውዬ ግን አሁንም ስምንት ቦታ ቆራርጠው ምናምን ይላል😂😂😂

  • @Fth1919
    @Fth1919 17 днів тому +3

    እስከዛሬየናንተጠላትነበርኩኝ
    ዛሬጀምሮ
    ትክክልናችሁይህ
    የአዲአቡንጉጅለ*PLC/
    ካልተወገደ የትግራይችግርይቀጥላል
    እኔየምዕራብ ትግራይ ተወላጅ ነኝ
    በድሮመዘጋፅልዕሎበመለስመዘጋወልቃይት
    ህዝባችንበረሓብበጎርፍ እያለቀ
    እነመጀሪኖእናአለምገ/ውህድ
    ስልጣንአንለቅምያለቀድለቅ
    እያሉነው የኢ/የህዝብ
    እነኝህወንጌሎኞች መላበሉሉን
    ከፋኖእናሻዕብያበጋራወደህግይቅረቡ

  • @user-xc9cu2mr3x
    @user-xc9cu2mr3x 17 днів тому +2

    ደፂ የባንዳ መዳኒት ትግራይ ለባንዳ አይፈቀድም የኛዎቹ አማራ አደሉም እኛም ተሞክሮ ወስደናል እየቀነደሸው ነው

    • @ScSc-fd3ph
      @ScSc-fd3ph 17 днів тому

      አማራ እኩ 27 አመት ያዘለውን ድርጅት ሽባ አድርጉታል እንጄይ ተሽክሞ አልተቀመጠም የራሳችሁን ስራ ስሮ ከኛ ላይ ውረዶ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 16 днів тому +1

    Since When #FEDERAL #POLICE Stand for Justice?!?! ❗

  • @abeyhaileselassie3040
    @abeyhaileselassie3040 17 днів тому +4

    አቤት ጥላቻ ክፋት ,

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 17 днів тому +4

    የ አብይ አምላኪ አብይ አህመድ አገር ሞምራት አይችልምምምምም

  • @mekdestafesedinige7836
    @mekdestafesedinige7836 17 днів тому +9

    ሰይም አንተን አግዘዚአብሕር አምላክ አይባርክህ በተለይ ሰለ አባይ ወንዝ ምሰጥር የገለጠልህ እና የግብፅ ተንኮል መዝ 73;3-4 ያለው ቃል ነው የማፈፀሠውደ

  • @Wedizom123
    @Wedizom123 17 днів тому +2

    ኣርንጋዴ ልማት የመለስ ዜናዊ ለጋስዬን ነው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 17 днів тому +8

    አየር መንገዳችን ኩራታችን ነው እናመስግናችኋለን ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና አርእያያያ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 17 днів тому +6

    መርዘኛ ተውሷኮች ናችሁ።❤❤❤

  • @Wedizom123
    @Wedizom123 17 днів тому +2

    ትግራይ የራስዋ ወታደር ያለባት ናት

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 16 днів тому +1

    SEYOUM Transformed HIMSELF from #BILTSEGENA #CADRE to ABIY AHMED #PERSONAL #CADRE ❗

  • @endalkgate1100
    @endalkgate1100 17 днів тому +2

    በምርቃና ነው እኮ የባጥ የቆጡን የሚዘባዘቡት ለሀጫሞች።

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 17 днів тому +2

    Mefetat yelebachewem, ye Wase mebetem YEKELEKELU.. keza kewetu yebase sheber yeseralu, ke eser bet Mewetat YELABACHEWEM

  • @user-bd1so7up8w
    @user-bd1so7up8w 16 днів тому

    Yeseweye yalemachen Asemesaye new dedeb

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 17 днів тому

    😢😢😢 ኣይ የኛ ነገር መቼ ነው ከ ጦርነት ነፃ የምንወጣው😢😢😢

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 17 днів тому +3

    Nos encanta la aerolínea etíope.

  • @Mamushnegash-u5k
    @Mamushnegash-u5k 17 днів тому +2

    የትግራይ ስው ምን ያደርግህ?

