የቡላ ፍርፍር ፈጣን እና የሚጣፍጥ ቁርስ 'Bula Firfir' Ethiopian Food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 543

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen  4 роки тому +87

    ስላም እንኳን ደህና መጣችሁ:
    የ መርካሞ Merkamo Ethiopian Food link
    ua-cam.com/video/Xh4v_fsvbwA/v-deo.html
    የአዶት Adot tube link
    ua-cam.com/video/kpaEsPF22zw/v-deo.html
    የቡላ እርግፎ በቂንጬ ለቁርስ
    ua-cam.com/video/Z6gwEkTzbiA/v-deo.html

    • @Hamik100
      @Hamik100 4 роки тому +1

      merkamo

    • @MERYEMTUBE77
      @MERYEMTUBE77 4 роки тому

      ቡላ ምንድነው??????

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 роки тому +1

      @@MERYEMTUBE77 ቡላ እንስት ከሚባል ተክል የሚገኝ ነው፡ ዱቄቱ እርጥቡ ቡላ ተጣርቶ ከደረቀ በኋላ የሚገኝ ነው፡ አገር ቤት ነው የሚዘጋጅው፡ የሀበሻ ሱቅ አካባቢሽ ካለ ይገኛል

    • @amyboku8773
      @amyboku8773 4 роки тому +3

      Adot tube

    • @amyboku8773
      @amyboku8773 4 роки тому +2

      Adot tube

  • @faruqUsmanj
    @faruqUsmanj 9 місяців тому +3

    መርካሞ!💕አዶት!💕👍ምርጠጥ የየጉራጌ ባለሙያ!💕ናቸው!💕🙏👍አንንቺም ምርጥ!💕💕ነሽ!💕👍በርቱ!💕💕በዘመናዊ መሆኑ!👍💕

  • @meklitfekade2278
    @meklitfekade2278 Рік тому +3

    ወሬ አለማብዛትሽ ተመችቶኛል❤❤

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 роки тому +3

    በጣም የምወደው የቡላ ፍርፍር እጅሽ ይባረክ

  • @TekiyeTekamech
    @TekiyeTekamech Місяць тому

    በጣም ለመስራት የምጓጓዉ የነበረ ምግብ እጅሽ ይባረክ

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 4 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዘምዬ እንዴት እንደሚያምር ደግሞ በዚህ መንገድ ሞክሬው አላውቅም እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 роки тому

      አሜን እኔም አመሰግናለው አዶትዬ 🥰

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle 4 роки тому +1

      Adot አዶት tube አዶትዬ በጣም ማደቅሽ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ 😍

  • @azebttazeb8417
    @azebttazeb8417 3 роки тому +4

    በጣም ቆንጆ ምግብ ነው! እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @tsehaymulugeta1067
    @tsehaymulugeta1067 2 роки тому +2

    ጎበዝ የኔ እህት ሼር አድርጌልሻለሁ

  • @winnie21kitchen10
    @winnie21kitchen10 3 роки тому +2

    ቆንጆ አሰራር አናመሰግናለን like shear 🙏👍👌

  • @tsedalebissrat4959
    @tsedalebissrat4959 3 місяці тому

    ዋው በጦም ነው የተገረምኩት በእውነት እግዚአብሄር ይቦርክሽ
    እንዴት ቀላል ነው ለመዘከር በጦም ነው የቸኮልኩት ብርክ በይልን

  • @amirahussaien3454
    @amirahussaien3454 Рік тому

    በአንቺ መንገድ ሰርቼው በጣም ቆንጆነው አመሰግናለሁ

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ወደታችም ቆንጆ አሰራሩን በጣም ወደ ስም ነው ጉላሌ በጣም ነበረ መሆኑ በጣም ምርጥ ረሽኖ ሰራሹ በጣም ምርጥ ነው ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል ክፍሊ ለእኔም እንዳንቺ እሰራለሁ ማለት ነው በፈጣሪ የፍቃድ እደ ስላለ

  • @leulyonas9155
    @leulyonas9155 11 місяців тому

    በጣምቆንጆትምህርትአግኝቼበታለውተባረኪ

  • @tsprintingservicel7954
    @tsprintingservicel7954 4 місяці тому +1

    የፆም በዘይት ይቻላል የኔ ቆንጆ?

