Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የአርቲስት አዚዛ አህመድ ዩቱብ ቻናል በመግባት ቀጣዩን ክፍል ይመልከቱua-cam.com/channels/vqpjNhxjWOb6FUo1_d0_Tw.html
ባይ ፍፄ በድጋሚ እስክንገናኝ እግዝአብሔር ከንፁሗ እናቱ ጋር ይጠብቃችሁ ልጅህንም ያሳድግልህ ለፍሬ ያብቃልህ እወዳችሁ አለሁ።
የኔወንድሜማር
ዋውውውውውውው
fexe enkan bsalmi maxu 💞💞💞👍👍
የኔአደጥ
ፍፄ ቅን ሰው እምትሉ እስኪ ደስ ይበለው 👍🏻
ልጂህን እመቤቴ ታሳድግልህ እንካዋን ተወለድክልን በልልኝ ፈፄ ሀፒ በርዳይ ብያለው ባባዬ
Fitse liyu
😇😇😇⌚⌚
ውይፅፁምየ ያተን ድምፅ ልሠማነዉዴ ጆሮየን የበላኚ የኛ ቅን ወድም እንካን በሠላም መጣህ።
ልጂህንም አላህ ሣድግልህ ወድሜ።
ፍፂ ጥሩ ሰው ነው ይገባዎል ግን አርቲስት ተብየወች የሚታወቁ ሰወችን ብቻ ሳይሆን ጎዳና ላይ ምግብ ሰፕራይዝ ያጡ ወገኖቻችንን እርዷቸው
ትክክል
በትክክል
@@meje4180 በጣም ያለውን ብቻ ሳይሆን የተራበውንም መርዳት በጎነትነው
@@ranarana625 ሰው መሆን ለሰው በቂ ነው
እስኪ ፍቄ ናፈቋችሁ ዛሬ በማየታችሁ ደስ ያላችሁ ላይክ
Weye. Fsye. Tfthe. Nbere. Enkwane. Dna. Mtchihe. Swedchihe.
ምነው፣ፍፄ፣የትም፣ቦታ፣ወዳጅ፣አልህ
ወይኔ ፍፀማሻላህ ግንተናፍቀሀል
ቅን ሰው ሁሌም ተወዳጂ ነው ፍፄ ሁሌም ኑርልን የኛ ቅን
እሽ ላዱ አትሰቢ ውደ ቢቻል ኖሮ አድ ሺ ጊዜ ሰብስክራይብ አረግሽ ነበር
ፍፄ እንኮን በስላም ብቅ አልክ ይገባሐል ።ማነው እደኔ ደስ ያለው ፍፂዩ ብቅ ሲል እሲኪ አሳዩይ በላይክ ምርጥች ኢትዮጵያዊያን❤❤
እንኳን ድህና መጣህ ፍፁም የኛ ወንድም የፍፁም አሰፋውን የናፋቃችሁ ላይክ እኔ ወር ሳይሆን አመት ነው የሆነብኝ ሳላይህ
እኔም አመት ሁኖብኛል
ፍፄ መልካም ሰው ተናፍቀሀል እኮ ሺ አመት ኑር
ፈፄ ናፈቀከናል እኳን መጣህ
👍👍👍👍@Mulualem Bihon
እኔም
ፍፄ ቅን ልብ ተናፍቀሀል ጤና ይሁን ባለህበት❤አዚዛዬ ስወድሽኮ😘
አረ መችም አንረሳህ ፍፂ ተናፍቀሀል ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልህ ባለህበት
ፍፄ መልካም ሰው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ አንደበትህ የማይጠገብ ምርጥ ሰው
ወይኔ ፍፄ እንኳን መጣህልን ፍፄን የሚወድ ላይክ ግጩኝ 👍👍👍👍
ፈፄ መቼነው እምትመለሰው??
ዋዉ ፍጼ እንኩዋን ደና መጣህ እውነት በጣም ንፍቅ ብለሀኝ ነበር የኡነት የኔ አስተዋይ እውነት ምነው ፈጣሪ ሁላችን እዳተ ቅን ቢያረገን ለማንኛውም ጥፍት ብለህ በጣም እያስጨነከን ነበር እስኪ በፍጼ መጥፋተ ምን ሁኖ ይሆን ብሎ ያሰበ ላይክ ያድርግ ቆይ ፍጼ ስትናገር በመጥፋትህ ስትገረፍ ታወረዋለህ መቸም ለመገረፍ ዝግጁ ነኝ ነው ምትል አደል ለማንኛውም በድጋሜ እንኩዋን በሰላም መጣህልን በጉጉት እየጠበኩ ነበር
አዚዛዬ የኔ ልዩ ስታምሪ እግዛአብሔር ከዚህ የበለጠ ጠንካራ ያርግሽ የኔ ቆጆ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ፈጣሪ የኔ ሳቂታ
አዚዛ ፍልቅልቅ ምርጥ ሠው ፍፄ በጣም ነው የማከብርህ ባርችየም ምርጥ ሴት ነች አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ያአምላክ ፀጋ ፍፁም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ አሜን ምርጥ ቤተሰብ
እኳን ሰላም መጣህ ፍፄ ናፍቀኸን ነበር ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል
ወይ ፍፅዬ እንኳን ደና መጣክ በጣም ናፈክን እኮ በል ቶሎ ተመልስ❤❤❤ ልጅክም እንኳን ተወለደልክ🎂🎂🎂🎂🎂 እግዚአብሔር ያሳድግልክ 🌷🌷🌷
ፍፂን እምትወዱ ላይክ ሣትገጨኝ እዳታልፉ😘💝👍👈
😍😘😘😍😍❤🌹🌹🌹🌷👈
💕💕💕💕😍👌
@@እናቴአርሴማ-ቐ9ረ 😘💝
@@HS-cj2xe 💝💝💞💋😍
Fite kin sew .beritaling .edet nagirik bakali or besilik
ዋዉ ደሰ ትላላችሁ እረ ፍፄ አንተ አትረሳም እንኳን አንድ ወር አሰራ ሁለት ወር ብጠፍም አረሳህም ብቻ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ ፍፄን የናፈቃችሁ የትናችሁ የኔመልካም እደት እደናፈቀኝ ኮምቼ አላቅም ግን ቦታ ክፍት ሁኖ ሳገኘው ናፍቆቴን መግለፅ ፈለኩ እፏፏፏፏፏ ስወድህ እመቤቴ ትጠብቅህ ፍፅዬ