  • @AnwarAnwar-h5v
    @AnwarAnwar-h5v 16 днів тому

    በጣም ድፍረት ነው እውነትም ተደፍረናል እነዚህን በደንብ መቅጣት ነው ማንን ቢተማመኑነው ይሄ ቀልድ አይደለም ይከስከስ አናታቸው በደንብ መከስከስ ነው እነዚህን ።

  • @user-ly8sc5cf8o
    @user-ly8sc5cf8o 16 днів тому

    መቀጣት አለባቸዉ

  • @seyoumejigu8845
    @seyoumejigu8845 17 днів тому +9

    ስዩም ለይቶለታል አብረሀው ያለሀው ሰውየ ግን ምንም አታፍርም ልጆች ግን ያፍሩብሃል

  • @SameBahlu
    @SameBahlu 17 днів тому +2

    Araya yemetebal lemange

  • @kgmtv7266
    @kgmtv7266 17 днів тому +7

    መርቅኖል

  • @omermohammad4821
    @omermohammad4821 17 днів тому +4

    ❤❤

  • @user-mn5lg4zi1r
    @user-mn5lg4zi1r 17 днів тому +2

    የሰፈር ወኖበላ ሁሉ

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r 15 днів тому +1

    ይሄ ሰውዬ ግን መቼ ይሆን እውነትሚያወራው?

  • @KALEBLEMA-g8z
    @KALEBLEMA-g8z 17 днів тому

    አረያ/ስዬሜ/አቤ/የኢትዮጰያ/ህዳሴ/ናችሁ/ምንአይነት/ድፍረት/አየርመገድንመዳፈር/የትራፊክመብራት/መዳፈር/እኮይከብዳል

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 17 днів тому

    እግዚአብሔር ይገስፅህ።

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 17 днів тому +5

    አየር መንገዳችን ተደፍሯል በደንብ ጀርባቸው ይጣራ

  • @TesfalemFitsum
    @TesfalemFitsum 17 днів тому

    ነፈዞች

  • @ZebenayAklilu-n5j
    @ZebenayAklilu-n5j 17 днів тому +5

    I like you both true citizen

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal 17 днів тому +3

    🎉🎉🎉🎉

  • @meandyouyou3515
    @meandyouyou3515 17 днів тому +1

    They have Mantle health problem with Aiby Ahmed Group.

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 17 днів тому +2

    Abiy ahmedin betemegist yas gabawu manewu jawar

  • @Tamgn
    @Tamgn 17 днів тому

    ወደ ትግራይ የሚበር እነሱ ትግሬ ደብረ ጺዋን ልኩዋቸው ነው እዴ

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 17 днів тому +6

    Seumye so good to hear from you

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m 17 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 17 днів тому

    አንድ ሰው በሚዲያ ሲናገር የሰማሁት ኪንያ ላይ ይመስለኛል ኢትዮጵያዊ ነው ሻንጣ ክብደቱን ለመግለፅ ቦንብ ነው በማለቱ እንደታሰረ ተናግሯል

  • @endalkgate1100
    @endalkgate1100 17 днів тому +4

    ካድሬ ሁለት የሸርሙጣ ልጆች ብልግና የጫት እየሰጠ ይጫወትባችኋል አደል እንደናንተ ህሊና የሌለው ሰው ታይቶ የሚያቅ አይመስለኝም የጊዜ ጉዳይ ነው አበዳም።

  • @user-ht8gc4hv4p
    @user-ht8gc4hv4p 17 днів тому +1

    በኢትዮጵያ ከመጡማ

  • @HomeQatar-kb2hq
    @HomeQatar-kb2hq 17 днів тому +1

    Areaya akatari terewuu

  • @sofiaidris5257
    @sofiaidris5257 17 днів тому +2

    ውይ ።ውይ።።ሁለት።።የምወዳችህ።ጋዜጠኆች።ሲያምርባችህ።።

  • @ZebenayAklilu-n5j
    @ZebenayAklilu-n5j 17 днів тому

    Thanks

  • @zingero2017
    @zingero2017 17 днів тому +1

    አሜሪካ ቢሖን በእርግጥ ይችን አያደርጉም 10ቀን መንገድ ይጥረጉና ለቅድስ ዮሐንስ መልቀቅ ልጅችም ስለሖኑ የመጡት እናት ሐገራቸው ስለሖነ። አናት መንቀባሪያ ስለሖነች።

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 17 днів тому +3

    God bless 65 Million Fano💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️Fano Forever💪💪💪

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 17 днів тому +1

      Group of crazy 😂

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 17 днів тому

      Amara eko 30 million nenen eykazeh newu ayeh yehe eko newu ke kerwu ye etiopia hezeb gar letatalun newu

