Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያገሬ ልጆች ሰላም ና ጤና ይብዛላችሁ፣ ኦቾሎኒና ኑግለሳል፣ ለጉንፋን ፍቱን ነዉኑግ ፣አይረን፣ፎስፈረስ፣ ካልሲየም፣ ካርቦሀይድሬት፣ ፋይበር፣ ፕሮቲን፣ ፋትስ፣ቫይታሚን ሲ አለው።
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
Zed pls ye kuchap aserar asayen
@Yonas Yosief Yonas Yosief የት ነው የምትኖረው በጣም ጠቃሚ ነው እኔ በ 1 ሳምንት ዳንኩኝእኮ።
Thank you for sharing Zed!
Healthy drink thank you for sharing 🙏 😍👍
ይቺን ልጅ በጣም እወዳታለሁ፡፡ ብዙ ሙያ አስተምራኛለች፡፡ ግን ብዙ ላይክ የላትም እባካችሁ ላይክ አድርጉላት፡፡
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን በጣም እጅሽ ይባረክ የኑጉ ስም ምን ይላል በኢንግሊሽ እስቲ ያለዉበት አገር ፈልጌ ልግዛ በጣም ነዉ ምወደዉ ካገኘዉ።
ዜድዬ ባለሙያ ቆንጆ ነው እኔም ጠጥቼ አውቃለሁ በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ 👍👏👏የኑግ እና የተልባ ሲፈጭ(ዘይቱ ሲወጣ) የሚጣራው ይገርምሻል ቱርኮች ለእስክራብ ይሸጡታል እኔ እየጨመቁ ዘይቱንም የተጣራውንም ሲሸጡ አይቼ ገዝቻለሁ እንዳልሽው ትላልቅ እና ጥርት ያለ ነው ፍሬው ያምራል። ዘይቱን ለሳል ብለው ነው ሚሸጡት ልክ እንደ ሽሮፕ እየለካሽ ጠዋት እና ማታ ይጠጣል ። የኑጉን የተጣራውን ለፊትም ለሰውነት እስክራብም ይሆናል ሞክሪው ዜድዬ ። በጣም ደስ ይላል ዛሬ እረዘም ብሎአል ቪዲዬሽ እንወድሻለን አትጥፊ አመሰግናለሁ👍👏👏
ትክክለኛ የጉንፋን መዳኒት ፈጣሪ ይባርክሽ
እንኳን በሰላም መጣሽ እህት
Yummy and delicious recipe 👌👌😋😋
ጥሩ ነዉ እህት ግን ባይጠለል እንዲሁ በትኩሡ ሲኒ ላይ ቀድቶ ማርና የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት ጨምሮ እያማሠሉ መጠጣት በተለይ ለሣል እጅግ በጣም ፍቱን ነዉ ለአንድ ሣምንት ተጠቅሜ ዉጤት አግኝቼበታለሁ
ሽርክት= courseልም= smooth..Thank you for sharing your knowledge.💟
Thank you so much
You are goo d for a very sra this also very good sra ltenntam gobs a Chen weddeshalw eshi berhe eshi ene kalanchi Lela alaym eshi
Wonderful video dear sister, have a happy new week!!!
Waw tetiche balakim mekimes feleku hind bet efeligewalew. Ejish yibarek
Thank you for sharing God bless you all 🙏
Thanks
ድምፅሽ እራሱ ባለማያ ነው
Continue this is best
በጣም አሪፊነው እናመሰግናለን
ዋው አሪፍ ትምርት ነው አነመሠግናለን
አገር ቤት ሰው ሁሉ ኑግ እያንተከተከ ማታ ማታ ይጠጣል ለሳልና ለጉንፋን፣በቂጣም ተጨብጦ ይበላል
ትክክል ሲጥም
ትክክል
ስኳር አይጨመርበትምደ?? ንገሩኝ ስወዳችሁ
በአረበኛኑግምድነዉ
ዘድዬ ጉንፋን ደህና ሰንብት ነዉ, አቆላልሽ እራሱ👍👍 አዲስ ቤተሠብ እኔ ጋም ብቅ በይ🙏
Very nice thanks 🙏 blessed
ተባረኪልን
የኑግ ዘይት እደት ነው የሚሰራው???