መጠናል ነፍቆን ነበር ከምር
@Mulualem Bihon ሰብስክራይቭ አድርጌሻለሁ
@@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ እኔንም እድርጊኝ እመልሳለሁኝ የኔቅን
ለፍፁም መልክት አለኝ በመጀመሪያ በጣም ነዉ የማደንቅህ መልክቴ አማን ቢሰጠኝ የሚባለውን ልጅ ቅን ልቦች ላይ ብታቀርበው እና ኢንተርቪው ብታደርገው ደስ ይለኛል በዛውም ፔጁን ብታስተዋዉቅለት እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ልጁን አላውቀውም ግን ትልቅ አቅም አለው ልጁ እያዝናና ሀሪፍ መልክት ነው የሚያስተላልፈው ይሄን ፅሁፍ እደምታየው ተስፋ አደርጋለሁ
እውነት ነው የምናገረው ፍፄ ስትጠፋ ኮመንት ዱቅ ማድረግ እንኳ ጠፋሁ ዛሬ ደስ ብሎኛል ፍፄ ደና ነክ ከነ ልጅክ ከነሚስትክ እኔ ደህና ነኝ
ፍፄ እንኳን ለልጅህ ልደት ቀን አደረሰህ ፈጣሪ ልክ እንደፍፄ ያድርግህ አዚዛና ፍፄ በጣም የምንወዳችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ፍፄ እንኳንም ሰላም ሆንክ ሰላምህ ብዝት ይበል♥♥♥
ፍፄ እንኳን ደና መጣሕ እሥቲ ቤተክርሥታናችን በመቃጠሉ ይሣዘናቹ ሁሌቹም ፀሎት አርጉ ታማለች ሐገሬ
👍💋💋💋
ቤተሰብ እንሁን
ፍፄ ስለ አየሁ በጣም ደስ ብለኛል እግዛብሄር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ከውድ ቤተሰቦችክ ልጅህም ሺ ይሁንልክ ፍፄ ቅን ሰው
እስኬ ማነው እደኔ ፍፄ በመምጣቱ የተደሰተ👍👈
💜💓💛❤👍🌷
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽
ለሁላቹምስታምሩደሞ።
ፍጼ መልካም ሰው
@@sitiaissah6981 عغعفابةبييابلب
እንኳን ደህና መጣህ ፍፄ ደስ እያለኝ ነበር የሚከታተለው ከሄድክ ግን ብዙ አይደለም አንድ አንድ ቀን ብቻ ነበር ማለቴ ንግግርህ ምርቃትህ ደስ ነው የሚለኝ እመቤቴ ትጠብቅህ ባለህበት🌸🌸🌸🌸🌸🌸🍁🍁🍁🍁🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹
ኣዙየይ የኔ ናት ስወድሽ ጣፍጭ ነሽኮ ደሞ የዋህ ሞሆንሽ ያስታውቃል እድሜና ጠና ይስጥሽ ሆዴ ፍፄም እንደዛ
ፍፄ በጣም አምሮብሃል ወፍረሀል አመዳም ነበርክ አሁን ግን ወዝህ ያበራል 😂😂😂 ሶራል ለምኔ ያሰኛል ፍፄ ሰላማችሁ ይብዛ ከመላዉ ቤተሰቦችህ ጋር 🙏❤️❤️❤️
ወይኔ ፍፄ አተኮ አትረሣም እሙን ያነሣህ
ፍፅዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል አምላክ ትዳርክን ይባርከው አንተ ቅን መልካም ሰው ነክ
አረ ኡኡኡኡ ፍፄን መልሱልን ወደ እትዮ😘😘😘😘😘
ፍፄ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እረ ተሎ ተመለስ በጣም አትጥፋ ፀጋ የኔ ቆንጆ ልጃቹ እመቤቴ ማርያም ታሳድግላቹ
ውይ ቤታቸው ሲያምር መስቀል በመስቀል ነው እግዚአብሔር ወደ ቤታችሁ ይግባ ፍፃ እና ሚስቱን የሚትውዱ
ፍፄ ቅን ልቦች ቃላት ያጥርኛል ስምንት ቅን ልብነት እመብርሀን ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅህ አዚዛ ቆንጆ እንኩዋን ደና መጣሽ
አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ነው መስቀሉን አድርጋዉ መጣች ስምሽንም ብትቀይሪዉ አሪፍ ነበር አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ በኢስላም እንዳለሁ በኢስላምም ዉሰደኝ 😭😭
ፍፄ እንኳን ደህና መጣህ በል ሞቅ ያለ ልበስ ሞቅ ያለ ተመገብ ብርዱ አልተቻለም ኸረ አለን አድናቂወቾህ በየቦታው ይመችህ
ፍፄ እንኳን ደህና መጣ አዚዬ እደት እንደምወድሽ የኔ ልዩ😘😘😘ፍፄ ሟ በሚለው ሟርተኛ ብዬልሀለው ክክክ
ፋፄ አንተ ለቡዙዎች አራያነህ ልጅህን እግዚአቤርያሣድግልህ
አዚዛ በጣም ነው ምወድሽ ፍፄ ሰላም ነህ ቤቢ መልካም ልደት ባርች ሰላም ነሽ የኔ እርጎ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ
ፍፁምዬ በቅድሚያ ለልጅህ HAPPY BIRTH DAY እላለሁ ከአዚ ጋርም የነበረህን ቆይታና ጥያቄዎችህንም በመዝናናት በሳቅም ፈታ ብየበታለሁ።በነገራችን ላይ "በሟ"ተጠይቀህ ሟሃይት በሚል ቃል ሰርተህ ትርጉሙን እንደማታቅ እሷም ሰምታ እንደማታቅ ሰማሁ።ሟሃይት ወደፊት እንድታቀው ወገብ ማለት ነው።በተረፈ መልካም የእረፍት ጊዜ ተመኘሁልህ።ከባለቤትህ ልጆችህ ሁሉ ጋር ፍቅር ሰላም የሞላበት ዕድሜ ፀጋውን ጨምሮ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ።ፍፁምዬ ሰሜን ሰታየው አታውቀኝም(ካልረሳኸኝ ግን ሹመት አበበ ነኝ)ለቦጌና አሰፈው ለወንደሞችህ እህቶችህ ሰላምታዬን አድርሰልኝ።
