የምትፈልገው ጊዜ ይፈጃል እንጂ መምጣቱ አይቀርም |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 140

  • @yonasmoh
    @yonasmoh 11 місяців тому +205

    I had a wonderful time, Thank you Abrish and the whole team. Much love.

    • @Romantictiktokvideo....
      @Romantictiktokvideo.... 11 місяців тому +6

      What a speech🔥🔥🔥physically ችግሮችን face ያደረክ አልመሰለኝም ነበር ከጠበኩት በላይ ነው ያገኘውህ keep it up🎉

    • @smarteth4342
      @smarteth4342 11 місяців тому +2

      Yoni አስታወስከኝ ያንን ክበብ የምር !!!
      ደሱ ነኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ባንተ !! ብዙ ነገር ተምሬብሃለሁ ❤❤❤

    • @rodri-c7x
      @rodri-c7x 11 місяців тому +3

      I never see a man who is best in each aspects yoni👏👏👏spiritually, physical, financially i love the way you talk about Sunday school❤❤❤i am 17 😊

    • @AbenezerGetachew-c9g
      @AbenezerGetachew-c9g 11 місяців тому +3

      why you always focus on income only,
      Education is a back bone for one country development

    • @pswyb
      @pswyb 11 місяців тому +1

      Man gn ahun ykerbkbt media hula mock argeh video lkeh nbr adel ende i am confused ??......mjmrya tekekl endalnbrk nbr yetrdawt ahun ytrdahw meslgn kza wechi efforthn adnkalw berta man

  • @TibebuZenabu-il7mf
    @TibebuZenabu-il7mf 11 місяців тому +67

    ይሄ ልጅ የልጅ አዋቂ ነዉ ወጣቶች ልንሰማዉ ይገባል።

  • @zerihunhaile8990
    @zerihunhaile8990 11 місяців тому +37

    የ21ኛው ዘመን አራዳ እውነት ምረጥ ልጅ ነህ በረታ ❤

  • @nebi7213
    @nebi7213 11 місяців тому +16

    "የሆነ እጅ ጎትቶ ያወጣኛል"❤❤❤

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 9 місяців тому +3

    ልጄ ዮናስ እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ከአንተ ጋር በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል 3ግራ ያጋቡኝ ልጆች አሉኝ እነሱን እንዴት መስመር እንደማስይዝ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ይመራኛል ብዬ እጠብቃለሁ
    አንተ ለብዙ ሰዎች ማስተማርያ ትሆናለህ በርታ
    በተረፈ መቸም በሰንበት ትምህርት ቤት እያለህ የተማርከውን የሀይማኖት ትምህርት አሁን በስፋት እና በጥልቀት ተጠቀምበት አካሄድህን የምትሄድበት መንገድ በጣም መርምረህ ቼክ አድርገህ ተጓዝ አሁን ግዜው ከፍቶአል ልጄ በርታ ሀያሉ እግዚአብሔር በግራ በቀኝ በፊት በሗላ እየጠበቀህ ለከፍተኛ ደረጃ ያብቃህ
    እንዳንተ አይነት ልጆች ከፍተኛ ጥንቃቄ እና ጥበቃ ያስፈልጋችሁአል
    በመጨረሻ ከእንደዚህ አይነት ዳዊት ድሬምስ ን ከመሰሉ ከእግዚአብሔር ጋር ከሚአለያዩህ ሰዎች እራስህን ጠብቅ ከእንደዚህ አይነት ሰዎቻ እራስህን መጠበቅ ለቀጣይ ህይወትህ ጥሩ ስኬት ይጠቅምሀል

  • @yordanosetsega4003
    @yordanosetsega4003 11 місяців тому +10

    ❤ ዋው, የምያምር ቁጥብ እና ትልቅ ደረጃ የምደርስ የልጅ አዋቂ ...ፈጣሪ ይጠብቅህ !!!

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 4 місяці тому +1

    ይህን. የተዋህዶ እቁ ስወደው. ዘመንህ ይባረክ ወድሜ የኛ ኩራት

  • @hayimanothayime8169
    @hayimanothayime8169 11 місяців тому +12

    የ 21th ባች የዘመናችን ወጣት ማለት ይሄ ነዉ የእማማ ኢትዮጲያ አኩሬ ይብዛልን❤❤❤

  • @munaabdo5945
    @munaabdo5945 11 місяців тому +13

    ብዙ እጠብቃለን ገና ብዙ አቅም ያለህ ጀግና ልጅ ነህ።

  • @Fetyazeynu-np5op
    @Fetyazeynu-np5op 11 місяців тому +7

    ምርጥ ትምህርት መስምት በነበረብኝ ሰአት ነው የሰማሁት ❤ thank you በጣም ❤

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 11 місяців тому +5

    በጣም ጥሩ ንግግር ና ትምህስት ፡ አሁን 24 ዓመትህ ነው
    ጎበዝ በርታ እግዝአብሔር ይርዳህ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 11 місяців тому +16

    ወጣት እደዚህ ኮስተር ብሎ ሲሰራ ደስ ይላል❤❤

  • @fetaweb1232
    @fetaweb1232 10 місяців тому +2

    yonas moh ,he is young but experienced person, i love the way he describe his past and current situation, i am 23 and i have learned alot from him he is my model.