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 4 роки тому +2

    ዋዉ በጣም ቆንጆና ጤናማ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በርቺልኝ

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 4 роки тому +7

    I know bula Genfo, but this is my first time can’t wait to try. Thanks looks yummy

  • @ታመነችታፈሰ
    @ታመነችታፈሰ 3 роки тому +1

    ዋዉ እናመሰግናሎ በጣም አረፍ ነው

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 3 роки тому

    በጣም ያምራል እስከምሰራው ቸኩያለሁ እናመሰግናለን

  • @Emuyyee
    @Emuyyee 3 роки тому +2

    እጅጉን ይባርከው የኔ ቆንጆ !!

  • @lielty1495
    @lielty1495 2 місяці тому +1

    አንቺ እንደሠራሽው ሠርቼው በጣም ይጣፍጣል እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 3 роки тому +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ ቺርስ

  • @rawdaskitchen2253
    @rawdaskitchen2253 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በሰላም መጣሽ እህቴ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛ ቆንጆ አሰራር ነው ጎበዝ የኔ በለሞየ በርቺ እኔንም ዘይሪኝ❤❤❤❤❤

  • @tennytube2527
    @tennytube2527 4 роки тому +1

    በጣም ስፈልገው የነበረውን የቡላ አሰራር ነው ያሳየሺን በጣም እናመሠግናለን እህቴ እጅሽ ይባረክ 👏👏❤ አዲሰ ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @feteleworkabate7162
    @feteleworkabate7162 4 роки тому +1

    ሲያዩትም ያጠግባል እጅሽ ይባረክ፡በርቺ፡፡

  • @gelayeg.michael3703
    @gelayeg.michael3703 Місяць тому

    በጣም ቆንጆ ይመስላሰ❤❤❤

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 3 роки тому +12

    I will try this! Never had it prepared like this. Great job for a newer way of preparing bula!😋

  • @mulomulo8769
    @mulomulo8769 2 роки тому

    ወው ተወደጁ የጋምበታ ጣምበሮ ምግብ ስለሳራሽ እነመሰግነለን

  • @melatmelat9491
    @melatmelat9491 4 роки тому +13

    Now I learned another way of eating Bula😊

  • @nighistyhabtemicael9593
    @nighistyhabtemicael9593 4 роки тому +10

    Wonderful, this is my first time to see, thank you so much.

  • @hayatihayati3892
    @hayatihayati3892 4 роки тому +1

    Wowowow መጀመሬየ ቀን ብላ ፍርፍር ሲሳር አየሁት እጅሽ ይባርክ የምረ

  • @21cookchannel93
    @21cookchannel93 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ያስተማርስን እናመሰግናለን በርቺ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому

    TAEM በጣም አመሰግናለሁ አንቺም በጣም ደግ ነሽ እባክሽ የኔንም አስተዋውቂልኝ

  • @meronnegatu8583
    @meronnegatu8583 3 роки тому

    እናመሰግናለን አሰራርሽ ፅድት ያለ ነው, 🙏🙏

  • @senaitshawel3681
    @senaitshawel3681 3 роки тому

    በጣም ባለሙያ ነሽ ተባረኪ

  • @Yewb_112
    @Yewb_112 Рік тому

    በጣም ደ ስ ይላል በዚሁ አይነት አሰራር እርጥበ ቡላ ቢሆንስ

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 Місяць тому

    እናመሰግናለን፤ ተባረኪ።

  • @betelhem5464
    @betelhem5464 2 роки тому

    ቆንጆ ነው በጣም ሰርቸ ቀመስጉት

  • @astertsegaye2885
    @astertsegaye2885 3 роки тому

    አመስግናለሁ እንዴት የሚያስጓመጅ ቁርስ አስራር እግዜር ይስጥልኝ እጅጅሽን ይባርከው። ✌️🌹

  • @Ts1119-jj7pf
    @Ts1119-jj7pf Місяць тому

    እባክሽ ካየሽዉ እዳታልፊ አዶት በሰላም ነዉ የጠፋችዉ?

  • @gent5836
    @gent5836 3 роки тому

    ቡላ በዘይት ? 1st time to hear.

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ለየት ያለ አሰራር ነው እሞክረዋለው

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 роки тому

    እናመሰግናለን ቡላው የምን ዱቄት ነው

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o 4 роки тому +10

    First time to see this I will definitely try this. On the top of that I love your simplicity and neatness! Subscribed!

  • @fufayigu8809
    @fufayigu8809 2 роки тому

    arifnewetam gin bula litun metakem ayichalim?

