የደስታም የመለያየትም ስሜት የተንፀባረቀበት ቀን Class of 2024 Graduation 🎓

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • #aziza #movies #ethiopianartist #graduation #graduationceremony #ethiopia #Ethiopian graduation #habesha #ethiopianmovie #ethiopianmezmur #eritrean #ethiopiantiktok

КОМЕНТАРІ • 91

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l 23 дні тому +15

    አዚዬ እንኳን ደስ አላችሁ. እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ. ስታምሩ ማርያምን

  • @eskedargetu
    @eskedargetu 23 дні тому +10

    😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ የተባረከ ቤተሰብ ስታስቀኑ በማርያም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 22 дні тому +5

    እግዚያብር ይባርላችሁ ትልቅ ከረጃ ትዲረስላችሁ ግን ለባለቤትሽ ትልቅ ክብር አለኝ ።እንደልጁ አቅርቦ አሳዲጎለዚህስላበቃሽ ።ኦበ እግዚያብሄር በጤና በእዲሜ ይባርክህ ዘርህ ይለምልም

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 23 дні тому +4

    እንኩዋን ደስ ያለሽ አዚዛዬ ልጅ ካሳደጉ አይቀር እንዲህ ነው ብዙ ቤተሰቦች አሜሪካ የምትኖሩ ልጆቻችሁን ያገራቸውን ቋንቋ አስተምሩ ብዙ ታዋቂ ሰዎች አይቻለሁ ልጆቻቸው እንደዚሁ አይነት ፕሮግራም ላይ ተናገሩ ሲባል እንግሊዘኛ ነው የሚያረጉት በጣም ነበር የሚያናዱኝ በዚች ልጅ ግን ምን ያለህ እንደተደሰትኩኝ በስመአብ ለኢትዮጵያ ኩራት ነው የሆንሽው እመብርሀን በሄድሽበት ሁሉ ትጠብቅሽ ኢንቨርስቲሽንም ስጨርሺ መድረክ ላይ በአማርኛና በእንግሊዘኛ ንግግር አርገሽ አለምን አስደሚልን አሜሪካ ያላችሁ ወላጆች የአዚዛ ልጅ ለናተ ትልቅ ሞዴል ነች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinshetabera
    @woinshetabera 23 дні тому +5

    የእኔ ውዶች እጅግ በጣም እወዳችኋለው ❤ እንኳን ደስ ያላችሁ አዚዬ 🎉🎉🎉

  • @MKM2716
    @MKM2716 23 дні тому +7

    በብዙ የተባረኩ ቤተሰብ። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hometube8205
    @hometube8205 19 днів тому +5

    የኔ እናት አይዞሽ አዚዝ እመብርሃን ትጠብቅልሽ❤❤❤

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 22 дні тому +2

    የእኔ ውዶች እንኮን ደስ አላችሁ ያች ትንሽ ልጅ አድጋ ለዚህ ደስ ለሚል ቀን ስለደረሰች በጣም ደስ ይላል አምላክ ይመስገን❤❤❤❤🎉🎉

  • @hewan1317
    @hewan1317 18 днів тому +2

    እዚዛዬ እንኳን ደስ ያላቹሁ እግዚአብሔር በሄደችቡት ይከተላት

  • @kebetolla1907
    @kebetolla1907 23 дні тому +2

    Aziye Helome Egeziabeher enkuan lezih abekalachihu Enkuan des alachihu des belognal destachihun selayehu Haniye Egeziabeher letilik kumeneger yabekash hulachihunim ewedachihualehu ❤️❤️❤️

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r 8 днів тому

    አዚዛ እኔንም አስለቀስሽኝ እግዚአብሔርን አመስግኑ መታደል ነው እሱ ቀብቶ ሰጣቹ ፍጻሜዋን ያሳምርላት።

  • @konjitmelkie6259
    @konjitmelkie6259 23 дні тому

    ሀንዬ እንኩዋን ደስ አለሽ የቤቱ ድምቀት እግዚአብሔር መንገድሽን ያቅናለሽ እንወድሻለን 🎉

  • @tekluhailu598
    @tekluhailu598 18 днів тому

    አዚዝዬ እንኳን ደስ አላችሁ አይዞአችሁ ልጃችሁ ወደፊት ትምህርቷን ጨርሳ ለእናተም ለሀገሯም የምትጠቅም ልጅ ትሆንላችሁአለች ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑራችሁ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 17 днів тому +1

