ትዳር ላይ መማገጥ እንግዶች በተገኙበት ተፋጠጡ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ትዳር ላይ መማገጥ እንግዶች በተገኙበት ተፋጠጡ

КОМЕНТАРІ • 62

  • @sheger-l9k
    @sheger-l9k  3 місяці тому

    www.youtube.com/@Joycouples

  • @BirhaneKebede-mu2od
    @BirhaneKebede-mu2od 3 місяці тому +6

    ሱራፌል ትክክል ነው ጌታን ምሁር ነክ አስተሳሰብ ወንድ ልጅ ቶሎ ይሳሳታል ነገር ግን ትዳር ከማፍረስ በይቅርታ መማማር ይቻላል ከደገመዉ መፋታት በቃ

    • @fafiyardbowa872
      @fafiyardbowa872 3 місяці тому

      እረ ባክህ እስኪ እኔ ላይ ቢሆን ብለህ አስብ ደግመህ እንደት ነው የምታምናት ምንም እንዳልተፈጠረ ሂወት የሚቀጥለው ...!?🤔🥺

    • @user-uc5nd4kl5x
      @user-uc5nd4kl5x 3 місяці тому +2

      @@fafiyardbowa872ንገሪልኝማ😂

  • @user-nf7dc2gu5j
    @user-nf7dc2gu5j 3 місяці тому +3

    ሱራፌል በጣም ትልቅ ሰውና ትልቅ እውቀት ❤❤❤❤

  • @GYENESEW
    @GYENESEW Місяць тому +1

    ጌታ ኢየሱስ እኔ እንዲህ አለ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው። ማቴዎስ 26:41
    ትዳር እንዳይፈርስ ከተፈለገ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያለውን መረዳት ማጠናከር እና በፀሎት መትጋት አለብን። አለበለዚያ ሴይጣን ስጋቸውን የሚሠሙ ሴቶች ተጠቅሞ ለባሎች ወይም ሥጋቸው የሚሠሙ ወንዶች ለሚስቶች ፈተና ያመጣና ይወድቃሉ። በኃላ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል እንደሚባለው ይሆናል። ስለዚህ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እንደተባለው በማስተዋል በየቀኑ መራመድና መፀለይ ያስፈልጋል።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 3 місяці тому

    ትዳር።መፍረስ የለበትም ለምን ልጆች አሉ ብዙጊዜ ወዶችናቸው አስቸጋሪ ሴቶችም አያደርጉም አልልም ግንግን ሴቶች ወይም እናቶች ለልጆች ሲባል ትተው አውቃ እዳላውቀ ዝምትበል የሚቆጨው ጊዜ ይመጣል እነ ሱራፌል በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @Selamenesh
    @Selamenesh 3 місяці тому +1

    ኦ ሱራፌል ትለያለህ የምር ፈጣሪ ይባርክህ በእውነት🙏

  • @hawamohamed5443
    @hawamohamed5443 3 місяці тому +2

    ሌላው ይታለፈአል ችት አይታለፍም ሴቶችየ❤ ትክክል ናቸው

  • @abrhettesgaye982
    @abrhettesgaye982 3 місяці тому +1

    የልባችንን ጥንካሬ አይቶ ነው እግዚአብሔር ተፉቱ ያለው። በዚህ ዘመንም ይቅር ብለው የሚኖሩ አሉ።

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 3 місяці тому

    በጣም ይገርማል የግዶቹ ያዝኝ ልቀቁኝ ያሥቃል😅 ነው ያ እናተን ግን በጣም ነው የምወዳችሑ ፋሢካ ደርባባ ሥወድሽ ጌታ እድሜ ጤና ይሥጣችሑ🙏

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 місяці тому +2

    ሱራፌል የአንተን ሀሳብ እጋራለው የሰው ልጅ ትዳር አሰራምስትና ከዚያ በላይ ቆይቶ በአንድ ቀን ስህተት መፋታትና ልጆችን መበተን አስፈላጊ አይደለም ይቅር መባባሉ መልካም ነው

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 3 місяці тому +1

    ሱራፌል ትክክል ነክ ወንድሜ❤❤❤❤😂😂

  • @TeferiGetachew-nd5vl
    @TeferiGetachew-nd5vl 3 місяці тому

    በጣም አስተዋይ ስለተሻለሕ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሕ

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 2 місяці тому

    ልታልፈው ትችላለክ ግን እንደበፊቱ ንፁ ፍቅር የለም ሰላምም የለም እምነትም የለም ይህ ሁሉ ሣይኖር አብሮ መኖሩ ኑሮ አይባልም መለያ የቱ ከተቻለ ይሻላል

