Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በህይወቴ እንደ ሽሮ የምወደው ምግብ የለም🥺🥺🥺
Inem
🤗🤗🤗🤗
ኡኡፍፍ
እኔም
ሽሮ የምር በጣም ነው የምወደው በጣም ከሌላ ምግም ሽሮ ይበልጥብኛል
እኔ እራሱው በጣም ነወ ማፈቅራት ሽሮዬን
ኑሮም ተወዳል እያሉ ነው ፍቅር ካለ ሽሮ ትበቃናለይ
Mnew ashkabetek/sh
Enyam shiro is my favourite food k dero shiro emertalo
ሹርየስወዳትወላሂ
ሽሮ ሁለተኛ እናታችን ያሳደገችን ሽሮ ውስጤነው😍
በሽሮ እናት ነዉ ያደግሽዉ ማለት ነዉ ሽሮ እናት ግን እንደ እንጀራ እናት ክፉ ናት እንዴ?
Woww ሽሮየ ዬኔ ምርጥ እንደኔ ሸቃላ የሆናችሁ like ኣቅምሱኝ
😂😂😂😂
የሽሮ ትዝታዬን ሁሉ እመጣሽው አቅራረብሽን ሳይ ምራቄ ባአፌ ሞላ ባለሙያ ነሽ❤❤❤🌹🌹🌹🌺🌺🌺🙏🙏🙏👏👏👏
በርቺ እህቴ በሰላም ከስደት ይመልሰኝና ለቤተሰቦቼ ኢቺን የሰራሻትን ሰርቼ እንድንመገብ ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን
ከወጥ አይነቶች እንዴ ሽሮ ልዩና ጣፋጭ ነገር አለ ቢሉኝ ውሸት ነው ለኔ ሽሮዬ አንደኛዬ አሳዳጊዬ ነች❤
በጣም ምርጥ ተጋቢኖ ነው እጅሽ ይባረክ 👌
አሜን አመሰግናለው 🙏
በጣም ደሰ እሜል የሹሮ አሰራራ ነው እነም አገረ ሰገባ እሰራለሁ እጂሸ ይባረክ እህታችን❤️❤️❤️👌👌👌👌
Sheroye...zente bela ..tnx dear
Thank you Melye 😃 🥰
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አመሰግናለው በጣም ነው ሚያምረው እንደሚጣፍጥ 100% አምናለው
በጣም ያምራል ቆንጆ ነው አይንም ይማረወካለ ጣእሙም በጣም እንደሚጣፍጥ እርግጠኘ ነኘ ።
ቆንጆ አሰራር ነው ወደ ሸክላው ስትገለብጭው አፌ ምራቅ ዋጠ ልዩ ነው እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ 😊
Non
ሽሮ በጣም የምወደውና የማይሰለቸኝ ምግብ ነውአሰራርሽ ልዩና ንፁህ ለአይን የሚያምር ነውእጅሽ ይባረክ
በጣም አመሰግናለሁ ቲኑ 😊
More video please I really love your work
ዋው እንዴት ያምራል በጣም ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
አሜን አዶትዬ በጣም አመሰግናለሁ 🥰
በጣም ምርጥ ታጋቢኖ ነው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው አንጀራው በነጭ እና በጥቁር በጣም የምረል ተባረኪ
አሜን አመሰግናለሁ 🙏
Masha Allh ማሻ አላህ ሽሮ yelem enaga ❤❤❤
I have just made this without the clay process and still teast good.Thank you for sharing 🙂👍
የሚገርም አሰራር እሞክረዋለሁ። በርቺ
ዋው ሽሮ በጣምነው የምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
እጅሽን ይባርከው አሰራርሽ ያስጎመጃል አመሰግንሻለሁ !!
ሠላም ብያለሁ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ አሪፍ ነዉ ናፍቆኛል ሽሮ በርችማ
ሰላም እንዴት ነሽ በጣም ደስ የሚል እና ጥሩ የአሰራር ዘዴ ነው ያስመለከትሽን
ወላሒ ሰዎች ሽሮ አንወድም ሲሉ ይገርመኛል በጣም ነው የምወደው ያው ሰዎችም ፍላጎታቸው ነው
Wowww enjira yeline eji zarewonune neber ymebelaw marya thanks
Shiro kemigboch hulu leyiche naw miwidaw tegabino degimo liyu mrcaye naw ijish yibarek mamiye
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ,በተለይ አገላለፅሽን እወድዋለሁ ብራቫ !!