    God bless you ❤❤❤❤❤

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 22 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሃይማኖት ምርጫ እንጂ ትክክለኛው እሱ እና እሱ ነው በምንም መልኩ እናመስግነእ እንመነው ዘመንሽ ይባረክ ክነቤተሰብሽ

  • @gebretekle5610
    @gebretekle5610 9 днів тому

    እመቤቴ ማርያም በሁሉም ነገር ቀድማ ትጠብቅሽ ❤❤❤❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 17 днів тому +1

    God is too good ❤❤❤❤

  • @solometilahun9629
    @solometilahun9629 23 дні тому +3

    Beautiful family ❤❤❤

  • @Tyk15
    @Tyk15 5 днів тому

    Good bless your and your family I don't know you have UA-cam channels today I subscribed you congratulations my dear

  • @Limitless3775
    @Limitless3775 19 днів тому

    Azizayea ena Healom, enkon des yalachuhe. Haneyea, congratulations, I am very proud of you. May God continue to lead your way and bless you with abundance.

  • @barchkitchen8363
    @barchkitchen8363 23 дні тому +1

    OMG የእኔ ማልቀስ we love u የእናት እና የአባት ስርአት ነው ልጃችሁ ላይ የሚታየው good luck hany❤❤❤

  • @tsionhiba4606
    @tsionhiba4606 20 днів тому +1

    min aynet aba wora nek betihen mitemera Egziabher mitefera

  • @arsimameri2575
    @arsimameri2575 23 дні тому +1

    አምላከ እስራኤል ይጠብቅልሽ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ

    እንኳን ደስ አላችሀ 🎉🎉🎉❤❤❤በደስታ አልቅሳችሁ አስለቀሳ❤❤❤🎉🎉🎉ችሁ

  • @zed8788
    @zed8788 22 дні тому +2

    ባንድ አቅጣጫ መከፋትሽን አይቶ በሌላ በከበር አቅጣጫ እያገዘሽ ያለ እግዚአብሔር ይባረክ ;እነኳን ደስ አለሽ አዚዛ ::🙏🙏🙏🙏

  • @MuZeZ-fx6kq
    @MuZeZ-fx6kq 22 дні тому +1

    እንኳን ደስ አላቸው 🙏🎊💕💚💛❤️

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 23 дні тому

    እንኳን ደስ አለሽ አዚዛዬ የኔ ቆንጆ መጨረሻዋን ያሳምርልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 23 дні тому

    እሰይ በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤❤❤❤

  • @haregminewyelet5334
    @haregminewyelet5334 21 день тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @girafqui
    @girafqui 16 днів тому

    ❤❤❤🎉ተባረኩ የድንግል ማርያም አማላጅነት ፣ ጤና ፣ፀጋ ይብዛላቹ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 21 день тому

    MashaAllah MashaAllah enkuwan lezih abekalish azuye yebelete yibarikilish!

  • @selamhabte-g4o
    @selamhabte-g4o 23 дні тому

    Helomeye kene melaw betesebachu enkuan des alachu mechershawn kidus Egzeabherab yasamrelachu ❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 19 днів тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ለትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ

  • @tamertzegey3091
    @tamertzegey3091 21 день тому

    my dear zaza melkme sw yegbshe god bless u family aziyy

  • @EmebetEmebet-ul3bd
    @EmebetEmebet-ul3bd 23 дні тому

    Enqaen des alachu we love you ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 11 днів тому

    እግዝአብሆር ይመስገን ።

  • @bethlehemtadesse2346
    @bethlehemtadesse2346 19 днів тому

    እንኳን ደስ አላቹ አዚዛዬ ❤❤❤

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw 17 днів тому

    እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችስ ይባርካችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg 23 дні тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሥታምሩ እኳን ደሥ አላቹ❤❤❤❤🙏🙏

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r 8 днів тому

    ኡፍ ደስ ስትሉ የኦርቶዶኮስ ተዋህዶ ልጆች❤❤❤

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 3 дні тому

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @chachi4700
    @chachi4700 22 дні тому