የሚገኘዉ
እውቀትሽን ስላካፈልሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ ተባረኪ
Wow super 👍 stay connected👍👍👍👍
ባረበኛ ስሙ ምንድ ነው
እናመስግናልን በጣም ዜድ ስብስክራይብ አድርጌሻልሁ ያየሁሽ ለመጀመርያ ጊዜ ነው አቦ ተባረኪልን
Thank u yemirr
ሙያሽ ዋዉ ነዉ
Watching 👀
Enamsegnaln betam tekami nw
Masha allah tenkr wed
ሳል በጣም እያስቸገረኝ ነው በተደጋጋሚ ነው የምጠጣው ?
አዎን ማታ ማታ መጠጣት ነው
እርጉዝ ብትጠጣዉ ችግር አለዉ
የለውም
Good job keep it up
ሁለቱንም ቀላቅለን ብንፈጨው ችግር አለው ወይ?
Menow ybalal be nglish ehte eza simachewu
መፍጫዉ ቡና ይፈጫል አይደል ሊንኩን አስቀምጭልኝ
የየት ሀገር ነዉ ማማዬ
Yenug zeyet betam wud Naw lesal besost ken yadnal Belewz tefeleto. Enamesegnalen zedye
Barchiii
እኔ የምላችሁ ዉዶች አረብ አገረ ዛታረ የሚሉት ነዉ መልሱልኝ የምታዉቁት
ኧረ አይደለም
ዛእተር እሚባለው ጦሲኝ ነው በኛ
❤❤❤
Tekemu menedenew??
ማሻአሏ
w yine siyamr eji shi yibar ek mamaye 💔💔💔
Thank you
በርች እሕት መጣሑ ብቅ በይ አችም
ኑግ Nugኑጌ NugeNug Nug Nug
አህለንz ዴመርኩሽዴምሪኝ ሀያቲ
Thank you 🙏🏽
Thank you for sharing god bless you sister
Good for me? 😁
በቅንነት ቤተሰብ ሁኛለሁ በቅንነት
ቦቲዉ
ኑኑኑኑኑኑበቅንነት ኑኑኑኑኑእንዛመድ ኑኑኑኑኑኑእንዴመር
ደምሩኝ
ቤተሰብ እንሁን
zየ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ጎራ በይ
ያገሬ ልጆች ሰላም ና ጤና ይብዛላችሁ፣ ኦቾሎኒና ኑግ
ለሳል፣ ለጉንፋን ፍቱን ነዉ
ኑግ ፣አይረን፣ፎስፈረስ፣ ካልሲየም፣
ካርቦሀይድሬት፣ ፋይበር፣ ፕሮቲን፣ ፋትስ፣ቫይታሚን ሲ አለው።
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
Zed pls ye kuchap aserar asayen
@Yonas Yosief
Yonas Yosief የት ነው የምትኖረው በጣም ጠቃሚ ነው እኔ በ 1 ሳምንት ዳንኩኝእኮ።
Thank you for sharing Zed!
Healthy drink thank you for sharing 🙏 😍👍
ይቺን ልጅ በጣም እወዳታለሁ፡፡ ብዙ ሙያ አስተምራኛለች፡፡ ግን ብዙ ላይክ የላትም እባካችሁ ላይክ አድርጉላት፡፡
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን በጣም እጅሽ ይባረክ የኑጉ ስም ምን ይላል በኢንግሊሽ እስቲ ያለዉበት አገር ፈልጌ ልግዛ በጣም ነዉ ምወደዉ ካገኘዉ።
ዜድዬ ባለሙያ ቆንጆ ነው እኔም ጠጥቼ አውቃለሁ በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ
👍👏👏
የኑግ እና የተልባ ሲፈጭ(ዘይቱ ሲወጣ) የሚጣራው ይገርምሻል ቱርኮች ለእስክራብ ይሸጡታል እኔ እየጨመቁ ዘይቱንም የተጣራውንም ሲሸጡ አይቼ ገዝቻለሁ እንዳልሽው ትላልቅ እና ጥርት ያለ ነው ፍሬው ያምራል። ዘይቱን ለሳል ብለው ነው ሚሸጡት ልክ እንደ ሽሮፕ እየለካሽ ጠዋት እና ማታ ይጠጣል ።
የኑጉን የተጣራውን ለፊትም ለሰውነት እስክራብም ይሆናል ሞክሪው ዜድዬ ።
በጣም ደስ ይላል ዛሬ እረዘም ብሎአል ቪዲዬሽ እንወድሻለን አትጥፊ
አመሰግናለሁ👍👏👏
ትክክለኛ የጉንፋን መዳኒት ፈጣሪ ይባርክሽ
እንኳን በሰላም መጣሽ እህት
Yummy and delicious recipe 👌👌😋😋
ጥሩ ነዉ እህት ግን ባይጠለል እንዲሁ በትኩሡ ሲኒ ላይ ቀድቶ ማርና የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት ጨምሮ እያማሠሉ መጠጣት በተለይ ለሣል እጅግ በጣም ፍቱን ነዉ ለአንድ ሣምንት ተጠቅሜ ዉጤት አግኝቼበታለሁ
ሽርክት= course
ልም= smooth..
