ሙሉ ቤተሰቦቸ በድሮን ተመተው ሞቱብኝ ብላ ለምን ዋሸች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 9 днів тому +15

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላህ ኢለሏሀ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን 🎉🎉🎉🎉

    • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
      @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 9 днів тому +1

      @@እሙዶክተርEmuDoctor ሰለሏሁአለይሂወሰለም

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 9 днів тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @saadas9954
      @saadas9954 9 днів тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @seadahabtamu308
    @seadahabtamu308 9 днів тому +4

    ወላሂ ስሰማት ሁለትቀንሙሉ ሰላም አልነበርኩም. በጣም አልቅሽ አልቅሽ አድዘመድ ሲሞትሚሆነኝንባ አስባከነችኝ ልቤንሰበረችኝበጣም😢

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 9 днів тому +1

    የኔ ጀግና❤❤❤ ልጅቷ እኔም ሰምቻት እራሴን እስኪያመኝ ነበር ያለቀስኩት አላህ ይቅር ይበለን ረሚላዬ

  • @remlalemma
    @remlalemma  9 днів тому +7

    ua-cam.com/channels/tWDwycNO2TGmROEzGMYTfg.html?si=cmJcYw9pxoJEyAea አዲሱ ፔጀ ነው

  • @zharaessa1248
    @zharaessa1248 9 днів тому +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱሁ ረምሊየ የኔቅን አሏህ በሰላም ይፍታሺ አወ የኔጀግና ዩቱብ ድካም አለዉ አብሺሪ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 9 днів тому +2

    አልሀምዱሊላህ ተከፈተልሽ ማሻ አላህ እረምሊዬ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 днів тому +2

    ይቅር ይበለት 😢ረምላዬ የኔውድ ስወድሽ እኮ 😊

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 9 днів тому +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስር ቤት እየተሰቃዩ ላሉት ወድም እና እህቶች ድምፅ እንሁን በሽታ ገብቷል እያሉ ነው

    • @ሂክማ-ለ8ደ
      @ሂክማ-ለ8ደ 9 днів тому

      አሁንም እስርቤት ሰው አለ😢😢😢😢 የአላህ

    • @Abc-ph3zz
      @Abc-ph3zz 9 днів тому

      ፍትህህህህህ ያአሏህ ምናለ በረራው በሰፊው ቢከፈት

    • @Abc-ph3zz
      @Abc-ph3zz 9 днів тому

      አሏህ ይድረስላቸው ምናለ ፍትህ ብጠይቁ

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx 9 днів тому +1

    የኔቆንጆ እኔም አዝሻለሁ ኢሸአላህ አይዞሽ

  • @Zainab-l9c3n
    @Zainab-l9c3n 9 днів тому +1

    አላህ.ሂዳ.ይስጣት.ስታለቅስ.በጣምተጨቀንነበር.ተመኚችባቸዉ.የልጁአቀልባ

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 9 днів тому +4

    ይችን የምታነቡ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Tybatube
    @Tybatube 8 днів тому +1

    አልሀም ዱሊላህ ተከፈተልሸ ማሻአላህ እረምሊዬ ቤትሰብ እሰት በቅንነት ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @remlalemma
      @remlalemma  8 днів тому

      ብር ነው የማይሰራው እንጅኮ ሙሉ በሙሉ ቪዲዮ እንዳልለቅ ነው የተዘጋው

  • @Sofiahassan-y8e
    @Sofiahassan-y8e 9 днів тому +1

    ረምሊ ተይ ብየሽነበርኮ ተይ በራስሽአይዳነይ ብየነበር ረምሊ ልጅቱን ስሰማ ጎደኛየጋ እያወራን እዳውአልቅሰን በተለይ ወድሜ በበሀርመቶ 3ቀኑ ደምተፍቶ ሞተ ስትል ይቅር ይበለኝየተቀበሎት አልተከባከቡትይሆን አልኩ ደሞወባይይዛቸዋልና ወባይዞት መዳኒት አሕገዙለት ይሆናል ብየ ሰውም በወጀል ሸክኬ ይቅርበለኝያረብ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 9 днів тому +2

