ከቤቱ ሳይወጣ ሚሊየነር የሆነው ኢትዮጵያዊ ወጣት አስገራሚ ስራ online business

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

КОМЕНТАРІ • 181

  • @abelbirhanu1
    @abelbirhanu1  8 місяців тому +90

    በዚህ ሊንክ ሰብስክራይብ ያድርጉ አመሰግናለሁ
    ua-cam.com/video/1ku_RhbUXAI/v-deo.htmlsi=xIKvHYdMeCPleYCZ

    • @algurabaae
      @algurabaae 8 місяців тому +1

      @algurabaaatube3332

    • @Kidusdan
      @Kidusdan 8 місяців тому +2

      መቼ ነው የሚጀምረው አቤላ

    • @user-ju6pq8se4t
      @user-ju6pq8se4t 8 місяців тому

      እሽ እናደርጋለን
      ግን አቤሎ እስኪ ስለYalla ንገረን

    • @user-op8tb9ye5k
      @user-op8tb9ye5k 8 місяців тому +1

      እኔ መክፈት በጣም እፈልጋለሁ ግን አልቻልሁበትም ምን ላድርግ

    • @SparkMedia12
      @SparkMedia12 8 місяців тому +1

      እባክህ በድግል እርዳኝ ህልም ሆነብኝ!

  • @ethio360media53
    @ethio360media53 8 місяців тому +166

    ማነው ልጅ መውለድ የናፈቀው እንደኔ እሲ አላህ ይስጥሽ በሉኝ ቅመሞች 😢😢😢😢😢

    • @enyewhustle
      @enyewhustle 8 місяців тому +4

      Allah yistsh

    • @nasrukalid1445
      @nasrukalid1445 8 місяців тому +1

      ኢንሻአላህ አላህ ይስጥሽ አላህ ያስደስትሽ
      በደንብ ዱአ አርጊ ኢንሻአላህ ይሰጥሻል

    • @tegegnmekengo444
      @tegegnmekengo444 8 місяців тому +4

      እግዚአብሔር አይጎልበትም ይሰጠናል ህመሙን አውቃለሁ ከባድ ነው

    • @user-gt7ex6xv6u
      @user-gt7ex6xv6u 8 місяців тому +1

      Kernfud teshi eeht Duane eeyrgshe

    • @user-gd6yx6cp2d
      @user-gd6yx6cp2d 8 місяців тому

      Lwuledlshi

  • @abrehot1
    @abrehot1 8 місяців тому +144

    አመሰግናለሁ አቤል፣ ይሀው taza entertainment የተባለ ምርጥ ቻናል ከፍቼ ባጭር ጊዜ ውጤታማ እየሆነልኝ ነው። አቤልን እንደኔ የምትወዱ በ like ግለፁልኝ

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 8 місяців тому +18

    አቤልዬ የወይኗ ልጅ ተባረክ እንዲህ ለወጣቶች ተስፋ የሚሰጥ ትምህርት ሰጭ ኘሮግራሞችን በማቅረብህ፡፡አማኑኤል ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልን ናትናኤል ተባረክ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና አንተን ለወለዱ ቤተሰቦችህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ አማኑኤል የልፋትህን ስለሰጠህ ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡

  • @asterketema8756
    @asterketema8756 8 місяців тому +11

    This young Ethiopian is a tremendous example to our country!!

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 8 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ወድሜችን ሁሌ ስለምታበረታን

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 8 місяців тому +1

    አቤልዬ ለብዙዎች የመረጃ ምንጭ ነህና እናመሰግናለን❤❤

  • @zedFlower-kr7dw
    @zedFlower-kr7dw 8 місяців тому +4

    ጀግና ነህ ወንድሜ💯👍👍👍

  • @gmail.c599
    @gmail.c599 8 місяців тому +8

    አስተማሪ ታሪክ ነዉ አቤላ።❤❤

  • @Abelvibes
    @Abelvibes 8 місяців тому +6

    ተራ ሰው ብዙ አይሞክርም ስለዚህ በጣም ከሞከርክ ተራ መሆን አይቻልም። 10Q አቤል 🙏
    ሰወች አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v 6 місяців тому +1