  • @abrhettesgaye982
    @abrhettesgaye982 3 місяці тому +1

    ሱራፌል ትክክል ነው።

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 3 місяці тому +2

    እንግዶችን ሰብስበህ እንዲያወሩ እድል አልሰጠሀቸውም አንተ ብቻ ነህ የምታወራው የእንግዶችንም ሀሳብ መስማት አለብን ዝም ብለህ አዳምቸጥ አንተ ግን ዝም ብለህ ባለማቋረጥ ታወራለህ ይኤ ስህተት ነው የምታወራው ወሬ ትደጋግመዋለህ ይዘህ የመጣህው ሀሳብ ደሞ ልክ አይደለም ሴትየዋና ሚስትህ ተናግረውታል ዝሙትን ነው አየደገፍክ ያለው ሌላው የሚማረው አንዴ ስህተት ነው በይቅርታ አብረው ይኑሩ ነው የምትለው ይኤ ልክ አይደለም😮😮😮😮😮

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q 3 місяці тому

    ሱርፌል መልካም ብለሀል ከተፈጠረ ላልከው ከመፋታትያጠፋው ሰው ውንድም ይሁን ሴት ስተቱን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ አስፈላጊ ነው ግንየሚክድ ቢሆንስ የሚባል አይሰራም የድሮ እናቶች ምሳሌ ማቅረብ ሰማይና ምድር ነው ርቀት ችለው አላችሁ ሴቶቹ መጀመሪያም እኮ በናቶቻችን ተመክረን ነው የተዳርነው አሁን ወሰለተ ነው ክርክሩ እንደስማሁት አዎ ያሁኑ ጋብቻ እንግዳ መቀብል ማሳደር አለ ለመሆኑ እኛስ ወርቅ ልብስ ነው የሚገዛልን የትዳር መሪ አማካሪ ጎደኛ ነው እቤት እየተዋል እኮ የቤት ሰርተኛ የምትፈልጉ አይደላችሁ ለሰራትኛ ሶስት ሺ ብር የምትከፍሉ እንድ መኪና ሲገባ ሁለት መኪና ፉክክር ከስራ ሲመለስ ወሬው እንዴት ዋልክ ስራ እንዴት ነው ንግግራቸው ወይስ እነትናማ እቤት መልካም ውሬ ደከመህ እርፍ በል የሚል መልስ ከሌለ ነዝናዛ ሚስት ያለችው ሲመሽ አይወድም ስለዚህ መፋታት የሚለው ሁለቱም ያውቁታል ባልና ውሻ ያለምክንያት ባለቤቱን አይፈታም አይነክስም ጉድለት ምንድነው ብሎ እራስን መመርመር ነው መፍታት ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር አይፈቅድም ለሶስተኛ ሰው መናገር አይጠቅምም እዛው መኝታቤት ጨርሱት በላቸው ሱርፌል አመሰግናለሁ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 місяці тому

    የሱራፌል ባለቤት አንደኛ የሰው ሀሳብ ማስጨረስ አለብሽ ላመንሽበት ጉዳይ ደግሞ አሳማኝ ነገር አቅርበሽ ማብራራት መሞከር አለብሽ ሌላው ደግሞ ባልም ቢሆን ሚስት አንድቀን ሊሳሳት ይችላል የሚለውን ነገር ማሰብ አለብሽ የይቅርታ ልብ ያስፈልጋል ይህ ምክሬ ለታጋበዧ እነግዳችውም ጭምር ነው

  • @abrhettesgaye982
    @abrhettesgaye982 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ንስሀ ለገባ ሰው ሁሉ ይቅርታው ትእግስቱ ብዙ ነው።

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 3 місяці тому +1

    ወንድም ሱሬ ከተሳሳተ ላልከው ለምሳሌ ተገዶ ወይም ተገዳ ከሆነ በአባቷች በድብቅ ንሰሃ መግባት ነው በመጠጥ እየወደቁ ዝሙት እያደረጉ ይቅርታ እንዴት ይባላል መፃፍ ቅዱስ እኮ ፈቺን አይፈቅድም ግን እሷ ወይም እሱ ቢዘምት ይፋቱ ይላል

  • @abrhettesgaye982
    @abrhettesgaye982 3 місяці тому +1

    መፍታት ለልጆች መልካም ነው።አንሳሳትም አትበሉ። ሰው መሆናችሁን አትርሱ።

  • @abrhettesgaye982
    @abrhettesgaye982 3 місяці тому

    እየሱስ ወደ ምድር የመጣው አሥርቱ ትእዛዝ መፈፀም የቻለ ሰው ስለሌለ ነው።ማንም ስህተት አልሰራም ቢል ይዋሻል ስለዚህ ሰው ይቅር እንደተባለ ካወቅን ይቅር ማለት እንችላለን።

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s 3 місяці тому +1

    በዙሁ ቀጥሉ አብሽሩ ደስትላላችሁ

  • @user-qg1ff9mi8i
    @user-qg1ff9mi8i 3 місяці тому

    ሱሪፍል በትዳር ልምድካላበላይ ጥሩ አመለካከት አለህ ትዳርትል የትምህርት የቋም ነው እግዚብር ላሰቻለው ምረቃው የድሚፍፃሚ ነው መሰረቱ ፍቅር ነው ቃሉ የሚለው
    ፍፁም ፍቅር የኀጢትንብዛት የቨፍናል

  • @ainalmgabre3074
    @ainalmgabre3074 3 місяці тому

    ያው ያናዳል ሆኖም የአንድ ግዜ ስህተት ከሆነ ሁለተኛ እዳይደገም አድርጎ ይቅርታ መደራረጉ ጥሩ ነው የአስራ 15 አመት ትዴር አፍርሶ ልጆች ከሚበተኑ ሱራፌል ልክ ነው

  • @abrhettesgaye982
    @abrhettesgaye982 3 місяці тому

    ሰው አይሳሳትም እያላችሁ ነው። ካልተሳሳተ በጣም ጥሩ ነው። ከተሳሳተስ ምን ይደረግ።ልጆች ይበተኑ?

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 3 місяці тому +1

    ስወዳቹሁ በሩቱ🎉🎉🎉🎉

  • @luluya-nw5ul
    @luluya-nw5ul 3 місяці тому

    ለመጄመሪያ ጊዜ በይቅርታ ሊታለፈ ይችላል ከዛ በሃላ ግን መፍታት ነው❤

  • @user-uc5nd4kl5x
    @user-uc5nd4kl5x 3 місяці тому

    ኧረ ወዶች ነፉሳችሁ አይማሪም😢እኔ ሁለት ግዜ ይቅረ ብየ አለፉኩት 3/ደገመኝ💔 ይብላኝለት እኔስ ምንም ችግሪ አይቀረብኝ

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 3 місяці тому

    Eji,eji eyalachihu nuw tereteret yiqribachihu arfachihu tidarachihun tebeq,lelawin leqeq adirgu.suw eskitelachihu chick atibelu.

  • @bereketgeorge9275
    @bereketgeorge9275 3 місяці тому +1

    ዝሙት ከባድ ነው

  • @user-dl1sn3oz4v
    @user-dl1sn3oz4v 3 місяці тому

    እውነትነው፣❤ልጆችይጎዳሉካላባት❤ካለናትመኖር🎉በጣምከባድነው፣🎉🎉እኔምእናትናአባቴተለያይተውነው❤የሚኖሩት🎉እኔየምኖረው፣ተናቴጋርነው፣ላባቴያለኝቦታ፣ጥላቻነው፣🎉አባቴን፣እስተማይመስለኝድረስነው፣ተለያይቶመኖርከባድነው

  • @user-hr5zn8gf1o
    @user-hr5zn8gf1o 3 місяці тому

    Surafel gin 🤗🤗🤗🤗 asitesasebi na nigigirhin bexaamnew yewededkut!!!

  • @Marta-mt1rt
    @Marta-mt1rt 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @suzyweynishet8858
    @suzyweynishet8858 3 місяці тому

    ደሥትላላችሁ❤

  • @abrhettesgaye982
    @abrhettesgaye982 3 місяці тому

    ሲግል ሆኖ ማሳደግ ይቻላል።ግን ልጆቹ ጎዶሎ ሆነን ነው ያደግነው ብለው ይወቅሶችዃል።ልጅ ሲወልዱም መጎዳታቸውን አስታውሰው።ለራሳቸው ልጆች ይህ እንዲደገም አያደርጉም።

  • @miliontewele1770
    @miliontewele1770 3 місяці тому

    surafiel(1)👌

  • @user-fj3lc2yf3m
    @user-fj3lc2yf3m 3 місяці тому

    No no ይቅርታ ባዢ ዙሪያ ላይ ማኖር የለባትም ምክንያቱም ሚስቱ ዎይም ባሉ ቺት ስአዳርጉ በ አይኑ ካያት ዎይም ካየቺ እንዶም ፋጥኖ ማላያት አሌባት ምክንያቱም የፋላጌ ልጆቺ ቢኖሩም እንዶም ማፃፍ ሲናገር በ 7 እጥፍ ነው ሺሺ የምሎ so ዝሙት ናዎና በ አጭሩ ማላያት ነው

  • @aaas7152
    @aaas7152 3 місяці тому

    👍💔

  • @fghkdfhjk685
    @fghkdfhjk685 3 місяці тому

    Sitadigo mataragi acajimi 🤔

  • @BarakatBarakat-j2g
    @BarakatBarakat-j2g 3 місяці тому

    Surafel gin tikikil new mitilu ktasastku ykirta

  • @loveshore3405
    @loveshore3405 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 3 місяці тому

    መማገጥ አወ ፍች ምግንያት መሆን ይችላል በትክክል ነውም ደሞ የፍች ምክንያት መማገጥ ነው ስለዝህ አወ መስሄይሆናል

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂የወዶቹግን

  • @ZahedaMusama
    @ZahedaMusama 3 місяці тому

    Selam ynei hasab seitm hone wed balefew lalemenor kelb tekochto kemeta fetarei bemayaskota huneita esmamalew gn hulgizi kehone lenim leljochim teina sl fch emertalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤seitoch smitawei athunu fetari azagn ykrbay newna!!!!!!

  • @siifaanmangiste7610
    @siifaanmangiste7610 3 місяці тому

    በትዳር ላይ መማገጥ የፍቺ መንስኤ ይሆናሉ ሚስት እያለው መማገጥ የለበትም ሆ አስፋፉትን ይማግጥ እያንዳዱ ባልትዳር ወንዶች መማግጥ ላይ አንደኛ ደርጃ ላይ ናቸው አይ ጊዜ ሲጀምር ለምን አገባ ትዳር የምናገባው እኮ ከዙሙት ነፃ ለንወጣት ነው እኮ ትዳር ቃቃ ጫወታ አይደልም

  • @branishmesfin8217
    @branishmesfin8217 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @mullugetahun4511
    @mullugetahun4511 3 місяці тому

    Zimut, Erkuset, Minzrina Enquan tidar lay ….Kal Kidan tesebere….Holy Bible says, tidar kibur new megnitawum Kidus new liifers yemichilew be Zimut/Erkuset new! Akalachin ye EGZIABHER Betemekdes new! Manim ye EGZIABHERIN betemekdes biyafers EGZIABHER ersun yafersewal! Corontos :3:16-17

  • @abrhettesgaye982
    @abrhettesgaye982 3 місяці тому

    ስላልደረባችሁ ነው። ክርክር አደረጋችሁት ።

  • @fafiyardbowa872
    @fafiyardbowa872 3 місяці тому +3

    ሆሆ የወደፊት ባሌ ከኔ ውጭ ብትሄድ እኔን አያድርገኝ አይደለም ኒካህን አይንህን ማየት አልፈልግም የምር ከባድ ነው እኔም እስከ ሂወት ፍፃሜየ ታማኝ እሆናለሁ ኢንሻ አሏህ
    አይ ወንዶች አንጨረጨራቸውኮ ስራችሁን ስለምታውቁ የመለያየት መንስኤ አይሆንም አላችሁ ምክንያታችሁም ምንም አሳማኝ አይደለም ልጆቸ ክብሬ ቤተሰቤ ካላችሁማ ችት አታደርጉም ነበር የጎደለ ካለ መነጋገር ነውጅ ሌላጋ መሄዱ አማራጭና መፍትሄ አይሆንም።

    • @BirhaneKebede-mu2od
      @BirhaneKebede-mu2od 3 місяці тому

      አታስብ እኔጋ ነው አለሙን እየቀጨ🙄💋

    • @fafiyardbowa872
      @fafiyardbowa872 3 місяці тому

      @@BirhaneKebede-mu2od 🙄🤣🙈

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @abrhettesgaye982
    @abrhettesgaye982 3 місяці тому

    አልፈንበታል። ቢቻል ይቅርታ መልካም ነው። ይህን ተቀበሉ።

  • @user-ik7mx1dn1s
    @user-ik7mx1dn1s 3 місяці тому

    ቀለደነው

  • @አአአአአ
    @አአአአአ 3 місяці тому

    ሲጀመር እንደዚህ አይነት ነገር ድርድር አያስፈልገውም እንደገና ላነሳኸው ኢሹ በደንብ ለማስረዳት አቅሙም የለህም

  • @user-qg1ff9mi8i
    @user-qg1ff9mi8i 3 місяці тому

    አሰተማሪ ነው ወይይታችሁ ልጃችእኮ በየሚዳላ ወተውየመናየው ክቤተሰብችግርየተነሳ ነው እውትህ ነው ማንም የሚደግፈው አይደለም እውነቱግ ለ ልጃህየወትሲባል ከኛምችት ሰሚት መውጣት ነው ትዳርትልቅ ተቋም ነው

  • @zianhalshehri6884
    @zianhalshehri6884 3 місяці тому

    ❤❤❤