ሩታ ቀለበቷን አውጥታ እንለያይ አለችው.አብርሽ አለቀሰ😱😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 6 тис.

  • @teweldeTewe-f9v
    @teweldeTewe-f9v 4 місяці тому +208

    ሩታ በጣም የምንወድሽ ተከታዮችሽ ነን ግን አብርሽ በጣም ይወድሻል እና ግዜ ስጭው ትዳር ብዙ ነገር አሳልፈህ ነው ወደ ደስታ የምትሄደው ታረቁ በናትሽ ፍቅር ያሸንፋል ያሸንፋል

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l 4 місяці тому +2

      አይ ሞኞች ፕራንክ እኮ ነው

  • @DestaWerku
    @DestaWerku 4 місяці тому +1408

    ሩትየ ብዙ መስዋት የከፈልሽበት ስለሆነ ተረጋጊ የምትሉ😢😢😢ጀግኒት ተረጋጊ😢

    • @Ethiopiangn
      @Ethiopiangn 4 місяці тому +21

      ሲጀመር ለዲራማ ነው ተፈራርሞ የጀመሩት በመሐል ላይ ነው ፍቅር የጀመሩት

    • @EtuNigane-o8l
      @EtuNigane-o8l 4 місяці тому +2

      ትክክል​@@Ethiopiangn

    • @EeEe-pl1we
      @EeEe-pl1we 4 місяці тому +1

      ​@abualiy❤❤❤i

    • @MahletAmare-f4m
      @MahletAmare-f4m 4 місяці тому

      ይመስለኛል ምንም አይቀራቸዉም እኮ ምድነዉ ፍቅር ሌላ ፕራክ ሌላ ምድነዉ ኢሄን ያህል

    • @emutub6641
      @emutub6641 4 місяці тому

      Damirung 😢

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 4 місяці тому +573

    ሩታዬ የኔውድ አንድ እድል ብቻ ስጭው በፈጣሪ ለመጨረሻ ጊዜ ይቅርታ አድርጊለት የምትሉ ደምሩኝ👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

    • @כיכצנצכצ
      @כיכצנצכצ 4 місяці тому +5

      አንልም ቅማጫም ሩታ በጣም መሰዋት ከፍላለች ያ ደግሞ በጣም ይሄን ጀንዲ ከንፈር በጣም አንጠባረረው

    • @NuraAhmed-uh6vg
      @NuraAhmed-uh6vg 4 місяці тому

      እንዴማመር

    • @FiiriwotBiranu
      @FiiriwotBiranu 4 місяці тому

      Ayileyachu wudoche ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @የማራምልጅስደተኘዋ
      @የማራምልጅስደተኘዋ 4 місяці тому +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @ሰሙወሎ-የ7ቨ
      @ሰሙወሎ-የ7ቨ 4 місяці тому

      አወይቅርታታድርግለት

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 4 місяці тому +30

    አብርሽ አንተ ደግም አንድ ችግር በተፈጠረ ቁጥር እንደ ህፃን አታኩርፍ ቤት ጥለህ አትውጣ በጣም ነውር ነው ሀይሚ ላይ እንደዝህ ቢፈጠር ደስ ይልሀል ለማንኛውም አስተካክል እሚደብር ባህሪ ነው

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 4 місяці тому +914

    ሩታ ምን ነካሽ ተረጋጊ እንጂ 😢እሱንም አስቢለት ሼም ነው ማርያምን

    • @tube6066
      @tube6066 4 місяці тому +30

      አንች ተረጋጊ አለሜ ቪድዎ ሳጨርሽ አኮምች ፕራንክ ነው እያረገይው ያለችው🤔😅

    • @allall8995
      @allall8995 4 місяці тому +14

      ተመልካች ነው እንደዚህ ያቀበጣት

    • @HananHussen-b1i
      @HananHussen-b1i 4 місяці тому +22

      ምድረ ጅል ጅላጅል በዩቱብሮች የምትነዱ በጎች

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl 4 місяці тому +3

      እሩታ እረ ተይ አስቢለት እንጂ ወይኔ ሲያለቅስ አብሬው ነው ያለቀስኩት

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 4 місяці тому +6

      @@allall8995 ዝም ስትል እንደናተ አይነት የማያምን ብዙ እያለ ሰለሆነ ለናተ በቂ መልስ ነው አትሰቢ አይለያዩ

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks 4 місяці тому +164

    _ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢብ ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም_

    • @ZiharaAhmed
      @ZiharaAhmed 4 місяці тому

      saw❤saw❤saw❤saw❤

    • @SideraMohamed
      @SideraMohamed 4 місяці тому +1

      S A W ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @nuuramaan3346
      @nuuramaan3346 4 місяці тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @hawaali4262
      @hawaali4262 4 місяці тому

      SAW.SAW.SAW.SAW❤❤❤❤

    • @Hayirya
      @Hayirya 4 місяці тому

      SAW

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 4 місяці тому +411

    እኔም ሀገሬ ልገባ ነዉ ሁላችሁም የምር መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ😢😢የምሬን ነዉ አላህ ሆይ ከድገተኛ መለያየት አንተ ጠብቀን😢😢😢😢እስኪ ሁላችሁም ተዋዶ ከመለያየት ይጠብቀን😢የምር አሚን በሉ

    • @Toshiba-b6x
      @Toshiba-b6x 4 місяці тому +2

      አሚንይቅናሽ

    • @Hamezya
      @Hamezya 4 місяці тому +3

      አሚን አለህ በሰለም የሰገበሸ በትረፈዉ ሩታዪ ተረገጊ በመሀለቹ ሢይጤን ኢንድይገበበቹ

    • @Hiwotdemse-iz5ce
      @Hiwotdemse-iz5ce 4 місяці тому

      በሰላም ግቢ ውዴ❤

    • @mamabkaseadm6644
      @mamabkaseadm6644 4 місяці тому +2

      አላህ በሰላም ላገሬሽ አብቃሽ እኔም በቅርቡ ልገባ ነው ትኬት ቆርጫለሁ ድዋ አድርጌለኝ😢😢

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 4 місяці тому +2

      .በሰላም.ግቢ.የነሱ.ብራክነዉ

  • @AbushiDesita
    @AbushiDesita 4 місяці тому +52

    “እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።”
    1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13📖✍️🙏