አይፍፄይህን ነገር ደጋገምከው አባቴ ሀርደኛ ነው እያልክ ግን አባት እነት እንደ አተ አባትነውምክንያቱም በፍቅር በትህትና ነው ያሣደጋችሁ ቀተው ቆንጥጠው ህገወጥ ብትሆን እንዲህ ቅን አትሆንም ነበር አባትህ የሚመሠገንነው እሥኪ ይህ አሥተያየት የተቀበለውላይክአሣዩኝ
ደምሪኝ ደመሪኩሽ
ፍፄ መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላክ እስከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አድናቂህ ነኝ ከእኛ ሰፈር
ፉፅየ አተ ማለት የሰው ዘር ነህ እመቤትን ከመሬት አነሳሀት መልካም ስራለራስ ነው በጣም ደስ ይላል እረኖንም ምትመክረኛለህ አገሬ መጥቸ ምን እደምሰራ ትምት መማር እፈልግ ነበር ግን
እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውው ፍፄ የናፈቃችሁ ስላየንህ ደስ ብሎናል የፍፄ አድናቂዎች እና እደኔ የናፈቃችሁ ሌክ ግጩኝ
ፍፂ ሀገራችንን ባዶ አታረጓት ደግ ደግ የሆናችሁት ሠዎች አትራቆት ኢትዮጰያን አዚዛ አሜሪካ ወዳድ ፍፄ ኢትዮ ወዳድ
እንኳን ሰላም ሆንኩ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን እሺ አብረን እንጠብቅልን ባልን ነበር ዋዉ ዋዉ በጣም ደስ ይላሉ በዚህ አጋጣሚ ዚዛዉዬ በጣም እጅግም በጣም አደናቅሺ ነኝ ፊጺም በጣም ደሰ ይላሉ 🙏🙏🙏🙏🙏
ፍፂ እንኳን ደና መጣህ የኛ ቅን ወድም
እነካን ዳህና መጣህ ፉፂ
እሙናት ነኚ ምነው ጠፋሽ በሰላምነው
እንኩን ደህና መጣህ ፍፄ ይገርማል ለካ 1 ወር ብቻ ነው የጠፋህ ፍፄ አመት መስሎ ነበር የታየኝ አዚዝየ ቆንጆ ሰብስክራብ አድርጌሻለሁ እስኪ ስራሽን እያየሁ ደግሞ እኮምታለሁ
አዚዛዬ✝️ፐ መስቀልሽ ድንግል ትጠብቅሽ ፍፄ ሰላምህ ይብዛ እስከ ልጅህ ባለቤትህ😍😘
በጣም አምሮባታል👍👍
Ach moseleme adelseheme eda meseqelo meden nwe mote sayeqedemesehe wede allahe temelsehe
የተዋህዶ ልጅ ክርስትያን ሆናለች ለእሱ ደግሞ ምስክሮ መስቀሎ ነው ኦርቶዶክስ ናትاا زهرا تغحر ليش ماةكلم
የኔ ውድ ፍፄ እንኳን መጣህልን ሥላየሁህ በጣም ዴሥ ብሎኛል ሠላምህ ይብዛ ባለህበት
ፍፄ በፈጠረህ ወደ ኢትዮ በተሎ ተመለስልን የኛ ምርጥ ሰው
ወይኔ ፍፄ የኛ ተናፋቂ አንኳን ደህና መጣህልን
ፍፄ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ የሰጋሁት እዛዉ እንዳትቀርብን ነዉ የቅን ልቦች ቤተሰብ በሙሉ በጉጉት እየጠበቀክ ነዉ ስለዚህ እንዳትቆይብኝ
ፍፄ ሲናፍቀው የነበረ ማነው 😘😘😘👌👌
Indet indemiwedish indet ligiletsilish aziza betam arif programm bemejemerish des bilognal. Linineten new yastaweshign. Beteley ke ager wich honesh betam yonafikal tizitaw.
ፍፄ 😍😍😍😍 ስለመጣህ ደስስስስስ ብሎኛል😘😘😘
ፈፄ ቅን ሰው አዚዝ።ሰወድሸ።ምረጦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
የፍፄ ሚሰት ደሰ ሰትል እደ ሌሎቹ የፍረሰ ጭራ አትጭንም አቦ ይመቸሺ 😘 አቺ ደግሞ አሰረዬ አትነካኪብን
ዛሬ ደስ አለኝ ፌፄ እንካን ብሰላም መጣህ
ፍሤ ናፍቀህን ነበር
ሁለታችሁም ምርጥ ሰው ናችሁ የምር እውነተኛ ሰው ናችሁ ስወዳችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ
#ፍፄ መልካም ሰው #ዘመንህን አምላክ ይባርክው❤#ፈጣሪ ዘረኝነትን ያጥፍልን #የሐገራችን ተንሳዔ ያሳየን😰
RHKBVCGXXCHCC
@@awadacell9675 #what ??
ወይኔ ፍፄምየ የኔ ልዩ እዴት ነህ ሰጠፍ ጨቁን ነበራ አቦ ባለሀበት ሰላም ሁን ጥሩ ሰው በሄደበት ጥሩ ይገጥመዋል አድነቂህ ብዙ ነው አቦ እዴሜ ይሰጥህ
አዚዬ ፍፄ በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጦችዬ
እዉየ የሚርመዉ ሁለቱንም እጂግ በጣም የምወዳቸዉ አርቲስቶቸ ናቸዉ አዚዛየ የኔ ፈልቅልቅ የእዉነት አምሮባታል ደግሞ
Well como back fise. I am happy to see you.