  • @Aman-bv7cb
    @Aman-bv7cb 6 місяців тому +1

    ሁሌም የሀሳቡ አገላለጽ የሚመቸኝ ልጅ!

  • @Habeshawit-f2c
    @Habeshawit-f2c 11 місяців тому +12

    ይኸ ልጅ ጉረኛ ይመስለኝ ነበር ግን ኣሁን ጎበዝ እንደሆንክ ተረዳሁ.
    God bless you all❤

  • @Eliasyt24
    @Eliasyt24 11 місяців тому +6

    እናመሰግናለን በጣም አይዋለሁ ልጄ ቢሆን ብየ የምመኘዉ ልጂ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Місяць тому

    በወጣትናቱ አላማ ይለው ጀግና ልጅ

  • @selam801
    @selam801 11 місяців тому +2

    ዮኒዬ የአዋቂ አዋቂ ልጅ ነህ የምር ብዙ አቅም ያለህ ጀግና ልጅ ነህ በርታልን😊

  • @firangemeda
    @firangemeda 10 місяців тому +2

    he's relied amazing young man.

  • @ALEMENA_EWNTAWCHA
    @ALEMENA_EWNTAWCHA 8 місяців тому +3

    😊ይሄ ልጅ በቅርቡ ነው ያገኘውት ዮቱብ ላይ ግን አስተሳሰቡ ይደንቀኛል ከእድሜው በላይ ነው ብሮ በርታ ብዙ ነገር ትሰራለህ ገና💪💪

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 10 місяців тому

    TY So much for wonderful Conversation!

  • @YesharegTeshome-e7j
    @YesharegTeshome-e7j 11 місяців тому +5

    እውነት እኔም የሆነ ነገር ማድረግ የምፈልገው ነገር አለኝ ግን አላቀውም

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን።🎉🎉🎉ምርጠ ልጅ ነህ🎉🎉🎉

  • @yidnekachewbereda1188
    @yidnekachewbereda1188 11 місяців тому

    The power of now! Great life principle! Thanks for sharing such an incredible idea and Life principle🙏እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልክ🙏

  • @keybee_21
    @keybee_21 11 місяців тому +31

    One day እኔም እዚ podcast መጥቼ ልምዴን አካፍላለሁ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 11 місяців тому +4

    I have seen this young guy on his channel many times and i have noticed he has good potential Definitely he will reach at z top level on his journey. Keep going on Yoni 👏👏👏

  • @tedlakinfe9663
    @tedlakinfe9663 11 місяців тому +5

    Thankyou brothers i had a great time with you and i have learned a lot about life.. The power of now👍

  • @TensaeTolcha
    @TensaeTolcha 3 місяці тому

    I really feel this journey

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 9 місяців тому

    አቤት ስርአቱ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @shemawel9745
    @shemawel9745 11 місяців тому +6

    May Allah guide more through his wisdom 🙏

  • @GirmaTalore
    @GirmaTalore 11 місяців тому +12

    ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኃል❤❤❤❤

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 11 місяців тому +4

    ጎበዝ ኢኻ ዝሓወይ ቀፅለሉ ብዚግዜ እዚ ከምዚ ዝበለ ቅልጥፍና ይገርም ኣምላክ ይሓግዝኻ ኣብ ዝኸድኻዮ

  • @TensaeTolcha
    @TensaeTolcha 3 місяці тому

    I really feel this journey❤

  • @DanielSofiyan
    @DanielSofiyan 10 місяців тому

    I have listened at an appropriate time....thanks

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 11 місяців тому +1

    ለኢትዮጵያ ወጣት በጣም ጥሩ ምሣሌ

  • @NigusieTadesse
    @NigusieTadesse 11 місяців тому +4

    Bayee namatti tola jabadhuu.

  • @AbduBey1520
    @AbduBey1520 11 місяців тому +3

    Wow "ሀንቴ ለኔ ምርጥ መካርዬነህ እና በጣም እንደ ምወክና ምያከብርክ ልነግርክ ፈልጋለው። እናም በጣምነው ምያመሰግንክ

  • @abrahamendale2721
    @abrahamendale2721 11 місяців тому

    God our father bless you Yoni' I'm proud of you, Go on ,take care ur self.