  • @ራዕሲልዑልFaf
    @ራዕሲልዑልFaf 4 місяці тому +498

    ይህ ኮሜት የምታነቢ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የርፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤❤ በተሰብ እንሁን ደምሩኝ🙏🙏

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 4 місяці тому +341

    ሩታዬ የኔ ጀግና ሴት ብዙ ወጣ ወረድ አብራችሁ አስልፋቹዋል አሁንም የህን ነገር መስተካከል አለባችሁ ነገ ደስ የምል ቪዲዮ እንጠብቃለን የምትሉ በላክ😢😢😢❤❤❤ፈጣሪ አይለያችሁ መቼም እንድትለያዩ አንፈልግም የምትሉ ብቻ😢😢😢

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 4 місяці тому +2

      ትክክል የኔ ውድ ሁለታቸው ስከፍቸው ኣለወድም ሰላማቸው ይመልስልን

    • @GezeeGirma
      @GezeeGirma 4 місяці тому

      Abereshe zare adese nagare kanata exabekalane banatachu salame fexaru

  • @Mele12345
    @Mele12345 4 місяці тому +229

    ኮሜታተሮች እባካችሁ ቢያንስ ጨርሳችሁ አዳምጡ ሀሀሀ እስኪ በዚህ ሀሳብ የሚስማማ በላይክ

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 4 місяці тому

      እረ እኮምታለሁ ሲያናዱ😂😢

    • @aberuyetewydolij3787
      @aberuyetewydolij3787 4 місяці тому +1

      Comentateroch gin dannachu😂😂😂

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 4 місяці тому

      👍👍👍👍😢

    • @Yeneneshiadna
      @Yeneneshiadna 4 місяці тому

      😅😅😅😅👍👍👍👍

    • @accacc5974
      @accacc5974 4 місяці тому +5

      ስራ አጥቼ መሀል እና መጨረሻውን ማየው

  • @yawltnanyar
    @yawltnanyar 4 місяці тому +22

    ዛሬም ፕራንኩ እደቀጠለነው እሰይ የኔይቱ😂😂😂አብርሽ ዳገመኛ ፕራንክ አይለም የምትሉ👍

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 4 місяці тому +176

    ሩታዬ የኔ ጣፉጭ አንድ እድል ብቻ ስጭው ማርያምን ብቃ አንዴ ብቻ ለመጨርሻ ይቅርታ አርጊለት ሩታዬ በጣም ነው እወድሻለሁ🥰🥰🥰

    • @sofisofi7083
      @sofisofi7083 4 місяці тому

      Carsash satdamc 😂😂😂😂😂

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 4 місяці тому +2

      ሚሥኪን ፕራንክእኳነዉ ያረገችዉ ቪደወአጨርሡምእደግን

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 4 місяці тому +395

    ሩታየ ቃልሺን አትጠፊ እምትሉ😢😢😢R&A❤

    • @rgh7403
      @rgh7403 4 місяці тому +1

      😊

    • @WasKan-hw8sb
      @WasKan-hw8sb 4 місяці тому

      ተዘይ ሩታ ተረጋጊ ትዳርሸን አተበላሸ ትንት መጠዋትነ የካሸበት ነወ

    • @Hiwet21
      @Hiwet21 4 місяці тому +5

      ፕራክ ነው😢😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 4 місяці тому

      @@user-pc9gm7or7c እስከመጨረሻው እዩትና አስተያየት ፃፉ አንለያይም እኛ ነው ያለችው 🌺

    • @Made262
      @Made262 4 місяці тому +4

      እስተመጨረሻው ስሙ😂😂😂😂

  • @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ
    @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ 4 місяці тому +449

    አረ በፈጣሪ አትለያዩ እሩታዬ አባክሽ እህቴ😢😢😢😢

  • @HattaDxb-y9m
    @HattaDxb-y9m 4 місяці тому +29

    ሩታ የኔ አስታወይ በጣም ነው የምወድሽ ንፁ ልብ ነው ያለሽ ለሰው እጅ አትስጭ ሁሌም ጠንካራ ነሽ❤❤❤❤❤❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 4 місяці тому

      የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤

  • @FkirteYouTube
    @FkirteYouTube 4 місяці тому +102

    ሴትልጂ እዲህ ቀብረርስትል ደስይለኛል ❤❤❤እሩታየ በቃችሁ በምካከላችሁ ሌላ ወገን አትክተቱአስተካክላችሁ ሂወታችሁን ኑሩ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 4 місяці тому

      አታሽቃብጡ አሁንም እንዴት ፍቅራቸውን ማስቀጠል አንዳለባቸው ለእነሱ ተውላቸው

  • @tigestteklay2170
    @tigestteklay2170 4 місяці тому +97

    ሴት ልጁ እደዚ ቆፍጠን ስትል ነዉ እሚምረባት ደስ ኣለች🎉ላይክ ስጡ😮

  • @samira7639
    @samira7639 4 місяці тому +68

    አብርሽዬ ልጅነት ሁሌም ዬለም በጣም ነው ደስ የምትሉ ከሩታዬ ጋር እንደ በፊቱ ሁኑ ፈጣሪዬ የናተን ደስታ ያሳየኝ ኡፍፍ😢😢😢😢

  • @Chernetewontu
    @Chernetewontu 4 місяці тому +6

    አብርሽ በፈጣሪ እንደ ፈረንጅ በጣም ከሳ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 4 місяці тому +37

    ሩትየ ጎበዝ ልቤን መለሽው አብርሽ ና ሩትየ እልልልል ል
    ጠላት ድብን እርር ቅጥል በሉ ወዳጆች ደስ ደስ ይበላችሁ እልልልልልልልል❤️❤️🙏🏽🙏🏾🌹🌹🌷🌷🌹🌷