    Enkuan des alachu Egziabher tilik dereja yadirslachu

  • @rozaderese6341
    @rozaderese6341 19 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክልሺ ❤❤❤

  • @HayatRiham-s3l
    @HayatRiham-s3l 23 дні тому

    beautiful family❤

  • @hibrettekle8641
    @hibrettekle8641 23 дні тому

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @abrhambelu1345
    @abrhambelu1345 18 днів тому

    Congratulations ❤❤❤❤❤

  • @selamagegnehu6754
    @selamagegnehu6754 17 днів тому

    Endeat yetewabachu nachehu

  • @kalkidandemisse
    @kalkidandemisse 22 дні тому

    ለብዙ ሰዉ ትምህርት ምትሆኑ አባት እና ልጅ

  • @btbt4487
    @btbt4487 23 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @unitotupa
    @unitotupa 21 день тому

    ❤❤❤❤ተባረኩ

  • @misteralemu2758
    @misteralemu2758 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @SeriouslyMom-e8c
    @SeriouslyMom-e8c 8 днів тому

    Is zis naccary gn Bazi lk
    Actually it's not ma business

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 19 днів тому

    ❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hanaeshetu6997
    @hanaeshetu6997 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amelmalyigzaw2928
    @amelmalyigzaw2928 22 дні тому

    Medanyalem ersu ytebkachhu

  • @SeriouslyMom-e8c
    @SeriouslyMom-e8c 8 днів тому

    #Natalan Marg alfalgem bla nwa👎👎👎😏😏

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 23 дні тому +5

    አላህ ውድ ተፍጥሩ ሀይማኖትሺ ይምልስሺ ያርቢ ኢንሻአላህ አሁንም አረፍድም ትክክክል ነግር ላይ እንድላሁናችሁ ተርትርት ድራማ ነው ይሚመስለው ይህ አሁን ምን ይሚሉት ነው ጭፍራ ውይስ ፀሎት እ???ውላሂ ሱባሀን አላህ ኒኢምተ ኢስላም ክፍጣሪ ውጪ ምንም ማንም ማድርግ አይችለም

    • @etsegnetgebreselassie4154
      @etsegnetgebreselassie4154 22 дні тому +8

      Beautiful family god bless . Don’t respond for Hater Hater Hater

    • @user-tk7el8rb3h
      @user-tk7el8rb3h 22 дні тому +9

      እናቱ እናትዋ ክርስትያን ናት ያደገቹ አብዛኛው ከእናትዋ ጋር ነው ስለዚ የገባትን ሃይማኖት መርጣለች ,

    • @F-vb9dd
      @F-vb9dd 22 дні тому

      @@user-tk7el8rb3h እሱማ መብቱ ነው ሀቅ ግልፅ ነው ውይም እውነት እኔ ምንም አላልኩኝም ውግኒ እና ይህ አሁን ማሪያም እያሉ ይጨፍሩት ፀሎት ውይስ ጭፍራ ነው አለግባኝም

    • @F-vb9dd
      @F-vb9dd 22 дні тому +1

      ሌላው ማሪያም ውይም ጉሪጊስ ሚካኢለ ውይም ሌሎቹ ስእሎቻችሁ ውይም የተጥሮቸው ታቡታችሁ ምንም ማድርግ መፍጥርም መጉዳትም መርዳትም አየቺሎም ክአላህ ብስትቅር ) ክፍጣሪ ውይም ክኢዝጋቤሔር ብስትቅር ውላሂ ሁሉም ነግር ግልፅ ነው ባይብል ብታነቡ እኩ እንዲህ ብትርትርት ሂውታችሁ አያልፍም ነብር

    • @besaqneber
      @besaqneber 21 день тому +5

      በትክክል እንኳ መጻፍ ሳይማሩ ትችት ትንሸ አይደብርም!?!?!

  • @hometube8205
    @hometube8205 19 днів тому

    የኔ እናት አይዞሽ አዚዝ እመብርሃን ትጠብቅልሽ❤❤❤

  • @mesayfantahun
    @mesayfantahun 21 день тому

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @YeshiharegTeshome-fx4je
    @YeshiharegTeshome-fx4je 19 днів тому

    ❤❤❤

  • @bubudanget
    @bubudanget 19 днів тому

    ❤❤❤❤