‘’የኦንላይን ስራ ቀላል አይደለም...ግን ህይወት ይለውጣል'' በኦንላይን ስራ ሚሊየነር የሆነው ባለ ብዙ ተሰጥኦው ወጣት /በ20-30/
Вставка
- Опубліковано 28 лис 2023
- EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20_30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv - Розваги
One of the best talented man Dj, dancer ,techer, promoter ናቲሻ ma man i know you የመጣሺበትን መንገድ ዲስፒሊንህን አቃለሁ now its your time keep shining its just beginning ❤🤟🤟
@@AbanezerDaniel-qb1fv enem sle payment method mawek efelgalew pls yamtaku ngerun
Can you help me get his social media address so I can contact him for further info? 🙏
ፈጣሬ በስደት ሁነን ልጅ የምናሳድግ ጅግኖች ልጆቻችን ትልቅ ደረጃ ያድርስልን
የሰፈራችን ልጅ በርታልን…ከዚህም በላይ ከፍ በል። የኛ ትዉልድ እኮ ቅን ነዉ እዉነት መረጃ ለመስጠት ለማገዝ ችግር የለበትም
Can u give me his social media
እናመሠግናለን እንደዚ አይነት ጎበዝ እና ትጉ አስተማሪ ሰው ጋብዙልን🙏🙏
ለኛ ሀገር ወጣት እንደዚህ ያለ ምሳሌ ነው ሚያስፈልገን ድህነታችን ነው እርስበእርስ እንድንባላ የሚያደርገን❤
የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ነክ የምር። ብዙ ወጣቶች በችግር ምክናት እያማረሩ ወደ ሱስ ይገባሉ በሱስ ውስጥ ይደበቃሉ ። አንተ ግን ትለያለክ ችግርህን እራስህን ለማሳደግ ተጠቀምክበት የኛ ጀግና።
በርታልን ፤ ለወጣቱም ለሁሉም ብርታት ሚሆን ትምሕርት ነው ያቀረብክልን ወንድማችን፤ ሳትረሳ የጠቀስከው ፈጣሪ ከእናቱ ጋር አሁንም ይምሩህ ይከተሉህ
Keep up the good work bro!! I'm really proud of you, and I wish you all the best in your next adventure.
Excellent, the youth need more contents like this.
ናቲ በርታ በትላልቅ ቢዝነሶች እንጠብቅሃለን፥ የወደፊት ቢልንየራችን
Upwork is the best platform
Wow Nati brovo bro good work...
Go ahead 👏
አምበሳ ወጣት በላይክና በሰብስክራይብ የቻልነውን እናግዛ የዚህ አይነት ወጣቶችን
ጎበዝ bro👏👏✌👍
Wow interesting story 👏
Thank you
Bro Berta good approach 🎉
ፈጣሪ ምኞትህን ያሳካልህ ወንድም🤞🤞
Let's go natisha 🙌👏
የልጁን youtube ሊንክ ብታጋሩን ለሱም ለኛም እገዛ ነው። ebs ወይም ሌሎች ምታቁ ካላቹ አጋሩም።
nati teferi youtube and telegram name the same
Tnxs natesha i will met you soon🎉🎉🎉
ለወጣቱ በጣም ጠቃሚ ሰው ስላቀረባቹሁ እናመሰግናለን።
ናቲ በሰጠን እድል ለመጠቀም እሱን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው።
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
የኛ ቤተሳብ እንደዚህ ነበርን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ተለወጠ ።
❤❤❤ በጣም ጎበዝ ልጅ
Guadeghayeee jegna nek👏👏👏👏
ጀግና ነህ
You have reached the pinnacle of the bravest individuals I have ever come across. You personify courage itself Natisha, or as I amusingly refer to you, National BDU. Do you catch my drift? 😂
I 'am the first person to comment
It is wise if the guest combines his knowledge and experience in a form of a book or a training manual for sale.
We have enough self help books we don't another.
@@ritue You are one person, but you speak in plural, 'WE'. You are not a voted political leader. Is that not cheating openly? Please, speak for yourself alone, and leave the rest of us alone.
Jegna abate yigebashal
Bro gena bzu ykeral bertalgn wendme
ባጠቃላይ ጥረት ነው ለውጤት የሚያደርሰው ነው። በያለንበት ወጥረን ፅድት ኣድርገን እንስራ upwork ገበያ ነው ፤ ሸክላ ሥራም ቢሆን።
በየትኛው social mediaአድራሻ ነው ምናገኘው?
ናቲ ተፈሪ ዩቲዩብ
please....person class kale ebakennnn
jegna neh berta!
Hi how are guys can you pls help me payment method because i want work on up work
Mn lay new yemeyastemrew liju satetyekew??
ከዚህ የምንማረው ጠንካራ ሰራተኛ ያልሆነ ወጣት በሙሉ ደሀ ነው ስለዚህ 4 ስራችን መስራት አለባችሁ እያላችሁ ነወይ?
Ye ene kin
አድራሻ የት ነው
Kenanyo medanyalem
Kearny deresseteche meteche seawache tayekote
..please please addresss
Guys I want to work like him, and earn money. Pls, any expert here?!
is he have youtube channel
Nati teferi UA-cam አለው
20 30
Egnanm atrsun Forex trading
ማስታወቂያ በጣም ስለቸን እኳ
ማሣለፍነው ከሰለቸህ እንጀራቸውነው 😂 የፈለገውንአሳልፈህማየትበቃ
Can we get his social media address - linkedin, youtube...pls
Nati teferi you tube ላይ አለ
his social media name please yemeyak saw
Natiteferi youtube
#ebstv pin this guy's youtube link
Nati teferi UA-cam
your social media account please?
ጀግና ነህ