ኧረ ፍፄ በጣም ተናፍቀሃል እሺ የምር አተማ መቸም አትረሳም መልካም ሰውማ ማንም አይረሳክም እንኳን ደህና መጣችሁ ቅን ልቦችዬ በጣም እወዳችኋል እሺ
አህለን ፍፄ እዴት ነህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ አቦ ናፍቀሀኝ ነበር
ውይይይ እንደት ደስስስ ይላል ፍፄ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣህልን የምር ናፍቀህን ነበርርርርር😍
አዚቲ የኔ ፍቅር እርጋታሽ ስብእናሽ ቅንነትሽ ከማንም በላይ ነው እማ ውይ በምን ቃል ልግለጽሽ
እስኪ ፍፄ ከአሜሪካ ሲመለስ ስጦታ ያምጣልን የምትሉ😂😂😂እጅ ወደላይ 🙋♀️እኔ ይዘህልኝ እንድትመጣ የምፈልገው ጀዋርን ለአንድ አመት የሚያስተኛ የእንቅልፍ ክኒን ነው ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላሟን ብታገኝ😥😥🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ እንዴት ነው አሜሪካ በሰላም ተመለስ
ፍፄ ቀን ሰው አንኳን ድና መጣ ወኔው የአንተን ሰላም ነው የምንፈልገው ለማነኛውም እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይሰጥልን 💘💕💝💞🌷🌺🌹🌹
አይ ሀዚዛ አላህ ወደተፈጠርሽበት ወራስሽ እስልምና ይመልስሽ እንሻአላ ሲገባሽ አንድ ቀን ትመለሻለሽ።
በዛዉ ትሂድ ካሀዴ ምንልትጠቅምትመለሳለች
ፍፄ ምርጥ ሰው ወየል ብለናል ተናፍቀሃል አዚዛ የኔ ቆጆ ስወዳት
ፍፄ ምቼም አንረሳህም የኔ ቅን መልካም ረፍት ጌዜ ይሁንልህ
እንኳን በደና መጣክ👌👍
እውነት ሰወዳት እኮ አዙን እንደኔ የሚወዳት እሰኪ ላይክ ግጩኚ የፍፄ አድናቂ ነኝ
Wowwww batemmma daseee telalchuuu Egizabher Salamchu ya bezalchuu hagerchen Etiyopha ba talotachuu asebat 👍👍👍👍⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
ፍጤ ሚስትክና ልጂክስ ጠፋክ ብን እኮ ደግሰዉ
ፍፄ ቅን ስው እንኳን ብስላም መጣህ ፍፄየ ምስትህ እና ልጅህ ድህነን ናቸው በተረፈ ብስላም የመሎስህ እግዚአብሔር አምላክ
ፍፄሜ ጥሎብኝ ሜስትህን ስወዳት ፀባይዋ ደስ ትለኝለይ
ግን ማን ናት የፍፄ ሚስት አላቃትም
@@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር ልጅ የያዘችው ናት
አብረሻት ዬኖርሽ አትመስሊም
ለድሀ ፈገግታ የሰጠ ጠሩ ሰው ነው በበኩሌ።
@@mahilove5428 ለምኑ
ፍፄ ቅን ሰው አዚዛም ጥሩ ሰው በሁለቱም መልካሞች በርቱልን
ፍፃ። እንኳን በስላም መጣህ
ሟች;አንድ ቃል !መሠርትኩ !ለማንኛውም እንኳን ሰላም መጣህ !!አመሰግናለሁ
በይቅርታ እንጄ በበደል ማሸነፍ የለም በፍቅር እንጂ በጥላቻ ህይዉት የለም እንደኔ የሚል በላይክ ደግሞ ቻናሌ ኑ ሁሉ አለኛ
غقنق
21311
ቅኖች እንኩአን ደህና መጣችሁ ፍፁም እንኩአን ደህና መጣህ ደስ ብሎናል በተረፈ አዚዛ ክርስቲያን ሁናለች ተብሎ የለ ለምኖ ስሙዋ ለምን አይቀየርም
ፍጼ እነኳን ደህና መጣህ የእዉነት ያላንተ ደስ አይልም
መቸ መጣ አሜሪካ ነው
ፌፄ ሞት ቢመጣ አንረሳህም አታስብ በጣም ነው የናፈከኝ እዴት ነህልኝ ባለቤትህ ልጅህ ሰላም ናቸው ሰላሙን በጥፉ ፈጣሪ በጥፉ ያብዛልኝ አትቆይ ተመለስልን
እንኳንበሰላም መጣህ። ፍፁ መልካም። ስራ ለራስ ነው አደንቅሀለሁ ባለህበት ቦታ ሰላምህ ይብዛ
ፍፄየ እንኳን በሰላም መጣህ መቸም አትረሳም ምርጥ ሰው✅
የኔ ውድ እንድት ደስ እንዳላኝ እንካን ደና መጣክ ፍፄ የኔ መልካም
እረ ፍፄ አንተኮ መልካም ሰው ነህ ወደአሜሪካ የሚወስድ በጎ አድራጊ መቼም አታጣም በአረብ ሀገር ካሉ ወገኖችህ
ፍፃ እኳን ደህና መጣህ። ናፍቀህን ነበር
እንኳን።ደህና መጣህ።ፍጴ
እንኳን በሰላም መጣችሁ
እንኳ ደህና መጣሁ ፍፁም
ፍፄሠላምነው
ፍፄ ከነሚስትህ ከነባልዲርቦችህ ስወዲህ አዚዛየ የኔ ቆንጆ😍😍😍😍
አሜሪካ የሚወስደኝ ሰዉ ልጣ ሆ😢😢😢😢
😉
እኔ እወሰድሻለው
ሪች ነኝ የወረባቦዋ ቀበጥ መተሽ በቀመሽልን የሄንን ቢል
@@ኢትዩጵያውስጤ ክክክ
ልጀ ውስጤነው haleema ከምር የማያቁት ሀገር ለካ ይናፍቃል የደላት
መልካም ጎደኛ የበርሀ ጥላ ነው ፍፄ። ሰላማችሁው ይብዛ። ኢትዮጵያን ሰላም ያብዛልን
ፍፁሜሜሜ እንኳን ደና መጣህ እንዴት ናፍቀህኝ ነበር ውይይይ
ፍፄ እንኳን ደህና መጣ ስለመጣ ደስ ብሎናል ተንፍቀህ ነበር አዝየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ
ቅን ልቦች ግን እመቤት ነች ብዙ view ያላት እሙየ በጣም ነው እምወዳት ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
Ukklokpj
አዚ በርቺ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ደግሞ በፊት ነው ሰብስክራይብ ያደረግኩሽ (ስለምወድሽ)
አዚዛዬ አንቺ እግዚአብሔር የመረጠሽ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ፍፄ ከነቤተስብክ ስላማችሁ ይብዛ
NmaEkram NmaAhmd ተቃጠልሽ እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲ ነው ስታምር ፀጋዋ ኖ ሞር እስልምና ድህናለች
NmaEkram NmaAhmd ምን ቀረባት ይህችን የመስለች ልጅ አንድ ሙስሊም አግብብትዋት 7 ሚስት ያገባና እዛም እዚም እያለ ሽጎራ ነው ይብላኝ ለናንተ እሷ 1 አግብታ በክብር ትኖራለች
NmaEkram NmaAhmd ተይ ባክሽ በናንተ አይብስም እንዴ አንዷ ሙስሊም እኮ መጠጥ ቤት ሽንት ቤት ውስጥ ስትበዳ እንዳየሁ ልንገርሽ እንዴ እየተሸፍፈናችሁ በየመጠጥ ቤቱ እያወለቃችሁ ጭንብላችሁን እናንተ አይደል እንዴ ያጣበባችሁት ንገሩኝ ባይ ካፊር ትያለሽ እኛ እኮ እግዚአብሔርን እንፈራለን
NmaEkram NmaAhmd ሰም ቀይረን ብንስራ ስሚ እናትን ለመርዳት ነው ያንንም እንደ ትልቅ ነገር ቆጠርሽው የወረድሽ ነሽ ለማንኛውም ተፍቺን ስለነበረን ጥሩ የፉክቻ ስአት thank you ካስቀየምኩሽ ይቅርታ በፍቅር የማምን ልጅ ነኝ መጀመሪያም እራስሽ ነገር ፈለግሽኝ ነው
NmaEkram NmaAhmd አሁን ላቅምስሽ መስለኝ ወጥ እረገጥሽ 7 ወንድ አግብተሽ ወረፍ ጠብቀሽ የምትበጂ አጎት የምታገቡ ግማታሞች ናችሁ ደሞ ክርስትያንን የመሳደብ አፍ አፍ አለሽ ወይ ግማታችሁ እኮ ቁስል ቁስል ነው ቤታችሁ የሚለው ጥንብ እንዳትመልሽልኝ
ፍፄ ቅን ሰው ባለህበት ከኔባለቤትህና ከኔ ልጅህም ሰላማችሁን ያብዛላችሁ
ፍፄየ እንዴት ነህልን ውድ ወንድም እንዴት እንደናፈከኝ እስኪ እንደኔ ፍፄ የናፈቀው ላይክ ግጩኝ ፍፅየ!!
