እንዳስለቀስሽኝ አላህ የስራሽን ይስጥሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 4 місяці тому +139

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 4 місяці тому +57

    የኔ እባ ይርገፍ እረምሊዋ እባሽን አያሳየኝ❤ ሠዉ መሥለዉ የሠዉ መሠሪወች አላህ ይጠብቅሽ አሲድ ናት ተማሪበት እህቴ የኔ የዋህ እሶንም መጠየቅ አይጠበቅብሽም ሀቢብን አሥረጅዉ ከልጅቱ እራቂ ባጭሩ ላች ልመክርሽአደለም ግን የዋህነሽ የኔ ዉድ እያዩሽእደጌ❤ አሲዶች ተሠዉበታችናችሁ አላህ ያዋርዳችሁ

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 4 місяці тому +97

    አህዋላችን ሲታይ ሞት ያለብን አንመስልም እንኖርን ያለነው እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንደ አላህ እዝነት ነው
    ነፍሶቻችን ወደ ወንጀል ያዘነብላሉ ልቦቻችን ደግሞ ተውበትን ይመኛሉ በሁለቱ መሀል ድንገት ሞት ይመጣል
    አንዳንዴ ዱንያ ታስጠላኝና ዱንያን ለቅቄ መሄድ እፈልግና ነገር ግን አኺራ ስሄድ ጀነት የሚያስገባ ስራ እንደለኝ ሳስበው ይጨንቀኛል
    አላህ ይዘንልን ወደ ኸይር ነገር ይመልሰን እንጂ ከባድ ነው

  • @Mona-th3ur
    @Mona-th3ur 4 місяці тому +28

    አልሀምዱልህ አለኩሊ ሀል አሏህ የዋህነትሽን አይቶ ነው ከተንኮልሗ ይጠበቀሽ መልካምነትሽን በፍፁም አትተይው❤❤❤

  • @VshshhdhdBshshudhhdh
    @VshshhdhdBshshudhhdh 4 місяці тому +14

    ሱበሀን አላህ የሳ ትዳር ስለፈርስ ያችንም ልታፈርስነው ይች ምቅኛ ባለጌ አላህ የስራዋን ይስጣት የኔውድ የውስጥ አዋቂ ጌታ አለሽ አብሽሪ ሁሉም ይስተካከላል በግዜው

  • @EmaHewotiy
    @EmaHewotiy 4 місяці тому +18

    ረምሊ ውዷ አብሽ እኔም አጋጥሞኛል አንች ጥሩነትሽ ነው እሷ ግን አላህ ሂድያ ይስጣት ጥሩነት ለራስ ነው ከአላህ አታጭውም አላህ ይጠብቅሻል እና አብሽሪልኝ አታልቅሽ ሲከፍሽ እጅሽን ወደ ማይሰለቸው ጌታሽ ዘርጊ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 місяці тому +48

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ

    • @HhgghhGghgh-es1bs
      @HhgghhGghgh-es1bs 4 місяці тому +3

      ላኢላሀኢለሏህ ነው አስተካክሊ

    • @NejatAhmed-ox2df
      @NejatAhmed-ox2df 4 місяці тому +2

      ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱሉላህ

    • @ስአድያልብኮዋ
      @ስአድያልብኮዋ 16 днів тому +1

      ሠለላህ አለሂ ወሰለም ሠለላህአለይህ ወሰለም ሠለላህአለይህ ወሰለም ሠለላህአለይህ ወሰለም ሠለላህአለይህ ወሰለም 💞 ፊዳከ አቢዋ ኡሚ ያረሱለላህ ♥️♥️

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    አሏህ ይሁነን የጎደኛየን ባል ከባሌጋር አስተዋወቅኳቸዉ አስተዋዉቂኝ እያለ ቀለድ ሲያደርግ ከዛ ሚስትህ ታስተዋዉቅህ ወድሞነዉ ብየ በቀልድ አስመስየ ነገርኩት እሷ ብፈልግ ታስተዋዉቀኝ አልነበር ብሎ አጣጣለብን ችግር የለዉም በቃ ብየ አስተዋወቅኩት ከዛ ባልሺን አግኝቸዉ ገረፍ አድርጋት ብየዋለሁ ብሎ ቀለድ አደረገኝ ከዛ ጎደኛየን ባሌጋር ባልሺን አስተዋወቅኩት አስተዋወቅኩት አልኳት እየቀለድኩ ባልሺ ገረፍ አድርጋት ብየ መክሬልሻለሁ ብሎል ብየ ተሳሳቅን ለካ ደስተኛ አልሆነችም ከዛ ሂዳ ባሎን ምን ብትለዉ ጡሩነዉ ደህናዉን ባሎን ልታበላሸዉ ነወይ ግረፋት ብለህ ያልከዉ ነግራኛለች ብላ ነገረችዉ እኔ እየቀለድኩነዉ ይህን ያልኩት እደት የተቀላለድነዉን አምርረሺ ለሚስቴ ሂደሺ ትናገሪያለሺ ብሎ አኮረፈኝ እሷን መጥቸ ለምን አልሺ እዳልላት አጉል እነሱን ማጣለት ይሆናል ብየ እሱጋር መደዋወሌን አቆምኩ ለጪራሺ ከሷ ጋር ያለኝን ነገር ገደብ አበጀሁለት ባሏ እደወቀሰኝ አታቅም ምን ለማለትነዉ እናተ እደቀልድ ንፁህ ሁናችሁ ብታወሩም ገባድነዉ ለጎደኛችሁ ባላችሁን አታስተዋዉቁ የሷንም አትተዋወቁ በስ

