ክርስቲያን ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም ቅዱሳን አያማልዱም ለሚሉም ! | መምህር ጥላሁን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ።
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

КОМЕНТАРІ • 64

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 10 місяців тому +15

    እንጪኒ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው የዳንኩት አባቴ ለደጅክ አብቃኝ ሰመዓቱ🙏💗🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 10 місяців тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BekaluZenbe
    @BekaluZenbe 3 місяці тому

    ፈጣሪ የፈጠረውን መንቀፍ ያስቀፅፈል

  • @Tsige-xv9rf
    @Tsige-xv9rf 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @tiruneshiwale8920
    @tiruneshiwale8920 10 місяців тому

    kidus giwergis hoy lebeth abkagni ❤❤❤

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 10 місяців тому +1

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @avg4628
    @avg4628 9 місяців тому

    ቃለ ሂወት የሰማልኝ

  • @almazd2273
    @almazd2273 10 місяців тому +5

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲😭🙏🙏

  • @መዋኢቲዪብ
    @መዋኢቲዪብ 10 місяців тому +2

    ተክለ ማርያም ናቸው በትረ ማርያም አይደሉም(መባዕ ፅዮን)

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 10 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምራችን በናትክ ወድሜ ሁሌም ጋብዝልን

  • @Tsige-xv9rf
    @Tsige-xv9rf 10 місяців тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ዉዱ ወንድማችን

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 10 місяців тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @امعلي-ه8ج6ي
    @امعلي-ه8ج6ي 10 місяців тому

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 10 місяців тому +3

    ብና ጠጡ እያሉ ለሚሰብኩ መምህራን ንና በተለይ ለአባ ገብረኪዳን, ለማህበረ ቅዱሳን ተከታዮች ልቦና ይስጣቸው

    • @enatteshale
      @enatteshale 10 місяців тому +2

      አባ ገብረኪዳን ጠጡ አላሉም ጠጡም አትጠጡም አልልም ነው ያሉት አጠጣጣችን ይወስነዋል ለአምልኮ ፡ ለሱስ አይሁን እንጂ

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 10 місяців тому

      @@enatteshale ወንድሜ ይጠጣል ብለዋል እደውም እነታምረ ፂወን የመሳሱሉትን መፀሀፎች ማን እንደፃፋቸው አይታወቅም ብለዋል ቅድስት አርሴማ ገዳም የሚከለክለውን ደግሞ የአንድ ገዳም ህግ በማለት አጣጥለዋል ስብከታቸውን አስተውለህ አዳምጥ , በአሁን ሰዐት እግዚአብሔር የሚያስደስት የቱየነው በማለት እራስህ እዳትወድቅ መጠንቀቅ ነው እንጂ ኢንተርኔት ላይ የለ ስብከት አይደመሰስም አይዋሽም ።
      እነደጉሽ ጠላ የሳቸውን ትምህርት እንትፍ እያልኩ ነው የምሰማው መጨሰ
      ረሻቸውን ያሳምርላቸው ዘንድ ፀሎቴ ነው ምክንያቱም ብዚ ጥሩ ነገር ተምሬባቸዋለው

    • @ay9289
      @ay9289 6 місяців тому

      Abagebrekidanen lekek adrgachew esachew ewenetegna sebaki nachew

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 6 місяців тому

      @@ay9289 ባለማወቅ ይሁን አውቀው ቡና ላይ ትልቅ ስህትት ሰርተዋል ጥሩ አስተማሪያችንም ቢሆኑ ልክያልሆነውን መጠቆም አለብን ። ይህ ማለት ጥሩ ጎን የላቸውም ወይም አላስተማሩኝም ማለቴ አይደለም ። በየገዳሙ እየተነገረ በተግባርም እየተመሰከረ ነዎ ያለው ቡና የሚመደበው ከጫትና ከትባሆ ወገን ነው ይህ በታምረ ፂዮ በዜና ስላሴ ....በ በርሜል ጊዮርጊስ እየተመሰከረ ያለ ነው። በሰው ላይ ከባድ ተፅእኖ እያመጣ ያለ ካህናት ና ጳጳሳት ቆራቢዎች ሳይቀሩ የተጠመዱበት ሱስ ነው ። መተው አለብን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 10 місяців тому +2

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤

  • @Iskodar26
    @Iskodar26 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሠማልን

  • @MekdesAbera-j1p
    @MekdesAbera-j1p 10 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ሀብታም-ፐ7ነ
    @ሀብታም-ፐ7ነ 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @sitabayene
    @sitabayene 10 місяців тому +2

    የኔ ወንድም ግብረ ሕማማት ትክክል አደለም እያልክ ነው ? ታሳዝናለህ!