የአርቲስት አዚዛ አህመድ ዩቱብ ቻናል በመግባት ቀጣዩን ክፍል ይመልከቱ
ua-cam.com/channels/vqpjNhxjWOb6FUo1_d0_Tw.html
ባይ ፍፄ በድጋሚ እስክንገናኝ እግዝአብሔር ከንፁሗ እናቱ ጋር ይጠብቃችሁ ልጅህንም ያሳድግልህ ለፍሬ ያብቃልህ እወዳችሁ አለሁ።
የኔወንድሜማር
ዋውውውውውውው
fexe enkan bsalmi maxu 💞💞💞👍👍
የኔአደጥ
ፍፄ ቅን ሰው እምትሉ እስኪ ደስ ይበለው 👍🏻
ልጂህን እመቤቴ ታሳድግልህ እንካዋን ተወለድክልን በልልኝ ፈፄ ሀፒ በርዳይ ብያለው ባባዬ
Fitse liyu
😇😇😇⌚⌚
ውይፅፁምየ ያተን ድምፅ ልሠማነዉዴ ጆሮየን የበላኚ የኛ ቅን ወድም እንካን በሠላም መጣህ።
ልጂህንም አላህ ሣድግልህ ወድሜ።
ፍፂ ጥሩ ሰው ነው ይገባዎል ግን አርቲስት ተብየወች የሚታወቁ ሰወችን ብቻ ሳይሆን ጎዳና ላይ ምግብ ሰፕራይዝ ያጡ ወገኖቻችንን እርዷቸው
ትክክል
በትክክል
@@meje4180 በጣም ያለውን ብቻ ሳይሆን የተራበውንም መርዳት በጎነትነው
@@ranarana625 ሰው መሆን ለሰው በቂ ነው
ትክክል
እስኪ ፍቄ ናፈቋችሁ ዛሬ በማየታችሁ ደስ ያላችሁ ላይክ
Weye. Fsye. Tfthe. Nbere. Enkwane. Dna. Mtchihe. Swedchihe.
ምነው፣ፍፄ፣የትም፣ቦታ፣ወዳጅ፣አልህ
ወይኔ ፍፀማሻላህ ግንተናፍቀሀል
ቅን ሰው ሁሌም ተወዳጂ ነው ፍፄ ሁሌም ኑርልን የኛ ቅን
እሽ ላዱ አትሰቢ ውደ ቢቻል ኖሮ አድ ሺ ጊዜ ሰብስክራይብ አረግሽ ነበር
ፍፄ እንኮን በስላም ብቅ አልክ ይገባሐል ።ማነው እደኔ ደስ ያለው ፍፂዩ ብቅ ሲል እሲኪ አሳዩይ በላይክ ምርጥች ኢትዮጵያዊያን❤❤
እንኳን ድህና መጣህ ፍፁም የኛ ወንድም
የፍፁም አሰፋውን የናፋቃችሁ ላይክ
እኔ ወር ሳይሆን አመት ነው የሆነብኝ ሳላይህ
እኔም አመት ሁኖብኛል
ፍፄ መልካም ሰው ተናፍቀሀል እኮ ሺ አመት ኑር
ፈፄ ናፈቀከናል እኳን መጣህ
👍👍👍👍@Mulualem Bihon
እኔም
ፍፄ ቅን ልብ ተናፍቀሀል ጤና ይሁን ባለህበት❤
አዚዛዬ ስወድሽኮ😘
አረ መችም አንረሳህ ፍፂ ተናፍቀሀል ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልህ ባለህበት
ፍፄ መልካም ሰው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ አንደበትህ የማይጠገብ ምርጥ ሰው
ወይኔ ፍፄ እንኳን መጣህልን ፍፄን የሚወድ ላይክ ግጩኝ 👍👍👍👍
ፈፄ መቼነው እምትመለሰው??
