ትልቅ ነህ - በሻሸመኔ ጽዮን ማርያም ካቶሊክ ቤ/ክ የጽዮን መዘምራን 2015 ዓ/ም | Tilik Neh - Shashemene Tsion's Choir 2022 G.C

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024
  • ትልቅ ነህ - በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በመቂ ሃገረ ስብከት በሻሸመኔ ጽዮን ማርያም ካቶሊክ ቤ/ክ የጽዮን መዘምራን የተዘጋጀ አዲስ የመዝሙር ክሊፕ (2015 ዓ/ም)
    Tilik Neh - New Gospel Song prepared by the Ethiopian Catholic Church, Archdiocese of Meki, Shashemene Tsion Mariam Catholic Church, Tsion's Choir (2022 G.C)
    --------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    እንኳን ወደ Amen Catholic Collections በሰላም መጡ
    በቀበና ኪዳነምህረት ወጣት ካቶሊካዊያን ማህበር የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን መዝመሮች ተደራሽነትን ለማስፋት የተዘጋጀ የመዝሙር ገጽ ሲሆን፤ የተለያዩ የቀድሞ እንዲሁም አዳዲስ ሙሉ አልበሞች ፣ ነጠላ ዜማዎች እንዲሁም የመድረክ ዝማሬዎችን እዚህ ያገኛሉ።
    Like እና Subscribe በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ በመሆን ለሌሎችም ያጋሩ።
    Welcome to Amen Catholic Collections,
    A UA-cam channel powered by Kebena Kidane Meheret Catholic Youth choir,
    with intentions of making Ethiopian Catholic songs more accessible.
    You will find Albums, Singles and Other song Performances here.
    Feel free to like, Subscribe and Share!

КОМЕНТАРІ • 11

  • @haimanotniguse6590
    @haimanotniguse6590 Рік тому +1

    Teberaku betam dass ymil mezmur new

  • @tamratalemu4295
    @tamratalemu4295 Рік тому +1

    ተባረኩ ቤተሰቦቼ

  • @woteaylech1231
    @woteaylech1231 Рік тому +2

    በጠም ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ ።1ቆሮ 12:1...በአንድ አካል የተለያየ ክፍል እንደሌና አግልግሎትም የተለያየ እንደሆና ይናገራል። /የመንፈሰ ቅድስ ሰጦታወች /እንድሁም እያንደዳችንም የተለያየ ስጦታ አለን በእሱ መሰረት ላሌላ መከፈል ተገቢ ነዉ ። ሰለዝህ በተሰጠችሁት መክሊት እነሆ በጠዕም ዜማ ለእግዚአብሔር ክብር እየዘመረችሁ ነው ።በርቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለችሁ

  • @gemechuayele842
    @gemechuayele842 Рік тому +1

    God Bless you

  • @nigistersido9352
    @nigistersido9352 Рік тому +2

    ደስ የሚል ጣመ ዜማ ነው ያሰማቹን ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላቹ🙏

  • @samrawitbelay3687
    @samrawitbelay3687 Рік тому +1

    በዝማሬ እንደባረካችሁን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏

  • @amanmola7427
    @amanmola7427 Рік тому +1

    keep up z good work

  • @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ

    ተባረኩ በብዙ ትጠበቃለችሁ

  • @BateGetu
    @BateGetu Рік тому +2

    wow May God bless you

  • @novena1712
    @novena1712 Рік тому

    Tebarkilign tebareku we expect More.

  • @meskerembelete405
    @meskerembelete405 Рік тому

    Tebareku