  • @loulatsegai6320
    @loulatsegai6320 10 місяців тому +1

    Kal hyewet ysmlin memher

  • @ExpoDxb-k7l
    @ExpoDxb-k7l 10 місяців тому +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @samuelzemo8098
    @samuelzemo8098 10 місяців тому +1

    Kal hiwet yesmeana fetari

  • @bamlakbishaw2755
    @bamlakbishaw2755 10 місяців тому +14

    ያለጥርጥር ቡና ዛር ያስነሳ የአጋንንት መስዋዕት ነው።

    • @mrsworkiya7407
      @mrsworkiya7407 10 місяців тому

      እዉነትነዉ

    • @aster7876
      @aster7876 10 місяців тому

      አወ

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 6 місяців тому

      እውነት ነው ይጠጣ እያሉ ለሚሰብኩ ካህናት ቅዱስ ጊዮርጊስ እውነተውን ይግለፅላቸው

  • @queenofsaba2861
    @queenofsaba2861 10 місяців тому +1

    Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤❤

  • @Addis-cewata
    @Addis-cewata 10 місяців тому +1

    Tebareku

  • @selamawiabrham
    @selamawiabrham 10 місяців тому +1

    Kalehiwet yasemaln abatachn anjet aers tmhrt new bertu wendmoche

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 10 місяців тому +1

    Dasii yilal Bexam Qala Hiwot yaa samslin🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 6 місяців тому

    Sewochin atasaetu
    Ayitetam

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex 10 місяців тому +1

    .አሜን አሜን አሜን

  • @Kidist-qh3sv
    @Kidist-qh3sv 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 10 місяців тому +1

    Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️ 💖

  • @etaneshatalayetaneshatalay6234
    @etaneshatalayetaneshatalay6234 10 місяців тому +1

    Amenamenamen❤❤❤❤

  • @Addis-cewata
    @Addis-cewata 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshibeyene3061
    @yeshibeyene3061 10 місяців тому +1

    Thank you so much God blessings be on you , for blessing us 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️. Beautiful teachings I am blessed for getting this chanel

    • @yeshibeyene3061
      @yeshibeyene3061 10 місяців тому

      May Kidus Georgia listen to my cry so God can forgive me

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 6 місяців тому

    Wushet
    Be egzabiher buna metetate kelekel new

  • @metagesteka9202
    @metagesteka9202 10 місяців тому

    Kale ehi0t yasemalen ykidus giorgis amelak yrdan

  • @BirhanesilassieSamuel
    @BirhanesilassieSamuel 10 місяців тому +1

    ቡና እርኩስ ነው አጠቃቀሙ የሚል ሰው ራሱ ስለሚጠጣ ነው ደግሞም ቡና የዛር ቀለብ ነው አይጠጣም ።

  • @zinabuaGezahegn
    @zinabuaGezahegn 10 місяців тому +1

    ቡና ለአምልኮ ካልተደረገበት፣ከፀለይን ችግር የለውም የሚለውን አልቀበለውም፡፡ቡና የየዕለት ምግብ ነው?መጠጥ ነው?
    ለአጋንንት መስዋዕት የሚቀርብ ነገር ምን ይሰራልናል?የሚከለክሉ ገድላትስ አሉ አይደል ወይ?

    • @BekaluZenbe
      @BekaluZenbe 3 місяці тому

      ለምን እንደዛ ከሆነ ምግብ ስትበላ አማትባቹ አትብሉ

  • @BilenFre
    @BilenFre 10 місяців тому +2

    Kidus Georgise lebeteh abkage ebakeh abate 😢

  • @BekaluZenbe
    @BekaluZenbe 3 місяці тому

    አባ መባ ፂሆን መለአኩ አፍልተክ ጠጣው አለው እንጂ አጠቃቀሙን አልተናገረም

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 10 місяців тому +3

    አረ ብዙ ሰው ይገብራሉ ቡና የዛር ግብርነው

  • @sameTy-pb7cj
    @sameTy-pb7cj 3 місяці тому

    ካህነ ነው መምህር የሚባል ወንድሜ መምህር ሲባል በምንድነው የስመሰከረው አስተካክሉ በተቀር ቡና አይጠጣም ።

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 10 місяців тому +1

    እስካሁን ብና ይጠጣል አይጠጣም ነው የምትሉት አይጠጣም ከተባለኮ ቆየ አልሰማም ካላችሁ የራሳችሁ ጉዳይ

  • @salemdemesi8603
    @salemdemesi8603 10 місяців тому

    የናንተ መምህር ይጠጣል ብሎ ተከራክሩን ይጠጣል ብለዋል ግን ግን ለምን ለምን 😢😢😢😢😢

  • @Aman-tube654
    @Aman-tube654 10 місяців тому

    Yebequ abatach betkkl kefetari gar yemigenagnu endemayteta eyetenegerachew new waldban eny

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii 10 місяців тому

    ተረት ተረት ብለህ ለምን አትጀምርም።

  • @ghenetghebremedhn2074
    @ghenetghebremedhn2074 10 місяців тому +1

    Amen amen amen 🙏 ❤❤❤🙏

  • @abinethaile2320
    @abinethaile2320 10 місяців тому +1

    Amen 🙏 Amen 🙏

  • @fthi3585
    @fthi3585 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @elsataddes7744
    @elsataddes7744 10 місяців тому +1

    Amen amen amen ❤