  • @Mediwollooyawa
    @Mediwollooyawa 4 місяці тому +18

    እድው ዘመኑም ሰውእድዛው እኔራሱ እርም ጎድኛ የለኝም ሁሉም አስመሳይናቸው ጏድኞቸ የናቴ ልጆችናቸው እኔም ቅስሜ ተሰብራል በጎድኛ እስኪተይው ሆድይፍጀው አሁንላይ አስመሳይ ነው የሞላው እኔለሰውሞራን በጣም ነው ውላሂ እምጨነቀው ግን ብቻ አልሀምዱሊላ ትምርትሆኖኛል ጎድኛ ላሊዝ

  • @እሙቢላል-ፈ9የ
    @እሙቢላል-ፈ9የ Місяць тому +1

    አሠላም አለይኩም የኔ ጀግና በሂወትሺ ማንንም አትስሚ እረምላየ እኔ እደት የየሹማልጂ ነበርችኝ እደሆትም ሲበዛ እደጓደኛም እናወራ ነበር አብዝተን ከላታት አድቀን ፀብ ተፋጠረ ከሷጋር የወራንዉን በሙሉ ለበሌ ደዉላ ነገርችዉ ወላህ አዘኩባት አላሀምዱሊላ በሌ ደህናሰዉ በማሆኑ ተይ ብየሻለሁ ብሎ ዝም አላ ያም አልበቃት የጋራ ጓዴኛ አለችን የችምጋር ሞከረይ ግን አልተሳካላትም አሁን አማት ሆንን ከሷ ከራኩ ምርጥ ኖሮ እየኖርኩ ነዉ አላሀምዱሊላ ከሷበማራቄ

  • @gghy7847
    @gghy7847 4 місяці тому +139

    ለኛ ትልቅ ትምርት ነው ቅመሞችየ👍

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk 4 місяці тому +25

    ሱበሃን አላህ ለወደፊቱ ትምህርት ይሁንሽ አታልቅሽ❤❤❤❤

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 4 місяці тому +5

    እረምላየ የኔ የዋህ አብሺሪ ከመበደል መበደል ይሻላል ከአላህ አታጪውም ኸይር ስራሽን። ለጊዜው ትፈተኒ ይሆናል ግን ወላሒ መጨረሻው ያምራል እኔ አላሀምዱሊላሒ በገዛ በናቴ ልጅ ያልሆንኩት የለም ነበር ግን አላሀምዱሊላሒ ለጊዜው ማመን አቅቶኝ ከአቅሜ በላይ ሆኖ ከአላህ መንገድ ልወጣ አላህ በራህመቱ ጠብቀኝ የሚያልፍ የማይመሥሉ ነገሮችን አላህየ አሣለፈኝ አሁን አላሀምዱሊላሒ የየዋህነትን የበጎነትን አላህየ እየከፈለኝ ነው ሱመ አላሀምዱሊላሒ ክፉ ልሁን ብትይኳ መሆን አትችይም ምክንያቱም የተፈጠርሺው ለክፋት እስካልሆነ ድረስ። አላህ ልጆችሺንም ባሌቤትሽንም እናትሺንም ከሰው እልቢሥ ተንኮልና ከሾይጧን ተንኮል አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ቢጤ ሆዴ ባሻ አታልቅሺ አንቺ ጀግናነሽ ለማናባቱ ደስ ይበለው ብለሽ ነው እምታለቅሺው ሀቢብም ጎበዝ ማሻአላህ ለማንም ቱሪፊና ቦታ አይሰጥም ኢንሻአላህ

  • @MeseretBayu-h5i
    @MeseretBayu-h5i 3 місяці тому +1

    አሰላሙዋሌኩም እህቴ ዘድሮ ጉደኛ እንጂ ጉዋደኛ የለም ለወደፊቱ ትልቅ ትምህርት ይሁንሽ አብሽሪ

  • @Abc-ph3zz
    @Abc-ph3zz 4 місяці тому +6

    አይዞሺ እህት ባልሽ ሚመክርሽን ስሚ እሱ የማይፈልግገውን ሴትም ወሆነ ወንድ እቤትሽ አታስገቢ አይጠቅምሽም የባልና ሚስት ሚስጥር ለማንም አይወራ ችግራችሁንም ራሳችሁ መፍታት አሏህ የስራዋን ይስጣት

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 3 місяці тому +1

    አብሸሪ ረምላየ ዛሬ ሰው አይታማንም አንዱደሰዎች ይቅናሉ ሰለዚህ መራቅ ነው እናትሺ ሁሉነገርሸ ናችው አላህ ትዳርሸ አላህ ይጠብቅል ከዚአይንት ይጠብቅን ከመቀኛ ያረብ

  • @nafisaahmed5286
    @nafisaahmed5286 4 місяці тому +12

    እረረምላ አታልቅሽ የአላህ እደዚህ አይነት ነገር ሰዉን ለማስታረቅ ስበብ ለመሆን ለማስረዳት እኔም ደርሶብኛል ዛሬ ሰዉ እትዳር መሀል ተገባ ቫይረክስ ናቸዉ

  • @nunugraceTube
    @nunugraceTube 4 місяці тому +27

    አንጀቴ ተንሰፈሰፈ አብሽሪ እህ በሴት ልጅ እንባ መፍሰስ የሚደሰቱ ሴቶች አላህ የስራቸውን ይስጣቸው😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 4 місяці тому +3