I love shiro and I can eat shiro any time of the day. It looks delicious 😋
Aydel 🙂 Thank you🙏
በደምብ ነው ሽሮ የምወደው ምክንያቱም ሌላ ስለማላገኝ እኔ ቁርጥ ነው ባጭሩ ሁለነገሬ ስለሆነ ወድጀዋለሁ❤❤❤❤
Woooooow des yemil koyta neber yawekutn masawek melkam newu ehtachn des yemil koyta neber
Wow! It looks delicious 😍. Mirt Shiro I can't wait to try it. Thank you for sharing.
Thank you Tina 😊
ዋው በደንብ ቆንጆ ወጥ እንደሆነ ያስታውቃል ወድጄዋለሂ thank u
አመሰግናለው!
Honesty, you are good. Yamral betam.
Ekahun Alayhushim Ahun Mokirw woww Thanks
አኔ ምለዉ ይህንን የመሠለ ተጋሚኖ ሲሰራ የት ነበርኩኝ 🤔 እጆችሽ ይባረኩ ልዩ ነዉ 💞
😀 ደርሰሽበታል እናትዬ፡ አመሰግናለው
እቅልፍ ተኝተሽ ነዋ
በጣም አሪፍ ተጋቢኖ የተባረከ ይሁን
Shiro is one of my favourite food. I enjoy watching this. I love the way you served the shiro especially the injera! Thank you for sharing!
Thank you🙏
ሽሮው አንደኛ እንጀራው ግን አልተመቸኝም
በጣም ደሰይላል አሰራርሸ በርች እማ
Slam yene konjio Waooo ijish ybark betsb kargkush koycialhu
ዋዉነው ጣእምዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ😍😍😍
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰
ዋው ደስስል ባለሙያነሽ ጎበዝ ❤
❤ያምራል መሻአላህ በርች
Baxam arifi naw gobazi tabaraki inamasaginalhe
ሺሮ ውስጤ ነው 😍🥰🥰 me ላይክ
ቆንጆ ተጋቢኖ ነው በርቺምን አልባት ትንሽ መንተክተክ አና ወፈር ማለት ይቀረው ይሆን አኔ የማውቀው እንደዛ ስለሆነ ነው
Good thanks from tigrayns USA
መጥበሻ ቅጠል ለሽሮ ያምራል
በርች ደስ ይላል የክላ ሽሮ በጣምነው የናፍቀኝ
Im from Saudi Arabia
ዋዉ ጎበዝ በርቻ እህቴ ❤❤❤❤
በጣም ደስ የምትሊ ንጹህ ሰው አድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ አህት
🙏🥰
ጣትሽን ቁርጥማት አይንካው ባልበላውም ያምራል
ማሻ አላህ በጣም ያምራል የጤና ምግብ ይሁንልሺ
Ohh this is Amazing, I want to eat shiro now
I have never seen a shiro made this way before.. very inviting and looks delicious.. can't wait to make it.. thank you!
ዋው ነው በጣም ደረሰ የሚል አሰራር
ማሻላ እጅሽይባረክየኔቆጆ
በጣም ደስ ይላል, ግን ተጋቢኖ ሳይሆን ተጋሚኖ ነው የሚባለው 😊
ለኔም እየሸተተኝ ነው በጣም ጣፋጭ ይመስላል
ቀጥይበት ምርጥእህትማሻአላህብያለሁ
ሀይ ሰላም ነው ተጋብኖ በጣም አምሮኛል wow
😍Oh my gosh! I could almost taste it 🤗🤤🤗🤤. እጅሽ ይባረክ!
Wowowo 💯 thanks so much 👍 🙏🏿 💓
wow, never saw and thought of this, u r so creative, thanks betam
Sheroya betam arif nwe argshe yeserashw👍
Thank you!
Very well done 👏 ✔ 👍 thank you Taem🙏🙏🙏🙏
Thank you Kalye🙏🥰
በጣም ምርጥ ሽሮ እጅሽ ይባረክ
I need that plate in my life right now! Perfect quarantine food!
Go for it, it's a quick and tasty meal 😀
በጣም የሚጣፍጥ ይመስላል ይህ የመጀመሪያ ጊዜ ነው ወደፌት እከታተልሻለሁ እመስግናለሁ ተባረኪ የኔ ቆንጆ!!!