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 17 днів тому

      @@abdellahassen5176 yehenen le seyume Teshome Tejamu negerew,banda cadre.ene negn hizeben yemawukew or ante ...Telekun ye Amhara hizeb masanese ayechalem ya zemen alefe😁😁🫵

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 16 днів тому

    ጀዋር አቃተው ማለት ምን ማለት ነው እስር ቤት አስገብቶ ሲያሸው አልነበር እንዴ

  • @ባቢሎን7305
    @ባቢሎን7305 16 днів тому

    ከዚህ መንግስት ጋር የመስራት የመደገፍ የመተባበር ፍላጎቱም አብዛኛዎቻችን የለንም ሃገር ገለመሌ አይሰራም ሁሉኑም በእኩል የማያይ መንግስት ምን ይሰራልናል ቢቻል ማፋጠን ነው ልዕልና ምናምን በቀን ስንት ሰዎች የሚገደሉበት ሃገር

  • @edenamare3518
    @edenamare3518 15 днів тому

    አታፍነክ ምን ወረ ብቻ ቁም ነገር የለም😂😂😂😢😢😢😢

  • @Sami-jo4uc
    @Sami-jo4uc 17 днів тому

    i sye

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 17 днів тому +2

    Areya akebarih negn❤️👋

  • @eyasuch.8724
    @eyasuch.8724 17 днів тому

    ችግኝ መትከል ትልቅ ተግባር ነው!! ያንን ማንም Question ማድረግ አይችልም፡፡
    ነገር ግን “ማሽቃበጥ” ራሷ ስዩምን አይታና ሰምታ ከመደንገጧ የተነሳ እኔ ራሴ እንደዚህ አላሽቃበጥኩም ብላ ኩምሽሽ አለች አሉ፡፡

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 17 днів тому +1

    ሰዩም አትንተባተብ😂

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 17 днів тому

    ሁለት ውሸታሞች፣ ሁለት የብልጽግና የአንባገነን አብይ ባሪያዎች፣ የሚያምናችሁ የለም🤔

  • @yalastemari1254
    @yalastemari1254 17 днів тому +1

    Beteseb aregagut. Ljochum ewnet alachew. Ke htsanatu betach banasb bay negn.

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 17 днів тому +3

    we love Ethiopian airline

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 13 днів тому

    ስዬሜ ሰው እኮ አንተን አያውቅም በተለይ ለሀገር አንድነት ያለህ አቋም

  • @MullerTeshale
    @MullerTeshale 17 днів тому +1

    Enezi ye tigria cancer nachew yesiltan timegnochi nachewu be fitenet ye deha leji sayalek enzihen befitenet maswoged alebachewu 10 sewochi aymolum

  • @user-zh1vf2pi4k
    @user-zh1vf2pi4k 17 днів тому

    😂 መለስ ዜናዊ መስሎኝ ችግኝ መትከል ለአፍሪካ ያስተማረው

  • @ajibemichael4403
    @ajibemichael4403 17 днів тому

    Mengist mayadagim erimija mewused alebet!!

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 16 днів тому

    Zeme belu asafarewoche kintramoche

  • @ketemadidadugo2417
    @ketemadidadugo2417 17 днів тому

    አይ ስዩም! ጉዋደኝነትን በብሔር አጥረኸው የወያኔና ኦነግ ጉዳይ አደረከው። የዩንቨሪስቲ ኣስተማሪ ነበርክ ግን?

  • @andeghergiseyasu9036
    @andeghergiseyasu9036 15 днів тому

    የትግራይ ህዝብ ጌታ ሰላም ይስጠው. እናንተ ሻዕብያን ከአምስት ዓመት በፉት ታመሰግኑት ነበር ዛርየ ደግሞ ሻብያ ከወይንየ ብሆን ምስ ችግር አለው. ኣባይ ስልጣን መልቀቅ አለበት ከሻብያ ልዋጋ ካሰበ ሕልም ቡቻ ነው

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew8862 16 днів тому

    የስ።።።

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 16 днів тому

    እናንተ ሁለት ሰዎች ሺ አመት ምትኖሩ ይመስል ምታሽቃብጡት ነገርስ

  • @messyz2134
    @messyz2134 17 днів тому

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 17 днів тому +2

    ከአብያችን ጋር ወደ ፊት!