      አላህይሰራዋንይሰጣትመችምአትሰቀ

  • @semira8296
    @semira8296 4 місяці тому +11

    አላህ ይጠብቀኝ እንጂ እኔም እንዳንች ነው ባህሪየ ሰው ስመክር የኔንም ታሪክ አወራለሁ ይማሩበታል እያልኩ አሁን ግን ፈራሁ

  • @emutube2623
    @emutube2623 4 місяці тому +4

    ሱበሀን አላህ የሰዉ ክፋት የራሷን ትዳር ማስተካከል ስቸግራት ለሌላን ትዳር ለማፍረስ መጣር እግጂ በጣም ያሳፍራል አብሽሪ ረምሊ ትምህርት ይሁንሽ በአሁኑ ጊዜ ማንም አይታመንም ሀቢብ ከሶስት ቀን ቡሀላ ማኩርፍ የለም ታረቁ

  • @EMUZMUBARKZ
    @EMUZMUBARKZ 4 місяці тому +6

    አብሽሪ ረምላዬ አሁን ላይ የሚታመን ሰዉ የለም አሏህ የስራዋን ይስጣት ለወደፊት ትምህርት ነዉ እናንተም ትታረቃለችሁ ወዴ

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 4 місяці тому +2

    የኔ የዋህ የኔ ደግ አብሽሪ አንች ጠንካራ ጀግና ልእልት ነሽ ማንንም አትመኝ የዛሬ ጎደኛ ሳቅሽ እራሱ ያበሳጫቸዋል ተጠንቀቂ ውዴ ደግነት አታብዢ ዋጋ ያስከፍላል ያረብ ምቀኛሽን ሸረኛሽን አላህ ያርቅልሽ ኸስቡን አላህ አብሽሪ ረምሊየ ደሞ እናበረታታት የሌላ ሀገር እያሳደግን ለምን የኛዎቸን አናሳድግም አብሽሪል የወሎዋ ወርቅ

  • @መካቲዩብ
    @መካቲዩብ 4 місяці тому +5

    ሱብሃን አላህ የሰው ልጅ እኮ ተንኮሉ ከሰይጣን ይብሳል አላህ ሂዲያ ይስጣት ሀቢብ አላህ ይጨምርለት ቶሎ ላንቺ ማሳወቁ እንጂ ፍላጎቷ ሌላ ነበር አብሽሪ

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 4 місяці тому +8

    ሡብሀን አላህ የሠዉ ክፋት አብሽር ዉደ አችማንም እሚመሠክረልሽ ጀግናነሽ አዳመት እሡ ሠፈር ተከራይቸ ሥኖር አድቀን ከሥራዉጭ ድምጦ አይሠማም ዝበያት❤

  • @فاطمه-و1ب7خ
    @فاطمه-و1ب7خ 4 місяці тому +3

    ሱበሀነነላህ እድህ ያለም ሰው አለ ላካ ይሄ ለኔትልቅ ትምርት ነው በጣም ሰው አምናለሁ እረምልየ የኔ ቆጆ አታልቅሽ ሁሌም ስስቂ ማየት ነው የምፋልገው❤ ማማየ እሷን ግን አላህ የስራዋን ይስጣት

  • @aichaaicha6608
    @aichaaicha6608 4 місяці тому +1

    Auzubillah. Yikrabetaha. abshiri ramluye❤ sheri leseriw New ayizosh😊

  • @asiyaederis
    @asiyaederis 4 місяці тому +5

    ከባድ ነው አላህ ያሥተካክለን እሷ ጥፋተኛ ናት አላህ እድሀለ ሴት ልጂ ከመሆን ይጠብቀን ዙሮ አብሺሪ ት/ት ነው

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 4 місяці тому +1

    አብሽሪ እረምሊ ይብላችላት ለሧ ሀቢብ መልካም ባል መልካም አባት ነዉ ሥጦታ ግዥና ይቅርታ ጠይቂዉ በዛዉ በጓዳችሁ አንች ጀግና ነሽ። ገመናሽን የማታወጪ ምርጥ ሚሥት ምርጥ እናትነሽ ጥንካሬሽን በጣም እወድልሻለሁ። እዳትሠበሪ ይቅር በያትና እደዚች አይነት ጓደኛ አያሥፈልግም ጓደኛ አታብዥ። እዳልሽዉ እናትሽ ይበቁሻል የጓደኛ ብዛት ትርፉ ምቀኝነት ነዉ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ይባል የለ

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 4 місяці тому +31

    እረምሊ የኔ ቢጤ ነሽ ሰው ሲቸገር ይጥናና እየመሰለኝ ያለፈ ታሪኬን አወራለሁ ልክ እዳች አብሽሪ ትልቅ ትምርት ነው ላንችም ለኛም ትምርት ነው እኔ ጓደኛ የለኝም የሆዴን የማዋራው የለኝም ከረቡላ አለሚን በስተቀር አላህ ይሁነን ግን ሴት ለሴት ለምድነው በዚህ ልክ የምንሆኑው እናሳፍራለን ሰውን ስትመክሪ ሊላሂ ብለሽ ብቻ ምከሪ ታሪክን ታታወሪ ሰው ለሰው መርዝ ሆኗል በሰውላይ ክፋት የወሩኝን ኡውርቶ ከማጣላት በአላህ እጠበቃለሁ አብሽሪ እረምሊየ እኳን ይህን ብዙውን አልፈሻል ይረዳሻል ትልቅ ትምርት ኑው እህቴ ❤❤❤❤❤❤