      ብዙ የሚሞክር ሰው ብልህ ጠንካ ራ ነው

  • @smarteth4342
    @smarteth4342 8 місяців тому +1

    የትምህርት channelም ብታበረታታ በጣም ደስ ይለናል። thanks

  • @user-vj5zp9fw6m
    @user-vj5zp9fw6m 8 місяців тому +5

    አቤሎ የድሮዎ ጎደኛይ 🙏🙏🙏

  • @Edomi353
    @Edomi353 8 місяців тому +14

    አዎ እኔም ይን ስራ ሞክሬው ነበር። ነገር ግን ስራ ሳፈላልግ አሰሪዎቹ የሚፈልጉት እስከ 5 star ⭐⭐⭐⭐ አካባቢ የለው እና " ስራው መቶ በመቶ ተጠናቋል " የሚል ነገር profile ላይ ይሻሉ😢። እኔ ደሞ ጀማሪ ነኝ ከየት ላምጣ😢። አቤላ እስኪ አንድ ነገር በለኝ። አንተ ከስንት አመት በፊት እንደሆነ 🤔 እረሳሁት እንጅ(የኮረና ሰሞን መሰለኝ) አንድ ቪድዮ upload አርገህ ነበር እና ስለዚህ ነገር ጠቅሰህ ነበር ። እስቲ አንድ ነገር በሉኝ🙏🙏🙏

    • @user-ri7yz6cl4e
      @user-ri7yz6cl4e 8 місяців тому +3

      አይዞን በርታ ተስፋ አትቁረጥ ይሳካል 😊

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r 8 місяців тому +3

      አይዞን በርታ

    • @Edomi353
      @Edomi353 8 місяців тому +3

      Thank you for both of you😊

  • @Betterkidz
    @Betterkidz 8 місяців тому +3

    Wlh Upwork betam yemgerm platform nw ene erasu $57,000 serichebetalew be 1 wer wust

  • @shinodatube
    @shinodatube 8 місяців тому +7

    እንኳን ደህና መጣህ አቤላ❤❤❤

  • @user-me8ip1os8s
    @user-me8ip1os8s 8 місяців тому +2

    በርታ ወንዲም እሥኪ እገዘን በእውቀትህ እርዳን ተሞክሮህን ጋብዘን

  • @kidus_tube1
    @kidus_tube1 8 місяців тому +6

    Thanks አቤሎ እኔም በዩቲዩብ እንደሚሳካልኝ እተማመናለሁ እንዳንተ ለመሆን ለቻናሌ እየለፋሁ ነዉ

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o 8 місяців тому +6

    አቤሎ ምርጥ ስው ❤️👍

  • @SagniDereje-sy6bj
    @SagniDereje-sy6bj 8 місяців тому +1

    Betam aref nw abela enamesegenalen❤

  • @ZekariyasKassahun-yv3ll
    @ZekariyasKassahun-yv3ll 6 місяців тому

    ሰላም አቤላ በጣም ጎበዝ ነህ የምትሰራቸው ነገሮች ጥሩ ናቸው በርታ በዚህ ቀጥል

  • @hebeshawuit8575
    @hebeshawuit8575 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን❤

  • @Dr_fanuel
    @Dr_fanuel 8 місяців тому +7

    ጤና ነክ ቪዲዮዎች ከቻናሌ ማግኘት ትችላላችሁ

  • @adisugebru892
    @adisugebru892 8 місяців тому +1

    በእውነት በቀላሉ ይህን ያህል ገንዘብ የሚገኝ ከሆነ ምስጢሩ ደብቆ ብቻውን ይጠቀም ነበር ።ይህ የማጭበርበር ስራ ይታወቃል ።

  • @bersufekadMucheye
    @bersufekadMucheye 6 днів тому

    በርታ ወንድም ሊታግዘኝ ትችላለህ....??

  • @Gach-Feta373
    @Gach-Feta373 8 місяців тому +5

    Waw Editer ❤❤❤

  • @ShamsoAbdi-g3g
    @ShamsoAbdi-g3g 23 дні тому

    May biirasar yaagero astakakiil

  • @FastMediaNews1
    @FastMediaNews1 8 місяців тому +5

    Bertalin❤❤❤

  • @mate2080
    @mate2080 8 місяців тому +2

    No 1

  • @JoelTalargie
    @JoelTalargie 8 місяців тому +1

    awesome abela

  • @AtsedeMulugeta-cv3xf
    @AtsedeMulugeta-cv3xf 8 місяців тому +5

    ደምሩኝ ውዶችየየየየ አብረን እንደግ

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 8 місяців тому +1

      ❤❤አንቺም ነይ

  • @abdureyahaya2760
    @abdureyahaya2760 8 місяців тому +8

    Great adevice abela❤❤

  • @bekiking_
    @bekiking_ 8 місяців тому +6

    Abelye sile forex video siraln pls

    • @firaolberhanu
      @firaolberhanu 7 місяців тому

      better than any other online work but it need much dedication......