ዋዉ ፍጼ እንኩዋን ደና መጣህ እውነት በጣም ንፍቅ ብለሀኝ ነበር የኡነት የኔ አስተዋይ እውነት ምነው ፈጣሪ ሁላችን እዳተ ቅን ቢያረገን ለማንኛውም ጥፍት ብለህ በጣም እያስጨነከን ነበር እስኪ በፍጼ መጥፋተ ምን ሁኖ ይሆን ብሎ ያሰበ ላይክ ያድርግ ቆይ ፍጼ ስትናገር በመጥፋትህ ስትገረፍ ታወረዋለህ መቸም ለመገረፍ ዝግጁ ነኝ ነው ምትል አደል ለማንኛውም በድጋሜ እንኩዋን በሰላም መጣህልን በጉጉት እየጠበኩ ነበር
አዚዛዬ የኔ ልዩ ስታምሪ እግዛአብሔር ከዚህ የበለጠ ጠንካራ ያርግሽ የኔ ቆጆ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ፈጣሪ የኔ ሳቂታ
አዚዛ ፍልቅልቅ ምርጥ ሠው ፍፄ በጣም ነው የማከብርህ ባርችየም ምርጥ ሴት ነች አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ያአምላክ ፀጋ ፍፁም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ አሜን ምርጥ ቤተሰብ
እኳን ሰላም መጣህ ፍፄ ናፍቀኸን ነበር ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል
ወይ ፍፅዬ እንኳን ደና መጣክ በጣም ናፈክን እኮ በል ቶሎ ተመልስ❤❤❤ ልጅክም እንኳን ተወለደልክ🎂🎂🎂🎂🎂 እግዚአብሔር ያሳድግልክ 🌷🌷🌷
ፍፂን እምትወዱ ላይክ ሣትገጨኝ እዳታልፉ😘💝👍👈
😍😘😘😍😍❤🌹🌹🌹🌷👈
💕💕💕💕😍👌
@@እናቴአርሴማ-ቐ9ረ 😘💝
@@HS-cj2xe 💝💝💞💋😍
Fite kin sew .beritaling .edet nagirik bakali or besilik
ዋዉ ደሰ ትላላችሁ እረ ፍፄ አንተ አትረሳም እንኳን አንድ ወር አሰራ ሁለት ወር ብጠፍም አረሳህም ብቻ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ ፍፄን የናፈቃችሁ የትናችሁ የኔመልካም እደት እደናፈቀኝ ኮምቼ አላቅም ግን ቦታ ክፍት ሁኖ ሳገኘው ናፍቆቴን መግለፅ ፈለኩ እፏፏፏፏፏ ስወድህ እመቤቴ ትጠብቅህ ፍፅዬ
መጠናል ነፍቆን ነበር ከምር
@Mulualem Bihon ሰብስክራይቭ አድርጌሻለሁ
@@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ እኔንም እድርጊኝ እመልሳለሁኝ የኔቅን
ለፍፁም መልክት አለኝ በመጀመሪያ በጣም ነዉ የማደንቅህ መልክቴ አማን ቢሰጠኝ የሚባለውን ልጅ ቅን ልቦች ላይ ብታቀርበው እና ኢንተርቪው ብታደርገው ደስ ይለኛል በዛውም ፔጁን ብታስተዋዉቅለት እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ልጁን አላውቀውም ግን ትልቅ አቅም አለው ልጁ እያዝናና ሀሪፍ መልክት ነው የሚያስተላልፈው ይሄን ፅሁፍ እደምታየው ተስፋ አደርጋለሁ
እውነት ነው የምናገረው ፍፄ ስትጠፋ ኮመንት ዱቅ ማድረግ እንኳ ጠፋሁ ዛሬ ደስ ብሎኛል ፍፄ ደና ነክ ከነ ልጅክ ከነሚስትክ እኔ ደህና ነኝ
ፍፄ እንኳን ለልጅህ ልደት ቀን አደረሰህ ፈጣሪ ልክ እንደፍፄ ያድርግህ አዚዛና ፍፄ በጣም የምንወዳችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ፍፄ እንኳንም ሰላም ሆንክ ሰላምህ ብዝት ይበል♥♥♥
ፍፄ እንኳን ደና መጣሕ እሥቲ ቤተክርሥታናችን በመቃጠሉ ይሣዘናቹ ሁሌቹም ፀሎት አርጉ ታማለች ሐገሬ
👍💋💋💋
ቤተሰብ እንሁን
ፍፄ ስለ አየሁ በጣም ደስ ብለኛል እግዛብሄር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ከውድ ቤተሰቦችክ ልጅህም ሺ ይሁንልክ ፍፄ ቅን ሰው
እስኬ ማነው እደኔ ፍፄ በመምጣቱ የተደሰተ👍👈
💜💓💛❤👍🌷
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽
ለሁላቹምስታምሩደሞ።
ፍጼ መልካም ሰው
@@sitiaissah6981 عغعفابةبييابلب
እንኳን ደህና መጣህ ፍፄ ደስ እያለኝ ነበር የሚከታተለው ከሄድክ ግን ብዙ አይደለም አንድ አንድ ቀን ብቻ ነበር ማለቴ ንግግርህ ምርቃትህ ደስ ነው የሚለኝ እመቤቴ ትጠብቅህ ባለህበት🌸🌸🌸🌸🌸🌸🍁🍁🍁🍁🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹
ኣዙየይ የኔ ናት ስወድሽ ጣፍጭ ነሽኮ ደሞ የዋህ ሞሆንሽ ያስታውቃል እድሜና ጠና ይስጥሽ ሆዴ ፍፄም እንደዛ
ፍፄ በጣም አምሮብሃል ወፍረሀል አመዳም ነበርክ አሁን ግን ወዝህ ያበራል 😂😂😂 ሶራል ለምኔ ያሰኛል ፍፄ ሰላማችሁ ይብዛ ከመላዉ ቤተሰቦችህ ጋር 🙏❤️❤️❤️
ወይኔ ፍፄ አተኮ አትረሣም እሙን ያነሣህ
ፍፅዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል አምላክ ትዳርክን ይባርከው አንተ ቅን መልካም ሰው ነክ
አረ ኡኡኡኡ ፍፄን መልሱልን ወደ እትዮ😘😘😘😘😘
ፍፄ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እረ ተሎ ተመለስ በጣም አትጥፋ ፀጋ የኔ ቆንጆ ልጃቹ እመቤቴ ማርያም ታሳድግላቹ
ውይ ቤታቸው ሲያምር መስቀል በመስቀል ነው እግዚአብሔር ወደ ቤታችሁ ይግባ ፍፃ እና ሚስቱን የሚትውዱ
ፍፄ ቅን ልቦች ቃላት ያጥርኛል ስምንት ቅን ልብነት እመብርሀን ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅህ አዚዛ ቆንጆ እንኩዋን ደና መጣሽ
አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ነው መስቀሉን አድርጋዉ መጣች ስምሽንም ብትቀይሪዉ አሪፍ ነበር አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ በኢስላም እንዳለሁ በኢስላምም ዉሰደኝ 😭😭
ፍፄ እንኳን ደህና መጣህ በል ሞቅ ያለ ልበስ ሞቅ ያለ ተመገብ ብርዱ አልተቻለም ኸረ አለን አድናቂወቾህ በየቦታው ይመችህ
ፍፄ እንኳን ደህና መጣ አዚዬ እደት እንደምወድሽ የኔ ልዩ😘😘😘
ፍፄ ሟ በሚለው ሟርተኛ ብዬልሀለው ክክክ
ፋፄ አንተ ለቡዙዎች አራያነህ ልጅህን እግዚአቤርያሣድግልህ
አዚዛ በጣም ነው ምወድሽ ፍፄ ሰላም ነህ ቤቢ መልካም ልደት ባርች ሰላም ነሽ የኔ እርጎ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ
ፍፁምዬ በቅድሚያ ለልጅህ HAPPY BIRTH DAY እላለሁ ከአዚ ጋርም የነበረህን ቆይታና ጥያቄዎችህንም በመዝናናት በሳቅም ፈታ ብየበታለሁ።በነገራችን ላይ "በሟ"ተጠይቀህ ሟሃይት በሚል ቃል ሰርተህ ትርጉሙን እንደማታቅ እሷም ሰምታ እንደማታቅ ሰማሁ።ሟሃይት ወደፊት እንድታቀው ወገብ ማለት ነው።በተረፈ መልካም የእረፍት ጊዜ ተመኘሁልህ።ከባለቤትህ ልጆችህ ሁሉ ጋር ፍቅር ሰላም የሞላበት ዕድሜ ፀጋውን ጨምሮ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ።ፍፁምዬ ሰሜን ሰታየው አታውቀኝም(ካልረሳኸኝ ግን ሹመት አበበ ነኝ)ለቦጌና አሰፈው ለወንደሞችህ እህቶችህ ሰላምታዬን አድርሰልኝ።
አይፍፄይህን ነገር ደጋገምከው አባቴ ሀርደኛ ነው እያልክ ግን አባት እነት እንደ አተ አባትነውምክንያቱም በፍቅር በትህትና ነው ያሣደጋችሁ ቀተው ቆንጥጠው ህገወጥ ብትሆን እንዲህ ቅን አትሆንም ነበር አባትህ የሚመሠገንነው እሥኪ ይህ አሥተያየት የተቀበለውላይክአሣዩኝ
ደምሪኝ ደመሪኩሽ
ፍፄ መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላክ እስከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አድናቂህ ነኝ ከእኛ ሰፈር
ፉፅየ አተ ማለት የሰው ዘር ነህ እመቤትን ከመሬት አነሳሀት መልካም ስራለራስ ነው በጣም ደስ ይላል እረኖንም ምትመክረኛለህ አገሬ መጥቸ ምን እደምሰራ ትምት መማር እፈልግ ነበር ግን
እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውው ፍፄ የናፈቃችሁ ስላየንህ ደስ ብሎናል የፍፄ አድናቂዎች እና እደኔ የናፈቃችሁ ሌክ ግጩኝ
ፍፂ ሀገራችንን ባዶ አታረጓት ደግ ደግ የሆናችሁት ሠዎች አትራቆት ኢትዮጰያን አዚዛ አሜሪካ ወዳድ ፍፄ ኢትዮ ወዳድ
እንኳን ሰላም ሆንኩ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን እሺ አብረን እንጠብቅልን ባልን ነበር ዋዉ ዋዉ በጣም ደስ ይላሉ በዚህ አጋጣሚ ዚዛዉዬ በጣም እጅግም በጣም አደናቅሺ ነኝ ፊጺም በጣም ደሰ ይላሉ 🙏🙏🙏🙏🙏
ፍፂ እንኳን ደና መጣህ የኛ ቅን ወድም
እነካን ዳህና መጣህ ፉፂ
እሙናት ነኚ ምነው ጠፋሽ በሰላምነው
እንኩን ደህና መጣህ ፍፄ ይገርማል ለካ 1 ወር ብቻ ነው የጠፋህ ፍፄ አመት መስሎ ነበር የታየኝ አዚዝየ ቆንጆ ሰብስክራብ አድርጌሻለሁ እስኪ ስራሽን እያየሁ ደግሞ እኮምታለሁ
አዚዛዬ✝️ፐ መስቀልሽ ድንግል ትጠብቅሽ ፍፄ ሰላምህ ይብዛ እስከ ልጅህ ባለቤትህ😍😘
በጣም አምሮባታል👍👍
Ach moseleme adelseheme eda meseqelo meden nwe mote sayeqedemesehe wede allahe temelsehe
የተዋህዶ ልጅ ክርስትያን ሆናለች ለእሱ ደግሞ ምስክሮ መስቀሎ ነው ኦርቶዶክስ ናትاا زهرا تغحر ليش ماةكلم
የኔ ውድ ፍፄ እንኳን መጣህልን ሥላየሁህ በጣም ዴሥ ብሎኛል ሠላምህ ይብዛ ባለህበት
ፍፄ በፈጠረህ ወደ ኢትዮ በተሎ ተመለስልን የኛ ምርጥ ሰው
ወይኔ ፍፄ የኛ ተናፋቂ አንኳን ደህና መጣህልን
ፍፄ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ የሰጋሁት እዛዉ እንዳትቀርብን ነዉ የቅን ልቦች ቤተሰብ በሙሉ በጉጉት እየጠበቀክ ነዉ ስለዚህ እንዳትቆይብኝ
ፍፄ ሲናፍቀው የነበረ ማነው 😘😘😘👌👌
Indet indemiwedish indet ligiletsilish aziza betam arif programm bemejemerish des bilognal. Linineten new yastaweshign. Beteley ke ager wich honesh betam yonafikal tizitaw.
ፍፄ 😍😍😍😍 ስለመጣህ ደስስስስስ ብሎኛል😘😘😘
ፈፄ ቅን ሰው አዚዝ።ሰወድሸ።ምረጦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
የፍፄ ሚሰት ደሰ ሰትል እደ ሌሎቹ የፍረሰ ጭራ አትጭንም አቦ ይመቸሺ 😘 አቺ ደግሞ አሰረዬ አትነካኪብን
ዛሬ ደስ አለኝ ፌፄ እንካን ብሰላም መጣህ
ፍሤ ናፍቀህን ነበር
ሁለታችሁም ምርጥ ሰው ናችሁ የምር እውነተኛ ሰው ናችሁ ስወዳችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ
#ፍፄ መልካም ሰው #ዘመንህን አምላክ ይባርክው❤
#ፈጣሪ ዘረኝነትን ያጥፍልን #የሐገራችን ተንሳዔ ያሳየን😰
RHKBVCGXXCHCC
@@awadacell9675 #what ??