    • @ፋጡሜ
      @ፋጡሜ 4 місяці тому

      ነይእማ

    • @rahimakeme5834
      @rahimakeme5834 4 місяці тому

      እኔም አጋጥሞኛል😮

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 4 місяці тому

      @@ፋጡሜ ወደት እማ

    • @Kareema-r1p
      @Kareema-r1p 4 місяці тому

      ደምሪኚ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 4 місяці тому

      እኔም የነሱንሚስጥር ሲነገሩኝየኔንምእነግራቸውአለሁ ከዛ በሁለተኛውቀን ሌላቦታአገኘውአለሁወሬውን

  • @halath634
    @halath634 2 місяці тому

    እኔም ጓደኛየለኝም ወላሂ ነገር ግን አላህ አለልኝ እና እህቴ አብሽሪ ይችን ቦልኪያት አታሥፈልግም ሱበሀን አላህ

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 4 місяці тому +5

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ረምሊ ውዴ አታልቅሽ ሠው ኮ አውርቶ ያሥወራል ሀቂቃ ትምህርት ወሠድኩኝ ካንቺ የባሌን ገመና ላላወራ ከእንግድህ ቱቱ የሥተዛሬውንም አላህ ያሣልፈኝ ጉድ ነው ሠው ሡባሀን አላህ

  • @SemiraSeid-iw7tk
    @SemiraSeid-iw7tk 4 місяці тому +1

    በጣም ትምህርት ነው የሰጠሺን የኔውድ በዚ ሰአት ጓደኛ ማመን አይቻልም

  • @fatumayusuf5301
    @fatumayusuf5301 4 місяці тому +8

    አብሽሬ የኔዉድ ሸይጧን በመሀከላችሁ ገብቶነዉ በፍፁም እንደሱ አትበይ ዝክር በሉ አሁን ሸይጧን ደስ ብሎት እየጨፈረነዉ ለሧም አላህ ሂዳ ይስጣት በመሀከላችሁ ያለዉን ግርዶሽ ያሣላችሁ ያረብ

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 4 місяці тому

    ሱበሀን አላህ የሰው ልጂ ክፈት ግን ኢላሂ አብሽሪ ረምሊ ለሠይጣን ተላላኪ ቦታ አትስጡ ቆሿሿ ነች የመጨረሻ አንችና ሀቢብ ሠላም አውረዱ ሰው ከመሠሉ ሠይጣን ሰዎች አላህ ይጠብቀን

  • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
    @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 4 місяці тому +2

    የጓደኛ ክፉ አላህ የስራዋን ይስጣት እህቴ ደግመሽ ስለሷትዳር እዳገቢ ከፈለገች ጎዳና ትውጣ አሁን ካቺ ሚስጥርነው የምፈልገው ይቅርታ የምትለው ተፀፅታ አይደለም እኔ ከምወዳት ጓደኛየ እዳቺ ደርሶብኛል 💔

  • @HayatYousif-iq6mt
    @HayatYousif-iq6mt 3 місяці тому +1

    ረምላየ አይዞሽ እኔም እዳች አጋጥሞኝነበር ግን አልሀምዱሊላ

  • @familiyoutube2481
    @familiyoutube2481 4 місяці тому +6

    መስገዛሺላይ ታገሺ ረምሊየ የኔውድ እህት ሁሉምነገር ትምህርት ነው ትምህርት ትወስጅበታለሺ ይቺ መሰሪ በይ ስታስጠላ

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ 4 місяці тому +1

    እረ አታልቅሽ ጠካራ ሴት እኮ ነሽ ካንች ብዙ ተምሬለሁ 😢❤አብሽሪ ግን እህቱች ትልቅ ትምርት አለወ ስለትዳራችሁ ትፍሽ አትበሉ መጥፎ እኳ ቢሆን ዱአ አርጉ በቃ

  • @HayatGumataw
    @HayatGumataw 4 місяці тому +6

    ከአንችጋ ያለውን እሪከርዲ ለምን አታሠሚውም ጀግና ነሺ የኔ ቆንጆ አላህ ሀሢዲን ይያዝልሺ

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen9260 4 місяці тому +10

    አብሽሪ ረምላየ ትዳርሽን አላህ ይጠብቅልሽ ምንአይነት ሰውጋር እደሚኖር አላቅም 😢

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 4 місяці тому +1

    ተቃጠልኩ አፈርትብላ የዋህነትሽ እማ ያላህስጦታነው ግንይጠቅምሻል ለግዜው ቢጎዳሽም የኔቢጤ የኔታሪክ ተጥፎ ቢያልቅኑሮ በጣፍኩልሽ ባጭሩ ጎረቢቴ ያውም ያክስቴልጅ ሚስት በጣም የምወዳት ነበረች እናማ እረምልየ የምትመክረኝንሁሉ እሰማታለሁ😢😢😢😢 ለካጓደኛዋ ባሌን ታፈቅረዋለች የሷ ለማረግ ትጥራለች ባልተቤቴ ደሞአይፈልጋትም አሁንላይ ሲገባኝ እሷግን ባሌጓደኛዋን በጣም እደሚያፈቅራት እኔን አልፈልጋትም እዳላት ትነግረኝእና ፍችው አይሆንሽም ትለኛለች ያክስቴንልጅ በጣም እወደዋለሁ ባሏን አንድግቢነን እሱም ሚስቱ የምትለውን እየሰማ ፍችው አይሆንሽም ይለኛል ባሌያጎደለብኝነገር የለም ያንድልጅ እናት ነኝ ዱሞ እቀናለሁ በሚሉኝነገር ከስራሲመጣ ሁሌጠብነው ዩምኖረው አድስአበባ ነበርእና ወሎ ለቤተሰብ ደውላ አይሆናትም እየተሰቃየችነው የምትኖረዋ ትላለች እህህህ😢😢😢እምሃልአቃጠሉኝ ባሌ እነሱንአትስሚ እኔደሞ እወዳታለሁ ለኔአስባስትመክረኝ እደትነው የማ ልሰማት 3 አመትሙሉ ተቃጠልኩ ተይው መጨረሻ ምን ቢሆንጥሩነውእረምላየ ባልተቤቴ በጣምጨዋ ልጅቱከውጭ መጣች እውጭነበረች በዞረችበትኡልዞረም እሷምሌላ አገባች ጎረቢቴም ባሏማለቴ ያክሶቴልጅ ጨዋየተባለ መልካም ባልነበር ስሙ😂😂😂ቅምጥ አስቀምጦ የልጅ አባትሁኑ ምጥት እሷንፍትት የሁለት ልጆችእናትናት ሌላይቱን ደሞ አንድ ወልዶላታል ይዞቁጭ ግን እዳንችውነኝ ሰወች ዛሬም ለሷ ታዝኒያለሽ ይሉኛል እኔግን ዛሬም ያውነኝ ሚስጥሬንግንግን ወላሂ ተጣልቸወር ብቆይ ማንምአይሰማኝ እና የዋህነት ውጤቱ ጥሩነው ማዘንለምቀኞች