    አይ ሰው ምነካንደው የሞቱብን እያዘን ሳይሞቱ ሞቱ ምንብትቸገር መለመኛ አንተጠብቀን

  • @ዜድነኝየወረኢሉዋ
    @ዜድነኝየወረኢሉዋ 9 днів тому +1

    ግንምንአሰባነዉአኡዙቢላህየፈለገቢበዱላት

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 9 днів тому +1

    አብሽሪ የኔዋ❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉

  • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
    @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 9 днів тому +1

    እኳንሰላምመጣሽየኔልዩ❤❤❤

  • @haifatube5927
    @haifatube5927 9 днів тому +1

    ዘንድሮ ሰው ገንዘብ አሳብዶታል የዝች ግን ከፋ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 9 днів тому +1

    የአላህ ምንይነት ውሸትነው ልጆስ ምን አርጓትነው ጉድ የባሰአለው

  • @seadahabtamu308
    @seadahabtamu308 9 днів тому +1

    እውነትም ወልጣቀኝ 😂😂😂

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 9 днів тому +1

    የፈጣሪ ያለህ 😢😢ምን ጊድ ናት😢

  • @bintemuhammed2273
    @bintemuhammed2273 9 днів тому +1

    የኔ ውድ❤

  • @Abc-ph3zz
    @Abc-ph3zz 9 днів тому +1

    አሏህ ይድረስላቸው ያረቢ

  • @LaylaMassarani
    @LaylaMassarani 9 днів тому +1

    😢😢😢😢

  • @GhGh-b8y
    @GhGh-b8y 9 днів тому +3

    ምኑን አወቅነው ብለሽ እረምላየ አረ ይቺ የለመደቺ ውሸታም ነቺ እኔስ የፈራሁት አሁንም በቦብ ሠው ገዝታ ቤቱንም ቤተሠቦቿንም እዳታስጨርሳቸው ነው ይቺ ዚፍጥ ነቺ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሃስቢላሂ ወኢኒመል ወኪል

    • @remlalemma
      @remlalemma  9 днів тому

      😂😂 ስቄያለሁ በወሬሽ እድሉን ካገኘች አትለቃቸውም

    • @GhGh-b8y
      @GhGh-b8y 9 днів тому

      @remlalemma ያስፈራል

    • @Sofiahassan-y8e
      @Sofiahassan-y8e 9 днів тому

      😂😂😂😂

  • @ዳኒያIslamicChannel
    @ዳኒያIslamicChannel 9 днів тому +1

    እስኪዉዶቼ ቤቴን ጎብኙት ምን እንደነካዉ አላቅም ቤቴ ጭር ብሏል

  • @ሪሀናአሊ-ጰ3ዘ
    @ሪሀናአሊ-ጰ3ዘ 8 днів тому +1

    ቁጥርሽን እረምሊ ለማዘዝ ፈልጊ ነበረ

  • @woyay2095
    @woyay2095 9 днів тому +1

    አልሃምዱሊላህ ተከፈተልሽ ረምሊ

    • @remlalemma
      @remlalemma  9 днів тому

      ብር አይሰራም እስከ ሶስትወር እንጅ ቪዲዮ መጫን እችላለሁ ዶላሩ ነው የተዘጋው

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 8 днів тому +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 9 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 8 днів тому

    ❤❤❤👍👍

  • @fiteleshito5729
    @fiteleshito5729 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    አብሽሪ
    መቶሺ አስገቧት
    እያልኩ ጪራሺ ተዘጋ

    • @remlalemma
      @remlalemma  8 днів тому

      ይከፈታል አትደንግጭ

  • @MmMm-i9q2e
    @MmMm-i9q2e 9 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsSa-d3u
    @AsSa-d3u 9 днів тому +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ksnkojahksk7267
    @ksnkojahksk7267 9 днів тому +1

    ማን ዘጋብሽ

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 9 днів тому +1

    ራምላ እነምአነሳብኝ ሞኒታይ ብዙለፈቻለሁሀቂቃ😢😢 ደሞ ሠአቱአነሳብኝ በጣምቀነሠብኝ እደትላሠሞላእምታቂውሠውካለሥአት የሚሠራ ንገሪኝ 90ቀንሠቶኝልእከዛላሥሞላ😢😢😢

  • @RahmaTami
    @RahmaTami 9 днів тому +1

    አደኛነኝ

  • @ZeitunaTubeዘይቱናቱዩብ
    @ZeitunaTubeዘይቱናቱዩብ 9 днів тому +1

    ደምሩኝ

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 8 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