ሩታ የመጨረሻ መልሷን ሰጠች.አንድ ቀን ብቻ ነው ምጠብቅህ አለችው😱😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • #abtube #famly #habesha

КОМЕНТАРІ • 5 тис.

  • @user-ff4mt8ro3x
    @user-ff4mt8ro3x 26 днів тому +189

    አብርሽ ግን ሴት ለፍቅር ትትልጂ ዝቅ የምትለው አዲቀን የቆረጠቺ ቀን ግን አትመለስም ቡሀላ ይቆጭሀል አስብበት ሩታየኮ ላተ ስትል ያልሆነቺው የለም አብርሽ አስብ እደሩታ አይነት የትም አታገኝም አስብበት😍😍😍😍

    • @HawaAhmed-r3b
      @HawaAhmed-r3b 26 днів тому +1

      @@user-ff4mt8ro3x አወ ወላሂ

    • @Mekde731
      @Mekde731 26 днів тому

      እየረጋገጠች የምታሳድረውን ያገኛል ያውም ፍቅር ያ

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v 26 днів тому

      ትክክል 😢😢😢😢

    • @MmMm-hk1tf
      @MmMm-hk1tf 26 днів тому

      ሳህ😢😢😢

    • @mimilove8942
      @mimilove8942 25 днів тому

      Abrshi you don't have the patience and it’s unbearable? Rutha konjo so sorry for this happened God be with you I'm sure he will be back if not I have a handsome brother I will hook you up with him lol just kidding you two are beautiful together ❤️😍

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce 26 днів тому +513

    ወንድ ልጅን ጠይቆ ማፍቀር ይሄ ነው ትርፉ ሴት ልጅ ስትጠየቅ ነው ክብር እሚኖራት ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ሩታ😢😢😢

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 26 днів тому +1261

    ትታው ትሂዲ የምትሉ ብቻ👍ልጁ በጣም ጠግቧል መሄጃ የላትም ብሎ ነው የሚጫወትብሽ ትተሽው ሂጂና ራስሽን አስከብሪ ከሱ የበለጠ እንጂ ከሱ ያነሰ አታገኚም እንዳውም ለሱ አትገቢውም ጠንካራ ሁኔ አትለማመጪው💪

  • @ፍጡማቢንትባባ-ks7vr
    @ፍጡማቢንትባባ-ks7vr 26 днів тому +54

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ አላህ ሆይ ሙስሊም አድርገህ እንደፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f 26 днів тому +155

    ማንንም ሚያቀያይም ነገር አይደለም የተለመደ ነው አብርሽ በፍቅር አትቀልድ😥😥ሩታዬ አይዞሽ😔

    • @EmuTadele
      @EmuTadele 26 днів тому +3

      ኮሽ ሲል ሮጦ ሚወጣ ወንድ ምድነው ገና አላደገም እሄ እንጨጭ

  • @Misge930
    @Misge930 26 днів тому +701

    ሴቶችዬ ወንድ ልጁን ምንም ያህል ቢትወዱ የፍቅር ጥየቄ አታቅርቡ እድሜ ልካችሁን እየለቸሁ ነው የሚትኖርት ክብርችሁን ጠብቁት 😢😢

    • @tegesttegest-i7v
      @tegesttegest-i7v 26 днів тому +5

      እሺ ደምረኝ ውዴ

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd 26 днів тому +12

      በጣም ትክክል 💪💪

    • @Samri-u
      @Samri-u 26 днів тому +2

      Ayesha lezi eraseshn akiberi metbayiw anchi endeza eraseshni eskisechi perank seyargish mnm alalishm perank prank nw

    • @ZamaretSalmwitMelekas
      @ZamaretSalmwitMelekas 26 днів тому +2

      እውነትነው እስከ መጨረሻው አንችን ይቆሻሽል ሊምን ለአምን አስፈላጊ? 😢😢 ጥንክር እንጂ ሩት❤

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 26 днів тому +1

      በጣም😢❤

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 26 днів тому +70

    አማንና አብርሽ ሰማይና ምድር ናቸው አማን ጨዋ አስተዋይና አርቆ የሚያስብ የእግዚአብሔርን ቃል የሚያውቅ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለው ትዳሩን አክባሪ ነው

    • @bezuasrate481
      @bezuasrate481 26 днів тому

      Aman swedeh ❤❤ውንድሜ 🥰🥰mestihm🎁🎁❤❤አደዛው በየሱስ ❤❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 26 днів тому

      የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤❤ማሬ❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 25 днів тому

      በምን አወቅሽ😂😂😂😂

    • @user-zj5mo9xu3w
      @user-zj5mo9xu3w 25 днів тому

      ማነው አማን

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 25 днів тому

      በጣም

  • @Khadijah-oe9of
    @Khadijah-oe9of 26 днів тому +47

    እኔ ሀሠን ነው የሚያሳዝነኝ ከዚህ ጉድ አላህ ያውጣህ ወድሜ ከነዚህ አይነት ሰዎች እራቅ ❤❤❤❤❤ከዚህ ቦሀላ ቢታርቁ እራሱ እቤቱ እደትሄድ ሲጀመር አታ ክብር ያላቸው ሰውጋር ነው መስራት

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      ማሬ ደምሪኝ

    • @alemendres
      @alemendres 25 днів тому

      በጣም ወላሂ ሀስዬ እዳታሥብ

  • @user-pj7vc2ru1u
    @user-pj7vc2ru1u 26 днів тому +69

    ክብርሺን በገዛጅሺ አጣሺ ማንም የሚወድሽ መጀምሪያ ለራስሺለበተሰብሽክብርሲኖርሺነው ሴትልጅ ውድናት። 0:52

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 26 днів тому

      ሀቅ

    • @user-wg5jt5zg2i
      @user-wg5jt5zg2i 26 днів тому +2

      አሁንም ከቤተሳቦ በፍቅር እያወሩ ነው በሰው ሂወት ደሞ አትፍራዱ

  • @NeimaMohammed-gm1de
    @NeimaMohammed-gm1de 26 днів тому +231

    ሩታየ ሴት ቀብርር ስትል ነው እደዚህ ከሆነ ቤተሰቦችሽ ጋር ተመለሽ ለወድልጅ እደዚህ አትሁኒ ቆራጥ ሁኒ❤❤❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb 26 днів тому +2

      አወን

    • @AlmazTakilu-ob1vh
      @AlmazTakilu-ob1vh 26 днів тому

      😅😅😅😅😅😅😅be tikikil ​@@jebdb

    • @user-tk6qs1qd7b
      @user-tk6qs1qd7b 26 днів тому +1

      እሱም እኮለዛነው የሚጫወትባት

    • @user-nk1zw5vf6g
      @user-nk1zw5vf6g 25 днів тому +4

      ከሀይሚ አትማርምደ ቤተሠብ ብታከብሪ ጥሎሽ አይሄድም ነበር 😂😂የትም አትሄድም ብሎነው ደሞቅጣኝ ትላለች😂😂😂😂😂😂

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 25 днів тому +1

      ኢሄ ሀሳብ ትክክል ነው

  • @MekidesDiress
    @MekidesDiress 26 днів тому +168

    እኔ ሃሰን ብቻ ነው ያሳዘነኝ እሱ ልመና ስለፈለገ እና የትም አትሄድም ብሎ ነው አቀዋለሁ ፍቅር እውር ነው ሩታ አይዞሽ ግን መጨረሻሽ እኔጃ ሁሌ ይሄዳል ብሎ ተሳቀሽ በፈጣሪ

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому +1

      መቅደስየ ደምሪኝ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 днів тому

      @@MekidesDiress ምን አገባሽ ደርሶ አዛኝ ደርሶ ፈራጂ አናቅንምን ፍቅርን በተራ ነገር ፕራክ ስታረገው በስንት ቀን ነው የሚታረቃት በስጦታ ጭምር ነው አሁንም አዝነሽ ሳይሆን ክፍተቱን ልትጠቀሙ ነው አይሳካም እንኳን ይሄ ከባዱ ፕራክ ይቅርና በሚስትና በአገር ቀልድ የለም እከፍ ያነውም በማይጠብቀው ልፈትንህ ነው ስትለው አስባበት ባይሆንም ባለፈው ፉሀድን አንድት ልጂ አበባ ስሰጠው ፍቅር ተኮርፋ የሄደችው ሰለምታፈቅረውጂ ኖርማን ጓደኛዋ ቢሆንማ ደስታህ ደስታዬ ነው ትል ነበር አየሽ እንኳን ይሄ ስንት ነገር አሳልፈው ስንት እርቀት የተጓዙትንና እንደዚህ ያናድዳን እንደ እርጎ ዝብ ጥልቅ አትበሉ በዚያው በቤታችሁ በዚያው ተነፋረቁ እምነት አልባ ከሀድዎች ምን አመጣችሁ ደሄና ቢሰራም የሱን ስም ለማጠልሸት ነበር እቅዳችሁ አይቸነፍላችሁ ብሎ እንጂ