  • @ZzZz-im6sy
    @ZzZz-im6sy 4 місяці тому +2

    ወላሂ እኔም ደርሶብኛል ግን አላህ ፍርዱን ይስጣት ብያለሁ

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 4 місяці тому +1

    ለወደፊቱ ትምርት ይሁንሽ የሴት ጎደኛ ምቀኛ ነው ሲያምርብሽ ህይወትሽ ሲስተካከል አይወዱም ይቀናሉ እኔ እራሱ የሴት ጎደኛ የለኝም እድኖረኝም አልፈልግም ከሴት ጎደኛ. የወድ ይሻለኛል ወድ ማስጥር ጠባቂ ነው ከወድጋ ብዙ መቀራረብ ሸሪአው ባይፈቅድም

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 4 місяці тому +5

    አላህ የስራዋን የስጣት አብሽሪ አላህ ስላም ያዉርድላችሁ ያርቢ

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    አብሽሪ ኡሙ ሀሙዴ አላህ ትግስት ይስጥሽ
    ጀዛክ አላህ ኸይር ለእኛ ትምህርት ይሆነናል
    በጣም ከባድ ነዉ አላህ የስራዋን ይስጣት አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ጓደኛ
    ማንን እንመን ታድያ አላህ ልበ ሠፊ ያድርግልን

  • @hamdaahamd7104
    @hamdaahamd7104 4 місяці тому +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አብሽሬ እህቴ ራማ አብሽር አላህ አለሽ ያንቺ ሀቀሽን አላህ ያስከፍላታል ለአላህ ታዩ ዘመኑ አስቸጋሪ ነው ሰው የሚፈራበት ዘመን ነው አይዞሽ

  • @HayatHussen-hi6mp
    @HayatHussen-hi6mp 4 місяці тому +1

    አብሺሪ ማሬ ምቀኛ ያጠነክራል አላህ ያጠክርሽ አላህ ካቺጋ ይሁን አላህ ይጠብቅሽ

  • @amiramitiku-fb2is
    @amiramitiku-fb2is 4 місяці тому +7

    አይዞሽ እህቴ እንኳን በዚ አለፈ አላህ ሊያስተምርሽ ነዉ አብሽሩ እህቴ ራስሽን ጠብቂ

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t 4 місяці тому

    ሡብሃን አሏህ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ያአላህ ሀቢብን ቀስ አርጌሽ አስረጂው ረምላዬ አብሽሪ ትዳርሽን አላህ ይጠብቅልሽ ከልጂቷ ግን ራቂ ተጠንቀቅ አፉ ቅቤ ልብ ጩቤ የሆኑት ብዙ ነቸው ግልፅ የሆነ ጠላት እኮ ሰውን አይጎዳም ወዳጅ መስሎ ጠለት ነው ሰውን ምጎዳው።

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 4 місяці тому +3

    አይዞሺ ጥላት ከሩቅ አይመጣም ይባል የለ ስለምትቀናብሺ ነው ተያት ጄዛሺን አላህ ይከፍልሻል❤❤❤❤

  • @YousefFaisal-sp5dk
    @YousefFaisal-sp5dk 4 місяці тому

    እህቴ አላህ የጅዋን ይስጣት ሰው ማመን ቀብሮ ነው ማሬ መቼም ቢሆን ሰው አትመኒ አታልቅሺላት ላቺ ትልቅ ትምት ነው ማሬ ካለፈው ተማሪበት እጂ አትዘኒበተ 🎉🎉🎉

  • @hayuye
    @hayuye 4 місяці тому +5

    አላህ የስራዋን ይስጣት እኔስ ሰው አይወጣልኝም አብሽሪ እህቴ ተመካከሩ ይረዴሻል

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 місяці тому

    ላኢላህ ኢለላህ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያረቢ ምን አይነት ሸይጧን ናት እረምሊዬ አታልቅሽ አላህ ይጠብቅሽ እረምሊ እራቀት ሀቢብ መረዳት አለብህ ሠዎ ለማስታርቅ አይር ነገር እየዋሸ ማስታረቅ አይቻለም እንዴ ካጠፋሁ ይቅርታ
    ሀቢብ በአለህ ይዘንሀል እረምሊ ሚስትህ ልትረዳት ይገባ በሁሉም አለወይ ብላ ልጅተዋ ለማሥታረቅ ነዉጂ እረምሊ ለክፋት አሥባ አይደለም እረምላዬ ላንተ ትልቅ ቦታ አላት ጀግነ ሴት ናት ላንተ በጠም መፀዋትነት የከፈለችልህ እሥከ እናተዋ ሚድያዉ ያዉቃል ለዝች ሸይጣን ሤት እደዉም ልትተዘባት ይገባል እረምላ በጣም ሥለምተወድሄህና ከምንም በላይ ቦተ ስለምትሠጥህ የሞቀ ትዳራቹ ለማፍረስ ነዉ እረምላ ላንተ ጥሩ ባትናገር ባታደንቅህመ ለማጣላት አትሞክርም ነበር ነገር ግን እረምሊ ሥሌንተ ሁሌም ጥሩ ሥለምታወራላት ቀንታ ትደራቹ ለማፍርስ ብትሞክርም አላህዬ አላሣካላትም አተም ክፍተት አትሥጥ ..