  • @natikebede9953
    @natikebede9953 10 місяців тому

    Wow! May GOD bless you 🙏

  • @ETL23
    @ETL23 11 місяців тому +1

    ትንሹ የሀገራችን ሚሊዮነር ዮኒ በርታ ❤❤❤

  • @addaddis
    @addaddis 11 місяців тому +2

    Inspirational!

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 11 місяців тому

    የቻይና ደም አለበት መሠል በጣትነት ትምሮ ሠው መሆን ብቃት ይጠይቃል ና ተጠቅመህበታል መሠል❤🎉

  • @ሚጣ-የ7ሸ
    @ሚጣ-የ7ሸ 4 місяці тому

    ዮኒዬ የኔ ምርጥ🙏😍

  • @enguchetube
    @enguchetube 11 місяців тому +1

    የሚገርም ሀሳብ ነው!!

  • @mesfinwolde3221
    @mesfinwolde3221 11 місяців тому +2

    I think this young man has matured too early. God bless you and wish u all the best.

  • @DawitSolomonguru
    @DawitSolomonguru 11 місяців тому

    I will conquer the social media. I will be invited in so many channels like yours. Keep up boy.

  • @DSNursing
    @DSNursing 11 місяців тому +1

    Thank you Very much!!!

  • @yelewtmenged
    @yelewtmenged 11 місяців тому +1

    Yoniye bertalgn broye

  • @HaymanotTsegaye-rs9ew
    @HaymanotTsegaye-rs9ew 11 місяців тому +1

    Respect!

  • @baba-895
    @baba-895 11 місяців тому +7

    Yoni my best UA-cam !! Like >>

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 11 місяців тому

    ማሻአላህ የልጅ አዋቂ ነህ በርታ ጎበዝ ነው

  • @yigremachewkefelegnwegdere2613
    @yigremachewkefelegnwegdere2613 11 місяців тому

    So beautiful interview...great boy

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 11 місяців тому

    ❤❤❤ Yoni Tebareklgne

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 10 місяців тому

    so Amazing!!!

  • @yohanesnegus-tm1qd
    @yohanesnegus-tm1qd 11 місяців тому

    You are wright

  • @tsedeniyaabrehame-eq7hc
    @tsedeniyaabrehame-eq7hc 11 місяців тому +2

    Yoni mrt sew 😍😍

  • @eyualtewodros-c1w
    @eyualtewodros-c1w 10 місяців тому

    wow i like this interview

  • @EvaNa-do8lx
    @EvaNa-do8lx 11 місяців тому

    Tebarek Wendemachn Gobez Wetat Ne

  • @Miss-heymi
    @Miss-heymi 11 місяців тому +1

    ድንቅ ወጣት❤

  • @betilike1379
    @betilike1379 8 місяців тому

    Amazing

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 11 місяців тому

    Amazing guy thanks ❤

  • @EdenAtnafu
    @EdenAtnafu 11 місяців тому +1

    wow thank you

  • @DemozeAbay
    @DemozeAbay 11 місяців тому

    ጀግና ነህ

  • @HaleluyaGudayu
    @HaleluyaGudayu 10 місяців тому

    Oh🤦
    What a wonderful person🤔🤔

  • @kiraman704
    @kiraman704 11 місяців тому +3

    ለ16 የሚሆን ነገር ብታቀርብልን❤🙏🙏

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 10 місяців тому

    TY Yonas, 1 tiyake alegn! Educational System lay mesrat new yalkewun mabrarita bitsetbet tiru! Academic or els which kind of Educational system! Bc Education is So Vast! Just for Listeners Clarity, including Me! Melkam yesira gize yihunlig! Ketru Family life gar!

  • @henok_haile
    @henok_haile 9 місяців тому

    ዮኒ ገና ትልቅ ቦታ እንጠብቅሀለን

  • @FatumaYimam-m1t
    @FatumaYimam-m1t 10 місяців тому

    Very Intelligence boy

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @RihanaAbdulsemed
    @RihanaAbdulsemed 11 місяців тому

    Maturity level ,be humble man

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 11 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @hiwotmulat788
    @hiwotmulat788 11 місяців тому

