መለከቱ ሲነፋ ደጃፉ ሲከፈት ይወጣሉ። የምጽአት ክስተቶች በቅርቡ ያየነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024
  • በዮሐንስ ራእይ የተነገረላቸው አስፈሪ ፍጡራን መፈታት

КОМЕНТАРІ • 103

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by Рік тому +16

    የእውቀት ምንጭ መምህራችን አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ እንኩዋን በሰላም መጣችሁልን::

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Рік тому +8

    የማትጠገበው መምህራችን እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ 🙏🏽

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 Рік тому +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኛ እንቁወች ❤❤

  • @Melese942
    @Melese942 7 місяців тому +1

    Tebarek

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Рік тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ትክክክል ነውና ለንሰሀ ያብቃን ከሀገር ውጭ ያለነውንም በሠላም ወደ ቅድስት ሀገራችን ይመልሰን አለም እንደሆን ሲነጋ ብዙ ነገር እያየንና እየሰማን ነው በእኛ ዘመን ይህንንንን አየን። !!!!!!!!!

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Рік тому +3

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ❤❤❤ ጥበቡ አዕምሮውን የሰጠህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @Rakb553
    @Rakb553 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒 እኛንም በእምነታችን ጠንካራ ሆነን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Рік тому +1

    ዳግመኛው ጥበበኛው ሰለሞን መጋቢ አዲስ ደኩተር ሮዳስ በጣም ደስ የሚል ትምህርት እድሜ ከጤና ይስጥልን መድሀኒአለም💕🙏💕

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb Рік тому

    ድንቅ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን!!! በመካከሉ የምታጮሁት ደወል ሰውን ይረብሻል። መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በደወል ጩኸት ሳይሆን ፈልገን ጓጉተን ስለምናዳምጥ እባካችሁ ሰው በጥሞና እያዳመጠ እያለ የምታንኳኩት ቃጭል ከረብሻ ውጪ የሚጠቅመው ነገር የለም። የመምህር ሮዳስ ትምህርት በቃጭል ጋጋታ አይደለም የምናዳምጠው።

  • @meseretendrise1860
    @meseretendrise1860 Рік тому +1

    መምህር ይህንን ጥልቅና ረቂቅ የሆነ እዉቀት ስላስተማሩን በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Рік тому +1

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ🙏

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን

  • @YeshambelZewale
    @YeshambelZewale Рік тому +2

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን
    ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
    አሜን(፫)

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Рік тому +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @sarasebsibe9405
    @sarasebsibe9405 Рік тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Рік тому

    መምህር ብንፈራ አይፍረዱብን ፈጣሪ በቸርነቱ ይታደገን. የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን. መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን, የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ.

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጎ በጎዉን ያምጣልን

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 11 місяців тому

    መምህር እግዚአብሔር አለምን ይጠብቃት

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr Рік тому +1

    በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ እናልፋለን ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Рік тому +1

    እድሜ ጤና ይስጥልን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martatsefaye6474
    @martatsefaye6474 Рік тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @nopo7998
    @nopo7998 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ነገሮች በጣም ፈጠኑ ጌታ ሆይ ክፉውን አታሳየን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Рік тому +2

    መምህራኖቻችን እንዴት ዋላችሁ የዕውቀት አባቶቻችን ፈጣሪ በረከቱን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @yehualawerkayele9084
    @yehualawerkayele9084 Рік тому

    ዋው ደስ ሲል ውይይታችሁ ከምግብ በላይ ነው በርቱልን

  • @kidufonka4943
    @kidufonka4943 Рік тому +2

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን እመብርሀን ትከልለን የንስሀ እድሜን ይስጠን

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 Рік тому

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ

  • @fasikawsnbet2766
    @fasikawsnbet2766 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን❤❤❤

  • @MOB-p7l
    @MOB-p7l Рік тому

    Kale hiwot Yasemalen.Misterunem(tireguamewenem) binegrun Melkame new Memehrachen.Beteley ye Yohanse Raeyen

  • @rahealkokeb2564
    @rahealkokeb2564 Рік тому

    መምህርዬ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ግን በጣም እየፈራሁ ነው የምሰማህ

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Рік тому

    መምህር እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @LesaneTebeb
    @LesaneTebeb Рік тому