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 4 місяці тому +3

    እኔ ይህንን ስሰማ የጓደኞቸን ሰልክ ሁሉ አጠፋሁ እኔ እራሡ የአንች ቢጤ ነኝየዋህ ብቻ አላህ ጠብቆሿል

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 4 місяці тому +2

    ሱብሀን አሏህ

  • @HalimaAhmed-fb3ll
    @HalimaAhmed-fb3ll 4 місяці тому +2

    Attalkishi wudde esewako anchinina habibin lemaleyaayet mokiraew new anchi atalkishi atimanyi😢😢😢😢❤❤

  • @laylawelotube
    @laylawelotube 3 місяці тому +1

    አታልቅሽ እህቴ የሚታመነዉ አላህ ብቻ ነው

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 4 місяці тому +2

    የኔ ውድ አብሽሪ ጥሩ ስራ ለራስ ነው የስራዋንአታጣም

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 4 місяці тому

    🎉አታልሽየኔውድ እኔም ብዙግዜ ገጥሞኛል ትዳሬም ፈርሷል ተጣልተንእናስታርቅብለውየመጡትሰወች አለያዩኝ ላስረዳውብሞክርም አልተረዳኝም ከእኔይልቅ እነሱንአመነ አሁንግ ለማንም ሰውምንም ትንፍሽአልልም አንዳንድ መጥፎሰወች ሳያስቡትብዙትምርትያስተምሩናል

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 4 місяці тому +3

    እሙ ሞሀመዲ እኔ ሳኡዲ አገባሁ በጣም እወደዋለሁ ደህና ልጂ ተብሎ ነው የተዳርኩት እናማ አብረን እየኖርን ስናወራ ያወራሁትን ሁሉ ለጓደኞቹ እየሄደ ሲያወራ ሰማሁበት እና 3 አመት ትዳሬን ይሄው ፈታሁት አላሀምዱሊላህ እናማ አይክፍሽ የኔ እህት

    • @EMU_AYMNA
      @EMU_AYMNA 4 місяці тому

      😮😂ይህ እከፉ ደግ አረግሽው

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 4 місяці тому

      @@EMU_AYMNA ወላሂ እውነቴን እምልሽ ይሄን ይሄን አወራ ሲሉኝ በሰአት ነው ከሱ ያለኝን ነገር የቀረጥኩት 😂😂

  • @SofiaAhmad-g1h
    @SofiaAhmad-g1h 4 місяці тому +1

    ሱበሀናላህ
    አልሀምዱሊላ
    ላኢላሀኢለላህ
    አላሁ ሱበሀናላህአልሀምዱሊላላኢላሀኢለላህአላሁአክበር
    ሱበሀናላህ ወቢሀምድ ሱበሀናላህ ለአዚም የኔውድ ሰው ማመን አያስፈልግም የኔ ቢጤ ነሽ አታልቅሽ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እማዬ ይበቁሻል ጎደኛ ጠንካራሁኝ استغفر الله العظيم واتوب إليه

  • @tyyfyyu6714
    @tyyfyyu6714 4 місяці тому +34

    አብሽሪ ውዴ
    ሰውን ማመን ቀብሮ ይባላል የየኔእህት 🥲💪🏻

  • @رقية-ع2ي
    @رقية-ع2ي 4 місяці тому

    አላህ ስለሚወድሺ መጥፎነቱዋን አላህ በራሱዋ አጋለጠልሺ አትሆንሺም እራቂያት በትዳርሺ ስለምትቀነነው እኮን ጓደኛ በአሁኑሰአት የናትሺልጅ ጠላትሺነው እናትሺን ጓደኛ እዳደረግሺ ኑሪ ከእናት በላይ ማን አለ ባልሺም ለግዜውነውጅ ሚናደደው በታሰረብሺ ግዜ ስትችግር አሳልፈሻል ከእናትሺጋር ሁነሺ ለጓደኛሺ ምክር እደሰጠሻት ይረዳሻል አብሺሪ አላህ ከየዋሆችጋርነው በዚህዘመን ሰው ማመን ከባድነው ማን ጡሩ አላህ ጡሩ❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 місяці тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ረምላዬ በዛሬ ዘመን ታማኝ ጋደኛ የለም ውዴ 😢😢😢 እና አንች አታልቅሽ ሀቢቢቲ ❤❤❤❤

  • @jgryjg6846
    @jgryjg6846 4 місяці тому +1

    ሱብሀን አላህ የስዉ አህላቅ ይገርማል ብሺሪ ውዴ❤❤❤ ሁሉም ለበጎነው ተያት ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣረው ይላል ያገራን ሰው የሆነው ሆኗል ለግዲሁ ትምርት ይሆንሻል ለኛም ትምርት ይሆናል እንዲህ ያሉ ብዙ ሰወች አሉ ብቻ አላህ ህዲያ ይስጣቸው

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 4 місяці тому

      እህትአብሸረየኔበጣየወህአብሸረበቁረአቃልገብተንነወየከደቸኛጓደኛየ

  • @سبحانالله-ب9ش7س
    @سبحانالله-ب9ش7س 4 місяці тому +2

    አብሽሪ የኔ ውድ አላህ የስራዋን ይስጣት

  • @seadaseid2781
    @seadaseid2781 2 місяці тому +1

    አብሺሪ ማማዬ ያጋጥማል😢❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 4 місяці тому +2

    ሱበሀን አላህ አይዞሺ ረምልየ ማነው የሚታመነው 😢አኸር ዘመን እኔም የዋህ ነኚ ጓደኛ አይወጣልኚም አሁን ግን ብቸኚነቴን ወደድኩት

  • @zatube5734
    @zatube5734 4 місяці тому

    ሱበሀን አሏህ ካሁን በኋላ ሰው ማመን ይቅርብሺ ረምሊ አሏህ ያዘነለት ሲቀር ሰው በሰው ፍቅር ይቀናል

  • @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ
    @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ 4 місяці тому +2

    ረምላየ አታልቅሺ ዉድ አላህ ይስታካልልሺ ❤❤❤

  • @Imetuu19
    @Imetuu19 4 місяці тому

    Abshir habibti too miqenya hin dhabamu jirenya ke kessa nama hin shenisisin❤🥰

  • @zozo2808
    @zozo2808 4 місяці тому +2

    አብሽሪ እረምላ ሁሉም ለኋይር ነው አብሽሪ❤❤❤❤❤

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 4 місяці тому +1

    ረምሊየ አታልቅሽ የኔ ቆንጆ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ይላል የኔ አባት አሏህ ይጠብቀን ከንድህ አይነት ነገር ለኛ ጥሩ ትምህርት ነው ባለጌ ናት ከምር በጣም ባለጌ ሰምታ ዝም ብትልስ አይ ሰው ጓደኛ ቢቀር ጥሩ ነው ባይ ነኝ 😢

  • @زمزم-ج1ف
    @زمزم-ج1ف 4 місяці тому +2

    ከባድ ነው የኔውድ እኔም እንዳችው ነኝ ጓደኛ የለም አላህ የሥራችውን ይሥጣችውውያረብብብ😢😢😢😢

  • @ህልሟንናፋቂዋ
    @ህልሟንናፋቂዋ 4 місяці тому +2

    ሱበሀን አሏህ የዛሬ ሰው ከውጩ ሌላ ከውስጥ ሌላ ነው ረምላየ እሷ ባንች ትዳርና ስኬት ሂስዲ አለባት ምክንያቱም የሷም ትዳር ስለተበጠበጠ ያንችንም ልትበጠብጥ ነበር ኢሻአላህ አይሳካላትም እጂ ምቀኝ ነት ወላሂ ሁለትኑንም ሀገር ያበላሻል አላህየ ለሰወች ክፍ እማስብ አታዲርገኝ

  • @sartt1717
    @sartt1717 4 місяці тому +4

    ሱበሀንአላህ
    ለኞትምህርትነው
    ረምሊአብሽሪለበጓነው

  • @NaniIscute
    @NaniIscute 4 місяці тому

    አብሽር እህት አላህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት መሰሪወች እኔም አጋጥሞኛል ብቻ ሁሉም የስራዉን ያገኛል 😢😢😢

  • @munaedris6890
    @munaedris6890 4 місяці тому +2

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ابشري حبيبتي الله يحفظك انت واسرتك من كل سوء ومكروه يا رب❤❤❤

  • @fatumaali1032
    @fatumaali1032 4 місяці тому +2

    አብሸሪ ረምላየ አላህ የስራዎ ንይስጣት

  • @اللهاكبر-ح9س6و
    @اللهاكبر-ح9س6و 4 місяці тому +2

    አታልቅሽ ማሬዋ የስራዋን ይስጣት እ

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    የኔ ውድ እረ አታልቅሽ አችኮ ጀግና ሴት ነሽ ያሁሉ ያለፍሽ የሴት ተምሳሌት ነሽ እህቴ አብሽሪ ተየያቸው እኔም የሴት ጓደኛ ያደረጉኝ ብታቂ😢😢 ተዳሬን የበተኑ እረ ስቱ😢😢😢 ብቻ አልሀሜዱሊላሂ ጤና ነኝ እማ የኔ አለም በሷ ላይ አልፌለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen9260 4 місяці тому +3

    ሱባሀንአላህ አላህ የስቱር

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr 4 місяці тому

    እኔም ደርሶብኛል ረምላየ አላህ የስራዋንይስጣት በቅን ልብሽ ብትመክሪያት ከባልሽ ልታጣላሽ ሱበሃን አላህ አይዞሽ ረምሊ የውስጥሽን አላህ ያውቃል❤

  • @mekaahmed4738
    @mekaahmed4738 4 місяці тому +3

    አረየኔእህት እውነት እኳንም በዚህነገርሽን እኔኮ ለጓደኞቸ ስለትዳሬ ሁሉንም እነግራቸዋለሁ አልደብቃቸውም ካሁንቡሀላግን ትንፍሽ አልልም

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo 4 місяці тому +1

      ለማንም አታወሪ ይገለበጣሉ ስትጣሉ

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 4 місяці тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሪምዬ አታልቅሽ የሴት ጎደኛና የድንጋይ ስር ምስጥ አንድ ናቸው ይሄ ላች ትልቅ ትምርት ነው የሰጠችሽ ልጁ ነው የላከው 😂 እዳትሰሚያት ያችባል ቁጥር አውጥቶ እደት ሊልከው ቻለ ለአላህ ስትይ አውፍ ብትያትኮ ዳግም ሂወትሽ እዳታስገቢያት እኔም ብዙ አልቅሸ አለሁ በስደት ላይ እዳችው ነኝ ሰው አይወጣልኝም አሁን የሴት ጎደኛ የሚባል የለኝ ከሂወቴ አውጥቻለሁ አሁን ላይ ደስተኛነኝ ዝም ያሉን ሰወች ሳይሆን የሚስቁልን እያስመሰሉ ናቸው የሚጎዱን እናም አይዞሽልኝ አታልቅሽ ትምርት ውስጅበት ለወደፌት በተረፈ እውድሻለሁ ከእኔ በላይ አላህ ይወድሽ እኔ በዝህ በዩቱብ ነው የማቅሽ ግን ሁሌም እከታተልሻለሁ በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @ZEMZEMALI12
    @ZEMZEMALI12 4 місяці тому +5