ወይኔ ፍፄምየ የኔ ልዩ እዴት ነህ ሰጠፍ ጨቁን ነበራ አቦ ባለሀበት ሰላም ሁን ጥሩ ሰው በሄደበት ጥሩ ይገጥመዋል አድነቂህ ብዙ ነው አቦ እዴሜ ይሰጥህ
አዚዬ ፍፄ በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጦችዬ
እዉየ የሚርመዉ ሁለቱንም እጂግ በጣም የምወዳቸዉ አርቲስቶቸ ናቸዉ አዚዛየ የኔ ፈልቅልቅ የእዉነት አምሮባታል ደግሞ
Well como back fise. I am happy to see you.
ኧረ ፍፄ በጣም ተናፍቀሃል እሺ የምር አተማ መቸም አትረሳም መልካም ሰውማ ማንም አይረሳክም እንኳን ደህና መጣችሁ ቅን ልቦችዬ በጣም እወዳችኋል እሺ
አህለን ፍፄ እዴት ነህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ አቦ ናፍቀሀኝ ነበር
ውይይይ እንደት ደስስስ ይላል ፍፄ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣህልን የምር ናፍቀህን ነበርርርርር😍
አዚቲ የኔ ፍቅር እርጋታሽ ስብእናሽ ቅንነትሽ ከማንም በላይ ነው እማ ውይ በምን ቃል ልግለጽሽ
እስኪ ፍፄ ከአሜሪካ ሲመለስ ስጦታ ያምጣልን የምትሉ😂😂😂እጅ ወደላይ 🙋♀️እኔ ይዘህልኝ እንድትመጣ የምፈልገው ጀዋርን ለአንድ አመት የሚያስተኛ የእንቅልፍ ክኒን ነው ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላሟን ብታገኝ😥😥🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ እንዴት ነው አሜሪካ በሰላም ተመለስ
ፍፄ ቀን ሰው አንኳን ድና መጣ ወኔው የአንተን ሰላም ነው የምንፈልገው ለማነኛውም እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይሰጥልን 💘💕💝💞🌷🌺🌹🌹
አይ ሀዚዛ አላህ ወደተፈጠርሽበት ወራስሽ እስልምና ይመልስሽ እንሻአላ ሲገባሽ አንድ ቀን ትመለሻለሽ።
በዛዉ ትሂድ ካሀዴ ምንልትጠቅምትመለሳለች
ፍፄ ምርጥ ሰው ወየል ብለናል ተናፍቀሃል አዚዛ የኔ ቆጆ ስወዳት
ፍፄ ምቼም አንረሳህም የኔ ቅን መልካም ረፍት ጌዜ ይሁንልህ
እንኳን በደና መጣክ👌👍
እውነት ሰወዳት እኮ አዙን እንደኔ የሚወዳት እሰኪ ላይክ ግጩኚ የፍፄ አድናቂ ነኝ
Wowwww batemmma daseee telalchuuu Egizabher Salamchu ya bezalchuu hagerchen Etiyopha ba talotachuu asebat 👍👍👍👍⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
ፍጤ ሚስትክና ልጂክስ ጠፋክ ብን እኮ ደግሰዉ
ፍፄ ቅን ስው እንኳን ብስላም መጣህ ፍፄየ ምስትህ እና ልጅህ ድህነን ናቸው በተረፈ ብስላም የመሎስህ እግዚአብሔር አምላክ
ፍፄሜ ጥሎብኝ ሜስትህን ስወዳት ፀባይዋ ደስ ትለኝለይ
ግን ማን ናት የፍፄ ሚስት አላቃትም
@@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር ልጅ የያዘችው ናት
አብረሻት ዬኖርሽ አትመስሊም
ለድሀ ፈገግታ የሰጠ ጠሩ ሰው ነው በበኩሌ።
@@mahilove5428 ለምኑ
ፍፄ ቅን ሰው አዚዛም ጥሩ ሰው በሁለቱም መልካሞች በርቱልን
ፍፃ። እንኳን በስላም መጣህ
ሟች;አንድ ቃል !መሠርትኩ !ለማንኛውም እንኳን ሰላም መጣህ !!አመሰግናለሁ
በይቅርታ እንጄ በበደል ማሸነፍ የለም በፍቅር እንጂ በጥላቻ ህይዉት የለም እንደኔ የሚል በላይክ ደግሞ ቻናሌ ኑ ሁሉ አለኛ
غقنق
21311
ቅኖች እንኩአን ደህና መጣችሁ ፍፁም እንኩአን ደህና መጣህ ደስ ብሎናል በተረፈ አዚዛ ክርስቲያን ሁናለች ተብሎ የለ ለምኖ ስሙዋ ለምን አይቀየርም
ፍጼ እነኳን ደህና መጣህ የእዉነት ያላንተ ደስ አይልም
መቸ መጣ አሜሪካ ነው
ፌፄ ሞት ቢመጣ አንረሳህም አታስብ በጣም ነው የናፈከኝ እዴት ነህልኝ ባለቤትህ ልጅህ ሰላም ናቸው ሰላሙን በጥፉ ፈጣሪ በጥፉ ያብዛልኝ አትቆይ ተመለስልን
እንኳንበሰላም መጣህ። ፍፁ መልካም። ስራ ለራስ ነው አደንቅሀለሁ ባለህበት ቦታ ሰላምህ ይብዛ
ፍፄየ እንኳን በሰላም መጣህ መቸም አትረሳም ምርጥ ሰው✅
የኔ ውድ እንድት ደስ እንዳላኝ እንካን ደና መጣክ ፍፄ የኔ መልካም
እረ ፍፄ አንተኮ መልካም ሰው ነህ ወደአሜሪካ የሚወስድ በጎ አድራጊ መቼም አታጣም በአረብ ሀገር ካሉ ወገኖችህ
ፍፃ እኳን ደህና መጣህ። ናፍቀህን ነበር
እንኳን።ደህና መጣህ።ፍጴ
እንኳን በሰላም መጣችሁ
እንኳ ደህና መጣሁ ፍፁም
ፍፄሠላምነው
ፍፄ ከነሚስትህ ከነባልዲርቦችህ ስወዲህ አዚዛየ የኔ ቆንጆ😍😍😍😍
አሜሪካ የሚወስደኝ ሰዉ ልጣ ሆ😢😢😢😢
😉
እኔ እወሰድሻለው
ሪች ነኝ የወረባቦዋ ቀበጥ
መተሽ በቀመሽልን የሄንን ቢል
@@ኢትዩጵያውስጤ ክክክ
ልጀ ውስጤነው haleema
ከምር የማያቁት ሀገር ለካ ይናፍቃል የደላት