  • @mimimallede1590
    @mimimallede1590 3 роки тому +3

    Thank you so much. Managed to make delicious bulla firfir using your recipe. God bless

  • @fetiyaadem1951
    @fetiyaadem1951 Рік тому

    Wow zarre serahut 1gna setafet enamesgnalen 🙏

  • @mihretyemane5579
    @mihretyemane5579 3 роки тому

    Thanks for sharing, how we know it's clean bula please?

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 2 роки тому

    Thanks it is a good advice God bless you. Keep it up.

  • @AbiTube
    @AbiTube 4 роки тому

    ዘሚየ በዚህ መንገድ ሞክሬው አላውቅም it looks so delicious. Thank you you for sharing

  • @yeshiaregemamo6928
    @yeshiaregemamo6928 2 роки тому

    አሪፍ ነው ጎበዝ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому

    ዋዉ ዘሚዬ እኔ እንደዚህ ሰርቼው ኣላውቅም በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ👍👍👍😍

    • @ጥበብቲዩብ-ገ5ሐ
      @ጥበብቲዩብ-ገ5ሐ 4 роки тому

      የመደራ ቦታ ተከለከለ | ሰዎች በታጣቂወች ተገ.ደሉ | ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ።ua-cam.com/video/XrqgmPpGjXs/v-deo.html

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ 😊

  • @demekeadamu6625
    @demekeadamu6625 3 роки тому

    ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 4 роки тому +7

    God bless you for giving credit and complementing others which you have been inspired by. Your background music is beautiful, soft and low in noise.

  • @KeriyaYasin-p7s
    @KeriyaYasin-p7s 10 місяців тому

    Wow ijishi yibarek

  • @abdullahbariya5631
    @abdullahbariya5631 4 роки тому +1

    Ma sha Allah very testy resp Plz make in Enlglish thank

  • @The811456
    @The811456 4 роки тому +5

    Never seen this way, can’t wait to try it. Thank you for sharing😀

  • @edenedo3424
    @edenedo3424 3 роки тому

    WOW btam yamerale sis tedar leyez new ka tewsan werat bawala migeb masera ewdalew eytmarkhuj naw enamsgnalen

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 Рік тому +2

    እኔ በበኩሌ ብላ ፍርፍር በዘይ በቲማቲም ሳልሳ በሽኩርትሲሰራ አይቼም ሰምቼም አላዉቅም በምጣድ እንኩሮ ተነኩሮ በቅቤ ብቻ ስሰራ ነዉ የማዉቀዉ ይህ ይገርማል

  • @ምስክርተሾም
    @ምስክርተሾም 3 роки тому

    እርጋታሽ ምናምን ደስ ይላል እህቴ❤😘

  • @nejathnejath3019
    @nejathnejath3019 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @martahabtamu4076
    @martahabtamu4076 3 роки тому

    lene yemejemeriyaye nw sayi gin eretebu bula ayihonemoye?

  • @እሙሲሃም
    @እሙሲሃም 2 роки тому

    እሰኪ እሞክረዋለሁ

  • @adubenyam7776
    @adubenyam7776 Рік тому

    እናመሰግናለን ❤

  • @DendirHile
    @DendirHile 9 місяців тому

    ስሏም፣እዴት፣ነሽሽ፣betam.ewdeshalew.alhah.edema.esetesh

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 3 роки тому +1

    i found it very easy TO prepare i always thought its very dificult to prepare this food thank you so much dear

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 Рік тому

    እናመሰግናለን ቀጣይ ልቀቁልን

  • @yemermohamed-oc3jc
    @yemermohamed-oc3jc Рік тому

    betam muya alesh berch egish yibarek

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 4 роки тому +1

    ዘሚዬ በጣም ቆንጆ ነው 😍😋 እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😘😍😍 በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ🙏🏾🙌🏾😍😘😘😘❤️

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 роки тому

      አሜን እኔም አመሰግናለው ሂዊዬ 🥰

  • @ZetseatWendmu
    @ZetseatWendmu 2 місяці тому +1

    ተባረኪ

  • @godloveseveryone1765
    @godloveseveryone1765 3 роки тому +3

    It looks delicious😋 👌... Can anyone tell me please what bula made of????