    ወሏሂ በሌለበት ሆኑ ተብሎ ያላወራናውን አወሩ ሲባል ያለውን ስሜት የደረሰበት ያውቀዋል አንዳንድ ባሎች ጥንካሬ ባይኖራቸው ትዳራችን በአንድ ብትንትኑ ይወጣል እኔስ የሴት ጓደኛ የለኝም አልሀምዱሊላህ

  • @lubabaendries
    @lubabaendries 4 місяці тому +1

    ጉድ ረምልየ አጅብ አወ ብዙ ሰወች አሉ በህይወታችን ጥሩ መስለዉን ስንቀርባቸዉ እኛን ለመጉዳት የሚያስቡ አሉ ሱብሀን አላህ እኔም ሁለት ሰወች በትዳሬ ገብተዉብኝ ነበር ግን አዉፍ በየቸዋለሁ ግን በጣም ያሳዝናል

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 4 місяці тому +11

    አላህ ይቅር ይበላችሁ በትዳር የምቀልዱና ብራክ የምታርጉ ሰወችን ተስፍ አታስቆርጡ😚😚😚

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 4 місяці тому

    አረምላ አብሽሪ ውዴ ልክ እንደኔ ጎደኝ አይወጣልኝም ሱበሀን አላህ😢😢😢

  • @fourplus6135
    @fourplus6135 4 місяці тому +2

    አብሽሪ ሀያቲ እህ ያሳዝናል

  • @bmm3152
    @bmm3152 4 місяці тому

    አብሽር ሁሉሙ ነገር ለቦጎ ነዉ እች ገደኛሽ ሰትሆን ጠለትሽ ነት ትደርሽን ልትበትንብሽ ፈልገ ነዉ አለህ የስራወን ይስጠት ለበሉወ የተፈጠራዉን ነገር ሁሉ ንገርዉ

  • @SeadaSiraj-o3d
    @SeadaSiraj-o3d 4 місяці тому +4

    እረምላ በአላህ ሰአዳን ዋትሳፕ ምርጫ ልሽልኝ በያት ወላሂ ይሄው ከአስር ቀን በላይ ሆነኝ ልመና ግን አትመልስም እኔ ደግሞ ልመጣ ሳምት ብቻ ነው የቀረኝ የቤቴን እቃ በሙሉ እሷ ጋር ነው ያዘዝኩት እባክሽ ገዋደኛሽ ናት በሚገባት አማረኛ አናግሪልኝ ክፉ ነገር እዳስብ አታድርገኝ

  • @Pnice-fh7gg
    @Pnice-fh7gg 4 місяці тому +1

    ረምላዬ አረ አች ሲከፍሽ አልወድም የኔዉድ
    ኮምት አልፅፍም ግን በጣም እምከታተልሽ ማሬ
    አብሽሪልኝ ሁሉም ለኸይርነዉ እናተም አትለያዩ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 4 місяці тому +4

    ሡበሀን አላህ👍👍

  • @AeAh-ti4fv
    @AeAh-ti4fv 4 місяці тому +1

    ከኣላህ መንገድ ያፍንግጠ ሁሉ ኣላህ መልካም ህይወት አይኖርም

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 4 місяці тому +3

    አይዞሽ እህቴ ሰውኮ ጤና አቷል ሰውን በምን ላጣላ በምን መግቢያ ልፈልግ ነው ሰርቶ መለወጥ እያለ ለሰው ነገር መፈለግ ምን አይነት ግዜ ደረስን

  • @bezonshbezonsh58
    @bezonshbezonsh58 4 місяці тому +1

    😂ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ እራምላየ በጣም የሚገርም ነው ባሁኑ ሰአት ሰው ሚስጥረኛ ጒደኛ የለም አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ሱ ወ አ ትዳርሽን ይጠብቅልሽ❤❤😢ሀቢብም እባክህ ወአለይኩምአሰላምወራህመቱላእራምላየበጣምየሚገርምነውሁኑሰአትሰውሚስጥረኛጒደኛየለምአይዞሽየኔውድአላህሱወአትዳርሽንይጠብቅልሽሀቢብምእባክህተረዳት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZeynebaAhmed-qm9zz
    @ZeynebaAhmed-qm9zz 4 місяці тому

    ሱበሃን አላህ ምን አይነት ጉድ ናት አላህ ትግስቱን ይስጥሽ የኔ እህት ጎደኛ በዛሬ ጎዜ አያስፈልግም ምንም ቢቸግርሽ ምንም ቢከፋሽ ከአላህ ዉጭ ማንም ምንም የለም

  • @rehimahussen5805
    @rehimahussen5805 4 місяці тому +1

    አብሽሪ ኡክታየ እዴኔ ልብ የለሽም እኔም ልበቢስ ነኝ ብታይ እሀብብም ጋር ታርቃችሁ ደስታውን እጠብቃለን አይዞሽ አታልቅሽ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው

  • @NefisaYimer-d9e
    @NefisaYimer-d9e 4 місяці тому

    አብሽሪ እርምሊ አንች ኸይር አስበሽ ስለሆነ አላህ ካንች ጋር ነው ኢንሻአላህ