  • @AderajewAderu
    @AderajewAderu 4 місяці тому +57

    ጀግና ነሽ የኔ ውድ ሩታዬ ግን ይቅርታ አርጊለት

  • @tgaubagunners8406
    @tgaubagunners8406 4 місяці тому +68

    ከልቧ አይደለም እሱም ቢሆን እና ይታረቁ የምትሉ በላይክ❤❤❤❤

  • @LijNaima
    @LijNaima 4 місяці тому +12

    እሩታዬ ታርገጊ ብዙ መስዋዕትነት የከፈልሽበት ፍቅር ነውና 😢❤R and A 😔አያለያችሁ ❤️😢😊

  • @Hdhdu-m7g
    @Hdhdu-m7g 4 місяці тому +325

    ጀግኒት እደዚህ ቆፍጠን ሰትይበት እሱም ይደነግጣል ግን ላሁኑ ታረቁ እሩታን የምታደቁ እሰኪ በላይክ

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 4 місяці тому +3

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እኔ ሚሌየንላክባረግደስይለኛል ቆፍጠንስላለቺበትምደስስስብሎኛልልልልል

    • @Zabo-A16
      @Zabo-A16 4 місяці тому

      👍👍👍👍👍👍💪💪

    • @የወሎቀበጥ-ጐ5ሸ
      @የወሎቀበጥ-ጐ5ሸ 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉​@@Zabo-A16

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤ 19:41

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

  • @Tsaga-r6z
    @Tsaga-r6z 4 місяці тому +132

    አንቺ ማለት እኮ ጀግና ነሽ ለሴቶች ትምህርትንና ፍቅርን ያስተማረሽው አሁንም ከጀግንነት ይቀጥል

    • @FsFaseka
      @FsFaseka 4 місяці тому

      ይህ ብራንክ ትዳር አፈራሽ ነዉ ባለ ትዳሮች ብራንክ ይቅርባችሁ❤

    • @user-daisytamrat
      @user-daisytamrat 4 місяці тому +7

      ለአንቺ አይነት አስተማሪ ነች ለጨዋ ሴት ግን ከእሷ የሚማር የለም ሴትዮ ተማሪሽን ፈልጊ ነውረኞች

    • @Zubyda-gz2kx8gy5o
      @Zubyda-gz2kx8gy5o 4 місяці тому

      እኮ አስታመር ነሽ አለለችም ጅል​@@user-daisytamrat

    • @addisusisay3805
      @addisusisay3805 4 місяці тому +2

      ​@@user-daisytamratይመችሺ አስተዋይ❤❤

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 4 місяці тому

      እስኪ ፀጥ ልበልሽ😂😂😂😂😂

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 4 місяці тому +113

    አንቺ ማለትኮ ጀግና ነሽ የፍቅር መምህር ነሽ አዎ ብዙ ሰዉ አይወዳትም ሲሉ ነበር እንዲህ አሳያቸዉ ስሜቱን ይወቁ💪💪💪

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 4 місяці тому +1

      @@Jkeesum ትክክል ግን አሳዘነኝ 😥 በሰሞኑ እዳልተናደድኩበት 😥

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 4 місяці тому +5

      ጀግና አይገልጻትም

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 4 місяці тому +3

      በጣም ጀግና ናት

    • @PolAsd-mw1bc
      @PolAsd-mw1bc 4 місяці тому

      አሁንነዉእጂ።ዝምብላማልቀስነበርአይደለም

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 4 місяці тому +2

      ኣንቺ ብቻ ነሽ ጨርሰሽ ሰምተሽ ኮመንት የፃፍሽ ሁሉ ሰው ሳይሰማ ነው የፃፈው ያሳዝናል 😢

  • @zikhraethiopia3173
    @zikhraethiopia3173 4 місяці тому +18

    ሩታየ ማንም አይዞሽ ቢልሽ አሁንላይ በሀላ አያውሽም ስለዚህ አብርሽነው የሚጠቅምሽ ፍቅር ያሸንፍል ለፍቅርመሸነፈውረደትአይደለም አብርሽ ሠውነቱ እቀነሰነው ቅስሙንአትስበሪው በቃ ታረቁ ተከባበሩ እልክ ምክሬነው

  • @xb6fj
    @xb6fj 4 місяці тому +58

    ምታለቅሱ ኮሜንተሮች ትገርሙኛላቹ በዚ ሰአት እኔ ለህፃን ሄቨን እና ለሀገሬ ሰላም፣ነዉ ማለቅሰዉ😔

  • @ጓልተንቤን
    @ጓልተንቤን 4 місяці тому +217

    እረ ሩታ ታረቁ በማርያም ኡፍፍፍፍፍ ፍቅር እካ ፈተና ይበዛል ግን ተግሰቲ😢😢😢

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 4 місяці тому +3

      ተጣልተው መስሎቹ ነን

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy 4 місяці тому +1

      𝐀𝐡𝐮𝐧 𝐀𝐛𝐫𝐞𝐰 𝐀𝐲𝐢𝐝𝐞𝐥𝐞𝐦 𝐘𝐞𝐦𝐢𝐧𝐨𝐫𝐮𝐭

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 4 місяці тому +3

      መቸተጣሉ አይ ያው የፈርደበት ፕርክ ነው

    • @wedewede768
      @wedewede768 4 місяці тому

      ​@@fgtybkuy እኮ 🤣

    • @ZeyinebAdem
      @ZeyinebAdem 4 місяці тому +3

      ​@user-bm3gl3fz7pምን እንፖስት ነውኮ ይህ ሁሉ 🤣🤣🤣🤣አላህ ሆይ የይቱዩብ ሱሰኛ ከመሆን ጠብቀን

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 4 місяці тому +31

    የኔ ልዩ ሴት ንግስታችን❤❤❤❤ የአብርሽ ቀበጥ አየቀበጥሽ እንደምተመጪ ተስፋ አረጋለሁ❤❤❤❤ የኔ ዉዶች❤❤❤❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 4 місяці тому +13

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭አረ ታራጋጉ ፕራክ አይደለም እንዴ ያራጋቹት አብርሺ እና ሩታ እግዚአብሔር ፍሩ ታራቁ 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @bettyee21
    @bettyee21 4 місяці тому +129

    ኮመንት ግን ሳታዳምጡ ነው እንዴ ኮመንት እምትሰጡት😂🤔
    እሷ እኮ እንለያይ ብላ ለእሷ ምን አይነት ፍቅር እንዳለው እኛን ለማሳየት ነው ይሄን ቪዲዎ የሰራችው እንጅ አልተለያዩም🙄 ሩትዬ ይመቻችሁ🤗