Thank you for sharing your knowledge.💟
Thank you so much
You are goo d for a very sra this also very good sra ltenntam gobs a Chen weddeshalw eshi berhe eshi ene kalanchi Lela alaym eshi
Wonderful video dear sister, have a happy new week!!!
Waw tetiche balakim mekimes feleku hind bet efeligewalew. Ejish yibarek
Thank you for sharing God bless you all 🙏
Thanks
ድምፅሽ እራሱ ባለማያ ነው
Continue this is best
በጣም አሪፊነው እናመሰግናለን
ዋው አሪፍ ትምርት ነው አነመሠግናለን
አገር ቤት ሰው ሁሉ ኑግ እያንተከተከ ማታ ማታ ይጠጣል ለሳልና ለጉንፋን፣
በቂጣም ተጨብጦ ይበላል
ትክክል ሲጥም
ትክክል
ስኳር አይጨመርበትምደ?? ንገሩኝ ስወዳችሁ
በአረበኛኑግምድነዉ
ዘድዬ ጉንፋን ደህና ሰንብት ነዉ, አቆላልሽ እራሱ👍👍 አዲስ ቤተሠብ እኔ ጋም ብቅ በይ🙏
Very nice thanks 🙏 blessed
ተባረኪልን
የኑግ ዘይት እደት ነው የሚሰራው???
የሚገኘዉ
እውቀትሽን ስላካፈልሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ ተባረኪ
Wow super 👍 stay connected👍👍👍👍
ባረበኛ ስሙ ምንድ ነው
እናመስግናልን በጣም ዜድ ስብስክራይብ አድርጌሻልሁ ያየሁሽ ለመጀመርያ ጊዜ ነው አቦ ተባረኪልን
Thank u yemirr
ሙያሽ ዋዉ ነዉ
Watching 👀
Enamsegnaln betam tekami nw
Masha allah tenkr wed
ሳል በጣም እያስቸገረኝ ነው በተደጋጋሚ ነው የምጠጣው ?
አዎን ማታ ማታ መጠጣት ነው
እርጉዝ ብትጠጣዉ ችግር አለዉ
የለውም
Good job keep it up
ሁለቱንም ቀላቅለን ብንፈጨው ችግር አለው ወይ?
Menow ybalal be nglish ehte eza simachewu
መፍጫዉ ቡና ይፈጫል አይደል ሊንኩን አስቀምጭልኝ
የየት ሀገር ነዉ ማማዬ
Yenug zeyet betam wud Naw lesal besost ken yadnal Belewz tefeleto. Enamesegnalen zedye
Barchiii
እኔ የምላችሁ ዉዶች አረብ አገረ ዛታረ የሚሉት ነዉ መልሱልኝ የምታዉቁት
ኧረ አይደለም
ዛእተር እሚባለው ጦሲኝ ነው በኛ
❤❤❤
Tekemu menedenew??
Thanks
ማሻአሏ
w yine siyamr eji shi yibar ek mamaye 💔💔💔
Thank you
በርች እሕት መጣሑ ብቅ በይ አችም
ኑግ Nug
ኑጌ Nuge
Nug Nug Nug
አህለንz ዴመርኩሽዴምሪኝ ሀያቲ
Thank you 🙏🏽
Thank you for sharing god bless you sister
Good for me? 😁
በቅንነት ቤተሰብ ሁኛለሁ በቅንነት
ቦቲዉ
ኑኑኑኑኑኑበቅንነት ኑኑኑኑኑእንዛመድ ኑኑኑኑኑኑእንዴመር
ደምሩኝ
ቤተሰብ እንሁን
zየ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ጎራ በይ