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit 8 місяців тому +3

    Wawooo he is great 👌
    Thanks 👍 for your report

  • @ABBIHAMI
    @ABBIHAMI 6 місяців тому +1

  • @yelibanosfire6311
    @yelibanosfire6311 8 місяців тому +2

    ዋውውውውው

  • @amidewerkamare8587
    @amidewerkamare8587 7 місяців тому

    በጣም ምርጥ ሰው አብረን እንደግ ቤተሰብ

  • @tahanur8136
    @tahanur8136 8 місяців тому +2

    መልካም ት/ ት

  • @abfilmreview6390
    @abfilmreview6390 7 місяців тому

    its really motivational

  • @ABCACADAMY
    @ABCACADAMY 4 місяці тому

    good content

  • @Esheman1999
    @Esheman1999 8 місяців тому +2

    ለመስራት እፈልገዋለሁ እስቲ ምን ትረዳኛለክ።

  • @BAmeltimedia
    @BAmeltimedia 8 місяців тому +1

    አቤሎ ምርጥ ሰዉ

  • @SparkMedia12
    @SparkMedia12 8 місяців тому +5

    ለምድነው አንተ እያለህ አስር ሺ ብር የምከፍለው? ና ና ውሰደኝ!ወንድሜ!❤

  • @AlebelWassie
    @AlebelWassie 19 днів тому

    የናትናኤልን ስልክ ተባበረን

  • @Wanciitube
    @Wanciitube 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ nu jiradhu

  • @welotube463
    @welotube463 7 місяців тому

    ሠላም የሀገሬ ልጆች❤

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 8 місяців тому +4

    አቤላ ግን ለሀገር ብዘ ነገር ታደርጋለህ ብየ እጠብቃለሁ ለህዝብ ማገልገል ሀገርን ናገልገል ነው

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 8 місяців тому

      Men yaglglal sel ethiopia gudau aydelm

  • @EOTC_React
    @EOTC_React 8 місяців тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @TAS27483
    @TAS27483 8 місяців тому

    አመሰግናለሁ አቤሎ

  • @askum2568
    @askum2568 7 місяців тому

    Let's be family together and grow together

  • @mohaali9300
    @mohaali9300 10 днів тому

    Please I need it if it is true

  • @Amanshow-lr4em1nd2u
    @Amanshow-lr4em1nd2u Місяць тому

    እንደው እኔ ግን online sira alskalgy ala erdugy dakimogal

  • @habtamuashenafi1062
    @habtamuashenafi1062 8 місяців тому

    Guadeghaye akorashgh🎉🎉🎉🎉🎉

  • @leulleul748
    @leulleul748 8 місяців тому

    Very inspiring video

  • @Buseyripoultryfarm
    @Buseyripoultryfarm 8 місяців тому

    Wow

  • @abaichomanjr1212
    @abaichomanjr1212 8 місяців тому +1

    አፌ ቁርጥ ይበልልክ አቤል ይህ ለ እኔ ትልቅ ስንቅ ነው

  • @Hamarich_arts
    @Hamarich_arts 8 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @Haroo-Wanchi
    @Haroo-Wanchi 7 місяців тому

    በርታ , ግን ታክስ ስለማይከፍል ከባድ ነው

  • @AmanuelBelachew-nc6jr
    @AmanuelBelachew-nc6jr 8 місяців тому +2

    17ተኛ ላይ አድራጊ

  • @sadizeen4826
    @sadizeen4826 7 місяців тому

    I just wanted to know about your course

  • @Yasuprank
    @Yasuprank 8 місяців тому

    Mirt lij neh betam yemigerm new yemtakerbew

  • @ZekariyasKassahun-yv3ll
    @ZekariyasKassahun-yv3ll 6 місяців тому

    መስራት እፈልጋለሁ አግዘኝ ወንድሜ

  • @hanilove8635
    @hanilove8635 6 місяців тому

    Ene dmo sew mehone nafkogal 😢

  • @EthioPeople
    @EthioPeople 6 місяців тому

    እናመሰግናለን
    አቤል አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ጌም ተጫውቸ የሰበሰብኩትን ኮይን እንዴት ነው ወደ ቫይፓል መላክ የምችለው

  • @Shortsvideo-9754
    @Shortsvideo-9754 8 місяців тому +1

    አረ አቤላ ምን ጀመርክ የጅሮ ይሻለናል ወይ ሌላ አካውንት ክፈት❤

  • @user-rj3we9yf5e
    @user-rj3we9yf5e 7 місяців тому +1

    abelo eski sele binance seralen

  • @BelatuNega
    @BelatuNega 8 місяців тому

    enkan dehna meTah Abilu

  • @CW_Meraki2334
    @CW_Meraki2334 8 місяців тому

    Are interview argln abela 😊😊😊

  • @Yabser16
    @Yabser16 7 місяців тому

    Pay pal akafafat plis

  • @Danafuller777
    @Danafuller777 8 місяців тому

    One Love ❤❤❤

  • @SeidAhmed-ct9yp
    @SeidAhmed-ct9yp 8 місяців тому

    Nice video

  • @biniyammisganaw6891
    @biniyammisganaw6891 8 місяців тому

    Tsebayu erasu emigermi lij neber kezikim belay yasgerimenali gena natiye bertaligni