    • @user-nk1zw5vf6g
      @user-nk1zw5vf6g 25 днів тому +4

      ፍቅር አትፈልገውም እኮ 😂😂😂😂 ግን እሡ ዛቱነው እሩታጋ ያለው ልቡ እፍቅር ጋነው ይሄው ጥሎት ሄደ ምንይጠበስ ፍቅርኮ ወድ አትለምንም አትለማመጥም ገልቴ 😂😂😂😂😂😂😂 በዛላይ እሩታና አብርሽ አይመጣጠኑም አሁን ስትወልድ ምናምን አሮጊት ነው እምትሆንበት 😂 ፍቅርኮ ወይራናት

    • @Aነኝሥደተኛዋ
      @Aነኝሥደተኛዋ 25 днів тому

      @@MekidesDiress ሩተ

    • @Aነኝሥደተኛዋ
      @Aነኝሥደተኛዋ 25 днів тому +1

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 ሀቂቃ ደርሶ ፈራጂነት ሳይሆን በጣም ያካብዳል አብርሺ ተብየው ባሎ እኮ ነው በሁሉም ነገር ዘና ካላለችበት ማጋር ዘና ትላለች እባሎ ላይ ያልዘናችሁን ምነው ሺቴ ሚሪዳ ይሁን አለ ደሞ ተሩታ ተለይቱ ምንም ቢያጋጥመው መሂድ የለበትም አብረው ነው ችግራቸውን መፍታት ያለበት ከሩታ መሩቁ ምን ይሉታል እልቅ እርግዝናው ቅሪታ ያሣደረበት ያሥመሥላል በጣም ያካብዳል ሥት ጥዶች አሉ ከዝህ የበለጥ ፕራክ የሚደራረጉ ምድነው ማካበድ ሩታየ አይዞሺ

  • @ShewalemBehaylu
    @ShewalemBehaylu 26 днів тому +25

    አይዞሽ ሩታዬ ከዚህም በፊት ብዙ ነገር ታግሰሻል አሁንም ታገሺ ለመልካም ነው አንቺ ሆደሰፊ ሁኚ የኔ እናት 👍👍🤗🤗🥰🥰🥰😘😍

    • @Mesrak-h4h
      @Mesrak-h4h 22 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebutube99
    @zebutube99 26 днів тому +1066

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @user-bn4cl8vd3z
      @user-bn4cl8vd3z 26 днів тому +3

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @UtJh-x2b
      @UtJh-x2b 26 днів тому +10

      ሱለላህአለይወሰላም❤❤

    • @jemila51
      @jemila51 26 днів тому +8

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም🎉🎉🎉❤❤

    • @Zeynu-tj9tj
      @Zeynu-tj9tj 26 днів тому +4

      ይሄንየመበለኮሜትጥፈሽእዝህቦታላይደምሩኝንምንአመጣው

    • @Aነኝሥደተኛዋ
      @Aነኝሥደተኛዋ 26 днів тому +6

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @alemmiki3769
    @alemmiki3769 26 днів тому +508

    እንደ ሴት ቁፍጥን አትይም ሁሌ መለማመጥ ሴት ልጅ እራሷን ስታስከብር ነው ደስ የሚለው

    • @ቅምጥሎ
      @ቅምጥሎ 26 днів тому +5

      ሳህ በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 днів тому +3

      እስኪ ሰከን በሉው ኤጭ

    • @alemmiki3769
      @alemmiki3769 26 днів тому +20

      @@anshaebrahim3901 ምን አናደደሽ ሲጀመር እራሷን ብታስከብር እንዲ ጥሏት አይኤድም ግልፅ እኮ ነው መከራን አይታ ነው ያገኘችው ቤተሰብ ስታከብሪ ትከበራለሽ ገባሽ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 днів тому +3

      @@alemmiki3769 ዝም በይ አያገባሽም ፈጣሪሽን ፍሪ ነገር አታጋግይ

    • @user-sw9qr2vh8y
      @user-sw9qr2vh8y 26 днів тому +2

      ትክክል

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 26 днів тому +94

    አብርሽ በጣም አካብድሃው. አሁን ምርጥ ውሳኔ ነው የወሰንሽው❤❤❤❤😢

    • @jebdb
      @jebdb 26 днів тому +4

      አወን መወሰን አለባት

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 26 днів тому +3

      አው ኮስተር ትበል እድ በዛ ጭራሽ እሱኮ ጭራሽ ተጫወተባትኮ ሲጀመር እሷም አበዛችው እጅግ ከግሩ ስር ልነጠፍ አለችኮ

  • @tsegaar4854
    @tsegaar4854 26 днів тому +22

    እውነት ነው ወንድሜ
    ትዳር በተጋጩ ቁጥር ውጭ የምሮጥበት ቃልድ አይደለም አብሮ አውርቶ ችግሮችን መፍታት እንጅ የልጅ ጨዎታ አረጋችው😢

    • @AsSa-xp7bl
      @AsSa-xp7bl 25 днів тому

      የትኛው ትዳር አዳርእና ትዳር ለይታችሁ እወቁ

  • @Nuro-m6g
    @Nuro-m6g 26 днів тому +163

    ለአንተ ብላ ቤተሰባን ምንም ብታስከፋቸዉ እነሱ ግን ጥለዉ አይጥሏትም ምክንያቱም ስጋቸዉ ነች አንተ ግን ቀረችብህ ሩታየ ጥሩ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ ጀግና እንደዚ ነዉ መቁረጥ 😢❤

    • @user-kz4ek1yp8y
      @user-kz4ek1yp8y 26 днів тому +2

      Ere bexam xegabwali xeregi yebeli

    • @user-og9uw9rw4p
      @user-og9uw9rw4p 26 днів тому +1

      ትክክል

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 днів тому +1

      አታሽቃብጭ አዝነሽ አይደለም እንደ ፍቅር አስመሳይ እባብ ነሽ ይሷስ ቤተሰቦቿ ናቸው ይሱ ያሳለፈውስ ማን ይገርለት መስሏችሁ ነው ነገ ይመጣሉ ራሱን ማረጋጋት ሰለሚፈልግ ነው ደርሶ አዛኝ እናተ አላችሁ አይደል አፍቅራችሁ እምነት ከድታችሁ ልክ ይሱ አፍቃሪ መስሎ ያደረጋችሁ ከሀድ አመት ሞልቷቹሁ ቤተሰብ ከልክሎን እያላችሁ የምትግማሙ ገገማ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 днів тому +1

      ​@@user-kz4ek1yp8yዋሽታ እኮ ነው በጎን እያማይ ይለያያሉ መስሏት ነው 😂😂😂😂 አይሳካ ነገ ይመጣሉ

    • @najatbolo7755
      @najatbolo7755 26 днів тому

      ወረኛ ነሽ የምር

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 26 днів тому +57

    ቆይ እሱ ምነው ይህንን ያክል ፕራክ ነው እያለችው እር ይደብራን ህጻን ይመስል ላንተ ብላ ስንት መሰዋት ከፍላልህ ይገርማል በዚህ ልክ ሩታየ ታገሽ የኔ ትግስተኛ አይዞሽ ይመለሳል

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      ማሬ ደምሪኝ💜

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 26 днів тому +64

    ሩታ ሲጀመር የራስሽ ጥፋት ነው ለዚህ ያበቃሽ እኛ ኢትዮጵያኖች ኩሩዎችና ጥሩ ባህል ያለን ነን እንደፈለገ ብትወጂው እራስሽን መቆጣጠር ነበረብሽ ሴት ወንድን ልታፈቅረው ትችላለች ጥያቄው ግን ከአንቺ መምጣት አልነበረበትም ሲቀጥል እሱ አንቺን ለሆስፒታል የዳረገሽን ፕራንክ ሲያደርግሽ ምንም ሳይመስለው ለዚህ ቀላል ፕራንክ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ምን ማለት ነው አሁንም እራስሽን ጥፋተኛ እያደረግሽ ነው በጣም አኮራሽው አናትሽ ላይ ያወጣሽው አንቺው ነሽና ለወደፊትሽ እግዚአብሔር ይሁንሽ

    • @user-cv2sv3cc9o
      @user-cv2sv3cc9o 26 днів тому +1

      ሳህ ወላሂ አሁን ይቆጫታል

    • @user-cv2sv3cc9o
      @user-cv2sv3cc9o 26 днів тому +1

      የኔህት ወላሂ ምርጥ ምክሪነው የሰጠሻት እደዚህ ያለኮሜት አያነብእነሱ

    • @RABIRABI-dx3br
      @RABIRABI-dx3br 26 днів тому +1

      ወላሂእህቴትክክልብለሻታልሴትልጂክብሯንስጠብቅነውእሚያምርባት

    • @adu8301
      @adu8301 26 днів тому

      ❤❤

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 26 днів тому

      እባካቺሁ ለብ የሚነካ ነገረ አትናገሩ ዝም በሉ

  • @Kinjo-tl6kz
    @Kinjo-tl6kz 26 днів тому +14

    ጥለሺው ሂጂ አበዛው ወንድል ልጅ ሲያከብሩት እና ሲወዱት አይወድም አብርሽ በጣም አፈላህ ሩታ አባ አባ አትበይው ቆፍጠን በይ

  • @kamilasherif-eg8nz
    @kamilasherif-eg8nz 26 днів тому +81

    ላንተ ስትል የሴትነት ክብሯን አታለች
    ከቤተሰቦቻ ተለያይታለች
    ስሟን ሰብራለች
    ግን ደግሞ አለቅጥ ሲበዛ በጣም ያማል በቃ የራሱ ጉዳይ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 26 днів тому

      ደሚርኝማ ዉድ🎉🎉

    • @jebdb
      @jebdb 26 днів тому

      በጣም

    • @jebdb
      @jebdb 26 днів тому

      በጣም

    • @Fነኝ
      @Fነኝ 26 днів тому

      በጣም.