  • @AriamEfrem-yr1vh
    @AriamEfrem-yr1vh 16 днів тому

    ሃሳብ መቋቋም ያልቻሉ ፖለቲከኞች፡ ሃገርና ክልል መምራት ይችላሉ ወይ። ዲሞክራሲ የሚባለው ነገር የት ነው።

  • @Mankush995
    @Mankush995 15 днів тому

    ስዩም ተሾመ ቅኔ ይዘርፈዋል
    አቡሽን አብቹ ብሎ ይጠራዋል
    አቡሽ እደግልን ሁሉን እወቅልን
    የገዛ ዜጋህን ገለህ ጨርስልን
    የበሻሻው አራዳ
    ሁሉን እየሰማህ ሆነህ እንደ ዲዳ
    እኔ ምን ላርጋችሁ ብለህ ካልክ ይበቃል
    ደሞስ ገና ከልጅ ምንስ ይጠበቃል
    አቡሽ አቡቹቹ
    የኔ አመለ ምቹ

  • @ሂልሜናት
    @ሂልሜናት 17 днів тому +3

    ❤❤❤❤🎉

  • @FlorindaTunga
    @FlorindaTunga 15 днів тому

    ስዩም !
    ሬሳ ላይ የበቀለ ጫት ነው እንዴ ቅመህ የገባኸው ?
    በጣም ትንቀዠቀዣለህ ።
    ለነገሩ መዘላበድ ከጀመርክ ቆየህ !

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v 17 днів тому +1

    ye zekete politica fake propoganda😂😂😂

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 15 днів тому

    Fezi lik alew. Hig lik yasgebachew.

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru 17 днів тому

    ሁለት ቦርኮ ሽማግሌ

  • @user-dp3hb1wz2b
    @user-dp3hb1wz2b 17 днів тому

    ስዩም አንተ ከብት መጀመሪያ መንግስት አለ ወይ ስዩም መቸ ነዉ የአንተ ከርስ የሚሞላዉ

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru 17 днів тому

    ቲሽ ቀዳዳዳ ስዩም ምንም ሽብር አላችሁ ስንት የሰሩ አሉ አደል 😮

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j 17 днів тому

    ነዳጅ ያወጣችሁ አስመሰላችሁ እኮ::

  • @yomreview
    @yomreview 17 днів тому +1

    እርግጠኛ ላድርግህ አርአያ ያንተም እጣ ፈንታ ተቆራርጠህ መሞት ብቻ ነው። የሚያድንህ ነገር ካለ እናያለን

  • @samuelhj4074
    @samuelhj4074 17 днів тому

    እነ አቦ ስበሀት ደብረ ፅዮን ስንት ሰዉ አሰጨረሰዉ አሸባሪ ተበለዉ ተለቀዋል እነዚ ገና ልጅ በስህተት አጥፍተዋል ግን አሸባሪ እሚያስብል አይደለም

  • @daniletesema7198
    @daniletesema7198 17 днів тому +1

    ህህህህህ ሁለት የአብይ በቀቀኖች 👎👎👎👎👎👎

  • @edenamare3518
    @edenamare3518 15 днів тому

    አንተ የትግራይ ጀግና ነው እንዳንተ ወረኝ አይደለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @amulove5866
    @amulove5866 17 днів тому

    Jaware mknga new syma mkngentu kswe tra awatwe

  • @abduljelile4709
    @abduljelile4709 17 днів тому +3

    ስዩሜ የምር ትልለያለህ

  • @endalkendshawe5450
    @endalkendshawe5450 17 днів тому

    አንተ ገረድ አለቅላቂ ለማኝ ከዲያስፎራው አደል እርዳታ ስትለምን የነበረው ለማኝ😊

  • @shayedashayeda7685
    @shayedashayeda7685 16 днів тому

    አንተ ሰውየ ወሬውን ከየት ነው እምታመጣው አቃጣሪ ነህህ አርያ እምትባል

  • @kirubeltadele6072
    @kirubeltadele6072 17 днів тому

    እረ ሰውዬ ልጆች ናቸው ባክህ

  • @Mamushnegash-u5k
    @Mamushnegash-u5k 17 днів тому

    ምንድን ይህ ሁሉ?

  • @taddessegmichael367
    @taddessegmichael367 17 днів тому

    SUIM TEJAM SEKARAM CHATAM BEMERKAN NEW YEMETZELABEDEWW

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 17 днів тому

    Seyume Teshome arek ena chatte eyekame yabede jibe meseleh 😁😁cadre mehone eko kebade hodeh endayegodel chohe ende aroge wusha😁😁🫵