በድንገት ኢትዮጵያ ሳምሪን ጥለናት ሄድን 😭😭😭 Fani Samri

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 219

  • @lamiryesilaselij9027
    @lamiryesilaselij9027 3 місяці тому +86

    ልጆቻችን ጠብቁ ትኩረት አርጉ ፋኒ ካይንህ እዳይለዩ ፊሎዬ የኔ ጣፍጭ እደጉ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቃቹ❤

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 3 місяці тому +29

    ፊሎዬ የኔ ፍቅር ጀርመን ውስጥ በዙ ሰው ሰለማያገኙ በጣም ሰው ይናፍቃሉ ይመቻችሁ❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 місяці тому +64

    ፊሎ ልጆች ትወዳለች ደስ አላት ስታያቸው❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 місяці тому +21

    እግዚአብሔር ልጆቿችሁን ያሣግላችሁ ሣምሪየ ስራዋልን ትስራ ያለ ሀሣብ good family❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 місяці тому +12

    ፋኒ ምርጥ ባል ምርጥ አባት❤❤❤❤

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 3 місяці тому +7

    ፊሎ ልጆቺ ስታይ ደስ አላት ውጭ አገር እምንኖር ልጆች ሰለማያገኙ አሁን እደት ደስ አላት ልጂ ስታገኝ ♥🎉ፊሎ አዳም ❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 3 місяці тому +15

    መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ::እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ::

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 3 місяці тому +32

    wow ፋኒ ምርጥ አባት ምርጥ ባል ነህ ሳምሪ አምና ልጆቹን ሰጥቸህ ያው እሷ ግን ያልሄደችው በትምህርቷ ጉዳይ ይመስለኛል ጎበዝ ፊሎ የኔ ማር ተመችቷቷል ኢትዮጵያ 😂❤❤❤❤

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 3 місяці тому +4

    ፊሎየ እግዚአብሔር አጣፍጦ ነው የሰራሽ ከዛ ላይ ሰው ስትወጂ ከዛ ላይ በጣም ስማርት ነሽ በጣም ነው ምወድሽ እድግ በይልኝ❤❤❤

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 3 місяці тому +7

    ፊሎ የኔ ማር ልጇችን ስታይ ደስታዋ የኔ ጣፋጭ መልኮም ጊዜ ይሁንላቹ በእርግጥ እናተቸዉ ከእነሱ ባትኖርም ደስተኛ ነቸዉ❤🎉🎉

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 3 місяці тому +18

    አሁን ይሄ ትምህርት ቤት ሚከፈለዉ መቼም ዉድ ይሆናል አያፍሩም ኮንዶሚንየም የመሰለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rozy908
    @Rozy908 3 місяці тому +25

    ፌሎማ ምችት ብሉዋታል ከልጆች ጋር😅❤❤❤

  • @helentesfaye943
    @helentesfaye943 3 місяці тому +42

    ፋኒ ቦርሳህን ደረትላይ አድርግ ተጠንቀቅ ከምላስህ ላይ ምራቅ የሚያነሱ ሰራተኞች አሉ

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 3 місяці тому +6

    አድስ አባ ምርጥ ሀገር ሆና የለ 🎉❤

  • @zuzu-p6l
    @zuzu-p6l 3 місяці тому +8

    ፊሎየ እብደቶ ደስ ሲል ፈጣሪ ያሳድጋት

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 3 місяці тому +2

    ፋን ምርጥ አባት❤❤ ይመችህ

  • @makis1623
    @makis1623 3 місяці тому +1

    ምርጥ አባት እኮ ነህ 👌👌👌

  • @JemilaSeman
    @JemilaSeman 3 місяці тому +8

    Felo is she’s so sweet ❤❤❤

  • @ብንየጌታልጅ
    @ብንየጌታልጅ 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር የስድገችሁ ክፉ አይንከችሁ ፌሎ ማር 😘❤❤❤

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 3 місяці тому +12

    የፍኔ እህት ዋው መልክ እሰከ ቁመነ 100

  • @AddisJot
    @AddisJot 3 місяці тому +2

    የኔ ምርጦቺ እንኳን በሰላም መጣቹሁ ሰጠፉብኝ ግረገብቶኝ ናበረ ሰወደቹኮ ፈኒ ሰምሪ ፈሎ አድም ሁለቹሁም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 3 місяці тому +9

    ይህ ይሀል ሀላፊነት ወስደህ ማምጣትህን አደቃለው

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 3 місяці тому

    Wow 🇪🇹 ethiopian amerobatale abicu enamesegenalene❤❤❤❤ filo yene xafaci❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 3 місяці тому

    የኔ ማር የፊሎ እግሊዘኛ❤❤❤ እኔማ ምንም እዳለቺ አልገባኝም😢😢😢😢

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ያሳድግሽየኔጣፈጭ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 3 місяці тому +7

    ምርጥ ቤተስብ ስወዳችው

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 місяці тому

    please funny Semane bring I love all Family together for Family. I like it. God bless you my auntie Family.🇬🇧🇲🇱🙏🎉🎉🎉👍

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 місяці тому +4

    ፊሎዬ እናት የኔ ፊሎዬ ❤❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 місяці тому

    እንዴት ደስ ይላል ልጆች ከአያት ጋር ሲሆን ዋው ከፉሚሊ ጋር

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 3 місяці тому +19

    ፍኒ ጎበዝ ባልም አባትም ነክ ❤❤❤❤

  • @akmam5900
    @akmam5900 3 місяці тому +5

    ድምር በሰላም ነው ምነው ቀረች መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ፋኒ እና ይህን ሰላም በልልኝ አቃታለሁ የድሮ ሰፈሬ ልጅ ናት የእስጥፋኖስ ሰፈር ስም አበበች ነው

    • @akmam5900
      @akmam5900 3 місяці тому +1

      ሳምሪ በሰላምነው ያልመጣችው መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ፋኒ እናትህን ሰላም በልልኝ የድሮሰፈሬልጅነች የእስጢፋኖስ ስሟ አበበች ይባላል

  • @Zebiba2
    @Zebiba2 3 місяці тому +1

    ውይይይ ፊሎዬ የኔ ቀበጥ ደስ ስትል አላህ ያሳድጋችችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 місяці тому +4

    Yena wude Filo ❤❤❤❤❤

  • @zuzu-p6l
    @zuzu-p6l 3 місяці тому +9

    ዉይ አዳም ዝም ያለ ነዉ የኔ ማር አይረብሽም❤

  • @salambh5102
    @salambh5102 3 місяці тому

    ፌሎየ ወድሞቾ ጋ ደስታዋ የኔ ማረ ሰው ስወድ❤❤❤

  • @ayinalemayinalem1691
    @ayinalemayinalem1691 3 місяці тому +7

    ❤❤❤❤❤❤Enkuan be selam gebachu

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 3 місяці тому +2

    የኔ ፍቅር ፊሎዬ እውይ የኔ አኩራፊ ኡፍፍፍ ስትጥም እኮ ❤❤❤❤

  • @fevenashenafi8753
    @fevenashenafi8753 3 місяці тому +2

    የኔ እንቁ ፊሎ❤❤❤❤❤

  • @LiyaFanta
    @LiyaFanta 3 місяці тому

    ዋዉዉዉዉ ፊሎዬ የኔ ቆንጆ ሰው ወዳድ ፍቅር ፍንዬ ምርጥ አባት❤

  • @seadi5
    @seadi5 3 місяці тому +13

    እናታችን ብለው ባያለቅሱብህ
    ምንትላለህ

    • @Feven-m4m
      @Feven-m4m 3 місяці тому

      They are used to being with him. He is with them most of the time coz samri is working and studying.

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 3 місяці тому +1

    ❤ፊሎየ❤የኔ፡ጣፋጭ

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 3 місяці тому

    በጣም ደስ ያላት የኔ ማር❤❤❤❤❤

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 3 місяці тому +2

    የኔ ማር አላህ ያሳድግላችሁ❤❤

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 3 місяці тому +2

    Feloye sweet ❤❤❤🥰🥰❤

  • @Ashuni_Tube_21
    @Ashuni_Tube_21 3 місяці тому

    Enkan Beselam Gebachu❤

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Місяць тому

    felo❤❤❤❤all❤❤❤❤❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 3 місяці тому +2

    ፌሎየ ሰው ወዳድ ሳምሪ ስለሌለች ቅር አለኝ እወዳችኋለው❤❤❤😢

  • @HayatHayat-s7r
    @HayatHayat-s7r 3 місяці тому

    ፊሎ ሰው ወዳድ ናት የኔ ማር❤

  • @اسرت-خ5خ1921
    @اسرت-خ5خ1921 3 місяці тому +1

    Gobezabatneh
    Amargamaslemdh❤❤❤❤

  • @zenashgezawe2338
    @zenashgezawe2338 3 місяці тому +5

    እኳን ደናመጣች

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    ፊሎዬ የእኔ ቆጆ❤❤❤❤

  • @DilawitKassa
    @DilawitKassa 3 місяці тому

    ጣፋጭ ፊዮ

  • @SaraAl-i6n
    @SaraAl-i6n 3 місяці тому

    samirn satyz mhed alnbrbhm beslam kehone xuru new❤❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 місяці тому +1

    ፌሎ የእኔ ተወዳጅ ልጅ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 3 місяці тому +2

    ፍትህ ለፊሎ 😢😢ትግባ ትምርት እዴ ❤❤❤❤

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 3 місяці тому +3

    ፊሎ የኔ ቆንጅ ስወድሽ❤

  • @MiriMiron-lz7gg
    @MiriMiron-lz7gg 3 місяці тому

    ❤faniy gobzi abat demo bamargna new yemtawrat filoya yena tafchi❤❤❤

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 3 місяці тому

    ፊሎ የኔ ውድ እሥማርት ነች በጣም ተዴሠተች እልጆች ጋር

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 3 місяці тому

    ፌሎ ልጁች ናፍቀዋታል 😊❤❤❤❤

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 3 місяці тому +3

    ፉሎበጣምየፈቅረሰውናት❤

  • @Ffdd-i6g
    @Ffdd-i6g 3 місяці тому

    አዳም አባቱን ምሳይ😍😍

  • @TUBE-zo2gn
    @TUBE-zo2gn 3 місяці тому

    መሻአላ ፊሎቅልጥፍናዋ❤❤

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 3 місяці тому

    የኔ አይነት ልጅ ናት ልጆዎች ተወዳለች በሳ እድሜ ትምህርት ካልሂድኩ ለቅሶ ነበር አሁን አደገች ተረጋጋች ሳያት በቃ ነገረ ስረዋ ልጄን የኔ ቆንጆዉ እድግ በሎዉ

  • @brkabrka8857
    @brkabrka8857 3 місяці тому +2

    Filoye yene tafach❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 3 місяці тому

    እናቴ እደህል እውሃ ናፍቆቷ ጠማኚ😢 እህህ ወይ ሞልቶ አልሞላ ልፋት ብቻ😢

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 3 місяці тому

    Welcome🙏🙏🙏🙏🙏

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 3 місяці тому

    ፎሎዬ የኔ ጣፈጭ😂😂😂

  • @YuuToo-q9j
    @YuuToo-q9j 3 місяці тому

    እንዴት ተለያያችሁ ሣምሪ ጨንቋጣል አናም እንኳን ሠላም ገባችሁ

  • @seammerr4272
    @seammerr4272 3 місяці тому +13

    ሳምሪ በሰላም ነው ለምን አልሄደችም ፊሎ ❤❤

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 3 місяці тому +5

    Edege yebalu waw agara amerobatali ekwane salam gabachu🙏❤️👍

  • @btbt4487
    @btbt4487 3 місяці тому +3

    ፈሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 3 місяці тому +1

    ፍሉ በጣም ሰው ትወዳለች የኔ ውድ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 3 місяці тому