    • @Hayu-tx9fj6dz2q
      @Hayu-tx9fj6dz2q 26 днів тому

      ለናተ ሢል አላሣፈራትም እሽ ብሏታል የግድ በናተ ፍላጎት ብቻ ይኑርደ ሆ

  • @GenetNegasi-kd1so
    @GenetNegasi-kd1so 26 днів тому +322

    እኔ እንቺ ባረገኝ እንድ ቀን ይቅርና አንድ ሳአትም አልስጠውም ውስጥሽ አይቶ ነው ሚጫወትልሽ ጠንከር በይ ሴት ልጅ ጠንካራ ስትሆን ነው

    • @user-vh5by6cd8j
      @user-vh5by6cd8j 26 днів тому +3

      እህቴ ተይ😢😢

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 26 днів тому +2

      @@GenetNegasi-kd1so ትክክል

    • @AsitNasib
      @AsitNasib 26 днів тому

      አራ አረጋ 😢

    • @user-dm5ss9fw6t
      @user-dm5ss9fw6t 26 днів тому +3

      አዎ ትክክል ብለሻል
      አንም ገሺሞይናል የምር መጠንከር አልበን ሁላቺን
      ሩታ የኔ እህት አይዞሽ ጠንከር በይ

    • @merd24
      @merd24 26 днів тому +5

      ይኼ ችኮላችሁ ነው ዋጋ የሚያስከፍላችሁ

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f 26 днів тому +60

    ሲጀመር በሀሰን ምክንያት አደረገ እነሱ ምንም አላጠፉም ምክንያት አታድርግ ድሮም ሊሄድ ፈልጓል በሌላ ነገር ነው የተናደደው የምትሉ 👍😢

    • @user-lw1fc3tl3u
      @user-lw1fc3tl3u 26 днів тому

      Rutay azush

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 26 днів тому

      በትክክል😢

    • @jebdb
      @jebdb 26 днів тому

      አወን በዚህ እማ ብቻ አይደለም

    • @jebdb
      @jebdb 26 днів тому +1

      ትክክል ነሽ

    • @muntahasharif85
      @muntahasharif85 26 днів тому

      ትክክል ግን ዘረኝነት ያለበት ይመስላል ማርክ ወይም ኤፍሬም ቢሆኑ ኧያካብድም ነበር

  • @user-zs8wx6id9c
    @user-zs8wx6id9c 26 днів тому +23

    ሩታ ግን አታለቃቅሺ እራስሽን አስከብሪ የራሱ ጉዳይ ቆፍጠን በይ እስከ መቸ ተልመጥምጠሽ

    • @busyline3833
      @busyline3833 25 днів тому

      እሩታ እወድሻለሁግን በጣምነው የጥገበውአብሬሽተብየ ልምንትተሽውአትሄጅምቱ

  • @user-dm5ss9fw6t
    @user-dm5ss9fw6t 26 днів тому +66

    ዉስጥሽ አይቶ ነው ሩታ ጠንከር በይ አንቺም ከዛ በላይም አርጎ ያቃል እሱም ከ ሞት አተረፈሽ ኮ ረሳሽ እንድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ZuzuAkan-mj6qc
      @ZuzuAkan-mj6qc 26 днів тому

      ማለት ከምን ሞት ነዉ ያተረፋት😮

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 26 днів тому

      @@ZuzuAkan-mj6qc አንቺ ደሞ ሁሉም ቦታ አትልከሽከሺ አብርሸን ከፈለግሽ አዝለሽው ዙሪ እኛ ስራም ይሁን ሩታን ኢንደዚ ኢንዲያደርግ አንፈቅድም አሁንም ነጋም ዘሬም ከሩታ ጎን ነን💪💪ይህ ቅማለም ለዚ የደራሰው በሩታ ነው ጨርሰቹ ንጋሩኝ አትበሉ😤😤

  • @MeryMerrymerr
    @MeryMerrymerr 26 днів тому +96

    አይዞሽ ሩታየይ እግዚአብሔር አለ ❤❤❤አብርሸ ትግስት 0000000000 ነዉ😢

    • @AdisDayne-nx7cl
      @AdisDayne-nx7cl 26 днів тому +1

      😂😂😂እውነት ነው00000

    • @masaratmarga8465
      @masaratmarga8465 26 днів тому

      😂😂😂😂

    • @MeryMerrymerr
      @MeryMerrymerr 26 днів тому

      @@AdisDayne-nx7cl 😘😘😘

    • @BdbbBehhh
      @BdbbBehhh 26 днів тому +1

      ትክክልሰውአንዱንአያድለውምእንዴ

    • @MeryMerrymerr
      @MeryMerrymerr 26 днів тому

      @@AdisDayne-nx7cl 😂😂😂😘😘

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 26 днів тому +98

    ስጀመር እኮ አብርሽ ሩታ እስከ ህክምና ደስር ደርሳ ነበርች በአንተ ፕራንክ ምክንያት አንተ ግን ፕራንክ ተደረገህ እቡረ ትላለህ ለምን ግን ትእግስት ይኑረህ ሩታዬ አይዞሽ ስንት ችለሽ አሁን ያለ እንባ መናገረሽ መጠንከረሽ ደስ አለኝ ግን አይዞሽ ለፍቅር ብሎ ይመጣል❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 26 днів тому +18

    አይዞሽ ሩታዬ አትፍሪ ይመጣል አብርሽ በአንቺ አይጨክንም. እባክህን ተመለስላት

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      ዜድየ ደምሪኝ🎉

  • @lulutube885
    @lulutube885 26 днів тому +328

    ቤቱን ለቆ ሂዷል ጭራሽ 😂😂😳
    ሩታዬ ራስሽን አስከብሪ ሴት ልጅ ራሷን ስታስከብር ነው የሚያምረው የምትወደደው ❤💪💪

    • @waskan9517
      @waskan9517 26 днів тому +5

      ትክክል ግን የስረው ብሀሪ ነው ምን ይደረግ መቸም አይለያዩም

    • @user-bx2kw2mz9z
      @user-bx2kw2mz9z 26 днів тому +1

      😂😂😂

    • @user-bx2kw2mz9z
      @user-bx2kw2mz9z 26 днів тому +1

      😂😂😂

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 26 днів тому +1

      😂😂😂😂uko.😂

    • @memomemorial2758
      @memomemorial2758 26 днів тому +9

      እስዉ ሲጀመር እርካሽ ነቺ

  • @user-om3hg9ss7d
    @user-om3hg9ss7d 26 днів тому +71

    የኔ ውድ አሁን አኮራሁብሽኝ ቆፍጠን በይ ወንድ ልጅ ክብር አይወድለትም ❤❤❤

  • @NejatButajira
    @NejatButajira 26 днів тому +475

    አሁን ምርጥ ውሳኔ ወሰንሽ በርቺ የትም አትሄድም ብሎ ቅብርር ይላል ሰገጤ

    • @RoziYnatwalij
      @RoziYnatwalij 26 днів тому +12

      ማርያምን በትክክል አዳድ ሰው መሕጃ ያጣን ንው ሚመስላቸው

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 26 днів тому +5

      በጣም👊😉😂😂

    • @user-px9fm5tt5j
      @user-px9fm5tt5j 26 днів тому +2

      Awo bexam abeza

    • @user-fp3xw2kc3y
      @user-fp3xw2kc3y 26 днів тому +11

      በርች ሩታዬ ዝንጄሮ ፊት አስቸግሮሽል

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 днів тому

      ​@@user-fp3xw2kc3yባለጌ አይባልም

  • @AmenNa1o-u1z
    @AmenNa1o-u1z 26 днів тому +10

    ሩታ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ኮስተር በይ ለአንቺ አይገባሽም ነበር፤ አትለማመጪ ወንድ ልጅ ክብር አይወድለትም። ምክንያቱም ሳይለፋ ስላገኘሽ ነው። ቤተሰቦችሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ይመርቁሽ ።አብርሃም ትዕግስት የለውም።

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      አሚየ ደምሪኝ❤

  • @AaBb-pq3xf
    @AaBb-pq3xf 26 днів тому +405

    ይህንን እምታነቡ ሁሉ አላህ የልባችሁን ያሳካላችሁ❤❤

  • @SimretTube
    @SimretTube 26 днів тому +134

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 26 днів тому +50

    😳😳😳እንዴ አብርሽ በፍራንኩ ተቀይሞ ነው የጠፉው🤔🤔🤔እንዴት ወንድ ልጅ ሴትን ጥሎ ከቤት ውጪ🤔🤔😳ብቻሽን ትቶሽ ይሄዳል ቢቆጣ ቢናደድ እንኳን እቤት ውስጥ ሆኖ ማኩረፍ ይችላል በፍፁም አብርሽ አጥፍተካል።እናንተም ጋር ጥፉት አለ።
    አማን ምርጥ ጎረቤት❤

    • @የህልሜደራሴ
      @የህልሜደራሴ 26 днів тому

      ሳህ

    • @meseretdeboch1649
      @meseretdeboch1649 26 днів тому +2

      ሲጀመር አያፈቅራትም የሆነ ሰገጤ ተመልካችን የማያከብር ሚስቱን የማያከብር በትንሽ በትልቁ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚል ሲጀመር ልቡ ከመጀመሪያ ፍቅሩ አልወጣለትም

    • @የህልሜደራሴ
      @የህልሜደራሴ 26 днів тому +1

      አወ ፍቅርን ይወዳታል. እሩታደሞ. ማኛናት. ያካብዳል.

  • @user-dh2pe5xc3n
    @user-dh2pe5xc3n 26 днів тому +5

    እንደዚህ ቆራጥ ሴት ስትሆኝ ደስ ይላል አትልፈስፈሽ አታልቅሽ❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 26 днів тому +48

    ሩቲዬ ምንም አልልሽም በአለም ለይ ያለጥሩ ነገር እመኝልሽ አለሁ ክፉሽን አያሳየኝ የኔ ዉድ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      ደምሪኝ ማሬ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 26 днів тому +464

    አወ ጀግና እንዲህ ነው ቆፍጠን በይ ማንነትሽን አውጭው ወንድ ልጅ እኛ ጠንካራ ጎናችችንን ማየት አለባቸው😢 የምን ለቅሶ ነው ሩታዬ
    ሴቶችዬ ትምህርት ውሰዱ ለወንድ ልጅ ሁልጊዜ ደካማ ጎናችንን ብቻ አናሳይ።
    እያለቀሳችሁ ራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ።

  • @SayetEitapia
    @SayetEitapia 26 днів тому +152

    ሀሰንየ ከነዚህ አስቀያሚ ሰወች ጋ ለምን እግር እንደጣለህ❤❤❤❤❤

    • @Fነኝ
      @Fነኝ 26 днів тому +3

      ወላሂ. በጣም❤❤

    • @Tigist-jn3wl
      @Tigist-jn3wl 26 днів тому +3

      ስው አስቀያሚ አይባልም ባለጌ

    • @SayetEitapia
      @SayetEitapia 26 днів тому +7

      @@Tigist-jn3wl እና ባሌጌ ነው እሚባለዉ ጋጠወጥ

    • @SayetEitapia
      @SayetEitapia 26 днів тому +6

      እና በሚዲያ መላላስ ስልጣኔ ነው ገልቱ

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 26 днів тому +6

      ውነቷን ነውኮ ሀሰን ምን አገላኘህ እዳንለው ስራቸው ነው እያወቀ የአብርሽ መሻፈፍ ያናዳል ሩታ ደሞ ቤቱን ዘግተሽ ሂጂ

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare 26 днів тому +6

    አልገባህም እጂ እሩታየ ከምንምና ከማንም ባላይ የተስጠቺህ የአላህስጦታነትሀአብረሸ😢እሩታየን ተከባክበህ ያዛት የወደደ ልብ ከጠላ አይመለስም 😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      ኢማንየ ደምሪኝ

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m 26 днів тому +50

    ወድ ውሻ ነው የሚባለው እውነት ነው ከቤተሠብ መውጣት ሴትልጅ ያረክሳል አቢቢቲ በራስሽ ጊዜ እራስሽን አታርክሽ

    • @jebdb
      @jebdb 26 днів тому +2

      ሳህ

    • @user-ef1rq2tv1h
      @user-ef1rq2tv1h 26 днів тому +1

      ትክክል

    • @Mekde731
      @Mekde731 26 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @jebdb
      @jebdb 26 днів тому +1

      @@user-mv4hk1xl1m ትክክል

    • @SOFIAM-kg8ev
      @SOFIAM-kg8ev 26 днів тому +1

      Like new

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl 26 днів тому +300

    ሩታዬ በቀሽ አንቺ ትበዢበታለሽ ካዚ በለይ መልቀስ ዬለብሽም ወደ ቤታሰቦችሽ ተመለሺ የኔ ውድ አይዞሽ😢😢😢😢😢

    • @Zeynu-tj9tj
      @Zeynu-tj9tj 26 днів тому +1

      አረበህግስምቡይእዳርትቀሪያለሽ😂😂😂

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 26 днів тому +11

      እዴት ትመለሠዋለች ከባድኮ ነዉ የምር እነሡ ቤተሰብ ስለሆኑ ይቀበሏታል ግን እሷ ከነሱ እሱን አስበልጣ ነዉ ወደሱ የሄደችው😢

    • @Kelem-op1tz
      @Kelem-op1tz 26 днів тому

      Min aynet mikir new tishi janjo neger nesh

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 26 днів тому

      🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

    • @mesesaysha3384
      @mesesaysha3384 26 днів тому

      መጀመሪያ እየተሳደባቸሁ አልነበረም 😂😂😂😂

  • @user-jz6ie4cb8o
    @user-jz6ie4cb8o 26 днів тому +23

    .ሩታየ የኔ ጀግና ሴት ጠከር በይ ማነው እሱብቻ ብራክ ያድርግ ያለው አድም ጥፋት የለባቹህም አቺና ሀሠን😢😢😢

  • @Egshfsgsg
    @Egshfsgsg 26 днів тому +14

    እሱ ፍቅር እና ፉአድ በመፋቀራቸዉ ቀንቷል😂😂

    • @caltuxaha3350
      @caltuxaha3350 25 днів тому

      😆😅😅😅

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 25 днів тому

      ስጀመር ፍቅር አብርሽ ፍቅርኛ ኣለነብርም እናቴ መች ነው ምገብቹ ለስራ ነው የትገነኝ ለሩታ ራስ ነው የፍቅር ጥያቅ የቅርብ ለስራ እሱ እንዴቀረብች ነው እንጂ ካሁላ የለ ኣንች ኣትቅመ በማይገብሽ ሓጥያት ኣትሰብስብ እንዴ እህቴ ሊነገረሽ

    • @fahedali632
      @fahedali632 25 днів тому +1

      በጣምእኮነው የሚዪፈቅራት ፈቅርን

    • @user-hr7pm1xb2r
      @user-hr7pm1xb2r 25 днів тому

      😅😅

  • @KalidanWorku
    @KalidanWorku 26 днів тому +40

    ሩታየ ጠካራ ሁኝ እደዚህ ያለውነገር አትለማመጭ 💖💖🌹🌹

  • @user-nf8yw5yi4u
    @user-nf8yw5yi4u 26 днів тому +233

    ሩታዬ አንድ ምክርልምከርሽ ሁሌ ራስሽን ጥፋተኛ አታድርጊ ቆፍጠን በይ ቆም ብለሽ አስቢ ሁሌ ባኮረፈ ጊዜ ይቅርታ ምናምን ስትይው ጭራሽ ይብስበታል በድጋሚ ቆፍጠን በይ

    • @Dhgsamiri
      @Dhgsamiri 26 днів тому

      tikikil

    • @zainabme708
      @zainabme708 26 днів тому +8

      ትክክል ወንድ ልጅ ለፍቅር ብለሽ ይቅርታ ስትይ እንኳን በራሱ ጥፋት ይቅርታ እንድትይ ነዉ የምፈልገው 🙂👍

    • @HayatHayat-ws7yz
      @HayatHayat-ws7yz 26 днів тому +1

      ሳህ

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 26 днів тому +5

      እውነትሽን ነው እኔ ባሌን ሁሌ ነበር ይቅርታ የምለው እራሴን ጥፋተኛ እያደረኩ እና እየባሰበት ሄደ አሁን ላይ ግን ዝም አልኩት ለምን እኔ ሁልጊዜ የምለምነው ብዬ ተውኩት እና አሁን ዝም ስለው እሱ ይቅርታ ማለት ጀመረ ❤❤

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 26 днів тому +4

      እድሜ ለሶሻል ሚድያ ብዙ ነገር ተማርኩ

  • @user-vt3ir1mj3n
    @user-vt3ir1mj3n 26 днів тому +16

    ሡብሀን አላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላኢላሀኢለላህ
    ወላሁ አክበር
    ወላሀውላ ወላቁወተወቢላህ
    አላሁመሠሌ አላ ሙሀመድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zinetendris9240
      @zinetendris9240 26 днів тому +1

      ዎአላአሊመሀመድ❤❤❤❤❤❤

  • @Eyghnnmv
    @Eyghnnmv 26 днів тому +7

    ስጀመር እኮ አብርሽ ሩታ እስከ ህክምና ደረሳ ነበረች ባእንተ ብራክ ምክንያት አሁን ምርጥ ውሳኔ ወሰንሽ በርቺ የትም አትሄድም ብሎ ቅብርር ይላል ሰገጤ🤕

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 26 днів тому +150

    አንቺ ለቅሶሽና ልምምጥሽ ልክ አለፈ :: ገና ሳይጀመር ስለምኑ እየወጣሽ የምታለቃቅሽዉ :: አርፈሽ ክብርሽን ጠብቂ :: ትዳር ሲሆን ምን ሊመጣ ነዉ :: ስንቴ ነዉ እያለቀሽ ይቅርታ የምትጠይቂዉ ?

  • @Hana-ts3zt
    @Hana-ts3zt 26 днів тому +53

    እኔ ያሳዘነኝ ሀሰን ነው እሱ ስት አይነት ፕራክ እያደረገ አደል አችም ቆፍጠን በይበት እሩታየ እሷ ስት መሰዋት ነው የከፈለችልህ በጣም ነው ያዘኩብህ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      ሀናየ ደምሪኝ❤

    • @NURITUHASSEN
      @NURITUHASSEN 25 днів тому

      ❤❤❤❤❤​@@Zehara9

    • @Edeneye21
      @Edeneye21 25 днів тому

      አወ የምረ😢

  • @user-ix2qu2ov9o
    @user-ix2qu2ov9o 26 днів тому +40

    ፕራኩ ቤት አያስለቅቅም የምትሉ አብርሽ አበዛከዉ ሩታ የኔ የዋህ😢

    • @user-lt9xf9iz4m
      @user-lt9xf9iz4m 26 днів тому

      አረ አያስለቅቅም ፕራንኩ እንኳን ባይመቸው አብርሽ ድጋሜ እዳደግመው ተናግሮ ማለፍ ይችል ነበር ሳስበው ፍቅር ያለበት አይመስለኝም ፍቅር ቢኖርበት ብታጠፋ እራሱ ምንም አይመስለውም ምክንያቱም ስለሚያፈቅራት

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 26 днів тому +8

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ መልእክተኛው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-um8wy9sy3h
    @user-um8wy9sy3h 26 днів тому +70

    ወላሂ ያዙኝ ልቀቁኝ አለ ምንሼነው ያካብዳልዴ እሱስ ከዚህ በላይ አላዴረገም ሲቀጥል ሀሰን የኔ ሚስኪን እዴውም አይችልም ይጨነቃል አሁን በነገራችን ላይ በጣም ነው ምወድህ ሀሰን አይዞህ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @zebibaimran2350
    @zebibaimran2350 26 днів тому +35

    .በማንኛውም ነገር ላይ ትዕግስት ይኑርህ ትግስትን ከወንድምህ ኤፍሬም ተማር .

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 26 днів тому +69

    አሁን ይህ ሁላ ላንቺ ይገባን ስት መስዋአት የከፈልሽ ፍቅርን በተግባር ያሰየሽ ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ የኔ ዉድ አብርሽ ግን የምር በጣም አዝኘብህ አለሁ አንድ ቀን እንዲህ ታደርጋለህ ብየ አላስብም ይደብራን ለተመልካች ክብር የለህም

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 26 днів тому +1

      ትሽ ጅል የራሷ ጥፋት ነው ወደደኝ ብላ ልትፈትነው ምንድ ነች እሷ

    • @zarfizizi2260
      @zarfizizi2260 26 днів тому

      ዝም ብትሉአሁን ከማፋጀት ለሰው የሜጠቅመውን ላይክ አርጋችሁ ውጡ

  • @user-fj2of7tc3u
    @user-fj2of7tc3u 26 днів тому +6

    ኣይዞሽ ሩታ የ የኔ ውድ ጠንከር በል ወንዶች ማመን እንደዛኖው ለፈጣሪ እመኝ ማርየ 🙏🙏🙏🙏👏👏⛪⛪⛪🎚🎚🎚🎚💐💐💐💐💐❤❤❤❤

  • @EkrsmGetahun
    @EkrsmGetahun 26 днів тому +66

    የሚዲያ😂ትዳር እና ፍቅር ሰሞኑን መፈስ ገብቶባቸዋል❤❤የተወጋ ይሁን

    • @Ethiopiay-t1u
      @Ethiopiay-t1u 26 днів тому +1

      😂😂😂😂

    • @user-gf3us6ks1p
      @user-gf3us6ks1p 26 днів тому

      እዉነት መፀለይ❤ አሌባችው😂😂😂

    • @HananJelita-et9zk
      @HananJelita-et9zk 26 днів тому

      ዩቱበሮች ሁልግዜም እንደተለያዩ እንደተነፉርቁ 😂😂😂😂😂 ሆነዋል

    • @zoziZozi-uo3hn
      @zoziZozi-uo3hn 26 днів тому

      😅😅😅😮

    • @LuluYouTube-rk1qy
      @LuluYouTube-rk1qy 26 днів тому

      😂😂❤Aberetatugn yene wedoshii

  • @AFf-y9b
    @AFf-y9b 26 днів тому +311

    አብርሺ ግን በጣም ተቀየመንሀል ሲጀመረ አተስታረግ ቭቻ ነዉ የሚስደስትህ እሷ ታማ ሆስቢታል ገቭታ ቨይቅርታ ነዉ ያለፈችህ ግን አተ ለምን😢😢እሩታዬ የኒ ሴት አይዞሺልኝ ማማዬ❤🎉

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 26 днів тому +11

      ሰለማይወዳት

    • @hienhien9629
      @hienhien9629 26 днів тому +1

      ESA.seletyekehew.newa.bemla.wede

    • @JamanesheAdem-ue1le
      @JamanesheAdem-ue1le 26 днів тому

      አትፍረዱ. የሳጥፋት. እሱንመፈተና. ነው የሱጥፋት ጥሎመሄድ. እርቀህየማትርቀውን. ሰው. መሄድመፍትሄአይደለም. ግን. ቆፍጠንበይለማለት በሳቦታሆኖማየትይሻላል. አላህልቦናይስጣቸው​@@hienhien9629

    • @user-zn8jq3oh9f
      @user-zn8jq3oh9f 26 днів тому +3

      ትክክል ሲጀምር መች ይወዳታል

    • @user-wm9ll4xz9s
      @user-wm9ll4xz9s 26 днів тому +1

      ብወዳት iko ehin yahil demo ayaskorfim siketil ኮስተር በይበት wenet አበዛው betam ehin yahil ምያስደርግ adelem አካበደው des ayililm

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 26 днів тому +11

    የትዳር ትልቁ ነገር ትእግስተኛ መሆን ነው አብርሀም ለወደ ፍት ሕይወትም አጠራጣሪ ነው ምክንያቱም በትዳር ሕይወት ውስጥ ብዙ ነገር ይገጥማል በትንሽ በትልቁ ዘራፊ ካለ ምኑን ባል ሆነ ሁሌ አምባገነን መሆን ይደብራል 😢የምሬን ነው ሩታ ትክክለኛ አፍቃሪ ናት ።ትዳር ወይም ወደ ልጅ ነገር ከመሄዳቹ በፍት ይሄ አመሉን እንድተው መነጋገር አለባቸው ❤አለዝያማ አደጋ ነው ።።ሩታ በጭራሽ ይሄን ያህል ለወንድ ልጅ ውስጥሽን ወይም መውደድሽን አታሳይ እኛ ስን ወዳቸው ክብር አያውቁም የምሬን ነው ።በጭራሽ ነገር ኩሽ ሰርግ ከማሰባቹ በፍት ይሄን ነገር ማስተካከል አለበት ተወያዩ ❤በጣም ቀላል ነገር ነው ይሄ በጣም አካበደ እንጅ ❤ሩታዬ የእኛ የመጀመሪያ ስህተታችን ለሕይወታችን ያለ ማሰብ ነው ወንድ ልጅን ከልክ በላይ ማመን መከተል መወደድ በነሱ የተነሳ ሕይወታችን ማበላሸት ።በጣም ልጅ ነሽ ብዙ ነገሮች ፍትሽ አሉ የኔ ቆንጆ ❤ሩታዬ የኔ ቆንጆ ትዳር በልምምጥ አይሆንም አንች ትብስ አንተ ትብስ መባባል እንጅ ።።በጣም አስብበት ሩታ ያኔ ታናሽ እህት እወድሻለሁ ሩታዬ ❤የወደፊቱን ነገር በጣም በጣም አስብበት አደራ የተጨማለቀ ኑሮ መልካም አይደለም ❤ጥሎ መሸሽ ምን ይባላል ነውር ነው በጣም መወያየት ስገባ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 26 днів тому +5

    የኔ ቆኖጆ ብዙ ፈተና ይጠብቃችሀል ለምን ለትንሽ ነገር እንደሚያበሳጨዉ አላቅም እሱም prank አድርጓል ያዉም ከባዱ እራሷን እስከምትስት ድረስ ከሞት ነዉ የተረፈቹዉ ሩታ ስታደርግ ያናድደዋል በዚ አይነት አብራቹ ስትኖሩ ብዙ ፈተና አለ ተቻችላቹ መኖር ነዉ ያለባቹ ገና ልጅ ስለሆናቹ ነዉ ሌላ በተረፈ በትግስት አሳልፍ ይሄ ቀላል ነገር ነዉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      ደምሪኝ እህትየ❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 26 днів тому +132

    እሩታዬ የኔ ዉዴ ለፍቅር ዝቅ ማለት ዉርደት አይደለም የኔ ጀግና ባለፈው እሱ እንዳላይሽ ስልሽ የት ልገባ ነው ስትይ በጣም ነው ያዘኩት የኔ ዉዴ እናት አባት እህት ወዲም አለሽ ፈጣሪን አመስግኝ ቆራጥ ሁኝ ዉዴ የምን መለማመጥ ነው አብርሽ ደግሞ እንድ እሩታ ያለ አፍቃሪ መቼም አታገኝም እመነኝ

    • @user-fj5pm5ez5o
      @user-fj5pm5ez5o 26 днів тому +1

      ሳህ❤❤👍👌

    • @Tah-mo2pf
      @Tah-mo2pf 26 днів тому +1

      ኣወ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 26 днів тому

      እውነት ያበዛዋልአብርሽ ትግስት የለውም
      ሰቀጥል ወዶቼ ደምሩኙ ❤የኔ አበሶች

    • @Alhmdulia
      @Alhmdulia 26 днів тому

      Yes

  • @user-up1yl3ct6p
    @user-up1yl3ct6p 26 днів тому +30

    ሀሰን ነው ያሳዘነኚ 😢😢እሩታ ዴሞቆፍጠን በይ ብዙ የሚወዲሺ እያለ አትልመጥመጪ

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      ማሬ ደምሪኝ🎉

  • @SeadaZ-p4m
    @SeadaZ-p4m 26 днів тому +18

    ሩታየ አትለምኒዉ ቢያፍቅርሽ ቤወድሽ ጥሉሽ አይሄድም አትለምኒዉ አብርሽ በጣምነዉ የጠገበዉ ቤተሰብችሽ ጋራ ሄች ዝበይዉ ወድልጅ አትለምኒዉ ወሳኒሽ ጥሩነዉ እናትአባትሽጋራ ህጅ ሩታየ ❤❤❤❤

    • @awisheders7089
      @awisheders7089 26 днів тому

      እኔ በጣም የሚገርመኝ አንዳንድ ሰወች ሶብር ማረግ ልመዱ ፍቅር ትዳር ቀልድ አደለም አንዱላንዱ መኖር ማለት ነው ጥለሽ ህጅ አይወድሽም የምትሉ ልቦና ይስጣችሁ በጣም የምትወዱትን ሰው ሲከፋችሁ ላለማስቀየም ንደት እስከሚበርድ ድረስ ሁሉም ሰው ባይባልም አንዳድ ሰው መሸሽን ይመርጣል ንዴቱ እስኪበርድ ድረስ እና ይዋደዳሉ በማሀላቼው አትግቡ ጥሩ ነገር ለመፃፍ ሞክሩ አታባብሱ ሰው ሲከፋው አብሽ አይዞሽ እሩታ ተመልሶ ይመጣል እንዴው ጥፋተኛ የሆነ ሰው በትግስት በጠበቅ አለብሽ ❤❤ ይመጣል አብርሽም ይሄን ያክል ክፋተት አትፍጠር 😅

  • @zikhraethiopia3173
    @zikhraethiopia3173 26 днів тому +8

    ቆይ እናተ ኮሜታተሮች ሰው ሲጣላ ማስታረቅ አታቁም የሰው ህይወት ለማፈረስ አሰባችሁ ሰላምት😡😡 ትሂዲ ማለት ምንማለትነው ስደትላይ ጠቀምጣችሁ እያንዳድሽ እድሜሽንየጨረሽ ሁላ የራስሽንህይወትበኖረሽ ሰውሲጣላ ማስታረቅንይመስል ለማራራቅ እናተ ምቀኛሁላ ሩታየን ብትወዳትኑሮ እድህአትሉምነበር ስለዚህ ሩታየ የማንንም ወሬ አትስሚ አቺእና አብርሽ እድትለያዩ እሚፈልግሞልቷል ,አቺም ጥፋተኛነሽ እሱም ጥፋተኛነው ታረቁ ማማየ🌷🌷🌷 ኮሜታተሮችን አትስሜ ምክሬነው

  • @BintNuri
    @BintNuri 26 днів тому +28

    ፕራንክ ለዚህ ደረጃ የሚያዳርሳችሁ ከሆነ ምን አለበት ቢቀርባችሁ በተረፈ ሩቲዬ አይዞሽ ሁሉም ነገር እሱ ፈጣሪ ያዉቃል ጠንካራ ሁኚ

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 26 днів тому +43

    ሩታዬ ይችሽ የምን መለመመጥ ነው አብርሽ ለአንች አይንሽም አንች እኮ ልእልት ነሽ ከቤታሰቦችሽ ገር ፈታ ብሌሽ ኑር እህቴ አንች ለሱ ስትይ ስንት መከራና ስቀይ ሰልፌሸል ምነዉ እኔ ብቻ ነኝ ወንድ አለ ቦርኮ

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd 26 днів тому

      😂😂😂😂ቦርኮ 😁😁😁😁ወይኔ ጉዴ

    • @Fantu2016
      @Fantu2016 26 днів тому

      ,😂😂😂😂mikagne

    • @user-vr9ue4kg5j
      @user-vr9ue4kg5j 26 днів тому

      ይች ስድብ የባሌ ናት ቦርኮየ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @accacc5974
      @accacc5974 26 днів тому

      መልከ ጥፎነው አገጭ ጀላውም እንደአፎ ተብታባ ይሆን

    • @jebdb
      @jebdb 26 днів тому

      እኮ ሩታ እኮ ልዬናት

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 26 днів тому +79

    አንድ ነገር ልበልህ አብርሽ ሩቲዬ የቆረጠይ ቀን ግን ፈራሁልህ አቃለሁ እንደ ምትወድህ ግን ምጥላትም አለ አትሸወድ ይቺ ልእልት የሆነይ ልጅ አንድ ቀን ታመልጥህ እና ትፀፀታለህ የምር ይሆንክ አካባጅ ነህ

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd 26 днів тому +3

      ሁሌ መኩራፍ እጭ አበዛው

    • @user-ow3km6sp8w
      @user-ow3km6sp8w 26 днів тому

      😂😂😂ቀዳዳ

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 26 днів тому

      አንቺ ወረኛ ዉጪ​@@user-ow3km6sp8w

    • @Hayu-tx9fj6dz2q
      @Hayu-tx9fj6dz2q 26 днів тому

      መች አፈቀራት ምናገባው ብቴድ እድሜ ለናተ በግድ እንድይዛት አረጋችሁትጂ

  • @መልካምነት
    @መልካምነት 26 днів тому +3

    እሱ ለስራ ብቻ ነው ምፈልጋት ጠንካራ ልጅ ስለ ሆነች ነው ሩታየ ፍቅር ሰላም እንጂ ሰላም መንጠቅ ከሆነ ይቅርብሽ ኣብርሃም ለሴት ክብር ይኑርህ

  • @SaraS-ok9qx
    @SaraS-ok9qx 26 днів тому +24

    ኣብሩሽ ሴት ልጅ ከወሰነች ኣትመለሰም ፈጥነህ ድረሰላት ባሃላ እንደይቆጭህ እንደ ሩታ ኣታገኝም 😢❤

    • @accacc5974
      @accacc5974 26 днів тому

      አው እንደጺዬ

    • @uthg7338
      @uthg7338 26 днів тому

      በትክክል

  • @user-uc9ox9es6c
    @user-uc9ox9es6c 26 днів тому +82

    አብርሽ በጣምምምም ጠገበ በእውነት😢😢😢😢❤❤አይዞሽ የኔ ውድ አንች ን የሚፈልግ ብዙ ሰው አለ በጣም አትለማማጥ ይችን ልባም ሴት ማንም አያገኛትም የኔ ሴት 😢😢አብርሽ መጥቶ ይቅርታ ማለት አለበት ለኛ ለተመልካች ክብር ይኑርህ በጣም አዝነንብሃል።።።የእውነት😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-yt7qb7zv9k
      @user-yt7qb7zv9k 26 днів тому +4

      ለምናው አይደል እንደ ለምን አይጥገብ😂😂😂😂

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 днів тому

      ለምነው እምነት ከድተው የሚሄዱትስ ዝቃጭ​@@user-yt7qb7zv9k

    • @selamsol1280
      @selamsol1280 26 днів тому +1

      ቀላል ጠገበ ግን እኔ አውቀው ነው የመሠለኚ

    • @workidereba5079
      @workidereba5079 26 днів тому +1

      Abrish is fed up
      ❤be brave,my dear there are many people who want you, don't try too hard ,no one will find this smart,women ❤

    • @user-xx4cu4rz1u
      @user-xx4cu4rz1u 26 днів тому +2

      ማይፈልጋታል የወንዶች ሽንት ቤት

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 26 днів тому +18

    እግዚአብሔርን ሃሰን የምባል ልጂ በጣም አሳዘነኝ አሁን ደሞ ሩታ መጣች አቦ አብርሽ ምነዉ ጠገብክ እዴ አቦ ራስሽን አስከብር አይዞሽ ቆፍጣና መሆን አለብሺ ።

  • @yduedydygsys
    @yduedydygsys 25 днів тому +1

    የኔ ማር ኣጆኪ እወ ኩርዕ በሊ ኣወዳት እኮ ተፈቲካዮም ብታዕሚ እዮም ዘናኣእሱካ ኣሕ ጥንክር በሊ ሩታየ ይፈትወኪ እየ ትግራወይቲ ሓፍትኪ❤💛❤💛

  • @fyddfhsh8792
    @fyddfhsh8792 26 днів тому +28

    ወይኔ በር ሲንኳኳ እሱ መሥሎት እንዴት ደሥ እንዳላት የኒ እናት አይዞሽ አትለማመጭው ሜን ነው እሚግማማው ሰው አርገሽዋል የሡ ቤተሠቦች እኖዲህ የታወቁት እኮ ባንቺ ነው አይዞሽ ሆዴ አንተ ደሞ አስመሣይ ነህ ለአንድ ደቂቃ መለየት አልፈልግም ብለህ ነበር ደነዝ😢😢

    • @jebdb
      @jebdb 26 днів тому

      ትክክል ነው በጣም እውነት ነው ያልሽው

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 26 днів тому +1

      በጣም ስልጣኔ በሩን የዘጋበት ሰው ቢኖር እሱ ነው በዚህ ሰዓት ሁሉ ነገር በሰለጠነበት ሰዓት ቱ

  • @fiker1816
    @fiker1816 26 днів тому +28

    አበርሽ በጣም ነው ምታንደደው አዳወም አበርሽ የቅርታ ይትየቅ አምተሉ አበዛው ሆ ሩታ የ ያሳዝንሸው አይዞሽ ሩት የ 👍👍👍👍

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 26 днів тому +20

    ሩቲዬ የኔ ጠንካራ አይዞሽ የምር ግን ወንድ ልጅ አስር ቢናደድ ቤቱን ጥሉ የሟድር ወንድ ወንድ አይደለም ምን ችግር አለዉ ደግሞ ሳታዉቂ ነዉ የተናገርሽዉ ግን በጣም አስጠላከኝ አሁን ላይ አካባጅ ነህ

  • @RabiyaLove-ee5hn
    @RabiyaLove-ee5hn 26 днів тому +4

    አማን ያነሳሀቸው ምክሮች ለትዳር በጣም ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን ምርጥ ሰው

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 26 днів тому +24

    ድራማው ቀጥሎል በርቱ ሸቅሉ ይህ ምስኪን ህዝብ ተጫወቱበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-qc9xg5dr3j
      @user-qc9xg5dr3j 26 днів тому +1

      ውጭ አያዲርም ሲጄመር ዲራማ ነው

    • @hirutgebre3715
      @hirutgebre3715 26 днів тому +4

      ተመካክረው ነው ፡ ህዝቡ አይባንንም

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 26 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂ክክክ

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 26 днів тому

      እኔ ኣንች ነኝ የገብን ሩታዬ በጣም ምውድት ግን ሰራ ነው የስሩ በቃ😂😂😂

    • @user-gn7ho7bm3b
      @user-gn7ho7bm3b 26 днів тому

      🤣🤣🤣

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 26 днів тому +16

    አብርሽ አይደረግም ትዳር ላይ እደዚ ምንም ቢከፋህ እቤትሆነህ ነው ነገሮችን ማስተካከል ያለብህ እሩትዬ አይዞሽ ያጋጥማል ውዴ እራስሽን ጠብቂ ያንንነገር እዳትጎጂብን ውዴ ❤❤❤❤

  • @ABIGBAera
    @ABIGBAera 26 днів тому +27

    ይቅርታ መጠየቅ ማለት ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ማክበር ነዉ❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      ደምሪኝ ማሬ❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 26 днів тому +5

    የኔ ፈንድሻ አብርሽዬ በናተ ተመለስ ለምን ለጠላት እጅ ትሰጣለህ የኔ ፈንድሻ ይመጣል ባንቺ አይጨክንም❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      እህትየደምሪኝ💐💐

  • @HdEf-ry2bn
    @HdEf-ry2bn 26 днів тому +105

    ሩታዬ አበዘዉ አትለማመጭዉ ወደቤተሰቦችሽ ሒጂ😢😢😢

    • @user-bq8dg3fh1y
      @user-bq8dg3fh1y 26 днів тому +1

      ወረኞ ናቺሁ በራሳቺሁበሳሉ በትዳር ልፈትንህ ነው አይባልም በጣምጥፉተኞነቺ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 днів тому +1

      እስኪ አትቀባጥሩ

    • @user-cz3zl3ku3r
      @user-cz3zl3ku3r 26 днів тому +1

      ​@@user-bq8dg3fh1yመች ተገብተዉ ነዉ ትደር ምትይዉ😂😂

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 26 днів тому

      አረ ተናግረሽ ሞተሻል ምን ብላ በምን አይኗ ነው ወደ ቤተሰብ የምትመለሰው ክብሯን አጥታ 😢😢

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 днів тому

      @@fufuilu1212 ዝበይ እነሱ ሰላም ናቸው አትቀባጥሪ

  • @mahimahita-e2c
    @mahimahita-e2c 26 днів тому +36

    እንደምትወደው አውቆ ነው እንዲ የሚጫወትባት እንጂ ይሄን ያክል ከባድ ሆኖ አይደለም

    • @user-xe6rw8hn2t
      @user-xe6rw8hn2t 26 днів тому

      ምንም ብትወደው የዚህን ያህል ይጨማለቃልደረ

    • @jebdb
      @jebdb 26 днів тому

      በጣም

    • @jebdb
      @jebdb 26 днів тому

      ​@@user-xe6rw8hn2t ጥጋብ ነው

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 26 днів тому +10

    አብርሽ የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም ባለፈ ክርምት ቤት አይሰራም ትግስት ይኖርህ አስተዋይ ሁን ቶሎብለህ ወደ ሩታ ተመለስ ሩታዬ አይዙሽ ሁሉም ያልፋል አድነገር ሲፈጠር የባሰ አታምጣው አሳልፈናል ከዚም በላይ ብላቹ እለፉት ❤❤❤ እና ሁላችንም መልካም እናስብ መልካምንት እንታደለዋለን እጂ አንዋሰውም መልካም እናድርግ

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 26 днів тому +4

    ሩታ ግን ክብርሽን መች ነው የምጠብቅው ሶቶችን አታሰድቢ በቃ ልጁ አይፈልግሽም አይገባሽም እዴ

  • @gtime6773
    @gtime6773 26 днів тому +56

    አሰንን ጠርጥሮትነዉ የኔ የዋህ አሰንየ እስታሁን ያሰበ ነዉ አብረሀም በጣም ጠግቧል ይቅርታ መጠየቅ ያለበት እሱነዉ እድጠይቅም እፈልጋለን