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 4 місяці тому +4

      ሲያናዱ ዝም ብለው ያጨበጭባሉ😅😅

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn 4 місяці тому +4

      ዝምብለዉ ይለቀልቃሉ😂😂

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y 4 місяці тому +2

      እረ ይገርማል😂😂😂

    • @aberuyetewydolij3787
      @aberuyetewydolij3787 4 місяці тому

      Enem becoment 😂😂😂😂rutaye and abrshiii❤❤❤❤❤

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw 4 місяці тому +3

      እርቅሱን ብቻ አይተዉ ነዉ የሚኮምቱት ሳያዳምጡ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 4 місяці тому +97

    ሴት ልጅ ትዕግስት አላት ግን ትግስታችን ካለቀ ከባድ ነው

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 4 місяці тому +67

    ሩታዬ እውነትም አብርሽ ይወድሻል አብራቹ ወደ ፊት ከዚህ በአላ ፕራንክ ይቅር።የምትሉ

  • @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ
    @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ 4 місяці тому +12

    ሰወች ለገንዘብ ብሎ ነው እጅ አይወዳትም ለሚሉት መልስ እየሰጠች ነው እጅ ተጣልተው አይደለም ንቁ😅😅

  • @AmenkonjoAbera
    @AmenkonjoAbera 4 місяці тому +32

    በጌታ ስም በናቴ ዉስጥ የገበ የሴጣን ስራ ይፍራስ ሩታዬ አብርሽ እንድ ስትሆኑ አይምርም ስትስቁ ነዉ የምየምርበችሁ በጌታ ታራቁ

  • @مريممريم-د3ط2خ
    @مريممريم-د3ط2خ 4 місяці тому +10

    ሴት ልጅ ቆረጠች ማለት አሁን ነው ዋው አንደኛ ይመችሽ የኔ ጀግና ወንድ ልጅ ሲወዱት አይወድለትም ❤❤❤❤

  • @BilenGetachew-f7q
    @BilenGetachew-f7q 4 місяці тому +19

    እሩታዬ በእውነት እንዴት ጨንቆኝ እንደነበር እግዚያብሄር ይመስገን ጀግና አስተዋይ ሴት ነሽ በፀሎት ችግሮችን መፍታት ትችያለሽ በናትሽ አብርሽን አረጋጊው እንደድሮአችሁ በፍቅር ኑእግዚያብሄር ይጠብቃችሁ

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 4 місяці тому +8

    ዬ የኔውድ አንድ እድል ብቻ ስጭው በፈጣሪ ለመጨረሻ ጊዜ ይቅርታ አድርጊለት የምትሉ ደምሩኝ

  • @Gediwongobena
    @Gediwongobena 4 місяці тому +26

    ለብዙ ሰው ትምህርት የሆነ ፍቅር ነው ምንም ቢፈጠር በመነጋገር ድፈኑት አትላያዩ😢😢😢

  • @diborab7820
    @diborab7820 4 місяці тому +19

    ሩታዬ ብዙ ታግሰሻል ለፍቅር ብዙ ሆነሻል አሁንም ትግስትሽን አትጣይ የኔ ዉድ !😢❤

  • @tenayejemberu6238
    @tenayejemberu6238 4 місяці тому +41

    ከሁሉም ነገር ፍቅር ያሸንፋል ወደ ፍቅራቸው ተመለሱ prank ይበቃል😇

  • @FbfhChg
    @FbfhChg 4 місяці тому

    ሩታ እደዚህ እውነተኛ ፍቅር ውስጥ ይሄ ፍራንክ የሚባል ነገር ደስ አይልም አብረሀም የዋህ ነው ይወድሻል ከመሀላችሁ ሰይጣን አታስገቡ የምትሉ ላይክ

  • @BetiTopi
    @BetiTopi 4 місяці тому +15

    ሩታዬ አንቺ ጠንካራ ኮ ነሽ አስብ አንጂ አብርሺንም አሰብዮ በጣም ትዎጅያለሽ ኮ እሱም በጣም ይዎድሻል አንዳት ለያዩ በናታችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 4 місяці тому +32

    ሩታዬ የእኛ ቆንጆ ተረጋጊ ብዙ መሳዋት የተከፈለበት
    ሰለሆነ መረዳት ያለብሸ በጣም እንደሚወድሸ
    ነው ወደ ድሮአችሁ ተመለሱ አብርሽ በጣም ይጎዳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @እናተ
    @እናተ 4 місяці тому +34

    ሩታ ና አብርሽ ምት ብቻ ነዉ የምለያች የምትሉ😢😢😢😢

  • @CjFi-g2t
    @CjFi-g2t 4 місяці тому +12

    አትገፉበትም እጂ ሴት ልጅ አፍቃሪ እደሆነች ያክል ቆራጥ ስትሆንም ደስ ይላል 🥹🥰

  • @lidetytub
    @lidetytub 4 місяці тому +37

    እስከመጨረሻ ማየቴ ጠቀመኝ😂😂❤❤😢😢 መግብያውን አይቼ ደነገጥኩ እሩታ አንች ኩሩ ሴት ❤❤❤❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 4 місяці тому +1

      እራሤን አመመኝ መግቢያውን አይቸ 😢😢😢😢😢እሠከመጨረሻው በማያቴ ጠቀመኝ😢😢😢😢

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 4 місяці тому +16

    ሩታዬ ብዙ. ዋጋ የከፈልሽበት. ስለሆነ. ተረጋጊ. እና. አስብበት. የእኔእናት. 😢😢😢😢😢❤❤

  • @alhamdulillah6264
    @alhamdulillah6264 4 місяці тому +90

    አብርሽ ሁለተኛ እድጎዳ አፈልግም የምትሉ ሩታአብርሽን አዴራ ያለፈዉ አልፏል👍👍👍

    • @gdhfteucdgb8388
      @gdhfteucdgb8388 4 місяці тому +3

      አብርሽ ይወድሻል ትያለሽ እንዴ ፍቅር አየስፈልግም አብራህም ደም ስበዛ እለሀኛ ነው ለክ ፍቅር ስትጥለው የነበረ እሱ ደሞ ለሩታ ሰንቴ ጥሏት ሄደ

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 4 місяці тому

      Zem beyi aygebashim ​@@gdhfteucdgb8388

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 4 місяці тому +6

    እሩታዬ የጠላት ሃሳብ አትሙይለት ጠላት ይፈር ሲጀመር ሰው አይደለም ያገናኛቹ ባሁን ሰአት አብራቹ ኑሩ የሚል የለም ፈጣሪን የሚፈራ ካልሆነ በቀር ፍቅር እንጂ ጥላቻ አያምርባቹም እባክሽን ዳግም ልቡን እንዳይጎዳ እባክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 4 місяці тому +57

    የኔ እስማር የአብርሽ ንግስት ካሁን ቧሀላ ስወስተኛ ወገን እንዳይገባ ❤ የኔ ጠንካራ ሴት እንወዳቹሁ አለን ደግሞ አብርሽይ ተረጋጋ ተዳር ቀልድ አይደለም እሺ ይቺ ልእልት ሚስትህ ተንከባክበህ ያዛት እንወዳቹሁ አለን❤❤❤❤

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 4 місяці тому +24

    የኔ አሰተዋይ ሩቲ ተይ በመሀላቺሁ ሶሰተኛ ወገን አታሰገቡ በቀጣይ ቢደው በሳቅ ኑ እኛ ሰረጋቺሁን እየጠበቅን እናንተ ትዲነው ተው ታረቁ

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 4 місяці тому +135

    አይሆንም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢 እኔ ጨንቆኛል መለያየት የለባቸውም የምትሉ እስኪ😢

    • @mistiresolomon1466
      @mistiresolomon1466 4 місяці тому +1

      እኛቢሆንሥምቸገረን

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 4 місяці тому

      ​@@mistiresolomon1466አይባልም😒😒

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 4 місяці тому +3

      የረ እስከ መጨረሻ ሳታዩ ለምንድን ነው የምኮምቱት

    • @aynalamaynalam
      @aynalamaynalam 4 місяці тому

      💔💯🤲💯🙏💘💘💘♥️💞

  • @ErklYm
    @ErklYm 4 місяці тому +11

    , በጣም ያሳዝናል በፍቅር መሀል እንደዚህ አይነት ይቅርባችሁ ሁለታችን በጣም ነው የምወዳችሁ በመሃላቸው ቀረፉት❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 місяці тому +53

    ሩታ ያንቺው ይብሳል።የገባውን ሰይጣን አስወግጂው በፀሎት።አብርሽም አንትም ከስህተትህ ተማር።የልጅ ስራ አትስራ ሁለተኛ ፕራንክ ይቅር። ትልቅ ሰው ናችሁ።ዝናቡ ለመልካም ነው ።እባክሽ አላህን ፍሪ ።

  • @የፍቅርሰው-ጰ6አ
    @የፍቅርሰው-ጰ6አ 4 місяці тому +22

    ሩታዬ እደዛ አታርጊ በፈጠረሽ ምንም ቢሆን ቡዙ መሰዋትነት የከፈልሺሽበት ፍቅር ደሞ ጀግና ጀግና የምትሉ ጤነኛ ናቹ እዴ

    • @fedilaawel6304
      @fedilaawel6304 4 місяці тому

      😂😂ግን በደብ ሳሚታሻሊ😂

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 4 місяці тому +23

    ይበቃችሆል ሩቲ የኔ ውድ ክፍተት አትፍጠሩ እዝህ ጋር ይብቃ በተልካሻ ምክኒያት ይህን የመሰለ ፍቅር አታደብዝዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeaSead-x3v
    @SeaSead-x3v 4 місяці тому +4

    በጣመ ነዉ እሚሳዝ ነዉ አብርሽ እኮ በጣም የዋህ ነዉ ተይ እሩታየ አታስከፊዉ❤😢

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 4 місяці тому +103

    የኔ ወርቅ እህት መቆፍጠንሽ ጥሩ ነው አንች ስለጠየቅሽው ነው ያካበደ ግን ብዙ መስዋዕትነት የከፈልሽበት ፍቅር አትለያዩ ተራርማችሁ እለፉት😢😢😢😢😢

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 4 місяці тому +109

    ሳይጋቡ አብረ መኖር ይሄ ነዉ መጨረሻዉ😂😂 እስኪ ይስማሙ የምትሉ👍❤😊

    • @ekru1965
      @ekru1965 4 місяці тому

      😅😅😅😅😅

    • @ekru1965
      @ekru1965 4 місяці тому +6

      ወላሂ ቤተሰብ ያልተደሰተበት ነገር መጀመሪያው ካላማረ መጨረሻውም አያምርም😢😢😢

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂ትወናውን ችለውበታል

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 4 місяці тому +4

      አልተለያይም ደሰ አይበላቺሁ

  • @EmuHamzah
    @EmuHamzah 4 місяці тому +25

    እሩታየ መለያየት እሚባል ነገር አታውሪ አብርሺና እሩታ መቼም እድትለያዩ አልፈልግም የኔ ውዶች

  • @getuuasres3421
    @getuuasres3421 4 місяці тому +1

    ሩታዬ በማርያም ከልቡ በጣም ከሚወድሽና ከሚያፈቅርሽ ከአብርሽ ለመለያየት አታስቢ ችግሩን በጋራ መፍታት ትችላላችሁ

  • @senaittirfu-berhe5371
    @senaittirfu-berhe5371 4 місяці тому +72

    አብርሽ በድጋሚ ልፅፍላቹሁ ተገደድኩኝ ጋብቻ ክቡር ነው ቤት ሰትገቡ መፅሀፍ ቅድስ አንብቡ ሁሉ ያልፋል በተረፈ መልካም ትምህርት ነው ለተገነዘበው ነገ በሚያምር ነገር እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @samira6797
      @samira6797 4 місяці тому +1

      መችተጋቡ ተግማሙጅ ወይስበናተጋቡነእሚባለው ዝሙትመስራት😢

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 4 місяці тому

      ይጋባሉ ምን ኣሰቸኮለሽ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 4 місяці тому +59

    ኡፍፍፍ እኔስ የመጀመርያውን አይቸ በጣም ነው የደነገጥኩኝ አሁን በጣም ደስ አለኝ ሩታየ የእኔ አስተዋይ ይህንን ያክል እያያችሁ ግን አያፋቅራትም አይወዳትም የምትሉ ሰወች ይህ ነው እውነታው ፍቅራቸው ጥግ ድረስ ነው ሩታየ ና አብርሽየ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ የኔ ውዶች እወዳችሆለሁ❤❤❤❤

  • @ደስታበላይ
    @ደስታበላይ 4 місяці тому +11

    አንች የሰውን ነገር ለምን ታያለሽ ህይወት ያንችነው ስለራስሽ ስቲይ በሰላም ኑሪ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 4 місяці тому +5

    ሩታዬ አይዞሽ ታራቁ በቃ የእናንተ መለያያት የምፈልግ የሰው ጣላት ብዙ አል ስለዚህ እኛ ለእናንተ መለያት አንፈልግም ሰላም ፈጣሩ ነጌ በለላ ብዶ ታራቃቸው ማየት እንፈልጋለን 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 4 місяці тому +26

    አብርሽ ባለፈው አናደህኝ ነበር ግን ይብቃችሁ አንተም እንደ በፊቱ እስፖርት ስራ ብዙ እራስህን አታስጨንቅ ህይወት አጭር ነች ይህን ያህል መጨነቅ አያስፈልግም ፈጣሪ ሁን ያለው ይሆናል እራስህን ጠብቅ በሁለታችሁ መሀከል ሶስተኛ ሰው አታስገቡ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 4 місяці тому +39

    አብርሽ ትግስት ይኑርክ የምትሉ ላክ😢

  • @HeheOribi
    @HeheOribi 4 місяці тому +27

    ሩታዬ በማርያም በእግዚአብሔር
    የሰው ወሬ አትስሚ የሰውን ስህተት በመፈለግ የተጠመዱ ሰዎች የራሳቸውን ስህተት ለማረም ጌዜ አይኖራቸዉሞ እናምሰዉ ስራፈትነዉ አትስሙ የኔዉድ እህቴ በርቺ❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 4 місяці тому +1

      እኔማ በኮሜቶሮች ልቤ ደማ የስራቸው ይስጣቸው 💔💔😢

    • @tube-ic6dd
      @tube-ic6dd 4 місяці тому

      የእግዚአብሔር ቃል ዝብለሽ አትጥሪ ከቺላችሁ ጨርሳችሁ ተመልከቱ

  • @HrPl-m8c
    @HrPl-m8c 4 місяці тому +5

    እረ ሩታየ ታሩቁ በማርያም እንድዚ ፋቅር በጣም ፈተና ይበዛል ደሞ ትግቲ ነው

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 4 місяці тому +37

    እነሱ ከለሉ ዮቲዮብ ያስጠላኛል. ምንም ነገር ቢፈጠር እንደማትለያዩ ቃል ገብታችዋል ስለዚህ ያለፉትን የደስታ ጊዜያት አስታዉሽ. ሩታየ ትረጋጋ የምትሉ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @Meretekaledee
    @Meretekaledee 4 місяці тому +117

    አሁን ጋና ካፋኝ የፈራዑት ማጣ 😭😭😭😭ሩታ ታግሽ እባክሽ አብርሽ ሰርዓት ያዝ

  • @berkeberkeyyy6215
    @berkeberkeyyy6215 4 місяці тому +16

    😢😢Rutiyee yene konjo jecha namaa hin fudhati maloo dhugaa waqayyoo bayyeeni sin jalaadhaa isin lachuu waqayyoo addani sin hin basi 🤲☝️😭😭😭❤❤

    • @HesaSalem
      @HesaSalem 4 місяці тому +2

      Dhugaa anile ijole kana akka lubbu kottin jaladha 😢budatuu nyatee moo 😢😢😢

    • @susubareduasebot1489
      @susubareduasebot1489 4 місяці тому

      @@HesaSalemJalali media hin barakatu bar 😢

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 4 місяці тому +11

    አብረሀም ሩታን ብቻ ሳይሆን እኛንም አስቀይመሀል በጣም ትእቢተኛ ነው የሆንከው ለሰውም ክብር ነው ያጣህው ኩርፊያህ በጣም ያስጠላል ግን አትለያዩ ትዳርግን እንዲህ በትንሽ ነገር የሚገነባ የሚፈርስም አይደለም የነቶሎቶሎ ቤት አታድርጉት ትግስት ይኑራችሁ አስቡበት ፕራንክ በትዳር ይቁም እኔ ሳውቃችሁ በመልካምንታችሁ ነበር አሁንግን እራሴን ከእናንተ ቤተሰባዊንት ላገል ነው

  • @HHjb-mt2xq
    @HHjb-mt2xq 4 місяці тому +73

    ሩታ ❤❤ያኔ ዉድ አብርሽ ጥፋት አለባት ግን ይቅርተዉን ተቀበይዉ ፍቅር ይሻለል

    • @allall8995
      @allall8995 4 місяці тому +1

      እረ እሷምኮ አሁን ከሡ አልተናነሰችም ይቅርታ ተባባሉ አቦ

    • @HHjb-mt2xq
      @HHjb-mt2xq 4 місяці тому +2

      @@allall8995 እሱ ኮ ትንሹን ነጋር ነዉ ለዚህ ሲፈት የዳራሰዉ እሷ ካሀሰን በሰረችዉ ፖረንክ አንድ ቃል ከሀሳን እንደይጣሉ ብላ አንተንም ለማፋተን የህል ነዉ ስትለዉ ጫለላ ሩታ ያኔ የወህ የፍቅር ሰዉ ነች

    • @lidiyazeleke4158
      @lidiyazeleke4158 4 місяці тому

      እንዴ መጀመሪያ እኮ እሷ ናት ያጠፋችው ከዚያም ለምን ያንን እንዳ ደረገ ተናግሯል መግቢያው ላይ ሲቀጥል ከረሙ ጋር የሰራችው ሳያንስ ዛሬ ደግሞ ይህንን መስራት አልነበረባትም ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያምጣላቸው

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk 4 місяці тому +62

    ፓርት ስንት ላይ ነበርን ያቆምነው ግን እረሳሁት ይህንን ምስጌን ህዝብ አትጫወቱበት😂😂😂😂😂😂😂

    • @ekru1965
      @ekru1965 4 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @sharotube912
      @sharotube912 4 місяці тому

      😁😁😁😁

    • @karemak-ot2mo
      @karemak-ot2mo 4 місяці тому +2

      ተጫወቱብን እጅ

    • @karemak-ot2mo
      @karemak-ot2mo 4 місяці тому +2

      ተጫወቱብን እጅ

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂

  • @AelmGetachew
    @AelmGetachew 4 місяці тому +23

    ጥሩነገር ነው ያረግሽ ከዚህ በኅላ ምንም ችግር ብጠር ተነጋግሮ መፍታት ነውእንጂ ተራርቆ ማባባስነው የለብህም ትዳርላይ እልክ አያዋጣም አብሪሽ የምትሉ👍

    • @mareymBte21992
      @mareymBte21992 4 місяці тому

      አዎ እውነት ነው እልክ ሃደገኛ ነው

  • @احمدحسين-ت1ط1ت
    @احمدحسين-ت1ط1ت 4 місяці тому +4

    ሩታ ግን ለሰዉ ማስተማመነ ብለሀ ኣብርሽ ሞግዳታ ጥሩ ኣይደለም ተይ ባክሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @MahetAbc
    @MahetAbc 4 місяці тому +21

    ሩታየ በማርያም በመዳኒያለም በእግዛብሄር ኣትለያዩ❤❤❤❤

    • @Helomihelomi-b2w
      @Helomihelomi-b2w 4 місяці тому

      መቸ ተላያዩ😂😂😂

    • @እናት.ቲዩብ.2123
      @እናት.ቲዩብ.2123 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @جميلهجميله-خ1ك
      @جميلهجميله-خ1ك 4 місяці тому

      😅😅😅

    • @Iguf-oj3yc
      @Iguf-oj3yc 4 місяці тому

      ስለምቶጃቸዉ/ስለምትወዳቸዉ ሊሆን ይችላል ግን ከቻልሽ /ህ ባለመማል ካልተቻለ ደግሞ መሀላ አንድ ጊዜ ነዉ ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 4 місяці тому +29

    የኔ ልእልት የኔ ጨዋ ፍቅርን በተግባር ያሳየሽ ጀግና ሴት በቃ ስቃቹሁ ኑልን የኔ እስማርት❤❤❤❤

    • @Murshida.KadirShukre
      @Murshida.KadirShukre 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂ሚኑ ላይ ነዉ ጨዋነታ ዘልዛላ ናት እንጂ

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 4 місяці тому

      ተቃጠይ​@@Murshida.KadirShukre

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 4 місяці тому

      ቅማላም ልትለያይ ፈልገሽ ነበር​@@Murshida.KadirShukre

  • @Ehitnesh
    @Ehitnesh 4 місяці тому +24

    ሩትየ ልባም ሴት ዋው ትለያለሽ ክፍተት አታስገቢ የኔማር አብርሽም ሁለተኛ እዳይጎዳ❤❤❤❤❤❤

  • @adnaalbachew7499
    @adnaalbachew7499 4 місяці тому +5

    እግዚያብሔር ፍቅረ ሰላሙ ያውርድላችሁ ቤታ ችሁንበሰላማዊመንገድ ፈቱት አትበሻሸቁ በዚህመሀል ሰይጣን አታስገቡት ቤታችሁውስጥ ድር ሳነሚካኤል አስደግሙበት ፀበል ተጠመቁ በፆሙሠአት ይህን መሆን አለበረበትም

  • @GrhHh-c9s
    @GrhHh-c9s 4 місяці тому +10

    እሩታየ ተረጋጉ ብዙ መስዋትነት የከፋላችሁበት ፍቅር ነው በዚህ ቀላል ነገር አትለያዩ ደስ አይልም 😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ የገባባችሁን ሰይጣን ያርቅላችሁ😢❤❤❤❤❤❤

  • @Hanamaryam-b6k
    @Hanamaryam-b6k 4 місяці тому +42

    ሩትየ ተረጋጊ እባክሽ ብዙ መስዋእት የከፈላችሁበትነው😢😢😢አብርሽ እባክህ እባክህ ድጋሜ እዳለመድህ

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 4 місяці тому

      እስከመጨረሻው እይ

    • @Hanamaryam-b6k
      @Hanamaryam-b6k 4 місяці тому

      @@SemuGrace45 አይቸዋለሁ እህቴ በመሀላችሁ ክፍተት አትፍጠሩ እያሰባችሁ አድርጉነው ያልኩት ከትንሽነገር ወደከባድ ነገር እየተቀየረነው ቀጣይደሞ እሱሲል እሷደሞ ብድሬን ልመልስስትል እየከረረነው የሚሄደውነው ያልኩት

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 4 місяці тому +89

    ባክሽ ሩታዬ የሰው ነገር አትስሚ የኔ ቆንጆ አንቺና አብርሽዬ ብቻ ተነጋገሩ እስካሁን ሲበጠብጥ የነበረው ሰይጣን ይፈር የኔ ቆንጆ የኔ አስተዋይ የሰውን ንግግር ሳይሆን የ እግዚአብሔርን መንገድ ተከተይ!
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ከለላ ትሁናችሁ የኔ እህት አብርሽዬም ተረጋጋ እና በነገሩ ተነጋገሩበት!!
    ሰው አታስገቡ መሐል❤❤!!!

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 4 місяці тому +8

    ደግ አረሺው ወዶች ቀብረር ሲሉባቸውነውጅ አለዛ ከነሡሌላ ወድ ወይም ሠው ያለ አይመሥላቸውም ደነዞችናቸው ወላሂ አብዝተን ስንወዳቸው ወይኔ ጥጋባቸው ቱቱ ግደሞ ይቅረታ አርጊለት ሩታዬ ተሥማሙ ይበቃል አይዟችሁ አትለያዬ ውዶችዬ

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg 4 місяці тому +2

      አወ ማሪያምን ደግ አረገች💪💪💪ዝቅ ስላለችለት ስላለቀሰችለት😢ሌላ መሄጃ የላትም ብሎ መጫወቻ አረጋትኮ😢ማስለቀሱ ሳያሰው የማንም ቻናል ማሳደጊያ አረጋት🙌ጀግና ናት የምር እንደሀሳቡማ አልቅሳ ዝም ትላለች ብሎ ነበር😅ቆራጥነቷን አሳየችው

    • @fathimafathima1409
      @fathimafathima1409 4 місяці тому +2

      @@XxXx-wr5rg አወ ውደ 😘ወዶች አሥቸጋሪናቸው ቆፍጠን ካላልንባቸው ሀላሥ መጫወቻነውየሚያረጉን ወላሂ በቃ አብዝተን ሥንከባከባቸው ፍቅርሥሠጣቸው መኸጃ የለለን ይመሥላቸው አል እናማ ዛሬ አድንቄት አለሁ ይኸ ክፍታፍ ደግ አረገችው 😍

  • @MahletAmare-f4m
    @MahletAmare-f4m 4 місяці тому +30

    በፍቅር ቀለዳቹ በጣም በፍቅር አሾፋቹ ፍቅር ክብር አለዉ የምር ፍቅር በራሱ አፍ ቢኖረዉ ያስቀይማቹ ነበር

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i 4 місяці тому +1

      ለገንዘብ ብለዉ እንድህ በፍቅር መጫወት ምን የሚሉት እዉቂና ነው 🤔ሰዉስ ምን ይማር ከእነሱ 🤷‍♀️
      ደግሞ ባለ ትዳር ነን ይላሉ እንደዉም ባለፋው አርጊዥያለዉ እያለች አልነበረም እንዴ ለገንዘብ ብለዉ እንዴት ክብራቸዉን ይሄን ያህል በሚዲያ ይረጩታል እውነት እኔ ግርም ነው የሚለኝ 🤔 እጭጭጭ አሁንስ 🙄🙄🤨🤨😏😏😏

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 4 місяці тому

      ትክክል

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 4 місяці тому +67

    ኤሬሬሬሬሬር አትለያዩ ታረቁ ሩታ አንች ኮ ጠንካራ ነሽ ለጠላት ቦታ አትስጡ ፈጣሪ አይለያቹ ትዕግስት ይኑራችው 😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @Fiqaadu-sx8ng
      @Fiqaadu-sx8ng 4 місяці тому

      Qoyi tamelkchoch mebachu new yememachu parnk lante new enji lesuu adelm 😂

    • @AdisDayne-nx7cl
      @AdisDayne-nx7cl 4 місяці тому

      እውነት ነው

  • @HdsaHdsa-gu9kf
    @HdsaHdsa-gu9kf 4 місяці тому +37

    ሩታየ የኛን ሰው ለማሳመን ብለሽ ያልሆነነገር አታድርጊ ለዚህ የርጎ ዝንብ ለሆነ ህዝብ ማሳመን አይቻልም😢

  • @DjJh-qm2er
    @DjJh-qm2er 4 місяці тому +7

    በትልቅ የወደደ ልብ ሲቆጦ ዶሞ ሃይለኛ ነው ሩታየ የኔ strong ❤ ግን የኔ ማር ልኣሁን ይቅር በይው ከዚ በጎላ ከጠፋ የራሱ ጉዳይ❤ ኣብሩሽም ኣታብዛው ሁሉ ጊዜ ልጅነት ጨዋታ የማይሆን ሂወት ነው ያዝከው ዝም ብለህ ኣትገላፈጥ😕

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 4 місяці тому +76

    እሩታ እስከዛሬ ካሳለፈችው አይብስም ይታረቁ የምትሉ😢❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 4 місяці тому

      ይታረቃሉከከሚራጀርባአሁንእሷለኛነውእንደሚወዳትእያሣየችነው😊

  • @alhawara4322
    @alhawara4322 4 місяці тому +47

    ዚም የለ ነጀ ወጠ አሉ የኝ ውዱ ነቢይ የረሱለላሃ❤

  • @AddisalemErdado
    @AddisalemErdado 4 місяці тому +28

    ኮሜተታሮች እስከ መጨረሻ አድምጡ አልተለያዩም አብርሽ እንደ ምወደት ልታሰይ እንጂ እንቴ አይደለችሁም ለብር እንጂ አያፈቅሪሽም ብለችሁ እሩታን ስታጨናንቁአት የነበራችሁ ለዘ ነው ይህን ቪዲዮ የሰራችሁ አብርሽ ደግሞ አይክፈ ወደችሁሃሎሁኝ❤❤❤❤❤❤

    • @JkJ-s9k
      @JkJ-s9k 4 місяці тому

      ኒዶ ርእስ እያዩ በጣም ታማል. ግን ሰው

    • @AddisalemErdado
      @AddisalemErdado 4 місяці тому

      @@JkJ-s9k አልገባኝም ይቅርታ

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce 4 місяці тому +2

    ባችና በሱ ውስጥ ያለውን የፍቅር ስሜት እኛ ማወቅ አይጠበቅብንም ይህ የናተ የግል ህይወት ነው ማንንም አይመለከትም ፕራንክ እያላችሁ ከምትግማመሙ ፍቅር ነክ የሆኑ አስተማሪ ነገሮችን እየሰራችሁ ልቀቁ እኛንም አሰለቻችሁን የእውነት

  • @AkiyaKebede
    @AkiyaKebede 4 місяці тому +6

    አስካሁን ብዙ prank አንቺም ጋር አሱም ጋር ነበር ግን በቃ ትዋደዳ ላችሁ
    አቦ ፍቅር ያሸንፋል ❤

  • @JilaluMudin
    @JilaluMudin 4 місяці тому +8

    አእረ ሩታ ተይ አትቾክይ አንቺ ትግስተኛ ነሽ ትግስት ይኑርሽ ❤❤❤❤

  • @አርሴማየማርያምልጂ
    @አርሴማየማርያምልጂ 4 місяці тому +8

    ቪድዎ እስከመጨረሻው ሳታዩ እምትዘባርቁ አብዳችኋል እንዴ😏😏እሩታዬ ና አብርሽዬ መቸም አይለያዩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 3 місяці тому

    እሩታዬ ተረጋጊ እህታለምዬ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ🥺🥺😥😥😥😥