  • @segniku_216
    @segniku_216 8 місяців тому

    Thank you abela 🎉

  • @DESUPOST
    @DESUPOST 8 місяців тому

    gobez sew

  • @tadeesse286
    @tadeesse286 8 місяців тому +1

    አቤል ብራሀኑ ከምታስደስተኝ ነገር አንድ በስዎች ስኬት በጣም ትረካለ ማለት ቅን ስው ነክ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ስው ያብዛልን

    • @user-oe5gx6pt3l
      @user-oe5gx6pt3l 8 місяців тому

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @user-pq6hb8ol3q
    @user-pq6hb8ol3q 6 місяців тому

    Hi abel adis jemari negn mn madreg new yalebgn

  • @HtmgmGmg
    @HtmgmGmg 2 місяці тому

    be ethio hager yseral gn

  • @DagidaveDavedagi
    @DagidaveDavedagi 8 місяців тому +2

    bela sele ridet app metakewn negren

  • @user-fz2jn9xw8h
    @user-fz2jn9xw8h 8 місяців тому

    Endet eka megezat meshet yechalal

  • @aseterhayila4130
    @aseterhayila4130 8 місяців тому +1

    ከኋላህ ሚያሽቃብጠው ልጅ ግን 😂😂😂😂

  • @user-zl6be6be4q
    @user-zl6be6be4q 8 місяців тому

    Kabla warga

  • @Mikeyotube
    @Mikeyotube 8 місяців тому

    👍👍

  • @Gach-Feta373
    @Gach-Feta373 8 місяців тому +9

    Abela 2 ጊዜ ሰብስክራይብ ማድረግ አይቻልም ???

  • @mudemlie5242
    @mudemlie5242 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abiyyemariamlej
    @abiyyemariamlej 8 місяців тому

    Abela

  • @user-yd9dx9vw4d
    @user-yd9dx9vw4d 7 місяців тому

    place

  • @Etbesttube
    @Etbesttube 8 місяців тому +3

    First

  • @solbrh8302
    @solbrh8302 8 місяців тому

    what and where is the Massage?

  • @menkem7792
    @menkem7792 8 місяців тому

    እንዴት connection ከዉጭዎቹ እንፈጥራለን እስኪ ንገረን።

  • @betreteferi8868
    @betreteferi8868 8 місяців тому

    Abelu
    Half me to do business
    I am single mam with MSC
    It looks difficult to make business from my home.

  • @Natitube463.
    @Natitube463. 8 місяців тому

    💯💯🙏🙏🙏

  • @LifeQuotesRelationships
    @LifeQuotesRelationships 8 місяців тому

    እንኳን ደና መጣህ

    • @hawabadma
      @hawabadma 8 місяців тому

      👍👍👍

  • @tilahundula
    @tilahundula 7 місяців тому

    አቤል ዩቱብ መክፈት እዴት እችላለሁ

  • @BiniJr-cs8oy
    @BiniJr-cs8oy 7 місяців тому

    PayPal endet register larg

  • @EdisonvsTesla
    @EdisonvsTesla 8 місяців тому +1

    illusion😂😂

  • @samiclick6753
    @samiclick6753 8 місяців тому +1

    አቤል እውነት አንት ስምቼ 545ስብስክራብ ደርሻልው ከበርታው እቅይራለው ስብክራብ

  • @Abititv-show
    @Abititv-show 8 місяців тому

    enkuan dena metah abeloo😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ethiod09
    @ethiod09 8 місяців тому

    1.2 ሚሊየን ብር የሚለው ዶላር በማለት ማስተካከያ ይደረግ

    • @Ayla-pc3dg
      @Ayla-pc3dg 8 місяців тому

      ያው እኛው ለኛ ይገባናል

  • @zedohabesha1
    @zedohabesha1 8 місяців тому

    ❤❤🎉

  • @Entertainment-iq1lx
    @Entertainment-iq1lx 7 місяців тому

    አፕ ወርክ እና ፎሬክስን አጥኑ ወንድሞቼና እህቶቼ በአጭር ግዜ ከራሳችን አልፈን ለሰዎች ደራሽ ያደርገናል።

  • @raddanitube
    @raddanitube 8 місяців тому +1

    እግዚያብሆር ስክስ እንዲ ነው❤❤❤❤