ዋው ሽሮዬ እጅሽ ይባረክ
egish yebareke
Betam yamiral bravo beriche
በርች በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እህት
እጀራውም ሁለት አይነት ነው እንደ እናም ማሻአላህ ብያለሁ
እጅሽ ይባረክ
Wowoow good job Continue🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️Very verg good girl
በጣም አሪፍ አሠራር ነው ሰርቼ እስክቀምሰው ቸኩያለሁ።
ዋው ባለሞያ እናመሠግናለን
wow endet yamerale ema
ልክ እንዳንችይ አርጌየ ሰርቻለሁ ዛሬየ ቀምሸየ እነግርሻለሁ
ሁሉም ጥሩ ነው እባክሽን የ የጥብስ ቅጠሉን ተይዉ
ዋዉ ጥሩ ትምህርት ነው
ውውው ብጣማ ቆንጅ ሰራሕ እህትይ 💘💘💘💘💘
አመሠግናለሁ ሽሮ ስወድ ነጭ ሽንኩርቱም መዳኒት ነው
ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛ ሰላም ላግራችን በጣም ያምራል እጅሸን ይባሪክዉ ፈጥሬ ጥበብሸን ያብዛልሸ የኔ ዉድ በረቸ ጎበዝ😍😍😍😍😍
Betam yameral eje yebarek
ዋው ባለሙያ ነሽ የምር
ማሻአላህ ጎበዝ በርች እህቴ
Amazing. Wow, yummy ❤
እንጀራው ሁለት አይነት አይ ጌዜ ያምራል
መሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ
የት መጥቼ ልብላ አድራሻ ንገሪኝ ሞያም መማር እፈልጋለሁ
Sister thank you so much I appreciate you. It is very easy and clear. We will try it and send you the feedback and comments. Yonas from Manchester UK.
ዋው ያስጎመጃል እጅሽ ይባርክ የሃገሬዋ
Be Telegram endnketalel bitaregim arf new, Ejish yibarek
በርች የኔ ቆንጆ
ማሻአላህማር በጣም አሪፋ ሙያነውውድ
ጉደኛ ነው ማሻ አላህ
Thank you for sharing your tradition food It looks very delicious 🤤
ኑሪልኝ : እጅሺን : አይቆርጥመው : እህቴ
በህይወቴ እንደ ሽሮ የምወደው ምግብ የለም🥺🥺🥺
Inem
🤗🤗🤗🤗
ኡኡፍፍ
እኔም
እኔም
ሽሮ የምር በጣም ነው የምወደው በጣም ከሌላ ምግም ሽሮ ይበልጥብኛል
እኔ እራሱው በጣም ነወ ማፈቅራት ሽሮዬን
ኑሮም ተወዳል እያሉ ነው ፍቅር ካለ ሽሮ ትበቃናለይ
Mnew ashkabetek/sh
Enyam shiro is my favourite food k dero shiro emertalo
ሹርየስወዳትወላሂ
ሽሮ ሁለተኛ እናታችን ያሳደገችን ሽሮ ውስጤነው😍
በሽሮ እናት ነዉ ያደግሽዉ ማለት ነዉ ሽሮ እናት ግን እንደ እንጀራ እናት ክፉ ናት እንዴ?
Woww ሽሮየ ዬኔ ምርጥ እንደኔ ሸቃላ የሆናችሁ like ኣቅምሱኝ
😂😂😂😂
የሽሮ ትዝታዬን ሁሉ እመጣሽው አቅራረብሽን ሳይ ምራቄ ባአፌ ሞላ ባለሙያ ነሽ❤❤❤🌹🌹🌹🌺🌺🌺🙏🙏🙏👏👏👏
በርቺ እህቴ በሰላም ከስደት ይመልሰኝና ለቤተሰቦቼ ኢቺን የሰራሻትን ሰርቼ እንድንመገብ ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን
ከወጥ አይነቶች እንዴ ሽሮ ልዩና ጣፋጭ ነገር አለ ቢሉኝ ውሸት ነው ለኔ ሽሮዬ አንደኛዬ አሳዳጊዬ ነች❤
በጣም ምርጥ ተጋቢኖ ነው እጅሽ ይባረክ 👌
አሜን አመሰግናለው 🙏
በጣም ደሰ እሜል የሹሮ አሰራራ ነው እነም አገረ ሰገባ እሰራለሁ እጂሸ ይባረክ እህታችን❤️❤️❤️👌👌👌👌
Sheroye...zente bela ..tnx dear
Thank you Melye 😃 🥰
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አመሰግናለው በጣም ነው ሚያምረው እንደሚጣፍጥ 100% አምናለው
በጣም ያምራል ቆንጆ ነው አይንም ይማረወካለ ጣእሙም በጣም እንደሚጣፍጥ እርግጠኘ ነኘ ።
ቆንጆ አሰራር ነው ወደ ሸክላው ስትገለብጭው አፌ ምራቅ ዋጠ ልዩ ነው እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ 😊
Non
ሽሮ በጣም የምወደውና የማይሰለቸኝ ምግብ ነው
አሰራርሽ ልዩና ንፁህ ለአይን የሚያምር ነው
እጅሽ ይባረክ
በጣም አመሰግናለሁ ቲኑ 😊
More video please I really love your work
ዋው እንዴት ያምራል በጣም ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
አሜን አዶትዬ በጣም አመሰግናለሁ 🥰
በጣም ምርጥ ታጋቢኖ ነው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው አንጀራው በነጭ እና በጥቁር በጣም የምረል ተባረኪ
አሜን አመሰግናለሁ 🙏
Masha Allh ማሻ አላህ ሽሮ yelem enaga ❤❤❤
I have just made this without the clay process and still teast good.