    ጸጋዉን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን የቤተክርስቲያናችን ሊቅ

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Рік тому +1

    ውድ መምህራችን እንኳን በደህና መጡልን

  • @EtabezZebene
    @EtabezZebene 6 місяців тому +1

    0:53

  • @hehemeko3077
    @hehemeko3077 Рік тому

    አቤቱ ይቅር በለኝ እንደ ቸርነትህም አስበኝ እንዳተ ፈቃድ ይሁን

  • @haimiy.777
    @haimiy.777 Рік тому +1

    አቤቱ እግዜኦ አምላኬ አውጣን🤲🤲🤲የሚያስፈራው ነገር ሳይመጣ ስትወያዩ እራሱ ያስፈራል😧 እንደዛ ነው የተሰማኝ😥😢……..በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ🤲

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 Рік тому

    Qale Hiwot Yasemalen 🙏
    Wedemoche, Memeroche Ye Ethiopia Amelake Ethiopian ena Hizbone Tebiqe 🙏
    Ye Emmye Ethiopian Tenesayewan le mayete Yaveqan Amen 🙏

  • @FistumGetachew
    @FistumGetachew Рік тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ዉድ መምሕራችን ተዘጋጅተን እንድንኖር ድንግል በአማላጅነቷ ትርዳንደ

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 Рік тому

    ዶ/ር ምን ዓይነት መራቀቅ ነው! ምን ዓይነት ፀጋ ነው! ፕሮግራማችሁን በጥሞና እከታተላለሁ ዶ/ር መድኃኔዓለም ፀጋውን ያብዛሎት! ቀደምት ኢትዮጵያውያን በዚህ በእርስዎ እውቀት የተሞሉ እንደነበር ማሰቡ እራሱ ያስደንቃል! ጠያቂ እና ተጠያቂ እንደዚህ ሲገናኝ ደስ ያሰኛል። መምህር በኢትዮጵያዊ ትውፊት አና ትህትና አክብሮት 28:21 ጥያቄዎቹን ማቅረባህ ያስደስታል ያስመሰግንማል። እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @BayehAshenafiWassie
    @BayehAshenafiWassie Рік тому

    እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ ከልብእናመሰግናለን

  • @tizita.debelasaifeasaifea844

    መምህር❤❤ ተዘጋጅቶ መገላገል።

  • @furmakebu4547
    @furmakebu4547 Рік тому

    እግዚአብሔር እድሜ ጤናይ ይጥልን❤❤❤❤

  • @FistumGetachew
    @FistumGetachew Рік тому +1

    አስተዋይ ልቡና ይስጠን ክፋትን ሁሉ ትተን በመልካም ሥራ እንድንጠመድ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 Рік тому

    እግዚአብሄር ይስጥልን ተዘጋጂቶ መጠበቅ ብቻ ነው🙏

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 Рік тому +1

    🙏 God Bless you all ❤️🙏!!

  • @newlife1320
    @newlife1320 Рік тому +1

    እንቁ መምህራችን በንስሃ ተመልሰን በበጎ ምንመላለስበትን ቀን ያቅርብልን

  • @ZuzuAlinasser
    @ZuzuAlinasser Рік тому

    O...Lord Take me before This time..., Thank you Dr .it's so... heavy

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Рік тому

    amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @TedyHabtemariam
    @TedyHabtemariam Рік тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ!!!

  • @melakualebachew9549
    @melakualebachew9549 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር።