  • @ቃልዬ21
    @ቃልዬ21 26 днів тому +78

    ሩታይ ከዚህ በላይ ላንቺ ይህ አይገባሽም😢😢በተረፈ ደሞ ለችግሮች መሸሽ ሳይሆን አብሮ በመሆን ለችግሮቹ መፍትሄ መፈለግ ነው የምትሉ👍👍

    • @KamilaAli-fg5sr
      @KamilaAli-fg5sr 26 днів тому +2

      ለምን ሄደ እሱ ታዳ

    • @wwka22
      @wwka22 26 днів тому

      ኩንታል ፋራ ነው ​@@KamilaAli-fg5sr

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r 26 днів тому +17

    ሩታየ የኔቆጆ አችኮ በጣም ልዩ ሴትነሽ የራሱ ጉዳይ ወላሂ አቋም ይኑርሽ ራስሽን አክብሪ አብርሽ የመጨረሻ ሰገጤ ነው አች እደዛ ራስሽን ስተሽ እስከምትወድቄ ድረስ አድርጎሽ በፈግግታነው ያለፍሽዉ ሲፈልግ ገደል ይግባ

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 26 днів тому

      እሙ ቢላል ደምሪኚ ስወድሽ🎉

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu5347 26 днів тому +19

    ሩታዬ አንቺ ለፍቅር እራስሽን የሰጠሸ ፈጣሪ ያስቀመጣት አይነት ድንቅ ሴት ነሽ አንቺን ሰዎች እንደሚሉት ተለማማጭ ምናምን ሳይሆን የማይሽ ድንቅ ሴት ነሽ በጣም ነው የማከብርሽ ሩታዬ አብርሽ ቅንና ንፁህ ልብ ያለው ልጅ ነው የትም አይሄድም ለግዜው ቢናደድም ይመጣል አንቺ ደግሞ በፍቅርሽና በጥንካሬሽ ቀጥይ

  • @user-cb8xj4mj5r
    @user-cb8xj4mj5r 26 днів тому +14

    አብሽሪማማዬ እኔም የርቀትትዳር ጀምሬ ለ4 አመት ታገስኩት ስለማፈቅረው ግን እንደማፈቅረው ሲያውቅ በጣምተጨማለቀብኝ አሁንላይ ወስኝ ከሂወቱ ወጣሁ አሁን እንደሴት እየተነፋረቀ አመትሊሞላውነው እኔም ብሞት አልመለስም ስለዚህ ራስሽን አስከብሪ የኔእህት

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y 26 днів тому +39

    ሩታ በራሷ ቻናል ትምጣልን እምትሉ👍ብቻ🎉😢

    • @FatimaFatima-pl3zv
      @FatimaFatima-pl3zv 26 днів тому +2

      አትሰማም😢

    • @waskan9517
      @waskan9517 26 днів тому

      ትምጣ

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 26 днів тому

      @@FatimaFatima-pl3zv
      አፕላይ አድርገው ነው ዩቱቢ ሲቀበላት ትመጣለች

    • @የህልሜደራሴ
      @የህልሜደራሴ 26 днів тому

      ይምጣ የሱን እና ነሳል

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 25 днів тому

      @@user-eo9yw6bf6y
      አፕላይ አድርጋ ሲቀበላት ይመጣሉ

  • @user-pv9xx3ur8z
    @user-pv9xx3ur8z 26 днів тому +45

    ወንድ ልጅ ደክሞ እና አስለፍታው ያገኛትን ነው ከልቡ የሚወደው በቀላሉ ስላገኘሽ ምንም አይመስለው እውነት ለመናገር ይህ ልጅ ፍቅር ሳይሆን ጥቅም ነው የያዘው ጀዝባ ነገር ነው👊

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      ሀኒየ ደምሪኝ🌹

    • @kelemudereshe3485
      @kelemudereshe3485 26 днів тому +1

      ትሽ የማመስል ነገር አትናገሩ

    • @LubabaAhmed-jt6zk
      @LubabaAhmed-jt6zk 25 днів тому

      ደምርኝ

    • @newid5082
      @newid5082 24 дні тому

      ዠልጥ እነታድያ ፈልጓት አይደል ፈልጋጅ ልጁደሞ የሆነ ባዶአፍ😂​@@kelemudereshe3485

    • @kadijaradi1899
      @kadijaradi1899 24 дні тому

      እሩታዬ አይዞሽ ይሄ አያገናዝብም

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 26 днів тому +91

    ሲጀመር አብርሺ በጣም ያበዛዋል እሱ ፓራከ ሲይምደርግ ብቻ ነው ደስ የሚለው እሱ ሲደረግ አይወድም ሩታዬ ጌታን አትለማመጪው ወንጆች ሲለመኑ ይኮራሉ አንቺም ኮራ በይበት እራሱ ይመጣል😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      ቅድስት ደምሪኝ

  • @Nura-k1t
    @Nura-k1t 26 днів тому +373

    ፕረንክ ይቅር የምትሉ😢👍የምን መለመመጥ😮

    • @mulukentashuma
      @mulukentashuma 26 днів тому +4

      Lamni yekaral meni chegr alawo normal naw eko 😢😢😢

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 26 днів тому +4

      Mache.falagashi😂😂

    • @melimeli6184
      @melimeli6184 26 днів тому +2

      Perak kekere men seretew gezeb yagegnalu😂😂😂😂😂

    • @user-qg7wv9ce1g
      @user-qg7wv9ce1g 26 днів тому +3

      እና ምን ሰርተው የሰብሉ😂😂😂

    • @HayatOumer-ur2uy
      @HayatOumer-ur2uy 26 днів тому +4

      ዉነትም አይፈልጋትም ስበብ እየፈለገ ነበር አሰን አላህ ይስጥህ 😂😂😂😂 ​@@Mayimuna-k6b

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 26 днів тому +15

    አይዞሽ. ሩታ. አብርሽ ፖራክ ስታደርግ ነው እንጂ. ስትደረግ በጣም ቴሽን ትሁናለህ. ፖራክ ለናተ አድስ አይደለም. አታካብድ❤❤❤❤😢😢

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o 26 днів тому +6

    ሰበብ ፈልጎ አሥመሠለበት😏እንጅ ፕራንኩ ኖርማል ነው፡፡

  • @zxxhJz
    @zxxhJz 26 днів тому +25

    አንቺም ሀሰንም ምንም ጥፋት የለባችሁም

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 26 днів тому +11

    እሩታዬ አንቺጋር ጥፋት የለም ምንም እንኳን ቃል ብትግባቡም አንቺም ሆነ ሀሰን ከባድ ነው ኢሄ ሁሉ ይፈጠራል ብላቹ አላሰባቹም ስለዚህ አትከፊ ሩታዬ አብርሽ ግን ሀሰንንም እሩታንም ኦዲየንስንም ይቅርታ መጠየቅ ይኖርብሀል ሁሉም ሰው አዝኖብሀል እሩታ ውሳኔሽ ጥሩ ነው ❤

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 26 днів тому +1

      በጣም ሩታ ጥፊት የለበትም ሀሰንም ያለነው ብራክ አብርሺ ነው ይቅርታ መጠየቅ ያለበት

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 26 днів тому +19

    እናቴ እውነቱንና እውነቱን ልገርሽ በጭራሽ ወንድ ሲያፈቅርጅ ሲፈቀርምንም ያህል ደስተኛአይሆንም ስለዝህ ብራንክምይሁንብራንክ❤❤❤ እሱ አንድቀን መሰልቸቱ አይቀርም ስለዝህ ፍቅርበጊዜ መቋረጡ ስለማይቀር ትዳርብለሽ ባትጀምሪ እርግጥ በፍቅር መኖር ያለነውየዘመኑልጆችነንና ንቂ ለዘለቄታሽ

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 26 днів тому +1

      የሚድያ ፍቅር ኮ ለዚ ነው ሚያስጠላው

    • @ቤተ
      @ቤተ 26 днів тому +1

      ትክክል እህቴ ❤❤❤

  • @user-ox2gn6lj9l
    @user-ox2gn6lj9l 26 днів тому +2

    ሩታዬ አይዞሽ ሴት ልጅ እራስዋን ስታስከብር ነዉ ሚያምርባ ስለዚህ አስከብሪ እራስሽን አትደዊለት እሱ ይደዉልልሽ😢😢 አይዞሽ😢😢

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 26 днів тому +42

    ምነው እሱ ካንቺ ጋር ተማክሮ ረሙን አፈቅርሃለው ከረልህ ያምራል ቸኮሌት ምናምን በይው እያለሽ ፕራንክ አድርጎት አይደል እረሙን ምነው አሁን አከበደው ግን ለማንኛውም ባለትዳሮች ወይም ፍቅረኛሞች ፕራንክ አትደራረጉ በቃ

    • @Zehara9
      @Zehara9 26 днів тому

      አስናቁየ ደምሪኝ

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 26 днів тому

      @@Zehara9 እሺ እናቴ አንቺም ነይ