Thank you for sharing 🙂👍
የሚገርም አሰራር እሞክረዋለሁ። በርቺ
ዋው ሽሮ በጣምነው የምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
እጅሽን ይባርከው አሰራርሽ ያስጎመጃል
አመሰግንሻለሁ !!
ሠላም ብያለሁ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ አሪፍ ነዉ ናፍቆኛል ሽሮ በርችማ
ሰላም እንዴት ነሽ በጣም ደስ የሚል እና ጥሩ የአሰራር ዘዴ ነው ያስመለከትሽን
ወላሒ ሰዎች ሽሮ አንወድም ሲሉ ይገርመኛል በጣም ነው የምወደው ያው ሰዎችም ፍላጎታቸው ነው
Wowww enjira yeline eji zarewonune neber ymebelaw marya thanks
Shiro kemigboch hulu leyiche naw miwidaw tegabino degimo liyu mrcaye naw ijish yibarek mamiye
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ,በተለይ አገላለፅሽን እወድዋለሁ ብራቫ !!
በጣም አመሰግናለሁ 😊
I love shiro and I can eat shiro any time of the day. It looks delicious 😋
Aydel 🙂 Thank you🙏
በደምብ ነው ሽሮ የምወደው ምክንያቱም ሌላ ስለማላገኝ እኔ ቁርጥ ነው ባጭሩ ሁለነገሬ ስለሆነ ወድጀዋለሁ❤❤❤❤
Woooooow des yemil koyta neber yawekutn masawek melkam newu ehtachn des yemil koyta neber
Wow! It looks delicious 😍. Mirt Shiro I can't wait to try it. Thank you for sharing.
Thank you Tina 😊
ዋው በደንብ ቆንጆ ወጥ እንደሆነ ያስታውቃል ወድጄዋለሂ thank u
አመሰግናለው!
Honesty, you are good. Yamral betam.
Ekahun Alayhushim Ahun Mokirw woww Thanks
አኔ ምለዉ ይህንን የመሠለ ተጋሚኖ ሲሰራ የት ነበርኩኝ 🤔
እጆችሽ ይባረኩ ልዩ ነዉ 💞
😀 ደርሰሽበታል እናትዬ፡ አመሰግናለው
እቅልፍ ተኝተሽ ነዋ
በጣም አሪፍ ተጋቢኖ የተባረከ ይሁን
Shiro is one of my favourite food. I enjoy watching this. I love the way you served the shiro especially the injera! Thank you for sharing!