  • @abrehamshimles2064
    @abrehamshimles2064 3 місяці тому +1

    መንግስቱ ቀርባለችና እባካቹ ንስሃ ግቡ👏

  • @Dengle64
    @Dengle64 Рік тому

    በያለንበት ጸንተን እንቁም። አንሸበር። የድንግል ማርያም ልጅ ከእኛ ጋር ነው።

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Рік тому

    እግዚአብሔር ያሻግረን

  • @mb74091
    @mb74091 Рік тому

    እንኳን ደና መጡ

  • @eleniehilu8641
    @eleniehilu8641 Рік тому

    ወላዲተ አምላክ እንዳንስት ትጠብቀን በምልጃዋ አትለየን

  • @eleniehilu8641
    @eleniehilu8641 Рік тому +1

    ወላዲተ አምላክ እንዳንስት ትጠብቀን

  • @HhjBb-m3s
    @HhjBb-m3s 11 місяців тому

    Thbarhki whnidime❤❤❤❤❤

  • @edomtube5521
    @edomtube5521 Рік тому

    ሰላም መምህር መጀመሪያ እናመሰግናለን .ግን ሰው ምን ማረግ እዳለበት ደግሞ ትምህርቱ ያስፈልጋል.

  • @TomasTom-nn2dn
    @TomasTom-nn2dn Рік тому

    እንዲህ በመረጃ ትንቢትን ከቤተ ክርስትያን ሊቃውንት መረዳት ከመረጋጋት ጨምሮ ብዙ ጥቅ ም አለው። ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እንደተማርነው ትንቢት እጅግ ጥንቃቄ እንደ ሚያስፈልገው ነው። ዘመኑን የሚረዳ ሊቃውንትን ያብዛልን ምስጢሩን ይግለጽላቸው እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ! ወንዝ ዳር የተተከለች ፍሬዋን ሳታቋርጥ የምትሰጥ ተክል እንዲሁም የገሀነም ደጆች የማይችሏት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር።

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Рік тому

    Thanks GOD

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Рік тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን❤

  • @fraolmulu8225
    @fraolmulu8225 Рік тому

    ተመስገን እንዲም የሚያሲረዳን መምህር አለን ግን ለዚህ የሚመጥን ጆሮና ልብ አለን??!

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር። በራሪ ፍጥረቶች አልፎ አልፎ የሚታዩት የአየር አጋንንት ናቸው ብለን መደምደም እንችላለን?

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 Рік тому

    Wokitun yetebek timihirt batam enameseginalen memihir

  • @zer13567
    @zer13567 Рік тому

    ሰላም ሰላም መምህራችን

  • @GechoooAlem
    @GechoooAlem Рік тому

    Bewnt memeherachn kal hewotn yasemaln amelakachen

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Рік тому

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቁ መምህር መድሐኒአለም እርሶን ስለሰጠን ክብሩ ከፍ ይበል በፀሎቶ አስቡን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Рік тому

    ❤ "KE TEKOTA MERETE ATAWOOLEN" ❤ MEMHERACHEN

  • @Edatube123
    @Edatube123 Рік тому

    God bless you❤❤

  • @Etsegi7
    @Etsegi7 Рік тому

    መምህር ዶክተር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ቢቻል ሁሉንም የዮሐንስ ዕራኢ ምዕራፍ በተከታታይ ቢያስተምሩን ?

  • @YeteretHagerየተረትሐገር

    Soundun astekaklut ebakachu subscription belle betam kefetegna new kenesut

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym Рік тому

    መጋቢ ሀዲስ ምን ሌላ ዝግጅት ያስፈልጋል ለእርስዎ መንገር አይቻል ያው ፀሎት ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው ከዛ ድሮ እንደነበረው ሁሉሙ ሲሞቱ አንድቦታ ቢገቡም ስቃዩ እደማይነካቸው ያደርግልናል ይኀው ነው።

  • @belaymamoliben1182
    @belaymamoliben1182 Рік тому

    ይህ እውቀት በቤ/ክታችን ይብዛልን ዘንድ ተመኘው

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Рік тому

    ጥይቄ አለኝ በውነት ዶክተራ በውነት ይስፈራል ..በምን መገድ ነው እራሳችንን እምጠብቀው ..በምን መልኩ እራሳችንን ዝግጁ እናራግ ..ምክራ እጠብቃለው።።።ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን ።.

  • @eleniestifanos6869
    @eleniestifanos6869 Рік тому

    EGZIABHER endecherntu yeker yebeln

  • @Netsi-nz8pl
    @Netsi-nz8pl Рік тому

    አሁን ላይ ያለ ማዳበሪያ ምርት ለማምረት ምን ማድረግ አለብን?