    ደሰይላል አገራችን ቆጆ ሆነችልን

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 3 місяці тому

    Fanihel ante yabat teg allah edmehn yarzmelachew 🤍🫶🏽👑✨✨✨✨✨✨✨

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 місяці тому +5

    እንዴ የፋኒ እህት ሳምሪ መስላኝ ነበር እኮ 😂

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 місяці тому +1

    Felo she was so sweet .

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 3 місяці тому

    የኔቅመም ፌሎየ ሰውስትወድ❤❤❤

  • @Helena-z8i
    @Helena-z8i 3 місяці тому

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 місяці тому +1

    ልጆችን ተከባከቡ ክትትል አድርጉ😢😢❤❤❤

  • @احمدتالببي
    @احمدتالببي 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፊሎ የኔ ጠፈጭህ ፍልቅልቅህ በይሊኝ❤❤❤❤

  • @mesayeeshetu2114
    @mesayeeshetu2114 3 місяці тому +2

    አላምንም

  • @MenbereGebremariam
    @MenbereGebremariam 3 місяці тому

    ውይ እግዚያብሄር ❤ ያሳድግሽ ፉቅር

  • @nigustheodros9977
    @nigustheodros9977 3 місяці тому

    አቢዬ እንዃን ደስ አለሽ አንዃን አያት ሆንሽ እሙካም እንዴት ነሽ በጣም ደስ ብሎኞል ገነት ነኝ

  • @Hizbgesse-ci6rl
    @Hizbgesse-ci6rl 3 місяці тому +2

    ፊሎዬ❤

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 2 місяці тому

    🎉🎉🎉

  • @MeremaHabtamu
    @MeremaHabtamu 3 місяці тому +7

    አንደኛ እኔኔኔኔኔኔ ላይክ አድርጉኝ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 3 місяці тому

    ፌሉ ቀበጥ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @በፍቅርbefikertube-e8t
    @በፍቅርbefikertube-e8t 3 місяці тому +2

    Welcome 🎉

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 3 місяці тому +1

    Felo ❤❤❤❤❤❤

  • @helenyoutube8034
    @helenyoutube8034 3 місяці тому +1

    ፌሎዬ ማሬ ❤❤❤❤

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 3 місяці тому

    ፊሎየ❤❤❤❤😂😂😂ማር ነገር አዳምየ❤❤❤❤

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 3 місяці тому +2

    Filooooo may esweettyyy

  • @zed8788
    @zed8788 3 місяці тому +5

    ይመቻችሁ ከልኩ አያልፍም እኔም ገና በ8ወር ሀገሬ መልሳ ናፍቃኛለች ::🙏🙏🙏 ሳስበው ፌሎ ግርግር ትወዳለች ስለዚህ ለተጨማሪ እህትና ወንድም ?? ፍትህ ማለት አለባት 😂🙏🙏🙏

  • @madi2644
    @madi2644 3 місяці тому +2

    ሰላም ናችሁ መሻላህ እኮን ደና መጣችሁ

  • @sofiasofia163
    @sofiasofia163 3 місяці тому

    አቤት ማር የሆነችልጅ

  • @sofiasofia163
    @sofiasofia163 3 місяці тому

    አላህ ያሳድጋችሁ

  • @MeronMeron-c5f
    @MeronMeron-c5f 3 місяці тому

    Yene konjo filo❤❤❤❤❤❤

  • @amirashemsu5586
    @amirashemsu5586 3 місяці тому

    Enkun dehena metachulen Allah yasadegeleh

  • @ትርንጎበቀል
    @ትርንጎበቀል 3 місяці тому

    Yene konjo folye❤❤❤

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 3 місяці тому +1

    Weelllll 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