    He's very polite person i think that he's quality 😊

  • @seidymer-pz9bh
    @seidymer-pz9bh 11 місяців тому +1

    gentle man አድናቂ ነኝ

  • @OneLove-jw9nn
    @OneLove-jw9nn 11 місяців тому

    gobez yhonas moh

  • @EdilWondework
    @EdilWondework 11 місяців тому

    Wow wow

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 11 місяців тому +1

    Thank you for sharing

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid1445 11 місяців тому +7

    ጉድ 😂😂
    ባለፈው እንደዛ ብሎ አሁን እዚህ ላይ ሲቀርብ

    • @Eliasyt24
      @Eliasyt24 11 місяців тому +4

      ወንድሜ እሱ ለማለት የፈለገው ሁሌ ኢንሰፓየር በማየት ህይወት አይቀየርም ለማለት ነዉ🙏

    • @Ramael19
      @Ramael19 11 місяців тому

      ምን ብሎ ነበር??🤔🤔

  • @AlemayehuTadesse-qr8vt
    @AlemayehuTadesse-qr8vt 8 місяців тому

    Wow

  • @Romantictiktokvideo....
    @Romantictiktokvideo.... 11 місяців тому

    great youth🔥🔥

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 11 місяців тому

    Yoni gobez lij neh berta wedaje

  • @BezabihMola-o3o
    @BezabihMola-o3o 11 місяців тому

    thanke yon

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 11 місяців тому +4

    እኔ ምለው እግሊዘኛ የምታወሩትን በምን ኣማርኛ እንተካው 😅ተዉ ግን እንተሳሰብ ወገን

  • @معرفه-ر5ه
    @معرفه-ر5ه 10 місяців тому

    Yoni kante bizu memar mifelgawu negar ale....yene model nah...

  • @halidMured
    @halidMured 11 місяців тому +3

    ዌልካም ብሮ

  • @bilalee692
    @bilalee692 11 місяців тому +5

    እዚህ ፕሮግራም ላይ ትምርት ይሰጣል ለህዝብ ብላችሁ ስትቀርቡ ለምንድን ነው በ እንግሊዘኛ እና በ አማረኛ ሰውን ግራ የምታጋቡት በ አማረኛ ከሆነ በዛው ጨርሱት እውቀት የሚለካው እንግሊዘኛ በመቀላቀል አይደለም😊

    • @positivereact3718
      @positivereact3718 11 місяців тому +1

      ፈልጎት አይደለም! እድሜ ልክህን በ እንግሊዘኛ ስትማር ከኖርክ የግድ እንደሱ ማውራትህ አይቀርም

    • @hayutihim5384
      @hayutihim5384 10 місяців тому

      University እንግሊዘኛ ነው እኮ ምን ያድርጉ

    • @selamselam6431
      @selamselam6431 10 місяців тому

      እና በዛዉ መጨረስ ነዋ አማረኛ ማዉራት ይቺላልኮ ግን ብዙወቺ እንደስልጣኔም ስለሚቆጥሩ ነዉ።​@@positivereact3718

  • @mesis6864
    @mesis6864 11 місяців тому

    wow

  • @nuseybaahmed
    @nuseybaahmed 11 місяців тому

    Wow amazing 👍👍👍

  • @Tube-cv4sf
    @Tube-cv4sf 9 місяців тому

    24.amet..beze.dereja.beslet.ewket.des.yelal.masheallah.bereta

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 11 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉 yoni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DesuTekle-t4f
    @DesuTekle-t4f 11 місяців тому

    ሰላም ነው

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 10 місяців тому

    lejoche endante endehonulgne temegnew!

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 2 місяці тому

    አዎ ስምንት ወር ሙሉ ስቃይ ማታ ሁልጊዜ ቲክቶክ

  • @KalbKb
    @KalbKb 11 місяців тому

    የዚ ልጅ ህይወት ከተኛህበት ያነቃል

  • @BekiBusha
    @BekiBusha 3 місяці тому

    Tastawiqalek

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 6 місяців тому

    Umaniihiikaa A L M hiikuuqabusiilaa rabbiibekkaa jachuuqabaa akkabiiyaatii

  • @Tami23mobile23
    @Tami23mobile23 11 місяців тому +1

    Time to weak up with resk

  • @Alem-art-Gallery
    @Alem-art-Gallery 11 місяців тому

    የእናንተ አላማ ሌላ ነው ምንም የማያቁትን ታዳጊዎች ባትመርዙዋቸው ጥሩ ነው።

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 6 місяців тому

    Fedhiinrabii fedhiinabii fedhiinmotumadhaa fedhiinbiiyaa umataa adaanbahuuqabdiisiilaa waanwalmakatee mataaratii miilaratii harkaratii abadhiibdee gowajees balagumaadhaa

  • @Ramael19
    @Ramael19 11 місяців тому +1

    አንተ በ 2000 ብር አንድ ክፍል ተከራይተህ ወጣህ አሁን አንድ ክፍል 6000 ብር ሆኗል ያውም የጭቃ ቤት ስለዚህ ወዴት ይወጣል? 🤔🤔

  • @YesufNuredin-o5x
    @YesufNuredin-o5x 5 місяців тому

    I like me