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 5 місяців тому

    ወንድሜ:-የሚተካህ ሰው እያዘጋጀህ ነው? በተለይ ስለ የኢትዮጵያ ታሪክ እና ስለ ጠበብት የጥንት አባቶች ታሪክ የሚጠኑ?

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Рік тому

    ዶክተር ሮዳስ እኛነን እንጂ የሞተውን እየያዝን ያለነው እነሱማ የኛን ዋናዋናውን ዘር አስገብተው ቆልፈዋል ለወደፊቱ የኔን ዘር እናንተ ግቢ ባገኘው ፖሊስ ጠርቼ አስነቅለዋለሁ ማለት የፍራው ባለቤት ማለት ነው ችፕስ ይኖሮዋል እዩ ብራቡሬ የውጭ ላም የኛን እየገደልን የነጭጭጭጭ ሁሉ ነገር የነጭ አኗኗር አበላል አኗኗር ምኑን ካልቀየርን እናልቃለን

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 Рік тому

    ❤❤❤

  • @princeyohannesheaven8592
    @princeyohannesheaven8592 5 місяців тому

    Docter for whom i confess my😮 bible today igot enkeble tear apolion wingate abadon lafto werdethen lebreketargotal

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya Рік тому +1

    እኔኮ ስለ እርሀብ ሲወራ ኢትዮጵያ ብቻ የተራበች ያህል እንዴት እንደምሸማቀቅ

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast Рік тому

    😢 29:23 29:23 29:23

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Рік тому

    Dr yetaseruu yechelema melaeket sifettuuu asferiii kehone mechay naw mitaserute?? Tasrewalll kalennn demo ahun mederin yemiyawekatin metfooo sera miserawww ( miyaseraww) man naw ??

  • @abelsisay5788
    @abelsisay5788 Рік тому

    አሪፍ ፕሮግራም በጣም ይቅርታ ግን ወንበራቹህን ብትቀይሩት ጥሩ እንደማይመች ያስታውቃል

  • @abiyassfaw8163
    @abiyassfaw8163 Рік тому

    🙏💯

  • @serkalemgetnet-bo1ue
    @serkalemgetnet-bo1ue Рік тому

  • @zlelalemdagne8344
    @zlelalemdagne8344 Місяць тому

    የአፍሪካ ስለማይቆጠር ነው እንጅ ይጨምራል።

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @BzuyeMolla
    @BzuyeMolla Рік тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Рік тому +1

    Ende Noha zeminnn yehonal yemmilew ye sewin baherii lemegletse naw? Noha 40 merkebb sigeba sewoche nesseha kemegbate yeleqq be dereq merate merkeb teseralehe eyalu yashofu neber ahunim ye Mejemeriaw tensaA ( ye Ethiopia) tensaA lihone naw Revelation 20 neseha gebu siballl hulett tensaA yelem … yashofallu …

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 Рік тому

    የዚህ፡መዳኛው፡እንደቃሉና፡እንደ፡ሕጉ፡እንድንኖር፡እንድንድን፡እግዛብሔር፡ይርዳን፡ድንግል፡ማርያም፡አትተወን

  • @nunualula3649
    @nunualula3649 Рік тому

    በቤቱ ይሰብስበን

  • @Edatube123
    @Edatube123 Рік тому

    I think they are dragons last part

  • @SerkeMekonen-ok2vp
    @SerkeMekonen-ok2vp 11 місяців тому

    ለዚህ ሁሉ መፍሪት ሳይሆን የኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ቤተሰብን ተቀላቅሎ መርሁን መተግበር ነው ወገኔ

  • @princeyohannesheaven8592
    @princeyohannesheaven8592 5 місяців тому

    😊😂😅

  • @TeamirAbriha-lp5ec
    @TeamirAbriha-lp5ec Рік тому

    አይ ጀግናው አንተ ቀጥል የሚድን ይድናል ሮዳስ በጣም እየተከታተልንህ ነው አደራ እንዳታቆም መድሐንት ነው ቀጥል

  • @EtabezZebene
    @EtabezZebene 6 місяців тому +1

    0:50

  • @sababerhe9560
    @sababerhe9560 Рік тому

    እንኳን ደህና መጡ