Thank you🙏
ሽሮው አንደኛ እንጀራው ግን አልተመቸኝም
በጣም ደሰይላል አሰራርሸ በርች እማ
Slam yene konjio Waooo ijish ybark betsb kargkush koycialhu
ዋዉነው ጣእምዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ😍😍😍
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰
ዋው ደስስል ባለሙያነሽ ጎበዝ ❤
❤ያምራል መሻአላህ በርች
Baxam arifi naw gobazi tabaraki inamasaginalhe
ሺሮ ውስጤ ነው 😍🥰🥰 me ላይክ
ቆንጆ ተጋቢኖ ነው በርቺ
ምን አልባት ትንሽ መንተክተክ አና ወፈር ማለት ይቀረው ይሆን አኔ የማውቀው እንደዛ ስለሆነ ነው
Good thanks from tigrayns USA
መጥበሻ ቅጠል ለሽሮ ያምራል
በርች ደስ ይላል የክላ ሽሮ በጣምነው የናፍቀኝ
Im from Saudi Arabia
ዋዉ ጎበዝ በርቻ እህቴ ❤❤❤❤
በጣም ደስ የምትሊ ንጹህ ሰው አድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ አህት
🙏🥰
ጣትሽን ቁርጥማት አይንካው ባልበላውም ያምራል
ማሻ አላህ በጣም ያምራል የጤና ምግብ ይሁንልሺ
Ohh this is Amazing, I want to eat shiro now
I have never seen a shiro made this way before.. very inviting and looks delicious.. can't wait to make it.. thank you!
ዋው ነው በጣም ደረሰ የሚል አሰራር
ማሻላ እጅሽይባረክየኔቆጆ
በጣም ደስ ይላል, ግን ተጋቢኖ ሳይሆን ተጋሚኖ ነው የሚባለው 😊
ለኔም እየሸተተኝ ነው በጣም ጣፋጭ ይመስላል
ቀጥይበት ምርጥእህትማሻአላህብያለሁ
ሀይ ሰላም ነው ተጋብኖ በጣም አምሮኛል wow
😍Oh my gosh! I could almost taste it 🤗🤤🤗🤤. እጅሽ ይባረክ!
Wowowo 💯 thanks so much 👍 🙏🏿 💓
wow, never saw and thought of this, u r so creative, thanks betam
Sheroya betam arif nwe argshe yeserashw👍
Thank you!
Very well done 👏 ✔ 👍 thank you Taem🙏🙏🙏🙏
Thank you Kalye🙏🥰
በጣም ምርጥ ሽሮ እጅሽ ይባረክ
I need that plate in my life right now! Perfect quarantine food!
Go for it, it's a quick and tasty meal 😀
በጣም የሚጣፍጥ ይመስላል ይህ የመጀመሪያ ጊዜ ነው ወደፌት እከታተልሻለሁ እመስግናለሁ ተባረኪ የኔ ቆንጆ!!!
ዋው ሽሮዬ እጅሽ ይባረክ
egish yebareke
Betam yamiral bravo beriche
በርች በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እህት
እጀራውም ሁለት አይነት ነው እንደ እናም ማሻአላህ ብያለሁ
እጅሽ ይባረክ
Wowoow good job Continue
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️Very verg good girl
በጣም አሪፍ አሠራር ነው ሰርቼ እስክቀምሰው ቸኩያለሁ።
ዋው ባለሞያ እናመሠግናለን
wow endet yamerale ema
ልክ እንዳንችይ አርጌየ ሰርቻለሁ ዛሬየ ቀምሸየ እነግርሻለሁ
ሁሉም ጥሩ ነው እባክሽን የ
የጥብስ ቅጠሉን ተይዉ
ዋዉ ጥሩ ትምህርት ነው
ውውው ብጣማ ቆንጅ ሰራሕ እህትይ 💘💘💘💘💘
አመሠግናለሁ ሽሮ ስወድ ነጭ ሽንኩርቱም መዳኒት ነው
ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛ ሰላም ላግራችን በጣም ያምራል እጅሸን ይባሪክዉ ፈጥሬ ጥበብሸን ያብዛልሸ የኔ ዉድ በረቸ ጎበዝ😍😍😍😍😍
Betam yameral eje yebarek
ዋው ባለሙያ ነሽ የምር
ማሻአላህ ጎበዝ በርች እህቴ
Amazing. Wow, yummy ❤
እንጀራው ሁለት አይነት አይ ጌዜ ያምራል
መሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ
የት መጥቼ ልብላ አድራሻ ንገሪኝ ሞያም መማር እፈልጋለሁ
Sister thank you so much I appreciate you. It is very easy and clear. We will try it and send you the feedback and comments.
Yonas from Manchester UK.
ዋው ያስጎመጃል እጅሽ ይባርክ የሃገሬዋ
Be Telegram endnketalel bitaregim arf new, Ejish yibarek
በርች የኔ ቆንጆ
ማሻአላህማር በጣም አሪፋ ሙያነውውድ
ጉደኛ ነው ማሻ አላህ
Thank you for sharing your tradition food
It looks very delicious 🤤
ኑሪልኝ : እጅሺን : አይቆርጥመው : እህቴ