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  3 роки тому +1

      ቡላ እንስት ከሚባል ተክል የሚገኝ ነው፡ ዱቄቱ እርጥቡ ቡላ ተጣርቶ ከደረቀ በኋላ የሚገኝ ነው፡ አገር ቤት ነው የሚዘጋጅው፡ የሀበሻ ሱቅ ይገኛል

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov Місяць тому

    Thanks sister that looks yummy 😋

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 Рік тому

    የሊጡ ቡላ መጠቀም እንችላለን?

  • @kushnatube258
    @kushnatube258 4 роки тому +1

    በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 4 роки тому +2

    Bula firfir is my fav food to eat for breakfast. i make mine with onion, berbere and butter, next time I will try it with tomatoes. Thank you for sharing 😊.

  • @yoditabera9609
    @yoditabera9609 3 роки тому

    Thank you for sharing gin bedaneb yibsilale???

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 роки тому

    ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሞክራለው እስቲ

  • @mettik1562
    @mettik1562 2 роки тому +1

    hi where do you find the dry bulla? would you send the link or address where you purchase bulla?

  • @hussenali3270
    @hussenali3270 3 роки тому

    ጎበዝ ባለሙያ እናመሰግናለን

  • @emu3288
    @emu3288 2 роки тому +1

    I wish you could tell how minutes it needs to get ready. How do we know whether it is cooked well or not?

  • @tigisthailemariam811
    @tigisthailemariam811 3 роки тому

    አንደኛ የኔ ማርርር

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ተባረክ

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 4 роки тому

    እኔ ቲማቲም እደሚገባ አላዉቅም ነበር ግን ያለቲማቲም ስርቼዋለሁ ይህንንደሞ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን

  • @etaferahuewnetu5245
    @etaferahuewnetu5245 2 роки тому

    የእናቶች ወግ ....ቲና?

  • @ariamfeshaye6710
    @ariamfeshaye6710 2 місяці тому +1

    I like it Gobez

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen  4 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @bayushkasaye3527
    @bayushkasaye3527 2 роки тому

    አረ እኔ አልላቀቅ ብዬዋለው ጠዋት ያለሱ አልበላም ምረጥ ምግብ አይሰለችም 😍

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ለየት ያለ መንገድ ነው አመሰግናለው ድላካፈልሽኝ

  • @fesehahailu8229
    @fesehahailu8229 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @asfghadfg7673
    @asfghadfg7673 3 роки тому

    I like it but I half high cholesterol I can't it butter maybe I used olive oil ?

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @Amen-47
    @Amen-47 4 роки тому +108

    መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከ UA-cam አለች እናቴ ትክክል ናት እናመሠግናለን

    • @YK4M3N
      @YK4M3N 4 роки тому +3

      እያየሁ እያልኩ ነበር😅😅😅😅

    • @shewaabraha473
      @shewaabraha473 4 роки тому +3

      በናትሽ ተመቸሽኝ

    • @meselech3703
      @meselech3703 3 роки тому +1

      💗💗💗

    • @happya-r4i
      @happya-r4i 3 роки тому

      ክክክክክ

    • @happya-r4i
      @happya-r4i 3 роки тому

      ማማሰያ አያያዝሽ ግን ያንቺ አይመስልም በጣም ድክሜ ነው

  • @samrisamrisamrisamri8513
    @samrisamrisamrisamri8513 3 роки тому

    አንደኛ ነው

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Рік тому

    Este be zeyete emokerewalehu stome selehone. Thank you. 💚

  • @ariamfeshaye6710
    @ariamfeshaye6710 2 місяці тому

    Bula putting water after mixed with cooking it's easy to get

  • @ኢትዬጵያለዘላለምትሳቅ

    እግዳ ነኝ ዛሬ ገና ነው ጎራ ያልኩት በጣም ቆጆ ነው ነፍ ብላ ነበረኝ እናም ሁሌ ገንፎ መስራት መሮኝ ነበር ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽኝ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ፈጣን ነው እናመሰግናለን

  • @RaufaBediru
    @RaufaBediru 3 місяці тому

    Yale keba ayechalem?

  • @hayatmuktar3319
    @hayatmuktar3319 2 роки тому

    እርጥቡ ቡላ መጠቀም እንችላለን ወይ አሳይኝ

  • @kininij4569
    @kininij4569 4 роки тому +5

    It looks Yemi I can’t wait to try well done 👍

  • @እግዚአብሔርፍቅር
    @እግዚአብሔርፍቅር 2 роки тому

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውው